ትክክለኛ ፍሊተር ጠላ አጠማመቅ በቀላል ዘዴ ||Ethiopian Food || How to make Ethiopian cultural drink Tela easily.

  Рет қаралды 68,306

Sara - Ethiopian Food

Sara - Ethiopian Food

2 жыл бұрын

ሰላም ቤተሰቦቻችን እንዴት ናችሁ እኛ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደህና ነን። ይህንን ቪዲዮ እዩትና ከወደዳችሁት ላይክ ሼር እንዲሁም አስተያየት ካላችሁ በደስታ እንቀበላለን። ለዚህ ቻናል አዲስ የሆናችሁ ደግሞ ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱን እናመሰግናለን።

Пікірлер: 46
@tigistgebretsadik6700
@tigistgebretsadik6700 Жыл бұрын
ቆንጆ ነዉ ግን ልኩን ብትነግሪን ጌሾዉን ብቅሉን የቂጣዉን የአሻሮዉን እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ
@BeteHohe
@BeteHohe 2 жыл бұрын
ክርስቶስ ተንስአ እሙታን በዐቢይ ኃይል ወስልጣን አሠሮ ለሰይጣን አግዐዞ ለአዳም ሰላም እምይእዜሰ ኮነ ፍሥሐ ወሰላም "አሁን ግን ክርስቶስ ላንቀላፉት በኩራት ሆኖ ከሙታን ተነስቷል ሞት በሰው በኩል ስለ መጣ ትንሣኤ ሙታን በሰው በኩል ሆኗልና፤ ሁሉ በአዳም እንደሚሞቱ እንዲሁ ሁሉ በክርስቶስ ደግሞ ሕያዋን ይሆናሉና" ፩ኛ ቆሮ ፲፭፥፳ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ትንሣኤ በሰላም በጤና በፍቅር አደረሳችሁ አደረሰን። በዓሉን የሰላም የፍቅርና የበረከት ያድርግልን። ሳራዬ እምወድሽ እማከብርሽ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን አደረሳችሁ ከነ ቤተሰቦችሽ የኔ ባለሙያ እጅሽን ይባርክሽ ማማዬ
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 2 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ማራኪዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ማሬ❤🙏
@saramamo5332
@saramamo5332 2 жыл бұрын
በጣም ባለሞያ ነሽ እጅሽ ይባረክ በርቺ
@zebibajudy6499
@zebibajudy6499 2 ай бұрын
በጣም እጅግ ጥሩና ምርጥ ነው ግን ትንሺ ከቂጣው ላይ ያው ከአገሩ ሁኔታም ሌሆን ይችላል ብዙም አልፈርድብሺም በጣም ጎበዝ ሴት ነሺ
@user-yg3sj7lz4d
@user-yg3sj7lz4d 2 жыл бұрын
ዋውውው በጣም ደስ ይለል በርቺ
@TigistWolde-cn5lu
@TigistWolde-cn5lu 6 ай бұрын
ጎበዝ ሳሪ ትከከል በርቺ
@fantayegenemo1769
@fantayegenemo1769 10 ай бұрын
በጣም ቆንጆና ንፅህ ነው ጣሙን አልቀመስኩትም በርቺ
@soliana-kw5qg
@soliana-kw5qg Жыл бұрын
ጎበዝ
@ethiopiawitabraha330
@ethiopiawitabraha330 7 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ጠላ አሰራሩንም ብትነግሪን በጣም ጥሩ ነበር አመሰግናለሁ❤
@elsabetwondwossen2977
@elsabetwondwossen2977 Жыл бұрын
Betam Gobez Lij Berch
@hani9864
@hani9864 8 ай бұрын
በቆሎ የተለያዩ ህመም ላለባቸው ጤና አይሆንም comment ሰጭዋ በቆሎ ቀርቶ ጤናማ የገብስ ጠላ ብንጠጣ ምናለበት የድሮ ሴቶች አንዳንዶች በቆሎ የሚጨምሩት ቶሎ ስለሚያፈላላቸው ነው ለጤና ጥሩ አይደለም ለማንም አትምከሪ ዛሬ ብዙ ሰው ጤና የለውም ጠማቂዋ ግን በጣም ጎበዝ የባለሙያ ልጅ ነሽ የባለበቆሎዋን ምክር አትስሚ የኔ ባለሙያ
@Emu19841
@Emu19841 4 ай бұрын
ልክ ብለሸል አሁን ላይ ነጭ ጠላ በበቀሎ ደረቆት ፋሽን ሁናል ገና ሲቀመስ እራስ ላይ ነው እሚወጣው ለጤናም ጠንክ ነው
@user-vr6gt9yz9y
@user-vr6gt9yz9y 5 ай бұрын
በጣምጎበዥነሽ አሠራርሽ በጣም ደስይላል ❤❤❤
@user-zp7gv7rb9m
@user-zp7gv7rb9m Жыл бұрын
Tebarki
@fantukelecha522
@fantukelecha522 Жыл бұрын
ገበዝ በርቺ አመሠግናለሁ
@user-tl1ry7yc8b
@user-tl1ry7yc8b 6 ай бұрын
Very,very smart filter thanks
@elsabetwondwossen2977
@elsabetwondwossen2977 Жыл бұрын
Nice
@Mama-nu7it
@Mama-nu7it 10 ай бұрын
Thank you
@netsib.1923
@netsib.1923 Жыл бұрын
Be anede eka metenesese ena bezaw medefedef ticheyalesh. Eka abezash.
@hanaahanaa4284
@hanaahanaa4284 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@EthioAlema
@EthioAlema 2 жыл бұрын
Another amazing video my amazing sister this is the original and the one we used to drink in Ethiopia that's what it looks like wow like share ❤️
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው አለምዬ እንኳን አደረሰሽ🙏❤
@yezihalemalemu3632
@yezihalemalemu3632 10 ай бұрын
@ababawaldamaryam4032
@ababawaldamaryam4032 Жыл бұрын
Arfinew gin metenun bitasay tirunebere
@tsigeabrha7414
@tsigeabrha7414 Жыл бұрын
በጣም ባለሞያ ነሽ እህቴ ምንም አስተያየት የለኝም ተመስጨ ነው የተከታተልኩሽ በርቺ እጂሽ ይባረክ
@elnatanbubu9759
@elnatanbubu9759 Жыл бұрын
Kitaw lay ersho tetkmeshal wey ?
@salemworku4069
@salemworku4069 8 ай бұрын
ጎበዝ ነሽ የመቁያው እቃ የት ይገዛል ስሙስ ማን ይባላል
@hanichotube
@hanichotube 2 жыл бұрын
ሰላም ለአንች ይሁን ሳርዬ ዋውው በጣም አሪፍ ጠላ ነው እንዴ የዘንጋዳ ጠላ እኮ ያሰክራል ይህማ ቢራ መሆን አለበት ወይ ዘዴ እንች እኮ ትለያለሽ የምር ሞያ ብሎ ዝም እኔ ጠለው ቀርቶብኝ ከቂጣው ላኪልኝ (የተደፍደፍበት ጋን ተመኝ ክክ ባጣም ትልቅ ነው አሻሮ ተቆላ ገራሚ ነው የምር በርችልን♥♥
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ሀንዬ ሁሉንም እልክልሻለው ደግሞ ለቂጣ 🙏❤
@beltueht9729
@beltueht9729 2 жыл бұрын
@@sara-ethiopianfood እሽ እንጠብቃለን ክክ
@bezuayehutadege5127
@bezuayehutadege5127 Жыл бұрын
Emtkoybeten yete Agegeshew pls
@kasechgetahun102
@kasechgetahun102 Жыл бұрын
ykrwn defdef mene ladedergw ?
@bettynegest8571
@bettynegest8571 Ай бұрын
And beand ayche mesrat efelgalew… erop wst gn weyra ket ygegnal
@user-yq4us5ge4i
@user-yq4us5ge4i 6 ай бұрын
እባክሽ ኮረፌ እንዴት ይሰራል
@Ethiolover100
@Ethiolover100 Жыл бұрын
ከገብሱ ጋር የቦቆሎ አሻሮም አብሮት ቢኖር ሃሪፍ ይሆን ነበር
@kalfaentertainment8757
@kalfaentertainment8757 7 ай бұрын
5killo yetela ehel sent letter yiwtawa
@fikretenobel5006
@fikretenobel5006 2 ай бұрын
ደርቆት እይነኮርም. እሻሮ ይነኮርል እሽ
@etageasrat2530
@etageasrat2530 Жыл бұрын
Thank you, it looks yummy but you should measure everything. Thank you again 😂
@kokebtekle-kc3zk
@kokebtekle-kc3zk 2 ай бұрын
ጌሾውን፣እና፣ብቅልልኬቱ፣አትናገሪም፣
@meseretmeme7344
@meseretmeme7344 Жыл бұрын
??
@meseretmeme7344
@meseretmeme7344 Жыл бұрын
ጠላ ፊሊተር ጠላ ሲበላሽ ምንማረግ አለብኝ ስቀዳዉ ሳብ ይላል ምንላርገዉ ለቅዳሜ ፕሮግራም ስላለኝ ምንላርገዉ
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood Жыл бұрын
ምን ጨምረሽበታ?
@meseretmeme7344
@meseretmeme7344 Жыл бұрын
??
@meseretmeme7344
@meseretmeme7344 Жыл бұрын
በርጥብ ጌሾ ቢታሽ ይጠፋል
@meseretmeme7344
@meseretmeme7344 Жыл бұрын
??
Ethiopian Drink "How to make Tela " የጠላ አሰራር
55:05
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 521 М.
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 4,7 МЛН
That's how money comes into our family
00:14
Mamasoboliha
Рет қаралды 11 МЛН
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
00:18
HaHaWhat
Рет қаралды 20 МЛН
ቀላልና ፈጣን የመቀጣ  ጠላ አጠማመቅ|ETHIO-LAL|
13:19
ኢትዮ ላል ETHIO LAL
Рет қаралды 28 М.
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 4,7 МЛН