የሻለቃው ማስጠንቀቂያ በፋኖ አንድነት እና ስትራቴጂ ላይ | Hiber Radio with Major Atnafu Dec 21, 2024

  Рет қаралды 7,479

Hiber Radio Officials

Hiber Radio Officials

Күн бұрын

Пікірлер: 62
@Regina-m9i
@Regina-m9i 7 сағат бұрын
ሀብታሙ እናመሰግናለን የምታቀርባቸው ሰዎች በጣም ጠቃሚ ሀሳቦች ያላቸው ሰዎች ናቸው ። በጣም ጠቃሚ ምክርም ፣ ግፃፄም ነው የሰጡን እናመሰግናለን ሻላቃ ❤
@bekelemulugeta-n3u
@bekelemulugeta-n3u 8 сағат бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪💪💪
@bekelemulugeta-n3u
@bekelemulugeta-n3u 8 сағат бұрын
ሕብር ራዲዮ 🙏❤🙏
@Mequainnt
@Mequainnt 6 сағат бұрын
Hibir radio Ethiopian eye and soul all of us! I recommend to any one to find the general truth
@JhonMatisy
@JhonMatisy 8 сағат бұрын
ድል ለንስሮቹ ለነበልባሉ ፋኖ ይሁን አሜን ። ሞት እና ውርደት ለጥቁር ናዚ ፋሽስት አብይ አህመድ ይሁን አሜን ።
@zeryhuna-bb5xw
@zeryhuna-bb5xw 5 сағат бұрын
ለአንድድነቱ ችግር እስክድርን ለማንገስ የሚጋጋጡ ሰዎች ናቸው።
@segededemissie3505
@segededemissie3505 6 сағат бұрын
ትክክል!!!!!
@SialfWaza
@SialfWaza 7 сағат бұрын
የአማራ ባንዳ ፋኖን ንቆታል! የተያዙት እንኴን ቃለ መጠይቅ ሲሰጡ በጣም ተዝናንተው ነው ! ፋኖ "ወንድሞቻችን" ከሚሉት ቆፈን ወጥተው የነፃነት ታጋይ መሆናቸውን ማሳየት ግድ ይላቸዋል !!!
@skyhighalexander8516
@skyhighalexander8516 2 сағат бұрын
የፋኖን ስስ ብልቱን አውቀውታልና አልፈሩትም:: ምክንያቱም ፋኖ በጦርነት መሃል ፃድቅ ፃድቅ ይጫዎታል:: ጨካኝ ሆኖ እርምጃ መውሰድ ሲገባው እየያዘ ይለቃቸዋል:: ይዞ ሲለቅቃቸውም ተመልሰው ይወጉታል::
@JhonMatisy
@JhonMatisy 8 сағат бұрын
ሕብር ሪዲዮ ለአማራ ህዝብ ለምታደርጉት ለትግል አስተዋፆ እያበረከታችሁ ነው። በርቱ ከጎናችሁ ነን።
@ጣና
@ጣና 7 сағат бұрын
ሀቅን በምጋፈጥ ብቻ ነው ምናሸንፈው በመሸሽ አደለም እነሱ በአለም ፊት በአደባባይ ሰበርናቸው ሲሉ እንደ ፅድቅ ተቆጥሮ ወለጋን ቢዛሞ ብሎ ስለጠሩ ለመኮነን መሞከር ያስተዛዝባል ኦሮሞም ቢሆን ለራሱ ሲል ከፋኖ ጋር ይተባበር እንጅ በፍርሀትና መሽኮርመም አያስፈልግም እነሱ ኬሚሴን የኦነግ ሸኔ መፈንጫ ሲያደርጉት ማን ምን አላቸው ከፍርሀት ውጣ
@PartulrCaler
@PartulrCaler 6 сағат бұрын
Woooow arif centenary tnxs all
@Samsonite-y2s
@Samsonite-y2s 8 сағат бұрын
The scammers Abebe Belew ,Eskinder Nega, and Habtamu must leave the Fano alone.
@ጣና
@ጣና 7 сағат бұрын
ብልፅግና አባይን ተሻግሮ ሲያሸብርና ሲጨፈጭፍ ቆይቷል አሁን ደግሞ ጊዜው የፋኖ ነው
@Dadidadidadidadidadi
@Dadidadidadidadidadi 5 сағат бұрын
Very good 👍 interview. And good ideas for Amhara struggle,
@አንዱአለምደብረብርሀ-ቸ5ረ
@አንዱአለምደብረብርሀ-ቸ5ረ 8 сағат бұрын
እራሱ አማራ አንድ ነው የትም ቦታ የተገደልንው አማራ በመሆናችን ነው ስለዚህ ፋኖም አንድ ነው።
@johnassa6488
@johnassa6488 7 сағат бұрын
የፋኖ ትግል የህልውና ትግል ነው። የፋኖ ትግል በሕይወት የመኖር ወይም ያለመኖር ትግል ነው። የፋኖ ትግል የአማራ ሕዝብን ከመጥፋት የማዳንና በሕይወት እንድኖሩ የማድረግ ትግል ነው። የፋኖ አንድነት ለአማራ ህዝብ ብቻ ሳይሆን ለመላው ኢትዮጵያዊ በሕይወት የመኖር እና ሀገር ከጥፋት ለማዳን እጅግ ወሳኝ ነው። የኦሮሙማው ስርአት በኢትዮጵያ ሕዝቦች ላይ ስያደርስ የነበረ እና እያደረሰ ያለው እጅግ ዘግናኝ እና አስጸያፊ እንድሁም በጭካኔ የተሞላ አረመኔያዊ ድርግቶች በኢትዮጵያ ታሪክ ለዘላለም የማይረሳ መሆኑ በእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ውስጥ የተቀመጠ ጠባሳ ነው። በሰላማዊ ሕዝብ ላይ ፣ በንጹሃን ሕዝብ ላይ ፣ በትምህርት ቤቶች ላይ ፣ በተቋማት ላይ ፣ ሀይማኖታዊ ቦታዎች ላይ ፣ ንግድ ቦታዎች ላይ ፣ ታሪካዊ ቦታዎች ላይ ፣ ሰብል ያለበት ቦታዎች ላይ ፣ ወዘተ አካባቢዎች በሰማይም በምድርም ይቅር የማይባል እጅግ ጸሬ ኢትዮጵያዊ ድርግቶችን ፈጽመዋል እየፈጸሙም ይገኛሉ። ይህ ስርዓት እና የዘር ጭፍጨፋ እንድሁ እንዴ ድንገት የመጣ ሳይሆን ለዘመናት ዝግጅት ተደርጎ በውሸት ትርክት ሰክሮ የ21ኛው ክፍለዘመን የምድራችን የመጀመሪያ ጨካኝ እንስሳነት የተቀየሩ ፍጹም ኢትዮጵያ ጠል ሀይሎች መሆናቸውን በአደባባይ አሳይተዋል። በዚህ በ6 ዓመት ውስጥ ብቻ ያሳዩት እጅግ አስፈሪ እና በጭካኔ የተሞላ የዘር ጭፍጨፋ እየፈጸሙ ያሉት ለዘመናት በኢትዮጵያ ምድር ላይ ስፈጽሙ የነበሩ መሆናቸውን የሚያሳይ የኃላ ታሪክ ነጸብራቅ እንጂ ዛሬ ኦነግ ሸኔ ልጅ ወይም የአባቶርበ ገዳይ ስርዓት ውስጥ የተፈጠረ ኦሮሙማው አዲስ የብልጽግና ወንጌል ሀይማኖት መሪ አይደለም። ለዘመናት የደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ወንዶች ብልቶቻቸው ስቆረጡ እና ሴቶች ጡቶቻቸውን ስቆረጡ የነበሩ መሬታቸውን ተወርሮ፣ ሀብት ንብረቶቻውን እወርሶ፣ ቤቶቻቸውን አቃጥሎ ፣ ከሚኖሩበት ቦታ አፈናቅሎ ከ28 ብሔር እና ቋንቋ በላይ የሚሆኑ ዜጎችን ከእነዘራቸው አጥፍቶ ዛሬ ዛሬ የአባገዳ ስርዓት በሚል የወንድ ብልት በግንባር ላይ አስረው እንደ ባህል ተወስዶ ያከብሩታል፤ በሚይዙት ዱላ ላይም ከላይ የወንድ ብልት ከስር የሴት ብልት አድርጎ ቅቤ እየቀቡ እንዴ መልካም ባህል አድርጎ እራሳቸውን በአደባባይ ተጋልጧል። ስለዚህ ንጹሕ ኦሮሞ አለ፣ ለኢትዮጵያ የሚቆረቆር ኦሮሞ አለ፣ የኢትዮጵያ ሕመም የሚሰማው ኦሮሞ አለ፣ ከኢትዮጵያዊነት ፈቀቅ ማለት የማይፈልግ ኦሮሞ አለ። ነገር ግን መልካም ኦሮሞች እንዳሉ ሁሉ እጅግ በጣም ኢትዮጵያን የሚጠሉ፣ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ የኢትዮጵያን ባንዴራ የማይወዱ፣ የኢትዮጵያን ስም ለመጥራት የሚጸየፉ፣ የአማርኛን ቋንቋ የሚጠሉ፣ የኢትዮጵያን ታሪክ አጥብቆ የሚጠሉ፣ በስመ ክርስቲያን በየቦታው የሚሰብኩ፣ በዚህ ዘመን እንዴ አሸን በየቦታው ተበትኖ ሕዝብ እያሳሰሩ፣ እያስገደሉ፣ እያሰፈኑ፣ እየጨፈጨፉ ያሉት ናቸው። ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚል ኦሮሞ ካለ በአደባባይ ወጥቶ ጸሬ ኢትዮጵያዊ የሆኑ አውሬዎችን ይታገል። ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚል ኦሮሞ ካለ የሰው ልጆችን በገዛ ሀገራቸው ላይ የጨፈጨፉት የገደሉት ያስገደሉት ያስተባበሩት የተባበሩ ለፍርድ እንድቀርቡ ያድርግ እንጂ ለምን ዝም ይላሉ? ስለዚህ በዚህ ዘመን እጅግ እንግዳ የሆነ በአለም ታሪክ በሁሉም ሀገር ላይ በተለያዩ ዘመናት በሁሉም ስርዓት አገዛዝ ዘመን ድምር ውጤት በኢትዮጵያ ምድር ላይ በእነዚህ ኦሮሙማው ጨፍጫፊዎች እና ፍጹ ኢትዮጵያ ጠል ሀይሎች ፍጸመዋል እየፈጸሙም ነው። ኦሮሙማውን ለማስፋፋት ወይም የኦሮሞ ሥረወ መንግስት እና የኦሮሞ ታሪክ ባህል ቋንቋ ሀይማኖት ለማስፋፋት ኢትዮጵያ መበተን አለበት ብሎ በግልጽ በአማራ ሕዝብ ላይ ፣ በትግራይ ሕዝብ ላይ ፣ በአፋር ሕዝብ ላይ ፣ በደቡብ ሕዝብ ላይ ጦርነት እና እርስ በርስ ግጭት ፣ የሀይማኖት ግጭት ፣ የብሔር ግጭት ፣ የኢኮኖሚ ውድመት ፣ የስርዓተ ትምህርት ውድቅ ፣ መንግሥታዊ መዋቅር ማፈራረስ፣ የኢትዮጵያን ታሪክ ማበላሸት ፣ የኢትዮጵያ ሉአላዊነትን ማስደፈር ፣ የአማርኛ ቋንቋን ማጥፋት ፣ የሕዝቦች ሰላም እና አንድነትን ማጥፋት ፣ የግለኝነትንና የግብረሰዶማውያንነትን ማስፋፋት ፣ ስርአት አልበኝነትን ማስፋፋት ፣ የኢትዮጵያ ዜጎችን በአለም አቀፍ ማዋረድ፣ ወዘተ ማድረግ ኢትዮጵያን በማዳከም የኦሮሞ ኤምፓየር መፍጠር እና አዲስ አበባን ኦሮ ዱባይ ማድረግ ነው። ለዚህ ደግሞ የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ በመቆጣጠር