No video

How To Make Yogurt at home/ቀላል በቤት ውስጥ የእርጎ አዘገጃጀት

  Рет қаралды 18,819

ሉሊ ለማ Luli Lemma

ሉሊ ለማ Luli Lemma

Күн бұрын

#Yogur Recipe#hommadyogurt#byLuli#

Пікірлер: 143
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
ውድ ተመልካቾቼ እንኳን ወደኔ ቻናል በሰላም መጣችሁ ስለምታበረታቱኝ እና ስለምትሰጡኝ አስተያየት ከልብ አመሰግናለው ቪድዮውን ከወደዳችሁት ላይክ ሼር አርጉት🙏
@rehimatube2398
@rehimatube2398 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ሉልዬ
@teravolo7307
@teravolo7307 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ስራ ነው ሉሊየ እሞክረዋለሁ ማሬ በርቺሊኝ 👍
@tsiyonethio3933
@tsiyonethio3933 3 жыл бұрын
የወተት ዘሮች በጣም ነው የምውደው በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ
@susususu5297
@susususu5297 3 жыл бұрын
ልዩ አሰራር ነው በጣም ያምራል የኔ ውድ እጅሽ ይባረክ
@kadejsiraj7514
@kadejsiraj7514 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ልዩ ነው እናመሰግናለን
@merkamoethiopian3458
@merkamoethiopian3458 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ውፍረቱ እራሱ ሲያምር😍👌🏾ተባረኪ የኔ ቆንጆ 🙏🏾😍😘😘
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አሜን merkamo አመሰግናለው😘
@hanichotube
@hanichotube 3 жыл бұрын
ሊሊትዬ በጣም ቆንጆ አቀራርብ እና አስራር በርችልኝ ምርጤ
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አመሰግናለው🙏😘
@fateyatube2920
@fateyatube2920 3 жыл бұрын
ቆጆ አሰራር ነው እናመሰግናለን
@hiruttube6804
@hiruttube6804 3 жыл бұрын
በጣም ልዩ ሉልዬ እጅሽ ይባረክ👍
@meditationlovenature9193
@meditationlovenature9193 3 жыл бұрын
Thank you for sharing that delicious resipe Luliye you did great
@lulatesfu2366
@lulatesfu2366 3 жыл бұрын
በጣም ያምራአል ሉሊየ በርቺሊን 👍
@lulacooking237
@lulacooking237 3 жыл бұрын
Thank you for sharing Luliye 👍
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ያምራል እናመሰሰግናለን ሉሊ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አስራር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@hannatelaye2634
@hannatelaye2634 3 жыл бұрын
Wow 👌👌👌
@gerardchaline3392
@gerardchaline3392 3 жыл бұрын
Ummm looks so yummy and mouth watering, thanks for sharing the delicious recipe
@milygerard5704
@milygerard5704 3 жыл бұрын
betam des yemil aserar na akerareb new wude betam wedijewalew tebareki
@kideytesefu6672
@kideytesefu6672 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ጎበዝ በጣም ቆንጆ እርጎ ነው 👌
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አመሰግናለው🙏
@tigekifle7157
@tigekifle7157 3 жыл бұрын
yene balemuya ejish yibarek
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ሉላዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ የኔ ማር
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
Amen jerye Amesegnalew🙏😘
@rahmaomer5508
@rahmaomer5508 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ሀሪፍ ነው በርች እናመሰግናለን
@hannacake9822
@hannacake9822 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነዉ እጅሽ ይባረክ ቆንጆ👌
@zuzutube2528
@zuzutube2528 3 жыл бұрын
በጣም ያዝጎመጃል ያሚ ያሚ
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
🙏😘
@sarasara434
@sarasara434 3 жыл бұрын
ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ
@itsmydamethiofirst1098
@itsmydamethiofirst1098 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል ሉሌ እጅሽ ይባረክ
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለው😘
@asmera1241
@asmera1241 3 жыл бұрын
ሉሊየ በጣም ቆንጆ ስራ ነው ስራሽ ቀጥይበት 👍
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው የኔ ቆንጆ እጅሽ ይባረክ 👍🥰🥰
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አመሰግናለው😘
@sumayatube8284
@sumayatube8284 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ አሰራር ነው ጤናማ የሆነ ውፍረቱ ራሱ ያምራል እጅሽ ይባረክ
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
🙏😘
@francissoares606
@francissoares606 3 жыл бұрын
Passando pra deixar meu LIKE parabéns
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
Grazie😘
@lunaestifanos6387
@lunaestifanos6387 3 жыл бұрын
Ergo bekelal zeda nice one
@HassetViews
@HassetViews 3 жыл бұрын
betam arif nw zedegna nesh gena bizu tastemerignalesh beteseb hognalehu gora bey💖💖
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አመሰግናለው🙏
@tsiontube4174
@tsiontube4174 3 жыл бұрын
ውይ በጣም ያምራል ውፍረቱ እራሱ ዋው 😋👌
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
🙏😘
@EthioPrecious
@EthioPrecious 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው በጣም ቆንጆ ነው💕🙏👍
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አመሰግናለው😘
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ጎራ በይ
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
ስላየሺው አመሰግናለው እንኳን ደና መጣሽ🙏
@kg2121tube
@kg2121tube 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ አሰራር ነው እህቴ!
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
Amesegnaew🙏
@esmerhailu8353
@esmerhailu8353 3 жыл бұрын
ቆንጆ ሉሌ፡እጅሽ ይባረክ፡፡እየቀመስሽ አታስጎምጂን።👌🏽👏🏽👏🏽👏🏽💖
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አመሰግናለው ኤሚ ጅም😍😘
@kiteneshlarisch3071
@kiteneshlarisch3071 Ай бұрын
❤❤❤
@meditationlovenature9193
@meditationlovenature9193 3 жыл бұрын
Luliye betam yemiyamr new wude namesegnalen
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አመሰግናለው ሳሬቲዬ😘
@antondovi8725
@antondovi8725 3 жыл бұрын
ሉልዬ ታምራለሽ የኔ ቆንጆ በጣም አሪፍ ስራ እደሁሌም አቀራረብም ጥርት ያልሽ👌🙏😘
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው🙏😘
@kiyaethiotube1253
@kiyaethiotube1253 3 жыл бұрын
Luliye mirte ayehush🙈🙈 yene konjo wow siamr 👌👌
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
Kiyaye Amesegnalew😘
@gezanashikor4130
@gezanashikor4130 3 жыл бұрын
Betam liyu new Luliye 👍
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 3 жыл бұрын
ሉልዬ በጣም ቆንጆ ነው እጅሽን ይባርከው በሙሉ አየሁት
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው🙏😘
@sarontsige6917
@sarontsige6917 3 жыл бұрын
Gobez betam arif sis
@eskuschoice1730
@eskuschoice1730 3 жыл бұрын
Betam new meyamerew😍😍
@Nuhamen12
@Nuhamen12 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ በጣም ያምራል ሉሌ
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አመሰግናለው😘
@sarit5304
@sarit5304 3 жыл бұрын
geziche neber mitekemew slasayeshin betam namesegnalen wude
@bettyethiopian6177
@bettyethiopian6177 3 жыл бұрын
ዋዉ ልዩ ነዉ እጅሽ ይባረክ 😍😍
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
betty አመሰግናለው
@eyobsenbetu996
@eyobsenbetu996 3 жыл бұрын
betam konjo aserar new enameseginalen
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አመሰግናለው😘
@emityroman6776
@emityroman6776 3 жыл бұрын
Very delicious looks yummy 😋 thank you for sharing tebareki 🙏🏾❤️
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
🙏😘
@Havvaninhobileri
@Havvaninhobileri 3 жыл бұрын
Luli 👍👏👏
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
Tesekur Ederim😘
@fyoritube
@fyoritube 3 жыл бұрын
ኣብሶ በሳመር ሰኣት በብርጭቆ ኣርገሽ በሚጥሚጣ ግጥም ነው ልዩ ኣሰራር እጅሽ ይባረክ
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለው😘
@tsiontube4174
@tsiontube4174 3 жыл бұрын
እንደ ዳቦ እየተቆረሰ እንዴት ነው ጭልጥ 😂
@fyoritube
@fyoritube 3 жыл бұрын
@@tsiontube4174 ኣይ ጺየ ምንም ቢወፍር ድንጋይ ኣይደለ እርጎ እኮ ነው ክክክክክ
@user-lw6wq8xw9j
@user-lw6wq8xw9j 3 жыл бұрын
ሉልዬ የኔ ማር ያምራል
@maremaru
@maremaru 3 жыл бұрын
ሉልዬ 😍በጣም ቆንጆ ነው ስታምሪ ደሞ ❤
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አመሰግናለው ሄሉዬ😘
@ethiopiatekidem8214
@ethiopiatekidem8214 3 жыл бұрын
betam konjo new wide enameseginalen
@germakassaye8382
@germakassaye8382 3 жыл бұрын
ገራሚ ነው እናመሰግናለን!!
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
Amesegnaew🙏
@lulatesfu2366
@lulatesfu2366 3 жыл бұрын
Love it 😍
@natanmedia8218
@natanmedia8218 3 жыл бұрын
Betam qelal aserar kemngeza bezi melku bnazegaj ymeretal
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
Amesegnalew
@ethiotubeyebahlgebeta6936
@ethiotubeyebahlgebeta6936 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው እህቴ እጅሽ ይባረክ ላይክ ሼር ሰብስክራይብ አድርጌያለሁ እንቺም ነይ 👌😍
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አመሰግናለው😘
@nnxgamertv1107
@nnxgamertv1107 3 жыл бұрын
ሉሊደ ማሬ የስራሽ አድናቂ ነኝ ጎበዝ ምንም የማይጎድልሽ ጽዳትሽ 👌😘
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አመሰግናለው🙏
@AniTubeAnitubeethio
@AniTubeAnitubeethio 3 жыл бұрын
Wow Yen Konjo wfertu Mleku Becha Ybekle Gbez Belmya Neshi
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አመሰግናለው አኒዬ😘
@nigatteni878
@nigatteni878 2 жыл бұрын
አሰራርሽ ጥሩ ነው ለስንት ሌትር ወተት ስንት የሾርባ ማንኪያ እርጎ ይጨመራል
@MesiTube165
@MesiTube165 3 жыл бұрын
Selm Lezi beta Adis gabi nagni bekinanta betasba hunu melashee feta
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
እሺ አመሰግናለው🙏
@stopamharagenosideglobalmo7264
@stopamharagenosideglobalmo7264 3 жыл бұрын
በርቺ የኔ ውድ በርቺ የኔመልካም ሁሌ ከጎንሽ ነኝ
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
Amesegnalew yene ehet😘
@Itssamri
@Itssamri 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ሉልዬ ይሄን ቁንጅና ይዘሽ ተደበቅሽ🥰🤗
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
ሳምርዬ አመሰግናለው🙏😍
@WeltaWeltas
@WeltaWeltas 3 жыл бұрын
ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ሉሉየ 😘
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
waltaye አመሰግናለው😘
@SaritSearet
@SaritSearet 3 жыл бұрын
Betam konjo aserar new luliye emokrewalew amesegnalen
@ethiopiahagere4067
@ethiopiahagere4067 3 жыл бұрын
betam new yewededikut emokirewalehuh
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አመሰግናለው🙏
@amiapp6147
@amiapp6147 3 жыл бұрын
በረቺ ማሬ
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አመሰግናለው😘
@zeharahassen2396
@zeharahassen2396 2 жыл бұрын
እንዴት ነሸ የኔ እህት? አላህ ይስጥልኝ ሠርቸው ነበር በጣም ቆንጆ ነው!!!👍👍👍
@sarisparisyoutube8961
@sarisparisyoutube8961 3 жыл бұрын
luliye yene konjo irgowm anchem afezezachihug
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
Sariseye enkuan dena metashilegn Amesegnalew😘🤗
@mulualemisaak5534
@mulualemisaak5534 3 жыл бұрын
Well done sistu!
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
Thank you🙏
@sarasfamilyshow1401
@sarasfamilyshow1401 3 жыл бұрын
Wow nice!!!
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እድግ በይ 🙏😘
@sarasfamilyshow1401
@sarasfamilyshow1401 3 жыл бұрын
@@LuliLemma አሜን አመሰግናለሁ ቤተሰብ እንሁን
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
እሺ ቤተሰብ ሆኛለው አመሰግናለው
@tigistakalewoldemenegesha50
@tigistakalewoldemenegesha50 3 жыл бұрын
betham arefe eske akerarebu
@saronlove5926
@saronlove5926 3 жыл бұрын
quel Plaisir !de vous revoir ;et merci pour les petits secrets de Yagurt
@mikizemed5014
@mikizemed5014 3 жыл бұрын
wufertu besmam defo new yehonew des sil
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
Miko Amesegnalew🙏
@mikobethio8608
@mikobethio8608 3 жыл бұрын
👌🏼👌🏼
@sarasfamilyshow1401
@sarasfamilyshow1401 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በርች እኔ ቤተሰብ አርጌሽአለሁ አንችም ፍቃደኛ ከሆንሽ ቤተሰብ እንሁን!
@user-ne5bu2qn5c
@user-ne5bu2qn5c 3 жыл бұрын
❤️❤️❤️👍🏾
@bersabehzemed2520
@bersabehzemed2520 3 жыл бұрын
😍😍
@selamselam5203
@selamselam5203 3 жыл бұрын
👍❤❤❤
@SenaytKelali
@SenaytKelali 2 ай бұрын
Yeni ehte butan konjo new gn kerga Bula ferge west new mnaskmetew weys wechi?🎉
@saratadesse6657
@saratadesse6657 Жыл бұрын
Hi luliye thankyou to show us my favor yoguert, i have a question for you Mendenew wetet west yechemereshiw,another yoguert new or what is it?
@LuliLemma
@LuliLemma Жыл бұрын
Selam sara Amesegnalew awo yoguert new
@tarikwatarikwa6777
@tarikwatarikwa6777 2 жыл бұрын
የመብራቱ ጥቅም ምንድነው
@sofanitepilupader2424
@sofanitepilupader2424 2 жыл бұрын
ያምራል ቀለል ያለ ግን ኦቭኑ የግድ መብራት አለበት ?ተባረኪ
@LuliLemma
@LuliLemma 2 жыл бұрын
Amen Amesegnalew awo muket endenorew new
@sofanitepilupader2424
@sofanitepilupader2424 2 жыл бұрын
@@LuliLemma አመሰግናለው ከልብ ስለመለሺለኝ በብዛት ከዱቄት ጋር ቀላቅለው ሰለሆነ እንደዚ ከተቻለማ ተባረኪ አቦ አርጌሻለው ሰብስክራይብ 😍🌺🌸
@AyniA1
@AyniA1 3 жыл бұрын
እውነትም እንዳቦ የሚቆረስ ወድጀዋለሁ ሉልዬ
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
🙏😘
@user-is7tb4oi9j
@user-is7tb4oi9j 9 ай бұрын
Yegde new mentktku
@helenlemma4514
@helenlemma4514 2 жыл бұрын
Oven ለምን ሌላ አማራጭ አለ
@hellaaddis8797
@hellaaddis8797 2 жыл бұрын
ኦቭኑ ለምን አስፈለገ?
@niceworld2181
@niceworld2181 3 жыл бұрын
ሉልየ እዚጋ አንድ ነገርን ላስታውስሽ full fat ከምትይ ሊሰራ ለሚፈልግ የቅባቱን ፖርሰንት ብትገልጪው ይሻል ነበር ለምን በያገሩ ይለያያል የቅባቱ ይዞታ
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አመሰግናለው ውዴ አስተካክላለው በመፃፍ መጠኑን🙏😍
@sohiasohia8623
@sohiasohia8623 2 жыл бұрын
Yene gaz new mtqemew endet yhun mare
@etifworkkebede7408
@etifworkkebede7408 2 ай бұрын
ወይራ ሳይታጠን
@mulumekonnen558
@mulumekonnen558 3 жыл бұрын
Hi mg
ROLLING DOWN
00:20
Natan por Aí
Рет қаралды 11 МЛН
КТО ЛЮБИТ ГРИБЫ?? #shorts
00:24
Паша Осадчий
Рет қаралды 2,3 МЛН
SO EASY! 4 Delicious Homemade Yoghurts With NO Artificial Flavours!
30:55
Suzy's Homestead
Рет қаралды 155 М.
How to Make Processed Cheese at Home | Homemade Cheese Recipe ! No Rennet
13:43
HOW TO MAKE FRESH MOZZARELLA REAL FROM SCRATCH | At Home Very Easy
24:59
Vito Iacopelli
Рет қаралды 1,7 МЛН
ቀላል የእርጎ አዘገጃጀት@ethiolal2148
11:05
ኢትዮ ላል ETHIO LAL
Рет қаралды 49 М.