📌የተቀመመ ሩዝ | የሰንበት ቁርስ እና ምሳ እራት መሆን የሚችል ልዩ ነው ተጋበዙልኝ | how to make sweet rice recipe

  Рет қаралды 24,806

Bettwa's - የቤቷ

Bettwa's - የቤቷ

10 ай бұрын

#ethiopianfood #food #amazing #rice

Пікірлер: 60
@bettwascorner
@bettwascorner 10 ай бұрын
ሰላም የቻናሌ ተከታታዮች ሰላማችሁን ተመኘሁ 🥰 ስለሁሉም እያመሰገንኩ ዛሬም ድጋፋችሁ አይለየኝ ❤አዲሶች ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@rawdabargcho698
@rawdabargcho698 10 ай бұрын
የላውሮ ቅጠል ባማርኛ አባክሽቀ
@bettwascorner
@bettwascorner 10 ай бұрын
@@rawdabargcho698 ራውዳዬ ሰላም የላውሮ ቅጠል በአማርኛ ስም የለውም ያው የላውሮ ቅጠል ነው ሱፐር ማርኬትም የደረቀውን በላውሮ ነው የሚሰጡሽ🙏🥰❤
@emugedefe6211
@emugedefe6211 10 ай бұрын
ዋው በጣም ነው የሚያምረው ያሽጎመጃል እጆችሽ ይባረኩ በርች ድንችና ካሮቱን በጠበስሽበት እስላይስ ሽንኩርትም ጠብሰሽ ብታደርጊበት የበለጠ ያጣፍጠዋል
@bettwascorner
@bettwascorner 10 ай бұрын
እሙዬ ስለሁሉም በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@sofiaalfalah935
@sofiaalfalah935 9 ай бұрын
wow በጣም ነው የሚጥመው ያው በዐይን ብቻ ስጋ ካላገኘን በዶሮ ማስራት አይቻልም ወም በተረፈ በርቺ ውዴ
@tizitaabebe3217
@tizitaabebe3217 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
ትዝዬ የእኔ ውድ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 10 ай бұрын
ቤትዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ 😮 ያጎመጃል የምር በጣም አሳምረሽ ነዉ የሰራሽዉ በቀላል ዘዴ ዋዉ እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን 👌👍😍❤🙏
@bettwascorner
@bettwascorner 10 ай бұрын
የመንዝዬ የእኔ ውድ ስለምታበረታቺኝ ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@edenabebe751
@edenabebe751 10 ай бұрын
ቤቲዬ ምርጥ የሩዝ አሰራር እጅሽ ይባረክ
@bettwascorner
@bettwascorner 10 ай бұрын
ኤደንዬ አሜን ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@user-vu3jf5hf6i
@user-vu3jf5hf6i 10 ай бұрын
ዋው በጣም የሚያምር ስራ ነው ቤተሻ
@bettwascorner
@bettwascorner 10 ай бұрын
ሰብለዬ አክባሪዬ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 10 ай бұрын
ቤቲዬ የኔ ባለሙያ በጣም እሚያምር የሩዝ አሰራር ነው ያሳየሺን በጣም ነው የምናመሰግንሽ በርቺልኝ ማማዬ ❤️
@bettwascorner
@bettwascorner 10 ай бұрын
ነጃትዬ የእኔ ውድ እጅግ አድርጌ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@mimifeleke8789
@mimifeleke8789 10 ай бұрын
በጣም ምርጥ ነው።
@bettwascorner
@bettwascorner 10 ай бұрын
ሚሚዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@leteyletey3923
@leteyletey3923 10 ай бұрын
ሰላም ዋው በጣም ጎበዝ በርች 👍👍❤❤🙏🙏🙏
@bettwascorner
@bettwascorner 10 ай бұрын
ለታይዬ የእኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@EmebetAsfaw-yt7ef
@EmebetAsfaw-yt7ef 4 ай бұрын
በጣም ቆንጆ
@bettwascorner
@bettwascorner 4 ай бұрын
እሙዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@AaaaAaaa-ee8gy
@AaaaAaaa-ee8gy 8 ай бұрын
ምርጥ
@bettwascorner
@bettwascorner 8 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤️
@elsabetweldegebriel6833
@elsabetweldegebriel6833 10 ай бұрын
❤❤❤❤ I love it Thank you Bettye
@bettwascorner
@bettwascorner 10 ай бұрын
ቻይና በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@fana1451
@fana1451 10 ай бұрын
Wow betye endet endeniyamer ejesh yebatek👌👍❤🙏
@bettwascorner
@bettwascorner 10 ай бұрын
ፋናዬ እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 10 ай бұрын
Wow good ones Thank you Betty 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@bettwascorner
@bettwascorner 10 ай бұрын
ስንዱዬ ስለምታበረታቺኝ ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@kokitem7246
@kokitem7246 10 ай бұрын
ቤትዬ እንዴት እንደሚያምር😍የኔ ዉድ እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 10 ай бұрын
ኩኪዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
@asniethiopia9085
@asniethiopia9085 10 ай бұрын
Bettwa's betam arife new amesegenalewe🙏🙏🙏❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 10 ай бұрын
አስናዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ስለምታበረታቺኝ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@jmalamoo8815
@jmalamoo8815 10 ай бұрын
Ejesh yibarek yamral amesgnalew beti yelawro tekelu yet yigegnal
@bettwascorner
@bettwascorner 7 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው ችግኙ ችግኝ የሚሸጥበት ነው የሚገኘው🙏🥰❤
@Maedotayalkibet-fh1ww
@Maedotayalkibet-fh1ww 10 ай бұрын
Betam Yamral berchiln betiye
@bettwascorner
@bettwascorner 10 ай бұрын
ማዕዶትዬ ከልብ አመሰግናለሁ የእኔ ውድ🙏🥰❤
@mimialex2514
@mimialex2514 10 ай бұрын
እራት ሊሰራ ነው ❤❤❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 10 ай бұрын
ሚሚዬ የእኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ ብርታቴ ነሽ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@chuchumike3286
@chuchumike3286 10 ай бұрын
አቤት አቤት ቤትዬ እር ሆዴ ጮህ ምሳዬን ሳልበላ ንበር የማየው በጣም ንው የሚያምርው ደሞ እሩዝ ስስራ ይህንንማ ስርቼ ለልጆቼም አበላለሁ ብዙ ንገርሽን እሞክርዋለሁ በጣም ባለሙያንሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ ልጆችም ካሉሽ ይባርኩልሽ🙏🏻👍❤️❤️❤️❤️❤️🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹
@bettwascorner
@bettwascorner 10 ай бұрын
ቹቹዬ አሜን የእኔ ውድ ስለምታበረታቺኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@BezTube1627
@BezTube1627 10 ай бұрын
በጣም የሚያምር ሩዝ አትክልቱ ስለተጠበስ እንዴት እንደሚጣፍጥ ታየኝ የተባረከ ይሁን❤
@bettwascorner
@bettwascorner 10 ай бұрын
ቤዝዬ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@selamgh3379
@selamgh3379 10 ай бұрын
great y
@bettwascorner
@bettwascorner 10 ай бұрын
ሰላምዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@rawdabargcho698
@rawdabargcho698 10 ай бұрын
ቤቲ የላውሮ ቅጠል ባማርኛ ?
@bettwascorner
@bettwascorner 10 ай бұрын
ራውዳዬ የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ በአማርኛም የላውሮ ቅጠል ነው የሚባለው ሌላ ስሙን አላውቀውም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@user-fh1tn1fc4o
@user-fh1tn1fc4o 7 ай бұрын
❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 7 ай бұрын
ዘይነብዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@zewdineshjangule7994
@zewdineshjangule7994 10 ай бұрын
Betam mirt nw
@bettwascorner
@bettwascorner 10 ай бұрын
ዘውድዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤️
@user-tk4gc5ff9z
@user-tk4gc5ff9z 10 ай бұрын
Yelawero chegeyune kete gezashewe
@bettwascorner
@bettwascorner 10 ай бұрын
ፍላጎትዬ የላውሮ ቅጠሉ እኔ ከወደ ቃሊቲ መስመር ችግኝ የሚሸጥበት ውስጥ ነው ያገኘሁት እስቲ ችግኝ ያለበት ጋር ጠይቂያቸው ይነግሩሻል🙏🥰❤
@fanayeareda7662
@fanayeareda7662 9 ай бұрын
የፒዛ መጋገሪያሽን የት እንደገዛሽ ንገሪኝ
@user-pt3yk2mu5e
@user-pt3yk2mu5e 9 ай бұрын
የላውሮ ቅጠል የት ይገኛል
@higeyabdul7602
@higeyabdul7602 8 ай бұрын
የላውሮ ቅጠል ዘሩን የት ይገኛል
@bettwascorner
@bettwascorner 8 ай бұрын
የእኔ ውድ የአትክልት ችግኝ የሚሸጡ ጋር አለ🙏🥰❤
@MersieLakew-bj4vt
@MersieLakew-bj4vt 9 ай бұрын
Lawro kitel min ayinet new
@bettwascorner
@bettwascorner 9 ай бұрын
የእኔ ውድ ላውሮ ቅጠል የጨመርኩት አይነት ነው ሱፐር ማርኬት ደርቆ ይሸጣል አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
ምርጥ የፆም  ምግብ  ሩዝ በምስር ተጠብሶ ትወዱት አላችሁ።
11:50
Mulu Cooks ምርጥ ወጥ ሰሬ
Рет қаралды 10 М.
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 53 МЛН
THE POLICE TAKES ME! feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
PANDA BOI
Рет қаралды 25 МЛН
ጣፋጭ እሩዝ በአትክልት/rice with vegetable 😋
12:39
Ethio-Twins tube
Рет қаралды 13 М.
BABY Comedy : Birthday Baby and Kind Man ❤️
0:36
BABY Comedy
Рет қаралды 13 МЛН
ПРАНКУЕМ ЧАПИ🙈🙈🙈
0:20
Chapitosiki
Рет қаралды 5 МЛН