"ሔዋን የተፈጠረችው ልጅ ለመውለድ ብቻ ነው!" | ኃይሉ ዮሐንስ ምን እያለ ነው? | Haleta Tv

  Рет қаралды 28,375

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Күн бұрын

Пікірлер: 134
@fasikarena4562
@fasikarena4562 3 ай бұрын
ሃይልሸ:በጣም:ነው:የምወድህ:ማለትም:ፀጋህን:ማለቴ:ጌታ:ይባረክ ❤
@EphrataAssefa
@EphrataAssefa 8 ай бұрын
brother Hailu I heard u since u start on EBS, I think may it is now around 12 years like that. Thanks to Lord Jesus for ur blessed thinking and matured and also amazing understanding of words of Lord God. I love the way u teach. Please keep it up till we depart this ugly world. This is not from flesh but it is from hollyspirt.
@NerdiAsefa-si2jq
@NerdiAsefa-si2jq 8 ай бұрын
እውቀት እኮ ነፃ ያወጣል ተባረክ
@tsehayshiferaw3395
@tsehayshiferaw3395 8 ай бұрын
አስቴር ከሀይሉ እና ከዶ/ር ወዳጄነህ ጋር የምታደርጊው ጣፋጭ ወግ በጣም ደስ ይለኛል 🙏
@samsonhaile5072
@samsonhaile5072 8 ай бұрын
ከዝህ ሰው ምን ትማራለህ ደስ የሚልህ
@Lily-fq1co
@Lily-fq1co 8 ай бұрын
ስወደው ትንትን አርጎ በነጻነት የሚያስተምር ወንድም።❤❤❤❤❤❤
@MaMa-Africa-2024
@MaMa-Africa-2024 8 ай бұрын
ኃይልዬ ትገርማለህ እኮ! ቲዎሎጂካል ፍልስፍናህ ይገርመኛል። EBS ላይ ፕሮግራም ማቅረብ ከጀመርክ ጊዜ ጀምሮ እከታተልሃለሁ። ብዙ ሰዎች በአንተ ስብከትና አገላለፅ ይወዛገባሉ። እኔ ግን በመፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ ያልገባኝ ነገር አንተ ስትሰብክ ግልፅ ይሆንልኛል! ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!
@DagemAlero
@DagemAlero 8 ай бұрын
አንቴ የእግዚአብሔርን አስዳናቂንና እስካ አሁን ድራስ ሳዎች እ ግዚአብሔርን እድፋሩና እንዲአምኖ እግዚአብሔር የጣቃማችሁን የአባቶቻቺን ታሙራአው የቡልይ ኪዳን ስር አርክስክ እንግዲህ ምን እላለው ባንቴ አዝናለሁ
@mekonnenmengesha9677
@mekonnenmengesha9677 8 ай бұрын
Hailesha you are so enlightened
@Davalmu8262
@Davalmu8262 8 ай бұрын
Interesting explanation
@highle17
@highle17 8 ай бұрын
what an articulate speech !
@me_212
@me_212 8 ай бұрын
ካልከው ላይ ተነሰቼ ልጠይቅህ.... በብሉይ ኪዳን ዘመን እነ አብራሃም, ይሳቅ, ያቆብ እግዚአብሔር ይጠበቅባቸው የነበረው... አልክ እና...1 ንፁህ አምለኮተ እግዝአብሔር 2 ከጣኦት ርቆ መኖር 3 ፈርድን እና ፈተህን ማኖር...ከዚህ ዉጪ እግዚአብሔር ከነሱ ምንም አይፈለግም ነበር ላልከው..... ታዲያ አሁነስ ቢሆን ከሱ ሌላ ምን አለ? ትርምስምስ ሁሉ እኮ አነዝህን 3ነገሮ በአግባቡ ባለማድረጋችን ነው!!!!!ምን ይላል... ፈጣሪ አምላክ ማስተዋል እና ልቦና የስጣችሁ
@Getahun209
@Getahun209 8 ай бұрын
ቅዱስ ጳውሎስም ከቻላችሁ ሳያገቡ መኖር መልካም ነው ነገር ግን ከመቃጠል መጋባት ይሻላል ብሏል። ስለዚህ ለመራቢያነት ብቻ ቢሆን እንዲህ ይል ነበር?
@user-Tewodros
@user-Tewodros 8 ай бұрын
Ye yeses amlak yibarek stl min malet new eyesus amlak adelem eyalk new eko
@abenezersamuel140
@abenezersamuel140 8 ай бұрын
God bless you a man of God.
@mathiastesfaalebel718
@mathiastesfaalebel718 8 ай бұрын
This guy is amazing 👏👏 I agree with him ❤❤❤
@abrahamhailu4058
@abrahamhailu4058 8 ай бұрын
Blessed man
@martakebede5165
@martakebede5165 8 ай бұрын
የሚገርመዉ ሰሞኑን እኔም ግኑኝነት ሰዉ ለመተካት ብቻና ብቻ መሆኑን ልቦናዬ እያሰበ ነበር እኔም እስማማለሁ ከዛ ያለፈዉ ስሜት ሆኖ ነዉ ሀጥያት የበዛዉ የኔ ሀሳብ ነዉ
@sweetman5249
@sweetman5249 8 ай бұрын
Marti agibiteshal ? 😂😂😂
@DrBahiruLegesse-SCIsurvivor
@DrBahiruLegesse-SCIsurvivor 8 ай бұрын
እኛ ጎረቤትም አንድ እህታችን ለባሏ.."ልጅ እንደሆን ይበቃናል" ብላ እያስቸገረችው ነው።🤔🤔🤔🤔
@nunitsegaye159
@nunitsegaye159 8 ай бұрын
በነገራችን ላይ ሃይልሻን መስማት እወዳለው መፀሃፍን የተረዳበት መንገድ ደስ ይለኛል በሃሳቡ መቶ ፐርሰንት እስማማለው ማለት ግን አይደለም
@eyerusm721
@eyerusm721 8 ай бұрын
Actually his right but z audience criticize him and consider him as an insane. But his thought is absolutely right ✅
@fretachannel
@fretachannel 5 ай бұрын
ተስማሚ ረዳት ለመውለድ ብቻ ኣይደለም። ቢሆን ንሮ በገነት ኤደን ከውድቀት በፊት ይወልዱ ነበር። ምጥ የሃጢኣት ምንጭና ኣለ መታዘዝ ነው። በምጥ ትወልጃለሽ የተባለ። ምጥ የሃጢኣት ሕግና ፍሬ ነው። በተቀደሰ ገነት እንደ መላእክት ኣምላኽ ነው የነበሩት።
@abyelove9263
@abyelove9263 8 ай бұрын
1ኛ ቆሮንጦስ ምዕራፍ 7 ቁጥር 9ን አንብብ። 1 Corinthians 7 አማ - 1 ቆሮንቶስ 9: ነገር ግን በምኞት ከመቃጠል መጋባት ይሻላልና ራሳቸውን መግዛት ባይችሉ ያግቡ።ይህ ማለት አግብታችሁ በሚሰቶቻችሁ ተደሰቱ እንጂ ውለዱላት አላለም። ልጅ መውለድ የሚቻለው እግዚአብሔር ሲፈቅድ ብቻ ነው።
@abyelove2446
@abyelove2446 8 ай бұрын
እንዲያውም እሳት በጉያው ይዞ ማን ይዞራል የሚል ቃል አስታውሳለሁ። ያ ማለት የሰው ልጅ ስሜት አለው ይደሰት ዘንድ ተፈቅዶለታል። ሴክስ ለመባዣ ብቻ ሳይሆን ለመደሰቻም ነው የተፈቀደልን። አለዚያማ ሴክስ ያደረገ ሁሉ ይወልዳል ማለት ነው። ይህ ሰው አላዋቂ ነው አትከተሉት።
@abyelove9263
@abyelove9263 8 ай бұрын
Thank you Abye
@pink9212
@pink9212 8 ай бұрын
Invite dr. Wedajneh please his education is very important
@lamrothailu9609
@lamrothailu9609 8 ай бұрын
ምነው አስቴር መፅሐፍ ቅዱስ ላይ መዳራት ጀመራችሁ በጣም ብልግና ነው
@netsanete1578
@netsanete1578 8 ай бұрын
አውኩ አውኩ ሲሉዋት አሉ 2 ታቹም አላዋቂዎች ከ ሳቅሽ ጅምሮ የ ውሽት ሳቅ
@solomonbahretibeb775
@solomonbahretibeb775 8 ай бұрын
Sle set afetater Dr. Myles Munroe THE POWER OF WOMEN bemil TITLE tiru sibket adamtu.
@ShureBrehanu
@ShureBrehanu 7 ай бұрын
ሀይልሻ የማይመጥን ቦታ አትገኝ አንተ እኮ ክርስትናን እየፈለፈልክ የምታስተምር አስተማሪ ነህ
@mihretegiso2037
@mihretegiso2037 8 ай бұрын
Hailsha👍👍👍
@HH-nn7rd
@HH-nn7rd 8 ай бұрын
Oh amn have a good pleasure
@besufkadlemma7486
@besufkadlemma7486 8 ай бұрын
ተባርከ አንተ ከፍ ያለ መርዳት ያለክ ሰው ነክ።
@ethiolove2286
@ethiolove2286 8 ай бұрын
ከአንድ በላይ ጋብቻ የሚቀፍ ነገር ነው ጋብቻም መባል የለበትም::
@abghthaf4969
@abghthaf4969 8 ай бұрын
Abraham ?? Hulet mist neberw be Bible. Meseret friend of God neber????
@ethiolove2286
@ethiolove2286 8 ай бұрын
አብርሃም ሳራ ብቻ ናት ሚስቱ በስተርጂናም ልጂ የሰጣቸው! ሰርግ ላይ እኮ የአብረሃም የሳራ ያድርግላችሁ የሚባለው ለምን ይመስልሀል?( ይመስልሻል)
@abghthaf4969
@abghthaf4969 8 ай бұрын
@@ethiolove2286 Genesis 16:3 eyew/eyiew Hagarn ye Abraham mist yilal
@abghthaf4969
@abghthaf4969 8 ай бұрын
@@ethiolove2286 Genesis 16:3 eyew/eyiew Hagar ye Abraham mist nech yelal
@ኢትዮጵያዊነትኩራት
@ኢትዮጵያዊነትኩራት 8 ай бұрын
ፍልስቅዱስ መጨረሻ ላይ ስገመግመው ፍልስፍና እና...
@amirsad4113
@amirsad4113 8 ай бұрын
ጴንጤዎች ለእግዚአብሔር ቃል መቀለጃ መሆን ተጠያቂዎች ናቸው እግዚአብሔር የልልቡና ይስጣችሁ😢
@mlkessa-dp1kn
@mlkessa-dp1kn 8 ай бұрын
Mllmehayim neh weym nrsh
@AnthonyT-vr3ug
@AnthonyT-vr3ug 8 ай бұрын
They said they are nabeye we can talk to God horeyea name yelalu zandro pentea egzeabehrene yashatu kahadewoche
@zm645
@zm645 8 ай бұрын
yenante teretegnichim altebalu demo ende pente le egzyabher kal nmbota yesete ale
@Lamehameha3345
@Lamehameha3345 8 ай бұрын
​@@AnthonyT-vr3ugthey even call themselves apostles.
@maranathatube1
@maranathatube1 8 ай бұрын
😂ኧረ ቀልድ እንደእናንተ የእግዚአብሔር ቃል ላይ ያላገጠ እና ያሽሟጠጠ አለ እንዴ ታቦት ብላችሁ አንዱን የብሉይ ኪዳን ታቦት 1000-- አደረጋቹት ለኢየሱስ የተገባውን ስግደትና ዝማሬ አቡነ እገሌ ለአባ እገሌ እያላችሁ ቸረቸራቹት የመጽሐፍ ቅዱስን ቃላት በድፍረት ቀየራችሁ ቃሉ ላይ ምንም አትጨምር አትቀንስ የተባለው ላይ ተቆጥሮ የማያልቅ ተረት ተረት ጨመራችሁ ይቅር ይበላችሁ እናንተ አንዳንድ ጴንጤዎችም ስሙን ለገንዘብ ሰስትሉ ዘይት ነገዳችሁበት በስሙ ቸረቸራችሁ ክርስትና እንዲሰደብ አደረጋችሁ እግዚአብሔር ለሁላችንም ምህረት ያርግልን።
@getahunwolde3397
@getahunwolde3397 8 ай бұрын
Good explain about sex and food it's not about pleasure or satisfaction but replace their kindness
@adugna2835
@adugna2835 8 ай бұрын
ሳቋ ከምን የመነጨነው የሚያወሩት ገብቷቷል የእግዚአብሔር ቃል በዚህ ያክል እዝላልነት ይወራል አስቴር ታረሚ ለነገሩ አርቲስት አይደለሽ
@danielshewarega4733
@danielshewarega4733 8 ай бұрын
እኔ ተሳስቼ ነው የተወለድኩት እግዚያብሔር አልፈጠረኝም ድንገት ነው የተወለድኩት ካልክ የእግዚያብሔር ሀሳብ ስለሌለብክ ድንገት ነው የምትሞተው ባይዘዌ የበታችነት መንፈስ አለብክ ብዙ ከሰሙክ ታስታለክ ታረም
@AsratBekele-y9f
@AsratBekele-y9f 8 ай бұрын
Yes you are right brother when we learn in high school sex means of reproduction in biology
@getahunwolde3397
@getahunwolde3397 8 ай бұрын
Good fit to multiply
@elisaMebratu
@elisaMebratu 8 ай бұрын
ወይ ጴንጤ ምን እንደሚሉ ምን እንደሚያወሩ የጠፉባቸው ናቸው ለዛቢሶች
@sweetman5249
@sweetman5249 8 ай бұрын
Ante aleh aydel tawula negese bileh yemitisegid ? Ethiopia wusit bicha endehone tawukaleh ? 😂😂😂 Ye mutan menfes amilaki hula 😂😂😂 Ye Tekliye kizen 😂😂😂 Tenkuay bet eyewalik degmo 😮😮😮
@ለታመኑትዘመንአመጣ
@ለታመኑትዘመንአመጣ 8 ай бұрын
እሺ በዚህ መሀል ልጅ የሌላቸው ባለትዳሮችስ ??????????? ኸረ ተው በጣም አለፈ እግተስሚማሚ ረዳት የሚለው በብዙ አቅጣጫ ለመተጋገዝ አንዱ አንዱን አግዞ ካለበት ችግር ለመታደግም ነው በሰው ላይ ስንት ነገር አለ መታመም አለ ሠዳትች ባይኖሩ ብዠወቹ በታመሙ ቁጥር ;በሀዘን በጭንቀት ውስጥ በገቡ ቁጥር በዛው በቀሩ ነበር;🙏🙏🙏የሄ ቃለ መጠይቅ ብዘወችነ የሌሌ አመለካከት ውስጥ ይከታል/ክእግብሄር ህግ እንዳፈነግጡም ጭምር 🙏🙏🙏
@lopisoasalifew4230
@lopisoasalifew4230 8 ай бұрын
ሀይሉ ዮሐንስ አድናቂ ነኝ።
@Lejisoyoutubegrowth2024
@Lejisoyoutubegrowth2024 8 ай бұрын
ኃይሉ ይጠየቅልኝ አስቴር፣ በብሉይ ክዳን ጊዜም ይሁን ዛሬም በአዲስ ኪዳን ጊዜ አንድ ወንድ ብዙ ሴቶቾ የሚያገባዉ ሴቶቹን ከየት አምጥተዉ ነዉ። በተፈጥሮ ወንድና ሴት የመወለድ እድሉ እኩል ነዉ 50% ነው። ይህ ማለት የወንድና የሴት ቁጥር በተፈጥሮ እኩል ነዉ። ትርፍ ሴት ከየት መጥቶ ነዉ። ወይስ ወንድ ሞቶ ኣልቆ ወይም ፣ ሳያገባ ቀርቶ፣ ወይስ ምስት ተቀምቶ ነዉ። ትርፍ ሴት ከየት መጣ?
@JohnJohn-gt4zv
@JohnJohn-gt4zv 8 ай бұрын
አረ ባክሽ ? ፋብሪካ መሰለሽ እኩል የተፈጠሩት ። ሁሌም የሴቶች ቁጥር ይበልጣል ።
@genytad2275
@genytad2275 8 ай бұрын
ምን ሆነሽ ነው አላስወራ አልሽ እኮ የሚናገረው ላንቺ ስሜት የሰጠሽ አልመሰለኝም ቢያንስ ለተመልካች ብታስቢ ይህን ከወርቅ ይልቅ የነጠረ የዘላለም እውነት ብንሰማበት !!
@samsonhaile5072
@samsonhaile5072 8 ай бұрын
መጀመርያ ማወቅ ያለብህ ሰው በእግዝአብሔር ባህሪ አልተፈጠረም በመልኩ እንጂ በባህሪው አልተፈጠረም
@persistence.3322
@persistence.3322 8 ай бұрын
አትፈላሰፍ 🤔ሰዉ ብቻዉን ሊሆን መልካም አይደለም 1 !! የተባለዉ ከዉድቀት በፌት ነዉ !!! ለዛ ቢሰ🙄🙄
@mahdereshitto271
@mahdereshitto271 8 ай бұрын
ሀይሉ ዬሀንስን በጣም የምወደውና የማደንቀው ዋንኛ ምክንያት እርጋታውና የገባውን እውነት የማስረዳት ችሎታውን ነው ። ይሁንና እዚህ ላይ ግን በወንድና ባሴት መካከል ያለውን የፆታ ፍቅር የት ጣልከው ? ማለት እወዳለሁ ሰው ዛሬ ለቢል ብቻ የሚያገባ ነው ካልክ ተሳስተሀል ፍቅር አለና ። የቅርብ ወዳጆችህም ቢሆኑ ማግባት የቻሉና አማርጠው ሲያጡ የወሰኑትን እርምጃ በዚህ ያህል ማዳነቅ የለብህም የሚስት እረዳትነት ልጅ ለመውለድ ብቻ አርገህ ካሰብከውና አሁን ከዙህ ኢንተርቪው በሁዋላ ሚስትህ ምንም ካላለች ይገርመኛል ። እረዳትን ለፍትህወት ብቻ ማስቀመጥ ግን ነውርም ነው ። እኔ የሚገባኝ ሚስት ባለችበት ሁሉ ሙሉ ነው even ስራ ባይኖራትና ገቢ ባታመጣም ።
@ebeniezergemede-ww6ym
@ebeniezergemede-ww6ym 8 ай бұрын
እኔ ምንም የሚያሰድብ ንግግር አልሰማውም። ወንድም ሀይሉ በሕወቴ ከማውቀው አስተዋይ፥ የተረጋጋና ያመነበትን በድፍረት የመናገር ነው። ማንም የማይደፍረውን በትክክል የሚናገር... ስለርሱ ጌታ ይባረክ።
@nunitsegaye159
@nunitsegaye159 8 ай бұрын
አስቱ በጣም ነው ያሳቅሽኝ ስለ አዳምና ሄዋን ያወራችሁት ፓርት😂😂😂😂
@Habrom1988
@Habrom1988 5 ай бұрын
ሌላ ቁምነገር ታጥቶ ነው?
@workugetu4783
@workugetu4783 8 ай бұрын
If you want to know, who are the person that speak God's word as they want are, like those person.
@TomM-ex9jc
@TomM-ex9jc 8 ай бұрын
ወንድሜ ሃይሉ ኣኣንደፈልግከው መናገሩ ያስፈራል። ይሄ ፍቺ ኣደለም ማለት ሌላ ስም ልትሰጠው ነው ባይሆን
@ghebreselassieghebregziabi597
@ghebreselassieghebregziabi597 8 ай бұрын
መደሰቻ ባይሆን ኖሮ እንዴት ንራባ ነበር። መደሰቻው ወጥመድ ለመራባት ነው። ገባህ? ገባሽ?
@DrBahiruLegesse-SCIsurvivor
@DrBahiruLegesse-SCIsurvivor 8 ай бұрын
ብሎታልኮ እንደዚያ
@AlemEshete-pt6il
@AlemEshete-pt6il 8 ай бұрын
ይሄ ሁሉ ንገር በኢትዮጵያ እይሁን ያላው ጴንጤ እየተስፋፋ ከመጣ በኃላ ንው ምን አይነት በጣም ድንቁሩዋች እይ ብዙ ምጡ ምን አይነት ጊዜ ላይ ድርስን
@henokeshetu2491
@henokeshetu2491 8 ай бұрын
ድሮስ ከቤንጤ
@sweetman5249
@sweetman5249 8 ай бұрын
Ante aleh aydel debitera 😂😂😂 Tawula negese yemitil tenkuay 😂 Bante ayibisim? 😂😂😂
@Times343
@Times343 8 ай бұрын
@@sweetman5249 ar
@HH-nn7rd
@HH-nn7rd 8 ай бұрын
አልስማማም። ትንሽ ሰነጣጠቃችሁት። ልጅ ካልወለድኩ meaning I don’t have a pleasure with my wife? Ende min eyaderegin neew. Ye Egzabhern Qal bechacheqachehut.
@fuadfeki1963
@fuadfeki1963 8 ай бұрын
ልክ ነው እጃችን ነው መደሰቻ😅😅
@rainman1775
@rainman1775 8 ай бұрын
Aster behave!! Unnecessary laughter is not necessary.
@Mr.robloxbacon
@Mr.robloxbacon 8 ай бұрын
ደሀ ሆኖ በቂ ምግብ ሳያገኝ በስኳርና በደም ግፊት ወዘተ የሚጠቁ ብዙዎች ናቸው።ሃሳብህ ለድምዳሜ የሚያደርስ አይደለም
@danielshewarega4733
@danielshewarega4733 8 ай бұрын
ሔዋን የመጣችው ልጅ ለመውለድ ብቻ ነው አዳም ሲፈጠር እኮ ስራ ተሠጥቶታል ምድርንጨ ይጠብቅና ይንከባከብ ዘንድ ከዚህ በላይ ስራ ደግሞ የለም ያንን እንድትረዳው ነው አንተ ከአብርሃም ከዳዊትም አንበልጥም አብርሃም የእምነታችን አባት ነው 25 አመት የጠበቀ አንተ 1ዓመት ጌታን አትጠብቅም ዳዊት ጥሩ ልብ የነበረው ሰው ነው ንጉስ ነው ነብይና አምላኪ የነበረ ሰው ነው አንተ ከዚህ ውስጥ ስንቱ አለክ
@tewodrosgebremariam1081
@tewodrosgebremariam1081 8 ай бұрын
አይ ፕሮቴስታንት
@shalomMK12
@shalomMK12 8 ай бұрын
አይ የተክልዬ ተ*ማጥ
@አየሁጉንድሬዋ
@አየሁጉንድሬዋ 8 ай бұрын
ሰውየው እያበድ ነው
@habtamusium8646
@habtamusium8646 8 ай бұрын
ሀይሉን በደንብ አውቀዋለሁ ! ነጭ የፍልስፍና ሰው ነው ፡፡
@mylordandi7673
@mylordandi7673 8 ай бұрын
የሰነፍ ሰው ንግግር በስንፍና ተጀምሮ በከባድ እብደት ይደመደማል፤ ሰነፍ ሰው ልፍለፋ ያበዛል(መክ 10፡ 13-14)፡፡ ለሰውዬው - የሰነፍ ሰው ሳቅ በእሳት ውስጥ እንደሚንጣጣ የቁጥቋጦ እሾኽ ስለሆነ ትርጉም የሌለው ከንቱ ነገር ነው(መክ 7፡ 6)፡፡ አስቴር አሳሳቅሽ ራሱ ስንፍናሽን ይናገራል። በየትኛውም ሀይማኖት ሁኑ ግን እብደታችሁንም፣ ስንፍናችሁንም አደባባይ ይዛችሁ ስትመጡ፣ ያስጠላል !!! እንዲህ አይባልም!! አይጥምም የሚላችሁ ሰው መጥፋቱ ደሞ ሌላ ገረመኝ ነው። ወይ ጊዜ!!!
@ayeleasefa3497
@ayeleasefa3497 8 ай бұрын
አስቴር እንደስምሽ አስቴር ሆኝ እየወንሽ ያለሽው እንደ ፓስተር ሶፎኔያስ ነው የወንሽው እእቴ ተመለሼ
@fikermesfin2478
@fikermesfin2478 8 ай бұрын
ቁጭብሎ ያልተማረ ሰው ማንን ይመስላል ቢባል ሀይሉ ዩሀንስ መልስ ነው።
@yonasfikre694
@yonasfikre694 8 ай бұрын
Betam tefelasefk keliju et mistih ga Des yibelih yilal mesehaf ewket alba neh
@abghthaf4969
@abghthaf4969 8 ай бұрын
9:24 Sentegna mearaf Sentegna anqetse
@bizuayewabebaw2124
@bizuayewabebaw2124 8 ай бұрын
አጉል ፍልስፍና! መጽሐፍ ቅዱስን በራሳችሁ ልክ ቀዳችሁ ልትሰፉት ትፈልጋላችሁ ምናለ ብታነቡ ብትጠይቁ ስንት ሊቅ ባለበት አገር? እራስን በድፍረት ተርጓሚ አድርጎ ማቅረቡም ስህተት ነው።
@haymetad3098
@haymetad3098 8 ай бұрын
Astu demo acher acher taregiyalesh konjo weg neber 😊
@genetgirma1056
@genetgirma1056 8 ай бұрын
ይቅር ይበል ከራስ አትጨምር እዲሊል ፈልጎነው አትበል ስለ ጳውሎስ አታቅም።
@kennaaabebe309
@kennaaabebe309 8 ай бұрын
Hailsha best preacher.
@solomonbahretibeb775
@solomonbahretibeb775 8 ай бұрын
Sle Abraham stnager tinish shame minamin yelem ende?
@NerdiAsefa-si2jq
@NerdiAsefa-si2jq 8 ай бұрын
ይሁንልህ ሳይሆን አስቱ ለሰው ምን ይለኛል ብለሺ እውነትን አትካጂ
@sol.kuku.964
@sol.kuku.964 8 ай бұрын
ለእኔ መደሰቻ ነዉ። ኡሾን ማንበቡ ጀመርክ እንዴ?
@yonasmehari-nb1en
@yonasmehari-nb1en 8 ай бұрын
Ina yeyesus amlak bileh liseliy naw inde nabse...aregagaw lojikhin...beterefe sile tidar yawerahew betam lik nah
@haimedawit2939
@haimedawit2939 8 ай бұрын
አስቴር ግን ዛሬ ቧልት አበዛሽ
@ayanyekatit13
@ayanyekatit13 8 ай бұрын
GELTU
@maranathatube1
@maranathatube1 8 ай бұрын
😂ኧረ ቀልድ እንደእናንተ የእግዚአብሔር ቃል ላይ ያላገጠ እና ያሽሟጠጠ አለ እንዴ ታቦት ብላችሁ አንዱን የብሉይ ኪዳን ታቦት 1000-- አደረጋቹት ለኢየሱስ የተገባውን ስግደትና ዝማሬ አቡነ እገሌ ለአባ እገሌ እያላችሁ ቸረቸራቹት የመጽሐፍ ቅዱስን ቃላት በድፍረት ቀየራችሁ ቃሉ ላይ ምንም አትጨምር አትቀንስ የተባለው ላይ ተቆጥሮ የማያልቅ ተረት ተረት ጨመራችሁ ይቅር ይበላችሁ እናንተ አንዳንድ ጴንጤዎችም ስሙን ለገንዘብ ሰስትሉ ዘይት ነገዳችሁበት በስሙ ቸረቸራችሁ ክርስትና እንዲሰደብ አደረጋችሁ እግዚአብሔር ለሁላችንም ምህረት ያርግልን
@yonasfikre694
@yonasfikre694 8 ай бұрын
Solomon sile sunamayitua lijagered yetekegnewin anbib
@kiyyatamiru4791
@kiyyatamiru4791 8 ай бұрын
ክእውቀት ነፃ 🤔
@yewubdargebeyehu6794
@yewubdargebeyehu6794 8 ай бұрын
ምን እየነካሸ ነው እንደዚህ አይነት ኢንተርቪው ይዘሽ የምትቀረቢው በእናንተ ምክንያት ወንጌል ይሰደብ ? መንገድሽን አቅኚ
@me_212
@me_212 8 ай бұрын
የፈጣሪ ያለህ... የመጨረሻው ዘመን እንደዝህ አይነቱ በእውቀት ሰም የሚዘላብዱ ሰውች ይበዛሉ የሚለው በአንት አየሁት.!!!!.... የመጨረሻው ዘመን የማያፈሩ ሃፍረተቢስኦች ይበዛሉ የተባለዉን በአንቺ አየሁት!!!!
@helenkidus7419
@helenkidus7419 8 ай бұрын
ወይ መናፍቅ በቃ እንደፍላጎታቹ ነው የምትኖሩት። የተከበረ ትዳርን ማፍረስ ምን ይሉታል? ጌታም እኮ መጀመሪያ አጠገብህ ያለውን ዕርዳ ነው የሚለው ሌላው ቢፈታም አግብቶ ነበር በቃ አለቀ። የተፈታችውንስ ያገባ የሚለውንስ?? ጋዜጠኛዋ ደግሞ በዕውቀት ብትጠይቂ አንብበሽ ብትገቢ ያለሽን ብቻ አትቀበይ ከመፅሐፉ የሚያፋልሰውን ጠይቂው። ደሞ ጥቅስ እየጠቀሽ
@asaminewasaminew6189
@asaminewasaminew6189 8 ай бұрын
adams yawu lemasweled newa yetefeterew
@adamtadesse9239
@adamtadesse9239 8 ай бұрын
ይህ ሰውዊ መንፈሳ ወዝ የለውም ፈላስፊ ነው የሚመስለኝ ደግሞ የማይቀየር ጥቁር ድንጋይ ነው
@NerdiAsefa-si2jq
@NerdiAsefa-si2jq 8 ай бұрын
እረ ሐይሉ ጠፋህ
@meronkassa8426
@meronkassa8426 8 ай бұрын
Astu pls read or study z word of God , do u really tnk hewan creats for cheering adam ? Its a shame
@sisaybalcha2920
@sisaybalcha2920 8 ай бұрын
@sol.kuku.964
@sol.kuku.964 8 ай бұрын
ሀይሉ ዮሀንስ። ሳይሆን። ሀይሉ ዲያቢሎስ ነዉ
@AzmeraTeferi-hv2jk
@AzmeraTeferi-hv2jk 8 ай бұрын
Enas dnget almetanm demo merehabya ylal ende fo
@SeifeTeshome-vt5cg
@SeifeTeshome-vt5cg 8 ай бұрын
አይ እናንተ ማዉራት ስለቻልክ ብቻ ማዉራት አይ ጴንጤ ሌላ ስራ የላችሁ ድንዙዝ
@Lamehameha3345
@Lamehameha3345 8 ай бұрын
Pentewoch lebona yistachew.
