የቤት ውስጥ ኤችአይቪ ምርመራ በደቂቃዎች ውስጥ - HIV Home Test in Minutes

  Рет қаралды 15,958

Kinetibeb Studios

Kinetibeb Studios

Күн бұрын

Пікірлер: 45
@ethiotube4780
@ethiotube4780 6 жыл бұрын
ግፍ በአማርኛ ብቻ አውራ ምንም አልገባኝም
@geriemelkama7059
@geriemelkama7059 4 жыл бұрын
Oh Betame Arife , thank you 🙏🏾
@getukassa9859
@getukassa9859 3 жыл бұрын
Nice but how could we get it in ethiopia???
@ffgxfg213
@ffgxfg213 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ በጣም እናመሰግናለን ግን ከየት ነዉ ምገዛ መመርመር እቃዉ
@እማክፉሽንአልስማእማክፉሽ
@እማክፉሽንአልስማእማክፉሽ 5 жыл бұрын
ዬት አካባቢ ነው ዬሚገኝው። እራስን። ማወቅ። ጥሩ ነው
@Zነኝ-b4h
@Zነኝ-b4h 11 ай бұрын
መሳሪያውን የት እናገኘዋለን በፈጠረህ ሳኡዲ ሪያድ ካለ ተባበረኝ ያለበትን ቦታ ጠቁመኝ በምታምነው አምላክ ይሁንብህ ጥንቃቄ የጎደለው ግንኙነት አድርጌ ኘበር ከ3አመት በፊት ውስጤ ይፈራል ተመርምሬ አላውቅም
@sohiasohia8623
@sohiasohia8623 2 жыл бұрын
Ere nawqalen afrqa eyalehu etekem neber
@lisawoods4888
@lisawoods4888 3 жыл бұрын
በተፈጥሮ እፅዋት በመጠቀም ከኤች አይ ቪ ተፈወስኩ ፡፡ ዕፅዋትን በጣም እወዳለሁ ፡፡ አንዳንድ ጊዜ መርፌ እና መድኃኒቶች ጊዜ ማባከን ብቻ ናቸው ፡፡ ከ 8 ወር በፊት ተፈወስኩ ግን ግን የተወሰኑ ወራትን መጠበቅ ነበረብኝ እናም በእውነቱ መፈወሱን ለማረጋገጥ በዚህ ወቅት ውስጥ ብዙ ምርመራዎችን አደረግኩ ፡፡ በኤች አይ ቪ ለ 2 ዓመት ተሰቃይቼ ነበር ፣ ግን በዶ / ር እጓቦር የዕፅዋት መድኃኒቶች አማካኝነት በተላላኪ መላኪያ አገልግሎት የላኩልኝን ዕፅዋት ከጠጣሁ በጥቂት ሳምንታት ውስጥ ተፈወስኩ ፡፡ ይኸው ዶክተር እንዲሁ አክስቴን ከሄርፒስ ፈውሷል ፡፡ ሄርፒስ እንዳለባት እንደሰማሁ ወደ ሀኪም አመላክኳት እና እፅዋቱን ከጠጣች በኋላ ተፈወሰች ከዛ በኋላ ወደ 4 ሰዎች ጠቅሻለሁ እናም ሁሉም ከተለያዩ ህመሞቻቸው ተፈወሱ ፡፡ ከዚህ በፊት ዕፅዋት ሞክረዋል?. በመድኃኒቶች ፣ በመርፌዎች ፣ ወዘተ ላይ በጣም ብዙ ገንዘብ አውጥተዋል ሆኖም ግን ለእሱ ለማሳየት ጥሩ ውጤት የለዎትም ፡፡ ዶ / ር ኤጓቦር የእጽዋት ባለሙያ ሐኪም ነው ፣ የእርሱን መመሪያዎች መከተል እና የተፈጥሮ እፅዋቱን መጠጣት ከቻሉ ሊረዳዎ ይችላል ብዬ አምናለሁ ፡፡ እሱ ኮቪድ -19 ፣ ኤች አይ ቪ ፣ ሄርፒስ ፣ የስኳር በሽታ ፣ አስም ፣ ሄፓታይተስ የሚፈውስ ዕፅዋቶች አሉት ፣ በገንዘብ በእጥፍ ይረዳል ፣ እንዲሁም ለመንፈሳዊ ኃይሎች እርሱን ማነጋገር ይችላሉ ወዘተ ዶ / ር ኢጓቦርን በኢሜል ያነጋግሩ: ይደውሉ: +2348107439905
@hayathabeshawit6640
@hayathabeshawit6640 3 жыл бұрын
የት ሀገር ነው ያለው ?????
@fatumaseyd71
@fatumaseyd71 3 жыл бұрын
የትሀገርነውያለውእስኪበዚህበሽታየሚሰቃዩትንእንተባበራቸው
@meskarmakomar2731
@meskarmakomar2731 3 жыл бұрын
ኢሄ የሱ ስልክ ነዉ አረብኛ ያወራል እህት
@axumawiking9579
@axumawiking9579 3 жыл бұрын
እንዳልመረመር ፈሪቼ 3አመቴ አለፈኝ ያለ መድሀኒት 3 አመት መቆየት ይቻላል ይሆን
@አንዲትእምነት
@አንዲትእምነት 2 жыл бұрын
@@axumawiking9579 አው ሳይመረመሩ hiv ምልክት ሳያሳይ እስከ 5-10 ዓመት መቆየት ይችላል በተቻለ መጠን ወደ Aid ሳይቀየር ራሶን ይወቁ አውቀው መዳኒት ይውሰዱ 😊
@jamilahsulaiman6624
@jamilahsulaiman6624 5 жыл бұрын
Wendm yete newe migegewe plisse shiyku beley
@امعلي-ب8غ8ظ
@امعلي-ب8غ8ظ 6 жыл бұрын
አንድ ነገር ብትተባበረኝ ደስ ይለኛል ጭንቅ ውስጥ ነኝ ተመርመሬ ነበር አረብ ሀገር የመጣውት 2ወር ሲሆነኝ ተመረመርኩኝ አውን ግን በጣም ነው የሚያመኝ ግራ ገብቶኛል ምን እንደማደርግ ጥርጣሬ ውስጥ ነኝ ምክርህን እጠብቃለው
@eyerusabateashete8181
@eyerusabateashete8181 6 жыл бұрын
ام علي ayzosh lelam beshta yhonal yemtchy kehuone melsesh 3 wer smolash temermare
@mamalove2940
@mamalove2940 6 жыл бұрын
አይዞሽ እህት ሌላም በሽታ ያማል ቢሆንም ፀልይ እነዚ አትስሚ የፈጠረን አምላክ ሀኪማችን እሱ ነው ኦርቶዶክስ ከሆንሽ ሙስሊም ጴንጤ ዩቲዩብ ተከታተይ ስንት ህዝብ እንደ ሚፈወስ እመኒ እንጂ አትፍሪ አይዞሽ ከምንም በላይ ፀልይ
@love-bh8sk
@love-bh8sk 5 жыл бұрын
እህት አኔን በውስጥ አናገረኝ እኔም በጥርጣሬ ላየ ነኝ
@ሽንኩርትሽንኩርት
@ሽንኩርትሽንኩርት 4 жыл бұрын
@@love-bh8sk ምንላይደርሳችሁ
@saronabonita3074
@saronabonita3074 4 жыл бұрын
@@love-bh8sk ሀይ
@merimayasin2154
@merimayasin2154 11 ай бұрын
የትነውየሚገኛው
@አለማመኔንእርዳው-ሐ6ወ
@አለማመኔንእርዳው-ሐ6ወ 6 жыл бұрын
እውነት ነው. ዋው
@AmanHshelu
@AmanHshelu Жыл бұрын
Ethiopiea ብቻ ነው የሚገችው እባክ መልስሊን😢
@NeimaMohammed-b6o
@NeimaMohammed-b6o 3 ай бұрын
yet new yalew
@ahmedoppo0998
@ahmedoppo0998 5 жыл бұрын
በማርኛ ብታብራራዉ ጢሩ ነዉ አረብ ሀገር ይገኛል ወይ ሰሙን ግልጸ አርገዉ
@martatilah9152
@martatilah9152 2 жыл бұрын
ስሙን በአማሪኛ ብታስቀምጥልን ደስ ይለኛል
@ሰውማመኔጎዳኝሰውማመኔጎዳ
@ሰውማመኔጎዳኝሰውማመኔጎዳ 5 жыл бұрын
ሳውድ ውስጥ አለ እንደ
@amiyotube7742
@amiyotube7742 2 жыл бұрын
አረ የሚኖር አይመስለኝም ምክናየቱም በሽታው እዝህ የለም አድ ስው ከሌላ ሀገር መቶ ሆስቢታል ሲመረረመር ከተገኘበት ለፖሊስ ነው የሚደውሉት ይያዝና ሀገሩ ይመለሳል
@rabiaseid6695
@rabiaseid6695 Жыл бұрын
በሺታው እንዴት ስውዲ የለም ትላለህ ለምን ሰው እንዲዘናጋ ታደርጋለህ የኤዲስ መናሀሪያ ነው የሆነው ስኡዴ ዱሮ ነበር ስኡዲ የሚያሲይዙት አሁን ግንኖርማል ነው ኢቃማ ካለህ መንግስት ሆስፒታል መዳሀኒት ይሰጣሉ አርቦች መዳሀኒቲን እሚጠቀሙ አውቃለሁ አበሻው ደግሞ ኢቃማ የሌለው ከኢትዮ እያስመጡ እሚጠቀሙ ነፍ አሉ በተለይ ስኡዲ ያላችሁ ተጠንቀቁ
@rabiaseid6695
@rabiaseid6695 Жыл бұрын
​@@amiyotube7742 በሽታው የለም መስሎህ አንዳትሸወድ
@Zinb-bi9vp
@Zinb-bi9vp 8 ай бұрын
​@@amiyotube7742 ያ ድሮ ቀረ
@seada9747
@seada9747 4 жыл бұрын
አባባልህእውነትለመናገርአልገባኝም
@Tነኝስደተኛዋ-k4t
@Tነኝስደተኛዋ-k4t Жыл бұрын
ሱኡድአለእንደ
@cell5440
@cell5440 5 жыл бұрын
ጓበዝ እደናተ አይነቱም ያብዛልን
@zinetdawd2944
@zinetdawd2944 4 жыл бұрын
ሱኡዲ ውስጥ አለ?
@ሀገሬክብሬነሽ-ነ2ዘ
@ሀገሬክብሬነሽ-ነ2ዘ 4 жыл бұрын
የት ነው የሚገዛው
@sohiasohia8623
@sohiasohia8623 2 жыл бұрын
Farmace lay tagegnwalesh
@bvccxvb6534
@bvccxvb6534 3 жыл бұрын
ሳኡድ አለ
@UfHdf
@UfHdf 2 ай бұрын
እረ በአላህ ሳውዴ ካለ ተባበሬኝ እህት
@senaittekelewould2517
@senaittekelewould2517 6 жыл бұрын
አል ገ ባኝ ም በ ግ ል ተ ገ ስ ቶ ን ው ውይስ በ ን ጻ ን ው ሚ ስ ጠ ው?
Ethiopia | የኤችአይቪ ኤድስ (HIV/AIDS) በሽታ ምልክቶች እና መፍትሄዎች
17:15
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
ስለ HIV ህመም የተሳሳቱ 5 መረጃዎች
10:43
Biruk Media
Рет қаралды 9 М.
ሻዕቢያ እየተዘጋጀ ነው
13:42
ሀሌታ 1 Haleta 1
Рет қаралды 6 М.
NEW 2025 ERI SITCOM [MEWEALTI] PART 43( BY BRUNO )
40:01
Awra Tube
Рет қаралды 17 М.
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН