ዘነበ ወላ የምድራችን ጀግና "ባለቤቱ ዶ/ር ተወልደ ብርሀን"ይገድሉሀል ብዬ ፈርቼ ነበር " ብላዋለች ። ክፍል 1

  Рет қаралды 92,135

Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት

Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት

Күн бұрын

Пікірлер
@yaregalfentahun5638
@yaregalfentahun5638 2 жыл бұрын
ጠያቂዎችን በጣም ጎበዞች ናችሁ የ አቶ ዘነበ ወላን ኦርቶዶክስ ጠልነትና አገር አፍራሽ አስተሳሰብ አስዘረገፉት
@yedesdeswubetu3081
@yedesdeswubetu3081 3 ай бұрын
I read a very good observation about this guy recently from Yohannes Molla (attached here). I couldn't agree more. 'ለጋሽ ዘነበ ወላ ንግግሮች ልቤ እምብዛም ነው፣ unlike ብዙ ሰው ሲናገር ዲየስም አይለኝ፤ ንግግሩ ሁሉ ጥራዝ ነጠቅ ወይ እለቱን ጉድ ላስብል ዓይነት፣ እንዲያው ዲምጥ ብቻ ይኾንብኝና ጽሁፎቹን ሁሉ ያስገምታል።' ስል የታዘበኝ ወዳጅ ዛሬ ጋሽ ዘነበ ወላን አንስቶ እየጣለው ነውና እንግዲህ እኔም ላዋጣ። 😉 ከማስታወሻና ልጅነት በስተቀር ሌሎቹን መጽሐፍት የማየት ዕድል አልገጠመኝም። የዓለማችን ሳይንቲስት የሚለው የዶ/ር ተወልደ ገብረእግዚአብሔር ታሪክን ለማንበብ ብወሰወስም፣ ሮማን ተወልደ የራሷን ቨርዥን በተለይ ከቤተሰብ አቅጣጫ ብትጽፍልን የሚል ምኞት ስላለኝ መጠበቅ የተሻለ መስሎኝ ትቼው በዚያው ሳይደርሰኝም ረሳሁት። ማስታወሻን ለጋሽ ስብሀት መታሰቢያ በማቆሙ ሁሌም ይመሰገናል። ልጅነትም ብዙ ሰው የሚጋራው ብዙ ነገር ያለው ነው። አጻጻፉ ደስ ይላል። 💛 በተረፈው ግን ሲናገር አድናቂው አይደለሁም። "ከስነጽሁፍ ስነባህርይ" የተሻለ የሚገዛው ዓይነት ሰው ነኝ መስለኝ። ድምጹ ደስ የሚል ለዛ ስላለው፣ ሲያወራም የሰማውን እንዳየ፣ ያነበበውን እንደነበረ በሚያደርግ አተራረክ ስለሚያወራ፣ በዚያ ተሸፍኖ የሚያልፍ ብዙ የሚያቃቅሩ እና የሚያስጠይቁ ነገሮች ይጥላል። ክፋት አለበት ብዬ አላስብም፤ ነገር ግን እስከ 40 ዓመት ዝም ብለህ አንብብና ከዚያ በኋላ ጻፍ ብሎ የሚመክር ሰው፣ ቢያንስ ዕድሜውን ከግምት አስገብቶ ለሚናገረው ነገር አላፊነት መውሰድና ጥንቃቄ ማድረግ አለበት። ንግግሩን ለመጀመሪያ ጊዜ ልብ ብዬ ያስተዋልኩት ስለስብሀት የመጨረሻ ሰዓት ሲናገር ነበር። (በወቅቱ በድሮ አካውንቴ ደንግጬ ትዝብቴን አጋርቼ ነበር) ስብሀት መኖር በቅቶት ስለነበር ሀኪሞች የተከሉትን በመንቀል መተባበሩን እንደ ጀብድ ኢቲቪ ላይ ሲቀርብ ምን ልሁን? ከዚያ በኋላም በቅርቡ ዋልያ መጽሐፍት ዩቱብ ቻናል ላይ ቤተክርስቲያን ላይ እንዳመጣለት ሲናገር ነበር። ሳይንስ እንኳን የማይደግፈውን ህጻናትን ቡና እንዳይጠጡ መከልከልን ነገር አንስቶ ሳይቀር ከቤተክርስቲያን ጋር ሲያገናኝ ነበር። አሻም ቲቪ ላይ ከደረጀ በላይነህ ጋር መጽሐፈ ጨዋታ ላይ የሚናገረው አንዳንዱ ነገር (ለምሳሌ በቀጥታ ከጽሁፍ ጋር አንብቦ የማያውቅ ሰው የቤተሰቡን ግለታሪክ ጻፍልኝ ብሎኝ አነበዋለሁ ቢለኝ የምለው ዓይነት ብሎ የሚናገረው ነገር አለ) ይለፈኝ ብዬ መጨረስም አልቻልኩም። ዛሬ የሚዟዟረውን ያየነው ነው። ትልልቆቹ ደራሲዎች ለእለት ፓ ከመባል ባለፈ በመልካም እንዲታወሱና እንዲጠቅሙ፣ አገር እንዳያጠፉ፣ አብሮነቶችን እንዳይንዱ ጥንቃቄ ቢያደርጉ ለስነ ጽሁፋችንም ለትውልድም ይጠቅማል። በተለይ ከንግግር በፊት "ይኽን ነገር በደንብ አውቃለሁ ወይ?" ብሎ መፈተሽ፤ ደግሞ "ያስጠይቀኛል ወይ? ሕዝብ አስቀይማለሁ ወይ?" ብሎ ማሰብ ብዙ ችግሮችን ያቀላል መሰለኝ። ያው እንደሚታወቀው የኦርቶዶክስ ወይ የአማራ የሆነውን ማጣጣል እንደ ተራማጅነት መቆጠር ከጀመረ ሰንብቷል። በተለይ ደግሞ "ኦርቶዶክስ ነኝ እኔም" የሚል አካል ኦርቶዶክስን ላይ እንደ ልቡ የመናገር መብት ያለው ይመስለዋል። (ኦርቶዶክስ ባይሆንም ሌላ እምነት ውስጥ ሆኖ የራሱን እምነት መስደብ)። አለማወቅ ከተጠያቂነት አያድንም። የሚስድቡት ቡድን አባል መሆን ለተሳዳቢነት ልዩ መብት አይሰጥም። መልካም አዲስ ዓመት! 🌼
@sileshnibret244
@sileshnibret244 2 жыл бұрын
