KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የሞት አፋፍ ላይ ሆኜ ሚስጥሩን እነግርሻለሁ።ከአባቷ ጋር ተገናኝታ እውነታውን ስትሰማ አለቀሰች።
56:31
ሙሉ ቤተሰቡ በእንባ ተራጨ .. ሞተ ካሉት አባታቸው ጋር ተፋጠጡ። ሚሊየነሩ ከአስከፊ የጎዳና ህይወት በሓላ ከቤተሰቡ ጋር ተቀላቀለ።
56:58
The IMPOSSIBLE Puzzle..
00:55
Лукашенко: Трамп - мощь! #лукашенко #политика #новости #беларусь #выборы #shorts
00:27
Twin Telepathy Challenge!
00:23
Amazing remote control#devil #lilith #funny #shorts
00:30
ትዝታና አበበ ተፋጠጡ ያልጠበቅነው የትዝታ ሚስጥር ወጣ...እልልል ትዝታ በቁጥጥር ስር ዋለች።
Рет қаралды 136,908
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 146 М.
yneser ayne የንስር አይን
Күн бұрын
Пікірлер: 6 000
@MuluemebetWako
Ай бұрын
በአቶ አበበ መገኘት በመጀመሪያ ደረጃ ለንስርዓይን ክብርና ምስጋና አቀርባለሁ ሲቀጥል ደግሞ ጥሩና ደግ ልቦና ላላቸው አቶ አበበን ተንከባክበው፣ ረድተው ስላመጧቸው ለኢትዮጵያ ህዝብ ክብርና ምስጋና አቀርባለሁ። ለባለቤታቸው፣ ለልጆቻቸው እንዲሁም ለዘመድ አዝማድ ሁሉ እንኳን ደስ አላችሁ እላለሁ። ያቺ የክፋት፣ የተንኰልና የመተት ቋት ለሆነችው ለትዝታ ደግሞ ለሕግ እንድትቀርብና ቅጣቷን እንድታገኝ አሳስባለሁ።
@FedilaRedwan-ny2um
Ай бұрын
Betam
@HanaAval-bi2nu
Ай бұрын
እልልልልልልልል በደስታ ከተኛሁበት ነው የተነሳሁት እግዚአብሔር ይመስገን. እፍፍፍፍፍፍ😢 የኔ አባት
@rukia2370
Ай бұрын
አልሀምዱልለህ እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ የኔ ጀግነብል አይጋልጽህም❤❤❤❤❤
@سَيَجْعَلُٱللهُبَعْدَعُسْرٍيُ
Ай бұрын
ምነዬተኝተሽ ነዉ ዉነትም ሞልቶልሻል😅
@ZeynbeYOUTUbe
Ай бұрын
😂😂😂@@سَيَجْعَلُٱللهُبَعْدَعُسْرٍيُ
@HanaAval-bi2nu
Ай бұрын
ወገቤ በመዳም ስራ ሲውረገረግ ውሎ ትንሽ አረፍ ልበል ብየ ጋደም ከማለቴ ጋሽ አበበን ሳይ ድካሙ ለቀቀኝ 😂😂😂 ተስፈንጥሬ ተነሳሁ 😂😂@@سَيَجْعَلُٱللهُبَعْدَعُسْرٍيُ
@Alex-z4x
Ай бұрын
ትዝታ የላይኛው አምላክ ይፍረድብሽ የስራሽ ይስጥሽ መርዝ ነሽ አውሬ ነሽ እባብ ነሽየበረሀአውሬ ነሽ ምንብዬልጥራሽ ስም አጣሁልሽ ተዘልዝለሽ ሙቺ የንስር አይን ባይደርስላቸው ጠብሳ በልታቸው ነበር ሰውነስሎ እግዝአብሄር ደረሰላቸው ፈጣሪ ይመስገን 41:18
@yasmalblooshi6939
Ай бұрын
ሲጀመር አንተ የነካከዉ ነገር ጫፍ ሳይደር አይጠናቀቅም❤❤❤❤ አንወድካለን
@mulumassa9214
Ай бұрын
Tekekl ytebark lege selhone ❤
@MohammadHussain-d4u
Ай бұрын
ይሔልጅ ከመርማሪ ፓሊሥ በላይነው ሊሸለም ይገባል👍👍👍
@BirtukanGeber
Ай бұрын
Wow it's so wonderful 👍👍👍👍👍
@firehiwottefera6094
Ай бұрын
እልል
@Sekina-d9b
Ай бұрын
ጀግናችን እድሜህ ይርዘም
@MonaBedru
Ай бұрын
እደዉ አተልጅ ምንላርግህ አላህ በክብር ላይ ክብር በሞገስ ላይ ሞገስ ይስጥህ አተጀግና
@דבריהטקאה
Ай бұрын
👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽
@almazz-u6w
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉👏👏📖💗🤲📖🙆
@wow6573
Ай бұрын
አሜን
@ቤተአብርሃምመንፍሳዊመኃበ
Ай бұрын
❤❤❤❤
@t.tethiopia4239
Ай бұрын
የንስር አይን እውነትም የንስር አይን ጀግና ጎበዝ አላህሂድያውን ይስጥህ ያረብ በጣም ጀግና ሀቀኛ ሀቅን የምትከተል ነህ እና ይወፍቅህ ያረብ
@Hወለዬዋ
Ай бұрын
አሚን ያረብ
@adanchabyineh9957
Ай бұрын
አሜን ፫
@AlamJetaw
Ай бұрын
😅😅😢@@Hወለዬዋis ❤fx🎉
@seadamohammed6293
Ай бұрын
Amin amin
@Hወለዬዋ
Ай бұрын
@@AlamJetaw ምን እሚያሥቅ ነገር ተገኘ
@Kalkidanየተክልየልጅ
Ай бұрын
አንተ ጀግና አንተን የወለደች እናት ማህጸና ይለምልም ይች ተከሲስ ትክክለኛውን ቅጣት መሰጠት አለባት አውሬ ነች
@wudiemekuria5386
Ай бұрын
ልልልልልልልልል አግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🏽🙏🏽
@TffGfyy
Ай бұрын
በጣም
@Abeyዩቶብ
Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤
@genetabera9223
Ай бұрын
I love you so much son good Thank thank 😅👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🥰
@ghidaysaeed9362
Ай бұрын
Yeche sete awere nate
@InnocentChemistryExperim-ix3sr
Ай бұрын
አቤት አቤት አቤት የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው ርዕሱን ብቻ አይቼ ነው የፃፍኩት በጣም ደስ ብሎኛል ለቤተሰቦቻቸው እንኳን ደስ ያላችሁ አንተ ግን ምን አይነት መልካም ሰው ነህ እድሜ ጤና መልካም የሆነው ሁሉ እግዚአብሔር ያድርግልህ ተባረክ
@zeharadiyau
Ай бұрын
እልልልልልል ቀኑ ሙለ ስገባ ስወጣ እንኳን ደስ አላቹ የተጨነቃቹ በሙሉ አንተ የወለደች እናት ማኸፀኗ ይባረክ ኑርልን እስከ ዘላለም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@trsehet-mariamalemayehu5576
Ай бұрын
ትዝታ፣ብዙ፣የምትጠየቅበት፣ወንጀሎች፣አሉ፣ሔርሜላን፣እማይገባ፣ና አደገኛ፣መድሃኒት፣በመስጠቷ፣እሱ፣ብቻ፣ይበቃታል፣ለመታሰር።እሰይ፣እንኳን፣ተገኙ፣ወንጀለኞች፣ይቀጡ።ምትሉ፣🙏🙏🙏
@Hundumak
Ай бұрын
በመጨረሻም የአነ ሄርሜላ አክስት ወሮ ትዝታ በህግ ቁጥጥር ሥር መዋሏ ትልቅ ድል ነው።
@Trhasvebremedhn-ue6pd
Ай бұрын
Yes enkan echn yeteregemech Aksit yene harimela esur bet magbata des ylal echn awuriye abatiye e/r mulue tena ystachu
@HanaBerhanu-pk1wq
Ай бұрын
እእራስክን ብቅቅ
@DASOMadamo
Ай бұрын
Yes 100%eeeeeeelllllllleeeee
@fekermitka
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@tarikuelias4323
Ай бұрын
የእውነት ምንእደምል አለቅም ፈጣሪ ሁሌም ደስተኛ ሁንኘይሳካልህ ፈጣሪ ዘርህን ይባርከው ትዝታ ፈጣሪ የዘራሽውን ያሳጭድሽ
@ዘይነብሁሴን-ደ1ቘ
Ай бұрын
በጣም ጀግና ነህ ለተገፋ ደራሽ እድሜ ጤና ጨምሮ ይስጥህ ❤❤❤
@SolomonLombamo
Ай бұрын
አረ አንቴ ጃግና ሳዉ 1000አማት ኑሪልኝ 👍👍👍
@gabriellatekle3990
Ай бұрын
100 normal new 1000000 yeunalt😅😅😅
@tsionwesen-od5kp
Ай бұрын
ኸረ አንተ ጀግና ሰው 1000 አመት ኑርልኝ
@abebayelema5176
Ай бұрын
አቦ ዘርህ ይብዛልህ። እግዚአብሔር ይባርክህ። አንተን የወለደችው ያች ደግ እናትህን እድሜና ግጤና ይስጥልህ።
@BirtukanGeber
Ай бұрын
ኡኡኡኡኡኡ። አንተ ጅግና የምስግኖች አምለክ ራጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ። እግዚአብሔር አምላክ ከክፉዎች እጅ የድንክ ደግሞም ይተደግክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ we love you bro 🎉🎉🎉
@AnwarKonjo
Ай бұрын
አንተን ጀግና የዎለደች እናት አለህ እድሜወ የርዝምለት❤❤❤❤❤❤❤❤
@jtgghf3634
Ай бұрын
እዳው አቸጀግና የጀግና ልጅ ጎበዝ አላህ ሂዳያእድሠጥህ ተመኝሁልህ
@FhRh-kd1ce
Ай бұрын
በትክክል
@user-sv9cu1rw2j
Ай бұрын
Enem endezahhhhhhhhhh
@AmiSeid-k9f
Ай бұрын
ማነው እርዕሱን ብቻ ሲያይ እንደኔ የተደሰታችሁ በአላህ
@AlemKassaye-g8l
Ай бұрын
Ene lela eyayhu neber tolo new yekeyerkut❤❤❤❤❤
@HayuEmureyanamharawit
Ай бұрын
እኔ ወላሂ እህህህህ❤❤❤
@דבריהטקאה
Ай бұрын
💪💪💪💪💪💪🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🫶🫶
@እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
Ай бұрын
እኔ
@workituimana8288
Ай бұрын
ጀግነ ጀገነ ጀግና
@martabiru444
Ай бұрын
ይህን ላደረን፡ ለልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ደስ ይላል አቶ አበበ በመገኘታቸው በጣም ደስ ብሎኛል ከእግዚአብሔር አንተም እግዚአብሔር ይስጥህ 8:41
@علحعكبر.علحعكبر.علحعكبر
Ай бұрын
ወንድሜ አንተን የወለደች እናት ሺአመት ይኑሩ እንዴ ምን ቢዬ ምግለፅህ አባታችን እንኮን በሂወት ተገኑ ቤተሰብ በሙሉ እንኮን ደስ አላቹህ ጀግናው አላህ ይጠብቅህ
@amethiopiaethiopia8098
Ай бұрын
በማርያም ምን ልበልህ አንተ ጀግና ወጣት ጋዜጠኛ ላንተ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር የወጣትነት ዘመንህን ይባርክልህ ❤❤🙏🙏🙏ትችላለህ
@aishaaisha6991
Ай бұрын
አተንየወለደች እናት አተንእምታገባ ሚስት ታድለው የጀግኖች አለቃ ብየሀለሁ አላህይጠብቅህ ከይርነገርስማ
@tadyhyle3968
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አንተ ጀግና ነህ ማንም የማይደርስበትን የተወሳሰበ ተመልካች ሁሉ ይሆናል ተብሎ ፈልፍለህ ያወህው አንተ ለወንጀለኞች እሳት ለተበዳዬች መድኃኒት እውነተኛ ስው ተባረክ ዘመንህ ይባረክ።
@AddisAbu-wg5sg
Ай бұрын
እሰይ እልልልልልል ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡ ዛሬስ ደስታ፡አሳበደኝ የንስር አይን ክበርልኝ እመቤቴ ትጠብቅልኝ የዘራከው ይባረክ አመሰግንካለሁ አቶ አበበ ተገኙ ጠባቂው መልአክ ጠብቆ አገናኛቸው ከቤተሰባቸው ኧረ፡ምን ላድርግክ አንተ የእግዚአብሔር መልእክተኛ እመቤቴ ?ክፉ ትሰውርክ ለሚስታቸው ለልጆቻቸው በህይወት ተገኙ የቤተሰባቸው ሰላም እና ደስታ ይመለስ ከብዙ ስቃይ በኋላ እሰይ እልልልልልልል እዛው ህግ የእጇን ይስጣት
@galaxyj7core589
Ай бұрын
ጀግና ነክ አንተ አንተን የወለደች ማህፀን የተባረከ ይሁን ፈጣሪ ይጠብቅህ ጊዜው የእውነት ነው ማንም እንደቀለደ አይቀርም
@rahmamuhammed4904
Ай бұрын
እረ አንተ ጀግና ምን ልበል ማመን አቃተኝ አንተ ትለያለክፈጣሪ ከክፉ ይጠብቅህ እልልልልልል እግዚያብሔር አንተትለያለክፈጣሪከክፉይጠብቅህእልልልልልልእግዚያብሔርይመስገን ❤
@AwaDemewez
Ай бұрын
የንስር ኦይን ጂግናችን ኦምላክ ይጠብቅህ ኦምበሳችን ውድድድድድድድ ጂግና ቃላት ኦጣው 💪💪💪💪💪💪
@tamanechtafese2694
Ай бұрын
ወይኔ የሕን ጀግና ጋዜጠኛው ምትወዱት ኑ እስክ በአበበ መገኘቱ ደስ ያላችሁ ኑ wow እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ብሎኛል ❤
@emebeteshete3696
Ай бұрын
ጀግና ጀግና እግዚአብሄር ይመስገን ዉይ አንተ ልጅ አንተን የወለደች እናት ትባረክ እንኳን ደስ አከህ ወንድሜ 💪💐💪💐💪🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼💐💐💪💐💪👍👍👍👍👍👍👍👍💐💐💐
@יצחקזלקהטמנו
Ай бұрын
የኛ አበሳ ሁሌም ጀግናነበርከ አሁንም ጀግንነትህን ድጋሜ አሳየህን ፈጣሪአምላክ ይባርክህ ለተመልካቾወችሀ አኮራህን እግዜብሔር የክብርህ
@jamilaadem7093
Ай бұрын
Waw ጀግናዉ ደሰ ብሎናል አቶ አበበ በመገኘታቸዉ እድሜ ላንተ እልልልል ልጆቻቸዉ እንዴት ይደሰቱ
@Eman-hj2jg
Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለዚህ ጀግና የኢትዮጵያ ህዝብና መንግሰት የወርቅ መዳሊያ ሊሸልመው ይገባል የኞ ጀግና አንበሳ ዋው ፈጣሪ ይጠብቅህ እንካን ደሰ አላችሁ መላ የአቶ አበበ ቤተሰብ ❤❤❤❤❤
@yemachaltube
Ай бұрын
መንግስታችን ወንጀለኛን እንጅ የወንጀል ተከላካይን መሸለም አያዉቅም
@رمانهاقماسو
Ай бұрын
@@yemachaltubeይመችሽ። ዉደየ። ለስሙዉነዉ። መግስት እነቱዉ። ይኸበግ። ቢሸለም። ደስይለኛ
@nvgfdfrt6081
Ай бұрын
በምንም አይነት ሁኔታ ላይም ቢሆኑ የአቶ አበበ መገኘት በጣም ደስ ብሎኛል አንቺም የጅሽን ታገኝያለሽ አንተ ግን ሁሌም አላህ ካንተ ጋር ይሁን ጀግና ነህ
@አልሀምዱልለህ
Ай бұрын
አሚንንንንንን❤
@Amina-hv1qcq
Ай бұрын
ወላሂ ጀግና ነክ እኮ አተን የወለደች እናት የተባረከች ነት ወድሜ
@frehiwotkifle2634
Ай бұрын
አቤት የኛ ጀግና ማመን ይቸግራል የጀግኖች ጀግና ነህ ዘመንህ ብሩህ ይሁን ለተበደሉት ደራሽ ነህ
@Jerusalem-cm7pv
Ай бұрын
አንበሳ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የስንቱ ህይወት ታደክ እግዚአብሔር ሊያድናቸው ሲፈልግ.የገዛ የእንጀራ ልጇ ባልጠፋ ወንድ የሄርማላ ፍቅርኛ. እንዲሆን የመርጠችው ሄርሜላና ቢኒያም ብትጎዱም በእናንተ ምክንያት አቶ አበበ መገኘታቸው እንኳን ደስ አላችሁ
@זאודיטודסטה
Ай бұрын
እግዚአብሔር እንኳን ልፋትን ቆጠረልህ በጣም ደስ ብሎኛል አንተን የወለደች እናት ትባረክ ❤
@ከረያባመታባዘራውtube
Ай бұрын
የንስር አይን ለአተ ምንም አይነት ቃል የለንም ቢቻ በቻልነው አቅም ላይክ ከማድረግ መቼም ወደሀላ አንልም መቶ ከመቶ በላይ ስለክ ኖሮኝ ሰብስክራይብ ባደረኩህ ጀግናችን አላህ ይጠብቅህ በምትሄድበት ሁሉም የኛ ጀግና የኛ እቁ ሺአመት ኑርልን❤❤❤❤እቺ ተኩላማ የተረገመች መቼም ምትማር አይደለችም የጃን ማግኘት አለባት አባታችንም እካን ለቤተሰቦቻቹ ተረፊቹላቸው አልሀምዱሊላህ ዋናው በህይወት መኖራቹ ነው የኔ አባት❤❤❤❤❤
@MeseretWoldeyes
Ай бұрын
እሰይ.ጀግናዉ.ተባረክ.ፈጣሪንእድታግዙ.የተላካችሁናችሁ.እናንተ.ፈጣሪ.ነዉ.ያዘጋጃችሁ
@bushman3946
Ай бұрын
እቺ አውሬ ወርውርልን እድሜዋ ትጠር ንስር በርታልን🎉🎉🎉🎉🎉 አባባ እንኩዋን በህይወት ተገኙ🎉🎉🎉
@ועח
Ай бұрын
ወንድማችን ላንተ ቃል አጣውልህ ብቻ እግዚአብሔር ከነመላ ቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏❤️❤️❤️🇪🇷
@ddddddddddsd
Ай бұрын
እልልልልል እመቤቴ ቅድስት ድግል ማርያምእኳን እረዳቻችሁ እኳን ለቅድስት ድግል ማርያም አመታዊ ክብረባአል አደረሳችሁ እናቴ ቅድስት ድግልማርያም በቤሩት ያሉትን ወገኖቻችን ከጪቀት አዉጫልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
@ayaalshikh12alshikh
Ай бұрын
እውነት አንተ ልጅ ምናባቴ ላድርግህ እውነት ቃላት የለኝም ማርያምን❤
@jeginaawGondere
Ай бұрын
የዚችን መጥፎ ሴት ድምጽ ባልሰማው ደስ ይለኛል።
@endalekebede2532
Ай бұрын
የንስር.አይን.እንዴት.እንደማደንቅህ.ቃላት.ያጥረኛል.ጀግና.ነህ.የትዝታን.ጥጋብ.ያበረድክ.አንበሳ.በሄድክበት.እግዚአብሔር .ይከተልህ
@alemtube3068
Ай бұрын
እልልልልልልል እሰይ እንኳን በህይወት ተገኙ እግዚአብሔር ይመስገን አንተ ልጅ ምን ልበልህ ቃል አይገልፅህም እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤
@yeshmengistie2607
Ай бұрын
እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ የወለድከው ይባረክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ
@AlemHailu-ys1fq
Ай бұрын
እውነት ለመናገር በጣም ጀግና ነህ ኮራሁብህ ወንድሜ አኮራሀኝ ሺ አመት ኑርልን ለናትህ ዋው ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤
@newid5082
Ай бұрын
አይገልፀዉም❤❤❤❤❤
@MeseretZeleke-d5d
Ай бұрын
እልልልልልልልልልልል እውነት ሚያወራት ቀል አጣሁት አንድ ቀል ኢትዮጵያዊ ጀግና ❤❤❤❤❤ አር እኔን ጀግና አባርታቱ እባካችሁ
@መቅዲ-የ9ፐ
Ай бұрын
እልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለድንግል ልጂ እንኳንም በህይወት ተገኙ😢
@አልሀምዱልለህ
Ай бұрын
ኢልልልልልልልል አለሀምዱልለህ ምስገነ ይገበው ለሀያሉ ጌታ አለህ ኡከኒም በሂወት ኖሩ ደስ ቢሎኘል አቴ ጀግነ ያቡዙዎችን ኢበ አበሽ ያፈገግተ ምጪ ነህ አለህ ይጠቢቅህ❤
@fekermitka
Ай бұрын
አሜን
@haregeweyenyitna
Ай бұрын
Xአንተን የወለደች እናት አግዚአብሔር ይጠብቃት አንተጀግናጀግናነህ ጌታ ከ ክፉይጠብቅህ🎉🎉🎉🎉
@fantayegezahegn3563
Ай бұрын
የኔ አባት በጣም የተንገላቱ አባት ናቸው በእድሜአቸው ተከብር መኖር ነበረባቸው እሷ በመተቷ ተብትባ ነው ያገባቻቸው ብቻ ልጆቻቸው ያስታሙሟቸዋል ወይ ሱስ በዚህ እድሜያቸው እራሳቸውን ጥለው እንዲህ መጎሳቆላቸው እጅግ በጣም ያሳዝናል ወይ አባቴ አሳዘኑኝ ግን በህይወት መገኘታቸው እጅግ በጣም ያስደስታል አንተ እና ክሩዎችህ በጣም የማይታመን ስራ ነው የሰራኸው መጨረሻውን ያሳምርላቸው
@genetuteafaye74
Ай бұрын
እግዚያብሔር ይባርክህ :አቶ አበበ በህይወት አቆይቶ ለቤተሰባቸው እንኳን በሰላም አገናኛቸው :
@Seghi123-qs5cp
Ай бұрын
ዋው. በእውነት. እግዚአብሔር. ይመስገን. የኛ ጀግና. አተን. የውለደች. እናት. መአፀና. ይባረክ. ❤❤❤❤👍👍👍👍👍
@hawaadem4624
Ай бұрын
ከጀግናም አለው ጀግና የጀግና ጀግና ምን ልበልህ ነፋ አመት ያኑርክ❤❤❤❤❤❤
@yirgalemteshome9764
Ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን አንተን የወለደች እናት ትባረክ በጣም ደስ ብሎናል❤
@catherinebaesa8216
Ай бұрын
እየሱስ ጌታ ነው ሃሌሉያ እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ክብር ምስጋና ላታራዳ በአግ ላጌታቺን ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን አሜን አሜን ዎድሜ ዛማንክ ይላምልም ዛርክ ይባራክ ክፉ አያጌኝክ 🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾
@الحبشيالحبشي-س4غ
Ай бұрын
❤
@zeynebdawed
Ай бұрын
የሌቦች መድሐኒት ብየሐለሁ፡፡ የንስር ዓይን ዞሮበት እንዴት ላይገኙ ይችላሉ፡፡ ጀግና ጀግና በርታልን፡፡
@NemiaEs
Ай бұрын
መሻአላህ ተባረከረህማን የእውነት በምን ቃል ልግለፅህ የንስር አይን ወንድሜ የምር ❤❤❤❤❤❤❤ ገና አላየሁም ርእሱን ብቻ አይቸ ነው ደስ ያለኝ የምር እስኪ እንደኔ በርእሱ ብቻ ደስ ያለው ግና ቪድወዉን ሳያይ ❤❤❤❤
@teshomeassefa8558
Ай бұрын
ተመስገን እንኳን በነፍስ ተገኙ ደስ ብሎኛል እናመሰግናለን የንስርዓይን የንስር አይን እባክህ ህርሜላ ይህን ቤተሰብ እንድትረዳቸው በእግዛብሄር ስም እጠይቀሃለሁ ሄርሚ የአቶ አበበን ልጅ አትጣይው ማን ያውቃል የእግዛብሄርን ቸርነት አንቺም እንኳን ደስ አለሽ ልልሽ እወዳለሁ !!! ተመስገን ቸሩ አምላክ ነብሮ ነኝ ከ አ/አ
@የባሏንግስት
Ай бұрын
ማሻአላህ😢የሆነ ነገር ሲመጣ ለካ ለከይር ነው
@Samsung2023-b3q
Ай бұрын
ወድማችን ነፍስ ለተጨነቀች ነፍስ ደራሽ ነህና በጣም በጣም እናመሰግናለን የወገን ደራሽ ነህ
@Yeshume
Ай бұрын
የኛ ጀግና ተባረክ ማንንም እንዳታምን እንደ ዘላለም እንዳትሆን ተጠንቀቅ አደራ❤❤❤❤❤
@AsgaTqshu
Ай бұрын
ወንድማችን ሰላምህ ይብዛ የኔ ጌታ አንተ የህዝበ ልጂ አንተ የነካሀው ሁሉ ይፈታል ወንደም አለም ጀግናው አቶ አበበ ሰለተገኙ በጣም ደሰብሎኛ ቤተሰቦቻቻውም እካን ደሰአላችሁ ትዝታ የተባለች ወደ ገነምትግባ
@HAl-habshya
Ай бұрын
አልሃምዱሊላህ ጀግና አይገልፅህም😊🥰
@leliselemi9794
Ай бұрын
እግዛብሄር ክብር ምስጋና ይሁንለት፣ አንተ እንኳን ደስ አለህ ተደስተህ ሳይህ በጣም ነው ደስ የሚለኝ ምክንያቱም ጥሩ ጥሩ ሥራዎች ስለምተሠራ፤ አሁንም እግዛብሄር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ
@ኑኑበቀለበቀለ
Ай бұрын
እልልልልልልል ተገኙ ደስ ሲል በማርያም እውነት አንተ ልጅ ተባረክ ቃላት የለኝም ስለ አንተ ለመናገር የነስር አይንና ዘላለም ዘገየ የኢትዮጵያውያን ተበዳዮች አይን ናቸው ክፉ አይንካቹ ፈጣሪ ይጠብቃቹ እናንተ መንግስት ነው መሆን ያለባቹ ኢትዮጵያን እናንተ ብትመሩ ማንም አይ በደል ነበር ሁሉ እኩል እንደልቡ እንኖር ነበር
@user-ti7lw5dn1d
Ай бұрын
እልልልልልልልልል. እግዚአብሔር ይመስጌን ወንድሜ. ጌታ ኢየሱስ ካክፉ ሁሉ ይጣብቅ❤❤❤❤❤
@f-io7sj
Ай бұрын
የአላህ እትጅግና አላህ ይጠብቅህ ወድሜዋ የኔአባት 😢😢😢 በአላህ የህን ጅግና እሜውድ 😢😢😢😢😢ያርብ ድአአድርጎለት ወላሄ ቃላት ያጥርኝል ❤❤❤❤
@seadamohammed6293
Ай бұрын
Amiin Allah yetbkew
@DanielGetachew-v6j
Ай бұрын
የንስር ዓይን ,የአቶ አበበ ቤተሰቦችና እነ ሔርሜላም እንኳን ደስ አላችሁ በመጨረሻ ላይ ሉሲፈሯነ ከእግራችሁ ስር አደረገላችሁ ፍትሕ ምን አይነት አውነት እንደሆነች የታየበት ድንቅ ክትትል ነው አቶ አበበን ለማግኘት የተረባረባችሁና ከቤተሰባቸው ጋር እነዲገናኙ ላደረጋችሁ ወገኖች እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
@Seada4756
Ай бұрын
ትግስት አሰፋ ስትገኝ በህይወት ሄርሜላ ከአክስቷ ሥትወጣ ከቢኒጋ ስትታረቅና ዛሬ እቺ የትልቅ ወራዳ በቁጥጥር ስትውል ልዩ ደስታነው የተሠማኝ ፈጣሪ ይጠብቅህ ጀግናው
@Freedom-bk6rt
Ай бұрын
እኔም 😂
@alamzniguse5007
Ай бұрын
❤❤❤በጣም❤❤
@mihretabreha8392
Ай бұрын
Betam ❤❤❤❤
@ገኒየተዋህዶልጅ-ነ3ቐ
Ай бұрын
የኔ ዉድ አላለችም🤣🤣🤣🤣🙈ጉደኛ ሴትዮ በስማም ምን አይነት የሴጣን ታላቅ እህት😁😁😁
@ዩስራወሎየዋ
Ай бұрын
😂😂😂
@SikoSilo-cs9et
Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂@@ዩስራወሎየዋ
@AtaurMd-ht3xs
Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@Khadija-x7p
Ай бұрын
በሳቅ
@طيبهمحمد-ط5ز3ه
Ай бұрын
ናፍቋት ነዋ ክክክክክክ ወደዉ አይሥቁ ልሣቅየ ሸይጣንንኮ በጥፍ በጦፍ ትበልጠዋለች
@weynshetweynua3926
Ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@2016ここチャンネル
Ай бұрын
ስላንተ እግዝአብሔርን አመስግናለሁ እንዲህ አይነት ጀግና ልጅ ስለሰጠን እንዲሁ እግዚአብሔር አይለይህ የሁልግዜ ፀሎቴ ነው።
@SaraNega-s8o
Ай бұрын
እልልልልልልልልል ገናእርሡንነዉ ያየዉትገና ተመስኬን የአቶአበበ ቤተሠቦች እንኳን ደስ አላችው ጀግናየ ምን ልበል ቃልየለኝም እግዚያብሔር ይጠብቅህ
@ሚኪያስተፈሪ
Ай бұрын
እግዚአብሔር ሁሉንም በቀኑ ውብ አርጎ ሰራው እንኳን በሰላም መጡ አቶ እበበ።
@hayath1239
Ай бұрын
እንኮን ደህናመጣህ አንተስለያዝከዉ ኬዙን እድለኛናቸዉ ከሽ አበበ ❤❤❤ጎበዝነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@eshetneshteklehaymanot9615
Ай бұрын
የዩቱብህን ስም ስትመርጥ የእግዚአብሔር እጅ ያለበት እስኪመስለኝ እለት አለት እለት የምታቀርባቸው ዝግጅቶችህ ያስደምሙኛል። ወንድሜ አንተን የወለደች ማህፀን የተመሰገነች ትሁን አንተን መሳይ ልጅ እዱሰጥሀ እፀልያለሁ። ተባረክልኝ
@RahelNegussie-x8b
Ай бұрын
እልልልልል አቤት ቅድስት አርሴማ ምን ይሳንሻል❤❤❤❤❤❤❤ለዚህ ጀግና እንዲህ ልፍት እያለ እስቲ ላይክ አርጉለት በኪዳነምህረት👍👍👍👍👍👈👈👈👈👈❤❤❤❤😍😍😍😍😍
@Kab1983-n1g
Ай бұрын
የኔ ወንድም በጌታ በየሱስም በደሙ ተሸፈን ተባረክልኝ❤
@Selamtube-t2r
Ай бұрын
Amen🙏🙏
@NigistAshenafi
Ай бұрын
gegen nehe Edmeh Yerezem Beret Ewenet Kant Gara Ale E/beher Yebarekeh
@VipVip-oe5kl
Ай бұрын
እንኳንም ተያዘች ይች ተንከሲሰ እቶ አበበ በህይወት ሰለተገኘ ደሰ ብሎኛሎ🎉
@MartaTilahun-p1v
Ай бұрын
ቃላት አጣሁልህ ምን ልበልህ ቃል ሁሉ ሠነፈብኝ ተባረክ ዘር ትውልድህ አይቸገር ኑርልን ለምልምልን።
@bitewmershayemengstu3348
Ай бұрын
አንተ ጀግና ነክ ለሰው ጥሩ የምታስብ ስለሆንክ እግዚአብሔርም ይረዳሀል ሁሌም ስኬታማ ነክ አሁንም ይርዳክ በጣም ነው ደስ ያለኝ በእውነት እንኳን ደስ አለክ በርታ የኛ ጀግና
@NerdiAsefa-si2jq
Ай бұрын
የንስር አይን እባክህን ሌባን አትሸፍን በጌታ ሌባ መጋለጥ አለበት በካሜራ አትሸፍናቼውውውው መታየት አለባቼው!!!!!!!
@ZahraKhatun-l6k
Ай бұрын
ማሻአላህ ነሥራይን አተን አለማዲነቅ ይቻልም ጀግና 200k እናሥገባው
@MeazaSamuel-h4b
Ай бұрын
❤❤❤ ጀግናው ትለያለክ ቃላት ያጥረኛል አንተን ለመግለፅ እናመሰግናለን
@hirut7396
Ай бұрын
የሰው ልጅ ሞትን አልመኝም ግን ትዝታን እሚመስሉ የሰው አጋንቶች በአደባባይ መሞት አለባቸው የስንቱን ህይወት ይሆን ያበላሸችው እሚፀፀት ልብ ያላትም አትመስልም 😢😢
@hadiyyahossana
Ай бұрын
ወላህ ወንድሜ ለአንተ ቀላት አጣርኝ ምን አይናት ጀግና ሰው ነህ እች ሴትዮ የእችሃን ታጋኛሌች ለአንተ ሰብስክራይብ ስያስክ ነው የኔ አባት እንኳን በሳለም ተገኙ ደስ ብሎኛል እንዳኔ ያተደሰታችሁት ከሌ👏👏👏👏👏👏👏
@zahraissa722
Ай бұрын
አለህምዱሊለይ.በጠም.ደስ.ይለል.በርተ.ጀግነችን❤❤🎉🎉🎉
@AtsedeAsalif-qe1lu
Ай бұрын
አይ አቶ አበበ እንደው በምን አይነት ጎዶሎና የተረገመ ቀን ነው ከዝች አውሬ ጋር ያገናኘዎት ብቻ ፈጣሪ ይመሥገን ለልጆቸዎት በነብሥ መገኘት ትልቅ ነገር ነው የዝህን ጀግና ልፋት በከንቱ አልቀረም የሄርሜላ አጀንዳ ለአቶ አበበ መገኛ ምክንያት ሆኖላቸዋል ፈጣሪ ይመሥገን ወንድሜ አንድ ነገር አሥቤለሁ ትግሥት አሠፋ ያለችበት ሁኔታ ኮንፈርት አልተሠማኝም እባካችሁ ከዘላለም ጋር በማውራት ከዚያ ቤት ትውጣ በጌታ የፍቅረኛዋ እህት ላይ ምንም ደሥ የሚል ነገር የለም እባካችሁ ይች ልጅ ድጋሚ እንዳትጎዳ እሥክትድን ዘላለም ጋር ወይንም አንተ ጋር ትሁን
@FitsumYelma
Ай бұрын
የጀግና ጀግና ነኸ ይቺን ሠዉ መቀመቅ መግባት አለባት በርታ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ።
@jemaneshahmed
Ай бұрын
ወይ አንተ ልጅ በምን ቃል ልግለፅክ ቃላት አጣዉልክ እንኳንም ሄርሜላን ወሰደቻት የአቶ አበበ አምላክ ሄርሜላን ተጠቅሞ በምክንያት አስገኛቸዉ ጌታ ምክንያት አለዉ ለነገሮች ሁላ አንተ ልጅ እድሜክ ይርዘም ጌታ ከክፉ ሁላ ይጠብቅክ ❤
@almazreta9110
Ай бұрын
እልልልልልልልልልል የተበደሉ የጎዱ አባት እኔ ሁሌም ላንተ ቃል የለኝም እግዚአብሔር ጤና ይስጥህ የእመቤቴ አማላጅነት አይለይህ መላእክቶች በክንፋቸዉ ይከልሉህ እኔሁሌም ለአንተና ለዘላለም ክፉ ነገር እንዳይነካችሁ ሁል ጊዜም እፀልያለሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@EmebetGelana
19 күн бұрын
እልልልልልልልል.ነስርየ.ምን.ልሁንልህ.ቃል.የለኝም❤❤❤❤ዘመንህ.ይባረክ
@SeadaaberaV
Ай бұрын
ወላሂ በጣም ጀግና ጋዜጠኛ ነህ አላህ ከነበተሰብህ እርጅም እድሜ እና ጤና ይሰጥህ❤❤🎉🎉❤
@jay-jay7567
Ай бұрын
እሰይ እልልልልልልል ተመስገን እንኳን ለቤታቸው በቁ። ያቺም አውሬ የጇን ታግኝ። አንተም እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ። የጀመርከውን ፍፃሜውን ሳታደርግ አንተም ሆንህ ዘላለም ሳናደንቅና መተው ንፉግነት ነው። ራሳችሁን ጠብቁ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን።
@BdfbDbdb-e1k
Ай бұрын
እዳተ አይነት ይወለድ መታመታውን ጀግና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@DoublebB-m2m
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉
@Zehay-d9p
Ай бұрын
አተ የተባረክ ልጅ ለተጎዱ ሰዎች ቶሎ እንደ ምትደርስላቸው ቅዱስ ገብርኤል ፈጥኖ ይድረስልክ
@ZeburaZebura-y7h
Ай бұрын
የኔወንድም ሁሌም ደስተኛ ያርግህ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤ወንድሜዋ ምንእንደምልህ አላቅም
56:31
የሞት አፋፍ ላይ ሆኜ ሚስጥሩን እነግርሻለሁ።ከአባቷ ጋር ተገናኝታ እውነታውን ስትሰማ አለቀሰች።
yneser ayne የንስር አይን
Рет қаралды 20 М.
56:58
ሙሉ ቤተሰቡ በእንባ ተራጨ .. ሞተ ካሉት አባታቸው ጋር ተፋጠጡ። ሚሊየነሩ ከአስከፊ የጎዳና ህይወት በሓላ ከቤተሰቡ ጋር ተቀላቀለ።
yneser ayne የንስር አይን
Рет қаралды 110 М.
00:55
The IMPOSSIBLE Puzzle..
Stokes Twins
Рет қаралды 147 МЛН
00:27
Лукашенко: Трамп - мощь! #лукашенко #политика #новости #беларусь #выборы #shorts
CTVBY
Рет қаралды 6 МЛН
00:23
Twin Telepathy Challenge!
Stokes Twins
Рет қаралды 62 МЛН
00:30
Amazing remote control#devil #lilith #funny #shorts
Devil Lilith
Рет қаралды 16 МЛН
50:21
ያካባቢው ሰው የሚያየዉን ማመን አቃተው ..እቶ አበበ ከባለቤታቸው ጋር ተገናኙ ። ባለቤታቸው እያለቀሱ ያልተጠቅነውን ውስን ወሰኑ
yneser ayne የንስር አይን
Рет қаралды 96 М.
32:40
የሰዉጅብ እንዲሆን ያረጉት አማቹ ናቸው።አንሙት እውነቱን ሲሰማ እራሱን ሳተ!!
Tirta Media ትርታ ሚዲያ
Рет қаралды 48 М.
43:57
ትቦ ውስጥ ወድቆ ተገኘ። የአቤል ጎደኛ ያልጠበቅነውን ሚስጥር ነገረን። ሚዜው ንብረቱን ለመመለስ ተስማማ።
yneser ayne የንስር አይን
Рет қаралды 102 М.
39:18
2 ብልት የነበራት ሴት እናቷ ድንገት መጡ!
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 149 М.
1:00:02
የገዛ እህቷን እጅ ከፍንጅ ያዝናት ። የሚሊየነሯን አሜሪካዊት መጨረሻ
Gojo Tube
Рет қаралды 74 М.
42:04
ሀብታም መሆኑን ሳታውቅ የወፍጮ ቤቱን ሰራተኛ አፈቀረችው። 60 ኪሎ ጤፍ ቤቷ ለማድረስ ሶስቴ እመላለስ ነበር።
yneser ayne የንስር አይን
Рет қаралды 348 М.
45:11
የወንድምዋን ባዶሳጥን የቀበረችው እህት ከወንድምዋ ጋር ተፋጠጠች....ወንደሰን ያልተጠበቀ ውሳኔ ወሰነ።
ነበልባል neblbale
Рет қаралды 40 М.
56:46
በቁጥጥር ስር ዋለ ... ፓራላይዝ ያረገኝን ሰው ፊት ለፊት አገኘሁት ። ሁሉም እውነቱን ተናዘዙ።
yneser ayne የንስር አይን
Рет қаралды 226 М.
44:26
የፈራነው ነገር ሆኗል...አክስታቸው ለሄርሜላ እንድሰጣት መርዝ ቋጥራ ሰጠችኝ እኔም ቡና እያፈላሁ..... ሚስጥሩን ዘረገፋት።
yneser ayne የንስር አይን
Рет қаралды 117 М.
43:47
ሄርሜላ የቢኒያም እግር ላይ ወደቀች ። ቢኒያም ያስደነገጠን ውሳኔ ወሰነ .. ከዚህ በኋላ ወንድም የለሽም።
yneser ayne የንስር አይን
Рет қаралды 121 М.
00:55
The IMPOSSIBLE Puzzle..
Stokes Twins
Рет қаралды 147 МЛН