KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የሞት አፋፍ ላይ ሆኜ ሚስጥሩን እነግርሻለሁ።ከአባቷ ጋር ተገናኝታ እውነታውን ስትሰማ አለቀሰች።
56:31
የፈራነው ነገር ሆኗል...አክስታቸው ለሄርሜላ እንድሰጣት መርዝ ቋጥራ ሰጠችኝ እኔም ቡና እያፈላሁ..... ሚስጥሩን ዘረገፋት።
44:26
Еркектерге сенім жоқ екен | Сабина Мовлаева - Talk Like | Аман Тасыған
1:03:11
PIZZA or CHICKEN // Left or Right Challenge
00:18
😮 Прикол с динозавром пошёл не по плану! | Новостничок
00:16
Кто круче, как думаешь?
00:44
ሄርሜላ የቢኒያም እግር ላይ ወደቀች ። ቢኒያም ያስደነገጠን ውሳኔ ወሰነ .. ከዚህ በኋላ ወንድም የለሽም።
Рет қаралды 121,240
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 146 М.
yneser ayne የንስር አይን
Күн бұрын
Пікірлер: 7 000
@KdistAmare-xd1ef
Ай бұрын
ወይኔ መወለድ ቋቋነዉ የነሰር አይን ወድምም ብቻ ሳይሆን አባታቹህምነዉ ልታከብሩት ይገባል ክብር ለጀግናዉ❤❤❤❤❤
@arielasgedom3242
Ай бұрын
Tikkil biLshaL
@jrrhurir5966
Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@melattesfaye983
Ай бұрын
thanks to GOD I'm very happy to see you again sister and brother ❤❤❤❤
@ZeedKassa
Ай бұрын
እዴ በጣምጂ እሚቀናበት ወድም ነዉ ❤❤❤❤
@GvuThj
Ай бұрын
,ትክክል
@DydydySususus-eu7ue
Ай бұрын
የኛ ጀግና የልፋትህ ውጤት ነው ተባረክ ሄርሜላ ወደራሷ በመመለሷ እንደኔ የተደሰተ እስቲ ላይክ ላይከ
@נגרהיוסף
6 күн бұрын
በጣም ጀግናነህ በመታረቃቸው ደስ ብሎኛል
@MdMeeqa-tr1zo
Ай бұрын
ርዕሱን አይቶ ደስ ያለው ከእንግድህ ትምህርት ይሁናችው ጋዜጠኛው አላህ ይጠብቅህ
@صافيه-و4ث
Ай бұрын
እኔኔ
@LailaMahir-vn3vl
Ай бұрын
Amin Amin
@lensami2970
Ай бұрын
Ameen Ameen Ameen
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
Ай бұрын
እኔ❤❤❤
@LeyoLeyo-i6n
Ай бұрын
ቢኒ እህቱን ሲያይ ዘሎ የሚያቅፋት ነበር የመሰለኝ ይች ሰይጣን አክስታቸው ተሳክቶላታልባጭር ያስቀራት አቦ
@MsFatema-z2m
Ай бұрын
ቢኒ እና ሄርሜላ ለንሥር አይን ትልቅ ክብር ስጡ በዚ ተኮል በበዛበት ሠአት እሱ ለናተ ነብሡን አሢዞ ነው የሚሠራው።።ሔርማላ ደግም ለምንም ቢሆን በወድምሽ አትደራደሪ አንድ ፍሬ ወድምሽን ❤❤
@JdjJdh-gk1gb
Ай бұрын
ሄርሜላም ቢኒያምም ይህ ጀግና ለእናንተ አባትም ወንድምም ነዉናሁሌም ልታከብሩት ግድ ይልባችሀል ጀግናች ሁሌም ብሩክ ሁን
@godisgood3876
Ай бұрын
True
@emebetshibeshi8024
Ай бұрын
የክፍለዘመኑ ታላቅ ስው የንስር አይን እጅግ እጅግ ደስ ብሎናል❤❤❤❤❤❤
@zindzind3952
Ай бұрын
ሄርሜላ እኛም አዝነንብሻል ወድምሽ ብቻ አይደለም የነስርአይን ወድምሽ አስቀይሻቸዋል
@gelilagebrehiwot931
Ай бұрын
Are eganem betam asekeyemanlesh 😢kezi bohal gen leb kegezach teru new
@Selamtube-t2r
Ай бұрын
Tekkl❤❤
@tigisit2534
Ай бұрын
አዎ የንስር አይንን እንደዛ ስትናገረው ወይኔ እርርርር ነው ያልኩት
@HINHH-qj5lc
Ай бұрын
በጣም እኔራሱ በጣም ነበር የተናደድኩት ግን ያው የመተት ስራስለሆነ ነው ግን በጣም ደስ በሎኛል ይቅር ስላላት ፈጣሪየልብህን መሻት ይሙላልህ የኛ ጀግና ወንድም በተስፋ ስጠብቅ ነበር ብቻ በጣም ደስ ይላል
@mulukenbayih5125
Ай бұрын
አወቀች ይቅርታ ተንበርክካ ጠየቀች ቢኒያም እልል ብሎ ነበረ እህቱ ስትመጣለት መቀበል የነበረበት። እሱ በዚህ ሰበብ የራሱን ለመኖር ይላላጣል!የማይረባ ልጅ ነው።
@እግዚአብሔርአረኛዬነው
10 күн бұрын
በእውነት በጠም ትልቅ ነገር ነው ያድርከው እግዚአብሔር እብዝቶ ይባርክህ በእውነት እንተ መልካም ስው ነህ እንደ እንተ በእገራችን ላይ ይብዙ እሜን።❤❤❤
@Sara-w1n7t
Ай бұрын
ሄርምየ እባክሽን መቸም ቢሆን ከወንድምሽጋ የምያጋጭ ነገር መፈጠር የለበትም ጋዜጠኛዉንም ልክ እንደወንድምሽ ላንች ጥሩ መካሪሽ ነዉ
@صافيه-و4ث
Ай бұрын
አቤት የኛ ጀግናናና አንተን የምገልፅበት ቃላት አጠረኝኝኝኝኝ😢
@DemekeGaraneh
Ай бұрын
