ሆሴዕ - መንፈሳዊ ግልሙትና

  Рет қаралды 1,177

Endashaw Negash

Endashaw Negash

Күн бұрын

ትንቢተ ሆሴዕ በእግዚአብሔር እና በእስራኤል ሕዝብ መካከል የነበረውን ግንኙነት በነቢዩ ሆሴዕ እና በጎሜር መካከል ባለ ግንኙነት ይገልጻል። ጎሜር ለሆሴዕ እንዳልታመነች የእስራኤል ሕዝብ ለእግዚአብሔር አልታመነም፤ ጎሜር ሆሴዕን ትታ እንደ ሄደች እስራኤል ከእግዚአብሔር ፊት በምርኮ ትሄዳለች፤ ጎሜር ወደ ሆሴዕ እንደ ተመለሰች እስራኤልም ታድሳ ወደ እግዚአብሔር ትመለሳለች። ሆሴዕ የእስራኤል ሕዝብ ኪዳኑን በማፍረሱ እና እግዚአብሔርን ባለመታዘዙ ፍርድ እየመጣ መሆኑን ይናገራል። የመልእክቱ ማዕከላዊ ትኩረት መንፈሳዊ ግልሙትና ነው። ይህቺን አጭር ቪድዮ በመመልከት የመጽሐፉን ትኩረት እንዲሁም በጋብቻው ዙሪያ ያሉትን አመለካከቶች መገንዘብ ይችላሉ።

Пікірлер: 14
@tsegayeneftalem8318
@tsegayeneftalem8318 3 жыл бұрын
እንዳሽ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ: ድንቅ ትምህርት ነው::
@endashawnegash142
@endashawnegash142 3 жыл бұрын
አሜን! አመሰግናለሁ።
@hannachaka6723
@hannachaka6723 3 жыл бұрын
ግሩም መልዕክት ከጥሩ አቀራረብ ጋር!ተባረክ እንጀሽዬ❤❤❤❤❤
@endashawnegash142
@endashawnegash142 3 жыл бұрын
Praise God. Thank you.
@marthatekle524
@marthatekle524 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ:እንደሽ
@endashawnegash142
@endashawnegash142 3 жыл бұрын
አሜን! አመሰግናለሁ።
@SenayetBerhe
@SenayetBerhe Ай бұрын
@bltanyagetachew6659
@bltanyagetachew6659 3 жыл бұрын
እንድሽ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
@endashawnegash9273
@endashawnegash9273 3 жыл бұрын
Amen! Thank you.
@mikygrum3486
@mikygrum3486 3 жыл бұрын
Tebarek endashy.
@endashawnegash142
@endashawnegash142 3 жыл бұрын
Amen! Thank you.
@mikygrum3486
@mikygrum3486 3 жыл бұрын
Tebarek endashy
@sabakasaye2749
@sabakasaye2749 3 жыл бұрын
ውድ አሰተማሪዬ ልሰማቸው ከምወዳቸው አስተማሪዎች መካከል ነህ ጌታ ይባርክህ በቤትም እንዲሁ ስለሆንክ እውነተኛነትህን ይመሠክራል። በርታ ሣባ
@Nani-hj5pr
@Nani-hj5pr Жыл бұрын
beritalng
ትንቢተ አሞጽ - ማኅበራዊ ፍትሕ
15:25
Endashaw Negash
Рет қаралды 1 М.
Alat yang Membersihkan Kaki dalam Hitungan Detik 🦶🫧
00:24
Poly Holy Yow Indonesia
Рет қаралды 11 МЛН
Electric Flying Bird with Hanging Wire Automatic for Ceiling Parrot
00:15
#ፓስተር አንተነህ ብርሃኑ..."የእግዚአብሔር ጊዜ......."
24:02
Yefeker Hiwot International Ministry
Рет қаралды 98
ዳሰሳ፡- ትንቢተ ሆሴዕ  Hosea
9:24
BibleProject - Amharic / አማርኛ
Рет қаралды 1,2 М.