🌟 ሆዳችሁ ለሚነፋ አንጀትን ለማፅዳት ሆድሽ ቅልል እንዲልልሽ “ ይሄንን በባዶ ሆድሽ ውሰጂ ቦርጭ ደህና ሰንብት ‼️

  Рет қаралды 140,788

Umi tube

Umi tube

Күн бұрын

🌟 ሆዳችሁ ለሚነፋ አንጀትን ለማፅዳት ሆድሽ ቅልል እንዲልልሽ “ ይሄንን በባዶ ሆድሽ ውሰጂ ቦርጭ ደህና ሰንብት ‼️

Пікірлер: 510
@alemyosef3199
@alemyosef3199 Жыл бұрын
የአብሳላትን ነው የደገምሽው እህቴ
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች ሀገር ስትገቡ ብትሞክሩ ይሻላል ምናልባት ቢያመንኳ ስራ እንደት እንስራል😢😢😢 ግን እኔ በጣም ዲርቀት አለብኝ በጣም
@meserettadege9387
@meserettadege9387 Жыл бұрын
Telba kekelesh techi kagegnesh Kosta beye demo bezu wuha techi
@رحيمهعبدالشكور
@رحيمهعبدالشكور Жыл бұрын
ውሃ አብዝተሽ ጠጪ ደረቅ ነገር አብዝተሽ አትብዪ ምግብ ስትበዪ ደርቀት የሚያመጣብሽን ምግብ አትብዪ ፍራፍሬ ተመገቢ ብርቱካን ብዪ የብርቱካን ጁስ ጠጪ ድርቀት ከበዛ ኪንታሮት ያመጣል እህቴ
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
@@رحيمهعبدالشكور እሽ አመስግናለሁ እኔም ይሄን ነው የፈራሁት😢
@ezdenandhawlettube1660
@ezdenandhawlettube1660 Жыл бұрын
እኔ መቸም ወላሂ ድረቀት ሊገለኝ ነው ሳልበላ ሆደ መተፈሰ ያቅተኛል እሰኪ እሞክራለሁ
@Roza-eid2pd1j
@Roza-eid2pd1j Жыл бұрын
​@@ezdenandhawlettube1660እህት በአረብኛ ሰና መኪ የሚበለውን አፍልተሽ ሲቀዘቅዝ ጠጪ
@اللهاكبر-ل7ح7ذ
@اللهاكبر-ل7ح7ذ Жыл бұрын
በወር አንድ ጊዜ ብንወስደውስ ችግር አለው ወይ እኔ ምንም ሳልበላ ነው ሆዴ የሚነፋው ከበላሁማ መተንፈስ ሁሉ ያቅተኛል ስለምፈራ እስከምጠግብ እንኳ አልበላም
@bait1035
@bait1035 Жыл бұрын
ወይኔ የአወራሽው ሁሉ የእኔን መሰለኝ እየናፍኝ ተቸግሪያለው
@rabiaaamani6888
@rabiaaamani6888 Жыл бұрын
​@@bait1035አወእኔምመደነወመዳኒቱ
@MM-fn3gq
@MM-fn3gq Жыл бұрын
እኔምነኝ ምድነውመዳኒቱ😢😢
@hanaabate8796
@hanaabate8796 Жыл бұрын
😅😅😅😅 ሆስፒታል ጥሩ ዶክተር ያገኛችሁ አስመሰላችሁት እኮ ባካባቢሽ ያለ ዶክተር ፈልገሽ ወይንም ደግሞ ያመጋገብ ኤክስፐርት ፈልጋችሁ እንደማማከር 😂😂😂😂😂
@simeranred3153
@simeranred3153 Жыл бұрын
እኔም ተሰቃየዉ
@dlngllng1628
@dlngllng1628 Жыл бұрын
እህታችን በሰላም ነው የጠፉሽው መቀጣትማ አለብሽ
@ካሣነሽ
@ካሣነሽ Жыл бұрын
ማርያምን ልክ አችን ሠምቸ ስጨርስ ተጠቀምኩ ላብ ላብ አለኝ ድክም አለኝ ከዛ ተኛው ተኝቸ ሆዴውስጥ የሚረማመድ ይመስላል ከ 1:43በሗላ ኡኡኡ ጉድ😅😅 ተባረኪ ጎበዝ በርችልን❤❤❤
@Selam-r7m
@Selam-r7m Жыл бұрын
ምግብ በልተሽ ነው ሳትበይ የጠጣሽው??
@ካሣነሽ
@ካሣነሽ Жыл бұрын
@@Selam-r7m ማታ ከመተኛቴ በፊት ምሳ እደበለው እራት አልበለውም በጣም እርቦኝ ነበር ከዛ ጠጠው ሠራ
@Selam-r7m
@Selam-r7m Жыл бұрын
@@ካሣነሽ እኔም አሁን እየጠጣሁ ነው ከሰራ እናያለን ግን ምሳ ቅድም በልቻለሁ 8:30 ላይ ጠዋት ታደከመ ስራ ስላለኝ አይመቸኝም
@Mekdesbelayneh
@Mekdesbelayneh Жыл бұрын
እኔ ሞክሬ ምንም ዬለ
@taibataiba202
@taibataiba202 11 ай бұрын
​@@Mekdesbelaynehእኔም ምንም የለም ወስጀው
@SadSad-c1s
@SadSad-c1s Жыл бұрын
በጣምእናመሠግናለሁ ከሁሉም ቪድወ እውነተኛ አችንአገኘሁ በርቺ
@bintahmed
@bintahmed Жыл бұрын
ጭውና ሎሚውን የምንጠቀመው በባዶሆድ ተሆነ ማታ ሳበላ አድረነወይ መልሽ ጥያቄ ግልፅ እድሆንልኝ ❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓
@sumeya-endris
@sumeya-endris Жыл бұрын
🙄ተናግራለች አዳምጭ በዴንብ
@zuzutube-xj8oe
@zuzutube-xj8oe Жыл бұрын
አዎ እራት እንዳትበይ
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 Жыл бұрын
A.w.w ሁሌም በጥናት የተደገፈ ጠቀሚ ነገሮችን ታካፊይናለሽ ጀዛኪላህ ኸይር እህቴ❤❤❤🙏
@IbrahHuss-xv1nf
@IbrahHuss-xv1nf Жыл бұрын
አሚን
@myoutube1806
@myoutube1806 Жыл бұрын
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ሀንየ ጫጎራ ላለብን አይሆንም ሌላ ስለ ማዳት መፍትሄ ካለሺ መላ በይን ምን አይነት ውህድ ወይም ክሬም መታጠቢያ እንጠቀንም?
@meryem1143
@meryem1143 7 ай бұрын
ውድ እህቴ እስኪ በጣም ሚያሥጠላ ቦርጭ አለብኝ ጤነኛ ቦርጭ አይመስለኝም በምን ማጥፋት አለብኝ?
@menalelias7674
@menalelias7674 5 ай бұрын
ምድነው ምታወሪው ጨው ለብያለ ውሀ ሎሚ ትያለሽ ለዚህ ለዚህ መዳኒት ይሄን ግበአት ተቀሙ እኔን ጠቅሞኛል አትይም ለወሬው ቀደምሽ
@bettydany1879
@bettydany1879 Жыл бұрын
አብሳላት 2ኛ ሰርቶልኛል አመሰግናለሁ እስከዛሬ ቆሻሻ ተሸክሜ ነበር ምዞረው 😭😄 አሁን እግዚአብሔር ይመስገን ኑሪልን የቃላት አጠቃቀምሽን ብቻ አስተካኪ ♥️♥️🙏🙏🙏🙏
@zebibazebiba4936
@zebibazebiba4936 Жыл бұрын
አብሳላት ? የት ያለሺ መስሎሺ ነዉ
@ዜድየደሴልጅ
@ዜድየደሴልጅ Жыл бұрын
​@@zebibazebiba4936😀😀እስኪ እኔም ልሞክረው ሆድ መንፋት ልሰቃይ ነው
@sameeraksasameerakda6468
@sameeraksasameerakda6468 Жыл бұрын
Ere enme asechgregn borch
@የረሱልወዳጅየስልጤዋቆንጆ
@የረሱልወዳጅየስልጤዋቆንጆ Жыл бұрын
ክክክክክክክክክ
@haderamohammed2344
@haderamohammed2344 9 ай бұрын
Asellamualikum Wr Wb ሰላም እሕት የት ጠፋሽ እስኪ መልሽልኝ ደሕና ነሽ ልጆችሽ ባልሽ
@MirtTaddse-c2f
@MirtTaddse-c2f 7 ай бұрын
ሀይ እንዴት ነሽ ሰለም ነሽ ወይ?ሞክሬ ነበረ በጠአም ሰረልኝ በሪጮ በአንች ምከንያት ጠፉቶብኛል። በአጠአም አመሰግናለሁ ታበረክ እወድሻለሁ ።
@selamlehulum7768
@selamlehulum7768 Жыл бұрын
ትምህርቱ እንዳለ ሆኖ በልጂቷ ላይ ያለሽን አተያያየት ሳላደንቅሽአላልፍም: ሚዛናዊነት ማለት ይሄ ነው
@elaela671
@elaela671 Жыл бұрын
ጠፍተሽብኝ ነበረ እንኳን በሰላም ተገናኘን እህቴ
@ቅንሀበሻነኝ
@ቅንሀበሻነኝ Жыл бұрын
ዲወድራንቱን አልነገርሽንም በተረፈ አላህ ይጠብቅሽ
@zitamulat7087
@zitamulat7087 Жыл бұрын
Letut cancer yagalital
@gbbh7183
@gbbh7183 Жыл бұрын
ወደገደለው ቶሎ ግቢ
@fantaagede6865
@fantaagede6865 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው ያስተንላለፍሽዉ
@ablakatyablak6445
@ablakatyablak6445 8 ай бұрын
ጨው ስትዪ ግን ኖርማል በምግብ ውስጥ ጨምረን የምንበላው ነው? ወይስ የእንግሊዝ ጨው የሚባለው ነው?
