KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የሞት አፋፍ ላይ ሆኜ ሚስጥሩን እነግርሻለሁ።ከአባቷ ጋር ተገናኝታ እውነታውን ስትሰማ አለቀሰች።
56:31
ትቦ ውስጥ ወድቆ ተገኘ። የአቤል ጎደኛ ያልጠበቅነውን ሚስጥር ነገረን። ሚዜው ንብረቱን ለመመለስ ተስማማ።
43:57
бабл ти гель для душа // Eva mash
01:00
أختي الشريرة تزعجني! 😡 استخدم هذه الأداة #حيلة
00:24
БУ, ИСПУГАЛСЯ?? #shorts
00:22
Noodles Eating Challenge, So Magical! So Much Fun#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:33
ሄርሜላ ምርመራ አደረገች። ውጤቱ ዶክተሩንም ያስደነገጠ ነበር። አመትባልን አብረን አሳለፍን
Рет қаралды 89,635
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 146 М.
yneser ayne የንስር አይን
Күн бұрын
ሄርሜላ ምርመራ አደረገች። ውጤቱ ዶክተሩንም ያስደነገጠ ነበር። አመትባልን አብረን አሳለፍን
Пікірлер: 2 200
@ynserayne
Ай бұрын
ለብርሀነ መስቀሉ እንኳን አደረሳችሁ ውድ ቤተሰቦቼ
@ddddddddddsd
Ай бұрын
አሜን
@gsissjjs4657
Ай бұрын
@@ynserayne ሙሥሊም ነኝ ግን እኮን አብሮ አደረሠን ልበል
@hana-s2x
Ай бұрын
@@ynserayne እንኳን አብሮ አደረሰን
@Mabart-16
Ай бұрын
Amen amen jegina wedimachi inete kidane mirahati tiqebiqik ibak indet lagegnik be mariyam beweledechi inate yijehalewu melisilign please 🙏
@ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቛን
Ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን🎉የነስር አይን አተን የወለደች እናት ማህፀኖ ይባረክ🎉🎉🎉❤ደስ ስትሁ
@AddisKassa-g9h
Ай бұрын
ሄርሜላ ቢኒ ከዚህ በሗላ የንስር ዐይንን እንደታላቅ ወንድም አማክሩት እንኳን አደረሳችሁ
@gug6213
Ай бұрын
ትክክክል እሱ ሳያውቅ ምንም ነግፕር አታድርጉ መኪና ገዝታችሁ ሰርፕራይዝ አድርጉት እኛም ደስ ይበለን በጣም ነው የምንወደው ምርጥ ወድም ዘሌና የነስር አይን ጥቅም የማይገዛቸው የሀ ሰው ናቸው ቀል የለም ለነሱ እደው አላህ ይጠብቃቸው
@RHAMAYGATA
Ай бұрын
በትክክል ከወንድምም በላይ ነው❤❤
@hayatgidena2431
Ай бұрын
❤❤❤
@aberashayele66
Ай бұрын
ሔርመላ ከዚህ በኋላ ቆፍጤን በይ አንች ከዚህ በኋላ ያለሽው ወንድምሽ እና ወንድምሽ ብቻ ነው ልጅነት አያስፈልግም መታለል የለብሽም እንደ ታላቅ ወንድም የምመክራችው ከጎናችው ሆኖ አይዞ የምላችው የንስር ዓይንን እግዚአብሔር ሰቶአችዋል ስለዚህ እናንተ ደግሞ በሆነ ነገር ሰርፔራይዝ አድርጉት።❤❤❤❤
@sahadasahada9820
Ай бұрын
ሔርሜላ,ቢኒ,ለንስር,አይን,መኪና,ገዝታችሑ,ስጦታ,አበርክቱለት,ጀግና,ወንዲማችሑ,ነው,ማርያምን,❤❤❤❤
@sajadme9619
Ай бұрын
ለዚህ ጀግነ መኪነ ይሰጠው እምትሉ ላይክ አድርጉ❤❤❤
@yemisrachtesema312
Ай бұрын
ከመኪናም በላይ ይገበዋል
@zaresma
Ай бұрын
እውነት ነው ይገባውል እግዚአብሔርን ጀግና ❤❤❤❤❤❤
@habiseifu2921
Ай бұрын
Ere mekinawe kerto beserhate yakeverutie baye negne
@ethiopiaislove8868
Ай бұрын
መኪናው ቀርቶበት ሰብስክራይብ ባደረጉት
@lifeat2401
Ай бұрын
መኪና ልትሸልመው ነው በወጣ ይተካ
@ወሎየነኝየነመነንዘር-ጠ6የ
Ай бұрын
ታሰረች እሚባል ዜና መስማት ነው እምንፈልገው ያች ሰይጣን ነች እርኩስ😢
@nefisasemane
Ай бұрын
የልጁ ባል መገናኘት አለበት ለመታሰር
@halimaali4383
Ай бұрын
betikikil
@abozenechbiru7113
Ай бұрын
አቶ አበበ ተገኝቶ ከሚስቱ÷ከልጆቹ እናከእህቱ ጋር የሚገናኝበት ቀን አጭር ያርገው ::የንስር አይን እራስህ ጠብቅ
@ፀሐይወጣልኝ
Ай бұрын
@@nefisasemane የልጁ ባል ???? የልጁ አባት አቶ አበበን ማለት ፈልገው ነው ??