የተለያዩ ተቋማትን ማደራጀት እና እያንዳንዱ ተግባራት በእነዚህ ተቋማት በኩል እንድፈጸሙ ማድረግ ነው። ለምሳሌ ትላልቅ ፕሮጀክት ላይ የተሰማራው OVID፣ አዋሽ ባንክ ፣ ገዳ ባንክ ፣ ስንቄ ባንክ ፣ ኦሮሚያ ስራ ባንክ፣ በየክፍለ ከተማው የተደራጁ የህብረት ስራ ተቋማት ናቸው። እያንዳንዱ የኦሮሞ ተወላጆች የሆኑ ሁሉ ከየትኛውም ዩኒቨርስቲ ይመረቅ እነሱ ባዘጋጁት መስመር ውስጥ በመግባት ቀጥታ ስራ ላይ ይሰማራሉ ምናልባት የእነሱን አላማና እቅድ ውስጥ የለሉ ንጹሕ ኦሮሞች ካልሆኑ በቀር። ሁሉ ነገር ጊዜ ይፈታዋል። በየመስሪያ ቤት ውስጥ ያለውን ጉድና ጫና ከኦሮሞ ተወላጆች ውጪ ቀላል አይደለም። በተለይ አዲስ አበባ ውስጥ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ፣ ቀበሌዎች ፣ ክፍለከተሞች ፣ ዩኒቨርስቲ ፣ ጤና ጣቢያዎች፣ የሕዝብ አገልግሎት መስጫ ቦታዎች ላይ በዜጎች ላይ የሚደርሰው ጥቃት እና መከራ በቃላገለጽ አይደለም። ሌላው ደግሞ ጀዋር እንደየወቅቱ ወይም እንደየትግሉ አየር ሁኔታ አንብቦ የሚሂድ አገደገኛ እባብ ነው። ፖለቲካ የሚያውቅ ሰው ወጣት ወይም ቄሮን አደራጅቶ በሜንጫ ፣ በቀንጫ፣ በካሬ አንገቱን ቁረጡ እያለ የሰው ልጆችን አያስጨፈጭፍም ነበር። ኦሮሙማው ብልጽግና ወንጌል ጨፍጫፊዎች እንድሁ በግለሰብ ደረጃ የተመሠረተ አይደለም በደንብ አስቦበት አጥንቶ የተጀመረው ፕሮጀክት ነው። የአዲስ አበባ ቤቶች መፍረስ በማን የተጸነሰሰ ነው? የአዲስ አበባ የኦሮሚያ ዋና ከተማ ናት ብሎ ሽንጡን ገትሮ ውስጥ ውስጡን ስሰራ የነበረው ማን ነው? አዲስ አበባ ሰርተን እናሳያለን ብሎ ስፎክር የነበረው ማን ነው? ኦሮሞን ያልቀበለች ሀገር ይፍረስ ብሎ ስሰራ የነበረው ማን ነው? እነ ህዝቅኤል ጋቢሳ ኦሮሞ አንደኛ ነው ቢሎ ለዜግነት እንደሚከፍ አዲስ አበባ ላይ በየተቋማቱ ተሰማሪተው በነጻ እጅግ በጣም ከደረጃ በታች እየሰሩ ደሞ የሚከፈላቸው። ኢትዮጵያ መዳን ከተፈለገ ሁሉም ኢትዮጵያዊ በብሔር በቋንቋ በሀይማኖት በማንነት ሳይከፋፈል በጋራ መታገል አለበት። ኢትዮጵያዊ ያልሆኑ ካሉ ኢትዮጵያን ለቀው ይውጡ። ኢትዮጵያዊነት ተለምኖ መቀበል የለባቸውም። ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን ፣ ቋንቋውን ፣ ባንድራዋን፣ ታሪኳን መቀበል የማይችል ከኢትዮጵያ ምድር መውጣት አለበት እንጂ በኢትዮጵያ ካባ ውስጥ ተደብቆ ኢትዮጵያን መጨፍጨፍ ፣ ማፈናቀል ፣ ኢኮኖሚን ማውደም ከዚህ በኃላ መብቃት አለበት።
@yohannesgizaw296
@yohannesgizaw296 7 сағат бұрын
እሰክንድረ ከነችግሩ የጀመረውን ማፈረሰ ላይ ተሰማረታቹ አማራጭ ሳይዘጋጅ ሁለት አመት ሙሉ ከየት ሊመጣ አነድነት
@fekadukumssa4883
@fekadukumssa4883 6 сағат бұрын
በምርጫ ብቻ🎈🎈🎈🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Regina-m9i
@Regina-m9i 7 сағат бұрын
እስክንድር የሚባል ፓራሳይት እስካለ ድረስ ትንሽ ይከብዳል።
@ayeleworshiferaw3068
@ayeleworshiferaw3068 3 сағат бұрын
Nega he is gurage or Tigre he is an enemy of the Amhara people
@ayeleworshiferaw3068
@ayeleworshiferaw3068 3 сағат бұрын
Amusement name is negatu
@ayeleworshiferaw3068
@ayeleworshiferaw3068 3 сағат бұрын
Amhara name is nigatu
@ayeleworshiferaw3068
@ayeleworshiferaw3068 3 сағат бұрын
What is the difference between Berhanu Nega and Eskinder Nega both of them are an enemy of the Amhara people
@ayeleworshiferaw3068
@ayeleworshiferaw3068 3 сағат бұрын
Amhara is an Amhara and fight for his wright forget and you are an other Banda
@skyhighalexander8516
@skyhighalexander8516 4 сағат бұрын
ሻለቃ ያቀረቡት ሃሳብ በጣም ትክክል ነው:: ፋኖም ይሁን ሌሎች ትግሉን የሚደግፉና ከአማራ ክልል ውጭ ያሉ ኢትዮጵያውያን እሄ ትግል በቶሎ እንዲቋጭ በየአካባቢያቸው መንግስትን ማሸበር መቻል አለባቸው:: ከዚህም አንዱ በገዳዩ መንግስት ቀንደኛ ባለስልጣናት ላይ እርምጃ መውሰድ ነው:: የአማራ ህዝብ እንደ ትግራይ ህዝብ ሆ ብሎ ወጥቶ ትግሉን ህዝባዊ በማድረግ ከተማ ውስጥ ተቀምጠው አማራን እንዴት እንደሚያጠፉ ሲፈተፍቱ የሚውሉትን ውጦ ማስቀረት እየቻለ ዝም ብሎ በድሮን መቀጥቀጡ በራሱ በጣም አስገራሚ ነው:: ሻለቃ በወለጋ ስለተመሰረተው ፋኖ ባሉት ላይ አልስማማም:: ራሳቸውን አደራጅተው ካልተከላከሉ ገና ለገና ኦሮሞ ያኮርፋል ተብሎ ዝም ብለው ሊጨፈጨፉ ነውን? ከሌላ ቦታ የመጡ ፋኖዎች ሳይሆኑ እዛው ወለጋ ተወልደው ያደጉ አማራዎች ናቸው መደራጀታቸውም ትክክል ነው::
@assefajudah8559
@assefajudah8559 7 сағат бұрын
The long gone, of course, not easy, many were saying, "clean the Bedroom before the yard", the region within .
@assefajudah8559
@assefajudah8559 6 сағат бұрын
The poll . Many millions are 😅asking, " what reason can be to make them ununited !!! Unity the source of Strengths, unity makes the time of miseries and the death at war. Unity will help speed up the process of Victory!!!
@EllenySisay-xn1xs
@EllenySisay-xn1xs 5 сағат бұрын
ከጠላት ክፉ ነገር ብቻ አይደለም ለራሳቸው ጠቃሚ ሁኖ ጠላት ሊማርባቸው የሚገባ ቢኖር እንደ ዛሬው you tube ባይኖርም ሰለመለስ ይወራል እንጅ እወቁኝ ብሎ ደረቱን አይነፋም መለሰ የጎጃም ፋኖ ወደር የለለው የጀግንነት ጥበብ የተሞላበት አርበኝነት ጎልቶ ይታያል የአመራር ተፅኖና እዪኝ እዩኝ ቁጠባ ቢደረግበት መልካም ነው አርበኛ አሰረስ ማረ ዳምጤ አያያዝ የተዋጣለት ነው When there is a power of monopolistic ideas almost completely engulfed by very few adventures and that is political deterioration Ideas should flow like rivers and take the best key points out of that FANO is very rich in wisdom of knowledge
@SolooooVic2024
@SolooooVic2024 3 сағат бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤😊
@skyhighalexander8516
@skyhighalexander8516 2 сағат бұрын
የፋኖ አመራሮች የሆነ ያልሆነ ሰበብ ከሚያበዙ ለጊዜው የሚስማሙት ለምን ወደ አንድነት አይመጡም? የቀሩትን ቀስ እያሉ እያሳመኑ መቀላቀል ይቻላሉ:: ችግሩ ያለው የበላይ አመራሮች ጋ ነው::
@silish1900
@silish1900 7 сағат бұрын
Please give credit to all and any Amhara Fano to implement workoutout their own military strategy. They have repeatedly said to trust their jugement or make and coorect or learn from their own military strategy.
@GovernmenMagnitude
@GovernmenMagnitude 5 сағат бұрын
አይ እውነት እኮ ነው። "ይህን ያክል መታሸት" "Money talks."
@zelalemzeru7826
@zelalemzeru7826 7 сағат бұрын
ለምንድነው ሻለቃውም ሆነ ጋዜጠኛ ሀብታሙ ለአንድነቱ ችግር እየፈጠረ ያለው የሳር ውስጥ እባብ የሆነው እስክንድር ነጋ ነው ማለት ያልቻሉት????ለምንድነው የአማራ ምሁራን 360 ዲግሪ የሚሽከረከሩት???? ዋነኛ የችግሩን ምንጭ መግለፅ ለምን ያስፈራቸዋል???? ከፈራችሁ ለምን ሚዲያ ላይ ትወጣላችሁ?????
@assefajudah8559
@assefajudah8559 6 сағат бұрын
Yes, at war, war must be the same for enemies, you right.
@solomontekelu3389
@solomontekelu3389 2 сағат бұрын
ፍን
@jfyea
@jfyea 6 сағат бұрын
ዲዲዳዲዲ ውይይት
@soyegerado6831
@soyegerado6831 4 сағат бұрын
የጎንደር ፋኖ በአመለካከትና በአሰተሳሰብ አንድ አለመሆን ሄዶ ሄዶ ውጤቱ ዜሮ እንዳይሆን ያሰጋል። አሁን አንድ ሆነናል የሚሉት አመራሮች የእስክንድር ደጋፊዎች መሆናቸውን እያወቅን ፣በጠቅላላ በፋኖ ደረጃ ለሚቋቋመው (አራቱም ክልሎች) ለትግሉ አሸንፎ መውጣት አያሰጋም ወይ???
@EllenySisay-xn1xs
@EllenySisay-xn1xs 5 сағат бұрын
What is the power of United Nation to bring Assad of Syrian to bring into justice?
@mohammednuru6402
@mohammednuru6402 7 сағат бұрын
This guy old inbox 7
@Regina-m9i
@Regina-m9i 7 сағат бұрын
ኦልድ አንተ ነህ ባለጌ
@ጣና
@ጣና 7 сағат бұрын
አላለም ትግራይን ሲመታ የአማራ ሀይሎችን ተጠቀመ ነው ያለው ይህ ደግሞ አሁንም አማራና ትግሬን በጠላትነት እንዲተያይ የገደለህ አማራ ነው የሚል መልክት ነው ያስተላለፈው አሁንም የሴራ ፓለቲካውን እንረዳለን
@Altaye61388
@Altaye61388 6 сағат бұрын
ይህን ሁሉ የፋኖን መጏተት ያመጣው ልዩ ተልእኮ ይዞ የመጣው እስክንድር መሆኑ የአደባባይ ሚስጥር ነው:: ፋኖ ይሄን ሰውዬና ታዛዡ የሆነውን መከታውን ማስታገስ መቻል አለበት
@EllenySisay-xn1xs
@EllenySisay-xn1xs 5 сағат бұрын
Please, do you have the opportunity to invite Juhar Mohammed? I could not trust Juhar it looks to me as a radicalist
@Daniel-md7vg
@Daniel-md7vg Сағат бұрын
ሃብትሽ ሻለቃህ ለመሆኑ አማራ ናቸው ወይ ?ከሆኑስ አንድ ሃይል የተባለው የአማራ ፍኖ ከሆነ ከ38 % የኦሮሞ ከ6% የትግሬ ሃይል በምን ያንሳል? በጁአር ጉዳይ ኢትዮጵያ አውት ኦፍ ኦሮምያ ኢትዮጵያ ብትኔ ፍኖተካርታው እኛ ነን የስራነው ከመቸው ተረሳ ይህ አሁን የፖለቲካ ትርፍ ለማግኘት ተብሎ ነው የምንረሳው በሰበሩን ቦታ ስብርናቸው መቀጠል እችላለሁ ግን አንረሳም አማራ ስፊ ህዝብ ነው አሁን ግን በቃኝ ብሎ ተነስታል ቢቻላችሁ አግዙ አለበለዚያ ዝም በሉና ታዘቡ ፍኖ ብሶት የወለደው የህዝብ ስራዊት ነው ለፖለቲካ አቅም ሲደርስ አውሩ የህልውና ትግል ላይ ነን::😊
@amanuelabede4538
@amanuelabede4538 5 сағат бұрын
ANTE SEWYE SHALEKA YEMTBALEW WHAT CAN I SAY YOU ARE SEEMS UNPRINCIPLED MAN MEHAL SEFARI AYNET NEH!!!!
@EllenySisay-xn1xs
@EllenySisay-xn1xs 5 сағат бұрын
ከጠላት ክፉ ነገር ብቻ አይደለም ለራሳቸው ጠቃሚ ሁኖ ጠላት ሊማርባቸው የሚገባ ቢኖር እንደ ዛሬው you tube ባይኖርም ሰለመለስ ይወራል እንጅ እወቁኝ ብሎ ደረቱን አይነፋም መለሰ የጎጃም ፋኖ ወደር የለለው የጀግንነት ጥበብ የተሞላበት አርበኝነት ጎልቶ ይታያል የአመራር ተፅኖና እዪኝ እዩኝ ቁጠባ ቢደረግበት መልካም ነው አርበኛ አሰረስ ማረ ዳምጤ አያያዝ የተዋጣለት ነው When there is a power of monopolistic ideas almost completely engulfed by very few adventures and that is political deterioration Ideas should flow like rivers and take the best key points out of that FANO is very rich in wisdom of knowledge
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН