Hiber Radio Daily Ethiopia News Dec 07,2020|ሕብር ሬዲዮ ዕለታዊ ዜና |Ethiopia

  Рет қаралды 45,276

Hiber Radio Officials

Hiber Radio Officials

Күн бұрын

Пікірлер: 70
@munameles1623
@munameles1623 4 жыл бұрын
ሕብር ሬዲወ እናመሰግናለን ይሄንን ስዐት በጉጉት ነው እምጠብቀው አገራችንን ሰላም ያድርግልን ! አሚን !
@mulumola6561
@mulumola6561 4 жыл бұрын
Am Proud of you Ato Mustefe ! You have so kind & human personality !👍 Ethiopia need individuals like you Am glad to haven you I have a 👍✊️👍❤️ for you ! God bless you 🙏🏾
@akliluethiopia
@akliluethiopia 4 жыл бұрын
Thank you hiber radio for share ing true information
@mulumola6561
@mulumola6561 4 жыл бұрын
Thank you & Am proud of you Sara Menker ! You let our Ethiopia to be recognized to the World ! 👍✊️ to you !
@SE-nr2ug
@SE-nr2ug 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን 🙏
@mulumola6561
@mulumola6561 4 жыл бұрын
Thank you Habetamu & Tameru ! For the latest ! 👍✊️
@mesekelay7414
@mesekelay7414 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክክ ሙስጠፌ ምነው እንዳተ አይነቱን ብያበዛልን ምድረ ዘረኛውን ይንቀልልን ክብር ለሙስጠፌ ንፅሑ ኢትዮጵዊ ነክ
@JHONjhon-gw6md
@JHONjhon-gw6md 4 жыл бұрын
hiber radio my 1 choice 👏👏👏
@muluabebe6700
@muluabebe6700 4 жыл бұрын
Thank you!!!
@wubshetkassawadadgn325
@wubshetkassawadadgn325 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን ህብር ሬዲዮ ዜናቹህ ተመችቶናል እናመሠግናለን
@yemareyamlegenat5030
@yemareyamlegenat5030 4 жыл бұрын
አናመስግናለን ስለ መረጃው
@HiberRadio
@HiberRadio 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ።
@etsegenetw5840
@etsegenetw5840 4 жыл бұрын
Thanks for your commitment for the community, and please ask Ato Teka about unemployment tax period with out penalty .
@asemashgebru659
@asemashgebru659 4 жыл бұрын
Thanks 🙏
@merigetasenaysenshaw9152
@merigetasenaysenshaw9152 4 жыл бұрын
ሙስጤፌ የተናገሩት ተመችቶኛል
@ethiopiamusic5285
@ethiopiamusic5285 4 жыл бұрын
I want money Ande I always pray Ethiopian to
@abebew364
@abebew364 4 жыл бұрын
Be strong 💪💪💪.💚💚💛💛❤️❤️.
@bekaluamare8495
@bekaluamare8495 4 жыл бұрын
ክቡር አቶ ሙስጦፌ በሳል መሪ ናቸው:: ለብዙዎች ምሣሌ መሆን ይችላሉ::
@በታ-ሰ5ዀ
@በታ-ሰ5ዀ 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሙስጠፌ ቅን ሰው እድሜ ይስጥህ እንወድሀለን ሳጥናኤል ወያኔን የሚበልጠው በእድሜ ነው በምግባር ግን ወያኔ
@gerizimmountain9895
@gerizimmountain9895 4 жыл бұрын
ቀጣዩ የኢትዮጵያ ፕራይሚንስትር ሙስጠፌ ኡመር
@ethiopianorthodoxtewahedoc7001
@ethiopianorthodoxtewahedoc7001 4 жыл бұрын
Yes
@abloyall
@abloyall 4 жыл бұрын
Where is Getachew reda ? I PREPARED 12 LITER WATER CONTAINER
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 4 жыл бұрын
Ethiopia 🌿🇪🇹🎄🎄💐💐💐💐🚘
@mamitwoldie2070
@mamitwoldie2070 4 жыл бұрын
ብሄራዊ እርቅ ምንድ ነው መጀመሪያ ሁሉም ከራሱ ይታረቅ
@tolaararssa2961
@tolaararssa2961 4 жыл бұрын
That is the true reality for any body think right.
@SolomonVA
@SolomonVA 4 жыл бұрын
በኢትዮጵያ የሚጠበቀው አገራዊ ምርጫ የሚካሄድ አይመስለኝም፡
@meyisawyohannes4841
@meyisawyohannes4841 4 жыл бұрын
ይህ:የሱማሌ:ክልል:መሪ:በጣም:ምርጥ:ሰው:ነው::
@markossilassie6448
@markossilassie6448 4 жыл бұрын
በጣር ላይ ያለችው ኢትዮጵያ አብይ አህመድና የኦሮሙማ መርዝ፦ 1. የብሄር ብሄረሰቦች በዓል በኦሮሚያ ክልል ደረጃ በአዲስ አበባ ተከበረ- በምን ኣግባብ?? አዲስ አበባ የማን ናትና?? 2. የወልቃይት ጠገዴ ጠለምትና ራያ ችግር "በህጉ መሰረት ብቻ በድንበር ኮሚሽን ይወሰናል" - በመቸው ህግ ?? 3. የኢፈርት ጥረት ዲንሾና ወንዶ ድርጅቶች የእነ እንትና እና እንትና ..ንብረቶች ናቸው - እንዴት ብሎና በምንስ አግባብ?? 4. በዘር ላይ የተመሰረተው ህገመንግስትና ከእንግዲህ ወዴትና እንዴት በአሁኑ ስዓት እኛ ኢትዮጵያዊያን የነቀርሳውን ወያኔ መነቀልንና በምትኩም የኦሮሙማ መርዝ መተከልን እየታዘብን ያለንበት ውስብስብ ሁኔታ ውስጥ እንገኛለን፡፡ አገሪቱ በብዙ ችግሮች ታንቃ ህዝቦቿም እንደ አገር በአንድ ላይ የመቀጠል ወይንም ያለመቀጠል ጫፍ ላይ ደርሰዋል፡፡ አብይ አህመድ መላ አዲስ አበባ “የኛ ናት” ብሎ የሚቋምጠውን የኦሮሞ የጅብ መንጋ ማስታገስና ማስቆም አቅቶት ሳይሆን ራሱ በገባበት የኦሮሙማ ቃልኪዳን መሰረት ፈልጎ ወዶና ፈቅዶ እያራመደው ባለው የፖለቲካ ቁማር ስለሆነ ነው፡፡ ዱሮውንስ በወያኔ የፖለቲካ ቁማር ምሩቅ ከሆነና ሁለት ማንነቶች ካሉት ሰው ምን ይጠበቃል?? አብይ ወያኔን ከጅምሩ ድባቅ በመምታት አገሩን በደሙ የታደገውን "ነፍጠኛ” እያሉ የሚጠሩትን የአማራ ልዩ ሀይል፡ የአማራ ሚሊሽያና የአማራ ፋኖ ይጠላል ብቻ ሳይሆን እንዳይደራጅ፡ ስልጠናው እንዲቋረጥና ሀይሉ እንዳይጠናከር ብዙ ስራ ሰርቷል፡፡ የአማራ ልዩ ሀይል ለሁለተኛ ዙር ስልጠና ሲዘጋጅ አብይ አስቁሞት ስልጠናው በዚያው ቆሞ ቀርቷል፡፡የኦሮሚያ ልዩ ሀይል ግን 31ኛ ዙር ስልጠና አጠናቋል፡፡ትጥቁና ሎጂስቲኩ ከመደበኛ ጦሩ ተገዳዳሪ እንድሆን አድርሶታል፡፡ወያኔ በከፈተው ጦርነት ከማንም ቀድሞ ግንባር ላይ የተዋደቀውና ወያኔን የገታው የአማራ ልዩ ሀይል የአገራችንን ነጻነት ለማስከበር ይዞት የነበረው አርማ አርበኞች በዘመናት ቅብብሎሽ በኩራት ይዘዋት የተሰዉላትን ይህችን ባለ አረንጓድ ቢጫና ቀይ ልሙጥ ባንድራችንን ነው፡፡ ነገር ግን በአዲስ አበባ ከተማ የተሰገሰጉ የኦሮሙማ ፖሊሶች ይህችኑ ባንድራ ከወጣቶች ቀምተው መሬት ለመሬት ሲጎትቷት አብይ በውስጡ ምን ተሰምቶት እንደነበረ ፈጣሪ ይወቅ፡፡ አማራ በከባድ መስዋእትነት ያስመለሳቸው ህጋዊ ይዞታወቹ በወያኔ ተወስደው የነበረው በ1982/83 ዓም መሆኑን አብይ ጠንቅቆ ያውቀዋል፡፡ “ችግሩ በድንበር ኮሚሽን በህግ ይፈታል” ሲልም የደደቢቱ ህገ መንግስት ዘግይቶ በ1987 ዓ.ም መጽደቁን አጥቶት አይደለም፡፡አባባሉ የህግ ተፈጻሚነት እንደሌለው ሳይረዳም ቀርቶ አይደለም፡፡ቀደም ብሎም እንቁ የነበሩ የአማራ መሪወች በስሌት እንዲገደሉና እንዲወገዱ ተደርጓል፡፤አሁን ያሉትንም የአማራ መሪዎች እንደታሪካቸው ሁሉ "ሆድ አደር" አድርጓቸዋል፡፤ ስለሆነም “ችግሩ በድንበር ኮሚሽን በህግ ይፈታል” የሚለው አባባሉ የሙሉ አምባገነንነቱ የመጀመሪያው መገለጫ እንዲሆንና ይህንኑም ማንም እንዲረዳ ለማድረግ አስቦ የተናገረው ንግግር ነው፡፡ ስብሀት ነጋ በሙሉ ነጋ መቀየሩም ሆነ ህወሀት በትግራይ ብልጽግና መተካቱ ለአማራው ጉዳዩ አይደለም፡፡ አሁን ላይ አማራው ጉዳዬ የሚለው አንድ ነገር አለ፡፡ይህም ለሁሉም ግልጽ እንዲሆን ይፈልጋል፡፡ በከባድ መስዋትነት ያስለቀቃቸውን ህጋዊ ርስቶቹን ከእንግዲህ በጉልበት የሚቀማው ምድራዊ ሀይል አለመኖሩን በውጭ አገራት እዬዬውን እያቀለጡት ያሉት የሞተው ወያኔ ርዝራዦችም፡ አዲስ የተፈጠረው የትግራይ ብልጽግናም ተረኛው ኦሮሙማም እንድያዉቁት ይፈልጋል፡፡ አቶ ታዬ ደንደአም ጭምር፡፡ አዲስ አበባ ራስዋን በራስዋ የምታስተዳድር ራስዋን የቻለች ነጻ ከተማና የአገራችን መዲና እንጅ በኦሮሚያ ክልል ስር የምትተዳደር ከተማ አይደለችም፡፡ክልሎች በቁጥር ሲጠሩ በነበረበት ጊዜም "ክልል 14" የሚል መጠሪያ ነበራት፡፡ የሁሉም ኢትዮጵያዊያን የሆነች በራሷ ቻርተር የምትተዳደር ከተማ መሆኗን የደደቢቱ ህገ መንግስት እንኳን ያረጋገጠው ሃቅ ነው፡፡ አብይ አህመድ ሌላ ሳይጨምር ዘረኝነትን አስወግዶ እውነትንና ኢትዮጵያዊነትን ብቻ አጥብቆ ይዞ ቢሆን ኖሮ የተወሰኑ ሆዳሞች ሌቦችና ዘረኞች ቢጠሉትም ብዙዎች ይወዱትና አላማውን ደግፈው ይቆሙለት ይሞቱለትም ነበረ፡፡ አብይ ገና ስልጣን ላይ እንደወጣ እንደ አሁኑ ማንነቱ ተጣርቶ ሳይታወቅ ታላቅ የህዝብ ድጋፍ ተችሮት እንደነበረ ራሱ በተግባር አይቶታል፡፡ ከዚያ በኋላ ግን ብዙም ሳይቆይ ሁሉም ነገር በነነ፡፡ ሁሉም ድጋፍ ተነነ፡፡ አብይ ለምን ይህ ሆነ ብሎ ቢጠይቅ ራሱ መልሱን ያገኘዋል፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ በወያኔ እህአደግ የህዝብ ሀብትና ገንዘብ ዘረፋ በትግራይ ኢፈርት፡ በአማራ ጥረት፡ በኦሮሚያ ዲንሾና በደቡብ ክልል ወንዶ በሚል ስም የተፈጠሩ የዘረፋ ድርጅቶችንና በየስሮቻቸውም በሌብነቱ መስፋፋት የተፈጠሩ ሌሎች ድርጅቶችን መንግስት ያለምንም ማመንታት ወደህዝብ ንብረትነት በቶሎ እንዲመለሱ ማድረግ ይገባዋል፡፡ ይህንን አለማድረግ በዘረፋው ለመቀጠል መፈለግን ያረጋግጣል፡፡ ነፍጠኛን "ሰብረነዋል" "አፍዝዘንም አደንዝዘንም ቢሆን" ወዘተ በማለት የሚታወቀውን የኦሮሙማውን ቀንደኛ መሪ ኦቦ ሽመልስ አብዲሳን ጨምሮ ኦቦዎች ህገ መንግስቱ አይነካም እያሉ እየፎከሩ ነው፡፡ ነገር ግን የዚህ አይነቱ ህገ መንግስት የትም አገር አዋጭና ተመራጭ ሆኖ ሲሰራበት አልታየም፡፡ ይህ የወያኔ ህገ መንግስት በዘር ላይ የተመሰረተ ስለሆነ የአገራችን ዋነኛው የነቀርሳ በሽታ ነው፡፡መርዘኝው ኦሮሙማም ወደ ነቀርሳነት በማደግ ላይ ያለ በሽታ ነው፡፤ እነዚህ የወያኔ ነቀርሳነትና የኦሮሙማ መርዘኛነት ከምንጫቸው መነቀል አለባቸው፡፡ እነዚህን ነቀርሳና መርዞች ማስወገድ ወይንም አለማስወገድ ማለት አገሪቱና ህዝቦቹዋ በስቃይዋ እንዲቀጥሉ ማድረግ ወይንም አለማድረግ ማለት ነው፡፤ምርጫውም ግልጽና ግልጽ ነው፡፤ስለዘረኝነት መጥፎነት በቅርቡ ሀቀኛው ኢትዮጵያዊ የሶማሌ ክልል መሪ የሆኑት የአቶ ሙስጠፌ ሞሀመድ በልጀዚራ ላይ ያሰፈሩትን ጽሁፍ ያነቧል፡፡ ለማጠቃለልም ያህል፦ አዲስ አበባን በሙሉ ቁመናዋ ራሷን በራሷ እንዲታስተዳድር ማድረግ፡ አማራው ተወስደውበት የነበሩትን ታሪካዊ ርስቶቹን ያለምንም ማምታታት አሁን ባሉበት ሁኔታ በአማራው ክልል ስር ማስቀጠል፡የተዘረፉ የህዝብ ንብረቶችን ወደ ህዝብ ንብረትነት በቶሎ መመለስና የሁሉም ችግሮች መንሰኤ የሆነውን ህገ መንግስት መቀየር፡ የዘረኝነትን ወንጀለኛነት በህግ ደንግጎ ሁሉንም ኢትዮጵያዊ በእኩልነት ሊያስተዳድር የሚያስችል አዲስ ስርአት ማበጀት ብቸኛው የደህንነት የሰላምና የእድገት አማራጭ ነው፡፡ ከዚህ ውጭ ያለው አማራጭ እንደ አገር አለመቀጠል ብቻ ሳይሆን ተያይዞ መጥፋትን መምረጥ ማለት ነው፡፡
@desb8971
@desb8971 4 жыл бұрын
You smell like digital Weyane
@bedelludesta5508
@bedelludesta5508 4 жыл бұрын
Why UNHCR move Eritrean refugees to Baher dare and Gonder? I believe it is not safe to leave them where they are
@ayalewhailu5693
@ayalewhailu5693 4 жыл бұрын
አላህ ከአንተ ጋር ይሁን ዘር ይውጣልህ ራስህን በተቻለ መጠን ጠብቅ
@tejitugutema1394
@tejitugutema1394 4 жыл бұрын
Who from who’s ? Only Con.Abiyi?
@Solo-yy6dw
@Solo-yy6dw 4 жыл бұрын
Poor Oromia! they don't have one minded person except Dr. Abiy Ahmed. temelisew chika!
@LA-lx2pf
@LA-lx2pf 4 жыл бұрын
የአማራ ልዩ ሀይል እነ ደብረፂዬንን የፊጥኝ አስሮ እግሩ ስር ቁጭ አርጏቸዋል ለፌዴራልም አሳልፌ አልሰጥም ብሏል በቅርቡ በአማራ ቲቪ መግለጫ ይሰጣል ጠብቁ ... ዘላለማዊ ክብር ለአማራ ልዩ ሀይልና ፋኖ ነፍጠኝነት ይለምልም 🔥🔥🟢🟡🔴🔥🔥 የመጨረሻውን ሳቅ የሚስቀው አማራው ነው !!
@doroujulu2246
@doroujulu2246 4 жыл бұрын
Gura bicha gura bicha Leka tplf amaharan yemitselawo wedo ayedelem Greediest
@ethiopianorthodoxtewahedoc7001
@ethiopianorthodoxtewahedoc7001 4 жыл бұрын
@@doroujulu2246 Pregnant killer 👹👹👹🐴
@LA-lx2pf
@LA-lx2pf 4 жыл бұрын
@@doroujulu2246 ምን አገባን እኛ ወደደን አልወደደን መሬት ውስጥ የገባ ፖርቲ አብርኅው ሙት
@fikerselam6344
@fikerselam6344 4 жыл бұрын
ከዚህ የበለጠ እንዴት ይናገሩ ከመናገር ተቆጥበዋል የምትለው አዳምጥ በመጀመሪያ
@tolaararssa2961
@tolaararssa2961 4 жыл бұрын
Amahara will not hand over his right again. Wether Shemels like or not Welkaite and Raya was never a part of Tigray never be again. Benshgul leaders and oromiya mafia elite will never ever determined the fate of Amahara people how has been slaughtered by Weyane TPLG and Oneg (OLF) terrorist for last 30 years. Enough.is enough .
@doroujulu2246
@doroujulu2246 4 жыл бұрын
We are not tolerate you any more amhare! Whether you like or not shemelise is my hero , We know you one of the greediest nation in Ethiopian amhara We will see! Don't worry
@ethiopianorthodoxtewahedoc7001
@ethiopianorthodoxtewahedoc7001 4 жыл бұрын
@@doroujulu2246 Pregnant killer 👹👹🐴🐴
@gerizimmountain9895
@gerizimmountain9895 4 жыл бұрын
እውነት አሻግሬን አስቀድመው ለመስራት የፈለጉት ነገር አለ ማለት ነው
@eliasayele3088
@eliasayele3088 4 жыл бұрын
ምስጋና አላችሁ አታፍሩም ::ማ ማንን ነዉ የሚያመሰግነዉ ::ለአማራዉ ጀግንነት አዲስ ነገር ነዉ ? እና እባካችሁ ያልተጠናቀቀ ብዙ ነገር ስላለ በትናንሽ ነገር አትከፋፍሉን ::በዚህ ጊዜ እንኳን ለአገራችሁ ብቻ ሰሩ
@Tadele5651
@Tadele5651 4 жыл бұрын
hi
@Teyboawlou
@Teyboawlou 4 жыл бұрын
እኛ ምስጋናችን ለሁሉም ነው የአማራ ልዩ ሃይል መከላከያ ባይኖር ይህን ጦርነት አያስበውም የአማራ ልዩ ሃይል እስከዛሬ ለምን አልተዋጋም በስንት ሃይል የተመታን ወያኔ እኛ ጀግና ነን አትበሉ ሁሉም ለዚህ ድል ይመሰገናሉ
@hopeneverends1439
@hopeneverends1439 4 жыл бұрын
Junta TPLF is gone so now the biggest junta is prosperity party.
@yegetaeyesusbarya2969
@yegetaeyesusbarya2969 4 жыл бұрын
100,000 Eritreawian temezigibew lihon yichilal camp wist gin 100,000 yelum. TPLF Besimachew new yeminegidew.
@Kifushin.Alisma-ema
@Kifushin.Alisma-ema 4 жыл бұрын
አብይ ሁሌም ቢሆን አማራ ቢበደል ምን ችግር አለው ሌሎቹ እንደ ህወሃት ያሉ እየበደሉበት እንጅ
@meazagebremeskel1151
@meazagebremeskel1151 4 жыл бұрын
Bezehe ayemete amarah yasechefechefewe shemelese abedissa newe malete newe
@Teyboawlou
@Teyboawlou 4 жыл бұрын
የሱማሌ ልዩ ሃይል አደገኛ አካባቢውን ሰላማዊ አድርጎታል የአፋር ልዩ ሃይ በድንበሩ ከመከላከያ ጋር ተፋልሟል የኦሮሚያም በሰፊው ክልሉ ለሰላም እየተዋደቀ ነው ሌሎችም እንዲሁ የአማራው ጉረራ በዛ ጉራችሁ ገደለን
@genetgemeda7816
@genetgemeda7816 4 жыл бұрын
ere bakachu yeoromo balseltanoch kemustefe temaru endat end gemel shent wedhala tehadalachu ere lehager asebu
@frehiwotbekele1960
@frehiwotbekele1960 4 жыл бұрын
ጄኔራል አበባው ታደሰ በህይወት አለ ይሆንህ?
@yafilms2169
@yafilms2169 4 жыл бұрын
your guys are doing well, but You're biased on Prosperity party.
@Teyboawlou
@Teyboawlou 4 жыл бұрын
ሙስጠፌ ኡመር ምነው ዋናውን ሰሴጣንና አውሬ ኢትዮ በአንድ ቋንቋ ብሄርና ሃይማኖት ረግጦ የገዛ እንኳን ፕሬዘዳንት የሱማሌ ፖሊስ የሌለበት ሃይለስላሴን ረሳህ ግፈኛው ተፈሪ የተከለው ችግኝ ቢያምር ደርግም ወያኔም ባልመጡ ኤርትራን ባልሄደች
@ባላገሩሰውየ
@ባላገሩሰውየ 4 жыл бұрын
ሽመልስ የሀጫሉን ቀን የስጥህ
@ethiopianorthodoxtewahedoc7001
@ethiopianorthodoxtewahedoc7001 4 жыл бұрын
Amen
@doroujulu2246
@doroujulu2246 4 жыл бұрын
Amara malet , welikayiten rayan ktigire mewosede yefeligale Federalism lemaferesem yefelegal Erasu yemigach nw So amara is one of the greediest in Ethiopian Dededebu amara kemiyasetedadede Ethiopian bitine Mahone alebat 21thc
@ethiopianorthodoxtewahedoc7001
@ethiopianorthodoxtewahedoc7001 4 жыл бұрын
TPLF IS DAED DAED ☠☠☠👎
@doroujulu2246
@doroujulu2246 4 жыл бұрын
@@ethiopianorthodoxtewahedoc7001 tplf is better than komatsa , Sima orthodox, kitsele bits ashburn, buda, debitera, tsenikuhaye , mikigne lesewo yemayetegna amhara, Sherimutsa, leba , bebado meda mefokor ,dirty smile bad, batsekalaye nasty
@besufikad8924
@besufikad8924 4 жыл бұрын
ከየት የመጣ ወሬ ነው ? ባይሆን ሱዳን የዘረፈው ትራክተር በሚገባህ ቓንቓ አትዘግብም ።
@tejitugutema1394
@tejitugutema1394 4 жыл бұрын
100%Hacaluu Huddeessaa killer Abiyi
@josephjoseph4915
@josephjoseph4915 4 жыл бұрын
Colonel abiy Ahmed lies and deception.
@ewnetubihons3168
@ewnetubihons3168 4 жыл бұрын
በጣር ላይ ያለችው ኢትዮጵያ አብይ አህመድና የኦሮሙማ መርዝ፦ 1.የብሄር ብሄረሰቦች በዓል በኦሮሚያ ክልል ደረጃ በአዲስ አበባ ተከበረ- በምን ኣግባብ?? አዲስ አበባ የማን ናትና?? 2. የወልቃይት ጠገዴ ጠለምትና ራያ ችግር "በህጉ መሰረት ብቻ በድንበር ኮሚሽን ይወሰናል" - በመቸው ህግ ?? 3. የኢፈርት ጥረት ዲንሾና ወንዶ ድርጅቶች የእነ እንትና እና እንትና ..ንብረቶች ናቸው - እንዴት ብሎና በምንስ አግባብ?? 4. በዘር ላይ የተመሰረተው ህገመንግስትና ከእንግዲህ ወዴትና እንዴት በአሁኑ ስዓት እኛ ኢትዮጵያዊያን የነቀርሳውን ወያኔ መነቀልንና በምትኩም የኦሮሙማ መርዝ መተከልን እየታዘብን ያለንበት ውስብስብ ሁኔታ ውስጥ እንገኛለን፡፡ አገሪቱ በብዙ ችግሮች ታንቃ ህዝቦቿም እንደ አገር በአንድ ላይ የመቀጠል ወይንም ያለመቀጠል ጫፍ ላይ ደርሰዋል፡፡ አብይ አህመድ መላ አዲስ አበባ “የኛ ናት” ብሎ የሚቋምጠውን የኦሮሞ የጅብ መንጋ ማስታገስና ማስቆም አቅቶት ሳይሆን ራሱ በገባበት የኦሮሙማ ቃልኪዳን መሰረት ፈልጎ ወዶና ፈቅዶ እያራመደው ባለው የፖለቲካ ቁማር ስለሆነ ነው፡፡ ዱሮውንስ በወያኔ የፖለቲካ ቁማር ምሩቅ ከሆነና ሁለት ማንነቶች ካሉት ሰው ምን ይጠበቃል?? አብይ ወያኔን ከጅምሩ ድባቅ በመምታት አገሩን በደሙ የታደገውን "ነፍጠኛ” እያሉ የሚጠሩትን የአማራ ልዩ ሀይል፡ የአማራ ሚሊሽያና የአማራ ፋኖ ይጠላል ብቻ ሳይሆን እንዳይደራጅ፡ ስልጠናው እንዲቋረጥና ሀይሉ እንዳይጠናከር ብዙ ስራ ሰርቷል፡፡ የአማራ ልዩ ሀይል ለሁለተኛ ዙር ስልጠና ሲዘጋጅ አብይ አስቁሞት ስልጠናው በዚያው ቆሞ ቀርቷል፡፡የኦሮሚያ ልዩ ሀይል ግን 31ኛ ዙር ስልጠና አጠናቋል፡፡ትጥቁና ሎጂስቲኩ ከመደበኛ ጦሩ ተገዳዳሪ እንድሆን አድርሶታል፡፡ወያኔ በከፈተው ጦርነት ከማንም ቀድሞ ግንባር ላይ የተዋደቀውና ወያኔን የገታው የአማራ ልዩ ሀይል የአገራችንን ነጻነት ለማስከበር ይዞት የነበረው አርማ አርበኞች በዘመናት ቅብብሎሽ በኩራት ይዘዋት የተሰዉላትን ይህችን ባለ አረንጓድ ቢጫና ቀይ ልሙጥ ባንድራችንን ነው፡፡ ነገር ግን በአዲስ አበባ ከተማ የተሰገሰጉ የኦሮሙማ ፖሊሶች ይህችኑ ባንድራ ከወጣቶች ቀምተው መሬት ለመሬት ሲጎትቷት አብይ በውስጡ ምን ተሰምቶት እንደነበረ ፈጣሪ ይወቅ፡፡ አማራ በከባድ መስዋእትነት ያስመለሳቸው ህጋዊ ይዞታወቹ በወያኔ ተወስደው የነበረው በ1982/83 ዓም መሆኑን አብይ ጠንቅቆ ያውቀዋል፡፡ “ችግሩ በድንበር ኮሚሽን በህግ ይፈታል” ሲልም የደደቢቱ ህገ መንግስት ዘግይቶ በ1987 ዓ.ም መጽደቁን አጥቶት አይደለም፡፡አባባሉ የህግ ተፈጻሚነት እንደሌለው ሳይረዳም ቀርቶ አይደለም፡፡ቀደም ብሎም እንቁ የነበሩ የአማራ መሪወች በስሌት እንዲገደሉና እንዲወገዱ ተደርጓል፡፤አሁን ያሉትንም የአማራ መሪዎች እንደታሪካቸው ሁሉ "ሆድ አደር" አድርጓቸዋል፡፤ ስለሆነም “ችግሩ በድንበር ኮሚሽን በህግ ይፈታል” የሚለው አባባሉ የሙሉ አምባገነንነቱ የመጀመሪያው መገለጫ እንዲሆንና ይህንኑም ማንም እንዲረዳ ለማድረግ አስቦ የተናገረው ንግግር ነው፡፡ ስብሀት ነጋ በሙሉ ነጋ መቀየሩም ሆነ ህወሀት በትግራይ ብልጽግና መተካቱ ለአማራው ጉዳዩ አይደለም፡፡ አሁን ላይ አማራው ጉዳዬ የሚለው አንድ ነገር አለ፡፡ይህም ለሁሉም ግልጽ እንዲሆን ይፈልጋል፡፡ በከባድ መስዋትነት ያስለቀቃቸውን ህጋዊ ርስቶቹን ከእንግዲህ በጉልበት የሚቀማው ምድራዊ ሀይል አለመኖሩን በውጭ አገራት እዬዬውን እያቀለጡት ያሉት የሞተው ወያኔ ርዝራዦችም፡ አዲስ የተፈጠረው የትግራይ ብልጽግናም ተረኛው ኦሮሙማም እንድያዉቁት ይፈልጋል፡፡ አቶ ታዬ ደንደአም ጭምር፡፡ አዲስ አበባ ራስዋን በራስዋ የምታስተዳድር ራስዋን የቻለች ነጻ ከተማና የአገራችን መዲና እንጅ በኦሮሚያ ክልል ስር የምትተዳደር ከተማ አይደለችም፡፡ክልሎች በቁጥር ሲጠሩ በነበረበት ጊዜም "ክልል 14" የሚል መጠሪያ ነበራት፡፡ የሁሉም ኢትዮጵያዊያን የሆነች በራሷ ቻርተር የምትተዳደር ከተማ መሆኗን የደደቢቱ ህገ መንግስት እንኳን ያረጋገጠው ሃቅ ነው፡፡ አብይ አህመድ ሌላ ሳይጨምር ዘረኝነትን አስወግዶ እውነትንና ኢትዮጵያዊነትን ብቻ አጥብቆ ይዞ ቢሆን ኖሮ የተወሰኑ ሆዳሞች ሌቦችና ዘረኞች ቢጠሉትም ብዙዎች ይወዱትና አላማውን ደግፈው ይቆሙለት ይሞቱለትም ነበረ፡፡ አብይ ገና ስልጣን ላይ እንደወጣ እንደ አሁኑ ማንነቱ ተጣርቶ ሳይታወቅ ታላቅ የህዝብ ድጋፍ ተችሮት እንደነበረ ራሱ በተግባር አይቶታል፡፡ ከዚያ በኋላ ግን ብዙም ሳይቆይ ሁሉም ነገር በነነ፡፡ ሁሉም ድጋፍ ተነነ፡፡ አብይ ለምን ይህ ሆነ ብሎ ቢጠይቅ ራሱ መልሱን ያገኘዋል፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ በወያኔ እህአደግ የህዝብ ሀብትና ገንዘብ ዘረፋ በትግራይ ኢፈርት፡ በአማራ ጥረት፡ በኦሮሚያ ዲንሾና በደቡብ ክልል ወንዶ በሚል ስም የተፈጠሩ የዘረፋ ድርጅቶችንና በየስሮቻቸውም በሌብነቱ መስፋፋት የተፈጠሩ ሌሎች ድርጅቶችን መንግስት ያለምንም ማመንታት ወደህዝብ ንብረትነት በቶሎ እንዲመለሱ ማድረግ ይገባዋል፡፡ ይህንን አለማድረግ በዘረፋው ለመቀጠል መፈለግን ያረጋግጣል፡፡ ነፍጠኛን "ሰብረነዋል" "አፍዝዘንም አደንዝዘንም ቢሆን" ወዘተ በማለት የሚታወቀውን የኦሮሙማውን ቀንደኛ መሪ ኦቦ ሽመልስ አብዲሳን ጨምሮ ኦቦዎች ህገ መንግስቱ አይነካም እያሉ እየፎከሩ ነው፡፡ ነገር ግን የዚህ አይነቱ ህገ መንግስት የትም አገር አዋጭና ተመራጭ ሆኖ ሲሰራበት አልታየም፡፡ ይህ የወያኔ ህገ መንግስት በዘር ላይ የተመሰረተ ስለሆነ የአገራችን ዋነኛው የነቀርሳ በሽታ ነው፡፡መርዘኝው ኦሮሙማም ወደ ነቀርሳነት በማደግ ላይ ያለ በሽታ ነው፡፤ እነዚህ የወያኔ ነቀርሳነትና የኦሮሙማ መርዘኛነት ከምንጫቸው መነቀል አለባቸው፡፡ እነዚህን ነቀርሳና መርዞች ማስወገድ ወይንም አለማስወገድ ማለት አገሪቱና ህዝቦቹዋ በስቃይዋ እንዲቀጥሉ ማድረግ ወይንም አለማድረግ ማለት ነው፡፤ምርጫውም ግልጽና ግልጽ ነው፡፤ስለዘረኝነት መጥፎነት በቅርቡ ሀቀኛው ኢትዮጵያዊ የሶማሌ ክልል መሪ የሆኑት የአቶ ሙስጠፌ ሞሀመድ በልጀዚራ ላይ ያሰፈሩትን ጽሁፍ ያነቧል፡፡ ለማጠቃለልም ያህል፦ አዲስ አበባን በሙሉ ቁመናዋ ራሷን በራሷ እንዲታስተዳድር ማድረግ፡ አማራው ተወስደውበት የነበሩትን ታሪካዊ ርስቶቹን ያለምንም ማምታታት አሁን ባሉበት ሁኔታ በአማራው ክልል ስር ማስቀጠል፡የተዘረፉ የህዝብ ንብረቶችን ወደ ህዝብ ንብረትነት በቶሎ መመለስና የሁሉም ችግሮች መንሰኤ የሆነውን ህገ መንግስት መቀየር፡ የዘረኝነትን ወንጀለኛነት በህግ ደንግጎ ሁሉንም ኢትዮጵያዊ በእኩልነት ሊያስተዳድር የሚያስችል አዲስ ስርአት ማበጀት ብቸኛው የደህንነት የሰላምና የእድገት አማራጭ ነው፡፡ ከዚህ ውጭ ያለው አማራጭ እንደ አገር አለመቀጠል ብቻ ሳይሆን ተያይዞ መጥፋትን መምረጥ ማለት ነው፡፡
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
GERE EMUN PART 209 | ገሬ እሙን ክፋል 209
39:16
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 116 М.
Putin's palace. History of world's largest bribe
1:52:51
Алексей Навальный
Рет қаралды 133 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН