How To Lose Belly Fat Naturally Without Exercise(እስፓርት አልባ የሆነ የተዋጣለት ቦርጭ ማጥፊያ መንገድ)

  Рет қаралды 703,284

የኔ ጤና - Yene Tena

የኔ ጤና - Yene Tena

Күн бұрын

Пікірлер: 2 800
@Addistoday
@Addistoday 4 жыл бұрын
እንደዚህ ያለ ጥልቅ ሳይንሳዊ ትንታኔ በራሳችን ቋንቋ የሰጠ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ዶ/ር ስላየሁ በጣም ተደስቻለሁ! አመሰግናለሁ!!!👏👏👏👏
@emugodblessyoumyblessedsis9624
@emugodblessyoumyblessedsis9624 3 жыл бұрын
Please brother can you explain to soya milk side effect and thank you
@bedriaabedella1498
@bedriaabedella1498 Жыл бұрын
​@@emugodblessyoumyblessedsis9624 ሀዠዠዠ.፧ቀበበ፣ቧቦበ 3:11 በበ 3:16 ቨበበበበበበ፣
@mulugetahabteselassie7557
@mulugetahabteselassie7557 11 ай бұрын
Very impressive and convincing advice. Thank you
@HananSemira
@HananSemira Ай бұрын
Please docter explen
@MesiAbera-sl5xk
@MesiAbera-sl5xk Жыл бұрын
አቤት አገላለጥ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ዶ/ር፡፡
@onelove6356
@onelove6356 4 жыл бұрын
1. በቀን አንዴ መመገብ 16 ሰአት መፆም ወይም በትቂቱ ከመሸ በሗላ በልቶ አለመተኛት 2. ሀይል ሰጭ ምግቦችን በዝቅተኛ መጠን እና በዛ ያለ ቅባት ያላቸውን አጣምሮ በተዘጋጀ በመጠኑ መጠቀም 3. ቀለል ያለ የሰውነት እንቅስቃሴ ማድረግ እስከ 20-30 ደቂቃ 4. ጭንቀትን እና ሀሳብን መቆጣጠር ወይም ማስወገድ
@kelemutaye2730
@kelemutaye2730 2 жыл бұрын
አመሠግናለው
@amlakebaynesagn6521
@amlakebaynesagn6521 Жыл бұрын
😊
@lidya4781
@lidya4781 10 ай бұрын
Thank you
@ethiopiahagere231
@ethiopiahagere231 4 жыл бұрын
እጅግ በጣም ለውጥ አምጣቻለው አንተ ያልከውን. አይነት በመከተል። ቁርስ እና ምሳ በደንብ ሳልጠግብ እራትን እዘላለው። ለአንድ ወር ሰርቼ ከ88 kg to 81 ለውጥ አምጥቼያለው። ስለዚህ ዶ/ር ምክር በጣም ነው ምደግፈው ትክክል ነው። እናመስግናለን።
@aymenseid
@aymenseid 5 ай бұрын
አለመብላት አልችልም ምን ይሻለኛል😂
@awetlucas155
@awetlucas155 4 жыл бұрын
THANK YOU ወንድሜ አእምሮህ ይባረክ እኛ የመማር እድሉ ሳናገኝ ስደግን ቢቆጨንም እ/ር ግን እንደናንተ አይነት ደግ ሰዎች ስለሰጠን አመስግነዋለው አሜን በርታ አእምሮህ ይባረክ በየሱስ ስም አሜን
@kidistweldegiorgis689
@kidistweldegiorgis689 4 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርክህ በጣም ነው የማመሰግነው :: ቆይ ግን እስከ አሁን የት ነበርኩ ? በእውነት የእውነት አምላክ አንተን ስለሰጠን ስሙ ብሩክ ይሁን እናመሰግናለን ::
@shimlesk.h.r4069
@shimlesk.h.r4069 5 жыл бұрын
ከልብህ ስለምታስረዳን ከልቤ አዳምጬ ትልቅ ትምህርት ነው የተማርኩት ሳልከፍል በብዙ ተባረክልን አቦ!!!
@deresekebede3330
@deresekebede3330 4 жыл бұрын
በዝርዝር ንገረን ለመቀነስ የሚበሉ ምግቦችን
@dawitalemu1478
@dawitalemu1478 4 жыл бұрын
lemin ketita ataweram
@ነገመልካምይሆናል-ጐ2ዘ
@ነገመልካምይሆናል-ጐ2ዘ 4 жыл бұрын
D/R Dani አድናቂህ ነኝ ምርጥ አሰተማሪ ነህ። ሀገሬ ብዙ ምርጥና ጎበዝ ሰምሸን የሚያሰጠሩ ጀግኖች እዲህ ይብዙልሸ። ለአለም ትረፍ ወድሜ።
@wogayehueedo8161
@wogayehueedo8161 3 жыл бұрын
It is not clear to me the only thing I understand is fast in more one day you said 56 hour I am I can not fast more than two or three hours how do I do that Thank you so much you gave hint I will try.
@AbubakirAbdulkarim
@AbubakirAbdulkarim 10 ай бұрын
ለ ጠቃሚ ትምህርትህ እጅግ በጣም አመሠግንሃለሁ
@guzalamguzalam3369
@guzalamguzalam3369 4 ай бұрын
ተባረክ ወድም አለም ምርጥ ትምህርትነዉ በጥሞና ነዉ የተከታተልኩት እዳተ ያሉትን ያብዛልን ❤❤❤❤❤❤
@abisiniyaethiopia6676
@abisiniyaethiopia6676 5 жыл бұрын
አይቼህ አላውቅም ዛሬ ገና ይህን ቪዲዮህን ስመለከት ዋው አልኩ። ትልቅ የሀበሻ ችግራችን ቦርጭ ነው ውይይይይይይይ ብቻ እስኪ እንሞክረዋለን ወንድማችን በርታልን ተባረክ
@የአማኑኤልልጅ-ወ4ፈ
@የአማኑኤልልጅ-ወ4ፈ 4 жыл бұрын
ተባረክ ፈጣሪ ይባሪክህ እኔ እጄላይ እና ቦርጭ አለብኝ ከዛሬ ጀምሬ እሞክራለው እስፖርት መስራት አሎድም ስለዝ ይኔ ለኔ በጣም ጥሩ አማራጭ ነው ተባረክ ለውጤን እነግሪካለው በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን
@hanitile9304
@hanitile9304 5 жыл бұрын
ወንድማችን በጣም ነው የምናመሰግንህ ትምህርቶችህ ሁሉ ጥሩ ናቸው የዛሬው ግን በጣም ጠቃሚ ሆኖልኛል ተባረክ በዚሁ ቀጥል ብዙ የማናቃቸው ነገሮች እንዳሉ አስተውያለሁ
@elsagebreyesus6651
@elsagebreyesus6651 4 жыл бұрын
በጣም የሚያበረታታ ነገር ነው ተባረክ ካንተጋር መጀመር ም መቀጠልም እፈልጋለው እኔም በጣም ባርጭ ያስቸግረኘል
@SelemonTekola
@SelemonTekola 5 ай бұрын
በጣም ተጠቅሜለሁ በሁሉ ትምህርትህ ለኔ ትክክለኛ አንደኛ የጤና አስተማሪ ነህ አመሰግናለሁ❤❤❤❤
@merytesfaye4892
@merytesfaye4892 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ዳንኤል የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን እንኮራብሀለን በጣም ጥሩ ምክር ነው ለኛም ልቦና ይስጠን አይምሮአችንን ያብራልን አሜን በዛሬው ትምህርት ብዙ ትኩረት ሰጥተን ለውጤት እንድንበቃ አስተዋይ ልቦና ይስጠን
@yoadanyohannes1982
@yoadanyohannes1982 5 жыл бұрын
የማይረባ ትርኪምርኪ ከማየትና ከመስማት ካንተ ጋር መሆን ድንቅና አትራፊ መሆን ነው
@elizabethyemane9570
@elizabethyemane9570 2 жыл бұрын
So true,
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 5 жыл бұрын
እዳተ ውብ ኢትዮጽያዊ እያለን መኩራትም አለብን ዘመንህ ይባረክ ከነ ቤተሰብክ🙏🙏🙏
@tinsaemakuria5550
@tinsaemakuria5550 5 жыл бұрын
Betam new mamesgenew thank u berta borch mebale neger asechegergn aselchey new esport endewm awefergn grup west asegebagn fb liye
@endeenatorg4104
@endeenatorg4104 4 жыл бұрын
ታይፕ 2 ስኳር የተያዘ ሰው አንዴ ከተያዘ መዳን አይችልም ይላሉ ፡፡ይህ ምን ያህል እውነት ነው ? መዳን ይቻላል ከተባለስ በምን አይነት መንገድ ነው መዳን የሚችለው ? ዶር አመሠግናለሁ፡፡ የአንተ ፕሮግራም በጣም መፍትሔ ሰጭ ነው፡፡
@tsigedereje3049
@tsigedereje3049 2 жыл бұрын
Dr. Danni Thank you !
@andeesha2782
@andeesha2782 3 жыл бұрын
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን።የምታስተላልፈው መልዕክት አጭርና ግልፅ ብታደርገው አሪፍ ነው።
@aydakebede8623
@aydakebede8623 4 жыл бұрын
አመስግናለሁ ዶክተር ያልከውን ሁሉ ለመተግበር እሞክራለው የቦርጪ ነገር ከምልህ በላይ እያስጨነቀኝ ነው ተባረክ
@healthyfoodlover1124
@healthyfoodlover1124 3 жыл бұрын
በጣም ብዙ የሆኑ ት/ቶች ሥለምታሥተመርን እ/ር ሠላሙንና ጤናውን አነቤተሠቦችህ ይሥጥልን❤
@zewduwondifraw6937
@zewduwondifraw6937 4 жыл бұрын
ስለ ጠቃሚ ትምህርትህ እና በተግባር ዜጎችን ለመርዳት ላደረግው ጥረት በጣም አመሰግንሃለሁ፡፡
@lovegrace1303
@lovegrace1303 5 жыл бұрын
ገና ድምፅህን ስሰማ አወኩህ በቴሌ ሰታሰተምር እየፃፍኩ ነበር የምሰማህ በጣም ተጠቅሜበታለሁ አሁን ደግሞ በዩብ ሰላየሁህ ደሰ ብሎኛል ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ።
@etsegenetamdeselassie5364
@etsegenetamdeselassie5364 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ። እኔ በቦርጭ በጣም ተቸግሬአለሁ የግሩፑ አባል መሆን እፈልጋለሁ
@kaskem5288
@kaskem5288 4 жыл бұрын
ዶ/ር ሠላምህ ይብዛ ትምህርትህን ከሚከታተሉት አንዱ ነኝ ተባረክ ግን ለሕዝቤ በለህ ይህን አገልግሎት በመስጠትህ ተባረክ ግን በትምህርትህ የእንግሊዘኛ ቃለትን በተቻለህ ወደአማርኛ በትተረጉመው መልካም ነበር በእርግጥ የሕክምናው ቋንቋ በንግሊዘኛ አስቸጋሪ ቢሆን እንኳን በተቻለ ምክሮችህ በአመጋገብ ሥርአት ማሥተካከልጋር ውጤቱ መልካም እንዲሆን ትርጉማቸው ለሁሉ ሥለማይገባ የምታስተምረውን save አያደረግን ሰዎችን እያገለገልን ሥለሆነ ተገበቢ ያልሆነ አተረጓጎም ለተቸገሩት እንዳንሰጥ እስቲ ከተቻለህ. ይህን እንዴት ታየዋለህ. ወደ ራሴ ችግር ሥመጣ በታየብኝ ምልክት ተመርምሬ ውጤቱ 155; 178;; 135; 180 የአራት ቀን ምርመራ መሆኑ ነው እነርሱ የሚሉት ስኳር የለብህም ይላሉ እኔ ግን ሽንቴ በሶስት ሰአት ልዪነት መምጣት አፌ በጣም መድረቅ( የምራቅ መጥፋት) ድካም ለሊት ላይ የረሀብ ስሜት ግን ለምግብ ደካማ ፍላጎት አለብኝ.ክብደትመቀነስ በስኳር ሕመምተኛነት ለመመደብ የስኳር ልኬት ከስንት እስከ ስንት ሲሆን ነው በአንተ ትምህርት ውስጥ የሰማሁት ደግሞ በአንድ ዲጅት ከነጥብ በሆነ ሁኔታ ነው የገለጥከው በዚህመም ውሰጥ ያሉትንም ጠይቄ በጣም ሲየመኝእስከ _400ይደርሳል አሉኝ ሰለዚህ ከአለሁበት ችግር እንድወጣ የተብራራ መፍትሔ ከአንተ እጠብቃለሁ ሠላምህ ይብዛ. ካሳሁን ከኢትዮጽያ
