how to make humus | ሁሙስ አሰራር

  Рет қаралды 7,326

melly spice tv

melly spice tv

Күн бұрын

Пікірлер: 48
@helenwondossen4570
@helenwondossen4570 4 жыл бұрын
እጂሽ ይባረክ ሜሊየ ምርጥ ነው
@loveyourselfothers7978
@loveyourselfothers7978 4 жыл бұрын
I love the way you serve it. Very creative!
@alemzewdtaye6830
@alemzewdtaye6830 2 жыл бұрын
ምርጥ ነው
@emahationfsahaye8203
@emahationfsahaye8203 4 жыл бұрын
ጎበዝ የኔ እህት
@bethyohannes4436
@bethyohannes4436 4 жыл бұрын
You are very talented artist🌈⭐🎈
@samuelasres2283
@samuelasres2283 4 жыл бұрын
Good as usual I like it. And i will try it as usual. We expect more. 👍👌✌👏
@astekastek1000
@astekastek1000 4 жыл бұрын
አረቦች በጣም ተወዳጅ ምግባቸዉ ነዉ ደሞም ይጥማል
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
በጣም ያምራል እጆችሽ ይባረኩ
@emityroman6776
@emityroman6776 4 жыл бұрын
Mellye yummy yummy thank you for sharing tebarekiligne ❤️🙏🏾
@TAEMKitchen
@TAEMKitchen 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው! በተለይ በቀይ ስር የስራሽው ለየት ያለ ነው ሞክረዋለው
@jesuslovedme2330
@jesuslovedme2330 4 жыл бұрын
Perfect good job
@bethyohannes4436
@bethyohannes4436 4 жыл бұрын
እኔ የአንቺ አድናቂ ነኝ🥇🏆🎆
@tigisttigist1162
@tigisttigist1162 4 жыл бұрын
Waw betam yamerale👍 yam yame ❤❤❤
@lijmartimorrell7234
@lijmartimorrell7234 4 жыл бұрын
Wow yummy yummy good job Melly! Thanks for sharing!!!
@AlmazEthiopiawet
@AlmazEthiopiawet 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እጅሽ ብርክ ይበል
@bethyohannes4436
@bethyohannes4436 4 жыл бұрын
I am proud of you. food is art Don't let anybody to put you down you are doing very well.🥇🏆
@ledetabera7412
@ledetabera7412 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ትያለሽ ሠሊጥ ቅቤውን ካላገኘው powder yehonal ? pls
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አይ አይሆንም ባይሆን እኔ ቻናል ላይ ታሂኒ አሰራር አለልሽ ገብርሽ እይው ቀላል ነው
@okh69420
@okh69420 4 жыл бұрын
ልዩዩዩ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አመሰግናለው ሀንዬ
@foziyakalil4973
@foziyakalil4973 4 жыл бұрын
Is so nic
@LuliLemma
@LuliLemma 4 жыл бұрын
ሜልዬ ብራቦ ቆንጆ ነው
@yoniethiopia7012
@yoniethiopia7012 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርሽ ለሀገርሽ ያለሽ ፍቅርና ክብር በራሱ በቂ ነው
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
ቆንጆ ነው እናመስግናለን
@betigeb6284
@betigeb6284 2 жыл бұрын
Selame meluya hemusune sesaraw betame waferabgi ena tnshi weha begababte cgr alw
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
የለውም
@eyobabety9199
@eyobabety9199 4 жыл бұрын
እውነት ነው እኛጋ ቃርያና ከሙን አይጨመርም
@sussegemsmean7064
@sussegemsmean7064 4 жыл бұрын
ምን ላርግሽ እንደው በጣም የምወደውን ነገር እስራት ነው ያሳየሽኝ ።የመኮሮኒ ቆሎውን ሰርቸ በጣም ቆንጆ ነው ።keep teaching as .
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አመሰግናለው ሱሴ
@21nardos
@21nardos 4 жыл бұрын
So yummy looking, your music was loud ...thank u for sharing
@AyniA1
@AyniA1 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ አሰራር ነው
@maria9514
@maria9514 4 жыл бұрын
አንደኛ ነሽ እኮ በይ ለረመዳን አዘጋጃለው ብለሻል እንጠብቃለን የኔ ምርጥ ❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አመሰግናለው ማሪያ!የውዴታ ግዴታዬ ነው በደስታ ነው የምሰራው
@selamwellness7934
@selamwellness7934 4 жыл бұрын
በጣም የምፈልገውን ምግብ አሰራር ነው የተማርኩት ነገሮችን በቀላሉና በሚገባን መልኩ ስለምታሳይን መሰግንሻለሁ ።
@Tube-ot3nk
@Tube-ot3nk 2 жыл бұрын
ሁሙሱን ሰርተን ባስፈለገን ሰዓት ለመመገብ ፍርጅ ውስጥ ነው ወይስ ከፈርጅ ውጪ ነው ምናሰቀምጠው ሳይበላሽ እባክሽ መልሽሊኝ ?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ፍርጅ ውስጥ የኔ ውድ
@astekastek1000
@astekastek1000 4 жыл бұрын
እስኪ ሜሉ የሰሊጥ ቅቤ አሳይን ስወድሽ እጅሽ ይባረክ ዉዴ
@hewanderbew800
@hewanderbew800 4 жыл бұрын
👍👍👍😍
@ናርዶስአየለ
@ናርዶስአየለ 4 жыл бұрын
በቀይ ስር ይሰራል እንዴ
@tesfagebreyes7548
@tesfagebreyes7548 4 жыл бұрын
Thine endet endemizegaj bitasayin betam konjo aserar new
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አመሰግናለው ተስፋ እሺ
@emahationfsahaye8203
@emahationfsahaye8203 4 жыл бұрын
ቀይ ሱር የበሰለ ነው
@Ishownogames
@Ishownogames Жыл бұрын
ምን ሆነሽ ነው የጠፍሽቅ?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
ትንሽ ስራ በዝቶብኝ ነው በሚቀጥለው ሳምንት እመጣለሁ በቆንጆ ቪዲዮ
@mekidesbelachew5022
@mekidesbelachew5022 4 жыл бұрын
Amesginalew melu ejish yibsrki
@menberelegesse551
@menberelegesse551 4 жыл бұрын
Berchi naw yemerlshi 1 nager temhert agnahu esume be Betroot yeserashiwu ena Chile commune yechemershwu wadgwalhu
@le1785
@le1785 4 жыл бұрын
🙏🙏🙏😘😘😘❤❤❤
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
ሁሙስ አስራር how to make Turkish Style humus (Ethiopian food)
9:01
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 9 М.
የአረቦች ታዋቂ ምግብ /Arabic food hummus
13:17
MARE & MARU
Рет қаралды 8 М.
The Perfect Healthy and Flavorful Hummus and Crunchy Falafel Recipe
8:44
مطبخنا اليمني Our Yemeni Kitchen
Рет қаралды 1,4 МЛН
How To Cut The Most Common Vegetables | Chef Jean-Pierre
1:22:35
Chef Jean-Pierre
Рет қаралды 2,2 МЛН
ን ፒራሚድ ዝሰርሑ ህዝቢ ተረኺቦም!
47:35
Hbri Vodcast | ሕብሪ ቮድካስት
Рет қаралды 143 М.
ስልጆን በኔ ሞያ ላሳያችሁ |  ቀላል ዘዴ
14:06
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 109 М.
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН