KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የስምንተኛው ሺህ መነኮሳት || መምህር ዘበነ ለማ
21:30
Ethiopia:አጋንንትን የሚያስፈራው ፀሎት በፆሙ ተጠቀሙበት መምህር ዘበነ
25:40
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
00:40
ВОТ ПОЧЕМУ Япония живет в будущем 🤫 Утилизация масла #япония #токио #путешествия #shorts
00:59
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
00:50
乔的审判,精灵应该上天堂还是下地狱?#shorts #Fairy#fairytales
00:58
የተጨነቀ ሰው ንግግር ከቅዱስ ሚካኤል ጋር || በረከተ ቅዱሳን || መምህር ዘበነ ለማ
Рет қаралды 62,586
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 480 М.
Memeher Dr Zebene Lemma
Күн бұрын
Пікірлер: 631
@gateway2ict
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን! ቃለ ሕይወት ያሰማልን!! ኦ ሚካኤል፣ ኦ ሚካኤል፣ ኦ መተንብል፣ ካህነ አርያም ትሰመይ ቢፀ ሱራፌል፣ ዘምርኡሳን ርኡስ ወዘምልዑላን ልዑል፣ ጊዜ ፀዋይኩከ ቅረበኒ በምሕረት ወሳህል።
@sajankhan4256
Жыл бұрын
ሊቀመላክት ሆይ ቅዱስ ሚካኤል አቤት ተጨንቄአለሁ በስደት ኹኘ ቤተሰቦቸን በሞት አጥቸአለሁ ጨነቀኝ በሳውድ ነው ያለሁ በበረሀ ነው ያለሁት አባቴ የርሰወትምርት ያፅናናል እናቴ ድንግል ማርያም ደግፊኝ ጦርነት አስቀያሚ ነው 💔💒💒💒
@yeznakassahun780
Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ሊቀ መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ይርዳሽ
@ayelechzkarige29
Жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ ለሞቱትም ነፍሳቸውን በገነት ያኑረው
@hanatsegey2769
Жыл бұрын
አይዞሽ እኅታችን የሉዑል አግዚአብሔር ባለሟል ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ያፅናናሽ❤🙏🙏🙏
@honeysaba4890
Жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!!! ኑሩልን!!!!
@halenyameralabera8965
Жыл бұрын
አሜን እግዛብሔር ካንቺ ጋር ይሁን ሚካኤል ይቅረብሽ እህቴ
@Meheret-Nany
Жыл бұрын
ኦ ሚካኤል ኦ ሚካኤል ኦ መተንብል ካህን አርያም ትሰመይ ቢፀ ሱራፌል ዘምርኡሳን ርኡስ ወዘምልኡላን ልኡል ግዜ ፀዋይኩከ ቅረበኒ በምህረት ወሳይል ቅዱስ ሚካኤል ቅረበን እባክህ ለሀገራችን ድረስላት አገልጋዩ መልአክ
@addishiwotteklu4530
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኦ! ሚካኤል ኦ! ሚካኤል ኦ! መተንብል ካህነ አርያም ትሰመይ ቢጸ ሱራፌል ዘምርዑሳን ርዑስ ወዘምልዑላን ልዑል ጊዜ ጸዋይኩከ ቅረበኒ በምህረት ወሳሂል!
@Zewged
Жыл бұрын
አግዚአብሔር ቃል ግን በመከራችን ሁሉን ወደሚሰማ ወደ እግዚአብሔር እነድነጮህ ነው የሚያስተምረን የያዕቆብ መልእክት 1 5፤ ከእናንተ ግን ማንም ጥበብ ቢጎድለው፥ ሳይነቅፍ በልግስና ለሁሉ የሚሰጠውን እግዚአብሔርን ይለምን፥ ለእርሱም ይሰጠዋል። ትንቢተ ኤርምያስ 33 2-3 ስሙ እግዚአብሔር የሆነ፥ ያደረገው እግዚአብሔር፥ ያጸናውም ዘንድ የሠራው እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ወደ እኔ ጩኽ፥ እኔም እመልስልሃለሁ፤ አንተም የማታውቀውን ታላቅና ኃይለኛ ነገርን አሳይሃለሁ። መዝሙረ ዳዊት 50 14-15 ለእግዚአብሔር የምስጋናን መሥዋዕት ሠዋ፥ ለልዑልም ስእለትህን ስጥ፤ በመከራ ቀን ጥራኝ፥ አድንህማለሁ፡ አንተም ታከብረኛለህ። እግዚአብሔር ወደ እኔ ጩኽ ይላል፣ (ኤርምያስ 3፣33) የሰው ተረት ተረት የሆነ ትምህርት ደግሞ ወደ ሚካኤል ጩኽ ይላል። 1ኛ ጢሞቴዎስ 4 7፤ ነገር ግን ለዚህ ዓለም ከሚመችና የአሮጊቶችን ሴቶች ጨዋታ ከሚመስለው ተረት ራቅ። እግዚአብሔርን ለመምሰል ግን ራስህን አስለምድ።
@jay-jay7567
Жыл бұрын
እንኳን ለቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ፣ ለፃድቁ አቡነ ተክለሃይማኖት ፣ ለቅድስት ክርስቶስ ሰምራ ዓመታዊ ፣ ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ወርሃዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ፣አደረሰን። መምህራችን ይፍቱን ይባርኩን።
@halenyameralabera8965
Жыл бұрын
አሜን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿አሜን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿አሜን
@werkitazarra4338
Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@haseerahmad2421
Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንእንካንአብሮአደረሰን
@feriotdechasa1606
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@Zewged
Жыл бұрын
አግዚአብሔር ቃል ግን በመከራችን ሁሉን ወደሚሰማ ወደ እግዚአብሔር እነድነጮህ ነው የሚያስተምረን የያዕቆብ መልእክት 1 5፤ ከእናንተ ግን ማንም ጥበብ ቢጎድለው፥ ሳይነቅፍ በልግስና ለሁሉ የሚሰጠውን እግዚአብሔርን ይለምን፥ ለእርሱም ይሰጠዋል። ትንቢተ ኤርምያስ 33 2-3 ስሙ እግዚአብሔር የሆነ፥ ያደረገው እግዚአብሔር፥ ያጸናውም ዘንድ የሠራው እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ወደ እኔ ጩኽ፥ እኔም እመልስልሃለሁ፤ አንተም የማታውቀውን ታላቅና ኃይለኛ ነገርን አሳይሃለሁ። መዝሙረ ዳዊት 50 14-15 ለእግዚአብሔር የምስጋናን መሥዋዕት ሠዋ፥ ለልዑልም ስእለትህን ስጥ፤ በመከራ ቀን ጥራኝ፥ አድንህማለሁ፡ አንተም ታከብረኛለህ። እግዚአብሔር ወደ እኔ ጩኽ ይላል፣ (ኤርምያስ 3፣33) የሰው ተረት ተረት የሆነ ትምህርት ደግሞ ወደ ሚካኤል ጩኽ ይላል። 1ኛ ጢሞቴዎስ 4 7፤ ነገር ግን ለዚህ ዓለም ከሚመችና የአሮጊቶችን ሴቶች ጨዋታ ከሚመስለው ተረት ራቅ። እግዚአብሔርን ለመምሰል ግን ራስህን አስለምድ።
@መሳይአስራት
Жыл бұрын
ኦ!ሚካኤል ኦ!መተንብል ካህነ አርያም ትሰመይ ቢጸ ሱራፌል ዘምሩዑ ሳሩውስ ወዘምረዑ ላ ልዑል ጊዜ ፀዎይኩከ ቅረበኒ በምህረት ወሳህል
@meronwoldeyes2623
Жыл бұрын
እንኳን ለሊቀ መልአክት ቅዱስ ሚካኤል ወርሃዊ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ :አደረሰን አባታችን በረከቶት ይድረሰን
@halenyameralabera8965
Жыл бұрын
አሜን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿አሜን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿አሜን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿አሜን
@ገኒእህተማሪያም
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የቅዱስ ሚካኤል ምልጃ ጸሎት ይድረስል
@ሐናሐና-ቘ3ከ
Жыл бұрын
ኦ: ሚካኤል ኦ: ሚካኤል ኦ: መተንብል ካህነ አርያም ትስመይ ቢፀ ሱራፌል ዘእምርዑሳን ርዕስ ወዘእምልዑላን ልዑል ጊዜ ፀዋእኩለ ቅረበኒ በምህረት ወሳህል 🙌 የቅዱስ ሚካኤል ጥበቃ ከሁላችን ጋር ይሁ (አባቴ በቃሌ ይዤው አይደለም ለመያዝ እየሞከርኩ ነው የእርስዎ ድምፅ ከፅሁፍ ጋር ተቀናብሮ አግቼ ከዛ ላይ ነው የፃፍሁት )👏
@jakrrbr7271
Жыл бұрын
እኳን አደረሳችሁ አደረሰን አባቴ ቃለህይወትን ያሰማልን ኦማካኤል ኦ መተንበል ካህነ አርያም ትትሰመይ ዘምርዑሳን ርዑስ ወዘብልዑላል ልኡል ጊዜ ፀዋይኩከ ክረበኒ በምህረታ ወሳህል በተሳሳትኩት አባቴ አርሙኝ የቅዱስ ሚካኤል አምላክ ሆይ ማረኝ ይቅር በለኝ
@mesfinbirhane2445
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይኽበር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ የቅዱስ መካኤል አምላክ እኛንም በምልጃው ማረን ቅዱስ መካኤል አባቴ እኛን ልጆቺህን ከክፉ ነገር ጠብቀን እማምላክ ወላደተ አማልክ ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርጋም ያስራት ሀገርሽም ከክፉ ነገር እዝብሽን ከስደት ሀገርሽን ከጥፋት ሰውረን ❤❤❤❤❤❤❤
@sunshinebekelebekele9702
Жыл бұрын
የክርሰቶሰ ቤተሰቦች እንኳን ለቅዱሰ ሚካኤል ወርሀዊ በአለም አደረሰን ኦ ሚካኤል ኦ መተንበል ካህነ አርያም ትሰመይ ቢፀ ሱራፌል ዘም ርኡሳን ርኡሰ ወዘም ልዑላን ልዑል ጊዜ ፅዋ ኢኩከ ቅረበኒ በምህረትከ ወለ ሀይል
@ፀጋየማርያምልጅ
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ውሴጤ ተጨንቆል ቅዱስ ሚኬኤል ከውስጤ አውጣልኝ የሜስጨንቀኝን ነገር የዛሬወር ምስክር እሆናለሁ 😢
@tsehayneshgoitom6008
Жыл бұрын
ኦ ሚካኤል ኦ ሚካኤል ኦ መተንብል ካህነ ኣርያም ትሰመይ ቢፀሱራፍኤል ዘመርዑሳን ርዑስ ወዘመልዑላን ልዑል ግዜ ጸዋይኩከ ቅረበኒ በምሕረት ወሳሂል።
@hanaworku-sz9ds
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ሆይ ልጆችህን በክንፎችህ ከክፉ ነገር ሰውረን 🙏😢❤
@isabellaisra5888
Жыл бұрын
ቅዱስ ሚካኤል አባቴ የዚህን ሳምንት ውሎዬን አንተ ታውቀዋለህ እና ሁሉንም ላንተ ትቼዋለሁ። ኢትዮጵያ አገራችንን ሰላም ሰላም ሰላም የሰላም ዝናብ በአራቱም መዓዘን ይዝነብ አሜን የተወደዱ መምህራችን እድሜና ጤናን የቃሉ ባለቤት ይስጥልን አሜን 🙏🙏🙏
@Lillyetube-nu5hr
Жыл бұрын
ኦ ሚካኤል(2) ኦ መተንብል ካህነ አርያም ትሰመይ ቢፀሱራፌል ዘ ምርዑሳን ርዑሥ ወዘምር ልኡላን ልዑል ጊዜ ፀዋይ ኩከ ቅረበኒ በምህረት ወሣሂል:: አሜን(3)
@obsigetachew7561
Жыл бұрын
ኦ ሚካኤል ኦ መተንብል ካህነ አርያም ትሰመይ ቢጸ ሱራፌል ዘእም ርዑሳን ርዑስ ዘ እምልዑላን ልዑል ጊዜ ጸዋዕኩከ ቅረበኒ በምሕረት ወሳህል
@enuyemareyamelij5766
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አባታችን በድሜ በጸጋ ያቆይልን ኦ. ሚካኤል ኦ መተብል ካህነ አርያ ትሰመይ ቢፀ ሱራፌል ቢፀ ሱራፌል ዘእመርዑሳን ርዕስ ወዘእምልዑላን ልዑል ጊዜ ፀዋይኩከ ቅረበኒ በምህርት ወሳህል ቅዱስ ሚካኤል ምልጃው አይለየን ሁላችንንም ይቅርበን
@enewaenewaenewa6885
Жыл бұрын
እውነት ነው አባቴ ቅዱስ ሚካኤል ለኔ ያደረከልኝን ልናገር ልሞት ነበርኩ ከሞት ቅዱስ ሚካኤል አድኖኛል ፈጥኖ ደርሶ ላለቅስ ስል ወዲያው አፅናንቶኛል እውነት ነው እኔ ምስክር ነኝ ቅዱስ ሚካኤል እንደሚረዳ እደሚያፅናና ሞትን ወደ ህይወት እንደሚቀይር እኔ ምስክር ነኝ እውነት ነው አባቶቸ የምትሉን እሰማለሁ እውነት ስለሆነ በኔ ህይወት አምላከ ቅዱሳን ያደረገልኝ እጅግ ብዙነው። እኔም ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ረዳቴ ከፍ በልልኝ ተመስገንልኝ እለዋለሁ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ይህን እንድመሰክርልህ በእለትህ ቀን ስለፈቀድክልኝ እጅግ አድርጌ አመሰግንሀለሁ አከብርሀለሁ ለዘላለም አሜን አሜን አሜን።
@abibrhane6233
Жыл бұрын
ኦ ሚካኤል ኦ ሚካኤል ኦ መተንብል ካህነ አርያም ትሰመይ ቢፀ ሱራፊኤል ዘም ርኡሳን ርኡስ ወ ዘም ልኡላን ልኡል ግዜ ፀዋእኩከ ቅረበኒ በምህረት ወ ሳሂል አሜንን አሜንን አሜንን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር እድሜዎት ይርዘም 🙏🙏🙏
@Bethlehem598
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏 ቃለህይወት ያሰማልን መምህር🙏
@trhastrhas2341
Жыл бұрын
ኦ ሚካኤል ኦ ሚካኤል ኦ መተንብል ካህነ ኣርያም ትሰመ ቢፀ ሱራፋኤል ዘምንኡሳን ርእስ ወዘም ሉኡላን ልዑል ጊዜ ፀዋእኩከ ቅረበኒ በምህረት ወሳህል ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን
@Zewged
Жыл бұрын
አግዚአብሔር ቃል ግን በመከራችን ሁሉን ወደሚሰማ ወደ እግዚአብሔር እነድነጮህ ነው የሚያስተምረን የያዕቆብ መልእክት 1 5፤ ከእናንተ ግን ማንም ጥበብ ቢጎድለው፥ ሳይነቅፍ በልግስና ለሁሉ የሚሰጠውን እግዚአብሔርን ይለምን፥ ለእርሱም ይሰጠዋል። ትንቢተ ኤርምያስ 33 2-3 ስሙ እግዚአብሔር የሆነ፥ ያደረገው እግዚአብሔር፥ ያጸናውም ዘንድ የሠራው እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ወደ እኔ ጩኽ፥ እኔም እመልስልሃለሁ፤ አንተም የማታውቀውን ታላቅና ኃይለኛ ነገርን አሳይሃለሁ። መዝሙረ ዳዊት 50 14-15 ለእግዚአብሔር የምስጋናን መሥዋዕት ሠዋ፥ ለልዑልም ስእለትህን ስጥ፤ በመከራ ቀን ጥራኝ፥ አድንህማለሁ፡ አንተም ታከብረኛለህ። እግዚአብሔር ወደ እኔ ጩኽ ይላል፣ (ኤርምያስ 3፣33) የሰው ተረት ተረት የሆነ ትምህርት ደግሞ ወደ ሚካኤል ጩኽ ይላል። 1ኛ ጢሞቴዎስ 4 7፤ ነገር ግን ለዚህ ዓለም ከሚመችና የአሮጊቶችን ሴቶች ጨዋታ ከሚመስለው ተረት ራቅ። እግዚአብሔርን ለመምሰል ግን ራስህን አስለምድ።
@hanaabanash3429
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሌቀመላክ ቅዱስሚካኤል ከመጥፎነገርሁሉ ይጠብቀን❤❤❤
@Zewged
Жыл бұрын
አግዚአብሔር ቃል ግን በመከራችን ሁሉን ወደሚሰማ ወደ እግዚአብሔር እነድነጮህ ነው የሚያስተምረን የያዕቆብ መልእክት 1 5፤ ከእናንተ ግን ማንም ጥበብ ቢጎድለው፥ ሳይነቅፍ በልግስና ለሁሉ የሚሰጠውን እግዚአብሔርን ይለምን፥ ለእርሱም ይሰጠዋል። ትንቢተ ኤርምያስ 33 2-3 ስሙ እግዚአብሔር የሆነ፥ ያደረገው እግዚአብሔር፥ ያጸናውም ዘንድ የሠራው እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ወደ እኔ ጩኽ፥ እኔም እመልስልሃለሁ፤ አንተም የማታውቀውን ታላቅና ኃይለኛ ነገርን አሳይሃለሁ። መዝሙረ ዳዊት 50 14-15 ለእግዚአብሔር የምስጋናን መሥዋዕት ሠዋ፥ ለልዑልም ስእለትህን ስጥ፤ በመከራ ቀን ጥራኝ፥ አድንህማለሁ፡ አንተም ታከብረኛለህ። እግዚአብሔር ወደ እኔ ጩኽ ይላል፣ (ኤርምያስ 3፣33) የሰው ተረት ተረት የሆነ ትምህርት ደግሞ ወደ ሚካኤል ጩኽ ይላል። 1ኛ ጢሞቴዎስ 4 7፤ ነገር ግን ለዚህ ዓለም ከሚመችና የአሮጊቶችን ሴቶች ጨዋታ ከሚመስለው ተረት ራቅ። እግዚአብሔርን ለመምሰል ግን ራስህን አስለምድ።
@Rgebray
Жыл бұрын
አዎ ቅድስ ሚካኤል ታላቅ ✝️ መልአክ ርህሩህ ደግ ስሙን🙏 ስጠራው ቤቴ በፀአይ ተሞላ በህልሜ መርቶ በውን✝️🙏 ደረሰለኝ ውለታው በልቤ💖 ታትማል አስራ ሶስት ጊዜ✝️ ቅዱስ ሚካኤል ኦ ሚካኤል🙏 ኦ መተንብል እኦ ሚካኤል ✝️ ልዑል እግዚአብሔር ቅረበኒ እረተህኛል ሚካኤል ስምህ✝️ ጋሻ ሆነኝ ቸር እምላክህ ክብር ክብር ክብር ምስጋና ይድረሰው ለዘለዓለም አሜን ✝️አሜን ✝️አሜን✝️ ቅዱስ ሚካኤል ክብር ምስጋና ይድረስህ✝️🙏 እንካንአብሮ አደረሰን ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት🙏 ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት የአገልግሎት ዋጋሆን 🙏✝️ በሰማያዊው መዳፍ ይፃፍሎት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር 🙏 ያድልልን አሜን አሜን አሜን ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖☀️💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏💖✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
Жыл бұрын
አሜን፫ መምህራችን አባታችን ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን አሜን፫ ❤❤❤ 🌺 🌺🌺 🕊ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን በዓቢይ ኃይል ወሥልጣን አሠሮ ለሰይጣን አግዐዞ ለአዳም ሰላም እምይዕዜሰ ኮነ ፍስሐወሰላም አቤቱ ጌታ ሆይ ማሪን ይቅር በለኝ ኦ !ሚካኤል ኦሚካኤ ኦ ሚካኤል ኦ መተንብል ካህነ አርያም ትሰመይ ቢጸ ሱራፌል ዘምርዑሳን ልዑል ጊዜ ጸዋይኩከ ቅረበኒ በምህረት ወሳሂል እግዚአብሔር አምላክ ቃል ህይወት ያሰማል መምህራችን አባታችን አሜን፫ ❤❤❤
@grrjhfr2209
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቅድሱ ምካኤል ሆይ እኔስ ጭንቄቴ ታውቃለህና ድረስልን 😢 ቃለ ህይወት ያሰማለን መምህራችን በእድመ በጠና ይጠብቅልን አሜን❤
@classicphone5908
Жыл бұрын
ኦሜካኤል ኦሜካኤል መተበእል ቅዱስ ሜካኤል ክፉን አርቅልን አተው ጠብቀን 💒❤❤🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤❤🙏
@saltanmm7797
Жыл бұрын
እንኳን ለሊቀ መላአኩ ቅዱሥ ሚካኤል ወርሀዊ በአል አደረሣችሁ ቅዱሥ ሚካኤል ለሀገራችንም ለኛም ሠላምን ያንጣልን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር በእድሜ በጸጋ ያቆይልን🤲🤲🤲❤❤❤🙏🙏🙏
@RobalGebreal
Жыл бұрын
ኦ ሚካኤል ኦ ሚካኤል ኦ መተንብል ካህነ አርያም ክሰመይ ቢፀሱራፌል ዘምርዑፃን ርዑስ ወዘ ብልዑላን ልዑል ጊዜ ፀዋይኩከ ቅረበኒ በምህረት ወሳሂል ቃለህይወት ያሰማልን
@edkihaedkiha9640
Жыл бұрын
Thank you for writing it .🙏
@birukaraya6933
Жыл бұрын
👍🙏🙏🙏🙏❤️
@esayaskiflemariyam6195
Жыл бұрын
Memhr kalhiwet yesmealna bxelat zekruna admen tana yhabelna fetari amen amen amen ❤❤❤
@Zewged
Жыл бұрын
የአግዚአብሔር ቃል ግን በመከራችን ሁሉን ወደሚሰማ ወደ እግዚአብሔር እነድነጮህ ነው የሚያስተምረን የያዕቆብ መልእክት 1 5፤ ከእናንተ ግን ማንም ጥበብ ቢጎድለው፥ ሳይነቅፍ በልግስና ለሁሉ የሚሰጠውን እግዚአብሔርን ይለምን፥ ለእርሱም ይሰጠዋል። ትንቢተ ኤርምያስ 33 2-3 ስሙ እግዚአብሔር የሆነ፥ ያደረገው እግዚአብሔር፥ ያጸናውም ዘንድ የሠራው እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ወደ እኔ ጩኽ፥ እኔም እመልስልሃለሁ፤ አንተም የማታውቀውን ታላቅና ኃይለኛ ነገርን አሳይሃለሁ። መዝሙረ ዳዊት 50 14-15 ለእግዚአብሔር የምስጋናን መሥዋዕት ሠዋ፥ ለልዑልም ስእለትህን ስጥ፤ በመከራ ቀን ጥራኝ፥ አድንህማለሁ፡ አንተም ታከብረኛለህ። እግዚአብሔር ወደ እኔ ጩኽ ይላል፣ (ኤርምያስ 3፣33) የሰው ተረት ተረት የሆነ ትምህርት ደግሞ ወደ ሚካኤል ጩኽ ይላል። 1ኛ ጢሞቴዎስ 4 7፤ ነገር ግን ለዚህ ዓለም ከሚመችና የአሮጊቶችን ሴቶች ጨዋታ ከሚመስለው ተረት ራቅ። እግዚአብሔርን ለመምሰል ግን ራስህን አስለምድ።
@DegfiTekle
Жыл бұрын
አሜን.አሜን.አሜን.ቃለ.ህይወት.ያሰማልን.እድሜ.እና.ጤና.ይስጥልን.በረከቶት.ይድረሰን
@انوراديسبابا
Жыл бұрын
ኦ ሚካኤል ፣ኦ ሚካኤል ፣ኦ መተንብል ካህነ አረያም ትሰመይ ብፀ ሱራፌል ዘምርኡሳን ርኡስ ውዘም ልኡላን ልኡል ግዜ ፀዋኡኩከ ቅረበኒ በምህረት ወሳህል
@habtamumeskele9840
Жыл бұрын
ሀያሉ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል በተጨነቅን ጊዜ ሁሉ ይራራልን ያነጋግረን ይድረስልን።አሜን
@ሐናሐና-ቘ3ከ
Жыл бұрын
እንኩዋን ለአቡነ ተክለሐይማኖት ፣ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ ፣ቅዱስ ዬሐኒስ አፉወርቅ ፣አመታዊ በአል አደረሰን የቅዱስ ሚካኤል ጥበቃ አይለየን የፃድቃን ሰማእታት በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን🙌 አባታችን ሊቀ ማእምራን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልባችን ፅላት ፅፎ ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን አሜን አሜን አሜን
@hanihani-mq2hz
Жыл бұрын
ኦ ሚካኤል ኦ ሚካኤል ኦ መተንብል ካህነ አርያም ትሰመይ ቢፀሱራፌል ዘእምርዑሳን ርዕስ ወዘእምልዑላን ልዑል ግዜ ፀዋእኩከ ቅረበኒ በምህረት ወሳሂል❤አባቴ የኔ ሚካኤል ፈጥኖ ደራሼ ለኔ ይለይብኛል 😢😢ቅዱስ ሁላችንም ይጠብቀን🙏አባታችን ቃል ህይወትን ያሰማልን🙏
@hlinahassen8
Жыл бұрын
በትምህርቴ በተጨነኩ ጊዜ ቅዱስ ሚካኤልን ጠራሁት "ጊዜ ፀዋይኩከ ቅረበኒ በምህረት ወሳኂል " አልኩት እርሱም ከፈጣሪየ አማለደኝ አሁንም የሊቀመላእኩ ምልጃ አይለየን!✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
@bnnhjalleged4141
Жыл бұрын
አሜንአባታቺን መላኩንልኳ የሚጨነቁትሁሉ። ይታጋቸዉ በእዉነት ፀልዩልን ሰደትን በቃእንዲለን በሀራሚላእጂያሉትን እዲታደጋቸዉ😭😭😭 መጨረሻቺን ምንይሆን። የቅዱሰሚካኤል አምላክ ሆይ የምህረትእጂይዘርጋልን ያላተማንአለን 😭😭😭
@Zewged
Жыл бұрын
አግዚአብሔር ቃል ግን በመከራችን ሁሉን ወደሚሰማ ወደ እግዚአብሔር እነድነጮህ ነው የሚያስተምረን የያዕቆብ መልእክት 1 5፤ ከእናንተ ግን ማንም ጥበብ ቢጎድለው፥ ሳይነቅፍ በልግስና ለሁሉ የሚሰጠውን እግዚአብሔርን ይለምን፥ ለእርሱም ይሰጠዋል። ትንቢተ ኤርምያስ 33 2-3 ስሙ እግዚአብሔር የሆነ፥ ያደረገው እግዚአብሔር፥ ያጸናውም ዘንድ የሠራው እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ወደ እኔ ጩኽ፥ እኔም እመልስልሃለሁ፤ አንተም የማታውቀውን ታላቅና ኃይለኛ ነገርን አሳይሃለሁ። መዝሙረ ዳዊት 50 14-15 ለእግዚአብሔር የምስጋናን መሥዋዕት ሠዋ፥ ለልዑልም ስእለትህን ስጥ፤ በመከራ ቀን ጥራኝ፥ አድንህማለሁ፡ አንተም ታከብረኛለህ። እግዚአብሔር ወደ እኔ ጩኽ ይላል፣ (ኤርምያስ 3፣33) የሰው ተረት ተረት የሆነ ትምህርት ደግሞ ወደ ሚካኤል ጩኽ ይላል። 1ኛ ጢሞቴዎስ 4 7፤ ነገር ግን ለዚህ ዓለም ከሚመችና የአሮጊቶችን ሴቶች ጨዋታ ከሚመስለው ተረት ራቅ። እግዚአብሔርን ለመምሰል ግን ራስህን አስለምድ።
@mebratsntayehu8843
Жыл бұрын
የቅዱስ ሚካኤል አባቴ ልመናውን ምልጃውን ፅሎቱን በርክታችው እርዴኤታችው ይደርብን ለሁላችን ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ይጠብቀን ለሁላችን
@እግዚአብሔርእርኛዬነው
Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢ቅዱስ ሜካኤል ሆይ በምህርትህ ሀገሬን ቤተሰቤን ታለባት ጪቀት 😢😢😢😢አስወግድላትአምላኬ መድሀንቴ እግዚአብሔር ሆይ የቀደመውን ሰላም መልስልን😢😢😢 አባ በፅሎት አስብኝ ወለተስላሴነኝ 😢😢😢
@tube6227
Жыл бұрын
አሜን 🤲😭መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ❤ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ አንተው ጭንቀቴን ወደ ሕይወት ለውጥልኝ አሜን 🤲
@Zewged
Жыл бұрын
አግዚአብሔር ቃል ግን በመከራችን ሁሉን ወደሚሰማ ወደ እግዚአብሔር እነድነጮህ ነው የሚያስተምረን የያዕቆብ መልእክት 1 5፤ ከእናንተ ግን ማንም ጥበብ ቢጎድለው፥ ሳይነቅፍ በልግስና ለሁሉ የሚሰጠውን እግዚአብሔርን ይለምን፥ ለእርሱም ይሰጠዋል። ትንቢተ ኤርምያስ 33 2-3 ስሙ እግዚአብሔር የሆነ፥ ያደረገው እግዚአብሔር፥ ያጸናውም ዘንድ የሠራው እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ወደ እኔ ጩኽ፥ እኔም እመልስልሃለሁ፤ አንተም የማታውቀውን ታላቅና ኃይለኛ ነገርን አሳይሃለሁ። መዝሙረ ዳዊት 50 14-15 ለእግዚአብሔር የምስጋናን መሥዋዕት ሠዋ፥ ለልዑልም ስእለትህን ስጥ፤ በመከራ ቀን ጥራኝ፥ አድንህማለሁ፡ አንተም ታከብረኛለህ። እግዚአብሔር ወደ እኔ ጩኽ ይላል፣ (ኤርምያስ 3፣33) የሰው ተረት ተረት የሆነ ትምህርት ደግሞ ወደ ሚካኤል ጩኽ ይላል። 1ኛ ጢሞቴዎስ 4 7፤ ነገር ግን ለዚህ ዓለም ከሚመችና የአሮጊቶችን ሴቶች ጨዋታ ከሚመስለው ተረት ራቅ። እግዚአብሔርን ለመምሰል ግን ራስህን አስለምድ።