@BGul-tk8xw
@BGul-tk8xw 4 жыл бұрын
ስታስረዳ ለተራ ሰው ሳይሆን ቴርሚኖሎጅውንና የሙያውን ቋንቋ አብዝተህ ስለምትጠቀም የምታስረዳው ሙያው ውስጥ ላሉ ብቻ ነው የሚመስለው ፤ ከተቻለ ቀለል ባልና አጠር ባለመንገድ ብታስተምረን በጣም ጠቃሚ ትምሕርት ነው።እናመሰግናለን!
@dstube5123
@dstube5123 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር ትምህርቱ በጣም ደስ ይላል ከግሩፑ መግባት እፈልጋለሁ
@yenetena
@yenetena 5 жыл бұрын
facebook.com/groups/YeneTena/about/
@jerytesfaye211
@jerytesfaye211 5 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ እናመሠግናለን ዶ/ር እኔም ከግሩኙ ጋር መቀላቀል እፈልጋለሁ አመሠግናለሁ
@almazmegersa6253
@almazmegersa6253 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እኔም ከግሩፑ ጋር መቀላቀል እፈልጋለሁ
@rahellovehbtamu793
@rahellovehbtamu793 5 жыл бұрын
አኔም
@abinetababa7301
@abinetababa7301 4 жыл бұрын
Batem migarm timhrt nw tbarkh banth ene 22 ameta nw gn yelij klo nw yelgn klo mecamer endat nw yemcelw. Ara male blugn
@BiruktawitTigineh
@BiruktawitTigineh 11 ай бұрын
ዘመንህ ትውልድህ ይባረክ እግ/ሔር ከአንተና ከቤተሰብ ጋር ይሁን ዶ/ር እናመሰግናለን
@yesharegayele8069
@yesharegayele8069 3 жыл бұрын
ዶ/ር ዳንኤል በጣም እናመሱግናለን ሁሉንም ምክርህን እናደርጋለን እግዚኣብሔር ይጠብቅልን።
@azebmokonnen9702
@azebmokonnen9702 5 жыл бұрын
ተባረክ አምሮህም ይባረክ ወንድማችን!!♥
@need1286
@need1286 5 жыл бұрын
Tanks dr
@sentayehutha9591
@sentayehutha9591 5 жыл бұрын
Tebarek telk sew
@ababaadal446
@ababaadal446 4 жыл бұрын
እኔ አልገባኝም በምን እንደቀነስክ በግልጽ አስረዳን እባክህ
@zeynebedris5561
@zeynebedris5561 3 жыл бұрын
እሽ ዶክተር ጧትና ማታ ምርፌ እንሱልን እወስዳልሁ እና እንዴት ነው የማረገው መርፌውን እየወስድኩ ልዑም ምንትመኽረኝለህ
@aberayayine4701
@aberayayine4701 2 жыл бұрын
Dr. Daniel thank you very much I'm familiar with all the terminologies in your video since I'm in the health profession area but when you preset it in detail makes more sense and is organized incredibly the physiology lesson part, the root cause of our belly fats. I always watch all the videos I want to say thank you for changing our life. God bless you
@helenaki18
@helenaki18 5 жыл бұрын
Hi Dr.Daniel,thank you for sharing your knowledge with us,great teaching👌God bless you my brother! 🙏 Eritrean sister ❤
@tsegeradahailemariyam3638
@tsegeradahailemariyam3638 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር አንተ ትልቅ ነህ ለሰው ልጅ ጤንነት አብዝት ትጨነቃለህ ነገር ግን በጣም ቦርጭ አለኝ ክብደቴም እንደዛው ምንም መቀነስ አልቻልኩም የጉልበት ፈሽ መድረቅ ታማሚ ነኝ መን ትመክረኛለህ አመሰግናለሁ
@BethelihemAdmasu
@BethelihemAdmasu Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ደስ የሚል ማብራሪያ ነው
@tsigewynitesfay7855
@tsigewynitesfay7855 5 жыл бұрын
I am glad to see you l am so happy and proud of you l hope everybody talks advantage your show 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@yemishaw6802
@yemishaw6802 3 жыл бұрын
Great lesson Dr Daniel Thanks 🙏
@tsiongetachew6767
@tsiongetachew6767 5 жыл бұрын
What a lesson, God bless you very helpful thank you
@kathymuchugia1516
@kathymuchugia1516 4 жыл бұрын
Can u explain for those of us who dont understand the language
@simegn8630
@simegn8630 2 жыл бұрын
ዶ/ር ፈጣሪ እድሜና ጤና እመኝልሀለው እውቀትህን ሳትሰስት ስለረዳኸን እናመሰግናለን። ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥህ
@በሱፉቃድ
@በሱፉቃድ Жыл бұрын
ስለምትሠጠን ጠቃሚ መረጃበጣም እናመሠግናለን
@amangher2931
@amangher2931 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ዘመን ሂወትህ ይባረክ!!!!
@meazagoyoro1125
@meazagoyoro1125 5 жыл бұрын
God bless you
@hlinagirma178
@hlinagirma178 5 жыл бұрын
Thank you. Very important lesson.
@alroemie9370
@alroemie9370 5 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምሕርት ነዉ ከፋስት። በኋላ እንዴት ምን መመገብ። እንዳለብን። ብታስተምረን
@yenetena
@yenetena 5 жыл бұрын
በሚቀጥሉት ሳምንታት ትኩረት እርሱ ላይ ነው!
@tewodrosZ
@tewodrosZ 4 жыл бұрын
አልገባኝም ምን ምን መመገብ እንዳለብን አብራራልን እባክህን
@zenebegeda639
@zenebegeda639 4 жыл бұрын
በጣም ፡ጥሩ፡ምክር፡ነው፡እየሰጠህን፡ያለህው፡ እናመሰግናለን።
@genetnoreh4532
@genetnoreh4532 4 жыл бұрын
@@yenetena God bless you
@tadessehagos3881
@tadessehagos3881 4 жыл бұрын
ሰላም ዶ/ር ዳዊት ስለ ጥረትህ ሳላደንቅህ ኣላልፍም፡ ነገር ግና ኣጠረ ምጥን ያለ በሚገባን ቋንቋ መልእክትህ ብታስተላልፈው ብዙ በተጠቀምን ነበር።
@meseretshewaye6343
@meseretshewaye6343 3 жыл бұрын
ጊዜህን መሰዋእት አድርገክ ስለ ሰጠከን ወሳኝ ትምህርት እናመሰግናለን ዶ ር ዳኒ፡
@emraanibrahim
@emraanibrahim 5 жыл бұрын
Hi Dr. Daniel, I can't thank you enough for this very important lesson, that I have been searching for a long time. I was confused about how to select the information that addresses my need and how to apply it to get the benefits that affect many of us. Thank you so much!
@bezualemyegzu4599
@bezualemyegzu4599 2 жыл бұрын
Sr bezualem ebalal h .e bgrupsagbabn
@bezualemyegzu4599
@bezualemyegzu4599 2 жыл бұрын
Bgrupasgbagn
@fasikameshesha8744
@fasikameshesha8744 2 жыл бұрын
@@bezualemyegzu4599 1🙏
@etsegenetberhe4056
@etsegenetberhe4056 Жыл бұрын
​@@bezualemyegzu4599aqqqaa
@etsegenetberhe4056
@etsegenetberhe4056 Жыл бұрын
À
@bettymasresha8034
@bettymasresha8034 5 жыл бұрын
Hello dr. Daniel ,I saw your video for second time really loved it specially the way you explain each of the things .feels like taking the real medicine class thank you!
@frehiwotshiferaw3703
@frehiwotshiferaw3703 4 жыл бұрын
Thank you so much Doctor Daniel, may Almighty God bless you.
@senigirma2064
@senigirma2064 2 жыл бұрын
ተባረክ ዳኒ ፣ግሩብ ውስጥ መግባት እፈልጋለው
@ayalikibettafese9177
@ayalikibettafese9177 2 жыл бұрын
ዶ/ር በጣም አመሠግናለሁ። ጉሩፕ ውስጥ መሳተፍ እፈልጋለሁ። በጣም ተቸግራለሁ በቦርጭ
@mamisolo9531
@mamisolo9531 2 жыл бұрын
ወድሜ እግዛቢሔር ይባሮክህ በጣም ነው እምንማረው ደስ ቡለን አሁን ካንተ Face book group መቀላቀል እፈልጋለው ተባረክ
@Joseph_spider15
@Joseph_spider15 5 жыл бұрын
በመጀመሪያ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርከው እላለሁ ከዚያም በመቀጠል ጊዜህን ወስደህ ልታገለግለን ፍቃደኛ ስለሆንክ ተባረክልን ሌላው በጣም የምፈልገውን ነገር ልታስተምረን ስለትዘጋጀህ በጣም ደስ ብሎኛል የምግብ አዘገጃጀቱን ጊዜ ሳትውስድ ብታስትምር ደስ ይለኛል LCHF diet ምግብ ለመግዛትና ለመጀመር አስቤ ነበር ግን በጣም ውድ ነው ስለዚህ አንተን መጠበቅ የግድ ነው ቀጣይ ቪድዮህን እስከምትለቅ ጏግቻለው ተባርክልኝ☺️
@yenetena
@yenetena 5 жыл бұрын
This is the first teaching , I will continue teaching on this topic
@SamiraSamira-yu7qo
@SamiraSamira-yu7qo 5 жыл бұрын
አመሠግናለው ግሩብ አስገባኝ በናትክ እንግሊዝ አልችልም አማርኛ ተናገርወይተጉመው
@mihrettewelde4975
@mihrettewelde4975 5 жыл бұрын
Thank you Doctor Daniel God bless you 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@meronfekede3187
@meronfekede3187 4 жыл бұрын
ዶክተር ዳኒ በመጀመሪያ እጅግ በጣም አመሰግናለዉ ሁሉም ባለዉ አቅም እንደዚ ህዉቀቱን ቢያካፍል የት በደረስን ነበር ተባረክ ሌላዉ አሁን እንቀንሳለን ያልከዉ 16 ሰዓት በመጶም ብቻ ነዉ ወይ ሌላዉ እጃችን የሚቀንስበትንም ነገር ብትነግረን
@genetwelbe2892
@genetwelbe2892 4 жыл бұрын
Thank you so much, for your help Doc, I wish you could do demonstration on how to prepare and what types of foods to eat during Ketogenic diet. Thanks again
@honeycooking9088
@honeycooking9088 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ጉርኘ መግባት አፈልጋለሁ
@shawelayele4506
@shawelayele4506 3 жыл бұрын
ዶክተር ዳንኤል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ አጅግ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ያገኘሁት እኔ የኮልስትሮል መጠኔ በጣም ጨምሮ ተቸግሬያለሁ አሁን 390 ደርሷል ምን ማድረግ እንዳለብኝ ምክርህን ለግሰኝ የምክር ግሩፕ ውስጥም እንድገባ እርዳኝ ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ መልስህን እጠብቃለሁ ሠላምህ ይብዛ
@monaali9356
@monaali9356 5 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ዶክተር። እናመሰግናለህ ወንድም። ባብዛኛው የምታስተላልፈው። እንደእኔ ላሉት እንግሊዝኛ ለማይችሉ አይገባንም በተቻለህ መጠን በአማርኛ አስረዳን እግዚአብሔር ይባርክህ ።
@yenetena
@yenetena 5 жыл бұрын
እሚቻለኝ የያደረኩ ነው እንግሊዘኛ ላለመጨመር ብዙ እየተለማመድኩ ትግስታችሁን እሻለሁ። በቅርብ ጌዜ ለሁሉ የሚሆ አማርኛ እደምናገር ጥርጥር የለኝም
@yadessahunkie7229
@yadessahunkie7229 4 жыл бұрын
Thank you so much Dr, it is very important might GOD bless you.
@tigistm7184
@tigistm7184 4 жыл бұрын
ግሩፕ ውስጥ አስገባኝ ዶር
@bigo-b
@bigo-b 3 жыл бұрын
You earned my subscription! Great remedy It’s types of food you eat , the portion you eat and how often you eat and timing for dinning and intermittent fasting ! Exercise comes second
@ዲቦራአየለ
@ዲቦራአየለ 5 жыл бұрын
ግሩፕ ላይ መግባት እፈልጋለሁ ዶ/ር ዳንኤል ተባረክ
@millionsebhatu5528
@millionsebhatu5528 5 жыл бұрын
I want to join on Fb
@saamsonfekade2504
@saamsonfekade2504 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን ሰላም ላንተ ይሁን የምታደርገው የምታስተምረው እጅግ ጠቃሚ ሰለሆነ በርታልን እኔም ትንሽ ቦርጭ አለችብኝ ግን የልጆች ላይ የሚ መጣውን እንደኛው ነው የምናጠፋው???
@sefefechbitew9382
@sefefechbitew9382 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ብዙ ግዜ እከታተልሀለሁኝ የሚገርም መልክት ነው ያስተላለፍክልን
@sabaabraha6621
@sabaabraha6621 3 жыл бұрын
Thank you , I really appreciate your efforts to educate us . Keep up the good work 🙏
@yenetena
@yenetena 5 жыл бұрын
የግል ፌስቡክ ግሩም ለመግባት እና persol coaching ይምትፈልጉ እና ተጨማሪ የተብራራ ትምህርቶች on the topics : intermittent fasting ; LCHF And Keto and more እዚህ ኮሜንቱ በታች ኮሜት ፃፋልኝ። this video is an introduction video.Any one interested to join Coaching FB group,i will put the link on the next video , please answer all the 3 questions and register and make sure to subscribe yene Tena You tube channel for more training video The link for the group is facebook.com/groups/YeneTena/
@Joseph_spider15
@Joseph_spider15 5 жыл бұрын
የኔ ጤና - Yene Tena እኔ እፈልጋለሁ☺️
@ለታሪክአበራ
@ለታሪክአበራ 5 жыл бұрын
Please Dr.i am interesting
@biniamafewerki7399
@biniamafewerki7399 5 жыл бұрын
Yes I interest for group
@addiszewge5573
@addiszewge5573 5 жыл бұрын
I am interesting
@betelhemmelaku84
@betelhemmelaku84 5 жыл бұрын
ዳኒ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ ብዙውን ትምህርቶችህን እከታተላለሁ። ስለትጋትህ እና ያለህን እውቀት ለማሳወቅ ያለህን ትጋት በእርግጥ አይቻለሁ ተባረክ ማለት እፈልጋለሁ። የFacebook group ውስጥ መግባት እፈልጋለሁ። keto diet ትንሽ በለን። Thank you.
@comfyride4955
@comfyride4955 5 жыл бұрын
Thank you Doctor SO much for sharing this important information.
@azebaga7596
@azebaga7596 4 жыл бұрын
Thank you so much. God bless you! I will try.