የሆነው ነገር ሁሉ በአእምሮዬ ሳስበው ዬነበረው ነው ክብር ለመድሃኒያለም እንኳን ተስማማችሁ ንስርዬም ውለታህን እግዚአብሄር በሰማይ ቤት ይክፈልህ
@rigatbeyene7980
Ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ይሄ ሁሉ የሆነው ባንተ ጥረት ነው አንተም ቡዙም ተከራትታሃል ላንተም እዛቤሄር ይክፈልህ ❤❤❤
@ሽቅርቅሯ7582
Ай бұрын
በጣም የተፈተኑ ልጆች ናቸው ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ በእውነት❤
@TsehayUmaMolla
Ай бұрын
እግዚያብሄር ይስጥህ እነቢኒያምም ከዚህ በኋላ በመሐከላቹ ምንም ነገር መደባበቅ አያስፈልግም ልጁም በሰራው ነገር ስለተፀፀተ ከልብ ይቅር ብላችሁት ከጎኑ ሁኑ ግን እኔንም አስለቀሳችሁኛል መጨረሻ ይመር
@RahelNegussie-x8b
Ай бұрын
ውይ የንስር አይን አንተን የሚያክል ሠው እኮ የትም የለም እመቤቴን የነገዋ ኪዳነምህረት ያሠብከውን ታሳካልክ ❤❤❤❤❤❤ እስቲ ፍቅራችንን በላይክ እንግለፅለት❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍😍😍😍😍😍😍
@jaakjaak8038
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Susu-p8v5w
Ай бұрын
ይለያል
@ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sarakebede3234
Ай бұрын
እኔ በታይኝ❤❤❤❤❤❤❤❤ ማርያምን
@hiwoltiali
Ай бұрын
@@jaakjaak8038🎉
@Osen-i6q
Ай бұрын
የእውነት አምላክ እ/ር ከአንተ ጋር ይሁን ተባረክ!!!
@tirukelemshetie2626
Ай бұрын
ቢኒ ተባረክ የልጅ አዋቂ አሁንም ከቤተክርስቲያንና ከፀበል አትራቁ የዚህ ልጅ አባትም ተገኝቶ አክስት ተብየዋም ፍርዷን አግኝታ ማየት እፈልጋለሁ አንተ ግን እንደ ጋዜጠኛ ሳይሆን እንደ ታላቅ ወንድም ሆነህ ስላገዝካቸው ዘር ይውጣልህ ተባረክ ወንድሜ
@MirafSeyoum-cx5ww
Ай бұрын
በእውነት በዘመን ሕይወቴ እንደ ዛሬ ተደስቼ አላቅም አንተ በጣም እውነተኛ ሰው ነህ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AddisAbu-wg5sg
Ай бұрын
እልልልልልልልልልልል እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለክ የንስር አይን እንኳን ታረቃችሁ ቢንዬ በጉጉት በእምባ በጸሎት የጠበቅኩት ቀን ደረሰ ሄርሚ እንኳን ወደ ልቦናሽ ተመለስሽ በጣም ደስ ይላል መታረቃችሁ የንስር አይን የልፋትክን ውጤት አብርሃሙ ሥላሴ ይክፈልክ በነገሮች ሁሉ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ በፈረሱ ገስግሶ ደርሶ ይሰውርክ ልጁም አባቱን ለማግኘት ጓጉቶ ነው እሱም ወንድሙም እናቱም ያሳዝናሉ እኚህ እናት በህይወት እያሉ ድረስላቸው በማርያም የንስር አይን ከፍ ከፍ ከፍ በልልኝ ሰላምክን ያብዛው
@hana-s2x
Ай бұрын
ይች ቀን ናፍቃን ነበር ጀግናችን የንስር አይን ካንተ እሚያመልጥ ማንም ምንም የለም የጀግኖች የሐቅ የእውነት ዘብ እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ
@shitayemamo1712
Ай бұрын
Egzhbre yemsgne
@AccAcc-qb9ff
Ай бұрын
አምን❤
@lensami2970
Ай бұрын
Ameen Ameen Ameen
@zabibahussainhussain7048
Ай бұрын
እኔም
@ighvfyc8011
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@haimont9075
Ай бұрын
ወይኔ ስንቴ ወጣሁ ገባሁ አንተን ስጠብቅ አንተን የወለደች እናት ትባረክ❤❤❤❤
@محمد-ب4ع7ف
Ай бұрын
እኔ ራሱ ስት ግዜ ተመላለስኩ በመጨረሻም መጣልን
@MsrtDmsei-yz8cx
Ай бұрын
እኔም እሱንፍለጋነው ኢቱብ የምገባው
@Hana-nb4ul
Ай бұрын
እንደኔ❤❤❤❤@@MsrtDmsei-yz8cx
@misganawayele
Ай бұрын
ተመስገን ነው ።።።።
@UserSamer-tq5ms
Ай бұрын
Amen
@صافيه-و4ث
Ай бұрын
ጀግናች አክስትዬው ተጠንቀቃት የተረጉመች ነገር ናት
@ZaraReshed
Ай бұрын
ወላሂ የኔምፍራትነው❤❤❤❤
@sarakebede3234
Ай бұрын
አው ማርያምን❤❤❤
@reisbiya2041
Ай бұрын
ኢትዮጵያ እንዳ አንተ ጀግና እያላት አትጎዳም ከ ፈጣሪ ጋር ኑርልን ዎንድሜ በ ሄድክባት ፈጣሪ እጠብክ
@Ali-sf4vv
Ай бұрын
ጀግና የምልህ በምክንያት ነው እዳተ አይነት ወድም ስለሰጣቸው አላህን ያመስግኑ ድካምህ ከቱ አልቀረም ቢንያም ደግሞ ተረጋጋ ወዳ አልነበረም ሄርሜላ ፍቅረኛዋ ትልቅ ሰው ነው ሊመሰገን ይገባል አክስት ተብዬዋ ዋጋዋ ማግኘት አለባት ❤❤❤
@GeteGetu-t6b