@selamfifamobile9291
Жыл бұрын
ኦሚካኤል ኦሚካኤል ኦመተንብል ካህነ አርያም ትሰመይ ቢፀ ሱራፌል ዘም ርዕሳን ርዕስ ወዘም ልዕላን ልዕል ግዜ ፀዋዕኩከ ቅረበኔ በምህረት ወሳህል !።
@hfj4001
Жыл бұрын
አቤት የኔ አባት ብረቱ አቤት ጥነካሬውት እኔካ በጣም ደካማነኛ ምን ይሆን መጨረሻየ አቤቱ የሰራዊቱ ጌታ አበረታኛ
@lakechbeyene9243
Жыл бұрын
አሜን፣ አሜን፣ አሜን፣ ኦ ሚካኤል፤ ኦ ሚካኤል፤ ኦ መተንብል፤ ካህነ፡ አርያም፡ ትሰመይ፡ ቢፀ ሱራፌል፤፤ ዘም ርዑሳን፡ ርዑስ፤ ወዘብልዑላን፡ ልዑል፤ ጊዜ፡ ፀዋይኩከ፡ ቅረበኒ፤ በምህረት፡ ወስ ሀይል፤፤
@Zewged
Жыл бұрын
አግዚአብሔር ቃል ግን በመከራችን ሁሉን ወደሚሰማ ወደ እግዚአብሔር እነድነጮህ ነው የሚያስተምረን የያዕቆብ መልእክት 1 5፤ ከእናንተ ግን ማንም ጥበብ ቢጎድለው፥ ሳይነቅፍ በልግስና ለሁሉ የሚሰጠውን እግዚአብሔርን ይለምን፥ ለእርሱም ይሰጠዋል። ትንቢተ ኤርምያስ 33 2-3 ስሙ እግዚአብሔር የሆነ፥ ያደረገው እግዚአብሔር፥ ያጸናውም ዘንድ የሠራው እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ወደ እኔ ጩኽ፥ እኔም እመልስልሃለሁ፤ አንተም የማታውቀውን ታላቅና ኃይለኛ ነገርን አሳይሃለሁ። መዝሙረ ዳዊት 50 14-15 ለእግዚአብሔር የምስጋናን መሥዋዕት ሠዋ፥ ለልዑልም ስእለትህን ስጥ፤ በመከራ ቀን ጥራኝ፥ አድንህማለሁ፡ አንተም ታከብረኛለህ። እግዚአብሔር ወደ እኔ ጩኽ ይላል፣ (ኤርምያስ 3፣33) የሰው ተረት ተረት የሆነ ትምህርት ደግሞ ወደ ሚካኤል ጩኽ ይላል። 1ኛ ጢሞቴዎስ 4 7፤ ነገር ግን ለዚህ ዓለም ከሚመችና የአሮጊቶችን ሴቶች ጨዋታ ከሚመስለው ተረት ራቅ። እግዚአብሔርን ለመምሰል ግን ራስህን አስለምድ።
@sunnights6561
Жыл бұрын
መምህር የምወድክ የማከብርክ መምህሬ እንኳን ለአያሉ መላክት ለቅዱስ ሚካኤል አደረሰክ አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤
@Zewged
Жыл бұрын
አግዚአብሔር ቃል ግን በመከራችን ሁሉን ወደሚሰማ ወደ እግዚአብሔር እነድነጮህ ነው የሚያስተምረን የያዕቆብ መልእክት 1 5፤ ከእናንተ ግን ማንም ጥበብ ቢጎድለው፥ ሳይነቅፍ በልግስና ለሁሉ የሚሰጠውን እግዚአብሔርን ይለምን፥ ለእርሱም ይሰጠዋል። ትንቢተ ኤርምያስ 33 2-3 ስሙ እግዚአብሔር የሆነ፥ ያደረገው እግዚአብሔር፥ ያጸናውም ዘንድ የሠራው እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ወደ እኔ ጩኽ፥ እኔም እመልስልሃለሁ፤ አንተም የማታውቀውን ታላቅና ኃይለኛ ነገርን አሳይሃለሁ። መዝሙረ ዳዊት 50 14-15 ለእግዚአብሔር የምስጋናን መሥዋዕት ሠዋ፥ ለልዑልም ስእለትህን ስጥ፤ በመከራ ቀን ጥራኝ፥ አድንህማለሁ፡ አንተም ታከብረኛለህ። እግዚአብሔር ወደ እኔ ጩኽ ይላል፣ (ኤርምያስ 3፣33) የሰው ተረት ተረት የሆነ ትምህርት ደግሞ ወደ ሚካኤል ጩኽ ይላል። 1ኛ ጢሞቴዎስ 4 7፤ ነገር ግን ለዚህ ዓለም ከሚመችና የአሮጊቶችን ሴቶች ጨዋታ ከሚመስለው ተረት ራቅ። እግዚአብሔርን ለመምሰል ግን ራስህን አስለምድ።
@kasachtaye9822
Жыл бұрын
❤ኦ ሚካኤል ኦሚካኤል ኦ መተንብል ካህነ አርያም ትሰመይ ቢጸ ሱራፌል ዘ እምርዑሳን ርዑስ ወዘምልዑላን ልዑል ግዜ ጸዋይ ኩከ ቅረበኒ በምህረት ወሳይል ❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን
@Meheret-Nany
Жыл бұрын
መምህሬ❤ እንክዋን ደና መጡልኝ ሊቀ መላእክት ቅዱስሚካኤል ይጠብቆ እንክዋን አደረሰን አደረሳቹ የተዋህዶ ፍሬዎች ቅዱስ ሚካኤል ፈጥኖ ደራሼ ነው የኔም የቤተሰቦቼ ዘውትር ከቤተሰቦቼ ጋር የሚኖር ሐያሉ መልአክ ሚካኤል ሆይ ዘውትር ጥበቃህ አይለየን ለኔ ፈጥነህ የደረስክልኝ ለተጨነቁትም አንተን ለተማፀኑህ ሁሉ ድረስላቸው የኔ ወዳጅ አሳዳጊዬ ለልቤ ማስተዋልን አሰጠኝ ሀገራችንንም ጠብቅልን ሰላምዋን መልስልን አቤቱ ቅረበን ጌታዬ አምላኬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ስለ አገልጋይህ ስለ ቅዱስ ሚካኤል😢🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን
@zainarak-qr2lt
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ቅድስ ገብረኤል ምልጃህ በረከትህ ጥበቃህ ያንተን አማላጅነትን የማሙኑቱን ሁሉ አተዉ ጠብቃቸዉ ጠብቀን 🙏🙏🙏
@hirutphone8602
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ሕይወትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን❤❤❤❤ ፈጣሪ ፀጋዉን ያዛልን❤❤❤
@Berhanekiflu3065
Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂይወት ያሰማለን በረከት ጸሎት ሊቀ መላእኽት ቅዱስ ሚካኤል ከሁላችን ይሁን ኣሜን ለንተ ኣነሳስቶ ያስተማረን ሉኡል እግዚኣብሔር ለዘለኣለም ይክበር ይመስገን ኣሜን
@Alam.alam6334
Жыл бұрын
ኦ: ሚካኤል ኦ: ሚካኤል ኦ: መተንብል ካህነ አርያም ትስመይ ቢፀ ሱራፌል ዘእምርዑሳን ርዕስ ወዘእምልዑላን ልዑል ጊዜ ፀዋዕኩለ ቅረቢኒ በምህረት ወሳህል የቅዱስ ሚካኤል ጥበቃ ምልጃ አይለየን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
@lakechbeyene9243
Жыл бұрын
አሜን፣ አሜን፣ አሜን፣ አባታችን፣ መ/ራችን፡ ቃለ፡ ሕይወትን፡ ያሰማልን፤፤ ርስተ፡ መንግስተ፡ ሰሜያትን፡ ያውርስልን፤፤ በድሜ፣ በጤና፣ በፍቅርና፣ በሞገስ፣ ይጠብቅልን፤፤ እግዚአብሔር፡ ይስጥልን፤፤፤ ከመላእኩ፡ ቅዱስ፡ ሚካኤል፡ በረከት፡ ይክፈለን፤፤፤
@selamfifamobile9291
Жыл бұрын
መምህር እርሶ ይለያሉ ፈጣሪ እድሜውን ከፀጋ ጋር አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን በጣም ነው ማከብሮት ምወዶት ።
@shewitsium5514
Жыл бұрын
ኣሜንንንንን ወይይይ ኣምላኬ ይሄ የመሰሉት🇪🇷❤🇪🇹 ኣባት ስለ ሰጠህን እናመሰግናለን መምህራችን ኣባታችነይ ዕንቁ ስላሴ ቃል ሂወት ያሰማልን ወታደል ነው ❤
@lijnatitube1911
Жыл бұрын
አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን! ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን! ቃሉን በትክክል እንድንለው ቢፅፋልን። ከተሳሳትሁ አርሙኝ! "ኦ ሚካኤል፣ ኦ ሚካኤል፣ ኦ መተንብል፣ ካህነ አርያም ትሰመይ ቢፀ ሱራፌል ዘምርኡሳን ርኡስ ወዘምልዑላን ልዑል ጊዜ ፀዋይኩከ ቅረበኒ በምህረት ወሳሂል።" አሜን
@tekuamnidani983
Жыл бұрын
አሜን የመላኩ የቅዱስ ሚካኤል ረድኤት በረከት በሁላችን ላይ ይደር መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏
@FrehiwotAbreham-es3xi
Жыл бұрын
አሜን ከድንግል ማርያም ልጅ አብርሀሙ ስላሴ መላእኩ ቅዱስ ሚካኬል ቅረበኝ በቀኝ ቁምልኝ ፈጥነ ድረስልኝ አሜን
@Ethio-kitchen
Жыл бұрын
ኦ ሚካኤል ኦሚካኤል ኦ መተንብል ካህነ አርያም ትሰመይ ቢጸ ሱራፌል ዘምርኡሳን ርዑስ ወዘምልዑላን ልዑል ጊዜ ጸዋይኩከ ቅረበኒ በምህረት ወሳህል
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡልን አባታችን ❤❤የመላእክት አለቃ ሚካኤል ግን ከዲያብሎስ ጋር በተከራከረ ጊዜ ስለ ሙሴ ሥጋ ሲነጋገር። ጌታ ይገሥጽህ አለው እንጂ የስድብን ፍርድ ሊናገረው አልደፈረም። ይሁዳ 1÷9 የሚያስጨንቀን ሁሉ ቅዱስ ሚካኤል ይገስፅልን 🤲🤲🤲🤲
@asenakubelete51
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ይልሰማልን ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ጨንቆኛልና ጭንቀቴን አቅልልኝ እንደኔ የጨነቃችሁ የደከማችሁ ቅዱስ ሚካኤል የእግዚአብሔር ባርያ የእግዚአብሔር ታማኝ አገልጋይ ቅዱስ ሚካኤል ጭንቀታችሁን ያቅልላችሁ ከድካምችሁ ያሳርፋቹ
@yakobebeka7828
Жыл бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ለሀገራችን ሰላም ይስጥልን ሰላም ያውለን
@Zewged
Жыл бұрын
አግዚአብሔር ቃል ግን በመከራችን ሁሉን ወደሚሰማ ወደ እግዚአብሔር እነድነጮህ ነው የሚያስተምረን የያዕቆብ መልእክት 1 5፤ ከእናንተ ግን ማንም ጥበብ ቢጎድለው፥ ሳይነቅፍ በልግስና ለሁሉ የሚሰጠውን እግዚአብሔርን ይለምን፥ ለእርሱም ይሰጠዋል። ትንቢተ ኤርምያስ 33 2-3 ስሙ እግዚአብሔር የሆነ፥ ያደረገው እግዚአብሔር፥ ያጸናውም ዘንድ የሠራው እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ወደ እኔ ጩኽ፥ እኔም እመልስልሃለሁ፤ አንተም የማታውቀውን ታላቅና ኃይለኛ ነገርን አሳይሃለሁ። መዝሙረ ዳዊት 50 14-15 ለእግዚአብሔር የምስጋናን መሥዋዕት ሠዋ፥ ለልዑልም ስእለትህን ስጥ፤ በመከራ ቀን ጥራኝ፥ አድንህማለሁ፡ አንተም ታከብረኛለህ። እግዚአብሔር ወደ እኔ ጩኽ ይላል፣ (ኤርምያስ 3፣33) የሰው ተረት ተረት የሆነ ትምህርት ደግሞ ወደ ሚካኤል ጩኽ ይላል። 1ኛ ጢሞቴዎስ 4 7፤ ነገር ግን ለዚህ ዓለም ከሚመችና የአሮጊቶችን ሴቶች ጨዋታ ከሚመስለው ተረት ራቅ። እግዚአብሔርን ለመምሰል ግን ራስህን አስለምድ።
@elbetelmengstu6806
Жыл бұрын
ኦ ሚካኤል ኦ ሚካኤል ኦ መተንብል ካህነ አርአያም ቢፀ ሱራፌል ዘእም ርኡሳን ርኡስ ወዘእም ልዑላን ልዑል ጊዜ ፀውአይኩከ ቅረበኒ በምህረት ወሳህል
@nannymukunon1158
Жыл бұрын
እንኳን ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ሚካኤል ወርሃዊ ባዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን የኛ እንቁ አባት እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎቱን ዘመን ይባርክላችሁ እድሜ እና ጤና ይሰጣችሁ ፀጋውን ያብዛላች አሜማ፫💕🙏💕❤❤❤
@Zewged
Жыл бұрын
አግዚአብሔር ቃል ግን በመከራችን ሁሉን ወደሚሰማ ወደ እግዚአብሔር እነድነጮህ ነው የሚያስተምረን የያዕቆብ መልእክት 1 5፤ ከእናንተ ግን ማንም ጥበብ ቢጎድለው፥ ሳይነቅፍ በልግስና ለሁሉ የሚሰጠውን እግዚአብሔርን ይለምን፥ ለእርሱም ይሰጠዋል። ትንቢተ ኤርምያስ 33 2-3 ስሙ እግዚአብሔር የሆነ፥ ያደረገው እግዚአብሔር፥ ያጸናውም ዘንድ የሠራው እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ወደ እኔ ጩኽ፥ እኔም እመልስልሃለሁ፤ አንተም የማታውቀውን ታላቅና ኃይለኛ ነገርን አሳይሃለሁ። መዝሙረ ዳዊት 50 14-15 ለእግዚአብሔር የምስጋናን መሥዋዕት ሠዋ፥ ለልዑልም ስእለትህን ስጥ፤ በመከራ ቀን ጥራኝ፥ አድንህማለሁ፡ አንተም ታከብረኛለህ። እግዚአብሔር ወደ እኔ ጩኽ ይላል፣ (ኤርምያስ 3፣33) የሰው ተረት ተረት የሆነ ትምህርት ደግሞ ወደ ሚካኤል ጩኽ ይላል። 1ኛ ጢሞቴዎስ 4 7፤ ነገር ግን ለዚህ ዓለም ከሚመችና የአሮጊቶችን ሴቶች ጨዋታ ከሚመስለው ተረት ራቅ። እግዚአብሔርን ለመምሰል ግን ራስህን አስለምድ።
@iglesiadesta2795
Жыл бұрын
ኣሜን ሀገራችን ኢትዮጵያን ደጉ ህዝቧን ቅዱስ ሚካኤል ፈጥኖ ይድረስልን:: ኢትዮጵያዬ እምዬ ሀገሬ ቅድስት ቤተክርስቲኔ ከረሳሁሽ ቀኜ ትርሳኝ 💚💛❤️
@girumadane7515
Жыл бұрын
አሜን የቅዱስ ሚካኤል ጥበቀዉ አማላጅነቱ አይለየን ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@Mercy_Ethiopian
Жыл бұрын
አሜን!!! ቃለ ሕይወት ያሰማልን ውድ አባታችን!!!
@tizita.debelasaifeasaifea844
Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኦ ሚካኤል ኦ ሚካኤል ኦ መተንብል ካህነ አርያም ትሰመይ ቢፀ ሱራፌል ዘምርኡሳን ርኡስ ወዘምልዑላን ልዑል ጊዜ ፀዋይኩከ ቅርበኒ በምሕረት ወሳሀይል
@adanuawel3325
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የቅዱስ ሚካሄል በረከት ይደረሰን የባህራንን የሞት ደብዳቤ የቀየረ ኢትዬጵያን ካለችበት ፈተና ሕዝቦቻን ካሉበት መከራ ይታደግልን
@ፍቅርደማሙ
Жыл бұрын
አሜን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 መምህር ቃለሒወት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 🙏🏾🙏🏾
@destatesfaye4373
Жыл бұрын
የቅዱስ ሚካኤል ምልጃው አይለየን ተስፋ ለቆረጥነው ተስፋ ይሁነን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን
@ساراسر-ث5ح
Жыл бұрын
ሰላምእንዴት ናቹ ውድ የተዋህዶ ልጆች ሰላመ እግዛበሔር ከኛ ጋር ይሁንቁዱስ ምንካኤል በበረከቱ ይጠብቀን
@davefata4191
Жыл бұрын
እንኳን ለሊቀ መላዕኩ ለቅዱስ ሚካኤል ወርሀዊ መታሰቢያ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን , የቅዱሱ መላዕክ ምልጃው አይለየን ❤❤❤❤
@tigasttjcv-rk4rv
Жыл бұрын
❤❤❤አሜን አሜን አሜን
@Esraleaserat
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በእውነት እርሶ አይነት መምህ ስለ ሰጠ እግዚአብሔር ይመስጌን ቅዱሱ ሚካኤል ሀገራችን ተዋህዶ ሀይማኖተችን ቤተሰቦቻችን ይጠብቅልን ❤ ኦ ሚካኤል (2) ኦ መተንብል ከህና አርያም ትሰመይ ቢጻ ሱራፌል ዘምርዑሰን ሩኡስ ወዘም ልዑላን ልኡል ጊዜ ፀውኩከ ቀረበን በምህረት ወሰሃል አሜን ።
@zenebukidanu2729
Жыл бұрын
መላኩ ሚካኤል ሆይ ሁሉን አንተ ታውቃለህ እና አስበን። የኢትዮጵያ ልጆች ተጨንቀዋልና አስባቸው። ምህረት አውርድልን።
@kidistiaraya3938
Жыл бұрын
🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️ amen yekeraban amen 🙏 yekeraban amen 🙏 yekeraban 😢😢😢
@GodisLoveGodisKing
Жыл бұрын
❤❤ኦ!ሚካኤል ❤ኦ!ሚካኤል❤ኦ!መተንብል❤ካህነ-ኣርያም❤ትሰመይ ቢጸ ሱራፊኤል❤ዘምሩኡሳን ሩኡስ❤ወዘምልኡላን ልኡል❤ግዜ ጸዋእኹኸ ❤ቅረበኒ❤በምህረት ወሳሂል።❤ኣሜን(3) ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጸጋውና በረከቱ እግዝኣቢሄር ኣምላኽ ያብዛላቹ ❤ኣሜን(3)❤❤❤❤❤❤❤❤
@enewaenewaenewa6885
Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ውድ አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።
@EthioAddis82
Жыл бұрын
አባታችን!መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንኩዋን አደረሶት ይፍቱኝ ይባርኩኝ (እህተ ማርያም ነኝ)🙏 ኦ! ሚካኤል🙏 ኦ! ሚካኤል🙏 ኦ! መተንብል🙏 ካህነ አርያም ትሰመይ ብፂ ሱራፌል ዘም ርኡሳን ርኡስ ወዘም ልዑላን ልዑል ጊዘይ ፀዋእኩከ ቅረበኒ በምህረት ወሰ ኃይል! አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏
@አመተስላሴ
Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እንቁ መምህራችን
@shimeles.fetene.MENLIK317
Жыл бұрын
ጌታ ሆይ የአገልጋይህን/የአገልጋዮችህን የመረረ የጸሎት ጬኸት ስማ። ፈጥነህም ለአገራችን ለወገናችን ሁሉ ድረስልን። ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ረዳትነትህ መከታነትህ ለሁልጊዜ አይለየን። የጭንቅ አማላጇ እመቤቴ ማርያም ሆይ በደላችንን እዪ፣ የድረሱልን ጬኸታችንንም ስሚ! አምላክ ሆይ ከእርኩሶች መዳፍ ወገናችንን አገራችንን ነፃ አድርግልን!
@yqjq8390
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤በእውነት መምህራችን ቃለ ህይውት ቃለ በረከትን ያሰማልን አሜን ኦ ሚካኤል ኦ ሚካኤል ኦ መተንብል ካህነ አርያም ትሰመይ ቢፀ ሱራፌል ዘም ርኡሳን ርኡስ ወዘም ልኡላን ልኡል ጊዜ ፀዋይኩከ ቅረበኒ በምህረት ወሳህል።❤❤❤❤❤❤❤
@انوراديسبابا
Жыл бұрын
እንካን ደህናመጡልን መምህራሳችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባቴ
@mebratsntayehu8843
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ውድ አባ አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ሀይልና ብር ታቱን ይስጥልን ውድ አባ አባታችን
@HodyeYeluba
5 ай бұрын
አሜን አባታችን ቃለህይወት የሰማልን እውነት ነው ቅዱስ ሚካኤል ለጠሩት ፈጥኖደራሽነው ሁሌም ሲጨንቀኝ እማረገው ሳጣ በፈተናውስጥ ስሆን ቅረበኒ ስለው ሁሉን ያስረሳኛል 🙏🙏🙏🙏🙏
@አድራሻየከመስቀሉስር-ዘ7ጠ
Жыл бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ሆይ በጠራሁህ ጊዜ በምህረትህ ቅረበኝ! መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜንንን
@ዓመተማርያም
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ኦሚካኤል ኦሚካኤል ኦመተብል ከና ትስመ ከአራያም ብጸትስማ ሲራፋል 😢😢😢ሚካኤል አባቴ ይሙላልኝ😢😢😢❤❤❤
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
Жыл бұрын
❤❤👏አሜን ፫
@LuckyLucky-le9oq
Жыл бұрын
መምህር ቃለህወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን አሜን አሜን አሜን
@kebabush2119
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 👏
@yibeltal-li5si
Жыл бұрын
ኦ-ሚካኤል ኦ-ሚካኤል ኦ-መተንብል ካህነ አርያም ትሰመይ ቢጸ ሱራፍኤል ዘመ ርኡሳን ርኡስ ወዘ እም ልኡላን ልኡል ጊዜ ጸዋይኩከ ቅረበኒ በምህረት ወሳህል በየትኛውም ቦታ የሚጸለይ ጸሎት
@beranamagarsa9437
Жыл бұрын
መምር ምርቀተት በጠም ልብን ሀሴት ይሞላል ❤❤❤❤እዉነት መምር እድሜ ይስጥልን ፈጠሪ ይጠብቅልን ❤❤❤ሁሌም መርቁን ምርቀተት በጠም ደስይላል ❤❤❤😊❤😊❤
@Zewged
Жыл бұрын
አግዚአብሔር ቃል ግን በመከራችን ሁሉን ወደሚሰማ ወደ እግዚአብሔር እነድነጮህ ነው የሚያስተምረን የያዕቆብ መልእክት 1 5፤ ከእናንተ ግን ማንም ጥበብ ቢጎድለው፥ ሳይነቅፍ በልግስና ለሁሉ የሚሰጠውን እግዚአብሔርን ይለምን፥ ለእርሱም ይሰጠዋል። ትንቢተ ኤርምያስ 33 2-3 ስሙ እግዚአብሔር የሆነ፥ ያደረገው እግዚአብሔር፥ ያጸናውም ዘንድ የሠራው እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ወደ እኔ ጩኽ፥ እኔም እመልስልሃለሁ፤ አንተም የማታውቀውን ታላቅና ኃይለኛ ነገርን አሳይሃለሁ። መዝሙረ ዳዊት 50 14-15 ለእግዚአብሔር የምስጋናን መሥዋዕት ሠዋ፥ ለልዑልም ስእለትህን ስጥ፤ በመከራ ቀን ጥራኝ፥ አድንህማለሁ፡ አንተም ታከብረኛለህ። እግዚአብሔር ወደ እኔ ጩኽ ይላል፣ (ኤርምያስ 3፣33) የሰው ተረት ተረት የሆነ ትምህርት ደግሞ ወደ ሚካኤል ጩኽ ይላል። 1ኛ ጢሞቴዎስ 4 7፤ ነገር ግን ለዚህ ዓለም ከሚመችና የአሮጊቶችን ሴቶች ጨዋታ ከሚመስለው ተረት ራቅ። እግዚአብሔርን ለመምሰል ግን ራስህን አስለምድ።
@ገኒእህተማሪያም
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የቅዱሳን ሚካኤል ምልጃ በረከት ከኛም ከአገራችንም ይሁንልን
@enewaenewaenewa6885
Жыл бұрын
አባቶቸ እናንተ የምትነግሩኝን በማዳመጤ በመስማቴ እጅግ ብዙ ጥቅም አግኝቻለሁ ውድ አባታችን እርስወን የሰጠን ያልተወን ቸል ያላለን አምላካችን መድሐኒታችን ንጉሳችን ጌታችን ፈጣሪያችን የድንግል ማርያም ልጅ ቅዱስ አማኑኤል ስሙ የተመሰገነ ይሁን ይሁን ይሁን አሜን።
@AsAs-fn1td
Жыл бұрын
አባየ ቃለ ሂወትን ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን በስደት በበርሀ ልሚሞቱ ወገኖቻቺን ነፍሳቸውን በመግስተ ሰማያት እዶውርስልን ሁላቹህም በየመን በረሀ ወደቀው ለቀሩት ነፍሳት በፆለታቹህ አስቦቸው ነፍሳቸውን ይማርልን 🙏🙏🙏🙏🙏
@ፍቅርአዲስ-ኀ5ዠ
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ቅዱስ ሚካኤል በያለንበት ይጠብቀን
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን💞🙏 አንኳን ለሊቀ መልእክት ቅዱሰ ሚካኤል ወርሃዊ በኤል በሰላም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች🍃🍃🍃
@aahmed6426
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ወራዊ መታሰቢያ አደረሰን አሜን አሜን አሜን💒🇪🇹❤
@halenyameralabera8965
Жыл бұрын
አሜን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿አሜን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿a🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿አሜን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿አሜን ቅረበን ሚካኤል
@tibebtsehay
Жыл бұрын
🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን አባታችን ቅዱስ ሚካኤል ሁላችንም ይጠብቀን👏👏👏🤗🤗🤗
@Zewged
Жыл бұрын
አግዚአብሔር ቃል ግን በመከራችን ሁሉን ወደሚሰማ ወደ እግዚአብሔር እነድነጮህ ነው የሚያስተምረን የያዕቆብ መልእክት 1 5፤ ከእናንተ ግን ማንም ጥበብ ቢጎድለው፥ ሳይነቅፍ በልግስና ለሁሉ የሚሰጠውን እግዚአብሔርን ይለምን፥ ለእርሱም ይሰጠዋል። ትንቢተ ኤርምያስ 33 2-3 ስሙ እግዚአብሔር የሆነ፥ ያደረገው እግዚአብሔር፥ ያጸናውም ዘንድ የሠራው እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ወደ እኔ ጩኽ፥ እኔም እመልስልሃለሁ፤ አንተም የማታውቀውን ታላቅና ኃይለኛ ነገርን አሳይሃለሁ። መዝሙረ ዳዊት 50 14-15 ለእግዚአብሔር የምስጋናን መሥዋዕት ሠዋ፥ ለልዑልም ስእለትህን ስጥ፤ በመከራ ቀን ጥራኝ፥ አድንህማለሁ፡ አንተም ታከብረኛለህ። እግዚአብሔር ወደ እኔ ጩኽ ይላል፣ (ኤርምያስ 3፣33) የሰው ተረት ተረት የሆነ ትምህርት ደግሞ ወደ ሚካኤል ጩኽ ይላል። 1ኛ ጢሞቴዎስ 4 7፤ ነገር ግን ለዚህ ዓለም ከሚመችና የአሮጊቶችን ሴቶች ጨዋታ ከሚመስለው ተረት ራቅ። እግዚአብሔርን ለመምሰል ግን ራስህን አስለምድ።
@bangalbangla2083
Жыл бұрын
@@Zewged አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን❤🙏❤ አስተዋይ ልብ ይስጠን ቸር ትሑት አምላካችን እግዚአብሔር አሜን👏
@ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ
Жыл бұрын
መምህራችን የቅዱስ ሚካኤል ኣምላክ እድሜ ዘመነውት ይባርክልን
@ቃልየወለተማርያምየተዋሕዶ
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን😢😢😢🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ትምህርትዎ ሁሌም ያጽናናኛል🙏🙏😢😢
@mogesMitaxum
Жыл бұрын
አሜን ሚካኤል ሆይ በ መቅሰፍት አይደለ በምህረት ቅረበኝ #ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
21:30
የስምንተኛው ሺህ መነኮሳት || መምህር ዘበነ ለማ
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 29 М.
25:40
Ethiopia:አጋንንትን የሚያስፈራው ፀሎት በፆሙ ተጠቀሙበት መምህር ዘበነ
ፍኖተ አበው Fnote Abew
Рет қаралды 24 М.
00:40
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
Cool Items Official
Рет қаралды 75 МЛН
00:59
ВОТ ПОЧЕМУ Япония живет в будущем 🤫 Утилизация масла #япония #токио #путешествия #shorts
Холли Лолли Live
Рет қаралды 4,7 МЛН
00:50
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
Nikita Zdradovskiy
Рет қаралды 7 МЛН
00:58
乔的审判,精灵应该上天堂还是下地狱?#shorts #Fairy#fairytales
精灵少女
Рет қаралды 9 МЛН
23:09
ቅዱስ ሚካኤል ክንፍህን ዘርጋና አሁን ና || በረከተ ቅዱሳን || መምህር ዘበነ ለማ
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 31 М.
⭕️Live 👉ደማቅ ምሽት 👉ቀጥታ ከመስቀል አደባባይ ደብረ ሰላም ቅዱስ እስጢፋኖስ ♦️ታኅሣሥ 17 || Live St. Estifanos Dec 26
ተአምኖ ሚዲያ Teamno media
Рет қаралды 213
2:29
ሰለ ቡና ስሙ
ጌች እና ፀጊ
Рет қаралды 11 М.
29:22
የብቸኝነት ስሜት ፍርሃት Fear of Loneliness || ክፍል 11 || ሊቀ ማእምራን መምህር ዘበነ ለማ
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 74 М.
1:15:00
በእግዚአብሔር ያፈረ ማን አለ? ።።። አባ ገብረኪዳን ስብከት aba gebrekidan sibket
ርትዕት ሃይማኖት Ritit Haymanot
Рет қаралды 52 М.
7:01
ኡስታዝ ተሞሸረ! አልፍ መብሩክ ኡስታዝ ሳአድ አሊ_Sa'ad Aliy Weadding/Alf Mebruk
Lij Ahmu2-ልጅ አህሙ2
Рет қаралды 13 М.
21:22
ለሰይጣን ፈተና መፍትሔ || መምህር ዘበነ ለማ
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 41 М.
1:03:41
የብርሃን ድንጋይ የተሰወረ መና | ኢየሱስ | ትምህርተ ሃይማኖት | መምህር ዘበነ ለማ
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 16 М.
29:50
የጭንቀት መንስኤውና መፍትሄው || ራሳችሁን አድኑ || ክፍል 1 || ሊቀ ማእምራን መምህር ዘበነ ለማ
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 111 М.
52:35
በጭንቀት በመከራና በተለያየ ፈተና ላላችሁ ታላቂቱን እጅ ላሳያችሁ || መምህር ዘበነ ለማ
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 113 М.
00:40
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
Cool Items Official
Рет қаралды 75 МЛН