@emaelafworku2255
@emaelafworku2255 3 жыл бұрын
ዳንዬ በጣም ነው ጥሩ ነገር ነው እግዚያብሄር ይባርክህ ወንድሜ የአመጋገባችንን ነገር እንዴት እናድርግ ግልፅ አርግልን
@agidewzenebe
@agidewzenebe 2 жыл бұрын
ዶ/ር በምታስተምረው ትምህርት ብዙዎችን እየታደክ ነው በጣም እናመሰግናለን በርታ:: ጥያቄ አለኝ በርግጥ ለቻናልህ አድስ ተከታታይ ነኝ እና የእኔ ጥያቄ ይህን ትምህርትህን በተመለከተ የፃፍከው መጽሐፍ አለህ ወይ እባክህ? ስልክ ደውሎ ከአንተ ጋር ማናገር እፈልጋለሁ ስለዚህ እንደት ላገኝህ እችላለሁ እግዚአብሔር ይባርንህ
@semira911
@semira911 5 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርክህ በሚያስቸግረን ጉዳይ ቆንጆ ትምህርት ነው እኔም ግሩፕ ውስጥ መግባት እፈልጋለሁ ምግብ ከሚገባ በላይ ሳልቀምስ ከዋልኩኝ ጨጓራየ ያመኛል ምን ማድረግ እችላለሁ ?
@selemonantero3376
@selemonantero3376 5 жыл бұрын
Train ur body.kelal new iyzosj.
@Ghp7657
@Ghp7657 5 жыл бұрын
አኔም ጨጋራ ያመኝ ነበር መፆም አልቺለም ነበር, ስለዚህ መጀመሪያ የ ጨጋራ መድሃኒት አንደ prilosec ለ2/3 ሳምንት ወስጄ ቡና አና የሚረብሹኝን ምግብ ሁሉ አቁሜ, ጨጋራ ሲሻለኘ መፆው ጀመርኩ አሁን ስፆም በ ፍፁም አያቃጥለኚም አንደውም ቡናም ምንም ባረግ ምንም አያመኚም ስፆም አራሱ በጣም ይስማማኛል ጨጋራዬ ምንም አያመኚም ፆሙ አንደውም አድኖኛል. ሰኞ አሮብ አና አርብ አፆማለው አልበላም, አንዳንዴ ደግሞ ለ 3 ቀን 72 ሰዓት አፆማለው ወፍረት በጣም አየቀነስኩ ነው በጣም ተስማምቶኛል.
@mekashamengsitu4880
@mekashamengsitu4880 4 жыл бұрын
Thanks I want to be member
@mimiabate2550
@mimiabate2550 5 жыл бұрын
Thank you so much Doc.! I just received your video's link from a friend. It is very educational and appreciate your expertise and intense interest to help your community.
@cyygxyyxyxy9311
@cyygxyyxyxy9311 5 жыл бұрын
እናመስግናለን አሪፍ ትምርት ነው ስለ እራስ ምታት ትንሽ ትምርት ብስጠን ? እራስ ምታት በተለይ እኛ አረብ አገር ያለን እህቶች እየተስቃየን ነው ካሁን በፍትም ቪደው ስርተህ በት እደሁ ልኩን በዚህ ይልቀቁልን ብፍልገው አጥቸው ነው ?? ከልብ እናመስግናል ።
@yenetena
@yenetena 5 жыл бұрын
በእቅዱ ላይ ነው ግን አይቀርም!!
@fathyaa2729
@fathyaa2729 4 жыл бұрын
በጣም ልክነሽ አረብ ሀገር ያለነው በብዛት ያጠቃናል
@yordanosebeyene3588
@yordanosebeyene3588 4 жыл бұрын
እኔ ህግን አለኝ ደግ ፊት መድኃኒት እወስዳለሁ ሁሉም መኩሬ አቃተኝ እርዳኝ እባክህ ግልጽ አድርገህ ንገረኝ እባክህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
@yordanosebeyene3588
@yordanosebeyene3588 4 жыл бұрын
በጣም ህግን ወፍራኝ ነኝ ያልመኩሩት የለም ምን እንደማደርግ
@mikaelyamikael9077
@mikaelyamikael9077 2 ай бұрын
በጣም ነው የምትመቸኝ የዛሬው አቀራረብህ 1 2 3 4እያልክ ብታስረዳን አሪፍ ነው
@chuchu8641
@chuchu8641 2 жыл бұрын
ትምህርቶቹ በጣም አሪፍ ናቸው ። በተቻለ ሁሉ ሊረዳው እንዲችል ቀላል ቃላት መጠቀም ብትችል፣ሞር መፍትሄ ላይ ማብራሪያ ቢሆን ።አመሠግናለሁ
@etsegenetdinsa597
@etsegenetdinsa597 5 жыл бұрын
Thank you! It is very educational. I want to join the group.
@yenetena
@yenetena 5 жыл бұрын
facebook.com/groups/YeneTena/about/
@almazotterbein2525
@almazotterbein2525 4 жыл бұрын
አኔንም አሰገባኝ
@sinanusinanu6457
@sinanusinanu6457 5 жыл бұрын
Thank you DR blessed.I want to in the group!!!
@rahelamde4099
@rahelamde4099 5 жыл бұрын
Thank you Dr .i want to join the group
@yenetena
@yenetena 5 жыл бұрын
Go to the last video and follows the link for invitation to join the group!!
@sinanusinanu6457
@sinanusinanu6457 5 жыл бұрын
I registered. thank you dr blessed!!!
@azeb2809
@azeb2809 5 жыл бұрын
I want join the group thank you
@ehetayehualayu2494
@ehetayehualayu2494 4 жыл бұрын
Thanx Doc. It been really a good lesson, but its better to tell us which type of food we have to eat and which ones to avoid. The other thing is its better to tell us the list of food with protein and low Carb.. food.