@KibrtBerka
Ай бұрын
የንስር አይን አንድ ነገር እረስተካል ዋናዎቹ የነቢኒ ምርጥ ጎረቤቶች ሔርሚ ይቅርታ ልጠይቃቸው ይገባል ወሳኝ ጎረቤቶች ናቸው።
@Menelik27
Ай бұрын
ትክክል ለኛም ለተመልካቾች ይቅርታ ልትለን ይገባል እኛንም አቁሰላናለች በማወቅም ባለማወቅም።
@rahmamuhammed4904
Ай бұрын
ሄረሜላ የንስር አይን አስቀይመሺዋል እና በስጦታ ይቅርታ መጠየቅ አለብሺ እሱ ለናንተ ከፈጣሪ የተሰጣች ስጦታ ነውና እንዳታስቀይሙት❤❤❤
@fekadetessera3412
Ай бұрын
ከሀብታችሁም በላይ ትልቅ ሀብታችሁ የንስር አይን ነው ። ይህ መልካም ወንድም ባይኖራችሁ ኖሮ እናንተም ብዙ ሙሉ አትሆኑም ነበር ።❤❤❤❤❤❤❤❤
@bmm3152
Ай бұрын
ትክክል ሄርሜለ እነ ቢን ወለህ በጠም ነዉ ምየሰዝኑኝ ቡዙ ፈታነ ደራሰበቸዉ በገዘ ቤተሰበቸዉ በናተቸዉም በኩል በክስተቸዉ በበተቸዉም በኩል በክስተቸዉ ብዙ ነገር ደራሰበቸዉ አበተቸዉ እናተቸዉ ጡሩ ስለነበሩ ግን አለህ አልጠለቸዉም የንሰር አይንን ወንድመችን አለህ ከጎነቸዉ አደራገለቸዉ ሁሌም ከመጥፎ ነገር አለህ ይጠብቀቸዉ ❤❤❤❤❤❤
@yemekerworku9931
Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@fekadetessera3412
Ай бұрын
@@yemekerworku9931 🥰🥰🥰
@serkserk1091
Ай бұрын
ቢኒና ሄርሜላ የንስርዓይን ወንድማችን እግዚአብሔር የሰጣችሁ ስጦታ ነው አደራ እንዳታስከፉት❤ የንስርዓይን እንወድሃለን❤
@arielasgedom3242
Ай бұрын
Tikkil
@mulumassa9214
Ай бұрын
Tekekl ynser ayen egzabher ylakelchw adagnachew new ahunm hultegna gzz leytfwachw neber ynser ayen gen endzh bal adegna set gara tegafeto hermelan adanatena kewendemwa gara astarkachew ande adergachw ebakachu kzhe bwala tetenkeke lesum ezenult endetelk wendemachu new kegonachu atelyt ke egzabher keyelo esu new yalchuna tetenkekult adera ❤❤❤❤
@demekechgonfa
Ай бұрын
Please put that witch's aunt👹👺👹 jaile because she is very dangerous for every human beings may God bless you all Amen 🙏🙏🙏
@beliyuargaw3043
Ай бұрын
እናንተ ልጆች ይህ ወንድም መልካም ሰዉ ነው እባከችሁ እርዱት
@meccam2106
Ай бұрын
እረ አክስታችሁን አታቅረቡ ጭራሽ እቤት ዲረስ ሰራተኛቹን ዘበኞቹን በገዘብ አሳምና የኋነነገር እዳታስደርጋችሁ
@ዜድ4885
Ай бұрын
ሔርሜላ በሠፊዉ ስጦታ ሠጥተሺ የንስር አይንን ይቅርታ ጠይቂ የምትሉ በላይክ
@sajdjvaihhe3364
Ай бұрын
አው ያገበወል
@MeriemaAssen
Ай бұрын
ትክክል
@alemworke2308
Ай бұрын
ትከከል
@HINHH-qj5lc
Ай бұрын
ይገባዋልየእውነት
@semiraseidendires47
Ай бұрын
ይገበዋል😊😊😊
@ዜድ4885
Ай бұрын
ለንስር አይን መኪና ግዙለት የምትሉ በላይክ
@smumd
Ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@BdfgGgxgg
Ай бұрын
ወላህይ ቢይኖረኝ ብገዛለት ደስ ባለኝ ግን ለራሴም የማዳም ሽቃላ ነኝ 😢😢😢😢😢😢
@زمزم-ج1ف
Ай бұрын
ይገባዋል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ከረያባመታባዘራውtube
Ай бұрын
ይገባዋል❤
@zainabumerali6407
Ай бұрын
እኳንአደረሳቹ❤❤❤🎉
@AbushYordanos
Ай бұрын
መኪና ይግዙለት የምትሉ በላይክ አሳዩኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@የቡቴዋ
Ай бұрын
አው ወላሂ ለሌላው ከሚሰጡት አይስጡ ማለቴ አይደለም ግን ለንስር አይን ቢገዙለት የብዙ ሰዎች ሂወት የሚታደግ የሚያለቅስ የሚያብስ ነው ይግዙለት😢😢
@alemheaven
Ай бұрын
በትክክል 🎉🎉🎉🎉
@Zahra-ግሬስፋሚሊ
Ай бұрын
እረ ይቅርበት
@missesflove9291
Ай бұрын
ከሰው ፈጣሪ በራሱ ይስጠው ልበ ንጽህ ነው
@ኢትዮጲያዊነኝEthio
Ай бұрын
ኧረ ይቅርበት
@abdissamoges8512
Ай бұрын
ጀግናው❤❤❤ እነሄርሜላ ግን ቢያንስ ቢያንስ አንድ መኪና እንኳን ለምን አይገዙልህም???????
@YeshiAbebe-m1g
Ай бұрын
እረ እቺ አረመኔ አክስት እቤታቸው ጭራሽ መድረስ የለባትም ማግኘትም የለባትም ሔርሜላ አጠገብሽ እንዳትደርስ መተቷን አድርጋ እንዳትሄድ በጭራሽ አትዘናጉ❤❤❤❤
@NgstiMengesha
Ай бұрын
አክስታቹ ወደ ቤት አታስገቡዋት ዘበኞቹ ከበር ይመልስዋት ሰራተኞች አሳምና አደጋ ታደስባቹህ አለች ተጠንቀቁ
@ኤፍታህወለተትንሳኤ
Ай бұрын
እንዴ ዘበኛውስ ማንብእውቆት እግዚአብሔር ይጠብቃቸው እንጂ ዘበኛቸው እይደል እንዴ አባት ነኝ ብሎ ያፈዘዘ ያደነገዛቸው እግዚኦ
@hjdhdhhjrjie259
Ай бұрын
ኧረ ዘበኛውም ትቀይረዋለች ሰይጣን ናት
@AppkId
Ай бұрын
ሂርሜላ የንስንአይንን አስቀይመሻን ይቅርታበደው. ጠይቂው ስጦታም. መኪኔግዝታችሁ. ሰብራይዝ አድርጎት
@scf3129
Ай бұрын
@@AppkId አዎ በደንብ ይገባዎል ትክክለኛ ሀሳብ
@ሄሩየይ
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉
@AminaAm-y6q
Ай бұрын
በትክክል❤❤❤🎉🎉
@zakmanayele6839
Ай бұрын
Ere eski mekina gzulet ambesaw syansbet nw
@hjdhdhhjrjie259
Ай бұрын
😂❤❤👍👍አው
@asmamawabay8591
Ай бұрын
አክስታቸው ወደ ህግ ካልቀረበች መቼም ቢሆን ለልጆቹ ሰላም ልሰጣቸው አትችልም ልጆቹም ከዚህ በበለጠ ሰላም መሆን እንዲችሉ ሰው ያስፈልጋቸዋል የቅርብ ክትትልህም አይለያቸው ወንድማችን
@SentayewSentayew-g1c
Ай бұрын
የኔም ሀሳብ ነዉ
@muluayel-8387
Ай бұрын
እውነት ነው
@ከረያባመታባዘራውtube
Ай бұрын
በትክክል😢
@WsjwjsWissj
Ай бұрын
ሔርሜላ አሁንም ተጠቀቂ ተላላ አትሁኝ ሰው አትመኝ ከወድምሽና ከንስር አይን ውጭ ማንንም አትመኝ እነሱ ናቸው ያሉሽ❤❤
@titihumed9691
2 күн бұрын
Tikekil
@zeinuSeid-l9f
Ай бұрын
የንስር ጀግናችን የነዝህ ልጆች ፈጣሪ ነው የሰጣችሁ በአሁኑ ጊዜ እሄን የመሰለ ጀግና ሰጣችሁ ቢኒ እና ሄርሜላ መኪና ገዝታችሁ ስጡት የምር የእናተ ከፈጣሪ የተላከላችሁ ወንድማችሁ ነው
@aminaamen5303
Ай бұрын
ወንድም መከታነው የነስር ዐይን እንጀራ ይውጣልህ ስንቱን አሳለፍከው👌
@woyenetuengedaw4175
Ай бұрын
የንስር አይን እድሜህን ያስረዝምልን ይችን አክስት ጭራቅ ታሰረች የሚባል መስማት ናፈቀኝ
@zufankassahun
Ай бұрын
አሁንም ተጠንቀቁ የቤት አጋዣችሁን እንኳን እንዳታምኑ ምክንያቱም አሁንም ብሩን ካላገኘች አትተዋችሁም ሴትየዋ የሰው ባህሪ በፍጹም እላይዋ ላይ አይታይባትም ፍጹም ተለውጣለች ሰይጣን ወይም አውሬ ሆናለች
@ZeburaZebura-y7h
Ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ ወንድሜዋ የንስርአይን ❤❤❤ላንተ ቃልየለኝም🎉🎉🎉የረፍት እንጀራ ይስጥህ🎉🎉
@Sara-w1n7t
Ай бұрын
እግዝኦ እንኳን ፈጣሪ ኣተረፈሽ ሄርምየ ኣክስታቸዉ ቶሎ መታሰር ኣለባት
@AsmaaNuruu
Ай бұрын
.ሄርሜላ.ግንገናገና.ይቀራታል.ስለወድሟ.አልተረዳችምይቀርሻል.ሲጀመር.ከወድምሽ.ጋርመመካከር.ይኖርብሻል
@SOFIAFEKADU
Ай бұрын
የንስር አይን. ስለ አንተ. ምን. ማለት. ይቻል. ይሆን. እግዛቢሄር. ይጠብቅህ. አንተ. ለነዚህ. ልጆች. ባትደርስ. ምን ሊሆኑ. እንደሚችል. እግዛቢሄር. ይወቀው
@sarahussen9678
Ай бұрын
ሄርሜላ አንቺ በጣም አጥፈተሻን ጉርቤቶቻችሁን እና የነስር አዪንን በትልቁ በነስር አዪን ስጦታ ስጡት ከአባት በላዪ ነዉ ጀግናችን ሄዲበት አበሳ
@user_seatttle
Ай бұрын
አሜን አንተው ቆመህ ነው የምትድራቸው ሁለቱም የተባረከ ትዳር ሰቷቸው ልጅ በልጅ ይሁኑ ጋዜጠኛው አንተም እባክህ አግባ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ከሁላችሁም ጋር ይሁን
@AkramMustafa-vx1sc
Ай бұрын
አረ በጠም ደስ ዪለል ኢሄንንነዉ ሚንፈልገዉ አተ ወድመች ከጎነቸዉ ኢደትለይ ኢቺ ሀረመነ የሆነች ሴትዮ በሰዉሰዉ በተዘወወሪ አትለቀቸዉም❤❤❤❤❤❤❤
@fantayefonja4295
Ай бұрын
ሄርሜላ አስተዋይ ሁኚ ለነገዉም ብዙ ነገር ሊገጥምሽ ይችላል ለብቻሽ አትወስኝ ለወድሞችሽ አማክሪ❤❤❤
@pookumol7075
Ай бұрын
በእውነት ሄርሜላና ወንድምሽ ለነስር አይን መኪና ገዝታችሁ ሸልሙት ለዚህ ያበቃችሁ እሱ ነው
@arielasgedom3242
Ай бұрын
I agreed with your comment
@RHAMAYGATA
Ай бұрын
በጣም 😢❤
@አላህመረጦንግስትአድረጎኛ
Ай бұрын
🎉ብችል ወላሂ እኔ በሸለምኩት ነበረ ጎበዝልጅ ነዉ ሠዉ የለለውሠዉ ባዶነዉ እነዝህ ሁለት ልጆች እድለኛ ናቸዉ ይህን የመሠለ ወድም ሠጧችሆል ታላቅወድማችሁ ነዉ!
@pookumol7075
Ай бұрын
@@አላህመረጦንግስትአድረጎኛ ቀላል እድለኛ ናቸው 2ኛ ጎዳናላይ ከመውጣት ታደጋቸው ያሁሉ ስድብ ችሎ እውነቱን በመጋፈጥ ከደገና ከስቃይ አድኗቸዋል
@AminaAm-y6q
Ай бұрын
ሳህ❤❤🎉🎉🎉
@fissehadenkiu440
Ай бұрын
በጣም የረከሰች ሰይጣን ሴት ነች መታሰር ይገባታል።
@SeadajemalSeman
Ай бұрын
የኔ አልኩኝ የሁሉም ጀግናው የንስር አይን እንኳን ደስ አለህ
@alemneshtilahun8887
Ай бұрын
የንስር አይን እድሜ ይስጥህ እናንት ልጆች በጣም ፀልዩ ደግሞ ቶሎ አግቡ የምጋረጥባችሁን ችግር ለመወጣት ከፈጣር በታች አባት እና ወንድም የሆናችሁን የንስር አይንን አማክሩት አዳምጡት።
@Susu-p8v5w
Ай бұрын
እናተ ልጆች ለዚህ ልጂ ከፈጣሪያችሁ በታች አክብሩት የስጋ ዘመድ በጨከነበት ዘመን እሱ ግን እደዛ እየተናገራችሁ እየተሰደበ ምንም ሳይመሥለው ለዚህ አበቃችሁ
@Menelik27
Ай бұрын
በጣም የእውነት የሚገርም ሰው ነው የንስር ዓይን።ለኔ ይለይበኛል በእውነት እውነት ነው ወንድም አብርን የተወለድናቸውም እንዲህ አያስቡልንም።
@selamgebremriam
Ай бұрын
ኤርትራዊት ነኘ ወንድማቺን እንኳን ለበኣለ መስቀል ከነ ቤተሰብህ በሰላም ኣደረሰህ ኤርትራዊያን በጣም እናከብረሃለን
@SameraAbghaz
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@alemworke2308
Ай бұрын
ውድድ አርጉት ለሰው ነው የሚኖረው
@zaratesfa5738
Ай бұрын
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@dehabsolomon3617
Ай бұрын
🇪🇷🌹🌹🇪🇷🇪🇷
@eshetneshteklehaymanot9615
Ай бұрын
🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@feru22
Ай бұрын
Hermela በጣም ትናድጅብሽ ነበር አድራ አድራ ወንድማችን የንስር አይን አንዳታስክፉት ለናተ ብዙ መከራ አየቷል ጀግናችን አግዚአብሔር የጥብቀህ 🎉🎉🎉🎉
@arielasgedom3242
Ай бұрын
Tikkil
@tsehayabayneh4346
Ай бұрын
ያንተ፡ልዩ፡ነው፡በጣም፡ነውየምናመሰግንህ፡፡የፈረሰአጥር፡የፈረሰቤት፡የምት ን፡የምትጠግን፡ጀግናጋዜጠኛ፡አግዚሐብሔር፡ይጠብቀህ፡፡ተባረክ
@asefashtekeste1913
Ай бұрын
አንተ ትልቅ ጀግና ነህ፣እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ኑርልን ዉድ የነስር ዓይን።
@jtgghf3634
Ай бұрын
እዳው ወድሜ አተን አላህ የሰጣቸው ስጦታቸው ነህ ጎበዝ ግን አላህ ሂዳያ እድሠጥህ ምኞቴ ነው
@Zacih
Ай бұрын
የኔም
@nefisasemane
Ай бұрын
አሚንን ግን እህቴ ወንድሜ አትበይ በአላህ ያላመን ወንድሜ አንልም ወገኔ ወገኖቼ በማለት ተናገሪ
@halimaali4383
Ай бұрын
Allah kekifu holo yitebikih
@jtgghf3634
Ай бұрын
@@nefisasemane ጠይብ
@fyyu3909
Ай бұрын
ትክክል ምኞት የኔም ምኞቴ ነው
@fekadutelahun-l4c
Ай бұрын
ሄርሜላ ለወደፊቱም በብዙ መልኩ ተጠንቀቂ የዋህነትን ከውስጥሽ አውጪ ጋዜጠኛውን አደንቃለሁ አርቆ አሳቢ ጀግና ❤❤❤
@DagimWasihun-w7i
Ай бұрын
ሄርምዬ የኔ የዋህ ልጅ እራስሽን ጠብቂ እግዝያብሄር ይጠብቃችሁ
@zewdikesete8509
Ай бұрын
የሄርሜላ ፍቅረኛ ለምን የኡነት አታደርጉትም ጥሩ ልጅ ይመስለኛል ቤተሰቦቹም ፈራሃ እግዝአብሄር ያላቸው ናቸው የንስር አይን አስማማቸው
@lisakatefferra9661
Ай бұрын
ሰላማቹ ይብዛ የዚ ሴትየዋ ጉዳይ ያሳስበኛል።እባካቹ ይሀ ሁሉ ወንጀል እየሰራች እንዴት ልትታሰር አልቻለችም ወይ ሴራ ተሴራለች ወይም እነዳትጠፋ ስጋቴ ነው። እደቤተሰብ የ3ታቹ ጉዳይ ያስጨንቀኛል ቤታቹ ትዋት ማታ ሁሌ ፀበል እርጩት በቦረሳሽ በኪሳቹ ያዙ ፣ትዋት ማታ ሁሌ ፀሎት አድርጉ ፣ቤታቹ ፀሎት ቤት ይኑራቹ እና በአበቶች ቤታቹ ፀሎተእጠን ቢደረግበት ባይ ነኝ እግዚአብሄር ይጠብቃቹ አሜን!!!!
@AIemitunegn-me7fh
Ай бұрын
የሳይጣን ስራ ፈርሶ ሁለቱም ስለታረቃ አንድ ላይ ስለሆኑ ደስ ብሎኛል ጀግናችን ባንተ ትግልና በፈጣሪ እርዳታ ነው ጌታ ይመስገን አንተንም እናመሠግናለን
@ሀዩቲ-ቐ4አ
Ай бұрын
ላኢላሀኢለላህ ሙሀመድ ያርሱሉላአ ጅግና ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ❤
@tigraymymather7597
Ай бұрын
ንስር ኣይንና ሄርሚና ብንያምን የምትወዱ❤ ባትጠፉ ከዩትዩብ ደስ ይለናል
@MeskremMulisa
Ай бұрын
አእባካችው ይችን ሴትየው ለህግ አሳልፋችው ስጧት አሁንም ለነዝህ ልጆች ስጋት ናት መዳኒቱ ብቻውን በቂ ነው በሌላ መንገድ መምጣቷ አይቀርም
@favibeyene4085
Ай бұрын
የንስር አይን ተባረክ በርታ ቢንያም አክስታችሁን ለህግ አሳልፋችሁ እስከምትሰጡ ድረስ እቤት አታስገቧት ለጥበቃው ንገሩት አትግባ የሆነ ነገር ብታረጋችሁስ ሰይጣን ነች
@SabaErgetie
Ай бұрын
ኢቺ አረመኔ አክስት ተብየዋ ድጋሚ በሷ መፈተን አለባቸው እነዚህ ልጆች እሷን በቀጥታ መታሠርዋነ መስማት አለብን ውይ መቃጠል እነ ቢንያም እባካችሁን የንስር ዓይን መልካ ወንድማችሁ ስለሆነ ለሱም አስቡለት ምንም ነገር ቢሆን ከሡ ጋር ተመካከሩ ከእግዚአብሔር በታች ያላችሁ እሱ ነው በናንተ የተነሳ ብዙ ፈተና እንደደረሠበት ከመጀመሪያ አንስቶ ሰንከታተል ነበር ለእናንተ ፈጣሪ ያስቀመጠላችሁ ነውና አደራ አታስቀይሙት አደራ ልጆቼ ፈጣሪ ይባርካችሁ ወንድምና እህት ተስማሙ ተሳሰቡ አደራ አደራ ልጆቼ❤❤❤❤❤❤እንወዳችኋለን
@segaomeromer8014
Ай бұрын
እህ ልጂህ የአተን ስነመግባረ ይስጠው በአላህ ፍቃድ አተ ጀግና ሁነህ እናትህን እያስጠረህ ነህ ማኛው❤❤❤❤❤❤❤❤
@ethiopia-wj3vo
Ай бұрын
አሁንም ተጠንቀቁ የምታደርጉት ነገር ሁሉ ለታላቅ ወንድማችሁን አማክሩ።መወለድ ቋንቋ ነው ሰለዚህ ለእናንተ ያለው ቦታ በጣም ዋጋ የከፈለ ወንድማችሁ ነው።
@SalimSalim-nc1mp
Ай бұрын
የኛ ጀግናችን ይችን ልጅ ያተርፍካት በአንተ ነዉ የነስር አይን የምር ደስታቸዉም በመመለሱ ደስ ብሎኛል
@abebayelema5176
Ай бұрын
ዛሬ ሄርሜላ የድሮዋ ሆና ስንት እጅግ ደስ አለኝ። ከወንድምሽ በላይ ማንም የለም እትንከርፈፊ ። ከጸበል አትለዩ።እንኳን አደረሳችሁ። አንተ ጋዜጠኛ ብቻ አይደለህም። ልዩ ትግሥተኛና ደግ፣ አስተዋይ ሰው ነህ። ተባረክ፣ በርታ።
@mekyamekya
Ай бұрын
ኸርሜላ የነስር አይንን የሚልሽን ስሚ በጥንቃቄ በዚህ አለም እያለው እህቴ ናት ብሏል ፈጣሪ ከመጥፎ ይጠብው😢😢😢😢😢😢
@ከሚላተስፋኛዋ
Ай бұрын
የነስር ዓይን ወዲማችን የነዝህንልጆችህይወት ከአላህበታች ከብዙፈተናያወጣቸውነው
@WeynshetNguse-f1s
Ай бұрын
ምን አይነት ልብ ነው ግን ያለህ ጥቂት ሠው አንደ አንተ ልብ ቢኖር የት እንደርስ ነበር❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZelHavt
Ай бұрын
Yeneser eyen is a hero everyone wants to have him as a brother he loves both Hermela and Binyam Hermela treated him so poorly but he never stopped loving her he absolutely treated her as if she is his sister and that shows what a great man he is
@Ksa-dr6bzhu
Ай бұрын
የምድር አይን አንተ አትለያቸው ምከራቸው አንተ ምርጥ ሰው ነህ ላይክ አድርጉ የህንን ምርጥ ሰው🎉🎉🎉🎉🎉
@SolyanaAbush-pi8cv
Ай бұрын
አንድ የምነግራችሁ ነገር ቢኖር ያለው ልብስ በጭራሽ ለመውሰድ እንዳታስብ የሆነ ነገር ነው ምታረግባት ከሷ መራቅ ነው ያለባት
@kelemkebede3423
Ай бұрын
እነኚህ ልጆች አሁንም መጠቀቅ አለባቸው በእጅአዙር በመዳኒት እንዳታጠፋቸው ሴትየዋ ጥሩ መዳኒተኛናጠንቋያም ነገር ነች ::
@ביבהזמר
Ай бұрын
የንሰር አይን እደሜክይርዘም ሄረመላን ከዛች ሰይጣን አከሰትዋ አላቀክ ከወንደምዋ ጋር በማገናኘትክ እንኳን ደሰ ያላችሁ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
@friehiwotkohler8680
Ай бұрын
ይህ ጀግና ለእናንተ ታላቅ ወንድም ብቻ ሳይሆን እናትም አባትም ነዉ የሆናችዉ እግዚያብሄር የሰጣችዉ ስጦታ ነዉ. ከዚህ በኧላ አታስቀይሙት. የሚላችዉን ስሙት
@mssayassen4226
Ай бұрын
ወዲሜየነስርአይን አላህአባትናእናተቸውን የማይመለስበትአጋርሲወስዳቸውአላህየተን ሰታቸውነው አሁንምካላህጋርያለሀቸውአተነህይችንሰይጣንአክስታቸው ከዚችምዲርላይእሰተጠፍችዲረስሰለማትታመንለሚበሉትምለሚጡትም በጣምበጣም መጠቀቅአለባቸው
@wynitoub193
Ай бұрын
ሔርሜላ ነ ቢኒ እንኳን በሰላም በፍቅረ አየናቺሁ❤❤❤
@SabaOkubamicael
Ай бұрын
ሄርሞላ ግን የንስር አይን በታእም በታእም ይቅርታ ጠይቅው
@SolyanaAbush-pi8cv
Ай бұрын
እኔ የምለው የኔ ስራዬን አክስቱ አልታሰረችም መታሰር አለባት እኮ ስንት ሰው ህይወት ያለ መታሰሯ መስማት እንፈልጋለን እኛ ተመልካቾች
@melattaye-w4t
Ай бұрын
የንስር አይን ጀግና አበሳ አንደምትጨርሰው አውቅ ነበር ግን አንተ ፈጣሪ ሰለረዳህ እንጂ ሴትየዋ ታጠፋሀለች ብዬ እፀልይ ነበር ፈጣሪም አወጣህ ተመስገን
@Ekrubintbaba
Ай бұрын
የነስር አይን ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅህ ሄርሜላና ቢንያም መንጊዜም የነስር አይንን አማክሩት ጀግና ወድምነው
@opop9349
Ай бұрын
ሄርሜላ ንሥርን ይቅርታ ጠይቂ በጣም ነው ያመናጨቅሽው ምርጥ ሰውኮ ነው አይገባውም አንች በጣም አዋርደሽዋል
@NgstiNgsti-j7o
Ай бұрын
ኧረ ጠይቃለች ባለፈው ዝቅ በላ
@LeyoLeyo-i6n
Ай бұрын
ቢኒ ብርድ የመታው ይመስላል ድምፁ እራሱ ያስታውቃል ይስላል እና ሳይበረታ ሀኪም ቢያይህ ጥሩ ነው ያገራችን ብርድ በጣም አደገኛ ነው እኔ ለረፍት ወዳገር ሄጄ ብርድ ሳላውቀው በሰውነቴ ገብቶ ከሙቀት አገርም ስለሆነ የሄድኩት በዛ ሰበብ አሁን እግሬን ሊሻለኝ ስላልቻለ እያነከስኩ ነው ያለሁት እና በጊዜ ታየው
@MdRasel-hx2px
Ай бұрын
ሄሬሜላ ዋደራሱዋ ስላትማለስች በጠም ደስያምል ነገርነዉ
@ወሎገራገሩ
Ай бұрын
አሏህ ይጠብቃችሁ. ቢኒየ የኔ. አስተዋይ. የንስር አይን. አሏህ ያቆይህ. ሄርሜላ እንኳን አተረፈሽ
@berryberry2124
Ай бұрын
እንካን አደረሰህ ወንድማችን ጀግናው አዲሱ አመት ጤናና እድሜውን ሰቶህ የበለጠ ጎል እንደምታገባ አልጠራጠርም ያችንም ጀግና የወለደችዉን እናታችንን እንካን አደረሶት ይሄን ጀግና ወልዳ ለህዝብ መዳኒት ስለሰጠች ፈጣሪ ደስታውን አብዝቶ ይስጣቸው ሄርሜላም ከወንድምሽ በስተቀር ጥላሽን እንካን ለማመን እንዳትሞክሪ ወንድምሽን አጥብቀሽ ያዢ
@MeskiEniseno
Ай бұрын
ሢጀመር መመርመርም አያሥፈልግም ያቺን ሤጣን ሤትዮ ማይት ብቻ በቂ ነው ሥለዚህ እንኳን ከሧ ወጥመድ ወጣቹ የነሥር ጀግና እናት የወለደችክ አንበሣ አንተን የወለደች ማህፀን ትባረክ ወንድማችን ያላበሥከው እንባ የለም ጀግናችን አንተና ዘሌን የመሠለ አዛኞችን ያብዛልን በክፉ የሚያያቹ አይኑ ይጥፋ
@MartaM-ov8dr
Ай бұрын
ሄርሜላዬ እንኳን ከወንድምሽ ጋር በሰላም ተቀላቀልሽ አስለቅሰሺኛል ማሪያምን
@sabakertiyemer4019
Ай бұрын
የኔውድ ቤተሰባቼ ሶስታችሁን በማዬቴ ደስብሎኝል ውድቤተሰቦቼአይለያችሁ ቢኒም ሄርሜ የነስር አይን እንዲባማድረግህ ደስብሎኝል ተባረኩ እሰይ እልልልልልልተባረኩእድሜጠናይስጥልኝእሱይጠብቅልኝ እርግጠኝነኝ አንድቀን ወደእምዬ አገሬስመጣአገኝችሃለው እስከዝያውበጤናው ይጠብቅልኝ እሱፈጣሪ ጤናሽን ይመልስልኝፅበል ጠጪአደራ ሄርሚዬ ክፍሰው መጨረሻው አያምርም
@MareshaGedefaw
Ай бұрын
ሄርሜላ የዳነቸው በተ ሀይል ነው እድሜና ጤና ይሰጥክ አንተንም ጠእግዜአብሄር ጠብቆክ ነው ሄርሜላ አታሳዝነኘም ጠግባነው እየተነገራት ወንድምየው ተጎዳ የናትና አባቱ አምላክ ጠብቆታል አሁንም ይጠብቅካል በርታ
@bezuayehuchalla9877
Ай бұрын
እንኳን ለመስቀል በአል በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ የናንተ ታሪክ በጣም አስተማሪ ሆኖ ነው ያለፈው ከሁሉም በላይ ሄርሜላ እንዴት አይነት መርዝ ተናጋሪ እንደነበረች ከአክስትዋ በወገነች ወቅት በፍፁም ከዚህችኛዋ ሄርሜላ የሚወጣ ቃል አይመስልም ነበር
@ሀብታምእዳለው
Ай бұрын
በል የዶክተሯን መጨረሻ አሳውቀን የጀራ እናቷን ልጅ ያገባችውን ዳክተር ከአሜሪካ ትምህርቷን አቋርጣ የመጣችውን
@tsedallove
Ай бұрын
እኔ እራሱ እያሰብኳት
@MerimAli-if6sw
Ай бұрын
እኔ ለራሱ እየጠየኩ ነበር
@tsedallove
Ай бұрын
እንኳን አብሮ አደርሰን ጀግናችን የኛ ዕንቁ ወንድም የተባርከ ዘመን ይሁንልህ❤ ቢንዬ ሚዲያ ላይ በመውጣቱ ታሪካችሁ ቅር አይበልክ ለሌሎች መማሪያ ነው። ሄርምዬ ፈጣሪሽን ስቀጥል የንስር ዓይንን አክብሪ ለኛም የልብ ምታችን ነው። የንስር ዓይንን እንደ ክብራችሁ አክብሩት እሱ ታላቃችሁ ነው❤❤❤❤
@bewketuwubie4136
Ай бұрын
እንኳንም ከወንድምሽ ጋር በአንድ ላይ ሆናችሁ ደስ ይላል ለማነኛውም ሄርመላ በተቻለ መጠን ፈተናዎች ስለተደጋገጉ ውጭ ሀገር ጠቅላላ ምርመራ ብታደርጊ ይጠቅምሻል ።
@teklubirru5780
Ай бұрын
የንስር ዓይን ለነዚህ ልጆች እንደታላቅ ወንድም እንደሚሳሳላቸው አባት እግዚአብሔር አንተን ስለሰጣቸው እድለኛ ናቸው እባክህን ቢያስቀይሙህ እንኳን አንተ ራራላቸው አትለያቸው አትራቃቸው። ተባረክ።
@selampeace4261
Ай бұрын
ቢኒ ድምፁ የድራማ ድምፅ ነው ድምፁ በጣም ያምራል እኔ ባለ ትዳር ነኝ ቢኒን ግን እንደ እራሴ ወንድም ነው የሚያሳዝነኝ የምወደውም እግዚአብሔር ቅን የሆነች እግዚአብሔርን የምትፈራ ቢኒን የምትወደው ታማኝ ለሄርሜላ እንደ እህት የምትሆንላትን ሚስት ይስጠው አሁን የሚያስፈራው አብዛኛው ወጣት ሴቶች በጓሮ በር ሰይጣንን የሚያመልኩ በየ ጠንቋይ የሚዞሩ መተተኞች የባዕ አምልኮ ተከታዮች ሆነዋል ሆነዋል እና የነስር አይን በእያንዳንዱ ነገር እንደ ታላቅ ወንድም አብረሀቸው ብትሆን መልካም ነው
@Qemarahmad
Ай бұрын
የዋህ አትሁኒይ ካደየ ሁለተየ ሄርሜላ ነስሬንና ቢኒያምን ከሚሉሽ ውጭ አትውጭይ የዋህ በመሆንሽ ካደየም ሁለተየ ተጎዳሽ
@HAYATUTube4325
Ай бұрын
አራ አድስ ነጋር ከለ ከቃኑም ጃመርህ አሰዉቃን አታን ብቻ መጣበቅ ሆነ ስረችን❤❤
@እማየአባየሁሌምኑሩልኝ
Ай бұрын
አተኮ ትለያለህ ወላሂ እኔ እራሱ እደዛ ስትሰድብህ በጣም ነበር ያስጠላችኝ አተ ግን ልዩ ልጂ ነህ የነስር አይን ወድሟ ግን እደታላቅ ወድም ነው የሚያከብርህ ❤❤❤❤ በርታ ጀግናችን
@MohamdAgha-qd1wd
Ай бұрын
❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@AsnakechBekele-gz2pe
Ай бұрын
ሔርሜላናወንድሟበጣምታምራላችሁ፡ይኸጀግናወንድማችሁ፡በጣምየሜመሰገን፡ከእግዚአብሔር በታችእሱአላችሁ፡በጣምማክበር፡እሱየሜላችሁንስሙት፡ሔርሜላከአክስትሽእራቄ፡በጣምተንኮለኛመሆኗንታዉቄለሽ፡እስከመዳኒትመስጠትየደረሰችአሁንምተጠንቀቄ፡የሷንእውነትአወቅሽ ያንተእውነትወቶአያልቅምብለሽማንቋሽሽ፡ዛሬምያዳነሽእሱነው የተቸገረውንከመከራየሜያወጣ ለነፍሱየማየፈራሁለትነፍስያለውየሜመስል፡ጀግናበጣምየመከብረው፡እግዚአብሔር ጤናውንይስጠው።
@AbebaNigatu-vs2qm
Ай бұрын
በጣም እግዚይባረከህ ሄርሜላ አቤ አግዚ ከናተጋር ይሁን እጸልየላቸውለው አይዞቸሁ ተበረኩ ከዜህ በኋላ አሰተውሉ ይህቸን ሴት ተጠበቁ አብሯቸሁ ያለው የረደቸሁ እግዚ ይባረክ
@AtsfeWoldeslasse
Ай бұрын
ድል ለሊቬ አቋረጥክኝ እኮ የኛ ጀግና እባካችሁ ሄርሜላን በደምብ ጠብቋት ገና ናት የዚህ አለም ክፋት በደምብ አልገባትም
@alemworke2308
Ай бұрын
ትክክል የዚህን ክፋ አለም የበዛ ክፋት አልገባትም
@f-io7sj
Ай бұрын
ለይላ ሀኢለላህ መሀመድ እርሱለላህ አጅብ አላህ ናስር ስጣችሁ አትለይት ❤❤❤
@hana-s2x
Ай бұрын
አንበሳው ጀግናችን እንኳን ደህና መጣህ የጀግኖች ጀግና የእውነት የሐቅ ዘብ የተበዳዮች አባት ወንድም እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ በጉጉት እሚጠብቀው እንደኔ
@ethiopiafekadu
Ай бұрын
ዋው እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም በጤና አደረሳችሁ!!!!!! በጣም ደስ የሚለኝን ልንገራችሀ የንስር አይን ትዕግስት እና የቢኒ ልቦና መመለስ!!!!
@ጋሻዉአብች
Ай бұрын
የነስር አይን እኮን አደረሳችሁ እነሔርሜላን እዲጠብቁ ንገራቸዉ
@netsolo8225
Ай бұрын
ቢንዬ እንኳን እግዚአብሄር ፀሎትክን ሰማህ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ❤❤❤❤❤
@Kasa-jk3up
Ай бұрын
ኢቺ መጥፎ አክስት ናት ማትረባ መጨረሻዋን ፈጣሪ ያሳየን
@TeweresBeyene
Ай бұрын
እባካችሁ እራሳችሁ ጠብቁ በተለይ አንች ሰውን አትመኝ የአባትሽ ሆነ የናትሽ ዘመዶች አትመኝማንም ለናተ የሚጠቅም የለም
@እግዚብሔርእሪኛየነዉ
Ай бұрын
ለዚህ ጅግና ኣንዲ ሽሊማት ይጦው የሚቲሉ ላይክ ንኩኝ👏👏❤❤❤
@ggfg5809
Ай бұрын
ክብር የሚገባዉ ክብር ወጡ ይላል ቅዱስ ቃሉ ስለዚ እንደ ታላቅ ወንድምቹ ኣክብሩት ይገባዋል
56:31
የሞት አፋፍ ላይ ሆኜ ሚስጥሩን እነግርሻለሁ።ከአባቷ ጋር ተገናኝታ እውነታውን ስትሰማ አለቀሰች።
yneser ayne የንስር አይን
Рет қаралды 63 М.
43:57
ትቦ ውስጥ ወድቆ ተገኘ። የአቤል ጎደኛ ያልጠበቅነውን ሚስጥር ነገረን። ሚዜው ንብረቱን ለመመለስ ተስማማ።
yneser ayne የንስር አይን
Рет қаралды 105 М.
01:00
бабл ти гель для душа // Eva mash
EVA mash
Рет қаралды 9 МЛН
00:24
أختي الشريرة تزعجني! 😡 استخدم هذه الأداة #حيلة
JOON Arabic
Рет қаралды 28 МЛН
00:22
БУ, ИСПУГАЛСЯ?? #shorts
Паша Осадчий
Рет қаралды 2,7 МЛН
00:33
Noodles Eating Challenge, So Magical! So Much Fun#Funnyfamily #Partygames #Funny
Family Games Media
Рет қаралды 46 МЛН
3:47:19
ትንቢተ ኤርምያስ ሙሉ ክፍል ምንባብ | Samuel Asres | ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 26 June 202
Samuel Asres I Official Channel
Рет қаралды 410 М.
53:54
ማሳጅ ብላ የምትሰራው ጉድ ተጋለጠ!!ባል ያየውን ነገር ማመን አቃተው!!
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 212 М.
36:30
የባለሀብቱ ልጅ የቤት ሰራተኛ መስላ የአባትዋን ደም ለመበቀል ቤታቸው ገባች። ከ አባትዋ ገዳይ ጋር ፊት ለፊት ተፋጠጠች።
yneser ayne የንስር አይን
Рет қаралды 201 М.
14:15
ሰበር እንኳን ደስ አላቹ በመጨረሻም እጅ ሰጡ ፕ/ት አረጋ በቃኝ መልቀቂያ አስገቡ "በፋኖ ልታሳበሉኘ ነው" ምሽቱ ባህርዳር ወልደያ ፋኖ ገባ November 18
Adadis Zena - አዳዲስ ዜና
Рет қаралды 5 М.
24:48
የንስር አይንን ሰርፕራይዝ አደረግነው። የደበቀውን ሚስጥር ነገረን።
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 95 М.
3:52:03
سورة البقرة كاملة لطرد الشياطين من منزلك وجلب البركه باذن الله surat albaqra
القران الكريم مباشر Holy Quran live
Рет қаралды 576 М.
3:57:13
Tigrigna Audio Bible, The Book of Ezekiel | ትንቢት ህዝቅኤል
Tigrinya Audio Bible | መጽሓፍ ቅዱስ ትግርኛ ብድምጺ
Рет қаралды 1,3 МЛН
9:20
ዴዚ ታገተች😭 ወይኔ ሀገሬ
ባንቺ ቲዩብ Banchi Tube
Рет қаралды 7 М.
45:46
ትዝታና አበበ ተፋጠጡ ያልጠበቅነው የትዝታ ሚስጥር ወጣ...እልልል ትዝታ በቁጥጥር ስር ዋለች።
yneser ayne የንስር አይን
Рет қаралды 136 М.
3:03:09
መጽሐፈ ሲራክ | Samuel Asres| ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 12 January 2024
Samuel Asres I Official Channel
Рет қаралды 558 М.
01:00
бабл ти гель для душа // Eva mash
EVA mash
Рет қаралды 9 МЛН