@snoopeem2742
@snoopeem2742 7 ай бұрын
Umi. Benatsh ከ ኬሚካል ነፃ. ሻምፖ. ንገሪኝ 🙏 🙏 🙏 🙏
@rahilabraham7141
@rahilabraham7141 11 ай бұрын
ኩላለሊታችን አቃጥላችሁ ልትገሉን ነው
@emebettadesse2574
@emebettadesse2574 6 ай бұрын
አሰተሳሰብሽነ አደንቃለሁ ቅንነት በሁላችን የሙላ ተባረኪ
@ሀሰቡንአላህወኒመልወኪል
@ሀሰቡንአላህወኒመልወኪል Жыл бұрын
ቆይ ጫወና ለየሙንነወ❓❓❓መልሽልኝ ጫወየትኛወነወ ደቃቁ አኳሩነወ እረድርቀትእያሰቃየኝነወ❓❓❓#
@Betesfa
@Betesfa Жыл бұрын
ለድርቀት ሙቅ ሙሃ ጠጪ እሷ ያለችውንም አልፎ አልፎ መጠቀም ሙቅ ውሃ ግን ሁልጊዜ መጠጣት ይቻላል
@ሀሰቡንአላህወኒመልወኪል
@ሀሰቡንአላህወኒመልወኪል Жыл бұрын
ጀዛኪላህኸይር እረወሀዘመደነበር ምንም መፊትህየለወም ሀኪቤት ህጀነበር መዳኒትሰጠኝ ምንም መላየለወም ደምነወ የሚሰተፈች በቻአልሀምዱሊላ
@الحمدالله-ك5و6س
@الحمدالله-ك5و6س 16 күн бұрын
ጨጓራ ያለባችሁ ጥሩ አይደለም አረ እንዳትጓዱ የበናት ጨዉ ይልጠዋል
@HopeHope-u4r
@HopeHope-u4r Жыл бұрын
ጨው ምንም ችግር የለውም ድሮ ትዝ ይለኛል የእንግሊዝ ጨው ጠጡ ሲበል እባክሽ
@MartaDare-y6l
@MartaDare-y6l 11 ай бұрын
እኔ ተጠቅሜ እንፍክሽን አሥነስቶብኛል እባካችሁ አንዳንድ ችግር ያለባችሁ አትጠቀሙ እህቴ ❤❤❤አመሰግናለሁ
@سيدا-خ8د
@سيدا-خ8د 10 ай бұрын
ችግራችሁ ዩቶብን እምጠላዉ ማለቂያ የላዉም ቪድወዉ
@newphonewpuone8689
@newphonewpuone8689 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን የኔ ልዩ በትክክል ❤❤❤❤❤❤
@hiwot-
@hiwot- Жыл бұрын
እህት እባክሽ ንገሪኝ ምን ምን ነዉ እሚጠጣዉ
@mariammariam1007
@mariammariam1007 Жыл бұрын
​@@hiwot-አታዳምጭም እንዴ ሆሆ ቪዲኦሁን
@ሱመያሰይድ-ቀ1ዸ
@ሱመያሰይድ-ቀ1ዸ Жыл бұрын
​@@mariammariam1007😅😅😅😅😅😅😅😅😅 አላዳመጠችም 😅😅😂😂😂
@kokiyloveee2706
@kokiyloveee2706 4 ай бұрын
ሆዴን ይነፉኝ ነበረ ግን እጠቀመዋለሁ በጣም ሀሪፉ ነው
@mesemese3004
@mesemese3004 Жыл бұрын
እኔ እስከ 6ቀን ራሱ እማልጠቀምበት ቀን አለ ቶሎ ሽንት ቤት ተጠቀምኩ ከተባለ 3-4ቀን ነው😢😢😢
@chuchumarkos
@chuchumarkos Жыл бұрын
Enami 😢 gatani 😢😢
@ዜድየደሴልጅ
@ዜድየደሴልጅ Жыл бұрын
እንደኔ
@ماريماحسن
@ماريماحسن Жыл бұрын
ዋሊኩም አሰላም በሰላምነዉየጠፉሺዉ እህቴ🌹🌹🌹🌹🌹
@Kedir7715
@Kedir7715 Жыл бұрын
እኔ ለሳምንት ሰገራ አልገባም ለውዶ ካልሆነ
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 Жыл бұрын
ሰላም እህቴ ትክክል ነው እኔ በጣም ስጠቀመው ነበር በጣም በሚገርመው ለውጥ አየሁበት ግን በመኃል አቋረጥኩኝ ጨጓራየ ተላጠ ግን በጣም ተናድጃለው ተመልሶ መጣብኝ
@abumahir1835
@abumahir1835 11 ай бұрын
አኔ ሰሞኑን ሀኪቤት ሂጀ የጨጓራ ባክቴሪያ አለብሽ ተብየ ጨቆኛል ዱአ አድርጉለፈኝ መድሀኒቱንም ልጨርሰው ወይስ ላቁመው እያልኩ ነው የምታቁ ካላችሁ የተሞከረ ሰው ከለ
@husnatube6943
@husnatube6943 8 ай бұрын
ክብደትሽ ቀንሶ ከሆነ መድሃኒቱን ከመጠቀምሽ በፊት ብያንስ ለ 1 ወር ወተት ተጠቀሚ
@ዜድነኝወልየዋማሚንናፋቂ
@ዜድነኝወልየዋማሚንናፋቂ 7 ай бұрын
እኔ ኦበረሺን ነኝችግር አልዉእዳ
@Marwacheru
@Marwacheru Жыл бұрын
