How to make Ethiopian drink tej የጠጅ አስራር

  Рет қаралды 55,258

zed kitchen Ethiopian Food

zed kitchen Ethiopian Food

Күн бұрын

#howtomakeethiopiandrinktej#የጠጅአስራር#
ingredients የሚያስፈልጉን ግብሀቶች
GKesho vBranches የጌሾ እንጨት
3 tablespoon sugar 3 የሾርባ ማንኪያ ስኳር
500g honey ግማሽ ኪሎ ማር
6-letter water 6ሌትር ውሃ

Пікірлер: 41
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
ingredients የሚያስፈልጉን ግብሀቶች GKesho Branches የጌሾ እንጨት 3 tablespoon sugar 3 የሾርባ ማንኪያ ስኳር 500g honey ግማሽ ኪሎ ማር 6-letter water 6ሌትር ውሃ
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
@@Ethio77 yes you can use I used bread yeast
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
@@Ethio77 your the most welcome
@guenetzelellew4377
@guenetzelellew4377 2 жыл бұрын
@@Ethio77 1.ይስት የዳቦ እርሾ ከሆነ ይህ ጠጅ አይባልም ልክ እንደ ኪኔቶ ድብልቅ ልቅ ያል ነው ምንም ይስት አያስፈልግም የበፊት ጠጅ ትንሽ ደረቅ ያለ ካለ ጠጁን ለመስራት ከሚያስፈልገው እሱ ነው ጠጁ እንዲፈላ ይረዳዋል; 2. የእንጨቱን ጌሾ ቆሻሻው ተለቅሞ በደንብ በሞቀ ውሃ ጥርት እስከሚል ማጠብና በንፁህ ደረቅ እቃ ላይ ማቆየት 3. ማሩ ኦርጋኒክ ቢሆን ይመረጣል መጠኑን እንደ ፍላጎታችን ነው 4.ማሩን ለብ ባለ ውሃ ማዋሃድ በጣም ማሩ መብዛት የለነትም 5. ጠጅ እቤት ውስጥ ካለን በተወሰነ መጠን ለከለር ኦርጋኒኩን ቱመሪክ ( እርድ ) ጋር ማዋሃድ 6. ጠጁን የምንጥልበትን እቃ በደንብ አጥበን በእንጨት ጌሾ በትንሹ ማጠንና 7. የታጠነው እቃ ላይ ያጠብነውን ጌሾ መጥነን መጨመር ከዛም የተዋሃደውን የማር ውሃ ጌሾው የገባበት ላይ ምፕጨመር 8.ያዋሃድነውን የጠጅ እርሾ መጨመር 9.በመጨረሻም ታጥቦ በደረቀ ንፁም ረዘም ባለ ማማሰያ ከስር ጀምሮ ማዋሀ , በጣም ጣፋጭ ከሆነና ባታ ካለ ለብ ያለውን ውሃ ጨምሮ አዋህዶ መክደን ንፁን መሸፈኛ ሙቀት ያለበት ቦታ ማስቀመጥ 10. በ3 / 4 ተኛው ቀን በፊት ባዋሃድንበት በደረቁ ማማሰል የምናማስልበት እዛው ደረቅ ቦታ ላይ ማስቀመጥ 11.በ10ኛው ቀን ጠንከር ካለ በፊት የተጠቀምንበት እቃ ውሃ ሳይነካው ለማጣራት በጣም ጠቅጣቃውን መጥለያ ላይ ንፁን ፔፐር ታውል ብንጠቀምና ቶሎ ቶሎ መቀየርና ያጣራነውን ትንሽ መረር ካለ በመጠኑ ማር ማላስ ( መጨመርና ) በማዋሃጃው አዋህደን ወደ ማስቀመጫው ዕቃ ከቶ ፍሪጅ መክተት። 12. ፍሪጅ ውስጥ ( ቅዝቃዛ ቦታ ) ሁሌም ቢቀመጥ በጣም ቆንጆና ጤናማ የምትወዱት ይሆናል , ሞክሩት ተጠቀሙበት ያወቁትን ማካፈል ባህላችን ነው።
@bertukantesfaye3611
@bertukantesfaye3611 2 жыл бұрын
ቆንጆ ነው የማር እንጀራ ነው የሚባለው የማር ቂጣ አይባልም
@guenetzelellew4377
@guenetzelellew4377 2 жыл бұрын
ምናለበት በማር ብቻ ብትሰሪ ስኳር ያለበት ጠጅ ኢትዮጵያ ንግድ ቤት ያላቸው ሲሰሩ ነበር , ለጤናም ጥሩ አይደለም እባክሽን እኔ በማር, በእንጨት ጌሾ እና ቱመሪክ ለከለሩ እየተጠቀምኩ ለበአል በትንሹ እሰራለሁ ይህ አሰራር ደሞ ለጤናም በጣም ቆንጆ ነው። ውጪ የምትኖሩ ግን ማሩ ያን ያህል ውድ ስላልሆን በማር ብቻ ተጠቀሙ!!!
@genetsisay8292
@genetsisay8292 2 жыл бұрын
ምናለ ስለጠጅ ጠይቀሽ ብሰሪ ባህላችን ባታበላሺ 1ስኳር አይገባም 2እርሾአይገባም3በብረት አይነካም አናምአይቀቀልም ከቻለሽ ሰው ጠይቀሽ ተማሪ ይሄጠጅ ሳይሆን ሻይ ነው
@guenetzelellew4377
@guenetzelellew4377 2 жыл бұрын
እርሾ ያለችው እቤት የከረመ ጠጅ ካለ ማለቷ ነው ወይስ እንደ እንጀራ እርሾ ?
@zebenaywodage5532
@zebenaywodage5532 2 жыл бұрын
እውነተኛ ጠጅ ስኳርም እርሾም አይገባበትም። የሚሰራው ከማር፣ና ጌሾ ብቻ ነው።
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
እውነት ነው እንደሱ የሚስራው ኢትዬጲያ ውስጥ ነው እንዲሁም ጌሾን በቀላል መንገድ ማግኝ ከቻልን መስራት እንችላለን why not? እኔ ያሳየውት ጌሾ ማግኝ እንኳን ባንችል በዚህ መልኩ መጠቀም እንደምንችል ነው ዋና የቪዲዮ አሳብ አመስግናለው❤🙏
@lebleb3498
@lebleb3498 2 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏
@etaferahugmariam802
@etaferahugmariam802 2 жыл бұрын
ለጠጅ ማር ከተበጠበጠ ምንም ውሀ አይገባበትም ጌሾውን አጥቦ አድርቆ መጨመር ወይም በብርዙ ቀቅሎ መጨመር አንዴ ተመጥኖ ከተበጠበጠ ምንም ውሀ መጨመር የለበትም ያበላሸዋል
@anezinmulatu6713
@anezinmulatu6713 Жыл бұрын
ምን ያርገዋል
@shewyeeeshity6646
@shewyeeeshity6646 Жыл бұрын
በትክክል
@NafikotTomas
@NafikotTomas 3 ай бұрын
Ersho gne ltina teru nwe??? Bayderg teru nwe
@TINATO73
@TINATO73 Жыл бұрын
ጌሾው መቀቀል አለበት ጥሩ ጠጅ ለመጠጣት
@maryearagaw3511
@maryearagaw3511 Жыл бұрын
Ye gesho echet yelelew sew begesho mesrat yichalalin?
@mettik1562
@mettik1562 2 жыл бұрын
I I live in one bed room apartments and I am worried my cloths smelling tej, tej, and the entre apartments could smell tej, Would you suggested and let me know it it strong smell for my clothes and my future to smelling tej, tej? can you tell me. otherwise you have a unique way of making tej. one of the kind. you have to be proud ... thank you
@HahuLelu-xn2wk
@HahuLelu-xn2wk 5 ай бұрын
ማር፡በቂ፡ነው
@adonaydawit9824
@adonaydawit9824 2 жыл бұрын
ባለሞያ 🤗
@helengirma1013
@helengirma1013 Жыл бұрын
Tnxs
@wintatewolde1615
@wintatewolde1615 2 жыл бұрын
Thanks sis ❤❤❤🇪🇷
@bealebeale6739
@bealebeale6739 2 жыл бұрын
Des ylall Amesegnalewu... Betam kelel argesh newu yasayeshign 🙏🙏
@መሰረትቢቂላ
@መሰረትቢቂላ 2 жыл бұрын
ዋውውው 👍👍👍
@አዲስአለም-ዠ2ቸ
@አዲስአለም-ዠ2ቸ 2 жыл бұрын
በጣም የሚያምር የጠጅ አጣጣል ነው ግን አደራሽን ሳታጠጪኝ እንዳትጨርሽው ዜድዬ
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እእርር አልጨርስውም ሌስተር ካለሽ አርብ ነይና ውስጂ❤❤
@wanioffi9575
@wanioffi9575 2 жыл бұрын
Zedi
@hlinatube5665
@hlinatube5665 2 жыл бұрын
👍👍👍
@selamkalayu3908
@selamkalayu3908 2 жыл бұрын
አደኛኮነሽ ስወድሽ ባለሞያ
@lomilomi9211
@lomilomi9211 2 жыл бұрын
Ananas bira sariche ine&madame isken lijochowa tatiten askeren Iheninm mokiralewu
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
ሞክሬው ይወድታል👍❤
@seblewongalhailu7664
@seblewongalhailu7664 5 ай бұрын
በፍፁም ከማር ውጭ ስኳርም እርድም እርሾም አይደረግም የተሳሳተ ሙያ አታስተምሪ
@cedricsonic19
@cedricsonic19 2 жыл бұрын
የማር ቂጣ አይባልም የሚባለው የማር እንጀራ ነው
@rebekkamichael6790
@rebekkamichael6790 2 жыл бұрын
ኧረ በናትሽ ንጹህ ጠጅ በስኩዋር አይቀርም ሲቀጥል እርሾ እንዴት ይገባል ዳቦ ይመስል ሲቀጥል ፍርድም አይገባም ይሄ ትክክለኛ የጠጅ አሰራር አይደለም
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
እውነት ነው እንደሱ የሚስራው ኢትዬጲያ ውስጥ ነው እንዲሁም ጌሾን በቀላል መንገድ ማግኝ ከቻልን መስራት እንችላለን why not? እኔ ያሳየውት ጌሾ ማግኝ እንኳን ባንችል በዚህ መልኩ መጠቀም እንደምንችል ነው ዋና የቪዲዮ አሳብ ሌላው ሌላው ፍርጅ ውስጥ አላስገባውትም አመስግናለው❤🙏
@firehiwotshumi5708
@firehiwotshumi5708 2 жыл бұрын
Yen wud ayi kekle ede
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
ፍርዬ ቀቅለሽም መጠቀም ትችያለሽ እንዳንቺ ምርጫ ❤❤
@biniyamfikermariam5558
@biniyamfikermariam5558 2 жыл бұрын
yena balimoy
Ethiopian Wine Drink " How to make Tej in America" የጠጅ አሰራር
22:45
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 472 М.
የጠጅ አጣጣል |How to make Teji| Ethio lal
11:58
ኢትዮ ላል ETHIO LAL
Рет қаралды 26 М.
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20
Leisi Crazy
Рет қаралды 104 МЛН
إخفاء الطعام سرًا تحت الطاولة للتناول لاحقًا 😏🍽️
00:28
حرف إبداعية للمنزل في 5 دقائق
Рет қаралды 65 МЛН
የቢራ አጠማመቅ- Homebrewing
11:16
adaneDIY - በአማርኛ
Рет қаралды 3,6 М.
የጠጅ አስራር ክፍል 1...🥂
19:02
Eliab Rose
Рет қаралды 93 М.
Ethiopian Wine Drink "How to make Birz" የብርዝ አሰራር
36:26
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 503 М.
የማር ብርዝ አሰራር! (How to make Ethiopian drink/BERTH)
6:42
Ethiopian Kitchen
Рет қаралды 170 М.
ንፁህ የማር ጠጅ/Ethiopian honey wine
26:25
Mama's Kitchen Melat
Рет қаралды 132 М.