Ай бұрын
ዬኔ ዉዲ ዬንስር አይንን ያላማዲናቅ ኣይቻልም ታባራክ ጀግናችን ባናታቹ ኤሄን ኮሜት ዬምታናቡ ሁሉ ታባራኩ ስላምናቹ ለይክ ሽር ሳብስክራይስ ኣርጉ ዬ ኡናት አባት💪💪💪💪💪☝☝☝☝👌👌👌👌👌👌👌👌
@HaregewoinFirew-zj4oy
Ай бұрын
የልጁ አባት ፍለጋ ላይ እርዳቼው ተባረክ ቢኒ ሰይጣን ይፈር
@Melaku-k5e
Ай бұрын
ሄርሜላና ቢኒ ግን ምን ያህል ቢወዳችሁ ቢያስብላቹ ነው ይሄ ሰው ለናተ ሲል ምን ያህል እየተሰቃየ እየተሳቀቀ እንደሆነ አልተረዳችሁትም ወይስ አውቃችሁ ነው እንደአባት መከታ እንደወንድም አሳቢ እንደጓደኛ መካሪያችሁ አስታራቂያችሁ እግዚአብሔር የሰጣችሁ መልካም ሰው እኮ ነው ቢያንስ የሚገባውን ክብር ስጡት እባካችሁ
@HelenAdugna-ge7qx
Ай бұрын
አንተ ጀግና እመብርሃን ትጠብቅህ🙏እስቲ ይሄንን ጀግና ወንድማችን 200k እናስገባለን 🙏🙏እውነቱን በመውጣቱ ብቻ የተደሰታችሁ በ like አሳዩኝ🙏🙏😢😢 ይችም አሁን አክስት ትበላለች ለገንዘብ ስትል የወንድም ልጆችን ጎደና ለመወጣት የምትጥር አረመኔ እውነቱ ስለ ወጣ በጣምም ደስስ ነው ያለኝ😢😢🙏🙏🙏
@Maberat
Ай бұрын
እኔንም ደምሩኝ
@YeshiworkGrmay
Ай бұрын
በስማም እንዴት እንዳለቀስኩ ሲያሳዝኑ እመቤቴ ማርያም የስራዋን ይስጣት ያችን ሰይጣን
@fantaabat
Ай бұрын
ወንድማችን ጀግናው ጋዜጠኛ እማምላክ ሠላምህን ታብዛልህ ከክፉ ይሠውርህ ሄርሜላ ያሥቀየመቻቸውን ጎረቤቶቹን ይቅር ትበላቸው 💓💓💓💓
@InnocentChemistryExperim-ix3sr
Ай бұрын
ቢኒያም ተባረክ ደስ ብሎኛል አስለቀስከኝ እግዚአብሔር ይመስገን
@zewdneshsinke5312
Ай бұрын
ኡኡኡ እሄ ፕሮግራም በጣም ኢሞሽናል የሚያረግ ነው እኔም አለቀስኩ ሁለቱ የሙት ልጆች በአውሬዋ ሳይበሉ መትረፋቸው በራሱ ድንቅ ነው። እሄ ጀግና ወንድማችን ያዬው አበሳ በስተመጨረሻም እንዴት እንዳሳካው ቢወራ ቢነገር በቂ አይመስለኝም። አውሬዋን ትዝታም የእጇን እንደምታስገኛት እርግጠኛ ነኝ። ልጁም ወደልቀዠቡ ተመልሶ የሄደበት መንገድ መጥፎ ቢሆንም አባቱን ለማግኘት የገባበት ጨለማ ነው ግን እውነቱን በማውጣት ትልቅ ነገር አርጓል ተደብድቧል ተሰቃይቷል። ሁሉም ሰው እኔ ደስ እንዳለኝ እንኳን ደስ አላቹ።
@sinafikshtadesse7057
Ай бұрын
እናንተ ልጆች ይህን የመሰለ ወንድማችሁን እንዲህ የምታሰቃዩት ምነው ይህን ያክል ዋጋ እየከፈለ ካሳለፋችሁት ችግር መከራ ልባችሁ ሊሰበር ይገባ ነበር ኧረ ግፍ ነው ከቀልባችሁ ሁኑና ሰላም ፍጠሩ ትምህርት ይሁናችሁ። ከተትረፈረፈው ሀብታችሁ ለወንድማችሁ መኪና❤ ግዙለት 🎉 ይመቻችሁ
@zm2248
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ድስ ብሎኛል ከዚህ በሃላ ምንም አይነት ክፍተት እንዳይኖር ጸልዬ በርቱ
@saadayimer8273
Ай бұрын
የኔ ጀግና የንስር አይን በጣም ሲናደድ ተቆጣው ተመለስ እኔም አለቀስኩ ለነሱ ሲል አላህ ሽ አመት ያኑርህ ልዩ ናችሁ ሰይጣንና ምቀኛን ይያዝላችሁ ወንድማችንም አላህ አባትህን ያገናኝህ❤❤❤❤
@fikirteworkuayele3029
Ай бұрын
ጀግና ነህ የእናትህ አምላክ ይጠብቅህ አይለይህሽወንድሜ
@ديحهسيمو
Ай бұрын
አንተ ልጅ ልበልህ ወይንስ የእኔ አንበሳ ዬ ነህ አላህ ይጠበቀህ ጀግና ጋዜጠኛ ነህ አንተና ዘላለም ስወዳቹ❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍💪
@zuzuzuzunuri844
Ай бұрын
ስለጋዜጠኛው የምር ቃል የለኝም በጣም ትልቅ ሰው በጣም በጣም አላህ ኢጠብቅህ ተባረክ አባቴ በጣም ደስ ኢላል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@NigatNigo
Ай бұрын
ጀግናዬ ምን አይነት ጥሩ ልብ ቢኖርህ ነው ሔርሜላ እንደዛ አፍልታ ስትናገርህ ደሜ ነው የፈላው አንተ ግን በትግስት እዚህመድረስህ ቃላት የለኝም ከወንድምም በላይ ነህ ወይ እኞ ሳናቅ የአቶ ኤርሚያስ አደራ አለብህ ቢኒያም ጥሩ ልብ ያለው ልጅ ነው ይቅርታዋን መቀበሉ ደስ ብሎኞል የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ
@SalamSalam-vh1uv
Ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ስለሁሉም ነገር እንኳን ታረቃችሁ ዳቢሎስ አልተሳካለትም ሴራውከሸፈበት😢😢🙏
@MohammedzeinAli-y7v
Ай бұрын
ወንድማችን ያንተን ትግስት አለማድነቅ አይቻልም በርታልን ቢኒና ሄርሚ ደግሞ ይህን ስህተት መቼም እንዳትደግሙት ማንንም ጣልቃ አታስገቡ ጠንክራችሁ የራሳችሁን ህይወት ስትመሠርቱ በሰላም ንብረታችሁን ተካፍላችሁ በበረከት የምትዘልቁ ያድርጋችሁ
@EKR24-i1f
Ай бұрын
የንስር አይን ክፉ አይንይ ፈጣሪ ይጠብቅ የዘመኑን ይባረክ የሚትሉ በላይክ 👍💪💪
@crstianorolando7549
Ай бұрын
አንቺ አትወጪም አታፍሪም
@SIMENGYEMATA
Ай бұрын
ምንትወጣለች ዝም ብላ ትልከሰከሳለች ዕጅ@@crstianorolando7549
@Kss56ksaksaKss56ksaksa
Ай бұрын
በሰዉ ስም አትነግጂ ብልግና ነው 🙄🙄🤔🤔
@alamzniguse5007
Ай бұрын
የልጁን አባትም ፈጣሪ እውነቱን ያሰማችሁ ወንድሜ 😢😢❤❤
@AccAcc-qb9ff
Ай бұрын
አምን፡😢😢😢
@ወሎገራገሩ
Ай бұрын
አልሀምዱሊሏህ በጣም ደስስስስ የሚል ቀን ነው. ይህንን ነበር የናፈቅነው. ደስ ይላል አልሀምዱሊሏህ የንስር. ዓይን. እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
@hirutkebedetsegaye687
Ай бұрын
ጀግናዉ የንስር አይን በእዉነት ቃል አጣዉልህ👍👍 እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ባለህበት ከነቤተሰብህ 🤲
@GhGh-k2r
Ай бұрын
ሄርሜላ ጥጋብሽ በረደልሽ ለወደፊት አስተዊይ በጣም ከባድ ሰው ነበርሽ ተባረክ ወንድሟ ቢኒ ድጋይ ተሸክሞ ነው ከረሀብ ያዳነሽ ማን አላችሁ ከንድ ሁኑ ሄርሜላ ልብ ግዦ
@sebrinatube
Ай бұрын
እንዴት ዴሜን እዳፈላችው በገንዘብ መበጣረቋ ለሚጠፋ ገንዘብ
@rahmahmoh3796
Ай бұрын
👍👍👍👍
@rukiya6481
Ай бұрын
እኮ ወንድሞ ጀግና ነዉ
@ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸ
Ай бұрын
እኔም ገረመችኝ በጣም ጠግባ ነበረ አነጋገሮ አቀማመጧ አነጋገሮ በጣም ጋጠ ወጥ ሑና ነበረ
@MsrtDmsei-yz8cx
Ай бұрын
ሄርሜላ ✊✊✊ነገምሌላ ተከትላትሄዳለት ያለፈችበትን የምረሳ
@Sara-w1n7t
Ай бұрын
ቢኒየ እባክህ በሄርሜላ እንዳቲጨክን እናትህም እህትህም ኣባትህም ሁሌ ነገርህ ናት እባክህ ቢኒ
@alemtsehaydemissew7673
Ай бұрын
የንስር አይን እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ በጣም ጐበዝ ጀግና ሠው ነህ ዘርህ ይባረክ❤ በጣም አደንቅሀለሁ ያልከውን በተግባር አሳየህን።
@Naema-g1n
Ай бұрын
አይ አለመታደል በእናትም በአባትም በኩል ያሉ ቤተሰቦች ሁሉ ጠላት ሆኑባቹ ያሳዝናል ግን አላህ የአባታችሁን መልካምነት አይቶ ይመስለኛል ኢሄንን የወንድም መከታ የሆነ ልጅ በሂወታችሁ ውስጥ ያስገባላቹ አላህ ይጠብቅህ የንስር አይን በርታ ጀግናችን
@ftuwigebrezgiabher3192
Ай бұрын
ኢኔ ኤርትራዊ ነኝ ባንተ ስራ ሁሉ ግዜ ደስተኛ ነይ ኣዞ በርታ እግዚኣብሔር ካንተ ጋ ይሁን።
@semiraMeh
Ай бұрын
እህ አልሃምዱሊላ እንዴት ደሥ እንዳለኝ እህትና ወንድሞች አላህ መጨረሻሁን ያሳምርላችሁ
@LailaMahir-vn3vl
Ай бұрын
Amin yarab
@meleshewhailu8432
Ай бұрын
ቢኒ እባክህ አንድ ናት አንተም አንድ ነህ ወደኋላ ተመልሰህ የነበረውን ፍቅራችሁ እሰብና እቅፍ አድርገህ ይቅር በላት በእግዚአብሔር ስም 🙏🙏🙏
@VipVip-oe5kl
Ай бұрын
ጥፋቷን አምና ይቅርታ ካለች ይቅርታዋን ተቀበላት እንኳን ደሰ አለህ ወንድማችን
@SinkenshMengsta
Ай бұрын
በጣምደስ ብሎኛል
@ዝያዳtube
Ай бұрын
አረ ትለያለህ አንተ ጀግና ሰው እመቤታችን ከልጇጋ ጥላ ከለላ ትሁንህ❤🎉
@ሚኪያስተፈሪ
Ай бұрын
ቢኒዬ የኔ የልጅ አዋቂተ ተባረከ ፀሎትህ ደረሳል አሁነም ልበ ጠንካራ ሁን አይዞህ ምንግዜ ጠላት በአጠገብህ። እነደሆነ እወቅ ጠብቀዉም ከፈጣሪ ጋር ከሆንክ ታሸነፈዋለህ። ፀሎት ሳታደርጉ ከቤት አትውጡ ምንም መቸኮል አያሰፈልግም ግዜ አጨር ነው ሐርሜላም እነካን ወደቀልብሽ ተመለስሽ በጣም ደሰ ብሎኛል ግ አዝኜም አልቅሼ ነበር ወንድም በአክስት እያልኩ እንኳን መልካም ሆነ እግዚአብሔር ይመስገን። ንስርዬ ተለያለህ አሁን አትለያቸው ልጆች ናቸው ጠ ❤❤❤🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@wosenbiza
Ай бұрын
ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ በሰዎች ጭራቅነት ተቃጠልክ እኮ እንዲም እየለፋህላቸው አመሰግናለሁ እንደማለት አለመስማታቸው አይ ሰው የበፊቱን በሙሉ ረሱት
@Sara-w8l8l
Ай бұрын
ወድምሽን በማንም በማንም መቀየር አልነበረብሽም እንኳን ቢኒያምንና የተመልካች ልብ ነው የሰበርሽው ተሳስተሻል አሁን የናትሽን ያባትሽን ምትክ ወድምሽን አታስከፊ ይቅታ አድርግላት ቢኒየ ልብህ ተጎድቷል ግን ተዋት😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@EeEe-kq8ic
Ай бұрын
በጣም
@mesiTube-m9q
Ай бұрын
በጣም
@rahelamare9877
Ай бұрын
ትክክል ክኛም ተመልካቾቹን ግራ አጋብታን አሳዝናን ነበር
@Elisamazret
Ай бұрын
ትክክል
@መሲይወሎየዋ
Ай бұрын
በትክክል እዴት እዳስጠላችኝ
@tibebetessemakebede5034
Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ተባረኩ ደስ ይላል ይቅርባይ መሆን መታደል ነው ቢኒ ና ሔርሜላ ስለታረቃችሑ ደስ ብሎናል እግዚአብሔር ያክብራችሑ ። ጀግናው የንስር አይን እውነትም እውነትን ጎልጉሎ ያወጣል ተባረክ ወንድማችን ስላሴ ያክብሩልን እመብርሐን ካንተጋር ትሑን እንወድሐለን ወንድማችን አንተ ለአገራችን ለኢትዮጵያ ታስፈልጋታለህ እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን አንተ ማለት ለኢትዮጵያ ትንሳኤዋ መንገዱን ይዘህ (1) ተብለህ ተነስተሐል እውነት ክርስቶስ ነው እግዚአብሔር ያክብርልን !!! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Negadras_kassa
Ай бұрын
ቢኒያም፣ ምርጥ ልጅ ነው!ቤይ ፍሬንዷም እንዲሁ! ሄርሜላ ደግሞ ንፁህ ልብ ያላት ርግብ!! አቦ ይሄ ትውልድ ምርጥ ነው!! ** ያንተ የጋዜጠኛውማ ምን ቋንቋ ይገልፀዋል!? ** ይህ ትውልድ ብቁ መሪና መንግስት እንዲሁም የተረጋጋ አገር ያስፈልገዋል!!
@elizabethabebe-vs6hy
Ай бұрын
አንተ ጀግና ከፈጣሪ የተሰጠህ ጸጋ አለህ እጅግ ደስብሎናል በሰላም በፍቅር ኑሩ ሕይወታችሁ ያማረ ይሁን
@رقية-ع2ي
Ай бұрын
እድሜህ ይርዘም የነስራይል ወድምናእህትን ስላስታረካቸው በጣም ደስተኛነኝ የልጁን አባት ለማገናኘት አላህ የወርዳህ አባታቸው በሂወት ይገኝላቸው❤❤❤
@MuhammedAdem-qg7rv
Ай бұрын
አንተ ለሰወች እንደምትቆመዉ ሁሉ ላንተም ፈጣሪ ሁሌም ከጎንህ ይሁን
@Amen-pf
Ай бұрын
የተባረከች መሀፀን የተባረከ ታፈራለች እግዚአብሔር ይባርክህ ጀግናችን😊 እንኳን ለብረሀነ መስቀሉ በሠላም አደረሣችሁ❤🎉
@haythayat6345
Ай бұрын
@@Amen-pf በእውነት
@TadelechTilahun-x4k
Ай бұрын
አንተ ንስር እ/ር ሞገስን ሰጥቶሃል ተባረክ ቢኒዬም ጌታ ያክብርህ ትልቅ ሰው ነህ አዋቂ እህትህ አክስታችሁ አስተብትባባት ነው ወዳ አልነበረም ተረዳት ንስር ዬ አንተ አንደኛ ነህ በርታ አቶ አበበ ቀርቶሃል
@jemalshurea5162
Ай бұрын
እጅግ በጣም የምትደነቅ ቅዱስ የተባረክ ሰው ነህ ።
@YeshiTaye
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ ቢኒ ሄርሚ እባካችሁ በመካከላችሁ 3ተኛ አካል አታስገቡ የንስር አይን ታላቅ ወንድማችሁ ነው ችግራችሁን አማክሩት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤
@segaomeromer8014
Ай бұрын
አይ አበሳው የገባአበት እናሸንፍለን የኛ አበሳ ሽ አመት ኑረ ዘረህ የተመረቀ ይሁንልህ አላህ በህድህበት ይክተልህ😢😢😢❤❤❤❤❤❤
@RomanAbreham
Ай бұрын
የንስር አይን ለዚህ ስራ ህ ቃላት የለኝም ቢኒ ጓ ሲል ጨንቆኝ ነበር ስራህን ገደል ጨመረዉ ብዬ ነበር ግን በመጨረሻ ወደ እራሱ ስለተመለሰ ተመስገን በእንባ ጨረስኩት አንተ ጀግና ብዬሃለሁ በርታ
@RAHMASEID-t2r
Ай бұрын
ሄርሜላ ሁለተኛም አፈቅርሻለሁ ብሎ ሌላ ወንድ ቢልሽ እንዳትሰሚ ወንድምሽን መጀመሪያ አማክሪ
@sishaia6875
Ай бұрын
ትክክል እስኪ እስብት ከክብራ ድግልናዋን አጣች ገዘባንም ወሰደችባት ስታሳዝን😢😢😢
@mareyemahemed3663
Ай бұрын
እልሀምዱሊላህ ሄርሜላ ከወንድሙዋ ታረቀች ይሄ ሁሉ ባንተ ልፋት ነው ወላሂ ጋዜጠኛው እላህ ያስደስትህ በእውነት ታሪክ ነው የስራኽው
@salamsalam5718
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባረክህ አተ ጀግና ባትኖረ ተካፍላ ያች አረመኔ ልትጫወትባት ነበረ
@ZedMohammed-o9l
Ай бұрын
ቢኒያም እና ሄርሜላ ምንም ቢፈጠር የነስር አይንን አታሰቀይሙ አታመናጭቁት አሁን ላላችሁበት ሂወት ብዙ መሰዋት ከፍሎአል ልታከብሩት ይገባል ስታመናጭቁት እኔ በጣም ይከፋኛል
@samrawitkelecha9518
Ай бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን ቢኒ።እና ሄርሜላ በቀጣይ ዘመናችው እግዚያብሄርን አጥብቃችው ያዙ
@ረሂማማሀመድከማል
Ай бұрын
የእዉንት ጀግነ ነህ አላህ ይጠብቅህ ፍልቄ አወጣታለዉ ብለህ ነበር ቃልህን ሞላህበት ግን ሄረሚላነ ቢኒ እንኳንም ታረቃቹ አድ ሥቹሆኑ ነዉ የሚያምርባቹ😍😍😍😍
@MeketeGetahun-l1k
Ай бұрын
🌹እልልል.....ጥቁር አንበሳዬ🌹 🌹የንስር ዓይን🌹 ሔርሜላ እኮ ተይዛ ነው! ነገር ግን ቢኒያም አንተ እንደ ትልቅ ወንድም ብትጎዳም ትሻላለህ ሲሆን ይህን አባቱንና የአባቱን ንብረት እንዲአገኝ ብታግዝው የእውነት ቢኒ!!!
@GenetGirma-pr1ol
Ай бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል ተባረክ
@ያምሮትማስረሻ
Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ተመስገን አምላኬ የድንግል ማርያም ልይ ተመስገን ተመስገን ተመስገን የንስረ አይን ድንግል ማርያም በቀሚሷ ትሸፍንህ በሔድከበት ሁሉ ድል አድርገህ ስለምትወጣ አንበሳ❤❤❤❤❤❤
@HiwinaYetsgay
Ай бұрын
የሄርሜላ ፍቅረኛ ግን በጣም ደስ የምትል ልጅ ነህ እርጋተህ ደስ ይላል
@samiyasaid7499
Ай бұрын
ቢኒያም ይቅር ባይነትን እወቅ ስዎች ሲያጠፎ ይቅር ባይ መሆንና ስውን ማገዝ አንዱ የመልካሞች መንገድ ነው ነገ ደሞ መልኩን ቀይሮ ችግር ይመጣልና ማንኛውንም ችግር ለመቋቋም ይቻላል ነገር ግን ኢትዮጵያኖች ይቅርታ ስንጠየቅ እንጮጯጯሀለን ጮህት የሴጣን ስራ ነው ይቅር ማለትን ጌታ ይቅር ባይ ነውና ይቅር በሉ ጌታችንን በወንጀል እያስቀየምን እኛ ማነን የሴጣን ወዳጆች የሽጣን አሽከሮች እስከመቼ ይህን ሀብት አባትህም ይዘውት አልሄዱም እናም የስው ልጅ መልካምነቱ ለራሱ ነው እናም ከስተትህ ተማር የሄርሜላንም ፍቅረኛ ቤተስብ ምን ይሆን መጨረሻቸው አባታቸው ምን ሆኖ ይሆን ለእናታቸው መልካምን እንመኛለን
@Erele-x3z
Ай бұрын
ጌታ የተመስገን ጌታ ሆይ የተመስገን ጌታ የተመስገን እኔ በጣም ደስ ብሎኛል ደስ ያላቸዋላችሁ ልጆች አይታችሁ ❤❤❤❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰❤️🙏🙏🙏
@Sara-w8l8l
Ай бұрын
ሄርሜላ የነስር አይን ወድማችነን ይቅርታ ጠይቂ በጣም ነው ያስቀየምሽው በጤናሽ ነው ንግግርሽ ሰውሽን አታቂም ጭራሽ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@hjdhdhhjrjie259
Ай бұрын
እኮ ኧኔም ተናድጄባታለሁ ኦሆ ለነሡ በማለቱ አዋረደቹ💔
@wabbydumga9790
Ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@sishaia6875
Ай бұрын
እኔም ለነስር አይን ስትአስቀይመው በጣም ደናድጀነበር ግን ወዳ አይደለም በመተት ተይዛ ነው😢😢
@asegedmerdewo4069
Ай бұрын
ለነስር አይን ምንም ቃላት የለኝም በጣም አስደስተከኛል የኔ ጨዋ ቢኒዬ ከእህትህ በመታረቅህ ደስ ብሎኛል ልጁን ግን ብትረዱት በጣም ደስ ይለኛል የሆነ ቤተሰቡን ማለት እናልቱን እንዲያስተዳድር ስራ ፍጠሩለት መልካም ልጅ ነው😊
@RodiBayou
Ай бұрын
ግን ቢናያም እና ሄርሜላ ለእናንተ ጥያቄ አለኝ የንሥር አይን ለእናንተ ከአንዲም ሁለቴ ዋጋ ከፈለላችሁ ! እና ቁጥር ስፍር ከሌለው ገንዘባችሁ መኪና ብትገዙለት ምን ችግር አለው ???????????????????
@صافيه-و4ث
Ай бұрын
@@RodiBayou እውነት ወላሂ
@gabriellatekle3990
Ай бұрын
Order madreg yekebedam basew genzeb
@StC-g3o
Ай бұрын
እሱ አይፈልግም
@ብትአብዱሠኢድ
Ай бұрын
ነገሩ መች አረፈላቼዉና
@ብትአብዱሠኢድ
Ай бұрын
እሡ አይፈልም ደግሞ
@EstegentAlemu
Ай бұрын
እ/ር.ዘመንህን.ይባርክ
@sosojed416
Ай бұрын
የነስር አይን አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ በተረፈ ትችላለክ ኑርልን እነቢኒም እንኳን ደስ አላችሁ አሁንም ጥንቃቄ አድርጉ ከበትም ከውጭም ሰራተኞች በተቻላችሁ መጠን ጥንቃቄ አድርጉ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@HUAWEIHUAWEI-vb9wt
Ай бұрын
የንስር አይን እንወድሀለን እናከብርሀለን ጅግና ነሕ ለሌላው ስትደርስ ለሁሉም እደደረስክ ነው እፍ ፈጣሪ የእረፍት እጀራ ይስጥክ❤❤❤❤❤
@abebayelema5176
Ай бұрын
ቢኒያም ይቅርታ መጠየቅ ያለባችሁ ጋዜጠኛውን ነው። ህይወቱን ከፍሎላችኋል። ልዩ ሰው ነው። እናንተንም ሰው ያደረጋችሁ ሲጀመር ከጭለማ እስር ቤት አውጥቶ እዚህ አድርሷችኋል። አጥብቃችሁ ያዙት። እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ በርታ። ያጋንንትፈረሷ ስላፈረች አምላኬን የሜመሰግንብት ቃል አጠረኝ።
@getahunmandefro6013
Ай бұрын
የልፋትህ ውጤት ነው ተባረክ ሄርሜላ ወደራሷ በመመለሷ
@ShitaBelay-tl1hq
Ай бұрын
በርታልን የንሰር አይን ጀግና ቢኒዬ ተረጋጋ እሷ በመተት ነዉ እህትህን በደሰታ ተቀበላት ለጠላት መሳለቂያ አትሁኑ በሙሉ ልብህ ተቀበላት ሴጣን አታሰገቡ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fantayegezahegn3563
Ай бұрын
ቢኒ መልካም ልብ ያለህ ወንድም ነህ ተባረክ ሄርሜላ በጣም ተናድጄብሽ ነበር በወንድምሽና በንስር አይን ያላገጥሺውን ግን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን ጓደኛዋም አባቱን ያስገኝለት የንስር አይን እንኳን ፈጣሪ እረዳህ ለሁለተኛ ጊዜ ይህንን ቤተሰብ ታደካቸው እድሜና ጤና ይስጥህ ፍርድ ለትዝታ ፍትህ ለአባታቸው ለጠፋው❤❤❤❤❤
@lakch-12
Ай бұрын
ቢኒይ መጀመሪያ ላይ አመረረእንዴ ብየ ደንግጨ ነበረ ግን በመጨረሻም ስላም ውረዷል ደስስስስስስ ብሎናል❤❤❤ለውደፊቱ ትምህርት ይሁናችው በመሀላችሁ ስው ቢገባ ሁለታችሁ ቁጭ ብላችሁ ተውያዩ የግል አስተያይቴ ነው ❤❤❤
@uaeuar8642
Ай бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን ኪዳነ ምህረት ፍቅራቸውን ስለመለሰች ደስ ብሎኛል ያቺ ሰይጠን የእጇን ማግኘት አለባት ቢኒ ምርጥ ወንድምሽ ነው አታስከፊው ከሱ ውጭ ማን አለሽ ጠላት ቢመጣ እያሳፈራቹ መመለስ እንጂ የሱ ተባባር መሆን የለባችሁም ፍቅራችሁን ያብዛላቹ
@solomonendale2496
Ай бұрын
በጣም ደሰቢሎኛል እግዚአቡሔር ይባርክ በእንባነው የጨረሰክት ቢኑያ ቸባረክ ይቅርታ ለራሰ ነው ይቀር ካላልክ ይቅርታ የለሞ የንሰር ዓይን ተባረክ ሰለሞን ከናዳ ሥምህ ባለማወቆ ነው ባውቅ በጣም ደሰለኛል
@ከረያባመታባዘራውtube
Ай бұрын
ወላሂ ሲተቃቀፉ አስለቀሱኝ😢የኔ ውዶች ያቺ ሴትዮ እጅ ከእጅ ተያይዛቹ አቃጥሏት ቢኒ እና ኤርሚ የንስር አይን ለአተ ቃል የለንም የነሱ ያለህ ፍቅር ይለያል አላህ ይጠብቅህ ጀግናችን በጣም ነው የምንወድህ አይለያቹ የኛ እቁ❤❤❤❤❤❤
@SenaitSamuel-w8i
Ай бұрын
ወይኔ የንስር ዓይን ምን ልበልክ የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር የተመሰገኔ ይሁን ቢኒ ዋናው መፀፀቷ ነው ይቅር በላት ስትመለስ እቀበላታለሁ ብለህ ነበረና ቃልህን አክብር ስለእናንተ ስለምጨነቀዉ ስለ ንስር ዓይንም ክብር ስትል ለማንኛውም ያ ሁሉ አልፎ ዛሬ ይቅርታ መጠየቋ!!!!!🎉🎉🎉🎉
@hayatgidena2431
Ай бұрын
❤❤❤
@hjdhdhhjrjie259
Ай бұрын
❤❤
@yeshiembetmeshesha7416
Ай бұрын
ጋዜጠኛውን ይቅርታ መጠየቅሽ በጣም ደስ ብሎናል ምክንያቱም እሱ ከወንድም በላይ ነውበዚህ ዘመን አፍ ለለላቸው አቅም ለለላቸው በገንዘብም በጉልበትም ቢሆን ፍትህ ለራቃቸው ህይወት ግራ ለሆኑባቸው በቀን ጨለማ ውስጥ ለሚዋዥቁ ልክ እንደናንተ እንደነበራችሁት እሱና ጎደኛው ለስንት ስው ደርሰዋል ቀናት ባልፈጀ ውስጥ የስንት ስው እምባ አብሰዋል የስንቱን ስው ህይዎት ታድገዎል !!ከእግዚሐብሄር ጋር ይገርማል በስው ቁስል እየደማችሁ በስው ደስታ እየተደሰታችሁ አሁንም እግዚአብሔርከናንተ ጋር ይሁን !! ጋዜጠኞች ውንድሞቻችን በተረፈ እንኮን ደስ አላችሁ እርቅ ስለሆነ ::
@genetkebede278
Ай бұрын
ተመስገን ተቃቀፋ እልልልልልልል እኔ ኤሪትራዊ ነኝ ተሳስቸ አማርኛ ተሳስቸ ከሆነ ይቅርታ ወይ ፍቅር ሰላም ማን ይከለክለናል ፍቅራቹ ይጽና
@f-io7sj
Ай бұрын
አልህምዱሊላህ ምሥጋና ይግባው በጣም አዝኝላሆ ናሥር ቃላት አጠርኝ እትጅግና አላህ ይጠብቅህ ወድሜዋ ስላምህ ይብዛልኝ ❤❤
@ועח
Ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🤲ወንድሜ ከፈጣሪ በታች ያንተም ጥረትና ልፋት ነው አሁንም እንደታላቅ ወንድም በምትችለው አቅም ከጎናቸው መሆን አለብህ 🙏❤️❤️🇪🇷
@RetaaRettas
Ай бұрын
እኔጃ ምንብይ እደምገልፅህ ቃላት ያንሰኞል አንተን የወለደች እናት ምንኞ የተባረከች ክበረልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
56:31
የሞት አፋፍ ላይ ሆኜ ሚስጥሩን እነግርሻለሁ።ከአባቷ ጋር ተገናኝታ እውነታውን ስትሰማ አለቀሰች።
yneser ayne የንስር አይን
Рет қаралды 41 М.
44:26
የፈራነው ነገር ሆኗል...አክስታቸው ለሄርሜላ እንድሰጣት መርዝ ቋጥራ ሰጠችኝ እኔም ቡና እያፈላሁ..... ሚስጥሩን ዘረገፋት።
yneser ayne የንስር አይን
Рет қаралды 117 М.
1:03:11
Еркектерге сенім жоқ екен | Сабина Мовлаева - Talk Like | Аман Тасыған
Аман Тасыған
Рет қаралды 470 М.
00:18
PIZZA or CHICKEN // Left or Right Challenge
Hungry FAM
Рет қаралды 16 МЛН
00:16
😮 Прикол с динозавром пошёл не по плану! | Новостничок
НОВОСТНИЧОК
Рет қаралды 11 МЛН
00:44
Кто круче, как думаешь?
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 4,8 МЛН
11:26
#መግዛት የሌለባችሁ እቃ#yetbitubeየተንቢ #ሄሉ #abelbirhanuየወይኗልጅ #motivation
Birhane Tube ብርሀኔ ቱዪብ
Рет қаралды 200
43:57
ትቦ ውስጥ ወድቆ ተገኘ። የአቤል ጎደኛ ያልጠበቅነውን ሚስጥር ነገረን። ሚዜው ንብረቱን ለመመለስ ተስማማ።
yneser ayne የንስር አይን
Рет қаралды 103 М.
47:08
ያላሰብኩት ነገር ተፈጠረ ሽጉጥ መዘዘብኝ።3 ቱም የስጋ ዝምድና የሌላቸው ሰዎች ሆነው ተገኙ። የአብረሀም ትክክለኛ እህት ቤት ድረስ መጣች..
yneser ayne የንስር አይን
Рет қаралды 201 М.
40:58
የ DNA ውጤት ያልተጠበቀ ሆነ!!
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 139 М.
45:46
ትዝታና አበበ ተፋጠጡ ያልጠበቅነው የትዝታ ሚስጥር ወጣ...እልልል ትዝታ በቁጥጥር ስር ዋለች።
yneser ayne የንስር አይን
Рет қаралды 136 М.
43:26
በመጨረሻም ሄርሜላ እውነቱን አወቀች። ከአክስቷ ጋር ተፋጠጠች ሳያስቡት የሄርሜላ ፍቅረኛ መጣ።
yneser ayne የንስር አይን
Рет қаралды 187 М.
32:46
የማዳም ቅመሞችን ያስቆጣ ንግግረ/ ለ ስድስት ወር ፀጉሯን ያልታጠበችው እንስት........
Temuniguse
Рет қаралды 19 М.
56:58
ሙሉ ቤተሰቡ በእንባ ተራጨ .. ሞተ ካሉት አባታቸው ጋር ተፋጠጡ። ሚሊየነሩ ከአስከፊ የጎዳና ህይወት በሓላ ከቤተሰቡ ጋር ተቀላቀለ።
yneser ayne የንስር አይን
Рет қаралды 110 М.
45:05
"ኣቦ ጓሉ ይደፍር - ዘይፈስስ ንብዓት ራሄል!"
Plot Media-ፕሎት ሚድያ
Рет қаралды 32 М.
37:19
ሄርሜላ ምርመራ አደረገች። ውጤቱ ዶክተሩንም ያስደነገጠ ነበር። አመትባልን አብረን አሳለፍን
yneser ayne የንስር አይን
Рет қаралды 89 М.
1:00
Маньяк защитил сына от отца😳 #фильм #лучшее #кино
FARON
Рет қаралды 1,5 МЛН
0:58
Когда попыталась разбудить материнский инстинкт 😂 #сериал #короче #кино
ЗонаШортс
Рет қаралды 2,3 МЛН
1:00
В старом телефоне для него очень важное сообщение🥺 #фильм #кино
Narezchik Movie
Рет қаралды 1,5 МЛН
0:38
ВРАЧ С КОТОРЫМ ЛУЧШЕ НЕ ССОРИТЬСЯ (МУЖЧИНАМ) 😂😂 #фильм
TwoR FILMS
Рет қаралды 780 М.
2:24:24
БОЕВИК «МЕЧ, РАЗЯЩИЙ ВРАГОВ»! ВОЖДЬ ЗАВОЕВАВШИЙ МНОЖЕСТВО ЗЕМЕЛЬ! Тыгын Дархан! Русский фильм
Non-Stop Film
Рет қаралды 1,6 МЛН
1:00
Пожарный наказал обидчика сына🤯 #кино
ВРЕМЯ КИНО
Рет қаралды 2 МЛН
0:59
Spider-Man’s CRAZY Revenge 💥| Batman & Joker with Wonder Woman’s Help! #shorts #spiderman #marvel
EpicHero Universe
Рет қаралды 20 МЛН