ወጡን በፖፖ ጨመርኩላቸው አስደንጋጭ prank😥

  Рет қаралды 70,959

Helu Tube

Helu Tube

Күн бұрын

#mikomikee #nahi #natty

Пікірлер: 735
@selame3757
@selame3757 Жыл бұрын
ይችን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ከመዳም ሽትቤት ጧት ማታ ከማቦጫረቅ አዉጥቶ ዬእረፍት እንጀራ ይስጠን እኔ ማርያምን ገሸገሽ አድርጎኛል😢😢ምርርርርር ነዉ ያለኘ
@user-hx4ep6yv9m
@user-hx4ep6yv9m Жыл бұрын
ኧረ እኔም መሮኛል አንዴ እሷ አንዴ ልጆቹ ሊያሳብዱኝ ነው ብቻ እግዚአብሔር ያቃል
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 Жыл бұрын
Amen🙏🙏🙏
@Zozo-cj2qk
@Zozo-cj2qk Жыл бұрын
አሚን ❤️
@AzebTadele
@AzebTadele Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን😢😢😢
@مليكهالعصيمي
@مليكهالعصيمي Жыл бұрын
አሜንአሜንፈጣሪአንድቀንያወጣናል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@bitybity4949
@bitybity4949 Жыл бұрын
ውይ የሄሉ ተንኮል አያልቅም ገና ሳላየው በሳቅ የምሞተውስ ነገር ሄሉዬ ትመቺኛለሽ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@ማሪቱይቱብ
@ማሪቱይቱብ Жыл бұрын
አረቤ ብሬን አሰጠኝ ብላለች በፀሎታችሁ አስቡኝ ሁለተ ተክለሀይማኖት😢😢😢😢
@awerubegom7346
@awerubegom7346 Жыл бұрын
አቡነ ተክለ ሃይማኖት ያስብሽ እህታችን በረከትና ፀጋ ከእግዚአብሔር ነው እጇን ይፍታልሽና በረከቱ በመዳምሽ እጅ ይላክልሽ እህትዬ
@mismtg5829
@mismtg5829 Жыл бұрын
Egziabher amlak Laban Leyaekob Behlm Endastenekekew Yastenkklsh Yastefalsh Wde
@mismtg5829
@mismtg5829 Жыл бұрын
endezare Ske Alawkm 😅😅😅😅😅😅
@Tems778
@Tems778 Жыл бұрын
እስራኤላውያን ከግብጽ ሲወጡ ሁሉ የግብጻውያን በረከት ይዘው እንደ ወጡ ፣ እንደዛ ያርግልሽ እህታችን
@Salam-bi7ei
@Salam-bi7ei Жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር አለ❤❤
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 Жыл бұрын
እንኳን ለእናታቸ ለእመቤታችን አመታዊ በዓል በሰላም አደረሳቹ 🙏እመቤቴ ያሰባቹን ታሳካለቹሁ 🙏🙏🙏❤
@messymessy5966
@messymessy5966 Жыл бұрын
ወይ አንች ልጂ ሂሉዬ በይ ተጋቡና ልጂ ወለደ ከዛ ፖፖዉን ለልጃችሁ ክክክክክክ
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 Жыл бұрын
በቃ ሄሉ አልተቻለችም በተንኮል ❤❤
@tableszeratsion5709
@tableszeratsion5709 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@የድንግልማሪያምልጅነ-ጰ6ዠ
@የድንግልማሪያምልጅነ-ጰ6ዠ Жыл бұрын
ትክክል😂😂😂
