ቀላል የእርጎ አዘገጃጀት

  Рет қаралды 47,855

ኢትዮ ላል ETHIO LAL

ኢትዮ ላል ETHIO LAL

Жыл бұрын

እንደ እናቶቻችን ታጥቦ ታጥኖ የተዘጋጀና ተበልቶ የማይጠገብ ሸጋ እርጎ‪@ethiolal2148‬

Пікірлер: 114
@tsegaanteneh5735
@tsegaanteneh5735 Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ እህቴ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 Жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ❤🙏
@hana967
@hana967 Жыл бұрын
የኔ እናት የኔ ሴት ወይዘሮ ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ 🥰
@ethiolal2148
@ethiolal2148 Жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ❤🙏
@hagereuaq7041
@hagereuaq7041 Жыл бұрын
የኔ መልካም ገና ዛሬ አየውሽ ስብስክራይብ አድርጌሻለሁ በጣም አሪ ፍ ነው ባህላችን የርጎ አዘገጃጀት ስላሳየሽን ያው ከዚህም አርብ ቤት እንሰራለን ያንቺ ግን ይለያል እኛ ከዚህ የምንሰራው ወተቱን አፍልተን ሁለት ማንኪያ ሮብ ለብቻ በሳህን መተን ከፈላው ወተት ላይ ጨምርን በደንብ አማስለን አንድቀን ከፊሪጂ ውጭ አቆይተን ከዛ ፊሪጂ ውስጥ እናስገባለን 👍❤
@ethiolal2148
@ethiolal2148 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ ክበሪልኝ💕💕💕
@aklessatiruneh1901
@aklessatiruneh1901 Жыл бұрын
በጣም ቁንጆ እርጉ ነው እጅሽ ይባረክ እህቴ አንችም ታምሪአለሽ እስከ አለባበስሽ❤🙏🏿
@ethiolal2148
@ethiolal2148 Жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ❤🙏
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 Жыл бұрын
ሰላም የኔ ዉድ በጣም አምሮብሻል የገርባህል አንደኛ ነሽ በርቺልኝ ላይክ ሼር ይገባታል እናመሰግናለን 👌👌👍👍❤🙏
@ethiolal2148
@ethiolal2148 Жыл бұрын
አናፍዬ የኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ❤🙏
@NetsiLiving
@NetsiLiving Жыл бұрын
ዋዉ ምሳዬ የጠፈ ሰዉ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እንኳን ሰላም መጣሽልን በደንብ ነዉ ሐገር ቤትን ያስታወስሽኝ በጣም ነዉ የምታምሪዉ የኔ ዉድ የሚገርም የእርጎ አሰራር ነዉ ያሳየሽን በተለይ ቁርስ ሲል ዋዉ👏 በጣም እናመሰግናለን የኔ ባለሞያ 💕👌 ሼር✅✅
@ethiolal2148
@ethiolal2148 Жыл бұрын
ነፂ እምወድሽዋ❤ ከልብ አመሰግናለሁ❤🙏
@Yamitubehawassa1
@Yamitubehawassa1 Жыл бұрын
የኔ እህት ወላንሳ ብትባይ ያንስብሻል ስታምሪ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እህታለም ኑሪልኝ አንደኛ ባለሞያ🥰🥰💚💛❤️
@ethiolal2148
@ethiolal2148 Жыл бұрын
አሜን ከልብ አመሰግናለሁ የኔ ውድ❤ ወላንሳ በደስታ ተቀብያለሁ❤
@milkanatube4685
@milkanatube4685 Жыл бұрын
ሰላምታሽ አለባበስሽ የማጥንቱ ኡፍፍፍፍፍፍፍ ሀገርቤት ወሰድሽኝ ምሳይዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
@ethiolal2148
@ethiolal2148 Жыл бұрын
ሚልካዬዬ እምወድሽዋ ከልብ አመሰግናለሁ የኔ ውድ❤❤❤
@hirutkebede1319
@hirutkebede1319 Жыл бұрын
በጣም ታምሪያለሽ ምሳዬ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 Жыл бұрын
ሂሩትዬ የኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ❤🙏
@meskitube16
@meskitube16 Жыл бұрын
በጣም ያምራል ካለባበስ ከእርጎው❤❤❤
@ethiolal2148
@ethiolal2148 Жыл бұрын
መስኪዬ ይሄን ይዠ ወደ አንች ቤት ነበር የሀራስ መጠቂያ በቅርቤ ብትሆኝልኝ እምወድሽዋ❤❤❤ከልብ አመሰግናለሁ ስለአበረታታሽኝ ከልጅ ጋር ከባድ እኮነው እስተያየት መፃፍ ቪዲዮ ማየት❤
@meskitube16
@meskitube16 Жыл бұрын
@@ethiolal2148 እንደተደረገልኝ ይቆጠራል በርቺልን♥️
@ethiolal2148
@ethiolal2148 Жыл бұрын
እሽ እምወድሽዋ❤መስኪዬ አመለ ሸጋ ስወድሽኮ❤❤❤
@user-rr9pf1zr1j
@user-rr9pf1zr1j Жыл бұрын
እውይ ስታምሪ ቆንጅዬ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 Жыл бұрын
የኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ❤🙏
@zebenaygruendling8224
@zebenaygruendling8224 Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ የኔ ቆጅ ሁለነጉርሽ ያምራል
@ethiolal2148
@ethiolal2148 Жыл бұрын
አሜን ከልብ አመሰግናለሁ የኔ ውድ❤
@yelosfelana7194
@yelosfelana7194 Жыл бұрын
Tenadam chemeribet, arife new, thank you
@ethiolal2148
@ethiolal2148 Жыл бұрын
እሽ ውዴ ከልብ አመሰግናለሁ❤🙏
@mixe9501
@mixe9501 Жыл бұрын
እንዴት እንደምታምሪ ውብ ኢትዮጵያዊ በጣም ደስ ይላል ስ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 Жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ የኔ ውድ❤
@aklessatiruneh1901
@aklessatiruneh1901 Жыл бұрын
ምሳየ እንኳን ለጌታችን ለመደሀኒታችን ለየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሰሽ ከነቤተሰቦችሽ እርጉውን በአንች አሰራር መሰረት ሰርቸው በጣም ነው የወደዶኩት እጅሽ ይባረክእ እህቴ አመሰግናለሁ ጠፍተሻል በደህና ነው❤🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@tinaabate9497
@tinaabate9497 Жыл бұрын
ጎበዝ ባለሙያ አመስግናለሁ ሙያሽን ስለምታጋሪን
@ethiolal2148
@ethiolal2148 Жыл бұрын
እኔም ከልብ አመሰግናለሁ❤🙏
@edenyalew6646
@edenyalew6646 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም ነው የሚያምረው
@ethiolal2148
@ethiolal2148 Жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ ውዴ❤🙏
@DJTheDJ-im5ru
@DJTheDJ-im5ru Жыл бұрын
ሻክላሺን ወድጀልሽ ኣሎህ ❤ honesty I have done that 10 years ago
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 Жыл бұрын
ምሳዬ እንኳነን ደህና ወጣሽ የኔ ቆንጆ ስታምሪ ቆንጆ የባህል አለባበስ ደስ ይላል አሪፍ እርጎ ነው የሠራሽዉ 👍🙏💕ሼር
@ethiolal2148
@ethiolal2148 Жыл бұрын
ሰላምዬ እንዴትነሽልኝ የኔ ውድ❤ከልብ አመሰግናለሁ❤
@saramamo5332
@saramamo5332 Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ በጣም ያምራልእርጎው ካለባበስሽ ጋር ማለፊያ ነው
@ethiolal2148
@ethiolal2148 Жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ ክበሪልኝ💕💕
@teybatube9357
@teybatube9357 Жыл бұрын
This yogurt is looks delicious thank you Madam
@zellitube
@zellitube Жыл бұрын
ውይ ምሳዬ ስላየውሺ ደስ ብሎኛል እውነትም የሴት ወይዘሮ ስታምሪ ቆንጆ የእርጎ አሰራር ነው እጂሺ ይባረክ የኔ ባለ ሞያ🥰🥰
@ethiolal2148
@ethiolal2148 Жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ❤🙏እኔም ደስ ብሎኛል ዘሊ ውዴ❤
@mimiali5206
@mimiali5206 Жыл бұрын
Gobez ergowin yasayeshinin tetekemkubet tebareky!!
@manaluketema2302
@manaluketema2302 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው
@be8cab
@be8cab Жыл бұрын
እጆችሽ ይባረኩ
@gracem3690
@gracem3690 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሸ ስታምሪ❤️❤️🙏
@ethiolal2148
@ethiolal2148 Жыл бұрын
አሜን ከልብ አመሰግናለሁ የኔ ውድ❤🙏
@meazakebede1882
@meazakebede1882 Жыл бұрын
Am so proud of e
@ethiolal2148
@ethiolal2148 Жыл бұрын
Thank you, dear❤
@tenagne884
@tenagne884 Жыл бұрын
በጣም ልዩ ነው በተተለለይ ሸክላዋ
@Sillysanriofan
@Sillysanriofan Жыл бұрын
ጎበዝ ንፁሕ ባሕል
@Genet211
@Genet211 5 ай бұрын
በጣም ያምራል እጅይባርክ ብለናል
@faywerke8196
@faywerke8196 Жыл бұрын
በጣም ታምሪያለሽ ❤
@ethiolal2148
@ethiolal2148 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ውዴ❤
@ruthmisgun8792
@ruthmisgun8792 Жыл бұрын
Egzabher selamshen yabzaw , betam enamsgnalen🙏❤
@ethiolal2148
@ethiolal2148 Жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ ክበሪልኝ💕💕
@lissaaddis3465
@lissaaddis3465 10 ай бұрын
❤❤❤you are spcial
@asmarettesgai5919
@asmarettesgai5919 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ep8bj7el2w
@user-ep8bj7el2w 9 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ ሽክላውን የት እዳገኘሽው እባክሽን ንገሪኝ እህቴ
@user-lo8yr9qs1s
@user-lo8yr9qs1s Жыл бұрын
የኔ ደርባባ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 Жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ ክብር በይልኝ❤️❤️
@MahysKitchen
@MahysKitchen Жыл бұрын
ሰላም ምሳዬ የኔ እህት ኧረ ተናፍቀሻል ጠፍተሻል እንኳን ደህና መጣሸ የኔ ባለሙያ ሰላየሁሸ ደሰ ብሎኛል ማጥንትቱም አልቀረም ደግሞ የአገር ልብሱ ሲያምርብሸ ሰላጋራሸን አመሰግናለሁ 🥰🙏
@ethiolal2148
@ethiolal2148 Жыл бұрын
ማሂዬ የኔ ውድ ክበሪልኝ💕💕አመሰግናለሁ እምወድሽዋ💕❤️❤️💕
@unitedminleke2king
@unitedminleke2king Жыл бұрын
የሀገር በሀል አቀራረብሽ፠ዋዉ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 Жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ❤🙏
@rahelshawel4396
@rahelshawel4396 Жыл бұрын
ልብስሽም በጣም አምሮብሻል። ሸክላውም እርጎውም።
@ber5705
@ber5705 Жыл бұрын
Tefashi betam
@ethiolal2148
@ethiolal2148 Жыл бұрын
ላለመጥፋት እሞክራለሁ ከልጆችና ስራ ጋር አልመች ብሎኝ ነው የኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ❤🙏
@user-vp5nd3nv8t
@user-vp5nd3nv8t Жыл бұрын
ሰላም wowwwww
@ethiolal2148
@ethiolal2148 Жыл бұрын
ሰላም ውዴ❤
@milkanatube4685
@milkanatube4685 Жыл бұрын
Wow like like ምሳይዬ የኔ ቆንጆ እንዴት እንደምታምሪ ያዘጋጀሽው እርጎ ልዩ ነው ሲያምር ማጥንቱ ደሞ መርካቶ ይገኝ ይሆን ?
@fauziajamal4524
@fauziajamal4524 8 ай бұрын
አው ምናልሽ ተራ ታገኝዋለሽ 😮😅😅😅😢😢😢😂
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s Жыл бұрын
እዴት ደስ እደምትይ ከነ አለባበስሽ ቀለል ያለአሰራር ነው ያሳየሽን እሰራዋለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ከቤተሰብሽ ። ጠፍተሽ ነበር ደሞ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 Жыл бұрын
አሜን ከልብ አመሰግናለሁ የኔ ውድ❤
@almaztaye9590
@almaztaye9590 Жыл бұрын
ምሳዬ ሁሌም አዲስ አስራር ነው የምታስተምሪን ቆንጆ እርጎ ነው በጣም ነው የምናመሰግንሽ እኔም እሞክረዋለሁ። ይሄን ቆንጆ እርጎ እማማ ዝናሽ ቢያገኙት እነዴት ደስ ይላቸው ነበር። እርጎ የእሳቸው Favorite ነው
@ethiolal2148
@ethiolal2148 Жыл бұрын
አልሚዬ ከልብ አመሰግናለሁ ❤🙏ለማማ ዝናሽ ልላክላቼው እንዴ😂 እሚሄድ ሰው ከሰማሽ ንገሪኝ😁😂😂😂ካልሆነ እኔው ስሄድ እወስድላቼዋለሁ😂
@dagikuku2583
@dagikuku2583 Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ እህቴ ከአሰራርሽ እስከ አለባበስሸ የኔ ደርባባ የሸክላ ድስቱን ኤዥያን ሱቅ ፈልጌ አጣሁት ካላስቸገርኩሽ የሱቁን ስም ብትነግርኝ ፈልጌ እንድገዛው በርቺልኝ
@tigest3176
@tigest3176 Жыл бұрын
Yitefa sewe enkunme metashi
@ethiolal2148
@ethiolal2148 Жыл бұрын
አሜን ቲጅዬ ❤
@meseretmengistu3264
@meseretmengistu3264 Жыл бұрын
Yene konjo shklawun keyet gezashiw?
@zewdiblessings5347
@zewdiblessings5347 Жыл бұрын
ቆንጅዬ!!
@yeshimulugeta6933
@yeshimulugeta6933 Жыл бұрын
ማስቀመጫው በጣም ያምራል የኢትዮጵያ እቃ ነው?
@ethiolal2148
@ethiolal2148 Жыл бұрын
ከኢትዮጵያ ውጭ ነው እምኖረው እዚሁ ነው የገዛሁት❤
@unitedminleke2king
@unitedminleke2king Жыл бұрын
ሰብስክራይብ አደረኩሽ መጀመሪያ ባሳየሽን ባህልሽን
@ethiolal2148
@ethiolal2148 Жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ❤🙏
@frehiwotwoldyohanes4467
@frehiwotwoldyohanes4467 Жыл бұрын
ከረጋ በሁዋላለምን ውጭ ታቆይዋለሽ?
@bedriyanuru617
@bedriyanuru617 Жыл бұрын
ሸክላውን ከየት ነው የገዛሽው ? ማለት የገዛሽበት ሱቅ አ-አ ነው ወይ ?
@rabiykitchen
@rabiykitchen Жыл бұрын
ምሳዬ የኔ ውድ ሰላም ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በጣም የሚያምር አለባቡስ ነው በጣም ያምርብሻል 👍👍👍💖💖💖
@ethiolal2148
@ethiolal2148 Жыл бұрын
ራቢዬ የኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ❤🙏
@edenbahlibi8965
@edenbahlibi8965 4 ай бұрын
ወደገደለው፣ ግቢ እንጂ።
@selamawitgirma5942
@selamawitgirma5942 Жыл бұрын
Wetetun mamok weyim mafilat lemin asfelege kiremus lemin asfeleg malete wetetu erassu sirega yerasu kirem yiwta yelem wey
@abby8182
@abby8182 Жыл бұрын
የኔ ቆጆ እጅሽ ይባረክ
@workneshteferi7381
@workneshteferi7381 Жыл бұрын
የኔ ቆንጅ እጅሽ ይባረክ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 Жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ❤🙏
@g.ahabteselassie7187
@g.ahabteselassie7187 Жыл бұрын
Betam des tyalesh😊. Wetetu sent liter new?
@ethiolal2148
@ethiolal2148 Жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ የኔ ውድ❤🙏 3 litter ነው የተጠቀምኩት
@g.ahabteselassie7187
@g.ahabteselassie7187 Жыл бұрын
@@ethiolal2148 ❤
@lulayene4950
@lulayene4950 Жыл бұрын
Hulu negeresh yameral, desteshen yet gezashew beret destun?
@ethiolal2148
@ethiolal2148 Жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁየኔ ውድ🙏💕ሸክላው ኤዥያ ሱቅ ብረት ድስቱን አረቦች ሱቅ ነው የገዛሁት❤
@Now2296
@Now2296 Жыл бұрын
እንጀራ የምታሰፊበት ቅል የት ገዛሸው ? በናትሸ ኦንላይን የሚሸጥ ካለ ጠቁሚኘ
@betsegaelias6241
@betsegaelias6241 Жыл бұрын
ክሬሙን በቤት ውስጥ ማዘጋጀት ይቻላል ወይ?
@ethiolal2148
@ethiolal2148 Жыл бұрын
ሞክሬው አላውቅም ::
@tsigehayile330
@tsigehayile330 11 ай бұрын
ይሄ ዘመን ናፈቀን እንደሰማይ ርቆብናል ሰትማሪ ❤❤❤
@fahadryan
@fahadryan Жыл бұрын
ክሬም ያልሽው ፃፊልን አረብ ሀገር ይገኛል አምሮኝ ነው ልስራው
@ethiolal2148
@ethiolal2148 Жыл бұрын
Sour Cream
@salehkhlo3855
@salehkhlo3855 Жыл бұрын
ክሬምው እርጎ ነው
@rozaroza5996
@rozaroza5996 Жыл бұрын
ምነው ጠፋሺ ላላየ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 Жыл бұрын
ከልጆችና ስራ ጋር አልመች ብሎኝ ነው የኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ❤🙏
@nurushafi
@nurushafi Жыл бұрын
በተር ሚልክ አለ አይደል እንዴ ምን መልፋት አስፈለገ በተር ሚልክ ማለት እርጎ ማለት ነው
@fedilaabdlgni5644
@fedilaabdlgni5644 Жыл бұрын
Sub argesh neber gn vidosh ayimetalgnm
@greenvilleentertainment8869
@greenvilleentertainment8869 Жыл бұрын
ማሬ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 Жыл бұрын
የኔ ውድ❤
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 18 МЛН
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 71 МЛН
버블티로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 128 МЛН
የጠጅ አጣጣል |How to make Teji| Ethio lal
11:58
ኢትዮ ላል ETHIO LAL
Рет қаралды 25 М.
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 18 МЛН