KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ጥሎኝ ሄደ ሁሉም ነገር አበቃ😭
21:26
ጡቴን አሰራውት እናቴ ደነገጠቺ😱
18:22
КОГДА К БАТЕ ПРИШЕЛ ДРУГ😂#shorts
00:59
Puff’s guide on handling weekend calls from the boss! #BossBoundary #WeekendWarrior #thatlittlepuff
00:24
Colorful Pasta Painting for Fun Times! 🍝 🎨
00:29
爆笑電梯整蠱!今天這個妹子的自我防護意識我給100分!
00:54
የወሊዲ መቆጣጠሪያ አገኘችብኝ እናቴ እንደ ዛሬ ሆና አታቅም😥
Рет қаралды 56,840
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 124 М.
Helu Tube
Күн бұрын
Пікірлер: 504
@EkramAleyou
4 ай бұрын
የሄሉን እናት የምትወዱ❤❤❤❤
@tigistteketel3363
4 ай бұрын
ደምሪኝ እህት
@misskanamisskana9718
4 ай бұрын
እኔ አለዉ 😘😘
@Zeineb874
4 ай бұрын
ሄሉ የህሊና ዱአ ያስፈልጋታል ስራዋ ሁሉ ጨጓራ ነው የሚልጠው 🤒እኔ እናቴ ጠረኗ ናፍቆኛል 😢አንቺ በናትሽ ላይ ትጫወቻለሽ አያችሁ ልዩነቱን በስደት ያላችሁ ማነው እንደኔ ወላጆቹ የናፈቁት🤕
@Berry-g4y
4 ай бұрын
በጣም ናፍቆት ሊደፋን ነው እኛ 😢 እሷትጃጃላለች😢 አወ የእውነት አቃጥላ ልትገላቸው ነው ኮ በፈጣሪ ስም 😢😢😢😢😢
@dignishbiakout3876
4 ай бұрын
Uffffff Enmi bexam 7amti Alayutim
@naimaahmed3300
4 ай бұрын
በጣምአበዛሺሔሉግንበናትሺ አተቀልጅ አታናጃት
@መካዪቱብ
4 ай бұрын
በጣምአበዛችውኮቤተሠቡንሁሉለበሽታሠጠችው
@Samiri.Tigray
4 ай бұрын
ደስስ ይላል እኮ ታድያ♥
@bestebeste9913
4 ай бұрын
ጠንካራ እናት ነሺ እውነት ብለሻል እናታችን
@tigistteketel3363
4 ай бұрын
ደምሪኝ እህት
@HayimiyouTube
4 ай бұрын
ክብር ለእናትሽ ጎበዝ እናት ነች 👌
@osratgold7930
3 ай бұрын
🇪🇹🇪🇹🦁🦁❤👍
@HASENTUBEሀሠንቱዩብ
4 ай бұрын
ሂሉን የምትወዱ🥰
@tigistteketel3363
4 ай бұрын
ደምረኝ ወንድም
@AbddullaAbddulla12345
4 ай бұрын
ደምረኝ
@NhhVfbd
4 ай бұрын
እርጉዝ ነኝ ላይክ አርጉኝ አምሮኝ ነው😢😢
@tigistteketel3363
4 ай бұрын
ደምሪኝ እህት
@nfreefqr9657
4 ай бұрын
Xelot adrgi wdie bexelot hulu selam new selam
@romanaboye7384
4 ай бұрын
😂😂
@dxbdxa691
4 ай бұрын
🙄🤣🤣🤣🥰🥰🥰
@ሠላማዊት-ኘ7ለ
3 ай бұрын
እመ አምላክ ትቅረብሽ❤በሰላም ተገላገይ
@GanetGanet-bw9cm
4 ай бұрын
እፍፍፍፍፍ እናቶቻችሁ በሂወት ያሉላችሁ እንዴት ታደላችሁ😢😢የእኔ ወድ እናቴ ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያኑርልኝ😢😢😢
@kidsettesfya4645
4 ай бұрын
የሄሉዬ እናት የሚወድ ማነው ❤❤❤❤
@Netanteseume
4 ай бұрын
መምህረት ፈትለ ወረቅ ልዩ እናት ነች ሄለን አታናጃት😂😂😂
@SaraEthiopia-b1t
4 ай бұрын
ምርጥ እናት እድሜና ጤና ይሰጥቨ❤
@Tube-kk2vt
4 ай бұрын
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
4 ай бұрын
አለይሂ ሰላቱ ወሰላም❤
@Sahiba-ru9en
4 ай бұрын
,ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤
@Eሉነኝወሎየዋ
4 ай бұрын
ሰላሕአለሒወሰለም❤
@saada8052
4 ай бұрын
ሱለላህዋአለይሂወሰለም
@Samira123-vq2iw
4 ай бұрын
Saw
@MymasMymas
3 ай бұрын
ትክክል የናቴ እናት እራሱ በዝሕነገር ገባድ ናት ሴትልጅ ግደታ ክብሯን መጠበቅ አለባት ክብር ለናቶችቻችን ሔሉ ጎበዝ አስተማሪ ነው ❤❤❤❤❤❤❤
@gfhhhfgdysyg7107
3 ай бұрын
ፍዘርየ እመብርሀን ትዳብስህየኔየዋህ ምርጥ አባትነው ሳየው ሳየው አልቅሽ ይለኛን 🎉🎉🎉
@meretechhassni305
4 ай бұрын
በትክክል የኔ እናት ከጋብቻው ውጭ ያለው ነገር ሁሉ ዙሙት ነው ዙሙትን ደሞ እግዚአብሔር ይቀወመል😌😏
@misskanamisskana9718
4 ай бұрын
የኔ ጅግና እናት ሹ ዓማት ኑሪልኝ ❤️❤️❤️
@ዬድንግልልጅ
4 ай бұрын
እናቴ እንዴት እንዴ ናፕቀቺን 😭5 ዓመት አይኗን ሳልያተ ሆነ 😢 ሄሉ ታድለሽ ❤️❤️❤️
@tigistteketel3363
4 ай бұрын
ደምሪኝ እህት
@መቅዲጎንደሬዋ-ገ1ከ
4 ай бұрын
እኔም 5 አመቴ ካለየሆት አይ ስደት😢😢
@arsemayouyube1333
4 ай бұрын
ምርጥዬ እናት ሰብልዬ ረጅም እድሜ ይስጥሽ አባታችን ፈጣሪ ይማራቸው
@አላህወኪል-ፈ4ዐ
4 ай бұрын
ተይሄሉ አታናጃቸው እናትሺን ለሥኮር ለግፊት አታጋልጫቸው የኔ አግማሣም እናት ደሥሢሉ ማነው እደኔ የሚወዳቸው በላይክ
@NeimaMohammed-gm1de
4 ай бұрын
እናትን በዚሁ መልኩ አታናጅ❤❤❤
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ሸ6የ
4 ай бұрын
የኔ እናት ብቶን ጥያቄም አታቀርብልኝ ሳላስበው በዘነዘና ትለኝ ነበር😂
@Mastuyoutube
4 ай бұрын
የኔ እናት እረጅም እድሜ ይስጠወት❤
@tigistteketel3363
4 ай бұрын
ደምሪኝ እህት
@abebaalemu9289
4 ай бұрын
ስወዳት እናቷን
@tigistteketel3363
4 ай бұрын
ደምሪኝ እህት
@ssss4655
4 ай бұрын
በእውነት ማዘር ናፍቀውን ነበር
@BeltechBogale
4 ай бұрын
የኔ እናት ውድድድድድድድ❤❤❤❤❤
@shegabesta909
4 ай бұрын
ያንቺ ፍራንኮች እኮ ገራሚ ናቸው በጣም ነው የምወድሽ 🤣🤣
@RahwaBrhanu
4 ай бұрын
የሄሉ እናት❤ ስጦታ ያስፈልጋታል
@damoursarah6
4 ай бұрын
ሄሉ ወይኔ እናትሽን ጨጉዋራዋን ላጥሻት እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ
@GT-eg1fd
4 ай бұрын
ያ ናቲ ወሰዶ እንዳያሳርፋት እሱም ጠፋ አይ ሔሉ አያልቅብሽ❤❤❤❤
@daste7486
4 ай бұрын
በእውነት እንድህ አይነት እቶችን ያብዛልን የናት ኮስታራ ❤❤❤❤ ሄሉ እናትሽን አታናጂ እኛ ናፍቆት ሊግለንነው በስደት😢😢😢
@daste7486
4 ай бұрын
የናት ኩራት ❤❤❤
@melataskal9201
4 ай бұрын
ማዘርሽን ሄሉ በጣም ምስኪን ናቸው የምር❤❤❤
@samriaklilu4949
2 ай бұрын
እናት ማለት እንዲ ነው ክብሯን ምታስጠብቅ ተባአኪ የኔ እናት።
@Haanichoo
4 ай бұрын
Yaa Raabii Anii hadhaa ko arguuf hawee atii umri naf dheresii ❤❤❤❤❤yom akatii walin taphadhaa😢
@اابب-ش4ظ
4 ай бұрын
ጀግነ እነት ረጅም እድሜ ከጢነጋ ይስጥሽ ተባራኪ❤❤❤❤
@AmenMekonen-f4m
4 ай бұрын
ሄሉ እንዳቺ እናት አይነቶች ያብዛልን ኢትዮጵያዊ እናት
@ሩትየወሎዋቀበጥ
4 ай бұрын
የኔ እናት ብኮን በፍልጥ ነበር እምትለኝ ሄሉ ግን እናትሽን በዚህልክ አታስከፊ ያት ብችይ እናትሽን አስደስች አታሰቃያት😢😢
@abebayoutube7089
3 ай бұрын
የሄሉ እናት በጣም ጎበዝ እናት ናት ክብር ይገባታል ሄሉ ግን እናቷን አንች ፈትለ ምን ሆነሻል እያለች አንች ደግሞ ስትል እኔ በጣም ነው የተሸማቀኩት እማዬ ማለት ነበረባት ለምንደሆነ ባይገባኝም ግንሁሉም ናሂም: ዳኒም፣ሄሉም ወላጆቻቸውን በስማቸው ነው የሚጠሯቸው እማዬ አባዬ አይሉም ለምንድ ነው🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔በተረፈ አሪፍ ነው በርች😘😘🙏🙏
@helenyoutube8034
3 ай бұрын
ማሚዬ ስወድሽ እድሜና ጤና እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥሽ ሁሉ ነገሯ እናቴን ቁጭ ።
@salamsalam4493
4 ай бұрын
አረ ሄሉዬን 100 እነስገበ ዉዶቼ👍👍👍👍👍
@tigistteketel3363
4 ай бұрын
ደምሪኝ እህት
@ሰአዲአደም-ዠ6ዘ
4 ай бұрын
አለሁ 11አመት😢
@abebabelda1319
4 ай бұрын
ማማዪ ❤ልዩ አስተማሪ አውነተኛ ወይኔ ዝርዝር አርገው ነው ያስተማሯት ደስ ሲሉ እንዴት እንደምወዳቸው የሄሉን እናት❤ኑሩልን የሄሉ ፕራክ እንዴት እንደምታሰበፈው ጉደኛ ነች
@mita7976
4 ай бұрын
ሄሉ ለእናትሽ ክብር ይኑርሽ እንደዝ አትድፈራት በተረፈ እዎዳቾሃለሁ 🥰
@AdeyAbebaw-s3f
4 ай бұрын
በጣም ጎበዝ እናት ❤❤❤❤❤❤
@tigistteketel3363
4 ай бұрын
ደምሪኝ እህት
@RegatMehari
4 ай бұрын
ደስ የምትል እናት ስወዳቸው❤❤❤❤
@SabrinaAli-d4m
4 ай бұрын
አሪፍ ትምህርት አለው ማዘርን ግን አናደድሻቸው😍😍
@user-if8oz7fs6i
2 ай бұрын
helu merte sew neshi
@GjGg-ws7lt
4 ай бұрын
ጀግና እናት❤❤❤❤
@rahmaasayyif
9 күн бұрын
እረጅም እድሜ የኔ እናት ምርጥ እናት
@SntayewAnmaw
4 ай бұрын
ማሚየ ተባረኪ እውነት ነው እውነተኛ እናት ነሺ
@የትንሹእህት
2 ай бұрын
ምርጥ እናሽ ነች እረጂም እድሜ❤❤
@tigisit2534
4 ай бұрын
እማዬ እናት አለሜ 🥹🥹🥹ጠረንሽ ናፍቆኛል ቀኑ እረዘመ ::::ይች ደሞ እናቷን ታበግናለች 🥹እግዚኦ ነው
@SefinaSema
3 ай бұрын
የእናት ልብ በዚህ ልክ አይሰበርም ሀጢአት ነው
@HabeebPak-qt8py
4 ай бұрын
ፀሎት. አርጊ አች ትልቅ ነገር ይዞሻል እናትሽን አታስጨንቃት እግዚአብሄር ፈፅሞ ይማርሽ😢😢😢😢😢😢
@tigistteketel3363
4 ай бұрын
ደምሪኝ እህት
@TeayabeAbeba
4 ай бұрын
ትክክልል
@HabeebPak-qt8py
4 ай бұрын
@@TeayabeAbeba ፀሎት ነው ቢመልስላት
@HabeebPak-qt8py
4 ай бұрын
እሽ ወንድሜ🎉🎉@@tigistteketel3363
@RahemaM-zp6vu
2 ай бұрын
Wogaa kumaa siif haa jiratuu😢😢💔💔💔😘😘💋💋♥️♥️♥️i love you mami 😘♥️♥️♥️♥️
@SumayaSumaya-j6e
4 ай бұрын
Wly muca hadhaa keti hin qosini nu ijani argufu dhebone yo qabate gamachisi male aza hin godhini 😢😢😢😢
@fanushalomicom1137
4 ай бұрын
🥰👌
@MurshidaKelifa-xs3ce
4 ай бұрын
Eee wallahi 😢😢😢
@kokobealemu5835
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@emuyeemuye6731
4 ай бұрын
አያልቅብሽ ሄሉ ማሚን አታላጃት❤❤❤❤❤❤ በርግጥ ትምህርት አዘል ነው ደሞ አታርዝሚባት በንዴት እኮ በሽታ ይመጣል የኔ አድርቅ ❤❤❤❤ ማሚ በጣም ናፍቃኝ ነበር በማበሳጨት ቢሆንም ስላየዋት ደስ ብሎኛል እዳይለመድሽ ማናደድ እሺ የኔ ቆንጆ ሄሉዬ❤❤❤❤❤❤❤ ወይ እንዴት ደስ ይላል እናት እንደዚህ በልጇ ስትተማመን ሄሉ አደራ እናትሽን ባችላይ ያላትን እምነት ጠብቂላት እሺ ማሬ❤❤❤❤❤❤❤
@mahytube3800
4 ай бұрын
ሄሉዬ የእኔ ትልቅ ሰው እውነት አስተሳሰብሽ ሁሉ እንደ ትልቅ ሰው ነው በጣም ነው የማከብርሽ በጣም ነው የምወድሽ እኔ ያለውት ሃዋሳ ነው እስኪ ነይ እና ሃዋሳ ፈታ በይ የእኔ እህት
@gfhhhfgdysyg7107
3 ай бұрын
ማዘርየ ጀግናነሽ ወዲ አጠናግሬትማ ይች ጥግር🎉🎉🎉ጀግናነሽ🎉🎉ዋው
@UmuAbuketubeኡሙአቡ
4 ай бұрын
ሎሉ በይ እናትን በስጦት ካሻት አቺ አያልቅብሽ ስጦታ ግዢላት የምትል በላይክ አሰይኙ
@AzebTadele
4 ай бұрын
ማሬያምን የሄሉ እናት መች በመች ወልደች የሚባል እጠብቅነበር እነሁ ቢዲዮ በለቀቁ ሁሉ ለካስ ቦርጭነዉ 😍😍
@tigistteketel3363
4 ай бұрын
ደምሪኝ እህት
@MeseretTeferi-qh8ew
4 ай бұрын
ጀግና እናት እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ ያቆይልን ❤❤
@moonamohammed8752
4 ай бұрын
ምነዉ ይቺ ልጅ ባሠባት ኤጭ ወደዛ ሲበዛም ይመራል እናት ላይ ይሔን ያሕል ድፍረት ኤጭጭጭጭጭ
@yonatanteshome2121
4 ай бұрын
Eteye fetlework arif enat i swear ezgiyaber rejem edemena tena yistot❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@achamyalish9593
4 ай бұрын
ውይይ እናት ቁርጥ እናቴ እረጅም እድሜ ይሰጥዎት ማዘር ሄሉ በማይሆን ነገር ፕራክ አታድርጊያቸው❤❤❤❤❤❤
@gtiruworkhailu4674
4 ай бұрын
ሂሉ አንቺ ልብ አፍስስ እናትሽን ሰራሽላቸው ይመችሽ። ደግሞም በእናትሽ አቋም ኩሪ በእውነት ደስስስ የሚሉ እናት አሉሽ😘❤
@bettybetty1621
4 ай бұрын
Enatachen fiker nachew Eko feteln yemwedat be mekenyat new Egezabher edeme Ena Tena yesetelgn ❤
@Beniyas33333
4 ай бұрын
እንደ ሄለን እናት ኢትዮጵያዊነት ፣ ስርዓት ፣ ግብረገብ ያላቸዉ ስለ ልጆቻቸው እና ስለ ሌላዉ ልጅ እደራስ ልጅ ግድ የሚላቸዉ ኢትዮጵያ ዉስጥ ቢበዙ ሀገራችን እንደ ጥንቱ በክብራ ተጠብቃ ፍቅራችን በዝቶ ፣ ሴቶቻችን ክብራቸዉን ጠብቀዉ ይኖሩ ነበር። የሄለን እናት ንፁ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ❤
@zinashkasa6826
4 ай бұрын
እውነት ደስ የምትል እናት ነች ❤❤❤
@kidistbunaro2267
4 ай бұрын
እናት እኮ ለልጇ ክብር ከራሷ በላይ ነው የምትጨነቀው❤❤❤
@mulumulu5957
4 ай бұрын
የኔ እናት ልትመታሽ እራሱ ትሳሳለች የኔ እናት እሷእኮ ተናዳለች አይ እናት ሺ አመት ይኑሩልን
@ethiopiaethiopia4533
4 ай бұрын
የሄሉእናት,ጀገናናቸዉ,ማሪያምን❤❤❤❤❤❤
@edudeme5855
9 күн бұрын
Be Enat Ayikeledim Helu Yemsriachewin Prankoch Mrechi
@የሀግሬናፋቂ
4 ай бұрын
ዉይሄሉ ድፍረትሺ እኔ አግብቸወልጀ እናቴን በጣምነዉ እማፍራት ለቀልድምቢሆን
@pace2443
3 ай бұрын
ግዜዉ የመጨረሻ ነዉ ልጆቹ ሁሉንም እንደ ኖርማል ነዉ የሚወስዱት ለጄ 18 አመት ሲሞላት ማማ ግዚ ብላ ፋርማሲ ላከችኝ በኛ ሀገር የተለመደ ስላልሆነ ተቃጠልኩ አዘንኩ ግን ምነም ማረግ አለችልም ተማሪ ሰለሆነች አዲሰ የወር ወጪ ጨምሬአለሁ በየወሩ እገዛለሁ ለቤ እየተሰበረ
@MeseretTeferi-qh8ew
4 ай бұрын
❤ ጀግና እናት ማንኛውም ሴት ከአንድ ወንድ ውጭ መማገጥ የለባትም እስከ ምታገባ ከነ ክብረዋ መሆን አለባት ❤❤
@GudayTeshome-ro7hn
4 ай бұрын
ማዘር አሪፊ እናት እወዶታለው❤❤❤❤
@WerkeDasta
3 ай бұрын
ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ አይ ውድድድድድድድድ
@abebechzawude5549
3 ай бұрын
ጀግና እናት ነት❤❤❤❤🎉🎉 ፈልዬ ❤❤🎉🎉
@AmsalAmsal-b7o
4 ай бұрын
ወይ ሄሉ በሰማም እዴት ነዉ የምታሰቢዉ የተረገምሽ ነሽ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@SaraNew-fo6je
4 ай бұрын
በትክክል ከእርግዝና ብትጠነቀቂ ስንት አይነት በሽታ አለ እውነት ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@elizabethtesfatsion4596
4 ай бұрын
ሄሉ አንቺ ያየሽው ፕራንክ ነውእናትሽን በትንሽ ሰአት ዕድሜዎአን እያአሳጠርሽ ውይ ልክ አይደለም ለናት ዎዉ አይዞሽ ፈትልየ አለቀሱኝ ከልቤ ፕራንክ መሆኑን እውቄ😂😂
@TamratMokuria
4 ай бұрын
ዉይ የኔ እናት ብትሆን ኖረው የፈላ ዉሃ ነበረ የምትደፋኝ
@madeenamadeena7413
4 ай бұрын
ምርጥ እናት እረ ተይ ሄሉ
@SofiaS-j9b
4 ай бұрын
አይ የእናት አንጀት ተናዳለች ግን ልትመታት አሳዝናታለች😢 ወይ እናት ጥሩ ት\ት ነው
@mebratdafreshi6673
4 ай бұрын
Ye heluu enaat jiginaa nachew wowww❤❤❤❤❤ desii siluu quxachew❤
@FikrteWyohanns-bl4cd
4 ай бұрын
እር ተይ ሄሉ አሁንስ የአንቺ ባስ ምን ይሻልሻል እንደኔ የሄሉ ፕራንክ የሚመቸው እስኪ😅😅😅😅😅😅😅❤❤❤❤
@RozaRoza-p7o
Ай бұрын
ሄሉ የማዘርን ጨጓራ ላጥሽው
@EmabetMuhammedKp
4 ай бұрын
Yene enat sewdish ko ❤❤❤❤
@Tigest-z4x
4 ай бұрын
ሄሉ የፕራንክ መድሀኒት ማዘርየ እድሜ ጤና ይስጥዎት
@zahraayalew3965
3 ай бұрын
ጥሩ ትምርት ነዉ የምር
@Haanichoo
4 ай бұрын
Nama ofiraa lalaltee miskinaa hadhaa ofii😢😢❤❤❤❤❤❤
@tsegayalazr
4 ай бұрын
ምርጥ እናት ከረዥም እድሜ ❤
@RahelTesfa.
4 ай бұрын
እኔ ግን ያልገባኝ ማነው እየተዘዋወረ ቪዲዮ የሚቀርፀው ታድያ ፈትለ እንዴት አታየውም ስታየውስ እንዴት ኘራንክ እንደሆነ አታውቅም... አልገባኝም እስኪ አስረዱኝ
@SamrawitTesfamicheal
3 ай бұрын
Eko 😂
@Haimanusqtr
3 ай бұрын
ያስጠላል
@BettyDeyaou7nc4iz7
4 ай бұрын
አሁን ብትመቺ የምትተርፊ አይደለሽም አሉ ማዘርዬ❤❤😂😂😂
@እናቴእወድሻለው-ነ4መ
4 ай бұрын
😂😂😂😂
@aynalemearega5826
4 ай бұрын
አቤ ሄሉ የማታመጭው የለም ብለሽ ብለሽ እንዲህ አመጣሽ😂😂😂
@زمزمعبد-ح9ح
4 ай бұрын
የኔ እናት ብኮን አናቴን ብላ ነበር እምገላግለኝ እረ በጩኸትም ሰፈሩን ታተራምሠው ነበር ለቅሶም ቅልቅል ዋይ
@maryelove7751
4 ай бұрын
ማሚዬ የኔ ፍቅር ስወድሽ ከልቤ ነዉ እናቴ ልክ እንዳንቺ ሲሬስ ሆና ነዉ ያሳደገችን ለዛም ጨዋ ሆነን በክብር ለቁም ነገር በቃንላት
@السبايدرمان-ز8ي
4 ай бұрын
እናትአለምየሻመትኑሪ❤❤❤❤❤
@زينةالقحطاني-ط1ف
4 ай бұрын
ጡሩ ትምርትነዉ ግን እረናታችሁን አታናዶትእይይይይያአሏህ
@HdhdhdhhNcnxjxhxhx
4 ай бұрын
አይ,ማዘር ጎበዝ እናት
@nardos125
4 ай бұрын
ኧረ ሄሉ አታናጃት እረጅም እድሜ❤❤❤
@Abeba1985
4 ай бұрын
የኔ ናት እንደት እንደምወዳት እቺ ናት
@aschalchadane7618
4 ай бұрын
ማዘር እንዴት ነዎት ከሚዲያ ርቀዋል ❤
@lidiya-yemaryam
4 ай бұрын
የእናት ጀግና ፈትለዬ❤❤❤❤❤
21:26
ጥሎኝ ሄደ ሁሉም ነገር አበቃ😭
Helu Tube
Рет қаралды 37 М.
18:22
ጡቴን አሰራውት እናቴ ደነገጠቺ😱
Helu Tube
Рет қаралды 136 М.
00:59
КОГДА К БАТЕ ПРИШЕЛ ДРУГ😂#shorts
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 6 МЛН
00:24
Puff’s guide on handling weekend calls from the boss! #BossBoundary #WeekendWarrior #thatlittlepuff
That Little Puff
Рет қаралды 35 МЛН
00:29
Colorful Pasta Painting for Fun Times! 🍝 🎨
La La Learn
Рет қаралды 308 МЛН
00:54
爆笑電梯整蠱!今天這個妹子的自我防護意識我給100分!
整个路人
Рет қаралды 61 МЛН
1:07:35
ከኳታር-አትዮጵያ ያልተነገረ ታሪክ! እኛ ባሎቻችንን እንደነሱ አንወዳቸውም! #qatar#arab#kumneger#gizachew#maid#journalist
Maraki Weg
Рет қаралды 136 М.
24:13
ሆቴል በናቲ ልብስ መጣው በንዴት ጥሎኝ ሄደ😂
Helu Tube
Рет қаралды 140 М.
25:08
ናይ ሞኒካ ጉዳይ ?
Dawit TV ዳዊት
Рет қаралды 45 М.
30:02
የእዮብ እና የረዱ እንባ በእንባ የታየበት የማይረሳ የቀለበት ሰርፕራይዝ
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 387 М.
31:00
ዮአዳን (ክፍል 41)
ለዛ
Рет қаралды 523 М.
17:15
ሀይልዬ አትመጥኚኝኝም ደረጃዬ አይደለሽም አላት 🥺
haileye royal
Рет қаралды 65 М.
24:51
ማርገዝ አለብኝ ሄሉ ታመመች💔
Helu Tube
Рет қаралды 39 М.
26:31
... ቤቴን ስከፍተው ባዶ ሲሆን ተዘርፌ እንደሆነ ገባኝ... ተወዳጅዋ ድምፃዊት ሀና ግርማ | Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 233 М.
23:23
በለሊት ልብሴ ወጣው እናቴ ከለከለችኝ😱
Helu Tube
Рет қаралды 51 М.
18:57
በዋዜማው ከእናቴ ጋር ተጣላን ከቤት ወጣው 💔
Helu Tube
Рет қаралды 75 М.
00:59
КОГДА К БАТЕ ПРИШЕЛ ДРУГ😂#shorts
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 6 МЛН