ሕይወት ለከበደባችሁ ሁሉ አባታችሁ እኔ እሸከምላችኋለሁ ይላል | መምህር ዘበነ ለማ

  Рет қаралды 16,409

Memeher Dr Zebene Lemma

Memeher Dr Zebene Lemma

Күн бұрын

Пікірлер: 345
@salamghosn8854
@salamghosn8854 3 күн бұрын
አሜን አባቴ ቃልህውት ያሰማልን በጣም ከፍቶኝል ወንድሜ ሞቶብኝ በሰደት በጣም ከብዱኝል እህት ወንድሞች በጿሎት እሰቡኝ 😢😢😢😢 ለወንደሜም ነብሱን ይማርው በሉልኝ😭😭😭😭
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 3 күн бұрын
አይዞሽእግዚአብሄርያጽናሽነብሱንይማረውነብሱንበደጋጎቹመኅልያሳርፈው😢
@Yeshi-i1d
@Yeshi-i1d 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ያፅናሽ wedmshn nefse yimar
@Alem-e1p
@Alem-e1p 3 күн бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጥሽ ለወንድምሽ እረፍተ ነፍስን ያድርግልን😢 እኔም በስደት አባቴን አጥቻለሁ 😢💔
@meskeremmekonnen9853
@meskeremmekonnen9853 3 күн бұрын
Nefisun begenet yanurilen. Egziabeher kenante gar yihun.🙏🙏🙏
@LawayishiAkililu
@LawayishiAkililu 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ያጽናሽ እህቴ ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑር 😢😢😢😢
@hirutphone8602
@hirutphone8602 3 күн бұрын
የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ቃል ሕይወትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን የኔ ዉድ መህምሬ ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
@abrahammeaza4283
@abrahammeaza4283 3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏ቃለህይወት ያሰማልን ረጅምእድሜናጤናይስጥልን አባቴ🙏✝️⛪️❤️
@solianaberhe-j9g
@solianaberhe-j9g Күн бұрын
መሲሁ ከናንተ ጋር ነው ፀሎት ኣርጉ እሱን ለ ማየት ጅሎች አልገባቸውም
@tibebtsehay
@tibebtsehay 3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን (((እግዚአብሔር))) ይክበር ይመስገን🙏🙏🙏ቃለህይወት ያሰማልን እንቁ አባታችን🙏🙏🙏 ፀጋውን ያብዛሎት 🙏🙏🙏
@ZanashZanash-g1i
@ZanashZanash-g1i 3 сағат бұрын
አሜንንን አሜንንን ሜንንን ቃለ ሕይወትያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር እረጂምእድሜና ጤናይሰጥልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒🙏🙏❤❤❤❤🙏😭😭😭😰😰😰🙏🙏❤❤❤
@ShewitKebede-z3b
@ShewitKebede-z3b 3 күн бұрын
በተለይ እኔንማ ለጉድ ነው የተሸከመኝ ክብርና አምልኮ ለስሙ ይሁንልኝ
@solianaberhe-j9g
@solianaberhe-j9g Күн бұрын
አንድ ልጅ ኣለ መሲህ
@KaIkidanMekete
@KaIkidanMekete 3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ያድለዎት ከነቤተሰበወ
@frehiwotsahele3862
@frehiwotsahele3862 3 күн бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መ ምህራችን የውስጥ ልቦናችንን ይክፈትልን ።
@MeseretKifetew-q9i
@MeseretKifetew-q9i 3 күн бұрын
አሜን፣አሜን፣አሜን: አባታችን: ቃለ: ህይወትን ፣ ቃለ: በረከትን: ያሰማልን፣ በጸጋውና: በቸርነቱ: ይጠብቅልን: አሜን: ❤❤❤
@yesishiferaw5775
@yesishiferaw5775 2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🏻🙏🏻🙏🏻!!!ቃለህይወት ያሰማልን መ ምህራችን እድሜ ከጤና ይስጠዎት የተማርነዉን በልቦናችን ያሳድርልን በረከትዎን አይለየን🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻!!!