@AnthonyT-vr3ug
@AnthonyT-vr3ug 8 ай бұрын
Let me ask you Astere why you never talk about nabeyate haworeyate egzeabehrene enanagageralne eyalu hagre hezebene eyatfu yalutene yamatawori marzaghochune
@yosephdemissie6598
@yosephdemissie6598 8 ай бұрын
sex come after they make sin. they did not know befor. you are very wrong
@TakeleBizuayehu-gl1hu
@TakeleBizuayehu-gl1hu 8 ай бұрын
አንቺ ከዚህ እብድ ምን የሚያንፅ ነገር አለው ? ለራስሽ ተለይው የአጋንንት መጠቀሚያ መሣሪያ ነውና
@haymibuzu6875
@haymibuzu6875 8 ай бұрын
አይ ፍልስፍና ከእግዚአብሔር ለማራቅ 😢
@biniyamgirma6479
@biniyamgirma6479 8 ай бұрын
ወይ እናንተ ከልበ አምላክ ከቅዱስ ዳዊት እንሻላለን አላቹ ደግሞ አሁን ምክንያት ብትባሉ ጌታ ዋጋ የከፈለልን ነን ልትሉ ነው አይደል ታዲያ ጌታ ለ ብሉይ ኪዳን ሰዎችስ ዋጋ አልከፈለ ይሆን እንደናንተ፤ ዳዊት አሁን በአብ ቀኝ ያለ ሰው ነው እናንተ ግን ገና በሩጫ ላይ ናችሁ እናንት ትዕቢተኞች
@እየሱስያድናል-አ7ኘ
@እየሱስያድናል-አ7ኘ 8 ай бұрын
ሀይሌ ከእውቀት ነፃ ነው በጌታ🤔🤔🤔
@Bizuayehu-l2w
@Bizuayehu-l2w 8 ай бұрын
አንተ ሰው ምን ሆነሀል ሰው መዳኒት ነው ሲባል አልሰማህም 😳 … ሰው ካስጠላህ ልብስህን አውልቅና ውደ ጫካ.... እዛ ነው ቦታህ አብዬ በርህን ዘግተህ ሳትጭልል ማለቴ ነው 😳:: አገርህ መቼ የእብድ እጥረት አለብኝ አለች ወንድማችን ? አረ ጉድ እኮ ነው እምንሰማው እግዚኦ ሳይካትሪስቶች ድረሱለት 🥲….
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw 8 ай бұрын
Kkkkkkk
@ethiolove2286
@ethiolove2286 8 ай бұрын
ሰው በሽታም ነው ብቻን መሆን በስንት ጣዕሙ😂😂😂
@AzmeraTeferi-hv2jk
@AzmeraTeferi-hv2jk 8 ай бұрын
No befutsum be Israel hager yemtkemu wayn mnm yelelew ayamuk ayabrd ke arkol netsa new bermil teteh enkan atsekrm
🕊️Valera🕊️
00:34
DO$HIK
Рет қаралды 7 МЛН
MY HEIGHT vs MrBEAST CREW 🙈📏
00:22
Celine Dept
Рет қаралды 35 МЛН
Kluster Duo #настольныеигры #boardgames #игры #games #настолки #настольные_игры
00:47
የስሜት ክህሎት (Emotional Intelligence ) /Helen Show
58:04
ebstv worldwide
Рет қаралды 47 М.