ጎበዝ ፀሀፊ ነህ ይታወቃል ግን ማይካድ ነገር ቢኖር ነገሮችን በጣም ታጋንናለህ ከእውነት የራቀ ነው ሚመስለው ለምሳሌ መልህቅን ስንወስድ የዋና ገፀ ባህሪው ጀብድ እና ጀግንነት በጣም የተጋነነ ነው ልብወለድ ቢሆን ችግር የለውም ግን ብዙ ነገሮቹ እውነት ናቸው ብለሀል ከዛ ቀጥሎ ህዋቶች የሚነዙትን የተሰሳተ የድሮ ትርክት ብዙ ጊዜ ትነዛለህ እና የሆነ አሽከራቸው ሁላ ነው ምትመስለኝ ስለ ጋሽ ስብሀት አንጠራጠርም በጣም ሚደንቅ ሰው ነው አንተ ግን እንደሱ አይነት ሰው አደለህም
@bilkatgeletu3578
@bilkatgeletu3578 3 жыл бұрын
ምን ዓይነት ድርቅን ነዉ አዎ ወታደራዊ ምልመላ ይካሄድ ነበር ግን ጥያቄው ያሉት በግዳጅ አልተደረገም ነዉ ያሉት ይህ ደግሞ እዉነት ነዉ በግዳጅ አልተደረገም የኔ የቅርብ ቤተሰብ የሆነ ሰዉ ከጠያቂዉ ጋ ተመሳሳይ የሆነ ታሪክ ነዉ የነገረኝ።
@kiflegashaw2743
@kiflegashaw2743 3 ай бұрын
አቶ ዘነበ ወላ ብዙ መጽሐፍት አንብበህ ይሆናል ያነበብከው ግን ሁሉንም ነገር አዋቂ አያደርግህም የአነብብካቸው መጽሐፍስ ምን ያህል በእውነታ ላይ ተመስርተው ተጽፈዋል ግን ቤተክርስቲያን ጥልቅ ናት ስለ ቤተክርስቲያን ምንም ምንም ደግሜ ምንም አታውቅም ስለማታውቀው ነገር መተቸት አላዋቂነትህን ፍንትው አድርጎ ያሳያል ደግሞም ራስህን የአዋቂዎች ሁሉ አውራ አድርገህ መቁጠርህ ስህተት ነው ሰው አዳዲስ ነገር በአነበበ ቁጥር ምን ያህል አላዋቂነቱን ነው የሚያውቀው ይኼ የስሳዎቹ ትውልድ ትንሽ አንብቦ ብዙ እየተፋ ሰውም መሄጃ አጥቶ ያንተን ዕውቀት ዕውቀት ብሎ ቁጭ ብሎ ሲያዳምጥ ከሰው በላይ የሆንክ ይመስልሃል ባዶ
@mamushkiya5882
@mamushkiya5882 2 жыл бұрын
ሰው የተሳሳተውን ማረም እንጂ ነበር ብሎ በዛው የግዴለሽ አካሄድ መሄድ አግባብ አይደለም ፤ በተለይ ሃይማኖትን በተመለከተ ፤ የስርዓትና የዶግማ መፃህፍትን መመርመር እንጂ ሳያመዛዝኑ እንደወረደ መፃፍና ያንን ለማስፋፋት መሞከር ስህተት ነው። ተዋህዶን በደፈናው እልፍ ስህተት አለባት ያልከውም አግባብ አይደለም ። እንደተናገርከው አላውቅም ብለሃል በማታውቀው ነገር ደግሞ በድፍረት መናገር ተገቢ አይደለም ። ስህተት ስለሆነ ብትታረም?!!!
@capitankelifa1183
@capitankelifa1183 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን አለቃ ዘነበ የሚገርም ነገር ነው የነገርከን
@fitsumtewolde8189
@fitsumtewolde8189 Жыл бұрын
አንድ ቀን ስለ አልማዝ አዉርተህ አታውቅም ዘነበ ለምን?
@plapututa9146
@plapututa9146 2 жыл бұрын
Dr. Tewolde is non-comparable, inspiring real Hero for Ethiopia. I got a the chance to observe his genuinity and real knowledge to defend the right of primary producers/farmers and the developing world. I oppose Zenebe's view about orthodox church.
@NebiyyUj
@NebiyyUj 3 ай бұрын
ZENEBE WOLLA IS GREAT THINKER OF ETHIOPIA !
@sirgutyohannees4513
@sirgutyohannees4513 2 жыл бұрын
ጋሽ ዘኔ ማስታወሻ ከገቢያ ጠፍቷል ይታተምልን …ይህ ቀን ልዩ ቀኔ ነበር እጅግ በጣም አከብርሀለው ጤና ከእድሜ ይስጥልኝ
@andegna783
@andegna783 3 жыл бұрын
በጣም የሚከበሩ እና አርማ የሚሆኑ ሰው ናቸው! *** ነገር ግን የዘነበ አይሳሳቱም፣ ሊዋሹ አይችሉም...ወዘተ ብሎ እንዲሁም ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ያለው የተጋነነ ግንዛቤ አስደንጋጭ ነው። ሌላው ለራሱ የሚሰጠው አስቂኝ እና ገራሚ ግነት ነው። ለተጠየቀው አንዱም ጥያቄ በቂ መልስ አልሰጠም (የእንዳለ መልስ ግን ደስ ይላል)። ሌላው በ24 ፃድቁ ተክለሃይማኖት እንደሆኑ ንገሩልኝ።
@yoditamanuel3549
@yoditamanuel3549 Жыл бұрын
Jj
@er9686
@er9686 3 жыл бұрын
Thanks Endale and Zenebe. It was greatful to hear you both with such national remedy of building readers society programs. Please keep up to bring more intellects at front like Zenebe.
@waliapublisher7940
@waliapublisher7940 3 жыл бұрын
እዚህ ፕሮግራም ላይ የሚቀርቡ እንግዶች በሚያነሱት ሀሳብ ላይ መወያየት እና ሀሳብ መለዋወጥ እንዲሁም ቅሬታ ከተሰማችሁ በጨዋነት ቅሬታችሁን መግለጽን እናበረታታለን ነገር ግን መሳደብን አናስተናግድም
@edwardjohn1918
@edwardjohn1918 2 жыл бұрын
እንዴት ስው ስለማያውቀው ይዘባርቃል ዘነበ ምነው ተስፋየ ገብረአብን ልሁን አልክ ዶሮ አንጎል ነገር
@besu1219
@besu1219 5 ай бұрын
ዘኔ በጣም አመሠግናለው ሐበሻ ጀግኖችን ማክበር መጀመር አለባት
@ayalkibetdemsu7400
@ayalkibetdemsu7400 2 жыл бұрын
ዘነበ ድንቅ ሰው የኢትዮጵያ ጀግና
@leulsegedbekele2873
@leulsegedbekele2873 2 жыл бұрын
ዶ/ር አለማየሁ ዋሴን ጋብዙልን እባካቹ
@yosefseyoum5023
@yosefseyoum5023 3 жыл бұрын
ድንቅ ነው በእውነት ኢትዮጵያ ስንት great thinkers ይኖራት ይሆን? እሱንስ ልክ እንደ አንዳንተ ማን ጀባ ይበለን? እኛ ሃገር ስራ ሳይሆን ዘር በሚገዝፍበት አስቸጋሪ ቢሆንም:: ሌላው ብዙ ትልልቅ የምንላቸው ባለ ታሪኮቻችንን የፈጸሙትን ግዙፍ ግድፈት ማን ከዘር፣ ከፖለቲካ በጸዳ፣ በቅንነት እና ጥርት ያለ እውነት ላይ ተመስርቶ ለትውልዱ ይንገር::
@yosefsahle3214
@yosefsahle3214 4 ай бұрын
ምርጥ ምሁር ኢትዮጵያዊ ❤❤❤
@dopeman1356
@dopeman1356 3 жыл бұрын
respect!
@abdihassen9572
@abdihassen9572 3 жыл бұрын
የሠፈሪ ልጁ እንዳለጊታ ከበደ ሠላምነዉ።
@BiniyamStotaw-cf8vp
@BiniyamStotaw-cf8vp 3 ай бұрын
በዚህ እድሜ መበጥረቅ አያስጥልም
@akabeka2352
@akabeka2352 Жыл бұрын
አይ ዘነበ ወላዋይ የማያውቃትን ሀይማኖት ተከታይ ነኝ ይላል ! በጣም ጨለምተኛ እንደሆንክ ያሳየህበት መድረክ ነው ! አማርኛን ቋንቋ እየጠላህ እንጀራህን የምትጋግረውና የምትበላው ግን በአማርኛ ነው 😂😂😂😂 ለምን በትግርኛ አትጽፍም?😂😂😂
@ETHIOPIANISM13
@ETHIOPIANISM13 3 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ጥያቄም መልስም የታየበት ውይይት ፐፐ።
@yaredlisanework8762
@yaredlisanework8762 3 жыл бұрын
A book club proverb of gratitude Thankful for my book-loving friends Happiness is discovering new titles with your group Always excited for book club Novels good or bad we will stay together Kindred spirits are not so scarce as I used to think. It's splendid to find out there are so many of them in the world ~L.M. Montgomery - Anne of Green Gables Spending time with some of the best people! Love, Book Club Blogger
@thomas5820
@thomas5820 3 жыл бұрын
በጣም የተከበረ ስራ ስርተዋል ነገር ግን ፍፁም አደረካቸው እጅግ ሲበዛ አጋነንካቸው በእሳቸው አስተሳስብ ራስህን ሽፍነሀል አቶ ዘነበ የዛሬውን ውሎህን ቤትህ ገብተህ ቁጭ ብለህ ይሄንን ስታዬው ይግባሀል
@EskinderGebreyohannes
@EskinderGebreyohannes 3 ай бұрын
በቅኝ: ገዥዎች: ግፊት: ብህዳን: ቁዋንቁዎች:የተፃፉት: መፃህፍት: መቃጠላቸው: ስለይዘታቸው: መጥፎነት: እንጅ: ቁዋንውቁዋችን: ከመጥላት: አይደለም:: ብየ: አምናለሁ::
@Ethiofirst201162
@Ethiofirst201162 3 жыл бұрын
ኮሜንት ለምን ታጠፋላችሁ? የዘነበ ወላን ማንነት እኛ ነን የምናውቀው። እልም ያለ ወናፍ ነው
@waliapublisher7940
@waliapublisher7940 3 жыл бұрын
እዚህ ፕሮግራም ላይ የሚቀርቡ እንግዶች በሚያነሱት ሀሳብ ላይ መወያየት እና ሀሳብ መለዋወጥ እንዲሁም ቅሬታ ከተሰማችሁ በጨዋነት ቅሬታችሁን መግለጽን እናበረታታለን ነገር ግን መሳደብን አናስተናግድም
@Ethiofirst201162
@Ethiofirst201162 3 жыл бұрын
@@waliapublisher7940 ፕሬዚደንት መንግሥቱን የተሳደበ ፤ ወታደርነትን የተሳደበ ምን እንበለው? መፅሃፍ ማሳተም የእውቀት መለኪያ አይደለም። ታላቁን መሪ በዘር ቆጠራ አሉባልታ የተሳደበውን በየትኛውም መድረክ ቢለፈልፍም እየተከታተልን ለሰፊው ሕዝብ እናጋልጣለን። ፕሮግራማችሁን ለመልካም ሰዎች አድርጉት። ፕሬዚደንቱን ከመሳደቡ በፊት ተቃውመነው አናውቅም። የሚያውቁት የባሕር ኃይል አባላት በሙሉ የሚመሰክሩት እውነታ ነው
@Hello-qr6qr
@Hello-qr6qr 3 жыл бұрын
የተጠየቀውን ጥያቄ በትክክል መመለስ አልቻለም ሰ
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 3 жыл бұрын
አንዳንዴ አንዳንድ ሰዎች በአንድ ነገር ላይ እውቀት ሊኖራቸው(Scholar) ሊሆኑ ይችላሉ። ያ ማለት ግን ሁሉንም ነገር ያውቃሉ ማለት አይደለም። ደራሲ ዘነበ ወላ በጣም የማከብርህ የምወድህ ደራሲ ነህ ግን አንተ በምታውቀው ጥቂት እውቀት ምናልባትም አሉባልታ የታላቋን ቤተ-ክርስቲያን አስተምህሮ በቅጡ ሳትረዳ "የሚጎላት ብዙ ነገሮች አሉ" ብለህ መናገርህ ፈፅሞ እንደማታውቃት ያሳብቅብሀል። የልጁን መልስ እና ጥያቄ እንኳን በተገቢው መንገድ አልተገነዘብከውም። የስም ክርስቲያን(ኦርቶዶክስ) መሆን ችግሩ ይሔ ነው። እባካችሁ ቤተ-ክርስቲያንን መጀመሪያ ስለእሷ ጥሩም ሆነ መጥፎ ከመናገር በፊት በደንብ እንወቃት።
@zelalemtadesse
@zelalemtadesse 3 жыл бұрын
አመስግናልርው። ልጅ ሆኜ ማወቅ የሚገባኝ ነው ያወኩት። በርቱልን።
@terrame
@terrame 3 жыл бұрын
ትርኪ ምርኪ ነው።
@mrsa3706
@mrsa3706 3 жыл бұрын
👏👏👏👏 Zenebe
@KalHabte-zb6rz
@KalHabte-zb6rz 3 ай бұрын
Ato zenebe yesew metsihaf manbeb ena metsaf awakinet ayidelem gin yanten mehayiminet yenegereh yelem meselegn chewa mehonihin new yenegerken mikiniyatum mendertegna hasab sitansherashir silayehuh new lemanignawim atikeded miyik agegnew bileh
@seleshimulate9535
@seleshimulate9535 3 жыл бұрын
ከቂርቆስ አካባቢ አንደዚህ አይነቶች መፈጠራቸው ያሳዝናል ።
@eshetudinka4550
@eshetudinka4550 3 жыл бұрын
ዘነበ ወላ ለካስ ዘነበ ወናፍ ነው፡ ሰውየው ተሳስቼ ይሆናል ሲለው ዘነበ ስለሚያደንቀው ብቻ አንተ አትሳሳትም ማለት ማሽቃበጥ አይሆንም?
@mesheshawondimeneh6904
@mesheshawondimeneh6904 8 ай бұрын
If the sudent is ready,the master arrives.
@alexg5424
@alexg5424 Жыл бұрын
ተወልደ ዘረኛ ነበር
@nerdgrenade4365
@nerdgrenade4365 3 жыл бұрын
የወያኔ ደጋፊ ነው።። ለኔ ትርጉም የለውምምምምምምምምምምም
@blankblack8268
@blankblack8268 3 жыл бұрын
Dedeb ye dedeb lij.. yehe letemaru naw.. gim
@shimebire4875
@shimebire4875 2 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ችግር የለባትም ሰውየው ጥልk እውkeትእንደለለህ ያመለክታል
@aberabirhanu
@aberabirhanu 2 жыл бұрын
Hammurabi
@thomas5820
@thomas5820 3 жыл бұрын
አቶ ዘነበ ወላ ብዙ የሚያውቁ ያነበቡ ነበር የሚመስለኝ ለካ እንቶ ፈንቶ ኖራል እንካን ቴሌቭዥን ሬዲዬ ባልነበረበት ዘመን ንጉሱ ኤርትራውይንን አማርኛ ተናጋሪ ለማድረግ ለምን እንደ ቃና ዓይነት ፖሮግራም አይጠቀሙም ብሎ እርፍ አይልም መጀመሪያ ከመተችት በፊት ግዜውን ያገናዘበ ትችት ይሁን እንዲሁ የሚዲያ እድል ስለተገኘ ምራቅ ተፍቶ መሄድ ነውር ነው::
@mulukenasfaw491
@mulukenasfaw491 3 жыл бұрын
እኔም አዋቂ ይመስለኝ ነበር። አይኦ መልስ አያ የሚዋሹ አይመስለኝም ይላል። እረ ኤዲያ!!! ሰዉየዉ እጅግ አደገኛ የሆነ ነገር ነዉ ኮተት ሰብስቦ ያሳተመዉ። ግለ ታሪክ ሳይሆነ ዜና መወድስ ነዉ የደረሰዉ። ። እጅም እግርም የለዉም መልሱ።
@GG-hn1sy
@GG-hn1sy 3 жыл бұрын
Yetenebak Amhara silezih betigrigna yetetsafu manignawunim metsihaft makatel meftehe newun? Kegebah andum silezia new Eritrean yetegenetelew. Amhara tsere Ethiopia biher bihereseboch gena keOromia bicha sayihon kemelaw behereseboch midir yitefal. Atifelegum timb orthodox.ye ediget tser, yesilitane tser, zig mahibereseb. Werada sinelibona.
@belayabegaz7046
@belayabegaz7046 2 жыл бұрын
የትችት ፡ አሮጌ ፡ እና ፡ አዲስ ፡ የሚባል ፡ ነገር ፡ አለ ፡ እንዴ?
@kaleablove816
@kaleablove816 10 ай бұрын
bualtegna hula😂😂
@tilahuntesfaye2506
@tilahuntesfaye2506 2 жыл бұрын
Adrashachihu yet new?
@tehawido
@tehawido 10 ай бұрын
ገጽ 246 ላይ ብና 19ኛ ክፍለ ዘመን ባህታዊ ስለተናገረ የቀኖና መጽሐፍት እና ግለሰብ የቀኖና መጽሐፍትን ሲያይ እንዳለቀለት እውነት የሚቀርቡ
@lastadvice3803
@lastadvice3803 3 жыл бұрын
Arif nw bezi ketilu bring lagend
@walelign14
@walelign14 3 жыл бұрын
Aye Zenebe Wola
@nahusenaymetaferia5749
@nahusenaymetaferia5749 3 жыл бұрын
ተገደዉ የገቡት የሐረር አካዳሚ አንደኛና ሁለተኛ ኮርሶች ብቻ ናቸዉ።
@lemlemberhane7810
@lemlemberhane7810 3 жыл бұрын
WERE ALEBEH
@sisayabera3804
@sisayabera3804 3 жыл бұрын
ዘበነ ወላ በጣም ቦሪን የሆነ ሰው እራሱን እላይ የሰቀለ ሰው ይመስለኛል
@leulesahilu1956
@leulesahilu1956 3 жыл бұрын
ምን ሰራህ አንተ?
@GG-hn1sy
@GG-hn1sy 3 жыл бұрын
Kand Gojame amahra min yitebekal, kesidibina tilacha beker.Hulum Ethiopiawi Amaran ayfeligim. Amahra hager hedo yemenor filagot yelewum. Silezih ke Amhara gar beand hager wust tetekalo menor leleloch behereseboch tikim yelewum.
@leulesahilu1956
@leulesahilu1956 3 жыл бұрын
Yemotek denegaye
@alem8640
@alem8640 Жыл бұрын
Eshi min Serah ? Metechetma ....
@waliaibex4858
@waliaibex4858 3 жыл бұрын
Tewolde is undoubtedly one the few intellectuals with a deep insight into ecological/environmental issues; community rights and impacts of GMO on third world countries. However, Zenebe failed to verify/validate some facts and seemingly less important assertions. Zenebe was supposed to come up with evidences (written/oral) to corroborate his documentation. I think what Endale did on Bealu's biography is an approach Zenebe should learn from. Zenebe need to separate his personal feelings and his authorship responsibility. Dr Tewolde has his own strong qualities and weaknesses. Afterall, he is a human and To Err is Human! “The true hero is flawed. … A hero without a flaw is of no interest to an audience or to the universe, which after all, is based on conflict and opposition, the irresistible force meeting the unmovable object.” Garth Stein, The Art of Racing in the Rain
@azezebelaykebede110
@azezebelaykebede110 3 жыл бұрын
ይህን ሰው በሩቁ ሳከብረው ነበር:: በዚህ ፕሮግራም ካቀረበው ሃሳብ ተነስቼ እንደነበር በጣም ገባኝ:: በብዙ ቅጥፈት የተሞላ መልእክት ነው ያስተላለፈው:: አንዱን ላንሳ "ወያኔዎች ሲገቡ ግንቦት 20ን የመረጡት ግንቦት 19 ቢገቡ በገብርኤል እርዳታ; ግንቦት 21 ቢገቡ የማርያም እርዳታ እንዳይባል ነው ይለናል:: ቀጠል አድርጎየህዳሴው ግድብ መሰረት ድንጋይ የተጣለው መጋቢት 24 ነው:: በ23 ወይም በ21 ቢጀመር ከሃይማኖት ጋር ሊያያዝ ይችል ነበር ይላል:: ግን እኮ 24ም ተክልዬ ነው:: ደግሞ እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ:: ይላል:! ጫታም!!
@tehawido
@tehawido 10 ай бұрын
ዮሲ ግሩም ሀሳብ ነው ሰው ይዋሻል ድምዳሜዎች ገጽ 57 ላይ ቤተ ክርስቲያን ሰንደቅ አላማ ንዋያተ ቅዱሳን አትልም አታስብም ስህተት ነው ግሩም እይታ ነው ሀሳቡ ሀሰት ነው ። አደገኛ አስተሳሰብ ነው ፣
@alemayehudesta2529
@alemayehudesta2529 3 жыл бұрын
ሰንደቅ ዓላማ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ በቴክርስቲያን እምነት ጋር አያያዝም የምትጠቀመው በኢትዮጵያ ምልክትነቱ ብቻ ነው ከዕምነትና ከብሔር ወይም ከሌላ ጉዳይ ጋር የምያያይዘው ምንም ዓይነት ምክንያት የለም
@henoktadesse4276
@henoktadesse4276 3 жыл бұрын
This guy talks all over the map እዉነትም በመድረክ አያያዝ የሚያክለዉ የለም I even doubt this guy ever read a single book, did he recommended 'hundred great thinker book" to read, that is for kids sir
@terrame
@terrame 3 жыл бұрын
Lol
@nigusdebash8
@nigusdebash8 3 жыл бұрын
ድምፅ ይስተካከል መጨረሻ አከባቢ
@Defarenaches
@Defarenaches 3 жыл бұрын
እዚህ ቪድዮ ላይ የጥላቻ ኮመንት ብዛት የሚያሳቅቅ ነው። እግዜር ይዘንልን! 'አንተ አትሳሳትም' ብሎ በመናገሩ ይህን ያህል ስድብ መናገር በጤንነት ነው? ያለበትን አውድ/Context እንኳን ሳታጤኑ...
@GG-hn1sy
@GG-hn1sy 3 жыл бұрын
Amhara zeregnana timketegn mahbereseb yebezabet new.kezih behwala Ethiopia bamara yebahilina yesinelibona tetsino wust kemitnor bitferse yimeretal.
@eshetudinka4550
@eshetudinka4550 2 жыл бұрын
@@GG-hn1sy I am Oromo, it has nothing to do with the amhara people , this guy is just Tewolde's puppet
@Defarenaches
@Defarenaches Жыл бұрын
​@@eshetudinka4550 Puppet How? People can geniunely be amazed by another people's life and csn be their role model. ለሀገሩ ይሄ ሁላ ነገር ያደረገና በግሉ ብዙ ትህትና ያለው ሰው ስለተደነቀ ምኑ ነው Puppet ነው የሚያስብለው?
@kiflubeyene149
@kiflubeyene149 Жыл бұрын
አንዳይነት ላባ ያላቸው ወፎች አንድ ላይ ሲሆኑ ምን አየነት ደንቅ አሳቦችን ያፈልቁ ነገር ግን ጋሽ ዘንበ በ ዶክተር ተወልደ ስብሐት የሚቀረበው የተጋነነ ይመስለኛል መውደድ ሌላ ሆኖ
@asmarsmile5177
@asmarsmile5177 3 жыл бұрын
ዘነበ እየተንቧጨርክ ነው፣ስብሃት ጋ ብታቆም ይሻል ነበር፣ዶ/ር ተወልደ ጥሩ ስኮላር ነው፣ነገር ግን በደርግ የ አስመራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት ሆኖ ተሹሞ ሳለ የወያኔ ሰላይ እንደነበረ አገር ሁሉ ያውቃል።እና ዘነበ በድህነት ክብርህ ይሻልህ ነበር፣ቆሸሽክብኝ።
@yosefseyoum5023
@yosefseyoum5023 3 жыл бұрын
ለምን ይቆሽሽብሃል? መልካም እና ማንም የማይክደውን የሚታየውን የዶ/ር ተወልደን ስራ ጻፈልን ሰው ፍጹም አይደለም የዶክተሩ ደሞ ኔጌትፍ የሆነ ክፍል ደሞ ይኖራቸዋል እሱን ደሞ ይህንንም አድርገዋል ብሎ ተጨባጭ ማስረጃ ካለ ለትውልዱ ይቅረብ ነገር ግን ሰው መልካም ያልሆነ ምግባር እና ስራ ስላለው መልካም ስራው መወርወር እና መንቋሸሸ የለበትም::
@JohnJohn-gt4zv
@JohnJohn-gt4zv 3 жыл бұрын
ከብት ነህ 👎 የፈጠራ ክስ ምን ያረግልሀል ?
@mrsa3706
@mrsa3706 3 жыл бұрын
Zeregna .... Dr Tewelde lante ayemetenehem ....hidena ene Tamagnen adeneke ante le ante weregna new jegena legna degemo yemisera new jegena. Dr Twelde jegena new
@ayalkibetdemsu7400
@ayalkibetdemsu7400 2 жыл бұрын
ኮሜንት ሳይ ሰውዬውን በዘሩ ምክንያ ዝቅ ለማድረግ ጥራችሁሀል ተወልደ ትግሬ ስለሆነ መጥላት ትክክል አይደለም ሰው ስራው ብቻ ነው መመዘን ያለበት
@edwardjohn1918
@edwardjohn1918 2 жыл бұрын
ግለታሪክ አጻጻፍ እስኪ ከ እንዳለ ጌታ ተማር ምንም እንደጻፍክም አታውቅም ይቀርሃል
@germayhagos2563
@germayhagos2563 3 жыл бұрын
በትግራይ ቡና መጠጣት ሚከለከለው በባኣላት ጭምር ስለሚጠጣ ነው ቡና ስትጠጣ ትወቅጣለህ ስትወቅጥ ደግሞ በኣል እንደደፈርክ ይቆጠራል ከዛ ኣንፃር ነው
@workabebaketema173
@workabebaketema173 2 жыл бұрын
ማንነትህን አስመስከርክ
@IStyle714
@IStyle714 3 жыл бұрын
አረ አማርኛ እየመረጥን እንዴት ያልተማሩ መሀይም ቀሳውስት ዛሬም አሉ ይባላል???🤔🤭 ቅስና ዝም ብሎ ነው እንዴ የሚገኘው? ተምረው እኮ ነው በ አለማዊው ትምህርት 18/19 አመትህን ትምህርት ቤት ተምረህ ተመርቀህ ስራ እንደምትይዘው ሁሉ ቤተክርስቲያንም በሀይማኖቱ አስተምራ አስመርቃ ብቁ አድርጋ ስራ ታስይዛለች ቅስናውም በ ሀይማኖታዊ ትምህርቱ የራሱ የሆነ መንፈሳዊ እውቀት መጠን ላይ ስትደርስ እምታገኘው መአረግ እንጂ እንዲ አንተ ልታጣጥለው እንደሞከርከው ተራ ነገር አደለም አንተ በ ስነ ፅሁፍ እውቀትህ ደራሲ የሚለውን መአረግ እንዳገኘኸው ሁሉ እነሱ ደሞ እንዳንተ የዝች ከንቱ ምድር እውቀት ሳይሆን በሰማያዊው እውቀት ከፍ ብለው የሚኖሩ አለምን የናቁ መንገስተ ሰማያትን የሚናፍቁ ናቸው እውነት ለመናገር አንተ ተደንቀህበት የምድራችን ጀግና ብለህ መፀሀፍ ከፃፍክለት ሰው ሁሉ በላይ የሆኑ የላቁ የበቁ ሰዎች ናቸው ምክንያቱም ከነሱ ጋር ያለው የእውቀትም የጥበብም የ አለምም ገዢ የሆነ ታላቅ አምላክ ነው 🙏 እኛ እንደነሱ መንፈሳዊ መሆን አንችልም እነሱ ግን አይፈልጉም እንጂ እንደኛ አለማዊ መሆን ይችላሉ በሌላ አነጋገር አንተ አለምን ንቀህ እንደነሱ መንፈሳዊ መሆን አትችልም! እነሱ ግን ከፈለጉ ካንተ የተሻለ አለማዊ መሆን ይችላሉ! እነሱ በ መንፈሳዊው ትምህርት ምን አልባት PHDአቸውን ጨርሰዎል አንተ በአለማዊው የትምህርት ደረጃ እዛ የደረስክ አይመስለኝም አማርኛህ ይከብዳል/ያናዳል 😬ቤተክርስቲያንን ከ ነብዙ ክፍተትና ድካሟ ጋር ነው እማምንባት/እምከተላት ማለት ምን ማለት ነው? 🤔መልሶ ደሞ ብዙ ጠለቅ ያለ እውቀት የለኝም ይላል ታዲያ ስለማታቀው ነገር ባታወራስ?? 🤨ግለሰብ እንደ ሰው ሊሳሳት ይችላል ቤተክርስቲያንን ተሳስተሻል/ተሳስታለች ማለት ግን እግዚአብሔርን ወይም ቃሉን ስህተት ነው እንደማለትነው ምክንያቱም ቤተክርስቲያን የምትመራው በቃሉ "በመፀሀፍ ቅዱስ" ብቻ ነው!! እንድ አንዴ ብዙ ማወቅ አይንአውጣ ደፋር ያረጋል መሰለኝ ይሄ ፕሮግራም አንድም አምልጦኝ አያቅም ይሄን አላየሁትም ነበር ሰፍ ብዬ ብከፍተው በ አልማዊ እውቀት ተወዛግቦ ሲያወዛግበኝ ዘግቼ ወጣው 😏🙄
@ESk146
@ESk146 2 жыл бұрын
Kkk
@lichtsich9000
@lichtsich9000 3 жыл бұрын
እረ ደቤ የነገስታት አሰራር እና ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አንድ አይደለም 😄😄 ግን ችግሩ አንባቢው ነው እኮ. ደቤ በሆደ ቲማቲም ሆኖ የፃፈው reference መደረጉ ነው እኮ እየበጠበ ያለው.
@eshetudinka4550
@eshetudinka4550 2 жыл бұрын
ስብሃት ተነስቶ እንዲህ ሲያወራ ቢያየው " ተቀመጥ ቀዳዳ " የሚለው ይመስለኛል፡ ልምንድነው የሚገሉት? ጂላጂል የሆንክ ነህ፣ of course there is conspiracy but not to this extent.
@BiniyamStotaw-cf8vp
@BiniyamStotaw-cf8vp 3 ай бұрын
24 አረባክ ተው 22 ነው
@tamiratbekele5781
@tamiratbekele5781 2 жыл бұрын
ይሄ የውሸት ትርክት ነው ቤተክርስትያንን ያስጨረሰው። ቤተ ክርስትያን የሚለወጥ ነገር የላትም። ሰዎቹ እንጂ
@ESk146
@ESk146 2 жыл бұрын
There is a tipical Adwa liers syndrome by teWolde and the writer
@waltenigusaetop3320
@waltenigusaetop3320 3 жыл бұрын
ሱ ስትል ሱማሌያዊት መስላኝ ነበር::
@አሁንሰግፉበዛ
@አሁንሰግፉበዛ 3 ай бұрын
ለዘነበ ወላ ድፍረት የተሠጠ መልሰ ይቅር አይባልምkzbin.info/www/bejne/eHe5fpqKfZenqa8si=tkc_J7FKpPUrYgMn
@NebiyyUj
@NebiyyUj 3 ай бұрын
Tera wore,hameti,Zenebeni tewuti minim yaregew negeri yelemi,yenaniteni yewusheti tereti zenebe abirowachu silemaywashi newu....
@ss-jm8se
@ss-jm8se 3 жыл бұрын
ተወልደ ቀንደኛ ጁንታ ነው ዝም ብለህ አትቦትርፍ
@edwardjohn1918
@edwardjohn1918 2 жыл бұрын
ይህን መጻህፍት ማንበብ ግዜማጥፋት እንዲሆን ያደረከው አንተው ዘበ ነህ ምንም በማታውቀው ነገር ትዘባርቃለህ በጣም ጥላቻና ውሽት የተሞላ የጄማሪ ጽሃፊ ስራ ነው :: ስለ ዶክተሩ አጥንተህ ስለሌላ ነገር ማውራት ምንድን ነው ?? ደግሞ አንተን ሚያክል ስው እንዴት በደንብ እማያውቀውን ያሳትማል ? የወረደ ስራ ነው .!
@ss-jm8se
@ss-jm8se 3 жыл бұрын
ዘነበ ወላ የማታውቀውን አትዘላብድ
@abebetenaw243
@abebetenaw243 3 жыл бұрын
Hid, ento fento
@esayasemekuria1340
@esayasemekuria1340 3 жыл бұрын
ለደራሲው በመጀመሪያ የቀደሙት ሥራዎችህን አውቃቸዋለሁ በተለያዪ ዝግጅቶች የምታቀርባቸውን የምትሠጣቸውን ሐሳቦች ንግግሮች እንደዛሬው ሁሉ እከታተላለሁ ጥሩ የሚባል ነው የሚደመጥ ነው ዛሬ ደግሞ ሐሳብ አስተያየትን ለመቀበል ተቸግረክ ሳይ ሰው እኮ ሙሉ አይደለም ብዬ ማለፍ ከበደኝ ስለሰው በጣም እርግጠኛ ሆነክ ስትናገር ፣ስለ ሰንደቃላማ ስለ ካህናት ሰለ ቤተ ክርስትያን የማታውቀውን በድፍረት ስትናገር አቶ ዘነበ ነዉ ?ብዬ ወደ ቀልብክ ተመለስ ለማለት ነው ጋሼ ስብሐት እኮ ሐሳብ ይቀበል ነበር!?
@habtamuyilma1919
@habtamuyilma1919 3 жыл бұрын
Tewold was supporting TPLF junta for the 20 years. He was part of the problem. Zenebe Wola was also supporting the then junta TPLF. He is so over rated.
@mrsa3706
@mrsa3706 3 жыл бұрын
Mebetu new tplf degafi yetemare sew new tplf yemidegefew. Ye Amhara activist ene Demeken enqwan yemetedegefu alachu aydel?
@ESk146
@ESk146 2 жыл бұрын
Teweld lied about the education minster. The author can be considered lazy and laying
@nerdgrenade4365
@nerdgrenade4365 3 жыл бұрын
ጁንታ ደጋፊፊፊፊፊፊ የኢትዮጵያ ጠላት
@blankblack8268
@blankblack8268 3 жыл бұрын
Dedeb hid wuta kezi… seytan
@mrsa3706
@mrsa3706 3 жыл бұрын
Ye Ethiopia telate ante ena anten yemimeselu nachew ....Esat, tamagne ........ye Ethiopia telatoch
@ESk146
@ESk146 2 жыл бұрын
Sheket adergew
@zermandemma7461
@zermandemma7461 10 ай бұрын
አቶ ዘነበ:- ስብሀት ብዙ ግዜ ፎርሻል ብለህን ነበር... አንተ ደግሞ ዛሬ ኦርቶዶክስ ላይ ፎረሽክ!! በጣም ፎረሽክ ... አንገትህ ላይ ክር አለ ግን ልብህ ላይ እምነት የለም!! ኦርቶዶክስን ምንም እንደማታውቃት ሀሳብህን ገና ስትናገር ጭንቅላትህ ውስጡን አሳየህን:: ሰው ሁሉንም ማወቅ ላይጠበቅበት ይችላል ግን - ሃጢያት የሚሆነው ሰው ስለ ማያውቀው ነገር መድረክ ላይ ሲያወራ ነው:: ኣርቶዶክስ ነች ዶር ተወልደን የፈጠረችው አትርሳ!! ኦርቶዶክስ መሆን self discipline ይጠይቃል በዓለም እንደፈለክ ያለ "ህግ" እየኖርክ ኦርቶዶክስን ነኝ ብትልም ልትሆን አትችልም አይደለህምም ልታውቃትም አትችልም:: እንደ ዶ/ር ጌታቸው ጎሎድያ (ቦለደያ) የማናውቀውን አናውቀውም ማለት ጥሩ ልመድ ይመስለኛል:: ሌላው ኣርቶዶክስ ለወጣኒ (ጀማሪ) እንዳንተ ላለ ሰው በድፍረት "ኣርቶዶክስ ብዙ መስተካከል አለባት" ያልከው አቤት እንዴት ግምት ውስጥ ይጥልሀል:: ኦርቶዶክስ "ስንዱ እመቤት" ናት:: በጣም የረቀቀ ዕውቀት ባለቤት ነች:: ሀቁ ግን አሁን እንደፈለክ እንደምታገላብጣቸው መጻህፍት አይደለም- የኣርቶዶክስ መፅሀፍት ለማንበብ በኮድ የተዘጉ ናቸው:: እንደኛው የሚስጥር ኮድ በህግ እና በንጽህና በመጠበቅ ከሰማያዊ የሚገኝ እውቀትን መታገዝ ይፈልጋል ... ሁለተኛው የግዕዝ እውቀት ይጠይቃል::: ብዙ ሊቃውንት አባቶችን መጥቀስ ይቻል ነበር ግን ስማቸውን እዚህ ማንሳት አግባብ ስለማይሆን .... ለአብነት ያክል ዶ/ር ሮዳስ የፃፋቸውን አንብብ.... ከአንተ በሰማሁት ተረት ልሰናበትህ ... "ለንቁ ፈርስ የአለንጋ ጥላ ይበቀዋል"
@BiniyamStotaw-cf8vp
@BiniyamStotaw-cf8vp 3 ай бұрын
አቶ ዘነበ ወላ አህያ ድሮስ ምታስተውሰው ጭቅላት ሲኖርህ አደል አረ አትቀደድ ቀዳዳ
@henokyeeyaya8477
@henokyeeyaya8477 3 жыл бұрын
መሀይም ቀሳውስት አይባልም አይባልም አይባልም አይባልም አይባልም አይባልም አይባልም አይባልም
@deepsee9317
@deepsee9317 3 жыл бұрын
የተሰወረ ስራ ይሰራ ነበር ማለት ነው? ይገሉት ነበር ቅብርጥሴ ምንትሴ ምትለው። አካባቢ ሳይንስ ነው ወይስ አካባቢ ስለላ ነው ይሰራል ያልከው? ወያኔ የነካው መርዝ አያጣውም ያለው ማን ነበር?
@tamratwolde8192
@tamratwolde8192 3 жыл бұрын
ዶር ተወልደ አይዋሽም ትላለህ?? ወያኔ እንዴት አይዋሽም።
@workabebaketema173
@workabebaketema173 3 жыл бұрын
አይ ዘነበ አሁን ገና ዋሽህ ትግርኛ የሚችል አማርኛ ለመልመድ አይቸግረውም
@nahusenaymetaferia5749
@nahusenaymetaferia5749 3 жыл бұрын
መጽሐፍ አልተቃጠለም።
@mulukenasfaw491
@mulukenasfaw491 3 жыл бұрын
ቡትቶ ራስህ አንብበዉ። አይ ዘነበ ወላ ደህና ፀሀፊ ትመስለኝ ነበር። ለማንኛዉም የዶር ተወልደን ያልተመሳከረ ጥላቻ በመፅሀፍ መልክ በዉዳሴ ካሳተምክልን አይቀር ርዕሱን የዶክተር ተወልደ ገብረእግዚአብሔር ዜና መዋዕል ብለህ ብታትመዉ ይሻል ነበር ይህን ሁሉ ስህተት በከንቱ ዉዳሴ ከምታትመዉ። ለማንኛዉም አስተያየት ሰጪዉን አስተዋይ ሰዉዬ ግን አለማድነቅ አይቻልም። አይ ዘነበ ወላ ደግሞ የሌላ ሰዉ ስራ እጅና ጆሮ ብለህ ስትተች የራስህ እጅና ጆሮ የሌለዉ ስራህን ሰዉዬዉ ነግረዉ አዋረዱህ። አይ መልስ አያ። ዶር ተወልደ የሚዋሹበት ነገር የለም ብለብሎ መልስ አሁን መልስ ይሆናል ሰዉዬዉ ለጠየቁት ጥያቄ። ለማንኛዉ የስብሀትን አባባል ልጠቀምና መልስህ ብሽቅ ነዉ። እንደገና መልሰህ ፃፈዉ ወገንን በጥላቻ ኮተት ሞልተህ ታሪክ ከምታዛባ
@alemmama3836
@alemmama3836 2 жыл бұрын
አንተ ወያኔ ነህ
ልጅነት- ክፍል 1 (በዘነበ ወላ)
28:14
Fana Television
Рет қаралды 13 М.
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
ማንበብ ከሞትም ያድናል... ከፀሐይ በታች ፣ ዘነበ ወላ
22:29
ከፀሀይ በታች ዘነበ ወላ / Zenebe Wola
Рет қаралды 8 М.
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.