How to Knit-for Beginners (Part 1)- የሹራብ አሰራር -ለጀማሪዎች (ክፍል 1)| ሹራብ መስራት ለማስታወስ እና ለማተኮር ችሎታዎ ጠቃሚ ነው።

  Рет қаралды 29,108

Sefitena  Aj

Sefitena Aj

Күн бұрын

ሹራብ መስራት ከፍተኛ የስነ-ልቦና እና ማህበራዊ ጥቅሞች አሉት ፣ ይህም ለጤንነት እና ለህይወት ጥራት አስተዋፅዖ ያደርጋል።
እባክዎን "SUBSCRIBE" እና “Like” ማድረግዎን አይርሱ!
Contact: sefitenaaj@gmail.com

Пікірлер: 49
@fatumaahmedseid
@fatumaahmedseid 3 ай бұрын
ሠላም ሠላም የኔ ባለሞያ ጂዳ ያላችሁ የተለያዩ የዳንቴል ሥራች የምፈልጉ አናግሩኝ❤❤❤
@melakutesfaye4380
@melakutesfaye4380 3 жыл бұрын
በርች ገኒ ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን
@he5983
@he5983 3 жыл бұрын
Very professional and helpful. Keep up the good work,
@vh396001
@vh396001 2 жыл бұрын
Excellent video Genni ...Clear audio, instruction and well balanced background music !! Keep up the good work!
@sefitenaaj
@sefitenaaj 2 жыл бұрын
Thank you! Will do!
@winninymeanssweet1920
@winninymeanssweet1920 2 жыл бұрын
very very nice. Thank you. Keep the good work.
@sefitenaaj
@sefitenaaj 2 жыл бұрын
Thank you!
@Arsemaesubalew
@Arsemaesubalew 2 жыл бұрын
Enamesegnalen gn enat and kir yibekal le and shurab
@sefitenaaj
@sefitenaaj 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ! አንድ ከር አይበቃም፡ በግምት የህጻን ልጅ ሹራብ ለመስራት ከ 2 እስክ 3 ኳስ ክር ያስፈልጋል።
@user-hw5qy9qm1k
@user-hw5qy9qm1k 2 жыл бұрын
ዋው ሀሪፍ ነው በርቺ
@sefitenaaj
@sefitenaaj 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@user-nj1mu8pn3k
@user-nj1mu8pn3k Жыл бұрын
Gena you are amazing at knitting!
@sefitenaaj
@sefitenaaj 7 ай бұрын
Thank you!
@dunuberhanu3168
@dunuberhanu3168 3 жыл бұрын
Great Geni keep it up👍
@sawolgebre5406
@sawolgebre5406 3 жыл бұрын
Wow! Very talented 👏🏾
@sefitenaaj
@sefitenaaj 2 жыл бұрын
Thank you!
@zufantadesse9467
@zufantadesse9467 2 жыл бұрын
እንደምፈልገው ስላስተማርሽኝ በጣም አመሰግናለሁ በርች
@sefitenaaj
@sefitenaaj 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ !
@አልማዝአልማዝ-ሐ7ሠ
@አልማዝአልማዝ-ሐ7ሠ 2 жыл бұрын
ጎበዝ በርች ማርነግር
@sefitenaaj
@sefitenaaj 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ!
@gaziol
@gaziol 2 жыл бұрын
very good
@sefitenaaj
@sefitenaaj 2 жыл бұрын
Thanks
@zeyassin7335
@zeyassin7335 3 жыл бұрын
wow❤❤❤
@fatumaahmedseid
@fatumaahmedseid 4 ай бұрын
ሠላም ሠላም እንኳን ደህና መጣሽ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@sefitenaaj
@sefitenaaj 4 ай бұрын
እንኳን ደህና ቆያችሁኝ! አመሰግናለሁ። ፡)
@PyrrhianDude
@PyrrhianDude 5 ай бұрын
gena wow!
@sefitenaaj
@sefitenaaj 4 ай бұрын
Thank you! :)
@netsanetghiwot4382
@netsanetghiwot4382 2 жыл бұрын
😍😍
@sefitenaaj
@sefitenaaj 2 жыл бұрын
Thank you!
@AbdurRahman-nu7un
@AbdurRahman-nu7un 2 жыл бұрын
👍👍👍👍
@sefitenaaj
@sefitenaaj 2 жыл бұрын
Thank you!
@meseretalemu1830
@meseretalemu1830 Жыл бұрын
ያላሳየሽው የፊት ሹራብ አሠራር አሳይን በተለይ የፊቱን የጉንና ጎኑን አሳይ እባክሽ
@sefitenaaj
@sefitenaaj Жыл бұрын
እሺ አላያለሁ አመሰግናለሁ
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 10 ай бұрын
እንደው በረካ ሁኚልኝ እንዴት እንደሚጀመር ግራ ገብቶኝ ነበር።👸💛⭐✨😊
@sefitenaaj
@sefitenaaj 10 ай бұрын
አመሰግናለሁ!
@rezikameki7864
@rezikameki7864 3 жыл бұрын
ጎበዝ አሪፍ ነው ወፍራም ክር እና መስፊያው ግን የት ይገኛል
@sefitenaaj
@sefitenaaj 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ። Walmart ወይም Michaels Craft Store ይገኛል፡ በእንጊሊዝኛ የሹራብ ክር ያርን (Yarn) ይባላል::
@sefitenaaj
@sefitenaaj 3 жыл бұрын
መስፊያው ደግሞ ኒቲንግ ኒድል ( knitting needle) ይባላል።
@loveisawinner2541
@loveisawinner2541 2 жыл бұрын
@@sefitenaaj በጣም አመሰግናለሁ የኔ መልካም ❤️❤️❤️
@mereyimtube
@mereyimtube Жыл бұрын
መስሪያውና ክሩ አ.አ የት ነው ሚገኘው
@sefitenaaj
@sefitenaaj Жыл бұрын
አማዞን ላይ ክሩን " Yarn " መስሪያውን ደግሞ " Niddle " ብለሽ ሰርች አድርጊ። ሊንኩን ልኬልሻለሁ፣ www.amazon.com/yarn/b?ie=UTF8&node=262625011 አመሰግናለሁ!
@sefitenaaj
@sefitenaaj Жыл бұрын
ይቅርታ ሳጠያይቅ ነው ለመልስ የቆየሁት። አዲስ አበባ ውስጥ መርካቶ ሸማ ተራ ይገኛል
@mereyimtube
@mereyimtube Жыл бұрын
@@sefitenaaj እሺ የኔ ቆንጆ እጂግ በጣም አመሰግናለሁ ውዷ
@ሶልያናየሸዋልጅ
@ሶልያናየሸዋልጅ Жыл бұрын
ማርያምን እኔ እንደዚህ ጥልፍ መናምን መንም አላቅ ብያለሁ በግራ እጄነው የምሰራውስበላ ብቻ በቀኝእናአላቅ ብያለሁ መንይሻለኛል
@sefitenaaj
@sefitenaaj Жыл бұрын
ስልክ ቁጥርሽን ኢማይል አድርጊልኝ እረዳሻለሁ
@siyamgalib4190
@siyamgalib4190 2 жыл бұрын
ሹራብ በማሽን እንዴት አንደምንሰራ ብታሳዩን
@sefitenaaj
@sefitenaaj Жыл бұрын
ሰላም ሲያም ሹራብ በማሽን ለመስራት የሄንን ሊንክ ተመልከቺው. ሊረዳሽ ይችል ይሆናል kzbin.info/www/bejne/f3nQlHWjgtyGq5Y
@meseretalemu1830
@meseretalemu1830 Жыл бұрын
እንዴት ኘሽ ብብት ከተቆረጠ በኋላ ያለውንም አሳይን
@sefitenaaj
@sefitenaaj Жыл бұрын
ሰላም መሰረት ከፍል 4 ቪድዮን ተመልከቺው kzbin.info/www/bejne/aX6aoaCeicmHfs0 አመሰግናለሁ
Knitting Rib for Beginners (cast on, kn, pu & Rib)
18:51
GillysCraftWorld
Рет қаралды 9 МЛН
He bought this so I can drive too🥹😭 #tiktok #elsarca
00:22
Elsa Arca
Рет қаралды 48 МЛН
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
MrBeast
Рет қаралды 163 МЛН
Секрет фокусника! #shorts
00:15
Роман Magic
Рет қаралды 86 МЛН
How to Knit: Easy for Beginners
21:53
RJ Knits
Рет қаралды 11 МЛН
How to knit for beginners -   the continental way (+ slow motion)
40:19
NimbleNeedles
Рет қаралды 1,2 МЛН
How to CAST ON Knitting for Total Beginners
8:18
Sheep & Stitch
Рет қаралды 11 МЛН