@kidsttube3111
@kidsttube3111 Жыл бұрын
እነቸሩ ፕራንክ የተደረጉበት እዚህም ተደገመ 😂😂😂😁😁😁
@አዩሽጉራጌዋ
@አዩሽጉራጌዋ Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@kidistgebremariam6500
@kidistgebremariam6500 Жыл бұрын
Copy paste titeyalshe
@kidistgebremariam6500
@kidistgebremariam6500 Жыл бұрын
No creativity just copy I don't like this
@eliasalene5948
@eliasalene5948 Жыл бұрын
Yase 😅
@sadiabebeabebe3653
@sadiabebeabebe3653 Жыл бұрын
ኧረ ሄሉ ከፕራክ ውጭ እኔ ዬሚገርመኝ አይድያው አያልቅባትምደ ኧረ በሥመአም ይሄን ሥታሥብ እዬዋለች ና እያደረች አይደልደ ሠውነቷሥ አልጨምር ያለው ኧረ በሣቅ 😂😂😂
@weyinishetmualet6709
@weyinishetmualet6709 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@Sofya-lr1jq
@Sofya-lr1jq Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@user-hx4ep6yv9m
@user-hx4ep6yv9m Жыл бұрын
ሌላ ቦታ ተሰረቷል ሄላ ዩቲበር ሰረታዋለች አትኮርጅ ሄሉ 👍👍
@zzzzzzzzzzzz8896
@zzzzzzzzzzzz8896 Жыл бұрын
ትክክል አዉ አይቼዉ ናበሪ
@adanechsiyum694
@adanechsiyum694 Жыл бұрын
አዎ እኔም አይቻለሁ
@doda9780
@doda9780 6 ай бұрын
ብሆንም ምን ቺግር አለ 😂
@aliciazeriu1810
@aliciazeriu1810 Жыл бұрын
የነዚ ልጆች ግልፅነት ስወደው ሽፍንንፍን የሚባል ነገር የለም ነገር ግን በፖፖ ብዙ ፕራንክ ተሰርቷል ሳይገባቸው ቀርቶ ነው
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq Жыл бұрын
ዝምብለው ሲጃጃሎነው እጂ
@haregaubekele3281
@haregaubekele3281 Жыл бұрын
አው ብዙ ሰዎች ሰርተውታል ይሄን ፕራንክ
@yordanosyebegashet8392
@yordanosyebegashet8392 Жыл бұрын
Des aylem ere yasaferal
@richseni123
@richseni123 Жыл бұрын
ወይኔ ፈጣሪ እንባዬ አለቀ 😂😂😂😂😂😂 ሆዴ ቆሠለ ሄሉ የሥራሽን ይሥጥሽ😂😂😂😂
@አዳማናዝሬትአዳማ
@አዳማናዝሬትአዳማ Жыл бұрын
ያለመሳቅ አይቻልም አንቺ ቶንኮለኛ ልጅ ጉድሽ አይልቅም😂😂😂😂😂
@eteenur
@eteenur Жыл бұрын
😅😅😅😅
@እሙዘኢትዮጵያ
@እሙዘኢትዮጵያ Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤
@avielaabera9516
@avielaabera9516 Жыл бұрын
እንደ ዛሬ ስቄ አላቅም😂😂ደሞ እያስጠላቸው የሚጎርሱትስ ነገር😂😂 በተለይ ሰላም በጣም ነው ያሳቅሽኝ ኧረ ስሩላት የምር😂😂😂😂😂😂😂😂😅
@zainasied615
@zainasied615 Жыл бұрын
😂😂😂
@annoeti874
@annoeti874 Жыл бұрын
ወይ ኤሉኜ እደዛሬ ስቄ አላቅም ወዴ ቆሰለ ውይ ተኮልሽ
@አልሀምዱሊላህአልሀም-ፐ9ፀ
@አልሀምዱሊላህአልሀም-ፐ9ፀ Жыл бұрын
ወይኔ ሄሉ አች ኮለኛ ፋዘራችሁን አላህ ያሽርላችሁ
@sosinamekonnen601
@sosinamekonnen601 Жыл бұрын
ሄሉ ተኮሎ በጣም ከባድ ነው አረ የሳጥናየልን ስራ እያሰብሽ አትኑሪ ጥሩ ጥሩ ነገር አለ የሚሰራ😂😂😂
@አዩሽጉራጌዋ
@አዩሽጉራጌዋ Жыл бұрын
ወላሂ ብቻዬን እንደ እብድ ስስቅ መዳም አፍጣ አየችኝ ልቤ ቆሰለ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@arsemasis5738
@arsemasis5738 Жыл бұрын
የኔ ማሮቸ
@Wudddetube
@Wudddetube 11 ай бұрын
Ienem mariyamn
@Hikma-b2g
@Hikma-b2g Жыл бұрын
በዚህ ፓፓብዙዩቱብበሮች ሰርተውበታል እደት አያሥነቃም ሄሉ እቤትውስጥም ሄልጫማ አይገብድም ሁልግዜ ለኩላሊት ጥሩ አይደለም
@Hiwya284
@Hiwya284 Жыл бұрын
የናቲ ማለት የራሳችሁ ማለት ነው😂😂ሰላም የራሴም ቢሆን😂ወዮው ሄሉ ተኮል ድርቅ ሁለት ወር የተጠቀመው አለች 😂😂ናቲ እየጠራረገ ያጎርሳታል😅
@itagitag2026
@itagitag2026 Жыл бұрын
😀😃😃😃😄😃
@abbzzbzzz5927
@abbzzbzzz5927 Жыл бұрын
ሄሉ የተባልሽውኮ በሥተት ነው አያልቅብሽ ነበር መባል ያለብሽ❤❤❤❤
@tinsaewondu5589
@tinsaewondu5589 Жыл бұрын
ምርጦች ስታምሩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ፍቅራችሁ ይብዛ 😘😘😘😂😂😂
@TamaraSamha
@TamaraSamha Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👌💕💕💕💕💕💕
@zaharahail6159
@zaharahail6159 Жыл бұрын
ወረኛብሉዝምብላችሁመቸምየተጠቀሞበትንአታቀርብምአሰመሳይሁላ
@mekaneslame6910
@mekaneslame6910 Жыл бұрын
የምር እኛ እንበላበት ነበር ድሮ😂 ለካ ነውር ነው 😅የምር ገጠር እንበላበታለን ሊጥ እናቦካበታለን
@Channel-qe9mn
@Channel-qe9mn Жыл бұрын
ገጠርኮ ማንም የማውቀው ገነት ነው
@nuhamin9673
@nuhamin9673 Жыл бұрын
Adis kehone chiger yelem
@HayatHayat-zn6mf
@HayatHayat-zn6mf Жыл бұрын
😂😂😂
@mekaneslame6910
@mekaneslame6910 Жыл бұрын
@@nuhamin9673 አድስማ አድስ ነው
@hawamuhamed5971
@hawamuhamed5971 Жыл бұрын
እ በፖፖ ነው እኔ የገጠር ልጂ ነኝ ግን አረማሥታጠቢያ እንጂ ለሌላ አንጠቀምም ሆሆ
@hiwotdebaye3152
@hiwotdebaye3152 Жыл бұрын
አንድ ሳምንት ብቻ ነው የተጠቀመው አለች አይ ሄሉ ድርቅናሽኮ ነው እሚያስቀኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ናኒ-ጰ1ኰ
@ናኒ-ጰ1ኰ Жыл бұрын
ሰራቹ ጡሩ ሆኖ ሳለ ሌላ ስው የስራውን ባትስሩ ባደግሙት ጥሩ ነው በራስ መተማመንን ይቀንሳል 😮😮😮😮
@tabezmuhe1354
@tabezmuhe1354 Жыл бұрын
እረሄሉአሁንስበጣምበዛእጭተጨማለቅሽብንለተመልካችክብርይኑርሽ😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭ቆሻሻነሽምንምፕራንክቢሆንይደብራል
