የናቲ ሚስቱና ልጁ እስከቤት መጡ

  Рет қаралды 125,529

Helu Tube

Helu Tube

Жыл бұрын

#helutube #ethiopia #mikomikee

Пікірлер: 704
@user-td8dy3rl1d
@user-td8dy3rl1d Жыл бұрын
ክፉ ሰው ናችሁ በእውነቱ የናቲን ትግስት ሳላደንቅ አላልፍም👌👌👌👌👌👌😂😂😂😂😂😂
@yetiyeti4877
@yetiyeti4877 Жыл бұрын
ፐፐፐፐ ልጅቷ በጣም ምርጥ ተዋናይ ነች መሸለም አለባት
@beletudebele5964
@beletudebele5964 Жыл бұрын
Kkkkkkkkk🙆🙆🙆🙆🙆
@amalalbalooshi1288
@amalalbalooshi1288 Жыл бұрын
ዋዉ ትግሥቱ እሚገርምነዉ ግን የሤት ምላሥ ከባድነዉ
@user-bq8kp8rc5x
@user-bq8kp8rc5x Жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ህፃኖ አባቴ አላለችም ትወና እናትና ልጁ👌😂😂😂😂ናቲዬ እርጋታው ለሴት ልጅ ያለው ክብር ደስ ይላልሄሉ የውነት ከሆነ ፍቅረኛ አፍሰሻል😍❤
@zinashkasa6826
@zinashkasa6826 Жыл бұрын
አባቴ ያለችሁ ልጅቱዋ ምርጥ ድራማ ሰሪ ናት 😘😘😀
@safayaweleyewatube8108
@safayaweleyewatube8108 Жыл бұрын
ውዴ ሰብስክራይብ አርጌ ሳለሁ ሰብስክራይበር አርጌ
@semirabintbaba6562
@semirabintbaba6562 Жыл бұрын
ለሤት ልጅ ያለዉ ክብር የለለ ነዉ 😍😍😍ሌላዉ ቢሆን በጥፊ ነበር የሚያጮላት
@sanikonjoo
@sanikonjoo Жыл бұрын
አምላኬ ሆይ የናቲን አይነት ባልም ፍቅረኛ የሚሆን ሰው ስጠኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭
@Demenamorke2146
@Demenamorke2146 Жыл бұрын
ዋው አንድኛ የዛሬው ፕራንክ ሂሉ ናት ምርጥ ሰው ይግማል ትግዕትህ እግዚአብሔር መጨራሻ ያሰምራችሁ እናት ና ልጅ ምርጥ ቴዋናይናቻው❤️
@gemmechisdobe676
@gemmechisdobe676 10 ай бұрын
Ameen
@semirabintbaba6562
@semirabintbaba6562 Жыл бұрын
የልጅቷ ትወና ያሥደንቃል ዋዉ👌👌
@yordi8453
@yordi8453 Жыл бұрын
Demerige yeni wud
@nebilabeauty
@nebilabeauty Жыл бұрын
የምሪ ፈታ ነው ያሬጋቹን 😍ልጁታ መሼሌም አለባት
@asterdesalegn5581
@asterdesalegn5581 Жыл бұрын
የኔ ጌታ ለሴት ልጅ ያለህ ክብረ የሚገረም ነው
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t Жыл бұрын
ሄሉ አልተቻልሽም ስወድሽኮ ባካል ባገንኚሽ ደስ ይለኛል❤️❤️
@maryamethiopia8970
@maryamethiopia8970 Жыл бұрын
ናቲ መልካም ሠው ነህ ትግስትህ
@RahmaRahma-np9fm
@RahmaRahma-np9fm Жыл бұрын
ዋዉ ትግስቱ ምርጥ ወድነዉ ትግስተኛወድ አለግን ሴት አክባሪ ናቲ ምርጥልጅ
@merimayasin2154
@merimayasin2154 Жыл бұрын
ጉድእኮነውአባዬ😂😂😂❤
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
ደምሩኝ😍😘
@user-iz3lk5cz3v
@user-iz3lk5cz3v Жыл бұрын
የልጅን ትዕግስት አለማድነቅ አይቻልም ፈጣሪ ያክብርህ ብሮ
@Suzan17
@Suzan17 Жыл бұрын
Ewnet new betam harif lej new
@nayeemanayeema8814
@nayeemanayeema8814 Жыл бұрын
በጣም።
@kelemaltay9719
@kelemaltay9719 Жыл бұрын
የልጅታ ነው የሚገርመኝ ምርጥ ተዋናት
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Жыл бұрын
አዎ የምር አባየ ብላ ተለጠፈች
@kelemaltay9719
@kelemaltay9719 Жыл бұрын
በጣም ነው የገረመኝ የእውነት ልጅ ይሕን ያክል አባዬ ብሎ ግምጭጭ አይል
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
ኑ በቅንነት ደምሩኝ😘😍
@user-nx2cc4wm5p
@user-nx2cc4wm5p Жыл бұрын
ምርጥ ፕርንክ ነው የዛሬ ሄሉዬ ዎንዶች ትምርት ዎሳዱ ካዛ 👍👍
@iyerusineniyegetaliji369
@iyerusineniyegetaliji369 Жыл бұрын
አራ የልጅቱ ትወና ተመቸኝ 😂😂
@wsgd3301
@wsgd3301 Жыл бұрын
ናቲ ለሴት ልጅ ያለው ክብር የሚደነቅ ነው የልጅትዋ ደግሞ ለሴትልጅያለውክብርየሚደነቅነውናቲየልጅትዋደግሞ ትወና ሄሉዬ
@tewdie6297
@tewdie6297 Жыл бұрын
እር ሄሉዬ የማታመጪው የለ ግን የዛሬው ያበደ ነው ናቲ ትግሰትህን አደንቃለሁ👍
@user-kp8ez2nz8i
@user-kp8ez2nz8i Жыл бұрын
አቤት የናትና ልጅ ትወና በተለይ ልጅትዋ በጣም ትችልበታለች ) በመቀጠል ናቲ ሳላደንቅ አላልፍም ትግስትህ በቃላት ለመግለፅ ይከብዳል ታጋሽ ነህ በዚህ ቀጥልበት
@user-fx4nt7rn1g
@user-fx4nt7rn1g Жыл бұрын
ለሴትልጅ ያለዉ ክብር ደስይላል እኔ ካሁን ካሁን መታት እያልኩ ነበር
@hethamheitham3143
@hethamheitham3143 Жыл бұрын
Des yemil frak
@tigisttube8422
@tigisttube8422 Жыл бұрын
አረ ኡኡኡኡኡ ሂሉዬዬዬ የዘሬ በጣም ያስቃል 😂😂😂😂
@Haerg.
@Haerg. Жыл бұрын
ሰው አክባራነትክን በተለይ የሴትልጀ ያለክን ያሳያል ናቲ በጣም ጎበዝ ሁሉም እድነተአይንነት ውንድ ያብዛልን አንዳዱ ቢሁን እየገፈተሪነበር የሚሰውጣት😁🙏
@user-xk3eb7iw8f
@user-xk3eb7iw8f Жыл бұрын
የእኔ ቆንጆ ሔሉዬ ዛሬ ልዩ ነዉ በርቺ ደሞ ዘነጥ በይ እሺ አለባበስ ፕሮግራምሽን አሪፍ ምልከታ እንዲኖር ያደርገዋል 💚💛❤👏
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
ልዑክ ብለ ል👍👍👍
@mekidelawitmesfin2734
@mekidelawitmesfin2734 Жыл бұрын
ጥሩ ልጂ ነው ልጂቷን እቅፍ አደረጋት🥰🥰
@rabiawali1915
@rabiawali1915 Жыл бұрын
ወላሂ እዉነትመስሎኚ ነበረ ልጂቶ መሸለም አለባት በጣም ጎበዝ ናት 😂👍
@useruserTUbe
@useruserTUbe Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🥰👌
@zainasied615
@zainasied615 Жыл бұрын
ከምረ ናቲንኮ ሊሳብዱት ነው🤣🤣
@allamallam7725
@allamallam7725 Жыл бұрын
በስማመ ተወና በሎ ዝም ነው የህፃኖ እናት ክክክክክክክክ ዋውው ነው ሄሉ
@user-vn9is8bn5r
@user-vn9is8bn5r Жыл бұрын
ወይኔ ልጁ ግን ትግስቱ ወላሂ ማሻአላህ ውድም ትግርህን አለማድነቅ አይቻልም
@burukanjamo7510
@burukanjamo7510 Жыл бұрын
አባየ አላለችም ዋዉዉ በጣም ጎበዝ ልጅ ናት ይመቺቹ ምርጦች 😂😂😂😂😂❤❤❤❤በርቱ
@hayathayat3601
@hayathayat3601 Жыл бұрын
ሀሀሀሀ
@atamarmeukriya789
@atamarmeukriya789 Жыл бұрын
አቤት የልጁ ትግስት ይገርማል አድናቂያችሁ ነኝ 😍😍😍😍😍😍😍
@khadijaibrahim7580
@khadijaibrahim7580 Жыл бұрын
ዋዉ
@hawamohamed443
@hawamohamed443 Жыл бұрын
ሁሉም የሚገርም ነዉ የሉጁ ታጋሽነት
@samerawittesfaye7453
@samerawittesfaye7453 Жыл бұрын
ውይ የናቲ ስርአት ለሴት ያለው ክብር እግዚአብሔር ይባርክህ
@Tube-zh2zb
@Tube-zh2zb Жыл бұрын
አምስት ነገሮችን ከአምስት ነገሮች በፊት ተጠቀሙባቸው!!🌹👍 ወጣትነትህን _ከማርጀትህ በፊት ጤንነትህን _ከመታመምህ በፊት ሀብትህን _ከመደህየትህ በፊት ትርፍጊዜህን _ከመጨናነቅህ በፊት ህይወትህን _ ከመሞትህ በፊት ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ አስተማሪ ነገሮችን ያገኛሉ!!y
@ggnn6923
@ggnn6923 Жыл бұрын
ሳሂሂሂሁ❤
@user-be3im6im8m
@user-be3im6im8m Жыл бұрын
ዋውውው ናቲ በጣም ትለያለህ ምክንያቱም ለሴት ልጅ ያለህ ክብር ልዩ ነው ሌላ ሰው ቢሁን በጥፊ ነበር የሚለጠልጥሽ ጉድ እኮ ነው ትወና ተዋቶላችዋል።
@zenebeh
@zenebeh Жыл бұрын
አቤት ህፃንዋ አቤት የሡደሞትግሥ አደኛ መታገሥ ከብዙነገር ይጠብቃ እደዚአይነት ትግሥት አይቼ አላቅ አደኛ
@woraseshitaw2066
@woraseshitaw2066 Жыл бұрын
ዋውውውአደኛ እኔ የገረመኝ የልጂቶነው አሪፍተዋናዪናት
@haymiandhaniyoutube4838
@haymiandhaniyoutube4838 Жыл бұрын
ሄሉዬ አደራሽ ልጁ እረጋ ያለ ይመስለኛል በጭራሽ እንዳትርቂዉ እድለኛ ነሽ
@user-iw3rt7su8k
@user-iw3rt7su8k Жыл бұрын
እግዚአብሔር. የአንተን. ትእግስት. ይጠኝ የምር ናቲ❤❤❤❤🎉🎉
@kidist-cd7gz2ut3e
@kidist-cd7gz2ut3e Жыл бұрын
😄😄ወይ ናቲዬ ትግስትክ የምር ሄሉ አገኘሽው 👍👍
@yordi8453
@yordi8453 Жыл бұрын
Demerige yeni wud❤
@rahmaargawe7067
@rahmaargawe7067 Жыл бұрын
ሄሉየ ምርጥሠዉ አይለያችሁ💚💙💚❤🇪🇹
@selmejons5098
@selmejons5098 Жыл бұрын
ዋዉ ናቲ ትግሰትክን አደነኩት ሚጣዬ አንደኛ ነሸ አባቴ ብላ ጥምጥም ውይ አውንሰ እኛ የማዳም ቅመሙች ሰናሳዝን መቼ ነው እንደዚ ፍቅረኛችንን ፕራንክ የምናረገው
@user-wg3dp1nx8f
@user-wg3dp1nx8f Жыл бұрын
የናቲን ትግስት አለማድነቅ አይቻልም ቀጥልበት ሄሉ አልተቻልሽም ወየሁ😅😅😅
@user-sd4nt2xo3h
@user-sd4nt2xo3h Жыл бұрын
ሄሉ የምን ጉድ ነው ዘንድሮ የመታሰይኝ ጉድ የለም ወው ምጠአየ 1ኝ ነች ሁሌታኝ አሜን ነች
@dldldrh2944
@dldldrh2944 Жыл бұрын
ድራማዉ ይቀጥል እምትሉ በላይ
@munatube7030
@munatube7030 Жыл бұрын
ህፃኗ ዋው😍🙏
@user-hy3vl5tw5s
@user-hy3vl5tw5s Жыл бұрын
ምርጥ ያመቱፕራክ ምርጥተዋናይ እርወይኔ 😀😀😀😀
@sarahsaoron2393
@sarahsaoron2393 Жыл бұрын
ሄሉ ናቲን አጥብቀሽ ያዥ በጣም የዋህ ልጅ ነው
@bezachanel2516
@bezachanel2516 Жыл бұрын
የእዉነት እግዚሐብሔርይጨምርልኝ ትግስትህን በአሁን ዘመንያሉት ሰዎች ትለያለህ
@hayahtad1597
@hayahtad1597 Жыл бұрын
ሻወር ወሰደህ ነው የወጣሀው 😂😂😂😂ደሞ ፈላዋ ሁሌም ትሰራ በጣም ጎበዝ ነች😂😂😂😂😂
@user-rp4sn9jx4s
@user-rp4sn9jx4s Жыл бұрын
ውይ ትግስቱ ናቲ
@abc12452
@abc12452 Жыл бұрын
ኸረ ወይኔ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣የኔ ጌታ ሲያሳዝን ወይኔ ትግስቱ ሲገርም ሄሉ በእዉነት ናቲ ፍቅረኛሽ ከሆነ አፍሰሻል😍😍😍😍ጩጬዋ ደግሞ አባዬ ብላ ጥምጥም ኦኦ
@yordi8453
@yordi8453 Жыл бұрын
Demerige yeni wud❤
@tadiyosbeyen1257
@tadiyosbeyen1257 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርክሕ ሴት አትመታም አለ እርግት ያለ ነው
@user-xo4kw1rg4n
@user-xo4kw1rg4n Жыл бұрын
ትግስቱ የሚገርም ነው
@mesertmesert8185
@mesertmesert8185 Жыл бұрын
❣️
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
ውዶቼ ደምሩኝ😘😍
@shalushalu58
@shalushalu58 Жыл бұрын
ናቲ ትግሰትህ በጣም ይደነቃል ይመችህ ሴት ልጅ አልማታም አልህ
@hmoodrashid85
@hmoodrashid85 Жыл бұрын
Wawo natye helun baxam wodatale fqrachu yeta bareka yhun ❤❤❤
@ruhamabahru9117
@ruhamabahru9117 Жыл бұрын
Tebarek des yemil tgest
@meditube9150
@meditube9150 Жыл бұрын
አባዬ ብላ ልጥፍ አላለችም ኸረ ወይኔ ናቲ ተልከሰከሰ እዋይ 😁😄🙆
@shashai634
@shashai634 Жыл бұрын
😁😁😁🤣
@user-qk1zp7bt6g
@user-qk1zp7bt6g Жыл бұрын
የልጂቷነገር ጥሩ ድራማሰሪናት😄😄😄😄😄😄😘😘😘
@yostinamengistie1581
@yostinamengistie1581 Жыл бұрын
Benatshi heluuuu natiyen atanajiwuuu betam eko new mwedewu
@heedasleeasd5448
@heedasleeasd5448 Жыл бұрын
😪😒የውነትመስሎኝ አደነጋገጤ😘😍😍😍😍
@netsanetworku2852
@netsanetworku2852 Жыл бұрын
ወይኔ ከአሁን አሁን በጥፊ አጠናገራት እያልኩ ነበር ፣ ግን ልጂ ዋውውውው ትዕግስት ብሎ ዝም ነው
@nfreek5276
@nfreek5276 Жыл бұрын
በጣም.ት እግስት አለ. ናቲ ይገርም. እኮ ♥️♥️♥️
@mulubrhane5701
@mulubrhane5701 Жыл бұрын
Egziabihar bekontu atansu yemerat nro yalfal
@mihirettamirat5701
@mihirettamirat5701 Жыл бұрын
ምርጥ ፕራንክ ይመቻቹ😁😁🥰🥰
@user-os2ug9ny2j
@user-os2ug9ny2j Жыл бұрын
ትግስቱ ለሴት ልጅ ያለው ክብር👌
@user-yh3xh2lh7i
@user-yh3xh2lh7i Жыл бұрын
Woyine Elu 😂😂😂😂😂😂😂 በጣም ነው ምዎዲሽ😂😂😂
@mehretusahlu9344
@mehretusahlu9344 Жыл бұрын
Merte sew neke tebarek
@aynalemgadesha
@aynalemgadesha Жыл бұрын
የምር የእውነት ነው የሚመስለው የምር አንደኛ ነሽ ተውነሽዋል በጣም
@user-sb8kl4yr7e
@user-sb8kl4yr7e Жыл бұрын
ዋውውው ለሴት ክብር አለው🙏
@bethaadenasu7345
@bethaadenasu7345 Жыл бұрын
ወይኔ እንዴት እንዳሳቃችሁኝ ልጆ ትግስቱ
@yordi8453
@yordi8453 Жыл бұрын
Demerige yeni mari
@annoeti874
@annoeti874 Жыл бұрын
ደስ የሚል ብራክ
@yordi8453
@yordi8453 Жыл бұрын
Demerige yeni wud
@rabiyaebirahim8645
@rabiyaebirahim8645 Жыл бұрын
Wow mashahll nice
@Geni810
@Geni810 Жыл бұрын
የሚገርሙ ተዋናኝናቸው በርቱ እናንተም ፍቅራችሁ ይብዛ ይባዛላችሁ ቀጥሉበት ውዶች
@lomilomi9211
@lomilomi9211 Жыл бұрын
Wowow natty tigistih👌👌👌👌💯💯💯✔️✔️✔️✔️
@RoziYnatwalij
@RoziYnatwalij Жыл бұрын
ናቲዬ ሄሉዬ እዴት ዴስ እድምትሉ የኔ ዉዶችይ 🥰🥰🥰🥰🥰
@yordi8453
@yordi8453 Жыл бұрын
Demerige mari
@haymiandhaniyoutube4838
@haymiandhaniyoutube4838 Жыл бұрын
ኧረ ወይኔ ልጂቱ በጣም ገረመችኝ ደግሞም ስታለቅስ አሳቀችኝ እሱ ግን እረጋ ያለ ነዉ
@aregashgabre824
@aregashgabre824 Жыл бұрын
ፕራንክ ስትሰሩ እንደ ናሂና ውቤ ቶሎ ተናገሩ ፕራንክ መሆኑን ትግስት እስከሚያልቅ አትጠብቁ በተረፈ ትንሿ ልጅ ዋውውውው
@modal-miliy-3453
@modal-miliy-3453 Жыл бұрын
ምርጥ ትወና ፓ
@nayeemanayeema8814
@nayeemanayeema8814 Жыл бұрын
ትክክል
@sarahaddisu2258
@sarahaddisu2258 Жыл бұрын
Wiy helu tichyalesh eko😂😂❤👍
@user-ep6nn3bp6w
@user-ep6nn3bp6w Жыл бұрын
የምር የናቱ ትግስት 👌👌❤️❤️❤️❤️
@nejibanegn2120
@nejibanegn2120 Жыл бұрын
በጠም
@user-mk5ub8eq5t
@user-mk5ub8eq5t Жыл бұрын
ዎይኔ እዎናት ማስሎኝ እንዴት እንድ አናዳዳኝ 😹😂😂😂😂😂
@saraandsara2822
@saraandsara2822 Жыл бұрын
Betam gobez nesh
@muredaworku3497
@muredaworku3497 Жыл бұрын
ናቲ ምርጥ ወንድ
@wedetwedet705
@wedetwedet705 Жыл бұрын
ኧረ ክክክ ሄሉ እኔ።ልጅቱ ናትብያሳቀችኝ አባዬ።ብላ ስታቅፈው።ደነገጠ
@yordi8453
@yordi8453 Жыл бұрын
Demerige mari
@hibaabbadi8239
@hibaabbadi8239 Жыл бұрын
Nati tegastu wwwwww new ay lechu fkrchu yibeza lenyam yiteraf 👌👌👌👌👌👍👍👍
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt Жыл бұрын
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደቤቴዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ውዱ ነቢ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ✍️🇪🇹✍️🌹🌹
@kiyalove4020
@kiyalove4020 Жыл бұрын
መርጥ ተዋናይ ናች ተዋናይ ማሆነ አለባት የምሬን 👌🥰
@user-jr2tj4xv5r
@user-jr2tj4xv5r Жыл бұрын
ትግስቱን ሳላደንቅ አላልፍም በርቱ ልጅት ትውና ትችላለች
@Bet1771
@Bet1771 Жыл бұрын
ሄሉ ፕራንኩን እና ብዙ መገናኘቱን ከናቲ ጋር አታብዢው መሰለቻቸት እንዳይመጣ። በዛ ላይ ለአንቺ ብሎ እንጂ ካሜራ እንደማይወድ ያስታውቃል። ቪዲዎውን ስትሰሪ ፍላጎቱን ጠይቂው። ወንድ ቶሎ ቶሎ ካልሺው ይሰለቻል። በሃላ ሰለቸኝ ካለ እንዳታዝኚ።
@user-od2yg7ki3s
@user-od2yg7ki3s Жыл бұрын
የምር ምርጥ ፕራንክ ሄሉ ናቲ ደስትላላችሁ ደሞ የልጂቷ እደው ወይኔ የልጂቷ ነገር 😂😂😂😂😂😂ናቲ ሳቁ የንዴት ሳቅ በመሀል የሚስቀው ነገር እደው ወይኔ❤❤😂😂😂😂
@zebenaalia8099
@zebenaalia8099 Жыл бұрын
እረ የዛሬው ይለያል ማርያምን 🙆😆😆😆
@shhgshfg8631
@shhgshfg8631 Жыл бұрын
የዛሬ ወዶች ጉዳችሁ እዩ ልጅ የለኝም እያላችሁ የዛሬ ያበደነዉ ይመቻችሁ😂😂😂😂😂😁😁😁😁ያረጃል ትፍሃም😂😂😂😂😂😂😃😃😃
@user-rc8jt1pp3c
@user-rc8jt1pp3c Жыл бұрын
ውይ ኣባየ ክክክክ ደስ ሲል
@sharjahsharjah254
@sharjahsharjah254 Жыл бұрын
እይፈተሽዉ ነዉ ተመችሽኝ በዚሁ አጋጣሚ ተጠቀሚ በኘራንክ ሰበብ
@madenketube9911
@madenketube9911 Жыл бұрын
አውውውው የምረ ግን የእውነት ከሆነ ሔሉ አፈሰሽዋል ጸባዪ ትግስቱ አች ደሞ ምረጥ ተዋናይ ነሽ
@amirthalangara6166
@amirthalangara6166 Жыл бұрын
አይ አቺ ልጂ እኮ ስወድሽ እሸ 🥰🥰🥰🥰😂😂😂😂😂😂😂
@yordi8453
@yordi8453 Жыл бұрын
Demerige sewedeahi
@user-ii6kp6jz8v
@user-ii6kp6jz8v Жыл бұрын
ዋው ነው አሪፍ ፕራንክ ነው
@zd9442
@zd9442 Жыл бұрын
ክክክክክአባየ አላለችም አይ ምንብለሻትነው አላት😄
@zaeabab8364
@zaeabab8364 Жыл бұрын
ሰራችለት💐💐💐💐💐
@seadakedir1807
@seadakedir1807 Жыл бұрын
wayine wallahi asazanagn eko wi helu takolsh ya allah
ሄሉ ድንግል ነሽ ከባድ ጥያቄ?🤔
28:12
Helu Tube
Рет қаралды 137 М.
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 58 МЛН
СНЕЖКИ ЛЕТОМ?? #shorts
00:30
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
ውሀ ላይ በሞተር የማይረሳ ጊዜ አሳለፍን
31:01
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 31 М.
ከቤት አባረራት😥
19:25
Helu Tube
Рет қаралды 69 М.
በዳሌየ ናቲ ጋር መጣው ናቲ ደነገጠ🤨
20:57
ለ ሀይሚ ትልቅ ቦታ አለኝ 😱❤️
50:44
Jossey 27
Рет қаралды 134 М.
ሄሉ ታሰረች
10:29
HK STUDIO
Рет қаралды 149 М.
ሰራተኛዋን አባረራት🤨
27:15
Helu Tube
Рет қаралды 80 М.
37.First Day as a Zombie💀
0:32
Limekey0
Рет қаралды 9 МЛН
Щенок Нашёл Маму 🥹❤️
0:31
ДоброShorts
Рет қаралды 4,7 МЛН
ПРЕДСКАЗАТЕЛЬ БУДУЮЩЕГО
1:00
КиноХост
Рет қаралды 3,7 МЛН