@Meheret-Nany
@Meheret-Nany 3 күн бұрын
የተሸከምከኝ ሆይ ዛሬም ነገም ሁሌም ተሸከመኝ የማትሰለች የፍቅር አባት አምላኬ ሆይ ስለታገስከኝ አመሰግንሃለሁ መምህሬ ቃል ሕይወትን ያሰማልን
@meronwoldeyes2623
@meronwoldeyes2623 3 күн бұрын
ወዶና ፈቅዶ ለዝች ሰዓት ያደረሰን ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
@almazabrham879
@almazabrham879 3 күн бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@ራያወለላ
@ራያወለላ 3 күн бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን መፅናናት በምፈልግበት ሰዓት ነዉ የሚያሳርፉ ቃል የመገቡኝ 😢
@mesfinbirhane2445
@mesfinbirhane2445 3 күн бұрын
አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤ ይክበር ይመሰገን የድንግል ማርያም ልጅ እንዃን አደረሰን ለቅዱሰ ኤዎሰጣቴዎሰ ወራዊ መታሰቢያ በምልጃቸው ከክፋ ሀሉ ነገር ይጠብቁን ሀገራችንን ሰላም ያድርጉልን ጠላቶችዋን ፈጥነው ያሰገዙልን የልባችንን መሻት ይሰጡን በሰደት ያለነውን በሰላም ወደ ቅድሰተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ሀገር ያግብን በሀገር ውሰጥም ያሉትን ሰላም ያድርጉልን በረከታቸውን ያድሉን መምራችን ቃል ሄወትን ያሰማልን እረጅም እድሜን ይሰጥልን የሰማነውን በልባችን ፅላት ይፃፍልን እናታችን እመቤታችን ቅድሰተ ቅዱሳን ያምላክ እናት በምልጃሸ ያሰራት ሀገርሸን ከሰደት እዝብሸን ከጥፋት ጠብቂልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@almazmekonnen1297
@almazmekonnen1297 3 күн бұрын
የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን 🙏🏽 ለመምህራችን ቃለሒወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን 🙏🏽
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 3 күн бұрын
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 የሰማነውን በልባችን ጽላት ይጻፍልን አሜን🙏 "ሸክም የከበዳችሁ እኔ እግዚአብሔር እሸከማችኃለሁ ይለናል" "ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም" የዘላለም ተስፋችን ልዑል እግዚአብሔር ይከበር ይመስገን ❤🙏አሜን "በሽተኞችን ላድን ነው የመጣሁት" "እግዚአብሔር እረኛዬ ነው የሚያስፈራኝ የለም" ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅለን አሜን🙏
@mekidesabebe8861
@mekidesabebe8861 2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን። እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና አብዝቶ ይጠብቅልን።
@tsehaybg9939
@tsehaybg9939 3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን
@trhastrhas2341
@trhastrhas2341 3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህራችን
@FanoosJerema
@FanoosJerema 3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባቴ በእድሜ በፀጋ በጤና ያቆይልን እግዚአብሔር ይማሰገን አሜን 🙏🙏🙏🌹🌹❤
@FanoosJerema
@FanoosJerema 3 күн бұрын
😭😭😭🤲🙌🙌 በፀሎት ያሲቡን❤❤🙏🙏አባት ❤❤
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ 3 күн бұрын
ስለ ቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን❤❤❤❤❤
@didididi4870
@didididi4870 3 күн бұрын
Amennn Amennn Amennn kale hiwoet yesmalin abtechin
@hwatii
@hwatii 3 күн бұрын
እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን
@Hyat-e2o
@Hyat-e2o 2 күн бұрын
አሜን ቸሩ መድኃኔአለም የኔሽክም አሳልኝ ሁሊም እጠብቅሀለሁ😭😭😭😭
@michealzmo5008
@michealzmo5008 3 күн бұрын
Amen Amen Amen kale hiwet yesmalen Abatachen bexlot hasben ❤❤❤❤❤❤❤
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev 3 күн бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እድሚ ጤና እግዚአብሒር ይስጥልን አሜን
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 3 күн бұрын
ክብሩ ይስፋ መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋዎት ይብዛ እዩብ የተባለውን ቅዱስ አባትን እደመስታውት መመልከት ነወ። በረከቱ ይደርብን አሜን ! ወድምሽ ያረፈብሽ እህታችን እግዚአብሔር አምላክ ፅናቱን ይስጥሽ የቀን ጉዳይ እጂ ሁላችንም እንሞታለን የወደደው ንብረቱን ማንም ሊከለክል አይችልምና ነፍሱ በገነት ያሳርፍልን አሜን🙏
@haymannotlema7757
@haymannotlema7757 2 күн бұрын
ጽጌ ማርያም ቃለህይወት ያሰማልን ❤ ❤አባታችን እድሜናጤናይስጥልን❤ ❤ አሜን❤ አሜን ❤ አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤.