ሀሪፍ ነው ሞክሪው ግን ምግብ ዘጋኝ ትንሽ ትንሽ ነው እምበላው ግን ቅልል አለኝ
@ዜድየደሴልጅ
@ዜድየደሴልጅ Жыл бұрын
እስኪ እኔም ልሞክረው ግን ከሰራልን በሃላ መጀመሪያ ምን መመገብ አለብን
@Marwacheru
@Marwacheru Жыл бұрын
@@ዜድየደሴልጅ።እህቴ እንዳታበዥ ጨውና ሎሚ ውስጥሽን እንዳይጎዳው ትንሽ በቂ ነው መሞከር ከፈለግሽ ግን ምግብ በግድ ሳልፈልግ ነው እምበላው እንጅ አፒታይቴን ዘጋኝ
@ዜድየደሴልጅ
@ዜድየደሴልጅ Жыл бұрын
@@Marwacheru መርሃባ ውዷ ምግብ ደሞ በቅርቡ ከሆነ የወሰድሽው ድቶክሱን ይለቅሻል አብሽሪ
@Hayat-rm7qr
@Hayat-rm7qr Жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ ትምርህርትነው እኔ መከርኩት በ40 ደቂቃ ውስጥ ነው የሰራልኝ ጀዛኻ አላህ ኸይር እህቴ ❤❤❤
@zebibazebiba4936
@zebibazebiba4936 Жыл бұрын
እስኪ ለኔም ጠቁሚኝ ሁለት ጊዜ ሞከርኩት ምንም ነገር የለም ከአመት አመት ሰዉነቴ ሲከሳ ንቅንቅ የማይል ቦርጭ አለኝ ከጠቀመኝ ብየ ነበር
@Hayat-rm7qr
@Hayat-rm7qr Жыл бұрын
@@zebibazebiba4936 እሽ እህት ያው ቢደወው ላይ እንዳለችሁ ነው ግን ድፍረት ይላል እና በራት ሆድሽ ነው ጧት ውሃ ሞቅ አድርገሽ 2የሻይ ማንኪያ ጨውና 1ብርጭቆ ለብባለው ውሃ ግማሽ ሎሚ አደባልቀሽ ጨክነሽ በቀስታ መውሰድነው ከዛ ለሰስያለ ውሃ በደንብ ጠጭ እኔ እንደዛነው የተጠቀምኩት በጣም ብዙ የተጠራቀመ ቆሻሻን አውጥቶልኛል :: ያማለት የተነፋው ሆዴ ሙሉለሙሉ ጠፋ ማለት አይደለም እና ደጋግመሽ አትሞክሪ ለኩላሊት ጥሩ አይደለም ።እንዳልኩሽ ጨክነሽ አንድ ጊዜ ሞክሪ በጣም ይከብዳል ለዛነው በድፍረት ነው የወሰድኩት ይመራል
@LubabaMehamed-p9q
@LubabaMehamed-p9q Жыл бұрын
እኔ ከ15ቀን እሰከ 20 ቀን የማይመጣብኝ ነገርስ ሽትቤት ሽንት ሣይሆን ይህኛው ተቸግሪናለሁ ፈጠነ ካልኩኝ 8ቀን እጅ በቀን በቀን ተውትና በአምስ ቀንም አይመጣኝ ሆዴ ከቀሮ ነው የሚያክለው ብለባ ባልበላ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@umuarebuu
@umuarebuu Жыл бұрын
ፈሳሺ ነገር ተጠቀሚ አትክልት
@AlemZewid-sf5dz
@AlemZewid-sf5dz Жыл бұрын
እረ እደዉም የመጀመሪያለት እለት በቀዝቃዛ ዉአ ነዉ ጠጥቼ ያሯሯጠን ግን አጥወልዉሎኝነበር ወዲያዉኑ ተወኝ እናመሰግናለን ❤️❤️❤️
@SadaSada-xr3gj
@SadaSada-xr3gj Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂❤
@የረሱልወዳጅየስልጤዋቆንጆ
@የረሱልወዳጅየስልጤዋቆንጆ Жыл бұрын
አረ ንገሪኝ የጠቀመሽን
@rak7888
@rak7888 Жыл бұрын
እማዳምቤትሁናችሁነው,የጠጣችሁት,ፈራሁ,ልሞክረነበር😢😂😂😂
@ለሠውሞትአነሠው
@ለሠውሞትአነሠው 11 ай бұрын
እኔየምበላውየትእየገባነውእስክልደረሰሻለሁ ካካአልልም ካልኩምአዳዴ በጠጥበጠጥነውየሚመሥሉት በጣምጠጠረየመሠሉ ምንማድረግእዳለብኝአላህይወቅያረብ
@fatitiub
@fatitiub 8 ай бұрын
እኔ ከልጅነቴ ጄምሮ እህል ስበላ ሆዴ ይነፋል😢
@ReEe-zi7yv
@ReEe-zi7yv 7 ай бұрын
እኔፈስነዉያስቸገረኚእህቴ😢😢😢እፍፍተሰቃየሁ
@sekuna60
@sekuna60 Жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም በጣም ነው የማደቅ ለልጆች የፎሮፎር መዳኒት እባክሽን
@ዜድየደሴልጅ
@ዜድየደሴልጅ Жыл бұрын
እኔ የበላሁትን ብበላ ችግር የለውም ግን ምንም ይሆን ድርቀትና ሆዴን ይነፋኛል ብዙ ዳጀስት አሆንም ቁጭ ይላል
@fewzziya925
@fewzziya925 Жыл бұрын
ማስቲካ ብይ ተምር ሙዝ እርጎ ጥሩነው
