How to make Bula Atmit drink | የቡላ አጥሚት Ethiopian Drink

  Рет қаралды 48,087

Martie A Cooking  ማርቲ ኤ

Martie A Cooking ማርቲ ኤ

Күн бұрын

Пікірлер: 103
@abdullaalmohannadi9909
@abdullaalmohannadi9909 6 жыл бұрын
ውይ ማርቲ እንዴት አወቅሽልኝ ይቺማ ማታ ማታ ጥሩ የድካም መድሐኒት ናት እግዜር ዘመንሽን ይባርክልሽ ሁለት ነገር እያስተማርሽን ነው ምግብ ዝግጅትና እንግሊዝኛ ቋንቋ ተባረኪ ማር
@MartieA-Cooking
@MartieA-Cooking 4 жыл бұрын
Amen.
@tesfatesfa6003
@tesfatesfa6003 2 жыл бұрын
ኣሜን
@samiraabdu8007
@samiraabdu8007 5 жыл бұрын
I just started using bula after a friend recommended to when I broke my arm. I never heard about bula before. And how healthy it is. I was boiling the water first and add the bula. It always clomp and thicken quickly and then I add the milk. When it cool down I put in the blend until it become smooth. But I think I am going to try your way which is less work. Thank you so much for sharing.
@EthioKitchen
@EthioKitchen 6 жыл бұрын
Thank you for sharing your recipe.... I love your cooking and your calm voice ❤️❤️
@MartieA-Cooking
@MartieA-Cooking 6 жыл бұрын
Martie A Ethio kitchen, Thank you very much. That is very nice of you.
@leyounatethiopia1836
@leyounatethiopia1836 6 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ማርቲዬ እንግሊዘኛ መደባለቅሽን ወድጄዋለሁ እንግሊዝኛ ለማናቅም ጥቅም አለው ። ለምሳሌ በእንግሊዝኛ የማናቃቸውን ብዙ ነገሮች እያወቅን ነው ። በዛ ላይ የምታስተምሪን ምግቦችን እኔ በበኩሌ እየሰራሁ ነው ለምሳሌ ዛሬ ኤግስ ፕላንትን እየሰራሁ ነው በርችልን እህታችን በጣም ነው የምናከብርሽ መልካም ስራ ያስከብራል
@MartieA-Cooking
@MartieA-Cooking 6 жыл бұрын
Seblewongel Zeleke, በጣም አመሰግናለሁ እህቴ።
@fruttv3171
@fruttv3171 Жыл бұрын
Good job marti በጣም ጠቃሚ ነው በርቺልን
@nuredin537
@nuredin537 Жыл бұрын
It is very simple and clear 👌🏼
@selamebegetamulunawe
@selamebegetamulunawe 4 жыл бұрын
ምርጥ ስራ ነው ተባረኪ ስራዎችሽን በሙሉ ነው የምወደው
@ፍቅርኢየሱስነው-ዠ9ወ
@ፍቅርኢየሱስነው-ዠ9ወ 6 жыл бұрын
ስላም ለዝ ቤት ይሁን እግዚአብሔር ብርክ ያድርግሽ በጣም ነው የተመቸኝ የስራሁት በፓውድር ወተት ነው በጣም አሪፍ ነው ይጥማል በነገራችን ላይ ሙቅ በወተት በማር እንደሚስራ ከአንች ነው የተማርኩት በጣም ደስ ይላል ተመችቶኝል ብሩክ ነሽ
@MartieA-Cooking
@MartieA-Cooking 6 жыл бұрын
Axiom Mirgab አሜን። ተባረኪልኝ የኔ ጎበዝ። እንዲህ ያለ ኮመንት ሳነብ በጣም ደስ ይለኛል። የበለጠ እንድሰራም ያበረታታኛልም።
@tidbin6905
@tidbin6905 3 жыл бұрын
አመሰግናለው ሆዴ ጉንፋን አሞኛል ይሄው ልጠጣ ነው እያየሁሽ ሰርቼ' ተባረኪ
@ethiopianfoods8038
@ethiopianfoods8038 2 жыл бұрын
Amazing I was looking for how to do a mix of bula atmit barley and oat on youtube Thankyoy for sharing this
@positivethinkertube8179
@positivethinkertube8179 4 жыл бұрын
I just did it was yummy same way you did. Thanks dear.
@gjgjjjk9345
@gjgjjjk9345 6 жыл бұрын
እግዚያብሄር እድሽን ይባርከው በጣም አሪፍ ነው ከዚ በፊት የቡላ ሙቅ አላውቅም ነበር እናመሰግናለን
@MartieA-Cooking
@MartieA-Cooking 6 жыл бұрын
Amen.
@tntntntn3450
@tntntntn3450 4 жыл бұрын
ማረቲየ ቡላ ማለት ከምን ዱቄት ነው ሚዘጋጅ መልሽልኝ እና በጣም ብዙ ተምራለሁ አመስግናለሁ በረቺ
@ሳምሪ-ዐ8ዐ
@ሳምሪ-ዐ8ዐ 6 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ማርቲ ማር እኔ ቡላ በጣም ነው ምወደው አጥሚቱን መስራት አልችልም ነበር አመሰግናለሁ
@serkalemberhanemarim1838
@serkalemberhanemarim1838 6 жыл бұрын
ፍቅርተ ኢትዮጰያዊት is that gluten free?
@shushanzeru3743
@shushanzeru3743 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነዉ ቀጥይበት እናመሰግናለን
@bataleabrham2671
@bataleabrham2671 4 жыл бұрын
በጣም አመስግናለሁ ላስራርሽና። ላተሩጓጉምሽ፡።😀
@almu4293
@almu4293 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህታችን
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 6 жыл бұрын
ማርቲ እጅሽ ይባረክ በጣም ያምራል አመሰግናለሁ
@MartieA-Cooking
@MartieA-Cooking 6 жыл бұрын
ሃይ ሐና በጣም አመሰግናለሁ።
@nurafitiwi749
@nurafitiwi749 2 жыл бұрын
Thank you 👍
@danielyemane6072
@danielyemane6072 6 жыл бұрын
በትክክል አማርኛ ትንሽ ስለሚያጥረን እንግሊዘኛ ቢቀላቀል ችግር የለውም
@celineak8875
@celineak8875 6 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለንእጅሽ ይባረክ
@MartieA-Cooking
@MartieA-Cooking 6 жыл бұрын
Amen.
@selamkidane5516
@selamkidane5516 6 жыл бұрын
Marti yeni Marr buzu astemrshnal tebareki we love you from Eritrean
@MartieA-Cooking
@MartieA-Cooking 6 жыл бұрын
Hi Selam Kidane, I appreciate you and I love you too. Thank you, Selam.
@ፍቅርኢየሱስነው-ዠ9ወ
@ፍቅርኢየሱስነው-ዠ9ወ 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ እጅሽ ይባርክ በፍለግሽው ቋንቋ አስተመሪ መብት ነው እንደውም እንግሊዘኛ የማንችል በዛውም ቋንቋ እየተማርን ነው ብሩክ ነሽ
@MartieA-Cooking
@MartieA-Cooking 6 жыл бұрын
Axiom Mirgab, አሜን። በጣም አመሰግናለሁ።
@lailalaila1877
@lailalaila1877 6 жыл бұрын
ከልብ እናመሠግናለን የኔ ባለሞያ ሰላምሽ ይብዛ
@MartieA-Cooking
@MartieA-Cooking 6 жыл бұрын
Amen
@farisbkla4659
@farisbkla4659 6 жыл бұрын
በጣም ደስ ይለል። እኔምፍልጋ ናገር አላኘ የገብሥ ቢችውን ስራተሽ አስይኘ
@mihretmichael9700
@mihretmichael9700 3 жыл бұрын
Great job!! thank you for sharing.
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 6 жыл бұрын
Ehitachn marety ejeshin yebarekewe enamesegenaln nurelene 🙏❤️️❤️️❤️️👍👑
@MartieA-Cooking
@MartieA-Cooking 6 жыл бұрын
Amen Haimi, አመሰግናለሁ።
@mulumersha4320
@mulumersha4320 6 жыл бұрын
Hi Martye can you please share how to prepare Injera thanks
@mariyamtlahunmariyamtlahun655
@mariyamtlahunmariyamtlahun655 6 жыл бұрын
ማርቲ የአጥሚት እህል ጥሬውን አዘጋጂ እስኪ አሳይኝ ??
@Joseph-788
@Joseph-788 6 жыл бұрын
Hi I am Eritrean thank you for teaching I have 1 Question is the barely is cooked ,i mean like in our country use pan and fried the barely?
@MartieA-Cooking
@MartieA-Cooking 6 жыл бұрын
Hi YeGetaye YeEyesuse Fere, Yes the Barley I used is specifically prepared for Atmit. But we can replace the regular Oats as the Barley flour. First, soak the Oats with 2 cups of water for about 10 minutes. then blend it well with the blender or with hand, then use the sifter to separate the Oats seed from the liquid, then mix the liquid of the Oats and the Bulla Powder together to make the Atmit. I hope this will help. Thank you.
@Joseph-788
@Joseph-788 6 жыл бұрын
Martie A ohh great idea thank you @ Marti GBU
@tesfatesfa6003
@tesfatesfa6003 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@jacquelinesrourrizk4323
@jacquelinesrourrizk4323 3 жыл бұрын
Tres bon merci
@terryberhanu6067
@terryberhanu6067 6 жыл бұрын
የሁዳዴ ፆመኛ ስለሆንኩ እንዳልሽው በsoy milk ሠርቼው በጣም ይጣፍጣል.. የምን ወተት ነው ከእንግዲህ ወዲያ ያስብላል። እግዚአብሔር ይስጥልኝ!
@hihi-gy8zz
@hihi-gy8zz 2 ай бұрын
Thank U.🙏
@MartieA-Cooking
@MartieA-Cooking 2 ай бұрын
You're welcome 😊
@ttlove-nk4dl
@ttlove-nk4dl 6 жыл бұрын
Ayyy Martiye yeh Bula yemibal be Asmera sile Maytawek Alakewm . Gin betam yamral 👌
@eth.hagere755
@eth.hagere755 6 жыл бұрын
Betam arif nw,gn maru tkus nger ly sechmr vitaminu yetfal ,,bemtetabt sat berd sl bechmr mulu vitaminu magyt yechalel.Tnx
@MartieA-Cooking
@MartieA-Cooking 6 жыл бұрын
Thank you Tsion Setotye. Good Idea. በሃስተያየትሽ ሙሉ በሙሉ እስማማለሁ።
@sarasemere1925
@sarasemere1925 3 жыл бұрын
Thank you sister ❤💕💖
@hfdyd1412
@hfdyd1412 3 жыл бұрын
Thank you for your sharing Amazingbula ♥️
@fevenbelay2195
@fevenbelay2195 2 жыл бұрын
Why do you soak it first n poured the water ?
@ferhiywetwanaw5
@ferhiywetwanaw5 6 жыл бұрын
yserte ejochsh yebareku 😘😘
@yetyetenet4683
@yetyetenet4683 5 жыл бұрын
Tebareki siyamr
@alambitaka3879
@alambitaka3879 5 жыл бұрын
Wowww
@ኢትዮብያታሸንፍለች
@ኢትዮብያታሸንፍለች 2 жыл бұрын
በማርያም ንገርኝ ብላ በአረብኛ ምንይባላል🙏🙏
@zeyinbomer3212
@zeyinbomer3212 2 жыл бұрын
Ere yelm arbe hager
@ማራናታፍቅር
@ማራናታፍቅር 6 жыл бұрын
marety egse warke yehon houlame naw mekatatelse
@Sl-ws1cg
@Sl-ws1cg 3 жыл бұрын
Thanks qonjo
@rahimasaid6498
@rahimasaid6498 6 жыл бұрын
ማሻአሏህ በጣም ጥሩነው💓💓
@emancjguh5802
@emancjguh5802 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማሪቱ ቆንጆ
@qilomamo7738
@qilomamo7738 6 жыл бұрын
እግዛብሔር ይባርክሽ ማርቲ
@የአላህባርያየአረብሀገርሴ
@የአላህባርያየአረብሀገርሴ 6 жыл бұрын
ምንድነው ቡላ
@ውሽትአልውፕድም555
@ውሽትአልውፕድም555 6 жыл бұрын
Thnkes
@konjitaguade7255
@konjitaguade7255 6 жыл бұрын
thanks for sharing
@የቡታጅራዋፉቅርነኝየረሱል
@የቡታጅራዋፉቅርነኝየረሱል 6 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅሽ
@rahwitrahwa5283
@rahwitrahwa5283 6 жыл бұрын
Thanks you marti
@rahwitrahwa5283
@rahwitrahwa5283 6 жыл бұрын
Bravo
@marabanti6471
@marabanti6471 5 жыл бұрын
Wow thanks
@ውሽትአልውፕድም555
@ውሽትአልውፕድም555 6 жыл бұрын
ድቄቱን የት ነው እምናገኝው
@semiramohammed1803
@semiramohammed1803 6 жыл бұрын
ቡላ ማለት ምን ማለት ነው?? የመጀመሪያ ጊዜ ስሰማ ፣
@whoknows9928
@whoknows9928 5 жыл бұрын
Bula an indigenous plant, is made into a flour blend and prepared as a porridge, Genfo or a hot thick drinkable meal with milk and honey. It is also baked as a flat bread, Kotcho, and often served with Kitfo (Ethiopian style steak tartar).
@najibaahmedin4440
@najibaahmedin4440 5 жыл бұрын
ቡላ ማለት ከሰት የሚወጣነው
@najibaahmedin4440
@najibaahmedin4440 5 жыл бұрын
ከእሰት ማለቴ እደ ቆጮ
@አልሀምዱሊላህአለኩል-በ4ፈ
@አልሀምዱሊላህአለኩል-በ4ፈ 6 жыл бұрын
Bula malet mn malet new wdoche Yemen duket new yemtawku negerugne😘😘😍😘
@kaka-oe7cf
@kaka-oe7cf 6 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አለኩልሀል እህት ቡለ መለት ወደ ደቡብ አከበቢ የሚበቅል እንሠት አለ ከሡ ነዉ ሚዮጠዉ ለሚሠሌ ቆጮ ሚተቅ ከሆነ ከሡ አንድ ለይነዉ ሚዘገጀዉ መር
@adiamfsehaye4151
@adiamfsehaye4151 4 жыл бұрын
What is bula
@liyatguta4676
@liyatguta4676 5 жыл бұрын
L lijm meserat enchilale aydl ?
@MartieA-Cooking
@MartieA-Cooking 5 жыл бұрын
Liyat Guta, አዎ ለልጅም ይቻላል።
@liyatguta4676
@liyatguta4676 5 жыл бұрын
Oky tnxs so much my sweetheart 😘
@tsigewynitesfay7855
@tsigewynitesfay7855 5 жыл бұрын
Amazing woman
@fahmidasaid7465
@fahmidasaid7465 6 жыл бұрын
Marti I like what you doing all the time.
@MartieA-Cooking
@MartieA-Cooking 6 жыл бұрын
Fahmida Said, Thank you very much.
@mulunehtsegaye2836
@mulunehtsegaye2836 6 жыл бұрын
Thanks;;
@snaapsnaap2137
@snaapsnaap2137 5 жыл бұрын
wowo
@lamrof
@lamrof 6 жыл бұрын
ምሥጋና
@rosiekidane4516
@rosiekidane4516 3 жыл бұрын
That’s well good you try to teach non Amaheric speakers. it will better if you put it in written.
@hudaseid1969
@hudaseid1969 4 жыл бұрын
👍
@ፍቅርኢየሱስነው-ዠ9ወ
@ፍቅርኢየሱስነው-ዠ9ወ 6 жыл бұрын
እኔ ዛሬ ማታ ስርቼ እነግርሻለው
@lubabaasfaw846
@lubabaasfaw846 3 жыл бұрын
ቡላምንድንነውባካችሁፍሬውንአሳዩኝ
@ኣክሱምኣዶሊስ
@ኣክሱምኣዶሊስ 2 жыл бұрын
ክክክክ ኣረ ወየው የምን ፍሬ ከ ኮባ ግንድ ነው ሚሰራው
@genetelegessewelds3875
@genetelegessewelds3875 6 жыл бұрын
Wwoooooo
@فاطمةادريس-ق2ن
@فاطمةادريس-ق2ن 5 жыл бұрын
Btam gobize nashi
@tajumahammed2820
@tajumahammed2820 2 жыл бұрын
Le 6wer.lij yihonal
@galaxys7s810
@galaxys7s810 6 жыл бұрын
👍👍👍👍
@ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ
@ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ 3 жыл бұрын
መጠኑ ፀጥ
@مريامامبري
@مريامامبري 5 жыл бұрын
❤❤❤👌👌👌
@mamok3479
@mamok3479 Жыл бұрын
“Ethiopian drink “ 😂 I see you are trying to introduce Ethiopian culture to everyone but no body knows about Bula , don’t you think it would be nice to start by describing what it is and where to buy it ?
Ethiopian Food - How to Make Bula Genfo -  የቡላ ገንፎ አሰራር
11:25
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 344 М.
Human vs Jet Engine
00:19
MrBeast
Рет қаралды 162 МЛН
ROSÉ & Bruno Mars - APT. (Official Music Video)
02:54
ROSÉ
Рет қаралды 195 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 39)
34:43
ለዛ
Рет қаралды 104 М.
Ethiopian Drink "How to Make Bula Atmit " የቡላ አጥሚት አሰራር
14:42
Ethiopian Drink "How to make Atmit" የአጥሚት አሰራር
14:49
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 111 М.
የቡላ ሙቅ (Ethiopian bula and almond)
8:27
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 6 М.
★★ Ethiopian Atmit Drink - Amharic አማርኛ - ( አጥሚት )
7:11
Ethioipian food የቡላ ፍርፍር ወይም እርግፎ አዘገጃጀት
15:15
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 89 М.
#Ethiopian #food how to  Prepare bula how #የቡላ #አዘገጃጀት
10:34
Human vs Jet Engine
00:19
MrBeast
Рет қаралды 162 МЛН