No video

How to make Koshari Arabic food Koshari Rice Recipe የአረቦች ምግብ የኮሻሪ ሩዝ አሰራር እንዴት እንደሚሰራ👌

  Рет қаралды 11,346

Adona  Tube

Adona Tube

Күн бұрын

#Kushri is a beautiful, #healthy, unique dish. Rice is a delicious dish made from a variety of grains and legumes. Thank you so much for your encouragement.#ኩሸሪ ቆንጆ ጤናማ ልዩ የሆነ ምግብ ነው በቀላሉ አዘጋጅተን የምንመገበው እሩዝ ከተለያዩ ጥራጥሬዎችና ግባቶች በመስራት የምንመገበው ጣፋጭ ምግብ ነው ።ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለሁ እንኳን ሰላም መጣችሁ ተወዳጆቼ።

Пікірлер: 104
@SamiraMTube
@SamiraMTube 4 ай бұрын
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ አዶያ በጣም ቆንጆ ለመብላት የሚያጎጎ የሚያስጎመጀ ከጤና ተመራጭ ምግብ በተለይ ለጤና ተፈላጊ የለውዝ ዘሮች ጥቅማቼው ብዙ ነው አንደኛ ዋዉዉዉ
@ahlamW
@ahlamW 4 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዴ እንኳን ።ደና ሙጣሽ ሲያዩት በጣም የሚያምር ለመብላት የሚያጓጓ የምግብ አይነት ነው ኩሻሪ ብዙ ጥቅም ያላቸው ምግቦችን ያካተተ ነው
@elanahermon2357
@elanahermon2357 4 ай бұрын
የኔዋ ገራሚ የሆነ ለአይን ማራኪ የሆነ የኩሸሪ አሰራር ነው ያሳየሽን ዋው ሽኩርቱ እንዲ ቆንጆ ተደርጎ ተጠብሶ ከለሩ እምር ብሎበት እንዴት እንደሚጣፍጥ ታየኝ ለከለሩ እራሱ ውብ አርጎታል ትንንሹ ፓስታ እራሱ ብራውን አርገሽው በጣም ያምራል ከሩዙጋር
@abebech2218
@abebech2218 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ አዶናየ ኩሸሪ በጣም ነዉ እምወድዉ በጣም ያምራል አሰራርሽ
@netsihabesha4769
@netsihabesha4769 Жыл бұрын
የኔ ባለሞያ አዶናዬ ልዩ የሆነ የምግብ አሰራር ነዉ ሰርተሽ ያሳየሽን በጣም ለየት ያለ ነዉ ሰምቼዉም አላዉቅም እጅሽ ይባረክልኝ የኔ ባለሞያ አንደኛ እኮ ነሽ 💕👌
@mulutube2116
@mulutube2116 4 ай бұрын
ሰላም አዶናይዬ እህቴ የኔ መልካም በጣም ቆንጆ የምግብ አሰራር ነው የአረቦቹ የምግብ አሰራር ነው ከለሩ እራሱ ለአይን የሚያምር ነው የኔ ባለሞያ የሠሩ እጆች ይባረኩ❤🙏
@elanahermontube
@elanahermontube 4 ай бұрын
የኔዋ አንኳን ሰላም መጣሽ ጽድት ያለ የሚያምር ሲያዩት የሚያስጎመጅ የአረቦች ኮሸሪ አሰራር እንዲህ በቀላል መንገድ መስራት እንደሚቻል ስላሳየሽን እናመሰግናለን ዋው ሳህኑላይ በጣም ያምራል
@kwtkwt8235
@kwtkwt8235 2 жыл бұрын
Selam edet neshi econ selam metasi bewnet betam arifi aserar new enaseģ
@afiyatube6273
@afiyatube6273 2 жыл бұрын
Selam selam yene qen adoniyaya indet neshilgn wow betam qonjo megeb new ijesh yebarek berch
@niceworld2181
@niceworld2181 2 жыл бұрын
አዶናየ የኔ ቆንጆ ሲያምር የተለያየ ግብአቶችን ተጠቅመሽ የሰራሽው ኮሸሪ የተባለ ምግብን ዛሬ ተምራለው ባለሞያ ነሽ ሰላጋራሽን እናመሰግናለን
@kiyaatube6318
@kiyaatube6318 2 жыл бұрын
Selam lanchi ye hun Eduye enkkewwan Denaa metash Betam arif kojooooo megeb aserar new barchi wede
@AysehatunShamsu
@AysehatunShamsu 4 ай бұрын
ዘሬ ያንቺን አሳራር ልስራ❤❤❤❤❤
@adona21adona16
@adona21adona16 4 ай бұрын
ስሪው በጣም ነው የሚጣፍጠው
@sarontube1237
@sarontube1237 2 жыл бұрын
wow betam aref yekushery aserare new enay betam new yemewedew anchy demu konjo aderegesh sereteshual egesh yebarekh
@workneshtube
@workneshtube 2 жыл бұрын
ሰላአም ሰላአምሽ ይብዛአለኝ የኔውድ በጣአም መርጥ አሰራአር ነው ዋው አዱዬ ሞያአሽ አደኛ ነው
@cfbvhbbvvxjdhd7293
@cfbvhbbvvxjdhd7293 Жыл бұрын
ዋውሞከርኩትበጣምይጥማልእጂሽይባረክ
@adona21adona16
@adona21adona16 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ❤
@abebaadiss5201
@abebaadiss5201 Жыл бұрын
አዶናይ እንኳን በሰላም መጣሽ ዋው ገና ሲያዬት ያስጎመጃል የመጀመርያ ጊዜው ሳይ እንደዚህ አይነት ምግብ መዝ ድፍን ምስር እንዲሁም ፖስታ አልመንዶች የሰራሽው ሶስት ተመችቾኛል አቀራረብሽ ያምራል የሰሩት እጆች ይባረኩ የኔ ባለሙያ አንደኛ ነሽ ቀጥይበት አሜን 👌💕🙏
@fetitube9478
@fetitube9478 2 жыл бұрын
ስላም እንኳን ደህና መጣሽ የኔማር የኔ ባለሞያ ማሻአላ በዝ አጋጣሚ ኩሻር እወዳለዉ 😍😘😋😋❤️👍🙏🙏🙏
@user-tp2tv5zl8v
@user-tp2tv5zl8v 2 жыл бұрын
ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ አዱዬ የኔልዩ እህት እኳን ደህና መጣሽ እመቤቴ ማርያም በኖሮሽ በስራሽ በሒወትሽ ትቅደምልሽ የማአብርሽ እጅሽ ይባረክ ቀጥይበት ይህንን ለአይን የሚያረካ ጥዑም አሰራር የሰሩ እጆችሽ ይባረኩ❤❤❤❤❤❤❤#ሸርርር👈👈👈
@bedertutube4089
@bedertutube4089 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም አዶዬአሪፍአሰራርነው እኔምበጣም ነውምወደው
@narditube1684
@narditube1684 2 жыл бұрын
ሰላም ላንች ይሁን አዶናዬዬዬዬ እህቴ በጣምም ጎበዝዝ ልጅ ጣቶችሽ ይባረኩ ውዴ😘😘
@AbiMediaአቢሚዲያ
@AbiMediaአቢሚዲያ 2 жыл бұрын
አዱ አሪፍ ስራ ነው
@NetsiLiving
@NetsiLiving 2 жыл бұрын
አዶናዬ የኔ ዉድ ምርጥና ቆንጆ ለየት ያለ የምግብ አይነት ነዉ የምታሳይን የኔ ባለሞያ በጣም ነዉ የወደድኩት እጅሽ ይባረክልኝ የኔ ዉድ።
@rosatube6848
@rosatube6848 Жыл бұрын
ረላም ላንቺ ይሁን አዶናይዬ 🙏🙏 በጠሠም የሚያምር ለመብላት የሚያጎጎ የሚያስጎመጅ ለጤናችን የተመረጠ የለውዝ ዘሮች ጥቅማቸው ብዙ ነው ጥራጥሬ መሆኑ አንደኛ ያረገዋል ለምሳ ለራት መጠቀም የምንችለው ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ 🙏🙏💖💖👍👍
@titichannel8465
@titichannel8465 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይበዛልኝ ዋውውው እጅሽ ይባርኽ የምወድሽ ❤️❤️❤️🙏👌👌👌😘😘😘❤️❤️👍👍👌👌👌👌
@user-kj7gx2rk8m
@user-kj7gx2rk8m 5 ай бұрын
በርቲቨ ዛሬ ምሳ የሰራሁት ይህንን ነው ዋው😍😍😍
@adona21adona16
@adona21adona16 5 ай бұрын
የኔ ውድአመሰግናለሁ
@tigstnatsistube
@tigstnatsistube 2 жыл бұрын
Wow yiral
@Asratshow6
@Asratshow6 2 жыл бұрын
Salm lanche yehune yena wudaa Adonayere wowww yena balmoyaaa baxme konjjoo new ejeshe yebrhke egzabher ethiopan yaxabqate
@tube-sy8iv
@tube-sy8iv 4 ай бұрын
Selam selam ado enkuwan dena metash wow betam teru aserar new yasayeshin gobez balemuya shenkurtun yettekmshiwe betam wedjewalehu
@mamikitchen551
@mamikitchen551 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው እንደሁሌ ያንቺ ሙያ ልዩ ነው ጎበዝ በርቺ ❤️🙏
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 4 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ አዶናዬ በጣም ቆንጆ ጤናማ የሆነ የተመጣጠነ የሚያምር የአረቦች ምግብ ኮሸሮ መቸም የአረቦች ምግብ ብዙ አይነት ተምረናል ፣መኮረኒ ምስር ፣ፓስታ ፣እሩዝ ፣፣ቲማቲም ፣ቃርያ ፣ሽንኩርት ነጭ ሽንኩርት የተለያዩ ግብአቶችን ተጠቅመሽ የተመጣጠነ ቅመም ጨማምረሽ ምርጥ የአረቦች ምግብ ነው ሰርተሽ ሼር ያረግሽን በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤
@seni7092
@seni7092 2 жыл бұрын
ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ አዶናዬ የምወድሽ ዋዉዉዉዉ በጣም የሞራል እጅሽ ይባርክህ የኔ ውድ😘😘
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም አዶና የኔ ውድ በርች ማሻ አላህ እጅሽ ይባረክ ባለሙያ ነሽ ስወደው ኩሸሪ ላኪልኝ ምራቄን አስዋጥሽኝ😍😍
@tigistfetenetube9565
@tigistfetenetube9565 2 жыл бұрын
Weww😘😘😘🤪🤪🤪👌
@user-yl9wq2rx1x
@user-yl9wq2rx1x Жыл бұрын
ሰላምሺ ይብዛ አዶናዬ እንዴት ለመብላት የሚጋብዝ ኮሼሪ አሰራር ነው ዋዉዉ የሰራሺለት ስልስም ምርጥ ነው ማጣፈጫዎቹ ይመቻሉ ከላይ ያደረግሺዉ ሺንኩርቱ ክርስፒ በጣም ነው የምወደዉ ባጠቃላይ የወጣለት ነው 👍
@azizabintjuhar8396
@azizabintjuhar8396 2 жыл бұрын
Salam Adona weda ❤️🌹😘
@MahysKitchen
@MahysKitchen 2 жыл бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን አዶናዬ ባለሙያ ነሸ እኮ አሰራርሽ ደሰ ይላል ሰታሰረጂም ቀሰ ብለሽ ነው እሰከመጨረሻው ተከታትየሻለሁ ሙያሸን ሳትሰስቺ ሰላምታካፍይን ከልብ አመሰግናለሁ የኔ መልካምእጅሽ ይባረክ 🥰🙏🙏
@HalwyaTube
@HalwyaTube 2 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ሰላም ለሀገራችን ይሁን አዶናየ የኔ ባለሙያ ማሻ አላህ ብያለሁ በጣም የምወደዉ ምግብ ሆዴን አጮህሽዉ
@tigstnatsistube
@tigstnatsistube 2 жыл бұрын
Selam new wow good food
@sntayehutadess9193
@sntayehutadess9193 9 ай бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን የኔ ውድ እህት ዛሬ ይህን ምግብ ሰርቼ ሴትዮዬ በታም ወዳዋለች አመሰግናለው በድገት ነው ያገኘውሽ በርቺ በዚው ቀትይ እወድሻለው❤❤❤❤❤❤❤
@adona21adona16
@adona21adona16 9 ай бұрын
የኔ መልካም አመሰግናለሁ እህቴ እኔም እወድሻለሁ❤❤🙏
@user-sb2eg8rr6s
@user-sb2eg8rr6s 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽይባረክ እናመሰግናለን አዶናዬ ውዴ
@maxmax9922
@maxmax9922 2 жыл бұрын
ሰላም
@Mimonhomestead
@Mimonhomestead 2 жыл бұрын
ሰላም እንዴት ነሽ አዱዬ ለዛሬ ያደረሽን በጣፋጭ የምግብ አሰራር ነው እሩዝ ባዶውን ከመመገ እንደዚህ ውህድ ቀላቅሎ መመገቡ ይበልጥ እንድንመገበው ያደርገናል እናመሰግናለን
@user-td8si1zv8e
@user-td8si1zv8e 10 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ እሄዉ እየሰረሁ ነዉ አይቸሺ
@adona21adona16
@adona21adona16 10 ай бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ❤
@raiytube4682
@raiytube4682 Жыл бұрын
አዶናዬ ለመጀመሪያ ግዜ ከአንቺ ያየሁት የምግብ አይነት ነው ልዩ የሆነና ከተለያዩ ግባቶች የተስራ ልዩ ምግብ ነው ይህንን የመሰለ ሞያሽን ስላካፈልሽን ከልብ እናመሰግናለን የሰሩት እጆችሽ ብርክ ይበሉ
@mekditube7654
@mekditube7654 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ አዶናዬ የኔ ባለሚያዬ😍
@TECHABU
@TECHABU 10 ай бұрын
berchy ehite betam konjo new
@tobayani7032
@tobayani7032 8 ай бұрын
ባለማያ ነሽ ያምራል❤❤❤❤
@adona21adona16
@adona21adona16 8 ай бұрын
አመሰግናለሁ😘🙏
@BeteHohe
@BeteHohe 2 жыл бұрын
_ምርኮኛዬ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽልን በጣም ደስ የሚልና ጣፋጭ ምግብ ነው ዋውውውውውውውውውውው የኔ ባለሙያ እጅሽን ይባርክልሽ በእውነት የኔ ውድ 💚💛❤️_
@susuchannel1250
@susuchannel1250 2 жыл бұрын
ዋው እኔ ከአረቦችም ምግብ የምወደው ኩሽሪነው ለምን እንደሆነ አላቅም ከኢትዮጲያዊያን ምግብ ደግሞ ሽሮየ ውፍር ብላ ትክትክያለች ሽሮ እጂሽይባረክ
@kiddycake9138
@kiddycake9138 4 ай бұрын
Selame Lanechi yehune Adonaye Enkuwane Dehena metashe wow Betame konjo gebeatochu Hulu be kelalu ena be fetenete leneserawe yemenechelewen ye areboche megebe endenesera selakafeleshen Enamesegenalen ❤❤❤
@senaitsenbeta2806
@senaitsenbeta2806 11 ай бұрын
እናመሰግናለን እኔ የግብፆችን አሰራር እወደዋለው
@adona21adona16
@adona21adona16 11 ай бұрын
አመሰግናለሁ ውዴ❤
@emebetethiopia2278
@emebetethiopia2278 2 жыл бұрын
This is so delicious, cosheri is so healthy and tasty, it's Egyptians favorite street food. I wish i get some right now! I love love love it. Great Recipe, thanks for sharing. Like Share
@rossethiotube
@rossethiotube Жыл бұрын
ዋዉ አዶዬ ምርጥ ፅድት ያለ የኮሼሬ አሰራር ነው አቀራረብሺ አሰራርሺ ሁሉ ያምራል ብሉኝ ብሉኝ ይላል ብዙ ግብአቶች ሚክስ ሆነዉ የሚሰሩበት የምግብ አይነት ስለሆነ ስንመገበዉም ይጥማል ባለሞያ አሰራሩን ሼር ስላደረግሺን ታንክስ
@solodayan8684
@solodayan8684 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ምርጥ አድርገሽ ነው የሰራሽው እነሱ ነው ያወቁበት የሚጠቅመውን ምግብ አንችንማ ያገኙ ታድለዋል እንዲህ ምርጥ የሚጣፍጥ አድርገሽ እየሰራሽላቸውሽ የእውነት ብርክ በይ የእኔ ባለሞያ
@hiwetshow3016
@hiwetshow3016 2 жыл бұрын
Wow nice food adua share Like 👍
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 2 жыл бұрын
ዋው አዶናዩ እንዴት አጣፍጠሽ እንደሰራሽው እሩዝ በሻእርዬ ስውድ የነበር ምርጥ ምግብ ነው የሰራሽው ፓስታው መኮረኒው እሩዙ ይሄማ ሆድ ይይዛል ምርጥ አሰራር ሶሱ ልዩ ነው ይጣፍጣል እጅሽ ይባረክ ውዴዴ
@kalyiengusu2451
@kalyiengusu2451 2 жыл бұрын
Wawu betam konjo newu des yemil bgb ijsh ybarek ihte 👌 Thank for shering 🙏
@nigatketematube
@nigatketematube 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም አዱዬ እህት አለሜ ሰላምሽ ይብዛልኝ በክርስቶስ ዋው በጣም ምርጥ አድርገሽ ነው የሰራሽዉ የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን 👍👍
@saradawit
@saradawit Жыл бұрын
አዶናዬ ዋው እንደዚህ አይነት ምግብ አይቼ አላውቅም በዛ ላይ ገና ሲያዬት የሚያስጎመጅ ከለተያዬ ግብአቶች የተሰራ ምግብ ነው ከላይ የጠበሻቸው ሁሉ እንደሚያጣፍጠው እርግጠኛ ነኝ እጅሽን ይባረክ የኔ ባለሙያ👌💕🙏
@ethio2855
@ethio2855 2 жыл бұрын
የኮሻሪ ምግብ አሰራር በጣም ጤናማ እና የተመጣጠነምግብ ነው ስላሳየሽን በጣም እና መስግናለን 100% እምክር ዋለሁ እማ 💕💕💕💕💕
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 2 жыл бұрын
አዶናዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እህት ዓለም ዋዉ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነዉ የሰርሽዉ ይገርምሻል ከምግባቸዉ ሁሉ ኩሸር በጣም ወዳለሁ እጅሽ ይባረክ እህታችን እናመስግናለን 👍👌🙏😘
@RebeccaRogu-ut6je
@RebeccaRogu-ut6je 11 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤❤
@adona21adona16
@adona21adona16 11 ай бұрын
አመሰግናለሁ ❤🙏
@hayemiethiotube3564
@hayemiethiotube3564 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ አዶ ዋዎ በጣም ደስ የሚል አሪፍ አሰራር ነዉ እጅሽ ይባረክ
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 2 жыл бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን አዶናዬ ምርጥ የግብፅ የባህላቸው ምግብ ነው በጣም ተወዳጅ ጤናማ የሆነ የኮሸሪ አሰራር ነው አንቺ ደሞ ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ👌😋
@MarthaTsehay
@MarthaTsehay 2 жыл бұрын
ሰላም ላንች አዶናይዬ 🙏🙏 በጣም ቆንጆ ለጤና ተስማሚ የሆነ የአረቦች የምግብን አሠራር ስላሣየሽን እናመሰግናለን የኔ ባለሞያ ከመልካም አገላለፅ ጋር እናመሠግናለን እሔን የመሠለ የምግብ አሰራርን ስላሣየሽን እግዚአብሔር እጅሽን ይባርክ🙏🙏💖💖👌
@EthioAlema
@EthioAlema 2 жыл бұрын
አጸናዬ የኔ መልካም በጣም የሚያምር እና ምራቅ የምያሰው ጥ የምግብ አሰራር ነው። ይህንን ምግብ በጣም ነው የምወደው አንድ የአረብ ጓደኛዬ በፆም ግዜ ታመጣልኛለች አሁን አስራሩን ኣውኩበት እሞክረዋለሁ የኔ ውድ Like Shared
@seadihusna
@seadihusna 2 жыл бұрын
ሰላም አዶናዬ ሰላምሽ ይብዛ ዋው በጣም አሪፍነው ሙያሽ ስላካፈልሽን ከልብ እናመሰግናለን
@Henoka369
@Henoka369 2 жыл бұрын
ሰላም ለሁላችሁም ሰላም ላገራችን ሰላም ለአለም አዶዬ የኔ ባለሙያ በጣም ወርቅ ነው እናመሰግናለን
@LeonMatlab
@LeonMatlab 2 жыл бұрын
ሙያ 👌ገራሚ ፈዋ ነው ስላጋርሽን እናመሰግናለን
@romanethiopia
@romanethiopia 2 жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ሳይ ይሄን ምግብ thank you for sherig
@yifatmultimedia
@yifatmultimedia 2 жыл бұрын
ሠላም ጤና ይሥጥልኝ አዶዬዬዬ የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ በጣም አሪፍ አሰራር ነው ስላከፈልሽን እናመሰግናለን በቀጣይ ቪዲዮ እስከምንገናኝ ቸር ይግጠመን
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 Жыл бұрын
ሰላም ላንቺ አዶናየ የኔ ቆንጆ በጣም የሚያምር የአረቦች ምግብ ሰርተሽ ነው ያጋራሽን ደስ ይላል ባለሞያ ነሽ እንዲሁም አገላለጽሽ ልዩ ነው የሰሩት እጆችሽ ይባረኩ
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ Жыл бұрын
ሰላምሽ ብዝት ይበል የሚገርም የምግብ አይነት ነው ከዚህ በፊት አላውቀውም ቆንጆና የሚጣፍጥ መሆኑ ያስታውቃል የአንቺ እጆች ሰርተውት ደግሞ ልዩ ነው የሚገርም የአረብ ምግብ ነው እናመሰግናለን ስላካፈልሽን
@alemtube7319
@alemtube7319 2 жыл бұрын
ሰላም ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋውው በጣም ነው የምወደው ኮሽሬ ሰርቼ እንድመገብ አነሳሳሽኝ ዋውው እጅሽ ይባረክልኝ እናመሰግናለን ስላካፈልሽን♥♥♥♥♥
@medihntube
@medihntube 2 жыл бұрын
Waoo የኮሸርያ አሰራር እጅግ በጣም የሚገርም ጤናማ የአርብ ምግብ ነው የምስሩ አበሳሰልሽ ዘይቱ እንዳይጣበቅ ጨው እንዳይቦካ ባጠቃላይ አሰራርሽ በጣም ውድጀዋለሁ ራሱ የፈጨሽ ዉህደት እጅሽ ይባረክ ውዴ የትም አልሄድኩም ንቅንቅ አላልኩም 😂share ስላደርግሽልን እናመሰግናለን
@BeteHohe
@BeteHohe 2 жыл бұрын
ደግሞ ረዥም ኮመንት መፃፍ ምን ይሉታል ግን ተይ እናትዬ
@hayattube5122
@hayattube5122 2 жыл бұрын
ሰላም ለዝህ ቤት በሙሉ በጣም ሀሪፍ ነው ዋወ በለሙያ ነሽ
@FrehiwotsKitchen
@FrehiwotsKitchen 2 жыл бұрын
አዶናየ በጣም ቆንጆ የአረብ የባህል ምግብ ነዉ ኮሻሪ ከዚህ በፊት አይቼ አላውቅም የሚጣፍጥ አድርገሽ ነዉ የሰራሽው👌❤️🙏
@karakiphanaa
@karakiphanaa 2 жыл бұрын
🤩👍🙏🤝👀👏👏ok
@wolloyewatube5414
@wolloyewatube5414 2 жыл бұрын
ሠላም ላንች ይሁን አዱየ ❤❤❤ በጣም! ቄንጆስራ ነው ግንደሞ ድምፅሺ አማላይ ነው ከእርጋታ ጋር አዱየ መልካሙን ትዳር አላህ ይወፍቅሺ መልካምስው ነሺ እድግበይልኚ!!
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 жыл бұрын
ሰላም አዶናዬ ስምቸው አላውቅም ኮሸርያ በጣም የሚደነቅ የበቆሎ ዱቄት ከሽንኩርት waoo ምስሩ በዚህ ላይ ሩዝ ስፓጌት መኮሮን የፈጨሽው ሽትኒ እውነት ቅመም ሲበዛ ጥሩ አይደለም የተጠበሰ ሽንኩርት የጥራጥሬ ስለነሰነሽው ሶሱም wao አቀራረብሽ ሆነ አሰራር ሽ ስላሳየሽን እናመሰግናለን አሜን 🙏🙏🙏 like share
@mekdimedia6190
@mekdimedia6190 2 жыл бұрын
ዋውውውውውውው የኔ ባለሙያ የምር ምርጥ አሰራር ነው ምርጥ ባለሙያ
@ritatube-5809
@ritatube-5809 2 жыл бұрын
ይህንን ምግብ አላውቀውም ነበር ዛሬ አዲስ ሞያ አስተማርሽኝ አሰራርሽ ደስ ይላል ስላካፈልሽን እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ
@birukmekdi
@birukmekdi 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ አዶናየ ዋዉ ልዩ ምርጥ አሰራር ነዉ
@muluhabeshawit9232
@muluhabeshawit9232 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም በጣም ምርጥ አሰራር ነዉ እጅሽ ይባረክ አዶኒዬ የኔ ባለሙያ
@TAS27483
@TAS27483 2 жыл бұрын
አዶናዬ እንኳን ደሀህና መጣሽ በጣም ጥሩ አርገሽ ነው የሰራሽው ለጤና ተስማሚ የሆነ ምግብ አሰራር ሰላሳየሽኝ የተባረከ ይሁን አመሰግናለሁ
@Eat_with_Lo
@Eat_with_Lo Жыл бұрын
Wow very satisfying meal. Yummy and delicious 😮
@richtube5154
@richtube5154 2 жыл бұрын
በጣም ሃሪፍ ደስ የሚል ምግብ ነው ቀለል ያለ ሁላችንም የምንመገበው አይነት ነው ::
@feliksbatara
@feliksbatara 2 жыл бұрын
Nice recipe so yummy
@sbbacraft
@sbbacraft 2 жыл бұрын
Wow I like this food 😋 thanks for sharing 👍 😊
@አቢሲኒያAbyssinia
@አቢሲኒያAbyssinia Жыл бұрын
Adonaye konjo this koshari rice is delicious thank you for sharing
@Dodi-n5v
@Dodi-n5v 2 жыл бұрын
አዶዬ የኔ ምርጥ ባለሙያ ደስ የሚል ለጤና የሚስማማ ምግብ እናመስግናለን🙏
@RahimaHesen-xu3oy
@RahimaHesen-xu3oy 6 ай бұрын
💟💟💟💟💟💟
@adona21adona16
@adona21adona16 6 ай бұрын
ውዴ
@rozitube8088
@rozitube8088 2 жыл бұрын
salm salm adona anekuna salm metasha yne belmoya guzo wedafit
@afiyatube6273
@afiyatube6273 2 жыл бұрын
Selam selam yene qen adoniyaya indet neshilgn wow betam qonjo megeb new ijesh yebarek berch
كشري ام يزيد غير😍 ام يزيد التركستاني
9:50
وصفات ام يزيد التركستاني
Рет қаралды 764 М.
Blue Food VS Red Food Emoji Mukbang
00:33
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 7 МЛН
Ik Heb Aardbeien Gemaakt Van Kip🍓🐔😋
00:41
Cool Tool SHORTS Netherlands
Рет қаралды 9 МЛН
拉了好大一坨#斗罗大陆#唐三小舞#小丑
00:11
超凡蜘蛛
Рет қаралды 6 МЛН
Bony Just Wants To Take A Shower #animation
00:10
GREEN MAX
Рет қаралды 7 МЛН
How To Make Egyptian koshary  - ኮሸሪ አሰራር
18:20
Bahlie Tube
Рет қаралды 51 М.
How To Make Koshari | Koshari Recipe | Kushari | Arabic Food
6:03
Kitchen with Sorayda
Рет қаралды 29 М.
paano magluto ng kushari
16:36
Benjrosalie tv
Рет қаралды 922
Blue Food VS Red Food Emoji Mukbang
00:33
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 7 МЛН