@ዜድየደሴልጅ
@ዜድየደሴልጅ Жыл бұрын
@@fewzziya925 አመሰግናለሁ ውዷ እርጎኳን አልወድም ተምር ግን በየቀኑ ነው ምበላ ግን ድርቀቱ ያው ነው
@እሙዬ-ጰ1ፈ
@እሙዬ-ጰ1ፈ 11 ай бұрын
እእእ እኔሰ በቀን መቶ ጌዜ እልከሰከስ አለው በተለይ ጣፍጪነገር እካካ የለኝም ቦርጪም የለኝ የኔውስ ከፍ😢😢😢
@madina3828
@madina3828 11 ай бұрын
እኔም ወላሂ እንዳች ግን ቦርጭ የለም ከሆላ ሞይባል ነፍ😢😢😢😢😢😢
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 Жыл бұрын
ደስ የሚል ጠቃሚ አስምህሮ ነው ኑሪልን
@Hነኝስደትያደከመኝ
@Hነኝስደትያደከመኝ Жыл бұрын
አስላም አለይኩም እህት ሞከርኩት ሰርቶልኛል ለኔም ወላሂ ጀዛኩም አላህ እድትልክ ጥቅልል እንዳለኝ ሀቂቃ
@زينبابراهيم-ف7ص
@زينبابراهيم-ف7ص Жыл бұрын
እህት ጨውን ብቻነው ወይስ ከሌሞን ጋር እኔ ሆድ ድረቀት አለብኚ
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
እኔምልሽ ስራው ጋር እንደት እንችለዋል
@fhfghf320
@fhfghf320 Жыл бұрын
እኔ ሞክሬዉ አልሰራልኝም
@etaferahuhaile175
@etaferahuhaile175 7 ай бұрын
ካካ ነገርነሽ እሷ እሷ እሷ አንችን ምን አሳየን ታዲያ
@موتنى-ن2ج
@موتنى-ن2ج Жыл бұрын
እህቴበእናትሽ መልሽልኝ በወልድግዜ ለወጣ ሆድ
@አላህላያስችልአይሰጥም
@አላህላያስችልአይሰጥም 10 ай бұрын
ካስተር ኦይል ተጠቀሚ ውዴ
@halweyahalweya
@halweyahalweya Жыл бұрын
ወለሂ እበለላው ግን ዬት እንደምገበ አለውቅም 5 በመከረ ነው
@edanyegeta8176
@edanyegeta8176 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ሰላየሁሸ ደስ ብሎኛል የልጅቷን ቲክቶክ ላይ ሰታውራ ሰምቻታላው አንድ ጆግ ሙሉ እጠጣለሁ አለች እና የምንጠጣው የቻለውን ብቻ ነው የምጠጣው ውዴዬ
@ሰአድነኝየፓሶዋ
@ሰአድነኝየፓሶዋ Жыл бұрын
ቆይ በቀን ሁለት ጊዜ ሎሚውንና አሻቦውን ነውደ እምንወስደው እኔ እፈልጋለሁ ደርሶ መነፋት ሆነ ሆደ 😮😮😮ካካየን እምጠቀመው በሁለት ሶስት ቀን ከዛም በላይ እምቆይበት ቀን አለኝ 😢😢
@Tta8yimm1ooo
@Tta8yimm1ooo Жыл бұрын
አብዝተሽ እዳትጠቀሚ ጉዳት አለው በ6 ወር መይም በአመት አንድየ በቂኘው
@ሰአድነኝየፓሶዋ
@ሰአድነኝየፓሶዋ Жыл бұрын
@@Tta8yimm1ooo እሽ ልክ እዳየሁት ቪድወውን አሻቦውንና ሎሚውን ጠጣሁት ወዳው ሽት ቤት ሄድኩኝ ከዛም ሁለት ቀን አደርኩኝ ሆደም ያው እደተነፋነው አመላክቱኝ እድነፋ በባዶው አልፈልግም ሆደ መፍትሄ ያላችሁ ሹክ በሉኝ
@halewiyetube285
@halewiyetube285 Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ አህለን የኔ ውድ ሹክረን ጀዛከላህ 🍀
@dfffghjjdhjijujjfhommbvf
@dfffghjjdhjijujjfhommbvf Жыл бұрын
ጨውና ሎሚ በጣም ይጎዳል የጨጓራ አሲዳችንን ይጎዳል አጄታችንንም ጭምር ጥርስ የጓዳ እዴት ውስጣዊ አካላችንን አይጓዳም ብላችሁ ታስባላችሁ ለምሳሌ ዶሮ ስጋ ስታጥቡ ጨውና ሎሚ አድረጋችሁ እዩት ጉዳቱን በዛ ታውቁታላችሁ
@Umitube
@Umitube Жыл бұрын
😂 እና በርበሬ ሚጥምጣ እየበላሽ አይደል ይልቁንስ ከጨው እና ከሎሚ የሚጎዳው ለስላሳ ጁሶች እና ስጋ ናቸው ውዴ እያስተዋልን እንጂ
@Ddfghjkuygbn
@Ddfghjkuygbn Жыл бұрын
ኩላሊት ያለብን ጨው ችግር አይፈጥርም
@sesensesen8025
@sesensesen8025 Жыл бұрын
ይህንን ከጠጣሽ ብኃላ 1ሌትር ወይ ከዛ በላይ እሚያክል ውሃ መጠጣት ጥሩ ነው
@hsgdgggshsgsg4509
@hsgdgggshsgsg4509 Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩምወራህመቱሏህወበረካትሁ እንደትነሺ እህቴ ጻፊልኝ እሰኪ አሰራሩን
@narditube4378
@narditube4378 Жыл бұрын
wawoo ስወድሽ እናመሰግናለን
@SacdiyoAli-mf1rz
@SacdiyoAli-mf1rz Жыл бұрын
የኔዉድ;;በሳምትነዉ;;ወይስእንደትነዉ
@yordifeke6712
@yordifeke6712 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ እሞክራለሁ ።
@AminaHussen-y7c
@AminaHussen-y7c 11 ай бұрын
አሰላሟለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ሀኒ እንዴት ነሽ. እኔ መጣቀም እፈልጋለው. ግን. ጨጓራ አለብኝ. ኩላሊቴንም የመኛል የውጓኟል ሀኪምቴት ስሄድ ምን የለብሽም የሉኛል ኢትዮጵያ እያለሁ. አንዴ ጥጥር አሉኝ. አንዴ ኢፌክሽኝ አሉኝ. አንዴ ቁስለት አሉኝ. ምንም ትመክሪኛለሽ በአላህ እምዳታልፊኝ ሀኒዬ
@martasafa7325
@martasafa7325 Жыл бұрын
እኔ ማታ ሰምቼ ጠዋተ ስራ ቦታ ጠጥቼ አሯሯጠኝ አኔ ማታ እያቀላፉዉነዉ የሰማዉሽ የጠጣዉት ቀዝቃዛ ዉአነዉ የተጠቀምኩት ግን አሯሯጠኝ እኔ ደሞ ሽት ቤት ችግር አለብኝ እግዚአብሔር ይስጥሽ ❤❤❤
@اللهاكبر-ل7ح7ذ
@اللهاكبر-ل7ح7ذ Жыл бұрын
እረ ያንቺስ ፈርቶ ደግ አሯሩጦሻል የኔውስ ተመቺቶት አልተንቀሳቀሰም በነገራችን ላይ መልክቷን አይቸ ጧት በባዶ ሆደ ለብ ባለ ውሀ በትንሿ የሻይ ማንኪያ አንድ ጨውን ጨምሬ ጠጣሁ ምንም የለም አንቺስ ተሞክሮሽን አካፋይን እስኪ ውዷ
@zeenazena4878
@zeenazena4878 Жыл бұрын
ጨው ግን ለኩላሊት ጠንቅ አደል ❤
@halweyahalweya
@halweyahalweya Жыл бұрын
ምን ነበር የጠጠሽው ለኔ ንገሪኝ በነትሽ የሆድ ድርቀት አስቸግሮኘል 😢😢😢
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu Жыл бұрын
Same here 😂😂😂😂
@birhanasfaw5408
@birhanasfaw5408 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ እህቴ እኔ ተጠቅሜው በጣም እረድቶኛል
@Hawa-c3k
@Hawa-c3k 11 ай бұрын
እስኪ እኔም እኔ ልሞክር
@AminaMuhammed-cw2fx
@AminaMuhammed-cw2fx 11 ай бұрын
አሲር ብርቱካን ጠጡ ፈዋካ ብሉ ጨው አትጠጡ
@tube3419
@tube3419 Жыл бұрын
እኔ አልገባኝም ማለቴ የለይሙኑን መጠን ንገሪኝ ጀዛኪሏሁ ኸይር
@ያአሏህባሪያየረሱልወ-ዐ8ለ
@ያአሏህባሪያየረሱልወ-ዐ8ለ Жыл бұрын
እኔም አል ገባኝም
@NaanaatiiTakkittiimaashoo
@NaanaatiiTakkittiimaashoo 9 ай бұрын
Ene lije 1 amti ka 4 wori new bitatasi
@hayat-pt1mt
@hayat-pt1mt Жыл бұрын
አስላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረ ካትሁ ውዴ አንኳን ሰላም ምጣሽ በአላህ የሆድ ድርቀት የመታውቂ ከሆን 🥺🥺
@እሙሙፈሪሀ
@እሙሙፈሪሀ 11 ай бұрын
በበዶ ሆድሺ ሀልቢ ሰውድ ጠጭ
@እሙሙፈሪሀ
@እሙሙፈሪሀ 11 ай бұрын
ገዘት ጠጭ ምሪንደ ሞሎክየ ጡሩ ነው
@adissbelete403
@adissbelete403 Жыл бұрын
ኧረ እኔ እንደውም እርጉዝ ነው የምመስለው
@tigetadess6832
@tigetadess6832 Жыл бұрын
እውነት❤❤❤❤
@umuhubeyb
@umuhubeyb 11 ай бұрын
ለቦርጭ ማጥፊያ ነው ወይስ ለምንድነው ጥቅሙ እህቴ ሎሚና ጨው አደባልቆ መጠጣት ነው ያልሽው አይደል
@jzkduehe193
@jzkduehe193 Жыл бұрын
ሀኒዬ ጀዛኪላሁ ኸይር ለምትሰጭን ምክር እኔም አሁን ጠጣሁ እስቲ ጉዱን አያለሁ😅😅
@Hawa-c3k
@Hawa-c3k 11 ай бұрын
እኔም እጀምራለሁኝ
@mekdesayanaw
@mekdesayanaw 11 ай бұрын
ምን ከጥቅሙኮ ጉዳቱ በዛ
@ቅንሀበሻነኝ
@ቅንሀበሻነኝ Жыл бұрын
እውነትሽን ነው እኔም ሞክሬዋለሁ እሷ እንዳለችው የተጋነነ ባይሆንም ሁለት ሶስት ጊዜ ሆዴን አጥቦልኛል በሌላው ቀን ጨው ብቻ ሎሚ ሳላደርግ ሞከርኩት በጣም ሰርቶልኛል እኔ እንደውም አንድ ጊዜ ዐብቻ ነው በአንድ ጋዜ የጠጣሁት
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
እኔምልሽ መዳም ቤት ነው የምስሪው ማለቴ ቢያመን ብየ ፈራሁ
@ያአላህመጨረሻዬአሳምርልኝ
@ያአላህመጨረሻዬአሳምርልኝ Жыл бұрын
​@@ruhamabarkot4802አያም ሞክሪው
@KokebaGoraw
@KokebaGoraw 6 ай бұрын
እሱማ አው መቻል
@yeneenat8410
@yeneenat8410 9 ай бұрын
Ere ehet beselam new wey yetfashwe
@zamzam372
@zamzam372 Жыл бұрын
እኔ ደግሞ ውስጤ በጣም ደረቀ ወላሂ ምን ይሻለኛል በጣም ተቸገርኩ አሁን ሰውነቴ በጣም ወደ መክሳት ደረጃ አመራ ሴትዮየም ለምን ከሳሽ አለችኝ እኔ አላውቅም እምጠቀመውም ነገር የለም ግን ሀማም መጠቀም ያልቻልኩት አሞኝ ይሆን ብየ ፈራሁ😢
@AzizaAhemid-et3rq
@AzizaAhemid-et3rq Жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ ነው ደጋግማችሁ ሞክሩት በቀን አንድ ኩባያ በአደየ ለውች የለም እኔም ተጠቅሜው አለሁ በአራተኛው ነው መፍትሄ ያየሁት
@zaburaethopia5729
@zaburaethopia5729 Жыл бұрын
As wr wb እህት በየቀኑ ነው የወሠርሽው ምን ያክል ነው የተጠቀምሽው ከምግብ በፊት ነው
@ZZ-th2mb
@ZZ-th2mb 11 ай бұрын
እኔ ጠጥቼ አንዲ የሻይ ማኪያ ጨዉ አንዲ በትልቁ ማኪያ ሎሚ ለብ ባለ ዉሀ ጠጣሁ ግን ምንም ወይ ፍክች እደዉም ለሁለትና ሶስት ቀንሆዴ ንፍት ዲርቅ ነዉ ያረገኝ በጣም ፈርቼነበር
@Hawa-hj9fe
@Hawa-hj9fe Жыл бұрын
የኔውድ እህትትትእስኪ የህጥይ መደሀንት ነገሪኝንን
@احمدحميد-ض6ه
@احمدحميد-ض6ه 11 ай бұрын
እረ ጎበዝ አታርጉ ይሄዉ እኔ ሳይነጋ ጠጥጀ ሙጀነበር እደዉ እደዉ ጉድ የሰዉ ወሬ ገለሽኝ ነበር በስደት አለም
@fffdyh5303
@fffdyh5303 Жыл бұрын
በጣም የምፈልገው ነገር ነው የነገርሽኝ አናመስግናለን እሙክረዋለው
@ዙዙየኩታብር
@ዙዙየኩታብር Жыл бұрын
እኔ ምክር ነበር ምን አይ ስራ ልኝም
@ኢማንነኝየናቴናፋቂ
@ኢማንነኝየናቴናፋቂ Жыл бұрын
እደዉ እኔ ምግብ ቡዙም አልበላም ግን ቦርጫ እና ዉፈረቴ አይወራም ግን ሀምን ነው አልበላም እያልኩ እራብ ሞትኩ ወይ አልቀንስ 😔😔😔😔🙄
@NatanimDebebe-bh6eb
@NatanimDebebe-bh6eb Жыл бұрын
ወይ እንደነ
@dnv6347
@dnv6347 Жыл бұрын
የኔ ቢጤ
@assaa7514
@assaa7514 Жыл бұрын
እዴ እኔ በደብ እበላለሁ ግን በጣም ድርቀት አለብኝ አምጨ ነው። እካካ የሚወጣኝ
@الحمدالله-ك5و6س
@الحمدالله-ك5و6س Жыл бұрын
እኔ መቸም 10ቀን ድረስ ይቆያል
@mimiasfaw6724
@mimiasfaw6724 10 ай бұрын
የሀሞት ጠጠርስ ቢኖር
@oebitአለሙ
@oebitአለሙ Жыл бұрын
እኔ በሳምት ነው ከካ የማረገው ሆዴ ድርቆዋል እስኪ መላ በይኝ ከካ የመጣ ይመሥለኛል ወደ ሽንት ቤት እሔዳለሁ ምንም አይወጣልኝም
@የመንገዴመሪረሡልያሀቢቢ
@የመንገዴመሪረሡልያሀቢቢ Жыл бұрын
የሡን አፍልተሽ ጠጭ
@oebitአለሙ
@oebitአለሙ Жыл бұрын
@@የመንገዴመሪረሡልያሀቢቢ እሺ ማሬ
@FhfGhg-rn6ex
@FhfGhg-rn6ex 11 ай бұрын
እኔስ ፈራሁት ግን ሆደን እየነፈኝ ተቸግሬ አለሁ ደግሞ ጨጓራየን ያመኛል ሌላ መፈትሄ ካለሽ መላ በይኝ
@Tapaaa-fu4cz
@Tapaaa-fu4cz 3 ай бұрын
ታክሰ❤❤❤❤
@احمدحميد-ض6ه
@احمدحميد-ض6ه 11 ай бұрын
እረ ሳላደንቅሽ አላልፍም እኔጋም ያለ ነገርነዉ ስጋ በጣም ነዉ የምወደዉ በዛላይ ስደ ነገር እደበላሁነዉ ድርቀቴም አምስቀን ይቆይብኛል እፍፍፍፍ
@mesertehv6ko7ul9k
@mesertehv6ko7ul9k Жыл бұрын
ውይ እህቴ እኔ በዚህ ነገር ተጨንቄ አለሁ
@zewdanega5123
@zewdanega5123 9 ай бұрын
እሲእሙክራለሁ
@TigistZeray
@TigistZeray 11 ай бұрын
እሷ የተጠቅመችው ለብ ያለ ውሀ እና ጨው ደግሞ በጣት ቁንትር አድርጋችሁ ነው ያለችው
@milonbd5622
@milonbd5622 5 ай бұрын
እሽ ውደ
@etietenesh1424
@etietenesh1424 Жыл бұрын
እውነት ለመናገር አትጠቀሙት እላለሁ በተለይ ስደተኞች ኡፍ እኔ ጠጥቼ ደም ሁሉ ወጥቶኛል በቃ ፔሬድ ራሱ እንደዚህ አልፈሰሰኝም በዛላይ እኔ ጨጓራና የኩላሊት ጠጠር አለብኝ ለዛም ይሆናል ግን በስደት ያልነው ደግሞ በብዙ አይነት ህመም አለ አትሞክሩት እኔን አሰቃይቶኛል
@samso9413
@samso9413 Жыл бұрын
እኔ ሰርቶልኛል. አድ ማክያ. ሎሚ ሁለት አርጌ. ውሃለብ. አርጌ ጠጣው. እዳለ ወጣ ምንምአልሆንኩ. ቀንሙሉ ሽትቤት ዋልኩ. ሞክሩት ይሰራል. እረኔ. ከዛ. ውሃለብእያረኩ. እየጠጣው ሽትቤት ከሎሚውባሃላ. ጉድነው ሞክሩ
@Hawa-c3k
@Hawa-c3k 11 ай бұрын
እስኪ እኔ ልሞክረው
@TgBerh
@TgBerh 11 ай бұрын
ወሬ አታብዝ
@emanseid5650
@emanseid5650 Жыл бұрын
የ 15 ቀን እርጉዝ ያስወርዳል እንደ
@21MarYam
@21MarYam Жыл бұрын
ኧረ እባክሽ ለእርጉዝ ምንም አይነት ነገር አይሞከርም ከወሊድ በኅላ ሞክሪው
@ዜድየደሴልጅ
@ዜድየደሴልጅ Жыл бұрын
ኧረ ለእርጉዝ አይመከርም
@uaeuae9553
@uaeuae9553 Жыл бұрын
እናመሠግናለን እህታችን❤❤❤❤❤❤❤
@sofiandares2453
@sofiandares2453 Жыл бұрын
እኔማ ያልሞከርኩት የለም ተስፋ ቆርጫለሁ ሀገሬ ስገባ ይቀንሳል በራሱ ግዜ ቢጠፋጅ እዚህ የመዳም እሩዝ ነው መሠል
@samituje4771
@samituje4771 11 ай бұрын
ሆድን በጣም ያመኛል አኪም ኤጄ ምንም የለብህም አሉኝ መፍቴው ንገሩኝ
@MalefWodaje
@MalefWodaje 3 ай бұрын
Yena wed sewdsh eko
escape in roblox in real life
00:13
Kan Andrey
Рет қаралды 93 МЛН
отомстил?
00:56
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
ይህ ሰው ክብር ይገባዋል!
4:53
Amhara Circle
Рет қаралды 219
የሎሚ ውሃ 7 የጤና ጥቅሞች/Benefits Of Lemon Water/Ethiopia
11:45
ጤናዬን ሚድያ-Tenayen Media
Рет қаралды 21 М.
3ቱ የፀጉር ሚስጥሮች
9:47
Absalat
Рет қаралды 176 М.
በአዲሱ አመት አዲስ ማንነት ፣ 8ቱ ምክሮች | ዶ/ር ወዳጄነህ መሀረነ
16:57
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 35 М.
ኑትሪዮጵያ | ዲቶክስ ዳይት እና አመጋገብ | ኬብሮን ሠናይ (ዳይቲሺያን)
4:05
ኑትሪዮጵያ የስነምግብ ሕክምና NutriOpia Diet Therapy
Рет қаралды 12 М.