KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ABEBA DESALEGN BEST SONG
27:48
#ምርጥ የባህል ኮሌክሽን #amharicmusic NewEthiopian Music 2024 (Official Video)
26:08
😯 Подарила сыну БМВ, но не ожидала такой реакции на машину! | Новостничок
00:20
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
Mekdes Hailu - Bel Nikaw | በል ንካው - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)
Рет қаралды 2,797,835
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 3,2 МЛН
Hope Music Ethiopia
Күн бұрын
Пікірлер
@فاطمةاثيوبي
2 жыл бұрын
አቦ ይመቺሺ የኔ ቆንጆ በወንዶች ልባችን ደክሟል ካልገባዉ ይንካዉ እሱን ማን ይለማመጣል ጥርግ ይበል ምርጥ ሙዚቃ ነዉ❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👏👏👏👏👏
@user-tttttttTTTTTTT
7 ай бұрын
ልክ ነሽ😂😂😁
@ደስታዬየኔ
6 жыл бұрын
ዋው በል ንካው እውነት ነው ከማይሆን ሰው ጋ ጌዜን ማጥፋት አያስፈልግም!!!💚💛❤💚💛❤ምርጥ ነው ይመችሽ
@susuhassen1754
6 жыл бұрын
~~~ አፍቅሬህ እንጅ ወድጄህ አልወለድኩህም በል ንካው! እስካልተግባባን በመነጋገር አልፈጅም ጊዜ ያለ ቁም ነገር👌
@ላስታመውብቻየንየስዴትኑሮ
6 жыл бұрын
susu hassen 😀👈👍
@zeinbmohamed3127
6 жыл бұрын
በጣም ነው የምታሰጠሊ
@halenyameralabera8965
6 жыл бұрын
አዋ ጊዜ ማጥፍአት ነው ትእርእፉ ይእንካው አቦ
@ishuti2447
6 жыл бұрын
Like
@ደብሪጽብጻይመለስዜናዊ
6 жыл бұрын
Susu hasen ኣድናቅሽ ነኝ ማር
@sadaahmed5990
6 жыл бұрын
መቅዲ በጣም ነው የናፋቅሽኝ ረጅም ጊዜ ሆነሽ ከዱባይ ከወጣሸ በጣም ደሰ የሚል ዘፈን ነዉ በጣም ነው የወደድኩት ይሄ ዘፈን ላበሻ ወንድ ይገባዋል ቲቢተኞች ናቸው ደግ አረግሸ መቅዲዬ i love it u are the best god bless u dear
@ዱዲነኝ
6 жыл бұрын
በአዲስ አመት ንካው? ፈጣሪ ፍቅር በፍቅር ያድርገን ከስደት መልስ የተረጋጋ ትዳር ይሰጠን ዘንድ ምኞቴ ነው።።።።
@መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ
6 жыл бұрын
ክክክክ አሜን ♥
@zaburaz5821
6 жыл бұрын
ትክክል በልንካው ይካውአቦ ፍቅር ታልገባው ተመቸሽኝ የኔቆጆ
@martamulato2730
6 жыл бұрын
Amen
@feriabshiroabshiro8398
6 жыл бұрын
💚💛❤
@shewayedengelmaryamlejjj2479
6 жыл бұрын
Amennn Mar
@ygf5375
6 жыл бұрын
እናት ፍቅር ብቻ ትኑር ለዘላለም ጥርግ ይበል አባቴ አይደለ ይካው
@Sukuri-nv8zv
4 жыл бұрын
ጠጰወአ።ጸወወ
@HadijaAdija-y6t
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@AbeleBela
4 ай бұрын
😂😂
@ስለሁሉምነገርእግዛብሔርይ
6 жыл бұрын
የኔ ማር ልክ ነሽ በል ንካዉ ተመችቶኛል ለዘመኑ ወዶች እስኪ በ2011 ልብ ይስጣቸው 😯 ለመላው ኢትዮጵያ መልካ አዲስ አመት 💓💓💓💓
@ትዚታነውእኔንየጎዳኝእረተ
6 жыл бұрын
🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒👏
@ስላምስላማዊት
6 жыл бұрын
እኮ የኔ ቆንጆ ካልገባው በቃ ንካው ምችት ይበልሽ ♥♥♥ ምዲር ፍልጥ ወንዶች ስምታችኋል።
@nrdoswolyewa9618
5 жыл бұрын
Kkkk
@fameislam5123
5 жыл бұрын
አቦ ይመችሽ ትክክል ጥርግ በል ለአድሱ አመት አድሱ ይመጣል ሰምታችኋል እህቶቸ ክክክክክ
@Rተስፈኛዋ
4 жыл бұрын
kkkkkkk
@beautykitchen858
6 жыл бұрын
ፓ...! ንካው እሺ ሰምተሀል 😏😏የሆዴን ዘፈሽልኝ 😍😍👍🏻
@ggttjhurigtjkj2369
3 жыл бұрын
Iuiirr
@HadijaAdija-y6t
10 ай бұрын
😂😂😂😂
@lubabahussen701
5 жыл бұрын
ሚገርም ግጥም ከሚገርም ድምፅ ጋር አቦ ይመችሽ የኔ ቆንጆ....👌👌👌👌
@hosanna3393
6 жыл бұрын
መቅዲዬ ምርጥ ነው ለምን ጥርግ አይደለም አቦ ነካው
@ayeshahabshi6879
5 жыл бұрын
ዋው እንዳፈሪ ደግሞ የሱ ኩራት እጭ ጥርግ ይበል ይመችሽ አቦ
@yymm4867
3 жыл бұрын
💋💋💋💋💋💋💋የምችx
@ابراهيموشليعقوب
3 жыл бұрын
@@yymm4867 تلك
@Shiinechannel
3 жыл бұрын
Amazing! ilove Ethopian Music 100% from Somalia 🇸🇴 🇸🇴
@mesertmesert208
Жыл бұрын
M
@fatmasayeed5292
Жыл бұрын
❤❤❤
@kakaalex1648
3 жыл бұрын
ብሰማዉ ብሰማዉ የማይሰለቸኝ ዘፈን😍😍😍
@bashirali5651
6 жыл бұрын
Iam Somali from Somalia, love and peace our true Ethiopian brothers
@NunaRecords
6 жыл бұрын
ጥሎብኝ ሴት ዘፋኞች ዉስጤ ናቸዉ መቅዲዬ ምርጥ ስራ ነው!!!!
@የጌታዬእናትለኔምእናቴናት
6 жыл бұрын
እችን ልጅ ስወዳት ♥ የምን መለማመጥ ደግ አርገሻል የኔ ማር
@ጌታቸውአሰፋ
6 жыл бұрын
ክክክ ቀረብሽ
@የጌታዬእናትለኔምእናቴናት
6 жыл бұрын
@@ጌታቸውአሰፋኪኪኪኪኪኪ ምኑ ነው ሚቀርብኝ
@ጌታቸውአሰፋ
6 жыл бұрын
ሚሳኤል ነው ያ
@የጌታዬእናትለኔምእናቴናት
6 жыл бұрын
@@ጌታቸውአሰፋ ኧረ ጥርግ ይበል ሆ
@shambelfenta4170
5 жыл бұрын
@@የጌታዬእናትለኔምእናቴናትረር ርረረረ
@ፍቅርሲፈርድ-አ8ቐ
6 жыл бұрын
በል ንካው አንተ ነፈዝ አህያ በ2011 እቅዴ አንተን ዳግም ወደሂወቴ እንዳት መለስ መዝገቡን ዘግቼ ወደ መዝገብ ቤት መመለስ ነው እቅዴ
@batestars2198
6 жыл бұрын
እውይ
@እናቴሂወቴአባቴኩራቴ-ፐ1ሸ
6 жыл бұрын
ሰው አይሰደብም ማማየ ካልሆነሽ በሰላም መለያየት አሪፍ ነው
@birhanhagos2606
6 жыл бұрын
ልዋሚና ye zed ክክክክክክክክክክክክክ
@anishtaanishta4757
6 жыл бұрын
Efffffffff marye eneam endanchi new ekde wendoch techawetubnko
@rozinafantie3109
6 жыл бұрын
Wakakkakakakkakakakka
@መዲየእናቷልጅ
6 жыл бұрын
ኮሜንተሮች በሳቅ ገደላቹኝ 😂😂 ከኔ ውጭ ሁሉም የተማረረ ነው
@hhdd9388
4 жыл бұрын
በጣም እኔም እዳቺ የለሁበትም
@tolanegashu5300
3 жыл бұрын
Hi
@የድንግልማርያምልጅነ-አ7ሠ
6 жыл бұрын
ሃሃሃሃሃ መቅዲ እራሱ በእልህ ነው ንካው የምትለው 😍😃😃😃😃
@ahmedmubark5941
2 ай бұрын
This song make my day, good music, dance. Love and respect
@ኢትዮጵያኢትዮጵያ-ሸ9ሠ
6 жыл бұрын
ጥርግ ይበል ይንካው...
@ፈትያቲዩብ
3 жыл бұрын
😜😜😜🤭🤭🤭💪💪💪💪👌👈
@Fds-b6m
2 ай бұрын
yeina koinjoo yaksta leje batam nawo emadenkse❤❤❤❤❤❤
@Daahirsabdoow
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Daahirsabdoow
Ай бұрын
💝💝💝💝💝💝💝👌👌💞💞💞
@Win_Tube1
3 жыл бұрын
I'm still leasting እስካልተግባባን በመነጋገር አልፈጅም ግዜ ያለቁም "ነገር ንካዉ" የተመቸኝ part
@mube8885
3 жыл бұрын
😁እኒም አለሁ የሰው ሰው ወድጂ ግን እሱም ይወደነኛል ግን ሁልጊ.....
@የኔለኔየኔለኔ
6 жыл бұрын
ክክክክ ኮመንቶች እንዴት ዘና እንደምታደርጉን እኮ 😍 መቅድዬ ቆንጆ እረ ይንካው ጃል
@ኢትዮጵያሀገሬ-ቸ5ፐ
6 жыл бұрын
ከምር ንካዉ❤🔫 አመዳም ማን ይለምንካል
@ትግሥትአበጋዝ
4 жыл бұрын
😂😂😂🤔
@maserat1616
3 жыл бұрын
ክክክክ ሆኦ
@hayathayat6586
3 жыл бұрын
ይሄ የኔነዉ የተዘፈነዉ በጣም ነበር ምወደዉ ፍቅረኛዬ ሁሉም ነገር ሙሉ ነዉ አምላክ በምድር ላይ እደኔ አድሎ የፈጠረዉ ያለ አይመስለኝም ያሰብኩትን ይሳካል ያቀድኩት ይሞላል ህልሜ እዉን ይሆናል አንድ ነገር አስቤ ወይም ፈልጌ ማጣዉ ነገር ዬለም ግን ፍቅረኛ አልወጣ ብሎኛል በዚህ አምላኬን አማረዋለሁ ደሞም እፈራለሁ አምላኪ ሳማረዉ ምንም ባረግለትም ምንም ብሰራም ልቡ በጭራሽ ላገኘዉ አልቻልኩም በቃኝ አሁን መረረኝ በሱ የመጣ ሙሉ አርጎ ከፈጠረኝ አምላኬ ጋር መጣላቴም መጨረሻዬ አስፈራኝ በቃኝ አሁን ንካዉ ብዬዋለሁ ደከመኝ ያለቅም ነገር ስታመት በባዶ እና ተለያይተናል እስቲ ጥሩ ተመኙልኝ የኔያለዉ እዲሰጠኝ ፀልዩልኝ እህቶቼ
@እንደፍቃድአኑረኝእናቴሁሌ
6 жыл бұрын
መቅድ ቆንጆ ስውዳት እኮ ማፍቀር ፀጋ ነበር ግን ፍቅርን በጥቅም ቀየሩት ትክክል ብለሻል ንካው ጥርግ ይበል
@souleimazein6003
6 жыл бұрын
እንደ ፍቃድ አኑረኝ እናቴ ሁሌም በልቤ ውስጥ ነሺ ❤
@guebarouzande9912
6 жыл бұрын
እንደ ፍቃድ አኑረኝ እናቴ ሁሌም በልቤ ውስጥ ነሺ bonsoir
@Rተስፈኛዋ
4 жыл бұрын
ሞትኩ ሄድ ኩ እያለ መጨረሻላይ ብር አለ አንድጊዜ እንኳን በአካልተገናኝተኝ ሳናወራ ወንዶች ይድፋችሁ
@zenebechzenebech2040
4 жыл бұрын
@@Rተስፈኛዋ ewunet👍👍👍
@ፍቅርየናዙዋ
6 жыл бұрын
ይንካዉ አቦ አይገባዉማ ሆ ማኪ ሱሴ ወድሻለሁ😍 መልካም አዲስ አመት 😍😘
@user-gj8dh3ti3j
6 жыл бұрын
መቸስ ወጣት አደለሽ የልብ የልባችንን ታውቂዋለሽ የባለፈውን ለፍቅር ጂማሪው ተጋብዞል አሁን ማባረሪያ ክክክ እናመሰግናለን
@tsegakiros675
4 жыл бұрын
Haha
@munagonfa5235
4 жыл бұрын
Waw nekaw mert sera new
@የተሰጠንንብናቅየጎደለንየ
6 жыл бұрын
መልካም በአል በል ንካው ካልገባህ የምን እሽሩሩ መቅዲ ስወድሽ
@mahijoye3155
6 жыл бұрын
2019 እቅዴ ያንተን ፋይል ዘግቼ አዲስ ፋይል መክፈት ነው ንካው ንካው ንካው አቦ ተመቸኝ አልፈጅም ጊዜ በል ሂድ የኔ አለም
@efuyegela5221
4 жыл бұрын
ዘናጭ ድምፅ ፣ የኔ መረዋ፣ የኔ ፍልቅልቅ ፣
@Mahanaan36
23 күн бұрын
መቅዲ ድምፅሽ በጣም ያምራል በረቺ እታችን❤❤❤❤
@blanblanblanblan3844
6 жыл бұрын
መቅዲ ፍቅር ውይ ድምፅሽ ስወደው ያበደ ነው ማር ይንካው
@bettyhabesha2071
6 жыл бұрын
መቅድየ ስወድሽ እኮ ....አልወለድኩህም እኮ በል ንካው ....እውነትም ንካው የምን መለማመጥ
@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
6 жыл бұрын
💐🇪🇹 መልካምአዲስ አመት 🇪🇷 💐 እንቁ ለጣጣሽ ብያለሁ
@eudyd9477
6 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል መቅዲየ አይ ንካው እሰይ እንደው ማሪያምን ብሰማው ብሰማው አልጠግበው አልኩኝ አቦ ይመችሽ እናመሰግናለን።
@ethiopia7156
6 жыл бұрын
ንካዉ አረ ዝም በይዉ ይሂድ የሱ ኩራት ዞሮ ከሴት ጪን ላይወጣ ሲወለድም ሲያድግም ሲያፈቅርም ሲያገባም እዛዉ ከሴት ላያልፍ ዝም በይዉ ንካዉ በይዉ መንገዱን የሸበል በረሀ ያርግለት እኳን አደረሳችሁ ያገሬ ልጆች ሁላችሁም💚💛💓
@halimamuketare7672
6 жыл бұрын
nekawe
@aalambisa6207
6 жыл бұрын
ማር የሆንሽ ልጅ ይንካው እሱ ቢድ ሌላይመጣል
@jamalsaber1781
5 жыл бұрын
ሙሀሚን Ethiopia ettifbflvl
@maramara4013
3 жыл бұрын
@@aalambisa6207 hi
@hawulatmahamad2461
6 жыл бұрын
ዌልል ጋይስ እንኳን አደረሳችሁ @መቅዲ የኔ ፍልቅልቅ ዋውውው ስወድሽ እኮ እውነትሽን ነው ወድጄክ እጂ ወልጄክ አይደለም ሀሪፍ ነው ግዛው እየተፈጠረ ያለ ነገር ነው
@netsanetnetsanet7225
6 жыл бұрын
እውነትም ንካው👌🏼👌🏼👌🏼👌🏼👌🏼👌🏼👌🏼👌🏼👌🏼👌🏼
@SacdaAhmed-l4c
11 ай бұрын
ወንድ ልጅ ከለምኖ እስከመቼ በጣም ተጠገበ ይንካው አንቺ በጣም ጀግናነሺ በዚሁ ቀጠይበት እናመሰግናለን በተለይ ለተክ ዱ ሴቶች በጣም ጠቃሚ እና መፅናኛ ነው
@lovelove-en3rn
6 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ አጉል በጉራ ለተወጠሩ እና ላለባቸው ወንዶች ምርጥ ዘፈን እውነትም ፍቅር እና መውደድ ነው ያያዘኝ እንጂ አልወለድኩህም በል ንካውውውውውውው አለች ቆንጆዋ መቅዲ ውድድድድድድ ምርጥ ስራ
@onelove4324
3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወድጄህ እንጂ እንዲ የምሆነው አልወለድኩህም *በል* *ንካው* .....አላለችም ..😂😂😂😂 እኔ ገና ዛሬ ስምቻት ፈታ አረገችኝ💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃
@ይኑርየሀበሻልጅ
6 жыл бұрын
ለዛ ጅላፎ ይላክለታል ዛሬ ይለጠጣል እንደ ስለ ተፈቀረ ሂ ይንካዋ😎
@ወዱወረባቦ
6 жыл бұрын
የመችሽ ፍ
@HELENYEMARYAMLJ
6 жыл бұрын
kkkkkk አሳቅሽኝ እህት
@yordanosamanu3891
6 жыл бұрын
Kkkkkkkkk asakish mama eneem ligabizewa gurenga yenkawaa
@ወሎየዋተንታ
6 жыл бұрын
😂😂😂😂
@medyasem8355
6 жыл бұрын
ለይላ ፍቅር 😂😀
@ሩቂያተመስገን
6 жыл бұрын
የት አባቱ ጥርግ ይበል ይመችሽ ምርጥ ሙዚቃ ነው 😉😉😉
@mustelex
5 жыл бұрын
from sudan big love to our brothers in Ethiopia ❤❤❤
@ethioalmechannel1527
3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ምቅዲ ትችያለሽ ማማየ በል ነካዉ ነክዉ 😋 ትክክል ብላሽል ነካዉ ሰምተሀል ታለፈ በሆላ ነው ወንዱች የሚገባቸዉ ይካዉ👌👌
@darsenemabiala9699
3 жыл бұрын
Oooooh mon Afrique 💞💖💕. I love Éthiopie
@كميلياالسالي
2 ай бұрын
ንካው❤❤❤❤❤❤
@abtydubai7201
6 жыл бұрын
ሳፕ ተጋብዘል አንተ ደነዝ መልካም አድስ አመት
@yayeshbelay3093
6 жыл бұрын
አልበስል አለ እንዴ ሆዴ
@abtydubai7201
6 жыл бұрын
@@yayeshbelay3093ኡፍፍፍፍ እረ ወደዛ ለምንም እማይሆን ሰዉ ጋ ይንካዉና ልገላገዉ
@POWE4755
6 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@muhamad640
5 жыл бұрын
ባይይይይይይይትለይበባቻው
@yoursyourstruly6226
5 жыл бұрын
Idk why this is the best Ethiopian music ever like I can listen to this all day !!
@abdousalam2812
3 жыл бұрын
Y
@zenebechzenebech2040
4 жыл бұрын
እኔ ይችን ሙዚቃ ጋብሸ ትቸዋለሁ ንካካካካካዉ ይካዉ እዉነት ❤❤❤
@gracekinyaa-tz2vg
Жыл бұрын
Am Kenyan I love Ethiopian music very much
@weliewelie8175
5 жыл бұрын
yenee konjoo💚💛💜❤👍
@Elfo-s8c
Жыл бұрын
አረ ገደል ይግበ ብፈልግ ማን ይለመማጠል ንከው ❤❤❤❤❤❤
@serawet9488
6 жыл бұрын
ቀላል ንካው ቀዩን ተጫነው ወድን መለማመጥ ምናባቱ ይካው ምርጥ ነው በርቺ
@hayatendrismebalnsayhonmeh3727
5 жыл бұрын
Serawet ድግል አማላጅ ናት አሜን yes
@የእየሱስምርኮኛነኝእወድሀ
6 жыл бұрын
አወ ልክ ነሽ ንካው በል ወንዶች እኮ መፈቀራቸውን አወቁ ማፍቀር አይችሉበትም።
@kdjxk1730
6 жыл бұрын
ኮሜንት ሳነብ የገረመኝ ነገር ቢኖር ያሳለፋችሁትን ነገር አስቡ እንጅ ለምን ትሳደባላችሁ ስለ ኮራ ትቶ መሄድ እንጅ ይሄ እንትን ገለመኔ ማለቱ ምን ይጠቅማል በቃ ከኮራ እናንተም ኮራ በሉ እህቶቸ በርግጥ ያጋጥማል ሲወደድ የሚንቀባረር ከሴቱም ከወንዱም አለ ዘፈኑ በጣም ቆንጆ ነው ክሊፑንም ወደንዋል መቅዲ እንወድሻለን ግን በጣም አጠረ ትንሽ ደቂቃው ቢረዝም አሪፍ ነበር
@ቃሊናአንቲ-ጨ1ፈ
6 жыл бұрын
Lik new wide gin min zfenu bicha mekidi erasua atirabgnalch
@lobabaajman2345
6 жыл бұрын
ዋውደስሲልቆንጆ
@zahrazzz3423
5 жыл бұрын
አንች ልጂ ሥወድሽ
@ባላገርዋብርቴእምየምኒልክ
5 жыл бұрын
👌👌👌🙊🙊🕊🕊👍👍👍👍💕💕
@iloveyoubaba1322
5 жыл бұрын
ትክክል ሲፊልግ ይካው ግን አትሳዴቡ
@eyerudere9769
2 жыл бұрын
ከማይሆን ሰው ጋር ጊዜ ማጥፍት አይሰፍልግም ንካው ንካው ይመችሸ
@sarahana7929
6 жыл бұрын
ያምራል አሪፍ መልካም በአል በያላችውበት ኢትዮጲያውያን ይንካው ባክሽ ተመልሶ ይመጣል
@ተንታጉና
2 жыл бұрын
እረ አይምጣ ይከው
@Yetenbi114
6 жыл бұрын
የሚገርመው ስለ መቅዲ ሳስብ ነበር 😊 ደስ የሚለው ደስ ከማል ዘፈን ጋር ከች ብላለች❤️
@dx2651
6 жыл бұрын
ዋውውውውውው
@dx2651
6 жыл бұрын
ያምራልልልልል
@ኢትዮጵያዊነኝኢትዮጵያዊ
6 жыл бұрын
ይንካው አይደል እሱ ቢነካው ሌላው ይመጣል ደሞ ለኢትዮጵያ ወንድ ሞልቷል ሀሀሀሀሀ
@አምላኬሆይአንተታውቃለህ
6 жыл бұрын
በትክክል
@ጠበላYouTube
6 жыл бұрын
Tigset Gg እውነትሽን ነው ይንካውነየኢቶዮ ወንዶች መቼም ብር ነው የሚገዛቸው ፍቅር አይደለም
@lloveyoumamalloveyoumama7434
6 жыл бұрын
ከከከከከከከ
@ጀሚወሎየዋ-ደ2ለ
6 жыл бұрын
ሰወዲሸ የኔ ማርር በርቺ
@trngosemowa1258
5 жыл бұрын
ፍቅር ይዞኛን ይኸን እየሰማሁ ካልሆነ እኔም ንካዉ ማለቴ አይቀርም ክክክክክ
@amaneayela9440
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@العندليبالاسمر-ج3غ
6 жыл бұрын
يشهد الله ي الاثيوبين بحبكم اخوكم من السودان لكم التقدير والاحترام
@mmmohran84
3 жыл бұрын
شيكرن
@ኢስላምውስጤነው
3 жыл бұрын
እስካልተግባባን በመነጋገር አልፈጀም ግዜ ያለ ቁም ነገር ፍቅር ካልተነጋገሩ አይሆንም ሳይመሽ ንካው ያለው አለ እኔ ሸኘሁ የኔ ብጤ እጅ ወደላይ የታላችሁ እኔ ብቻ ነኝ ብቅ ብቅ
@ሠብለየጎንደሯሠብለየጎንደ
6 жыл бұрын
እውነትሽን ነው ይንካው ማን ይለምናል እሡን
@shcell5476
6 жыл бұрын
ሠብለ የጎንደሯ ሠብለ የጎንደሯ waw 💃
@shcell5476
6 жыл бұрын
ሠብለ የጎንደሯ ሠብለ የጎንzxደሯ
@kkww552
6 жыл бұрын
Trygi yble
@GenetGetanew
2 ай бұрын
Love your voice mekdi
@ያባሰሏ
6 жыл бұрын
ዋው ያምራል ጥርግ ይበል
@misomiso6006
6 жыл бұрын
Happy new years all ethiopa peoples 🇪🇹💖🇪🇹👏🙋✌😍
@سريناحبلي-ن3ظ
6 жыл бұрын
تلتبف
@saddas4558
2 жыл бұрын
ንካዉ ዉነትሽን ነዉ የማይሆን ሰዉ ጋ ከመቆሰል ይካዉ ግልግል ነዉ
@tamrmuhemdkemal5217
6 жыл бұрын
ልክነሽ ፍቅር በልመና አይሰምርም።በራሱ እንጂ ጥርግ ይበል
@mastewalagumas2648
4 жыл бұрын
yene konjo des yilal sewodesh
@tsehaygeni9668
6 жыл бұрын
Wendochn eshururu malet aymechegnm kalmeselw bel nkaw nkaw malet new 💘 yena konjo berchi 💝
@Tube-by3nw
6 жыл бұрын
ተመቸሺኝመቅዲይካውምንአባቱጥርግይበል
@aksr1599
6 жыл бұрын
kolojihgftbki?
@hareguadesta2612
2 жыл бұрын
የምን መለማመጥ በል።ንካው
@እናቴህይወቴ-ጐ1ሰ
6 жыл бұрын
በርች የእኔ እህት በጣም ስወድሽ ፈገግታሽ ፈገግታ ብሎዝም
@ፍቅርተየድንግልማርያ-ሸ9ሠ
6 жыл бұрын
መቅዲዬ ቅብጥብጥ ስትይ ስወድሽ እኮ ኧረ ይንካዉ በ 2011 የሄደዉን እረስተን መሄድ የፈለገን😏👈 ንካዉ ብሎ መሸኜት ነዉ። የምን ጊዜ መግደል😌😌😌
@betimashrasha2848
6 жыл бұрын
መቅድዬ የኔ ቀበጥ ስወድሽ እኮ ፍቅር ካልገባውማ ጥጉን ይያዝ ንካው 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌ሰምተህል 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@abebaberhan1406
6 жыл бұрын
Beti Mashrasha ፐነ
@ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ
6 жыл бұрын
አረ ይንካዉ ፍቅር ለማይገባዉ ጥርግ ማለቱ ይሻላል የኔ ቆንጆ መቅድ በርች
@coumbagomis3432
6 жыл бұрын
Senegales people love you
@dahdah142
6 жыл бұрын
በፊት በጣም ኢወደኝ ነበረ አሁን ግን ምን እደሆነ አላውቅም እኔ ተኩት ግን በዚሙዚቃ በል ንካው ባባባይ
@thanksgive3896
6 жыл бұрын
Kkkkkkkk
@ሮማኒእሱንብዬየተጎዳውሮማ
6 жыл бұрын
እይይይይ ጥሎብኝ እዬን አናታችሁ ላይ ምትጭኑትን ጭራ አልወድም እውነት ባላችሁ ፀጉር ምናለበት ብትኮሩት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
5 жыл бұрын
ምን ላድርግሽ ቀላል ያንካው ጥርግ ይበል የዘመኑ ወንዶች ፍቅር ሲስጡቸው ይቀባርራሉ ንካው ዥልጥ
@sebleantone1186
6 жыл бұрын
ልክ ነሽ በልምምጥ ምንም አይሆንም
@HawiAle
27 күн бұрын
ምን መንካት ብቻ ገደል ግቡ 😜😜😜መቅድ እ love you 🌹🌹🌹
@stayhumble4731
4 жыл бұрын
Heard the song for the first time, and I love it. 🎶 Her spirt is shining and she reminds me of my homegirl!
@natimanorabrsh772
6 жыл бұрын
መቅዲዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ በርቺ ማር በጣም የሚወደድ ስራ ነው የሰራሽው
@ዘቢባሁሴንዘቢባሁሴን
5 жыл бұрын
አቦ ይመችሽ መቅድ የልቤን ነው የዘፈንሽው
@ሰውአርገኝናሰውይግረ-ሠ8ዸ
6 жыл бұрын
አፍቅሬህ እጂ ወድጀህ አልወለድኩም በል ንካው ንካው ንካው ለኔ ነው የዘፈንሽው እፍፍፍፍፍፍ ላስናብትህ ንካው🏌♂
@fatoumamohe4789
2 жыл бұрын
Wiii
@POWE4755
6 жыл бұрын
የኔ ቅምጥል በ 2011 የምን መለማመጥ ነው ነካው
@ameti1246
6 жыл бұрын
አልወለድኩህም እግዲህ ንካው
@POWE4755
6 жыл бұрын
አወ ማረ
@ቅድስትአርሴማዛሬምአትለይ
6 жыл бұрын
ንካው .....
@smirasmira191
5 жыл бұрын
የደረጄ እንኮን ካች መጣ የሚለው ያናደደኝ ነበር አሁን ግን ንካው ደስ አለኝ ይንካው
@yamihabesha841
6 жыл бұрын
ንካው!!!
@tesefushashamo1761
Жыл бұрын
Wowo mekedeya arefe new yemechesh 💖💖💔
@fasikanunu9248
6 жыл бұрын
አልወለድኩህም በል ንካው ንካው
@zenebechzenebech2040
4 жыл бұрын
እኮ ይንካውውውውውውው
@berrisamaad23
5 жыл бұрын
Love from soomaliland hargeysa🥰😘
@gdy2725
4 жыл бұрын
ፀጋነው አወ ንካው ዋው ንካው ቆጀየ
@nevertruestanyone6435
6 жыл бұрын
አልገባዉ አለ ይሄ ገገማ እሹሩሩ ማለት ከብዶኛል ዝም በይ እኔም ንካዉ ብዬዋለዉ
@mahamedamache7619
4 жыл бұрын
🇨🇮❤️
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጸ1ነ
6 жыл бұрын
ዋዉ ይንካዉ ንካዉ እውነት ነዉ እናመሰግናለን መቅዲ
@tube5909
6 жыл бұрын
የኔው አንቺ ሳትይው ነክቶላል 2010 መዝገቡን ዘግቻለሁ አቃጥሎ ሊደፈኝ እደት ተገላግያለሁ መሳላችሁ እፍፍ
@mekditubeselamethiopia7049
6 жыл бұрын
Geni ewinetachuhin new edezih yemitilut are yenes megemeriya aliwedewim neber ahun gn Bena bedali gn MN ladirign esu musilim Ena orthodoxs negn
@guebarouzande9912
6 жыл бұрын
حب سارة sara merci bcp mon bb de valeur envoyé moi ton numéro s'il te plait
@YouTuber-dz5kc
6 жыл бұрын
LOLLL
@mukamelahmed9332
5 жыл бұрын
حب سارة sara ስላም
@Rተስፈኛዋ
4 жыл бұрын
እንኳን ገላገለሽ
@mekidesschere5209
6 жыл бұрын
yene mar enkuwan dehina metashi yanchin sirawichi betam new emwodachew betam tiru tizitawoche nachew endalishi enem tenegagiro megibabat kemayichil wond gar nikew malete ayikerim 2011 yekum neger enji kelid yelem ke ahun behala beka :: tebareki mekidiye emiwodishi adibakishi mekides chere negn
@ኢማንእናቷንናፋቂየደሴዋቀ
6 жыл бұрын
ብሎክ አዲርጊዋለሁ እጂ እልክለት ነበር ለዛ ጀዝባ ወዶች ሲያባብሏቸው ይጠግባሉ ንካው
@maesamaesa7751
6 жыл бұрын
Kikiki aneshewi
@ዙዙነኝከረያድማሚንናፋቂ
6 жыл бұрын
ልክ ነሽ ሲፈቀሩ ከነሱ ውጪ ሌላ ሰው ያለ አይመስላቸውም
@ath1381
5 жыл бұрын
አውጩው ብሬኩን እና ላኪለትና ካየው በኻላ ደግመሽ ታረጊዋለሽ
@AishatuAbubakar-l8l
Жыл бұрын
❤ hi🎉 0:32
27:48
ABEBA DESALEGN BEST SONG
Edu_Royal
Рет қаралды 297 М.
26:08
#ምርጥ የባህል ኮሌክሽን #amharicmusic NewEthiopian Music 2024 (Official Video)
Borkena Tube
Рет қаралды 263 М.
00:20
😯 Подарила сыну БМВ, но не ожидала такой реакции на машину! | Новостничок
НОВОСТНИЧОК
Рет қаралды 6 МЛН
36:55
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
00:16
When you have a very capricious child 😂😘👍
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
00:29
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
4:36
Mekdes Hailu - Zarem Kereh | ዛሬም ቀረህ - New Ethiopian Music 2019
Hope Music Ethiopia
Рет қаралды 2,6 МЛН
5:55
Kalkidan Meshesha - Ema - (Official Music Video) - New Ethiopian Music 2015
Ethio One Love
Рет қаралды 3,5 МЛН
5:08
mekdes hailu - wondeme
wende1980
Рет қаралды 658 М.
5:09
Amsal Mitike / ፍቅርን ይዤ / Ethiopian Music 2018 (Official Video)
Heni Tube (Heni Tube)
Рет қаралды 7 МЛН
4:53
Sasahulish Berga - Gena | ገና - New Ethiopian Music 2017 (Official Video)
Hope Music Ethiopia
Рет қаралды 3,9 МЛН
4:42
Veronica Adane - ካንተ ሌላ - Kante Lela (Official Music Video) New Ethiopian Music 2024
Veronica Adane
Рет қаралды 5 МЛН
6:26
Netsanet Abere - Kal Gibalign | ቃል ግባልኝ - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)
Hope Music Ethiopia
Рет қаралды 1,4 МЛН
6:23
Yehunie Belay | ይሁኔ በላይ | ዘገሊላ | Zegelila | official video.
Yehunie Belay
Рет қаралды 13 МЛН
5:29
Selamawit Yohannes - Senbide - ሰላማዊት ዮሃንስ - ሰንቢደ - New Tigrigna music 2024 (Official Video)
Nahom Records Inc
Рет қаралды 9 МЛН
5:01
Nati TV - Timnit Welday | qaH {ቃሕ} - Ethiopian Tigrigna Music 2020 [Official Video]
NatiMedia
Рет қаралды 20 МЛН
00:20
😯 Подарила сыну БМВ, но не ожидала такой реакции на машину! | Новостничок
НОВОСТНИЧОК
Рет қаралды 6 МЛН