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
በጣም ስለም ወዳቸውእንጂ ማየው በጣም ደባሪ ስራ ነው
@roozrooz2027
@roozrooz2027 Жыл бұрын
ሄሉ ስውድሽ ❤❤❤
@ማርያምየፍቅርእናት
@ማርያምየፍቅርእናት Жыл бұрын
ሄሉ አችኮ ፍራክሽ ዉሉ ከባድ ነው ህወዳቸዋለዉ በር❤❤❤❤❤❤❤👌🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@kaliyeapoliji1852
@kaliyeapoliji1852 Жыл бұрын
era besak motukgn 😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🥰🥰
@khadejatasfaa6433
@khadejatasfaa6433 Жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ሞትኩ ፖፖውን ሲያዩ ሄሉ ላይ አፈጠጡባት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@emuyeemuye3173
@emuyeemuye3173 Жыл бұрын
ወይኔ ሆዴ ነፈረ እነወይ ድረሽ የተመታሽ አድያው እደት እደሚመጣልሽ ሄሉ የምትባይ ጉድ 😂😂😂😂😂😂😂😂
@lidacall2815
@lidacall2815 Жыл бұрын
ይሄን ፕራንክ ሀሳቡ ሄሉ ያንቺ አይደለም በፊት ቸሩ ቲዩፕ ላይ ተሰርቷል ኮርጀሽ ነው ማለት ነው ግን ማን በደንብ ሰርቶታል በሚለው እንሠለከታለን ማለት ነው
@messymessy5966
@messymessy5966 Жыл бұрын
ወይ ሂሉ በሳቅ ገደልሺኝ
@አስመሳይእናአሽቃባጭበጣም
@አስመሳይእናአሽቃባጭበጣም Жыл бұрын
አንዳንድ ጊዜ ሌላ ዉድድር ተወዳደሩ ሰለቸን እኮ በተረፈ በርቱ
@alamalam9788
@alamalam9788 Жыл бұрын
በጣም ነው እሚገረመው አይደረግም ሂሎ እሺ ውንታቸውን ነው የት አገኘሺው ከጠፍ ቆይቱል ፖፖ እዳይለመድሺ
@alhamdulilahi
@alhamdulilahi 5 күн бұрын
እደዉ መገንኔ የተረገመች ልጅ በሳቅ ገደለችኝ😂😂😂😂😂
@asdfaaa8876
@asdfaaa8876 Жыл бұрын
ኧረ እኔ አድሥም ቢሆን አልበላል ገና ሣየው ነው የሚያመኚ ሄሉ ጭራሽ ሞጠሽ ጎረሽው እኮ
@JJ-jk4sp
@JJ-jk4sp Жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌💖💖💖💖💖👌👌👌👌👌👌👌💟💟💟💟💟💟💟💟💓💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@madenam830
@madenam830 10 ай бұрын
እረጥጋብ ምችግርአለው ወላሂ አልጠየፍም 🤛🤛🤛🤛
@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y Жыл бұрын
ኑ ፍሮፋይሌን በመጫን በቅርቡ ቁራኣን በተጂዊድ እኽካመ ተጂዊድ እንማማራለን በዩቱብ በቴሌግራም ።።።።።።።
@genetaman1614
@genetaman1614 Жыл бұрын
Degmo ntsu popo new tyalesh ende? efelege ntsu lemn ayhonm popo akrbesh endet new yemibelut popo popo new. Yemtserutn ewequ.lelichu be mastatebiya biseru westu sehan adrgew new . Mekorejish kalkere bedemb korji.
@TsegaLegesse
@TsegaLegesse Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂haluya yamchsh😂😂😂😂😂😂😂
@xggdhdhhdhdyuf3193
@xggdhdhhdhdyuf3193 Жыл бұрын
Abet helua yalkbesh😂😂😂 yenesu degmo meblat ene beho chirash alkemsem😂😂 ayi yilugnta😂 emilut negerko kebad new
@مليكهالعصيمي
@مليكهالعصيمي Жыл бұрын
እንዴትአያስመልሳቸውምፕራክመሆኑንእያወኩአቅለሸለሸኒወይሄሉተጫወትሽባቸው😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃
@Tems778
@Tems778 Жыл бұрын
ኣገኘሻቸው ዛሬ😂😂
@haymihaymi8997
@haymihaymi8997 Жыл бұрын
እኔምልሽ ሄሉ ልጄገረድ ነኝ ብለሽ ነበር እና በጠዋት ናቲ ቤት ምን ትሠሪያለሽ ቤቱ አደገባሽ በግልፅ ብትናገሪ ይሻልሻል
@Sofya-lr1jq
@Sofya-lr1jq Ай бұрын
እኔራሱገርሞኛል
@woseniafishamengistu1948
@woseniafishamengistu1948 Жыл бұрын
ሰላማቹ ይብዛ ሄሉመቼም የማታመጣሁ ነገር የለ ሱስ ሆናቹብኝ እኮ❤❤❤❤
@Atala-wn4os
@Atala-wn4os Жыл бұрын
ናቲ እሧ ባትኖር ማን ያዝናናህ ነበር
@mozaalshkaili4015
@mozaalshkaili4015 Жыл бұрын
ሄሉ እስኪ ደናነገርስሪ ሁሌ ጭቅጭቅ እርይደብራል!!!!
@samiramitiku5068
@samiramitiku5068 Жыл бұрын
እመቤቴን በትንታ ገላቹሁኝ ነበር 😢😢😢😢😢 ስው ለካ በትንታ ሚሞት ወዶ አይደለም በሰላሴ ሰም ወይኔ አምላኬ ሄሉ የሰራሸን ይሰጥሽ 😂😂😂😂😂😂😂
@nfreek5276
@nfreek5276 Жыл бұрын
መኣዲ. የእግዝኣብሄር. ነው በማድ ቀልድ. የለም እግዚኣብሄር. ትዕግስቱ. በጣም. ይገርማል. Prank በማድ. ፍጹም. ቀልድ. የለም
@fhhg907
@fhhg907 Жыл бұрын
ግን አትቆለሉ የምር አካበዳቹት ፖፖ በሽት እቃ ነው ሚመርተው ወይንስ ሀጢያት በሆነ ምርት ነው አረ አትቆለሉ የምርም ቢሆን በእርግጥ አዲስ ካልሆነ ይሁን ሌላ ብዙም አታካብዱት ግን እየማላቹ ፕራክ ይደብራቹ እኔ ሙስሊም ነኝ ቢሆንም ሰው ባመነበት ባይቀልድ
@tube-su3zc
@tube-su3zc Жыл бұрын
ከአሜርኮን ጓደኛ የተወሰደ ፕራክ ነዉ 😫😫 ቸሩንና አሜሪኮን ፕራክ የተደረገበት ነዉ አትኮሩጁ 🙄🙄
@mesguroyl9362
@mesguroyl9362 Жыл бұрын
እኮ😂😂😂
@buzeyoutube22
@buzeyoutube22 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😅😅
@sameribaba6490
@sameribaba6490 Жыл бұрын
እዴት እወጥ ውስጥ ፓፓያ ትጨምሪያለሽ አይደብርሽም እዴ
@ramtelecom8563
@ramtelecom8563 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂🥰🥰
@TenagneAshahre
@TenagneAshahre Жыл бұрын
ኧረ በሳቅ ሞትኩ ሄሉ ያንችስ ከፋ
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 Жыл бұрын
እንደኔ የቀፍፍው በጣም ተናነቀኝ
@kausarsharu
@kausarsharu Жыл бұрын
Anichi haln gin iyadish saw mizagiwis anida ayit anida bobo inenim zagashign 😂😂😂😂😂😂🧐😒🥺💔🥹🤕🤨
@wubekassa-li7yz
@wubekassa-li7yz Жыл бұрын
Leba berasishe hasabi atimechime yesew video degmeshi miteserw asekeyami
@semutub7343
@semutub7343 Жыл бұрын
በግድ ይበላሉ ሚስኪን 😂😂 ደሞ አጉርሻቸዉ ይላል 😂😂
@trook1713
@trook1713 Жыл бұрын
😂😂😂😂የዝች ልጅ ተንኮል አያልቅም
@marifazw7969
@marifazw7969 Жыл бұрын
ቆይ ታዳ ምን ችግር አለው አድሥ ተገዝቶ ቢበሉበት ሠሀን አደለ እደ ደሞ በልተው ልጨርሱ ቲሉ ነበር አች ወዳው ታይበሉ ዘጋሻቸው
@senitube999
@senitube999 Жыл бұрын
የሄሉ ቤት ሳቅ በሳቅ ቤት ሲደብራቹው ወደ ሄሉ ቤት መምጣት ብቻ ነዉ 😂😂😂😂😂😂 በሳቅ ሞትኩኝ በርቺ እማ አአአአ የምትለው ነገርሳ ሄሉ 😂😂 አስመለሱ እኮ ሴቶቹ 😂😂😂😂 ናቱ ፖፖ አሸተተው 😂ማርያምን በሳቅ😂
@yordanosyebegashet8392
@yordanosyebegashet8392 Жыл бұрын
ere yedebral betam shame nw anche lay endez beyadergu beyasebelush men yesemashal yalehone neger prank eyalatwe yezelalem keyeyem tel weste nw metegebew
@senaytdessey9762
@senaytdessey9762 Жыл бұрын
ወይ አታምሪ ወይ አታፍሪ ደረቅ የጨዋታሺ ለዛ የሌለዉ እደመልክሺ 👺👺👺👺👺👺
@MartaBastoni-tr4fz
@MartaBastoni-tr4fz 5 ай бұрын
አረ ተይ kkkkkkkkkkkkk🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@haymanotkasaw8532
@haymanotkasaw8532 Жыл бұрын
ሄሎ የኔ ቅናታም ስወድሽ እኳ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tsighedegefa5084
@tsighedegefa5084 Жыл бұрын
Anchor men aynet seaw nesh berates betam neaw yemeystelaw even brand neaw behonim
@calatuuoromiyaacmab
@calatuuoromiyaacmab Жыл бұрын
helu😂😂😂😂🤙🤙🤙🤙👈😂😂🤣🤣🤣 wayyoo garaa Koo
@ወሎየነኝየወልዲያልጀ
@ወሎየነኝየወልዲያልጀ Жыл бұрын
ሽር ብትን ስትል እኮ ለነሱ አስባ የሰራች አትመስልም አይ ተንኮል ሄሉ 😂 ፖፖው አሜሪኮ እና ቸሩን አስታወሰኝ
@momtube7231
@momtube7231 Жыл бұрын
Heluye yesirashin yistish welahii besak motkugn😂😂😂😂
@fefc2f179
@fefc2f179 Жыл бұрын
Nefsesh ayemarem😂😂
@CORONAVIRUS-vv1sg
@CORONAVIRUS-vv1sg Жыл бұрын
እኔአድስምቢሆንሸምአይዘኝም አልበላም እደትእደሚቀፍስታዩትእራሱ
@user-sg7ue4or4nJerry
@user-sg7ue4or4nJerry 8 ай бұрын
Helu, Normal new guys 🤣🤣😂😂🙆‍♀️😜
@HadriaHadria-w4g
@HadriaHadria-w4g 10 ай бұрын
❤❤❤❤kkkkkkkkkkkkk😂😂😂😂😂😂😂😂
@YalfanAli
@YalfanAli 3 ай бұрын
አረበሳቅ።😂😂😂😂😂🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭
@Tigist-hn4xv
@Tigist-hn4xv Жыл бұрын
እር እቺ ልጅ ልትገለኝ ነዉ በሳቅ ሄሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@amalali9768
@amalali9768 Жыл бұрын
ከሶ ጋር ተመካክሮ ሰርቶ እነሱን ጋር ሲሆን የሚያሽቃብጠው ነገር ሁሌ ነው!!
@egezabhairyemesgen4258
@egezabhairyemesgen4258 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ፕራንክ አንዱ የሠራውን ሁሉም ይስሩታል ኩረጃ ባህላችን ነው
@sameribaba6490
@sameribaba6490 Жыл бұрын
በዛላይ በግድ ጉረሹ እያልሽ የምታስጨኒቂያቸው ነገር ስ
@webalumfeqadi2066
@webalumfeqadi2066 Жыл бұрын
ይች ፕራክ ኩረጃ ነው
@አዩሻቱዩብ-ጘ1ረ
@አዩሻቱዩብ-ጘ1ረ 9 ай бұрын
ሄሉዬ ኤን ቶንኮል ብትቀንሽ ተዎፍርያለሽ 😢❤❤😂😂
@umsufyan1348
@umsufyan1348 Жыл бұрын
አረበአላ ወዴን አመመኝ የትጉና የጓደኛዋ ነው ያሣቀኝ እህህ
@MekaHabib
@MekaHabib 11 күн бұрын
ወይኔ ሆደነፈረ😂😂😂😂
@ውብዬየሰማዕቷልጅ
@ውብዬየሰማዕቷልጅ Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂አይ ሄሉ😅ወይኔ ጎበዝ ሰራሽላቸው😂
@ቤዛነኝየተዋህዶተማሪ
@ቤዛነኝየተዋህዶተማሪ Жыл бұрын
መኪሊት ማሪያምን ጩኋ ናት ለሠዉ ስትል ሁሉን ነገረ ትችላለይ የኔ እናት😢😢😢😢
@menberelegesse4717
@menberelegesse4717 Жыл бұрын
Anchi tenkasese hahahahahahaha nefshi aymaerme
@weto5477
@weto5477 Жыл бұрын
Gana salayew mesaq helu yeserashen yesetesh hela Tube cherun Ena Americon yaregechew tezi alegn uuufff🤣🤣🤣🤣🤣
@zinashkasa6826
@zinashkasa6826 Жыл бұрын
heu ሰራሽ ይስጥሽ 😂😂😂😂
@fatema6593
@fatema6593 Жыл бұрын
ተኮልሽ ነው አይደል ያቀጨጨሽ
@mikdesburiey
@mikdesburiey 8 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀
@ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
@ሶፍያነኝየወሎቀበጥ Жыл бұрын
በቃ ሳይጋቡ ሰው ቤት መኖር ተጀመር አይ ክብር እሚባል ነገር የለም ግን
@hwhw3510
@hwhw3510 Жыл бұрын
Yenati mashtetis🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
ለ ራሷ ፖፖው ን ጠርጎ አጎረሳት 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ናti ደግ አደረክ ሄሉ ግን የዛሬ ስራሽ 👎👎👎👎ነው
@mikdesburiey
@mikdesburiey 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@saragasa174
@saragasa174 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😘😘🙆‍♂️
@umsufyan1348
@umsufyan1348 Жыл бұрын
ወይ ሄለን መቼም አያልብሽም ❤❤❤
@sossai4197
@sossai4197 Жыл бұрын
የፈለገ ንፁህ ቢሆን በፖፖ ቋቅ😂😂😂😂
@saddasadda9000
@saddasadda9000 Жыл бұрын
አረ ወዬዬ😂😂🤔ሰላም ና መክልት 😂😂😂
Players vs Corner Flags 🤯
00:28
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 80 МЛН
Миллионер | 1 - серия
34:31
Million Show
Рет қаралды 2,2 МЛН
Man Mocks Wife's Exercise Routine, Faces Embarrassment at Work #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 6 МЛН
SHAPALAQ 6 серия / 3 часть #aminkavitaminka #aminak #aminokka #расулшоу
00:59
Аминка Витаминка
Рет қаралды 2,2 МЛН
ሄሉ አትሄድም አለቺኝ
17:47
Endalk Tube
Рет қаралды 85 М.
ድንጊልናየ ሊጠፋ ነው🤨 ናቲ አበደ😥
21:17
ከናቲ ጋር ተለያየን?💔
25:49
Helu Tube
Рет қаралды 96 М.
Players vs Corner Flags 🤯
00:28
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 80 МЛН