@Kalkidanየተክልየልጅ
@Kalkidanየተክልየልጅ 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጡልን🙏 እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንንም ከመከራ ሥጋ ከመከራ ነፍስ ይጠብቀን ሀገራችንን💚💛❤️ሰላም ያድርግልን አሜን🙏✝️💒
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 3 күн бұрын
አሜንአሜንአሜን🎉
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 3 күн бұрын
አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት፣ ምልጃ፣ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏
@CABTL-mc7dk
@CABTL-mc7dk 2 күн бұрын
ተተተ አባታችን! ረድኤትዎ ፣ልመናዎ፣ በረከትዎ..... ከእኛ ጋር ከቤታችን ጋር ይሁን።ቃለ-ህይወት ያስማልን። እርስዎን የሰጠንን ፈጣሪ እግዚአብሔር የተመሰገነ ነው ይሁን። ዕድሜና ጤና ይስጥልን፡፡🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 አሜን! አሜን ! አሜን ! ❤ ❤ ❤
@tewodrosgeze5195
@tewodrosgeze5195 3 күн бұрын
አሜን ፫ አባታችን። 🕊❤️🙏
@sisicookingandmore1899
@sisicookingandmore1899 3 күн бұрын
Amen amen amen qlehiwet yasemalen memherachen 🙏🙏🙏
@GenetDudu-te1pq
@GenetDudu-te1pq 3 күн бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከቶት ይድረሰን ባርኩን ይፍቱኝ አገራችን ሰላም ያርግልን
@teyikenenirda1888
@teyikenenirda1888 3 күн бұрын
አሜን! ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን!!!
@tinahailu748
@tinahailu748 3 күн бұрын
Amen Amen Amen 🙏 Abatachin Kalihiwotin Yasemalin Mengeste Semayatin Yaweresilin Yedmae Balitsega Yaderegilin!
@hailesolomon7335
@hailesolomon7335 3 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን።❤❤❤
@nanix3287
@nanix3287 3 күн бұрын
አሜን....... አግዚአብሔር ሆይ ፈጥነህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገራችን ድረስልን
@mulumekonnen5684
@mulumekonnen5684 3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር🙏🙏🙏❤❤❤ይፍቱን ይባርኩን አባታችን🙏👏✝️
@lakechbeyene9243
@lakechbeyene9243 3 күн бұрын
አሜን፣ አሜን፣ አሜን፣ አባታችን፡ መ/ራችን፡ ቃለ፡ ሕይወትን፡ ያሰማልን፤ እርስተ፡ መንግሥተ፡ ሰማያትን፡ ያውርስልን፤ እረጅም፡ የአገልግሎት፡ ዘመንን፡ ያድልልን፤ እግዚአብሔር፡ ይስጥልን፤፤
@EyerusBrhen
@EyerusBrhen 3 күн бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@Almas-f7b
@Almas-f7b 3 күн бұрын
አሜን፡አሜን፡አሜን፡አባታችን፡ቃልህዉት፡ያሰማልን፡እግዚአብሔር፡እረጂም፡እድሜና፡ጤና፡ይሰጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዉ፡ክዳን፡ንአይን፡በፄሎት፡አሰቦሁል
@meskeremmekonnen9853
@meskeremmekonnen9853 3 күн бұрын
Amen Amen Amen. Abatachin Kale Hiwot Yasemalin. Memeherachin rejim edime ke tena gar yestelin. 🙏🙏🙏.
@tigestDejen
@tigestDejen 3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን❤❤
@yeshimelaku5769
@yeshimelaku5769 3 күн бұрын
እዎ እባታችን ይደርስልናል ይሸከምልናል ችግሪችንን ሁሉ እሜን እሜን እባታችን ፀልዮልን ወለተ መድህን ቃለ ህይወት ያስማልን እድሜና ጤና ይስጥልን
@LawayishiAkililu
@LawayishiAkililu 3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🤲🤲🤲❤️💚💛
@girumebekele357
@girumebekele357 3 күн бұрын
Abatachin Egziabeher amelak regim edemena tenan yesetelen,yeagelegeloton zemen Egziabeher yabezalen,Egziabeher kega gar yehun, Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@hdjid988
@hdjid988 3 күн бұрын
በተጨነኩ ሥአት የተላለፈ ትምህርት ❤
@fanos1212
@fanos1212 3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በእድሜ ጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን ❤❤🙏🙏🙏❤❤
@saraabraham8688
@saraabraham8688 3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏
@aregashgebere
@aregashgebere 3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏🙏🙏♥️
@ሄራንታደሰ-ኘ5ተ
@ሄራንታደሰ-ኘ5ተ 3 күн бұрын
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ውድ መምህራችን
@AsAs-dp3tv
@AsAs-dp3tv 3 күн бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@LouatLouat-n9v
@LouatLouat-n9v 3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃሌ ሂወት ያሰማልን ጸጋው ያብዛልህ እድሜህ ይባረክ❤❤❤
@asresdemissie7657
@asresdemissie7657 3 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን
@ሜላትሜላትበለጠ
@ሜላትሜላትበለጠ 3 күн бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
@mariebelay6689
@mariebelay6689 3 күн бұрын
Amen Amen Amen kalehiwot yasemalin. Egziabiher yemesgen
@liltya3613
@liltya3613 3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወቱያስማልን አባታችን 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@Asmeretareaya
@Asmeretareaya 3 күн бұрын
መምኽራችን እንኳን ለመላከ ቅዱስ ገብርኤል ወርሀዊ በአል በሰላም አደረሰኽ ቃለሒወትን ያሠማልኝ
@BurtishFamily
@BurtishFamily 3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤️🙏❤️🙏❤️🙏
@ZainaZee-p8z
@ZainaZee-p8z 3 күн бұрын
Amen Amen Amen qale hiwot yasimalin memeharchin IGIZIHABER idme xen yisixilin ❤️ 🎉
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 3 күн бұрын
Amen,amen, amen, amen, amen, amen, amen, amen, amen
@yeshalemabebe7527
@yeshalemabebe7527 3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እቨ አባታችን እውነት ነው አባታችን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@hullhagerishgodana8229
@hullhagerishgodana8229 3 күн бұрын
እእእእእእእእእእእእእእእ። ይክበር ይመስገን ለዘላለም አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️ ቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigistgualu692
@tigistgualu692 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን: አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን
@warkitesarra
@warkitesarra 3 күн бұрын
አሜንአሜንአሜን።ቃለህይወትያሰማልን።አባታችን
@alemtsehaydubale4089
@alemtsehaydubale4089 3 күн бұрын
Amen Amen Amen kalehiweten yasemalen abatachen 🙏🙏🙏
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 3 күн бұрын
አሜን ፫ 🤲❤️
@ShShh-u8n
@ShShh-u8n 3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰
@bx5831
@bx5831 2 күн бұрын
አሜን መምህራችን አሜን ረጅም እድሜ መምህር።
@tesfamariammareyabey5723
@tesfamariammareyabey5723 3 күн бұрын
"ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን" አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏
@አለምቻናል-ቐ4ፀ
@አለምቻናል-ቐ4ፀ 3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባተችን በድሜ በጤና ያቆይልን
@Kenani-yw7kw
@Kenani-yw7kw 3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏❤❤
@azgfetashow-media1997
@azgfetashow-media1997 Күн бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን #የእግዚአብሔር #ጥብቃ #አይለየን #አሜን❗❗❗🙏
@hfj4001
@hfj4001 3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህሬ ቃለሂውት ያሰማልን በፀጋ በጤና ያቆይልን
@hullhagerishgodana8229
@hullhagerishgodana8229 3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤️ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለዘላለም አሜን አሜን አሜን ❤️ ወንድሜ እግዚአብሔር ያጭናናህ 😂😂😂የሙታንን ነፍስ ይማር አባቴ ቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️
@fereworkgetachew5319
@fereworkgetachew5319 Күн бұрын
መቼም በምን አንደበት አመስግኜዎት ደስ እንደሚለኝ ስለማላውቅ ሁሌ ❤❤❤ይቺን እላለሁ 🙏
@EmebetReda
@EmebetReda 3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@askaleworku8717
@askaleworku8717 3 күн бұрын
Ameen Ameen Ameen qala hiwoti yasamalin Abbatachin magisita samayati yawrisilin idem xen yisixilin❤❤❤
@Enbabafiori
@Enbabafiori 3 күн бұрын
Amen Amen Amen 🙏🏾🙏🏾🙏🏾⛪️ Kale hewet yasmaln, edmena tena ystln amesgnalw🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@militeasghedom7463
@militeasghedom7463 3 күн бұрын
Amen amen amen egziabhar amlak betsegahna beberekethn ennoralen tsegahn ybzaln amen amen 🙏
@asegedechligaba1137
@asegedechligaba1137 3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን አባታችን ይፍትኚ ይባርኩኚ አሜን አሜን አሜን
@TgistAmogne
@TgistAmogne 3 күн бұрын
Amen amen amen 🙏 kale hiwet yasemaln memhrachin
@MeronMe-pm2ul
@MeronMe-pm2ul 3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!!
@sebneabeyenh4640
@sebneabeyenh4640 3 күн бұрын
አሜን!!! መምህራችን ቃለ ሂዎትን ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 3 күн бұрын
Amen, amen, amen,amen
@EsayasEsayas-jr5mk
@EsayasEsayas-jr5mk 3 күн бұрын
Memhr Kal hiwet yesmealna admen tana yhabelna fetari bxelotkum zekruna amen amen amen ❤❤❤❤❤
@kidanetekle5831
@kidanetekle5831 3 күн бұрын
Amen Amen Amen Memeher Kale Hiwot yesemalen Amelake yetebekelene
@alemayehudestaye9806
@alemayehudestaye9806 3 күн бұрын
አሜን(3) አባታችን ቃለ-ህይወት ያሰማልን።
@RobiRobi-nz5yd
@RobiRobi-nz5yd 3 күн бұрын
Amen Amen Amen!
@TigistDeneke-g6g
@TigistDeneke-g6g 3 күн бұрын
Amennnnnnnn amen amen megabiachen ❤❤❤❤
@mekdesalemu1518
@mekdesalemu1518 3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 ቃለ ህኦውት ይስማልን 🤲🤲🤲!!!!!👍🏼
@thhghh745
@thhghh745 3 күн бұрын
አባታቾን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጸሎት አስቡኝ ጽጌ ማርያም አባታችን ልጅንም ኃይለ ሚካኤል ን አስቡልኝ❤❤❤ አሜን አሜን አሜን
@alganeshe4053
@alganeshe4053 3 күн бұрын
Amen Amen amen abet memeher D/r zebene regem edmi yestelen yrelurlen
@truneshabegaz1527
@truneshabegaz1527 3 күн бұрын
አሜን ፫ ቃለህይወት ያሰማልን !አባታችን ልዑል እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን መምሀራችን 🙏
@መድሀኒአለም
@መድሀኒአለም 3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን
@selamaddis2832
@selamaddis2832 3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን
@ከትብያያነሳኝእግዝያብሄር
@ከትብያያነሳኝእግዝያብሄር 6 сағат бұрын
እውነት ነው አባታችን፣ሸክም ከብዶኝ ህይወትን ጠልቻት ነበር፣ እርሱን ደጉን ቸሩ አምላክ እግዝያብሄርን ለመንኩት ተሸከመኝ ፣ ከትብያ አንስቶ እጄን በአፌ ላይ አስጭኖ በጥሩ ትዳር በሚያማምሩ ፍሬዎች ባርኮ እፎይ እያልኩ ሁሌም እያመሰገንኩት እድኖር አደረገኝ፣ ምን አለኝ እና ምን ልስጠው ሁሉ የእርሱ ነውና፣ክብር ምስጋና አምልኮ ለእርሱ ይሁን አባይዬ ህይወቴ መድሃኒቴ ቅዱስ እግዝያብሄር ተመስገን ተመስገን ተመስገን አሜን ።
@kokobiemaheteme2850
@kokobiemaheteme2850 3 күн бұрын
ቃልሂወት ያሰማልን። ዛሬ አምላኬን ተሸከምልኝ ብዬ በተማፀንኩት ቀን እግዚአብሄር በርስዎ በኩል ተናገረኝ። እግዚአብሄር ስሙ ለዘለአለም የተመሰገነ ይሁን። ስራው ድንቅ ነው ነፍሴ ጠገበች። እድሜና ጤና ይስጥልን።
How To Choose Mac N Cheese Date Night.. 🧀
00:58
Jojo Sim
Рет қаралды 106 МЛН
УДИВИЛ ВСЕХ СВОИМ УХОДОМ!😳 #shorts
00:49
Turn Off the Vacum And Sit Back and Laugh 🤣
00:34
SKITSFUL
Рет қаралды 8 МЛН
Amharic Audio Bible Psalms - Ethiopian Amharic Bible Reading
3:48:29
Amharic Mezmur & Amharic Bible
Рет қаралды 202 М.
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 844 М.
ምንድን ነው የተፈጠረው ?
28:25
የምፅዓቱ አዋጅ ነጋሪ Awaj Negari Official
Рет қаралды 4,2 М.
How To Choose Mac N Cheese Date Night.. 🧀
00:58
Jojo Sim
Рет қаралды 106 МЛН