No video

ትንቢተ አሞጽ - ማኅበራዊ ፍትሕ

  Рет қаралды 1,033

Endashaw Negash

Endashaw Negash

3 жыл бұрын

ነቢዩ አሞጽ በስምንተኛው ክፍለ ዘመን ከይሁዳ ወደ እስራኤል የተላከ ነቢይ ነበር። መልእክቱ በዋነኛነት የፍርድ መልእክት ሲሆን ወደ መጨረሻ አከባቢ ከፍርድ በኋላ ስላለው ተስፋም ተናግሯል። ነቢዩ የሕዝቡን ሃይማኖታዊ ክህደት፣ ግብረ ገባዊ ውድቀት፣ ፖለቲካዊ ቀውስ፣ ወዘተ. በመግለጥ ፍርድ አይቀሬ መሆኑን ያስታውቃል። ባለጸጎች ይበልጥ እየበለጸጉ እና ድኾች ይበልጥ እየደኸዩ ይሄዱ ነበር። በማኅበረ ሰቡ መካከል ግፍ፣ ስስት፣ ኢፍትሐዊነት፣ በጥቅሉ የግብረ ገብ ችግር በሥፋት ነበረ። ጻዲቁን ሰው በገንዘብ፣ ድኻውን በጫማ መቀየር፣ አባትና ልጅ ከአንዲት ሴት ጋር የግብረ ሥጋ ግንኙነት መፈጸም፣ በራስ ወዳድነት ላይ ያተኮረ ቅንጦት፣ ወዘተ. በሕዝቡ መካከል ይስተዋል ነበር። ነቢዩ እውነተኛ አምልኮ ማኅበራዊ ፍትሕን እንደሚያሰፍን በመግለጥ እስራኤል እየመጣ ካለው ፍርድ እንደማታመልጥ ያስታውቃል። ዛሬም እግዚአብሔር ስለ ሰዎች፣ ስለ ማኅበራዊ ጉዳይ ግድ የሚለው አምላክ ነው። የመጽሐፉ ማእከላዊ ጉዳይ ማኅበራዊ ፍትሕ ነው። ይህቺን አጭር ቪድዮ በመመልከት የአሞጽን ትኩረት መረዳት ይቻላል።

Пікірлер: 12
@gannatgannat1416
@gannatgannat1416 Жыл бұрын
አሜን አሜን ዘመን አገልግሎትህ ይባረክ
@betelhemassefa1051
@betelhemassefa1051 3 жыл бұрын
አሜን አሜን የእግዚአብሔር ፍትህ አይዛባም::ተባረክ ወንድሜ!!!
@endashawnegash9273
@endashawnegash9273 3 жыл бұрын
Thank you.
@marthatekle524
@marthatekle524 3 жыл бұрын
እግዚዚአብሄር ሆይ:መልካም:አስተማሪዎችን:ሰተህናል;ትምህርት:የሚወድ:ትዉልድን:አስነሳልን:ጌታ:ይባርክህ:እንደሽ::
@endashawnegash142
@endashawnegash142 3 жыл бұрын
አሜን! አመሰግናለሁ።
@Nani-hj5pr
@Nani-hj5pr Жыл бұрын
tebarekilng
@tsegayeneftalem8318
@tsegayeneftalem8318 3 жыл бұрын
እውነት ነው! እውነተኛ አምልኮ ማህበረሰብን ይነካል እግዚአብዚአብሔር ከግብዛዊነት ሕይወት ይፈውሰን:: ጌታ ይባርክህ እንዳሽ::
@endashawnegash142
@endashawnegash142 3 жыл бұрын
አሜን! እርሱ ይፈውሰን!!
@bltanyagetachew6659
@bltanyagetachew6659 3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይፍርዳል እንድሽ ተከናወን
@endashawnegash9273
@endashawnegash9273 3 жыл бұрын
Amen. Thank you.
@desta5885
@desta5885 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ።
@endashawnegash142
@endashawnegash142 3 жыл бұрын
አሜን! አመሰግናለሁ።
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 11 МЛН
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 150 МЛН
ሆሴዕ - መንፈሳዊ ግልሙትና
16:08
Endashaw Negash
Рет қаралды 1,1 М.
የብሉይ ኪዳን ዳሰሳ| ትንቢተ አሞጽ Part 1
1:13:08
Grace Ethiopian Evangelical Church
Рет қаралды 391
የብሉይ ኪዳን ዳሰሳ | ትንቢተ አሞፅ: ክፍል3
55:58
Grace Ethiopian Evangelical Church
Рет қаралды 94