No video

የሎሚ ውሃ 7 የጤና ጥቅሞች/Benefits Of Lemon Water/Ethiopia

  Рет қаралды 18,757

ጤናዬን ሚድያ-Tenayen Media

ጤናዬን ሚድያ-Tenayen Media

Күн бұрын

Пікірлер: 39
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 Жыл бұрын
ጤናዬ ሚዲያ ብርክ በል እኔ ጠዋት ጠዋት የሎሚ ውሀ ለብ አርጊ እጠጣለሁ እንዳልከውም ብዙ የጤና ጥቅም አለው አመሰግናለሁ
@TenayenMedia
@TenayenMedia 2 жыл бұрын
ስለመጣችሁ አመሰግናለሁ:: ቪድዮውን ከወደዳችሁት ላይክ እና ሸር አድርጉት. ስለ ጉበት በሽታ ቅድመ ማስጠንቀቂያ ምልክቶችን ለማወቅና ለመጠንቀቅ ይህን ሊንክ ይንኩ:: kzbin.info/www/bejne/gYCyp6Sont91h6s
@ghionmeshesha6641
@ghionmeshesha6641 Ай бұрын
በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነዉ !!
@HanaHanadejene
@HanaHanadejene Ай бұрын
እናመሰግናለን
@ayshasaeed630
@ayshasaeed630 2 жыл бұрын
በርታ ዶክተር ሀሪፍ ትምህርትነው ማሻ አላህ
@fatimaa-io2vc
@fatimaa-io2vc 16 күн бұрын
👍👍👍👍
@Tapaaa-fu4cz
@Tapaaa-fu4cz 2 ай бұрын
ታንክሰ❤❤
@zenebechgebremichaelworkne7631
@zenebechgebremichaelworkne7631 2 жыл бұрын
Enamesegenalen doketr egeziabehr yebarekehe
@HKTube-ii4uk
@HKTube-ii4uk 2 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረከቱሁ እደትናችሁ መሻአላህ አሪፈነው በረታአ
@TenayenMedia
@TenayenMedia 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሀብታም
@HKTube-ii4uk
@HKTube-ii4uk 2 жыл бұрын
ደምረኝ ስከረበት
@HKTube-ii4uk
@HKTube-ii4uk 2 жыл бұрын
ደምሬሀለሁ
@GhvFjc-px3uw
@GhvFjc-px3uw Жыл бұрын
ዋሊኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካቱ
@Lasta-tube
@Lasta-tube Жыл бұрын
እንዴት ሎሚ ደምን ይጨምራል ይቀንሳል ሲባል ነው ምንሰማው
@kadijahussen1590
@kadijahussen1590 Жыл бұрын
ልዩ ነህ💕💕💕💕💕💕💕
@TenayenMedia
@TenayenMedia Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ከድጃየ
@user-wn9ns7zj9e
@user-wn9ns7zj9e Жыл бұрын
yehod mechoh ena yesegera makten men sihon new lomiwiun tewat tewat kewuha gar new metetaw tewat tewat?
@user-kq5hl1kp4d
@user-kq5hl1kp4d 4 ай бұрын
እኔምይሄንንሠምቸነዉ ደምማነስነበረብኝ 6ቁጥርላይየገባብኝ 1ሎሚሁልጊዜእየመጠጥኩኝ
@rehmiayesuf9148
@rehmiayesuf9148 2 жыл бұрын
ሠላምጤናይስጥልኝዶክተሮእኔሀኪምእዳትጠጪብለኛልየለብኝምክንያትከፔሬድጋርየተያያዘነዉበፊትፔሬደወሩንጠብቆይመጣልሠባትቀንይፈሰኛልአሁንግንከግዜበሀላወሩንአሳልፎይመጣል35ቀይመጣልእናከ4ቀንብቻይፈስኛልአደፔሬደሳይመጣበፊትህመሙለሠባትቀንአመመኝሀኪምሄድኩኝሁሉንምምርመራአረሰኩሁሉምokነለወአለኝግንስጋ ወተት ሎሚእዳትጠቀሚአለኝ እናዶክተርምድነዉችግሩምንመፍትሄትሰጠኛለህ
@TenayenMedia
@TenayenMedia 2 жыл бұрын
ያልሽው ቀን ያለው ልዩነት ብዙ ችግር ያለው አይደለም:: እነዚህ ሀኪም የከለከለሽ ምግቦችም ከፔሬድ ጋር በቀጥታ ግንኙነት የላቸውም:: ነገር ግን ሌላ ተየያዥ ህመሞች ሊሆን ይችላል ለምሳሌ ጨጓራ ህመም:: ለበለጠ በ facebook አድራሻየ ባለው ስልክ ማማከር ትችያለሽ::
@taibahmohammed2547
@taibahmohammed2547 Жыл бұрын
As,w,w,ibakii,doktar,lomii,borchin,hiqanisal,ended,inee,Hille,baqaa,bullet,lomin,icaresalow,gin,liqanis,alchalkum,ibakii,irdaang
@seluselu9753
@seluselu9753 2 жыл бұрын
Dr እባክህ ጊዘ ካለህ መልሰልኝ ዝንጅብል እና ሎሚን በውሃ መልከ መጠጣት ለደም ማነስ እና የኮላሊት ሕመም ኣለብኝ እና ችግር ይፈጥሩብኛል እስኪ መላእ በለኝ እባክህ
@TenayenMedia
@TenayenMedia 2 жыл бұрын
ምንም ችግር የለውም እህት የጨጓራ ህመም ካለብሽ በጥንቃቄ መጠቀም ትችያለሽ
@user-fi6fg4yw9i
@user-fi6fg4yw9i Жыл бұрын
Sukar 5:03
@habitam
@habitam Жыл бұрын
እኔ ከሻይ ጋር ነው የምጠቀመው ችግር አለው ዶክተርዬ? 🥰🥰
@TenayenMedia
@TenayenMedia Жыл бұрын
የለውም
@habitam
@habitam Жыл бұрын
@@TenayenMedia አመሰግናለሁ 🙏መልካም ሰው እግዚያብሔር ይጠብቅህ 🥰🥰🥰
@fikremariamamare543
@fikremariamamare543 Жыл бұрын
ውፍረት ለመቀነስ ጠዋት ስፖርት እየሰራሁ የለሚ ውሀ እጠጣለሁ ግን ለውጥ አላየሁበትም በምን ያህል ግዜ ነው ለውጥ ማየት የምችለው?
@TenayenMedia
@TenayenMedia Жыл бұрын
ሌሎች የውፍረት መቀነሻ መንገዶችንም አብረህ ተጠቅም አመጋግብ ፆም.
@የህልሜደራሴ
@የህልሜደራሴ 10 ай бұрын
ወላሂ እኔ በጣምተጎድቸነበር በሎሚምክኒያት ደሜቀንሶ
@betsegabekele9655
@betsegabekele9655 Жыл бұрын
ውሃ በሎሚ ካልሆነ ውሃ ብቻው ለመጠቀም ይቸግረኛል
@gebrekidanwenda9732
@gebrekidanwenda9732 Жыл бұрын
የሎሚ ውሐ አወሳሰዱ ከምግብ በፊት ነው ወይስ ከምግብ በሗላ?
@TenayenMedia
@TenayenMedia Жыл бұрын
ጠዋት ቢሆን አሪፍ ነው
@የህልሜደራሴ
@የህልሜደራሴ 10 ай бұрын
እረደምይቀንሳል
@user-gn5wp8wl4e
@user-gn5wp8wl4e Жыл бұрын
ቴንኪው
@TenayenMedia
@TenayenMedia Жыл бұрын
thank you my sis
@betsegabekele9655
@betsegabekele9655 Жыл бұрын
የሎሚ ሽፋኑ ብበላ ምን ጉዳት አለው ዶክተር ?
@TenayenMedia
@TenayenMedia Жыл бұрын
ምንም የለውም እኔ እስከማውቀው.
@mekiya1512
@mekiya1512 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
Schoolboy Runaway в реальной жизни🤣@onLI_gAmeS
00:31
МишАня
Рет қаралды 4 МЛН
Glow Stick Secret Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 8 МЛН
Кадр сыртындағы қызықтар | Келінжан
00:16
ሐኪም መስፍን መድኃኒቱን በድንገት ተናገሩ፤ ፈጥናችሁ ውሰዱ
56:21
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 302 М.
የግራዋ የፈውስ በረከቶች
17:52
Ethio Family Tube
Рет қаралды 246 М.