KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የማዳም ቅመሞች ተወካይ ነኝ እዚህ ወንበር ላይ ብቻዬን አልተቀመጥኩም...ከኢትዮጽያ ላግባሽ የማይለኝ የለም ...የቀድሞዋ የቤት ሰራተኛ ፋሲካ ቶላ
32:58
ወይኔ😭በቀረብኝ ናሂ ስቅስቅ ብሎ አለቀሰ የልጁ ነገር አይሆንለትም🥲
27:56
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
When you lose control of your Waboba Moon Ball. @TheWabobaTeam #wabobapartner
00:42
VIP ACCESS
00:47
Little Coco was manipulated, and the kind-hearted Harley Quinn saved everyone #Joker #HarleyQuinn
00:57
ናሂ እጅ ከፍንጅ ተያዘ ዳጊ ሚስጢሩን አወጣበት😱
Рет қаралды 135,935
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 203 М.
Nahi Tube
Күн бұрын
Пікірлер: 1 100
@askidesta4271
Жыл бұрын
አይ ጉቻ የትንሽ ትልቅ ጀግና ❤❤❤ ሠላማችሁ ይብዛ❤❤
@lubabalubaba2051
Жыл бұрын
እረ አታሥቁኝ ዉሸታም አላለም
@geni7633
Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/qqfJpHh9mZtlrKc
@አመለወርቅየማርያምልጅ
10 ай бұрын
ጉቻ😂😂
@osratgold7930
7 ай бұрын
@lubabalubaba2051🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤👍🏻
@haymi16h
Жыл бұрын
ዳጊን የሚወድ ማነው እንደኒ❤😂
@mariyammariyam1774
Жыл бұрын
ዳግዬ ሞቼነው ምወድኸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሂወትታደሰ0531
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@RujaMente
Жыл бұрын
Enem
@محمود-ق2ي2خ
Жыл бұрын
እኔ❤❤
@HadijahHaduj
Жыл бұрын
💞💞💞💖💖💖💖💖💞💞💞💞💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙
@EeAa-or7ik
Жыл бұрын
ልጁን ሳላደንቅ አላልፍም የምር ይወዳታል😂😂😂😂
@Mymomiloveyou
7 ай бұрын
ጀግናነው ልጁ
@wswd5859
Жыл бұрын
ናሂ እድለኛ ነህ አንደዚህ አይነት ወንድም ስላለህ ኩቻየ ልቦናህን አይቀይርው የትንሽ ትልቅ 😍😍😍😍😍😍
@mekdesaddise6626
10 ай бұрын
በጣመ❤❤❤❤❤
@ذبابه-د9ث
7 ай бұрын
በጣም
@sameera151
Жыл бұрын
ወይኔ ዳጊን ያገባች ታድላ👍👍👍ለማንም አያዳላ ለእውነት ሟች❤❤❤❤❤
@حسبنااللهونعملوكيل-ط6ث
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@አመለወርቅየማርያምልጅ
10 ай бұрын
❤
@SurprisedBreadLoaf-cw8dh
4 ай бұрын
በጎች
@Hayutiwolloyewa
Жыл бұрын
ወይኔ ይሄ ልጅ ግን የልጅ ትልቅ ሰው 🥰🥰🥰🥰🥰😍❤️❤️
@meseryebuzeman.21
Жыл бұрын
ትዳር የምትመኙ ፈጣሪ የተባረከ ትዳር ይስጣቹ🙏🙏🙏❤
@eexx2496
Жыл бұрын
አሚን ያረብ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@ቃልየድንግልማርያምል-ጠ3ጨ
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@tigraytigray5893
Жыл бұрын
Amen 🙏🙏🙏
@NaimaNaima-lu2lc
Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@ሀይማኖትየድግልማርያምልጅ
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን👏
@lemimehmde
Жыл бұрын
በሳኡዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ እህት ወድሞቻችን ድምፅ እንሁናቸው እረ ወደይት እንጩህ አሁንስ ጭቀት ብቻ ሆነ ያረብ ከዚህ ስቃይ አውጣቸው😢😢😢😢😢😢
@MangsetEshete
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳቸው
@heesan7389
Жыл бұрын
ሲያዝን ዳጊ ወይኔ ውሸት ጭራሽ አይወድም ጥሎበት እደኔ 😅😅😅😅😢😢
@gdgs8276
Жыл бұрын
የእዉነት ዲጊ የትንሺ ትልቅ ጀግና ትለያለህ ዋዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@geni7633
Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/qqfJpHh9mZtlrKc
@redwanfirst5197
Жыл бұрын
ሁላቸውም ያከብሩዋታል የምር ሄሉ እራሱ እንደ ታላቅ ነው የምታያት ደስ የምትሉ ቤተሰብ ለወንድማቹሁ ሚስት ያላቹሁ ክብር🎉
@geni7633
Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/qqfJpHh9mZtlrKc
@ami.habeshawit
Жыл бұрын
_የአላህ በዚህ በስደት አለም ለብዙ አመታት የደከመ ልባችንን በመልካም የሂዎት አጋር ካስልን ዳጊ የልጅ አዋቂ❤_
@dgehjsxwgioey7712
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Zahra-l1c3n
Жыл бұрын
አሚንንን አለሁመ አሚንንን ያረቢለለሚን
@geni7633
Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/qqfJpHh9mZtlrKc
@sintayosintayo443
Жыл бұрын
አሜንንን
@zsaeid212
Жыл бұрын
አሚን ያረቢ
@HayatMehamed-dz4rkYouTube
Жыл бұрын
ኩቻን በጣምነዉየማደንቀዉ ለሁሉምተቆርቋሪ ምርጥልጅ ትልቅደረጃያድርስህ
@sifenshume7726
Жыл бұрын
ቃላት የለኝም ለዳጊ እውነት ለእዉነት የቆመ ጀግና እግዚአብሔር ልቦናህን አይቀይርብህ እውነት ገራሚ ልጅ ነህ 🥰🥰ዳጊ ምርጥ ስጦታ ያስፈልገዋል በዚህ ድርጊቱ እውነት የኔ ጀግና 🥰
@AyatMensur
Жыл бұрын
የኔ ውድ ምስጊን ወላሂ የዳጊ ግልፀኝነት ደስ ይላል ክብራቹ ግልፀኝነታቹ እስከ ዘላለም ይኑር ዳጊዬ በጣም ትልቅ ሠው ነህ አላህ ያሣድግህ ❤❤❤❤❤❤
@ኢሱኢሱሓበሻዊmkb
9 ай бұрын
ከካሜራ በሃላስ ዳጊ❤❤❤❤
@ኤሊዔዘርእግዚአብሔርእረዳ
Жыл бұрын
ወይ ናቲ በሳቅ ገደልከኝ እፎዬ ዳጊ እውነትም ፀበል መሄድ አለብህ እውነትህን ነው የኔ ቲንሽ😂😂😂😂😂😂
@yashidata7934
Жыл бұрын
ኡፍ እንኳንም ፕራክ ሆነ ዉበዬን እኮ በጣም ነዉ የሚወዳት ❤❤❤❤
@fatimanigus3261
Жыл бұрын
ወላሂይኒምባልወደም በጣምንወይሜወደኚ
@የማርያምልጅ-ለ5ቘ
Жыл бұрын
ጸበል መሄድ አለብህ አላለም😂😂😂
@kidistmoges1919
Жыл бұрын
ዳጊ 100%❤
@አግዚአብሔርአራኛዬነው
Жыл бұрын
ዋይኔ ናህ ዋንድምክን ዋድጀ ሊሞት ነው❤ ክኡቻዬ የ ልጅ ትልቅ ባጣም ነው የምዋድክ እግዚአብሔር ካክፉ ኡሉ ይታብቃቹ 🙏❤️
@astuastu9903
Жыл бұрын
ጀግና የሆነ ልጅ የዳጊ አይነት ልብ ያብሳልን ትለያለህ ዳጊ ሰወዳቹሁ🥰🥰🥰
@LemlemM-hi5cr
Жыл бұрын
የሄ ልጅ ግን ትግራይ ድረስ ወስጄ ለልጄ ልድረው እመቤቴ እነዚህ ቤተሰብ ከልቤ ነው የምወዳቹ እህታቹ ትግራወይቲ ነኝ ሁሌም ትዳራቹ ይባርክ ኹቻየ ሳብስክራይብ ኣደርጋሃለው የኔ ኣስተዋይ😍🥰😍🥰😍🥰😍🥰😍
@zindzind3952
Жыл бұрын
በጣም ለእውነትየቆመነው
@hulegebtube6089
Жыл бұрын
ስጦታ ይሰጠው 😮 አስጨንቃችሁታል
@መካቲዩብ
Жыл бұрын
ወይኔ ዳጊጊጊጊጊ ወላሂ ጀግና ነህ እውነት የመሰለ ነገር የለም እኔ ፕራንክ መሆኑን እያወኩ መጨነቄን ምን ይሉታል አላህ ትልቅ ቦታ ያድርስህ ኡኡ ስትል እራሴን አየሁት ጭንቅ ሲለኝ እኔም ኡኡ እላለሁ ክክክክ
@yesheyeshe1642
Жыл бұрын
ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ግልጽነት ደስ ሲል ዳጊ ልቦናህን አይቀይርብህ እውነት ነው ውሸት ጥሩ አይደለም
@geni7633
Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/qqfJpHh9mZtlrKc
@samrisamri1217
Жыл бұрын
የመር ምርጥ ሰው ነው የተነሽ አውቂ ፍጣሪ ያሳድግህ ተለቅ ድርጅ ያድርሰህ ❤❤❤❤❤
@makdessming8187
Жыл бұрын
የኔ አባት ኩቻ ደግ ወንድም የወብየ ወንድም የሀቅ ሰዉ እግዚአብሔር ያሣድግሕ ትልቅ ደረጃ ድረሥልኝ
@user-hv5pz8
Жыл бұрын
እውነተኛ ወንድም አለክ የተባረከ እንደነ የናሂን ወንድም የምወድ እድሜክ ይርዘም አስተማር ነው የኔ የፍቅር አለሞች ምሳሌዎች
@fatimanigus3261
Жыл бұрын
እኒ
@fatimamohammed7637
Жыл бұрын
ውብየ ፈጣሪሽን አመስግኝ ዳጊንም ተከባከቢው የምር ይለያል
@Jci-b9w
Жыл бұрын
ዳጊ በጣም ጎበዝልጅ ነህ❤❤❤የምር ፈጣሪ ጨምሮ ጨምሮ ያሣድግህ
@firehiwotabate5120
Жыл бұрын
ዳጊዬ ምርጥ በዚው ቀጥልበት እውነት እውነት ሴትም ወንድም እንዲ የሚያደርገው አሉ ጥሩ ትምህርት ነውው❤❤❤❤❤
@fastfast4996
Жыл бұрын
ግልፀ ነው የውነት አላህ ያሣድግህ❤❤❤😘😘😘
@Em.YouTube.
Жыл бұрын
😂😂😂😂 የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ደስታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ
@ገነተቷደሠ
11 күн бұрын
አሜን
@shalommitiku6047
11 ай бұрын
ዳጊ ለዉቤ ያለዉን ክብርና መዉደድ ያሳያል አቃጣሪ ሳይሆን ታማኝነቱን ያሳያል ለወንድሙ እንኳን አላለም የኔ አባት
@BontuGemuchu
Жыл бұрын
ፈጣሪ ለቁምነገር ያብቃህ ደጊዬ ያኔ ግልጽ እግዚአብሔር ከአንቴ ጋር ይሁን ያጋሼ ማሞ ልጆች ሄሉ ናሂ ዳጊ ግልጽ ናቹዉ ፈጣሪ ያክብራቹ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️😢
@GfUb-n7i
5 ай бұрын
❤❤❤
@zinatmohammed9997
Жыл бұрын
ውብየ ታድለሸ ከደዚህ ውብ ከሆነ ቤተሰብ መቀላቀልሸ ልጅ ደግሞ ሀቀኝነቱ የትንሸ ትልቅ እዳተ አይነቱን ያብዛልን❤❤❤❤❤💕💕
@GenetYimer-th7zn
Жыл бұрын
ናሂ ታዲለህ ምርጥ ወንድም አለህ በርግጥም አተም. መልካም ነህ ምርጥ ቤተስብ ናችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@ShebrStotW
Жыл бұрын
ምናለበት ኢትዮጵያ ሁላችንም እውነተኛ ብንሆን
@geni7633
Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/qqfJpHh9mZtlrKc
@Mes355
Жыл бұрын
ዲጊዬ ምርጥ ልጅ እግዚአብሔር ያሳድግህ 😍😍👍
@meseryebuzeman.21
Жыл бұрын
በስማም ገራሚ ነው ማርያምን ሌላ ሰው ቢሆን ለወንድሙ ይሸፋፍናል 🤔ፈጣሪ ስለእውነት የሚመሰክሩትን እና እውነተኛ ሰዎችን ያብዛልን የልጅ አዋቂ ነው🙏🙏🥺
@hshdhdysgsgsgeyd6449
8 ай бұрын
በትክክል ወድሜ🥰🥰
@ذبابه-د9ث
7 ай бұрын
እውነት ነው❤❤❤
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
Жыл бұрын
ዳጊ ሀቀኛ ነው ሁሉም ሰው ከእውነት ጋር መቆም ነው ያለብ ወድሜ ነው እህቴናት ብለን መስመር ሲለቁ ዝም እንዳንል ዳጊ❤❤❤❤👌
@jemila602
Жыл бұрын
ዳጊ ጀግና ወንድም ነው የኔ ሀቀኛ ሠርፕራይዝ አድርጉት👍👍👍👍👍ቃል የለኝም ወንድሜ ነው ብሎ እውነታን መዴበቅ አልቻለም ዋው ለሀቅ ሟች ብየዋለሁ ❤❤❤
@asterzenebe847
Жыл бұрын
ውይውይውይውይ ምን አይነት ልጅ ነው አቤት መታደል በዚህ ዘመን እንዲህ ያለ ሰው መገኙቱ ታድለሻል ውብዬ በንዴት ያለ ቤተሰብ ነው ያደገው በእንዴት ያለስ ክርስትና ነው የኖረው እንዴት እንደምወድህ ኩቻዬ ማርያምን በፖራንክ መከራህን አሳዩህ ይሄን ሰሞን 😘 32:40
@kidstasefa-c4l
4 ай бұрын
ናሂ እድለኛ ነህ አንደዚህ አይነት ወንድም ስላለህ ኩቻየ ልቦናህን አይቀይርው የትንሽ ትልቅ
@MahidrBelayneh
Жыл бұрын
ወይኔ ዳኒ እኔ ልጨነቅልህ ኡፍፍፍ ማርያምን አስለቀስከኝ ጭንከትህ
@busyline1119
Жыл бұрын
ያአላህ. ዳጊ. ምንአይነት ልጅ ነው አላህ. ያክብረህ አላህ ያሳድግህ. እኔ. እደመውድህ. ❤❤❤❤❤❤❤ፍጣሪይውድድድድድያግህ
@ToyibaYasin-ws8lq
Жыл бұрын
ምርጥ🌹ባል🌹 ምርጥ🌹 አባት 🌹ምርጥ🌹 አስታማሪ 🌹ምርጥ 🌹አል አዛኝ 🌹ናፋቂ 🌹ምርጥ🌹 መሪ 🌹ምርጥ🌹 ነብይ🌹 ሙሀመድ 🌹ሰለሏሁ🌹 አለይሂ 🌹ዋስላም🌹ሰሉ አላ🌹ነብይና🌹ሙሀመድ🌹ጎራ ብሉ ወድቤታቺን አብረታቱን
@weynsahtarega3737
Жыл бұрын
ሰለላሁ ወአሌሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤
@ahmedebrahim199
Жыл бұрын
Saw❤❤❤❤❤❤
@hifahifa5351
Жыл бұрын
ስለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤
@ToybaAhmed-ey9gr
Жыл бұрын
ስለላህ አለይህወሠለም❤❤❤❤
@YeEhr
Жыл бұрын
ሡለላህ አለይ ወሠለም
@EeEee-b5h
Жыл бұрын
የኔናት ኩጫ ❤❤❤ምርጥ ቤተሰብ ወልዶ ያሳደጋችሁ❤❤❤❤😂😂😂😂
@etetewami9042
Жыл бұрын
❤❤ ዳጊ ተባረክ ዳጊ የውብየ ወንድም እንጂ የናሂ አይደለም ።ፈጣሪ ያሳድገው ሀቀኛ ልጅ ነው።።እንደኔ ሆናችሁ ግንባሩን ሳሙልኝ ይደግ።።
@SeBintBaba
Жыл бұрын
ዳጊ ጎበዝ ነው እኔ ብሆን ግን እንዳይጣሉ ስል ለሚስቱ ሳይሆን ለእናቴ ና ለአባቴ ነው አሳልፌ የምሰጠው ።
@HgGg-ds9sy
Жыл бұрын
በጣም ነው ያሰቀኝ ኩቻ😂😂😂 ደግሞም ቁምነገራኛ ጎበዝ ነህ ሁላችሁንም ውውውድድድድ❤❤❤
@ekramali6409
Жыл бұрын
ዳጊ🥰🥰 የኔ አባት ትለያለህ የትንሽ ትልቅ አዋቂ ❤❤❤❤
@ነኝየናትዋናፋቅት
Жыл бұрын
ትንሹ ጀግና ነህ 😮እንዳንተ የባሌ ወንድም ይስጠን🥺❤❤😂
@sofiatube3943
Жыл бұрын
አሚን😂😂😂😂
@memd7063
Жыл бұрын
😂😂😂
@kebramsalman953
Жыл бұрын
አሜን 😂😂😂
@ajibajib7989
Жыл бұрын
Amen❤😂😂😂
@samiraAlajmi
Жыл бұрын
የኔምስኪንዳጊ ስጦታ ይሰጠዉ❤❤❤❤❤😂😂😂
@astedehana5892
Жыл бұрын
ደምሪኝ ዉደ
@Slamkasaw8532
Жыл бұрын
ወይኔ ዳጊ አንት ስትጨንቅ እኔም አብሬ ተጨነቅሁ ምርጥ ወንድሜ ወብዬ ታደለሽ ይወደሻል 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@tagabydamsey3820
Жыл бұрын
ውብዬ እና ናሂን እንደኔ የሚመወዳቸው ❤❤❤❤❤ ውብዬ የሰው ሰው ነሽ ወድሻለሁ ስደተኛው እህትሽ 😢😘😘😘😘 ከሳኡዲ
@salmevms5847
Жыл бұрын
እኔም❤
@rosarose2433
Жыл бұрын
እኔም በጣም ነው የምወዳቸው❤
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
Жыл бұрын
❤አስተማሪ ነው prank የብዙ ሰወች ትዳር ይህ ነው ያላገባን እንደ ናሂ ያለ ባል ይስጠን ፈጣሪ ከቅናተኛ ከውሸታም ወንዶች ይጠብቀን የመዳም ቅመሞች ❤❤ ዳጊ ለቁም ነገር ያብቃህ ተባረክ ❤
@muluwownicemulu5762
Жыл бұрын
ትንሹ የኔ ምርጥ❤በል ተበቀላቸዉ😂😂😂
@ateeakapptube5393
Жыл бұрын
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
@UmuEmane
Жыл бұрын
saw❤❤ saw❤❤saw❤❤saw❤❤saw❤❤
@assistanthome578
Жыл бұрын
ሰለላህ አለይሂ ወሰለም
@sadikAman-hz6sm
Жыл бұрын
Salalhu aleehyii wasallam Salalhu aleehyii wasallam ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hadiamohammed4527
Жыл бұрын
ሰለላሁአለሂ ወሰለመ❤❤❤❤❤
@NaimaNaima-lu2lc
Жыл бұрын
selelahu aleyhi weselem ❤❤❤❤❤
@AluChanal
Жыл бұрын
ይችን የምታነብ በሙሉ ፈጣረ ከክፈ ነገር ይጠብቃችሁ ሃገራችን ሰላም ያድርግልን ህዝባችን ሰላም ያድርግልን 👏 በሰደት የምትነሩ እህት ወንድምቼ ፈጣሪ ከናንተጋ ይሁን ወደ ሃገራችን ለመመለስ ያብቃን 🌹አሜን አሜን አሜን👏 🌹⛪️💒🕌🕌🌹 እባካችሁ ሳብስክራይብ አድርጉልኝ😘
@WinnieGeleta
4 ай бұрын
Amen amen amen
@Lidiyana-yemariyam
Жыл бұрын
ዳጊ የናሂ ሳይሆን የውብዬ ወንድም ነው የሚመስለኝ😂😂 😂ዝም ብየ ሳየው😊🥰🥰😍💙
@ማሚTube
Жыл бұрын
የኔ አባት ዳጊ አታስጨንቁት በፈጠረችሁ
@Warknish-kz3gf
Жыл бұрын
ጨዋ ያሳደገው ጨዋነው እድግበል ❤❤❤❤ውብ ታድልሽ መሆን ርጥቤተሰብ ተቀላቅለሽል❤❤
@zainasied615
Жыл бұрын
በጣም❤❤
@ucucucjvjv5618
Жыл бұрын
ምራቱን በጣም ነው እሚወዳት አሪፍ ልጅ ጠበቃ ነቱ
@emuemran-zw9vj
Жыл бұрын
😢የወንድም ሚስት ምራት አይባልም አይትነው የምታባለው ለናሂ እናትእና አባት ውብየ ምራታቸው ናት።
@ucucucjvjv5618
Жыл бұрын
@@emuemran-zw9vj ለምነው እማይባለው እሺ ማነው እምትባለው
@ሀገሬለዘላለምኑሪ
Жыл бұрын
@@ucucucjvjv5618ወርሳነው እምትባለው በወሎ በሀል
@semu639
10 ай бұрын
የኔ ማር ወሏሂ የናሂ ወንድም ቁቻ የናሄ እህት ሄሉ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ትልቅ ሰው
@MariaMaria-r9l
Жыл бұрын
ውይ ዳጊ ምሰጊን ደሰ ሲል❤😂😂
@hay5360
Жыл бұрын
ትልቅ ሰው ❤❤❤ ኩቻዬ
@mesertkifle233
Жыл бұрын
ናሂ ኧረ ተዉት ሁለቴ ሰረቹለት ውብዬ ወይኔ ሲያሳዝን
@sewmehonmershadessiesewmeh8747
Жыл бұрын
እረ ማርያምን ልጁ ተጨናነቀ እግዛብሄር ያሳድግህ ትልቅ ደረጃ ያድርስክ
@user-ev9dp5tf3
Жыл бұрын
አውነት ነው አግዚአብሔር ይጠብቀች ሁ Tabarkiu❤️❤️❤️❤️
@sarasara336
10 ай бұрын
በጣም ነው ምታስጠይው ስለሚወድሽ አናቱ ላይ ወጣሽ ቦረኮ ነገር ነሽ ሄሉ ከነ ቤተሰብዋም ምርጥ ሰው ናት
@redwanfirst5197
Жыл бұрын
😂የቤተሰብ ለናሆም ብቻ ይድረስ ተብሎ ነው አለ ሲጨንቀው ምስኪን
@Tigistkassaw2321
Жыл бұрын
😅😅😅😅😅😅😅
@yefatmedia5833
Жыл бұрын
ወይኔ ልጁ አሳዘነኝም አሳቀኝም ወይኔ እንደ መንፈስ የማደርገው ነገር 😂😂😂😂ምክሩ የትንሽ ትልቅ ነው የሰው ልክ 👍👍👍👍😍😍😍😍
@አለማመኔንእርዳውማር9-24
Жыл бұрын
ሰላም ቤተሰብ ውብዬ ታድለሽ ዳጊን የመሰለ ወንድም ስላለሽ ❤❤❤😂😂😂
@seblenegenkebabilon258
Жыл бұрын
ዳጊየ የእዉነት ሰዉ❤❤❤❤❤❤
@ruthkassu6304
Жыл бұрын
አይ ዳንጊ የኔ ጀግና❤❤❤❤❤
@hekmahekmmma9538
Жыл бұрын
እድለኛ ነሽ እደዚህ አይነት ቤተሰቦች ስላሉሽ❤
@ZakeyaKaram-nm9ji
Жыл бұрын
ዳጊዬ❤❤❤ በናትህ ሁለታቸውንም ተበቀልልን
@Fatumatube.2
Жыл бұрын
ዳኒየ አስተዋይ ልጂ ነህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ አቦ ይመችህ ሁልጊዜም ከእውነት የኖረ በሁሉም ዘንድ ተወዳጂ ነው ቀጥልበት
@Lijisami9956
Жыл бұрын
❤ምርጦችየ ናሂ ዉብየ ሰላማችሁይብዛ ምርጥ ጥዶችናችሁ በፍቅር ያኑራችሁ አቦ ዳጊ ግን ተኮለኛሆክ kkkk ዳጊን ያበደ ፕራክ ይደረግ ለዚህእማ ብድርበምድር ኩቻ ብድርህንመልስ
@KsaKsa-m3l
5 ай бұрын
እረ አታስጨንቁት እሄ ልጂ የኔ አባት ደስ የሚል የልጂ አዋቂ ነዉ
@meretechhassni305
Жыл бұрын
😁😄ደሰ ብሎኛል ተጨዉችሸ አላለም አይ ዳጊ❤
@emayewdshalehu2212
Жыл бұрын
የኔ ጩጨ ስወድው እኮ የኔ አባት😢❤
@HaymanotAmare-g6n
Жыл бұрын
ዳጊዬ. የኔ ባለትልቅ አእምሮ እደግንልን ኢትዮጵያ ተስፋ አለሽ🙏🙏🙏🙏
@SelamDesalegn-t6i
4 ай бұрын
የምር ደግ የለያል ታበራክ ወብየ ታድለሽ በሰቅ ጋደለኝ😅😅😅😂😂❤❤❤❤❤
@mawaysh
Жыл бұрын
የኔ አባት አጀቴን በላው እሔን ባህሪህን አይቀይረው ኩቻዬ ትንሹ ስወድህ❤😍😍🥰
@hadiamohammed4527
Жыл бұрын
ጎበዝ ልጂ ካሁኑ ጊዜ የተለህነህ አላህ አይቀይርህ❤❤❤❤
@firdowstube789
Жыл бұрын
የኔ የባሌ ታናሽ ወንድሙ ነው ልጂ መውለዱን የነገረኝ አይዋሽም ከባላችሁ ቤተሰብ ጥሩግንኙነት ይኑረን አይደብቁም
@RahmiYube
Жыл бұрын
የኔም አክስት ወንድሞ እንደወለደ ነገረቻት ክክክክክክክክክክክክክ እኔም አልደብቅም ዘመዶቸን ሁሉ እንዳዋረድኳቸውነው በጣምነው የሚጠሉኝ ወሬኛናት የሚሉት እኔግን ደስተኛነኝ ስለማዋርዳቸው
@firdowstube789
Жыл бұрын
@@RahmiYube ዉርደታሞችን ማዋረዲ ነዉ እነሱ በሰዉ ሲጫወቱ አደንቃቸዉም ግልፅ ሲወጣባቸዉ ማን ነገረሽ ብለዉ እብዲ የሚሆኑት ነገርስ አይገርምም ሲረገዉ ምንን ሳይመስለዉ አርጎ የነገረሽ ነዉ ጥላቴ እገላለለሁ እያለ ሲደነፋ ነበር እኔም አልተናገርኩ ወንዲሙ እደነገረኝ አላህ እዲሜዉን ያርዝመዉ ብርሽ ያዢ እዳልኪለት አለኝ እሱ ግን የኔ ማር እያለ ሲልሰኝ ሊኖር ነበር ይህ ከንቱ
@semirakemal3483
Жыл бұрын
@@RahmiYubeሀሀሀሀሀ ስታስቂ ሀቅሀቅነው ቀጥይበት
@MdMeeqa-tr1zo
Жыл бұрын
ልጁን አስጨነቁት😢 ግን ለእውነት መቆምህ ሳላደንቅህ አላልፍም ባህሪህን አይለውጥብህ የናሂ ብቻ ሳይሆን የውብየም ወንድም ነህ
@totoal5243
Жыл бұрын
ይችን ፁፍ የምታነቡ ጎደኞቼ እንደኔ ጭቀት ውስጥ ከሆናቹ አሜላኬ ከጭቀት ይገላግላቹህ የፈጠርን አምላክ አሱ ይጠብቀን ጭቀት ገደለኝ ልሞት ነው አምላኬ አተ አግዘኝ ደከመኝ ሰለቸኝ ምን የጎደለኝ የለም ተመስገን ሰላም ብቻ ስጠኝ ለኔም ሀቤተሰቦቼ ያጎደልክበን ነገር የለም ሰላም ግን ጎሎብናል 😢😢😢😢😢
@ፀዲYouTube
Жыл бұрын
ልክ እደኔ ጭቀት እኔ አልቻልኩም ፈጣሪ ይርዳን😢😢😢😢
@azezahazezah
Жыл бұрын
ያረቢእህቴአላህጭንቀትሺንያቅልልሺ😢
@Hayutiwolloyewa
Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@totoal5243
Жыл бұрын
@@azezahazezah አሜን እህቴ ምንም ሳይጎል ሰላም ይጠፋል ከቤታችን💔💔💔🙏🙏
@totoal5243
Жыл бұрын
@@ፀዲKZbin አይዞህ እህቴ😭
@rahmetteshome8155
Жыл бұрын
ኧረ የዳጊ አስተያየት ልከርበትልሺ ሲል ናቲ ክክክክ
@jaakjaak8038
Жыл бұрын
ወኔ ዳግኝ ስወድህ እኮ የኔ ውድ ❤❤❤❤
@seblenegenkebabilon258
Жыл бұрын
የደግነት ጥግ ይታይባችኋል❤❤❤
@ሀብታምወለተጊዮርጊስ
Жыл бұрын
የኔ ውድ ዳጊየ እንዳተ አይነት ወንድም ቢኖረኝ ❤
@ZainabZeynu
4 ай бұрын
ክክክክክክ አይ ኩቻ ደስ ብሎኝ ነው ደስ አለለሺም ይለታል ወይኔ ጨቀት ምጥ በሉት😂😂
@genetzegeye3752
Жыл бұрын
የኔ ጌታ ኩቻየ ውይ ስወደው ❤❤❤❤
@Fjf-m2c
10 ай бұрын
ሚስኪን ወድሙ የኔ ሀቀኛ 👌👌👌
@Asiyeetube12
Жыл бұрын
የትንሽ ትልቅ ዳጊዬ ጀግናኔክ 👍👍❤❤
@Eyerus-ci3nx
10 ай бұрын
ዳጊ ስወድክ እኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AzeAxumኣዙኣኽሱም
Жыл бұрын
ፀበል ምሄድ ኣለብህ ኣላለም😂😂😂😂😂 ❤❤
32:58
የማዳም ቅመሞች ተወካይ ነኝ እዚህ ወንበር ላይ ብቻዬን አልተቀመጥኩም...ከኢትዮጽያ ላግባሽ የማይለኝ የለም ...የቀድሞዋ የቤት ሰራተኛ ፋሲካ ቶላ
Seifu ON EBS
Рет қаралды 88 М.
27:56
ወይኔ😭በቀረብኝ ናሂ ስቅስቅ ብሎ አለቀሰ የልጁ ነገር አይሆንለትም🥲
Nahi Tube
Рет қаралды 36 М.
22:45
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
MrBeast
Рет қаралды 153 МЛН
00:42
When you lose control of your Waboba Moon Ball. @TheWabobaTeam #wabobapartner
Daniel LaBelle
Рет қаралды 135 МЛН
00:47
VIP ACCESS
Natan por Aí
Рет қаралды 25 МЛН
00:57
Little Coco was manipulated, and the kind-hearted Harley Quinn saved everyone #Joker #HarleyQuinn
超人夫妇
Рет қаралды 56 МЛН
2:08:36
#LIVE | Addis Ababa City Vs Ethio Electric | Ethiopian Women's Premier League| Game Week 9
OLYMPIAD SPORT
Рет қаралды 599
17:47
ናሂና ዉብዬ ዳጊ ፊት ተጣሉ እንደዛሬ ተጨንቆ አያዉቅም!
Nahi Tube
Рет қаралды 110 М.
35:57
ሚስቱ ያሴረችበት ጉድ ተጋለጠ!! - 8 ወር ሙሉ ሚስቱን እንደ እህቱ አቅፎ የተኛው ምስኪን ባል መጨረሻ
Maleda Tube
Рет қаралды 14 М.
4:00
December 12, 2024
barchi
Рет қаралды 2,8 М.
22:08
ተመለስኩ💔 ቤተስብ አልተቀበሉኝም
Helu Tube
Рет қаралды 235 М.
26:25
የናሂን ወንድም አስጨነኩት|ዉብዬ እና ዳጊ ሰሩልኝ!!!
Nahi Tube
Рет қаралды 298 М.
42:38
ጉድ በል ጎንደር በሚስቱ ለ2 አመት ሽባ የሆነው ባል ። በር ተቆልፎበት ሲያጣጥር ደረስንለት !!
Gojo Tube
Рет қаралды 24 М.
26:42
ፍቅሬን ተዋወቋት❤️🩹🤍🥹
Dagi Tube
Рет қаралды 214 М.
23:42
📢 ትንሹ ከ አዲስ አበባ ስጦታ ተሰጠዉ
Efrem_Tube
Рет қаралды 79 М.
28:59
የሜሪ እናት ሙድ ያዙብኝ Best Ethiopian family video best Ethiopia films
ቸሩ ቲዩብ cheru tube
Рет қаралды 73 М.
22:45
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
MrBeast
Рет қаралды 153 МЛН