@abiakalu3950
@abiakalu3950 8 ай бұрын
ትምህርቱ ጥሩ ነው እንግሊዘኛና የህክምና ቃሎችን ለማይችሉ ሀገርቤት ለላን ወደ አማርኛ ቢቀየሩ ከስፓርት ውጭ ቦርጭ ለመቀነስ ፊዚዎሎጂውን ለመታከም ምን አይነት የሆርሞን ምርመራ እናርግ
@befekaduwirtu6262
@befekaduwirtu6262 3 жыл бұрын
ጌታ: አብዝቶ: ይባርክህ: ዶክተር: ጥሩ: ትምህርት: እየሰጠሄን: ነዉ:: እኔም: ሥልጠናዉን: ለመሳተፍ: እፈልጋለሁና: ከቡድኑ: ጋር: ጨምረኝ: አመሰግናለሁ።
@asteraa8219
@asteraa8219 5 жыл бұрын
ህዎት ዘማንህ ይበረክ እናማሰግነአሌን!!!♥
@lilygebreselassie8344
@lilygebreselassie8344 5 жыл бұрын
Great message!!! God bless you Doc,!!! I want to join the group
@yenetena
@yenetena 5 жыл бұрын
follow the link from the last video
@yenetena
@yenetena 5 жыл бұрын
facebook.com/groups/YeneTena/learning_content/
@yadinalyadinal3m451
@yadinalyadinal3m451 4 жыл бұрын
I have belly fat. My BMI is over 35.5 . so I want to remove this ugly things, now u telling as the cause and the sign and the symptoms , not the treatment or management , I need the solution !!!!!
@tenulemma422
@tenulemma422 5 жыл бұрын
ዶክተር በጣም እናመሰገግናለን ነገር ግን በምን እንደምናጠፋው ብታስተምረን መልካም ነው
@abebayehuzelaka5756
@abebayehuzelaka5756 4 жыл бұрын
Dr. Daniel is it good Herbalife drink?
@amareaklog3965
@amareaklog3965 4 жыл бұрын
በተጨማሪ በመጨረሻ ያስቀመጥከው ሀሳብ ይስማማኛል ምግቡን አብረን እየ ስራን እንማራለን ስለነበረን ትምህርት በጣም ነው የምናመስግነው እድ ሜይ 61 ነው ግን አረብ ቤት ፅዳት እየስራሁ ነው
@almazgegremaniam8928
@almazgegremaniam8928 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህትና ምክር ነው : እግዚአብሔር ይባርክህ ! ግን ካርቦሃይድሬት ያላቸው ምግቦች ምን ምን ናቸው እባክህ ከቻልክ 🙏🙏🙏
@wudaayalew6858
@wudaayalew6858 5 жыл бұрын
ወንድሜ በጣም እናመሰግናለን።
@hiwotzewdu5937
@hiwotzewdu5937 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እኔ ግብርን መቀላቀል ፈልጋለሁ
@kukutomas1428
@kukutomas1428 5 жыл бұрын
Dr. Daniel,I really appreciate sharing your knowledge,helped me a lots!!
@yeshitelatsegaye6422
@yeshitelatsegaye6422 4 жыл бұрын
ሁልጊዜ የምሰጠኝ ትምህርት በጣም ነው የሚጠቅመው አመሰግናለሁ
@yadessategene9526
@yadessategene9526 4 жыл бұрын
ዶ/ር በጣሞ ጠቃሚ መረጃ ሰጥተከናል ግን መፍትሄዎቹን ግልጽ ብታደርጋቸው በተለይ በኛ context
@firehiwottsehay9314
@firehiwottsehay9314 4 жыл бұрын
@@yadessategene9526 a
@inwinw9852
@inwinw9852 4 жыл бұрын
ማሽአሏህ
@asegedechlemma8028
@asegedechlemma8028 5 жыл бұрын
I just understand the truth, when I listen with my language. Thank you for your kind lesson.
@tewodrosZ
@tewodrosZ 4 жыл бұрын
eyu tied አ
@tigistkenea7410
@tigistkenea7410 4 жыл бұрын
Thankyou so much
@sinnithm.6972
@sinnithm.6972 3 жыл бұрын
ዶር የ ተባረክ ጌታ የሱስ እውቀትህ ይጨምርልህ ምን ኣለበት ኣጠገብህ ሃገር ቢሆን ችግሬ ይፈታ ነበር በል በዚ የሄልዝ ጉሩብ 1 ኣለሁ ፍይስቡክ ላይ ደግሜ ጌታ ከነ ቤተሶበችህ ኣብዝቶ ይባርክህ በልጆጅህ የተደሰትኽ ኑሪልን ሰላም!!!!
@טגסטמלסה
@טגסטמלסה 3 жыл бұрын
ዋው አዲስ የፕሮግራምኽ ተከታታይ ነኝ በጣም አኩሪ አስተማሪ ምርጥ ሀበሻ ወንድማችን ነህ አመሰግናለሁ ዋው።
@demissiekifle5878
@demissiekifle5878 4 жыл бұрын
ባጣም ሳይንቲፊክ ነው ምን ብመገብ እቀንሳለሁ ለሚለው ባጭሩ ብትገልፅልን ጥሩ ነበር
@ሩሃማነኝምህረትየሚገባኝ
@ሩሃማነኝምህረትየሚገባኝ 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እስቲ የእጅ ወይም የክንድ ፍፍረትን እንዴት መቀነስ እንዳለብን ንገረን ክንዴ ወይም ጡንቻዬ አከባቢ ወፍሮ ልብስ መልበስ አቅቶኛል ባክህን
@hashimayele7870
@hashimayele7870 4 жыл бұрын
Thank you so much Dr! My wife hooked me up to your channel and I’m loving it. Keep it up brother!
@bruknigatu997
@bruknigatu997 4 жыл бұрын
Why don’t you make it simple and easy You are so complicated and boring😡
@ethio4421
@ethio4421 4 жыл бұрын
@@bruknigatu997 Yihen yemesele tintane kalgebah ask yourself! Betbito matetat new yekerew eko, kalgebah degmeh admit
@tewodrosabebe2744
@tewodrosabebe2744 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግንሀለሁ ዳኒ !!! ምክርህ እየረዳኝ ነው!!!
@sadejelan4380
@sadejelan4380 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን ተባረክ ዶክተር ዳኒ
@eexx6385
@eexx6385 4 жыл бұрын
ሁሉንም አዳመጥኩት ግን አልገባኝም አጠር አድርገህ የምንመገበውን የምንከለከለውን በየስንት ሰአት ልዩነት እንደምንመገብ ምን ምን እንደምንመገብ ብታብራራልን
@konigetachew8592
@konigetachew8592 4 жыл бұрын
ሠላም ይበዛልህ ዲኒ እግዚአብሔር ይጨምርልህ በርታ ጸጋም ይብዚልህ ከአውቀህ ሰላጋራህንን በሁሉም በርታ
@iphonexx6156
@iphonexx6156 4 жыл бұрын
አማርኛ እኮ ነው ያወራው ስኳር ተው ዱቄት ፓስታ ምናምን አትብሉ ወደ 16 ሰአት ፁሙ አለ ይሀው ነው ባጭሩ
@helenbekana1799
@helenbekana1799 4 жыл бұрын
ታድያ ዳኒ አትብሉ ነው የምትለን አልገባኝም ?????
@eyosyasdawit9840
@eyosyasdawit9840 3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ብዙትደክማለህ ግን በፍፁም አይገባም ታወሳስበዋለህ ያሳዝናል ኮሜንት አንብብ
@MeklitGetachew-f6w
@MeklitGetachew-f6w 5 ай бұрын
አንድ ቀን የሚያወራዉ ገብቶኝ አያዉቅም። እርእሱን አይቼ ሰፏ ብዬ እገባና የሚጠቀመዉ ቃል Medical Word ነዉ እንዲ አይነት ወሬ ከዶክተሮች ጋር እንጂ የሚወራዉ ከሁሉ ማህበረሰብ በሜዲካል ቋንቋ መግባባት አይቻልም
@zeetube4857
@zeetube4857 5 жыл бұрын
Thank you for sharing your experience with all of us.🙏 God bless you and your family too.
@EphremDagneOfficial
@EphremDagneOfficial 4 жыл бұрын
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ እኔ በብዙ ተጠቅሜአአሁ እንድታቋርጥ በርታ ተባረክ
@GenetAbate-dz7el
@GenetAbate-dz7el Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ትምህርትህን ወድጀዌለሁ።
@esayasdemelash1304
@esayasdemelash1304 5 жыл бұрын
Thank you so much እጅግ በጣም ጠቃሚ ነው :: እንዴት ነው ታድያ ግሩፑ ውስጥ መግባት የምችለው ? መልስህን እጠብቃለሁ
@yenetena
@yenetena 5 жыл бұрын
facebook.com/groups/YeneTena/learning_content/
@abebahaile898
@abebahaile898 5 жыл бұрын
Enme mwne ye cahanle tetkame nge geta ybarke tmkmalu
@sdadsa9474
@sdadsa9474 4 жыл бұрын
እኔ በውፍረት ምክኒያት 😥😥 ልቤ በጣም ይደክማል ይጨንቀኛል 😥 እግዚአብሔር ያግዘን በጣም 🙏🙏 ከባድ ነው 😥😥
@simloveliy
@simloveliy 3 жыл бұрын
Cholesterol lehone yichilal silezhi ginger and lemon every night for one month then you will see different and walk for every day
@tamiratkelile3745
@tamiratkelile3745 3 жыл бұрын
በአጠቃላይ ትምህርቱ ጥሩ ነው ግን የምግብ ዝርዝሮችን በፁሁፍ ብታቀርብልን እያነበብን እንጠቀማለን
@wesenyeleshbiru7031
@wesenyeleshbiru7031 5 жыл бұрын
ይሄን ያህል ሰአት ከቆየህ በኋላ ምን አይነት ምግብ እንደምትበላ ብታብራራልን ጥሩ ነው።
@sisayseyoum1480
@sisayseyoum1480 3 жыл бұрын
እኔም አለሑ
@abebaabera5957
@abebaabera5957 3 жыл бұрын
Dear dr you are giving a very nice knowledge really thanks a lot
@feven.leul6287
@feven.leul6287 10 ай бұрын
Less carbohydrate/sugar and more fat be 16 hour liyunet new yalew. Interminent fasting yalew malet new.
@mekonnenzeleke3480
@mekonnenzeleke3480 3 жыл бұрын
ትምህርቱ እጅግ በጣም ጥሩ ነው። but pls make it short and comprehensive. Thank you so much.
@nigistmehari7489
@nigistmehari7489 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ በርታልን አኔ አንተን መስማት ከጀመርኩ በሚገርም ሁኔታ አራሴን ቀይርአልሁ አንድ ጥያቄ አለኝ ሰለ ቡላ ንገረኝ ምን አይነት ካርብ አንዳለው ጥሩ ወይስ መጥፎ ካርብ ነው ?
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН