Рет қаралды 1,775
ሆሴዕ ማነው? አናሳና ዓበይት ነቢያት ( Minor Prophets and Greater Prophets) ልዩነታቸውና ተመሳሳይነታቸው ምንድነው? "አባብላታለሁ፡ ወደ ምድረ በዳም አመጣታለሁ፣ ለልቧም እናገራለሁ።…"(2:16)…"ሕዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል…"(4:6)…"ግልሙትናና የወይን ጠጅ ስካርም አእምሮን ያጠፋል" (5:11)… "…የማያስተውልም ሕዝብ ይገለበጣል።" (5:14)…አብረን እንያቸው…