ሕማማት : ''አምላኬ አምላኬ ለምን ተውከኝ'' (Eli,ELi, Lama Sabachthani) ም.5 ክፍል.5 ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ

  Рет қаралды 8,021

ልቦና ቲዩብ Libona Tube

ልቦና ቲዩብ Libona Tube

Күн бұрын

ሕማማት ትረካ : ' ''አምላኬ አምላኬ ለምን ተውከኝ'' (Eli,ELi, Lama Sabachthani) ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ እንደፃፈው
መደኃኔ ዓለም ክርሰቶስ ከተያዘበት እስከ ተቀበረበት ያለውንን መከራ የሚቃኝ በዓብይ ፆም ሊደመጥ የሚገባ።
ፀሀፊ : ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ
ንባብ : ዲያቆን ፍቅረ ሚካኤል ዘየደ
ምንም ሳይጨመር ሳይቀነስ በፀሀፊው መልካም ፍቃድ በልቦና ቲዩብ የሚቀርብ።
ሰብስክራይብ እና ላይክ በማድረግ ይህንን ትልቅ ፕሮግራም ያጠንክሩ ለቤተሰቦም ያጋሩ።
መዋዕል ፆሙ ከእኛ ጋር ያሳልፉ !
ማሳሰቢያ
ትረካውን በማንኛው ሶሻል ሚዲያ ላይ መብቱ የሚጠበቅ ስለሆነ ያለ አግባብ ይህንን ፕሮግራም ማሰራጨት አይፈቀድም ይህንን አድርጎ የተገኘ ሰው የሚጠቀምባቸው ሶሻል ሚዲያዎች ቢዘጉ እጃችን ንፁህ እንደሆነ ለመናገር እንወዳለን።
ከያብስራ ማቴዎስ
Copyright ©2022 Libona Tube/ልቦና ቲዩብ (Deacon Henok Haile)

Пікірлер: 40
@mariouset142
@mariouset142 2 жыл бұрын
የኛ እንቁ መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
@betelhem9651
@betelhem9651 2 жыл бұрын
amen amen amen qale hyiwet yasemaln ❤💒🙏
@user-ht3fz6ie6s
@user-ht3fz6ie6s 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይዎትን ያሰማልኔ
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 2 жыл бұрын
Amen Amen amen amen Amen 🙏
@user-rs2im7bp2z
@user-rs2im7bp2z 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 😭😭😭
@user-nh4ql6zk8y
@user-nh4ql6zk8y 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሒወት ያሠማልን
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 2 жыл бұрын
Amen Amen amen 🙏
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 2 жыл бұрын
Amen Amen amen Amen Amen amen blessings
@monavip4469
@monavip4469 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አቤቱ ማረን ይቅር በለን የሰማነዉን በልቦናሽን ያሳድርልን
@geraratube12
@geraratube12 2 жыл бұрын
🍃🌷🍃 " ምስጉን ነው በክፉዎች ምክር ያልሄደ ፥ በኃጢአተኞችም መንገድ ያልቆመ ፥ በዋዘኞችም ወንበር ያልተቀመጠ። ነገር ግን በእግዚአብሔር ሕግ ደስ ይለዋል ፥ ሕጉንም በቀንና በሌሊት ያስባል። እርሱም በውኃ ፈሳሾች ዳር እንደ ተተከለች ፥ ፍሬዋን በየጊዜዋ እንደምትሰጥ ፥ ቅጠልዋም እንደማይረግፍ ዛፍ ይሆናል ፤ የሚሠራውም ሁሉ ይከናወንለታል። ክፉዎች እንዲህ አይደሉም ፥ ነገር ግን ነፋስ ጠርጎ እንደሚወስደው ትቢያ ናቸው። ስለዚህ ክፉዎች በፍርድ ፥ ኃጢአተኞችም በጻድቃን ማኅበር አይቆሙም። እግዚአብሔር የጻድቃንን መንገድ ያውቃልና፥ የክፉዎች መንገድ ግን ትጠፋለች። [ መዝ.፩፥፩ ] ፕሮፋይሉን በመንካት የተለያዩ መንፈሳዊ ትምህርቶችን አብረን እንማማር🌷🌷🙏
@tesfanebeyu6140
@tesfanebeyu6140 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን
@samrawitalemayehu6036
@samrawitalemayehu6036 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehewoten yasemalen wandemachen betam enamesagenalen
@beainoconnection5707
@beainoconnection5707 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o 2 жыл бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን 🤲
@dawit6731
@dawit6731 2 жыл бұрын
Thanks😢🕊️🕊️🙏🏻🙏🏻
@merimeri5901
@merimeri5901 2 жыл бұрын
Amen amen amen kalehyiwetn yasemaln
@yeshimebethaile7214
@yeshimebethaile7214 Жыл бұрын
Kal heywat yasmaln yadema zamnwon yebrkeln Amen Amen Amen
@batibati6946
@batibati6946 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@emabet5344
@emabet5344 2 жыл бұрын
Qaal hiwot yasamaliin mamirachin 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭
@dawitmengstab1647
@dawitmengstab1647 2 жыл бұрын
Amen Qale Hiwot Yasemalin Betam enamesegnalen sele hilum .
@samrayoutube7826
@samrayoutube7826 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏😢
@helenhabebe7208
@helenhabebe7208 2 жыл бұрын
ቅለህይወት ያሰማልን
@genenemulatu5728
@genenemulatu5728 2 жыл бұрын
kale hiwetin yasemalin Bertu..
@hanatamrat6967
@hanatamrat6967 2 жыл бұрын
Kalehiy women yasemalen
@amarechbekele1477
@amarechbekele1477 2 жыл бұрын
Qalehewet Yasemalen
@muluqa5440
@muluqa5440 2 жыл бұрын
Kalhiyot yasemalin
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ውንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ አቤቱ ጌታየ ሆይ ማረኝ ይቅር በለኝ😥😥
@amarechbekele1477
@amarechbekele1477 2 жыл бұрын
Selam Wendemea Ebakehen Selkachun Asekemetelen
@tsegemarreyammerreyaminate1299
@tsegemarreyammerreyaminate1299 2 жыл бұрын
Amen amen amen Qaleheywet yasemalin
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭🖤 ቃለ ህይወት ያሰማልን
@samrayoutube7826
@samrayoutube7826 2 жыл бұрын
😍😍😍😍❤❤❤❤✝️✝️✝️✝️
@Renato-bs4ox
@Renato-bs4ox 2 жыл бұрын
🥺👍🙏🙏🙏
@genetyershwa7163
@genetyershwa7163 2 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተይሁን
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 2 жыл бұрын
✝️✝️❤️❤️❤️❤️❤️👏❤️👏👏👏👏👏👏💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 2 жыл бұрын
Amen Amen amen amen Amen Amen amen Amen blessings 💌💌👏👏❤️❤️✝️✝️✝️✝️💌💌💌💌💌💌💌💌💌
@TINTAG.S
@TINTAG.S 2 жыл бұрын
ሥጋ ደም ፈትቶ... ዓለም ያዳነበት ቀራንዮ ቅድስት ቤተ ቤተከርስቲያን ናት። እዩት ኢየሱስን ከአንገቱ አዘንብሎ ተከታዩ ሁሉ...የለም እሱን መስሎ። ማርያም ዮሐንስ ...ጥቂቶቹ ብቻ ተገኙ አጠገብ በስቅለት ዘመቻ። ከህመም ፈውሶ ...ከሞት ያስነሳቸው አንዳቸውም የሉ አድረው ለሥጋቸው። ዛሬም ቀራንዮ ሄዶ የሚያከብረው ሞትን በሞት ገሎት ሰለተነሳ ነው። ቀራንዮ ቆሞ የምታየው ሁሉ አማኝ እንዳይመስህ የሚኖር በቃሉ ለሆነ ነገሩ...ዳቦ ላሽ ለአመሉ። በእርግጥ እውነተኛ በመከራ የፀና ባይበዛም ይኖራል አልፎ በፈተና። ወደ ቀራንዮ ሄዶ መመላስ በከንቱ እንዳይሆን ህሊናንን መቀስቀስ።
@masilame1965
@masilame1965 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@user-eu2hg2vv7b
@user-eu2hg2vv7b 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን😭😭😭😭😭
Just Give me my Money!
00:18
GL Show Russian
Рет қаралды 1,1 МЛН
Dad Makes Daughter Clean Up Spilled Chips #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 7 МЛН
POV: Your kids ask to play the claw machine
00:20
Hungry FAM
Рет қаралды 9 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 27)
29:12
ለዛ
Рет қаралды 120 М.
#ሰበር_ዜና_አቡነ_አብርሐም_አመረሩ@NEGASHMEDIA
24:10
NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ
Рет қаралды 29 М.
🛑ህዝቡን ያበሳጨው የመምህር ምህረትአብ ቪዲዮ
44:30
ልቦና ቲዩብ Libona Tube
Рет қаралды 60 М.
🛑 አባታችን ይቅርታ መጠየቅ ሊኖርባቸው ይችላል ?
35:27
ልቦና ቲዩብ Libona Tube
Рет қаралды 31 М.
ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ አበቦችን ተመልከቱ ማቴ• 6፥28
59:13
Just Give me my Money!
00:18
GL Show Russian
Рет қаралды 1,1 МЛН