I Let My Ex call me infront of my BOYFRIEND prank ጉድ ሰራችኝ! ቀረፃ ጥሎ ወጣ ከባድ Prank

  Рет қаралды 588,214

Nahi Tube

Nahi Tube

Күн бұрын

#nahitube #eregnaye #couples

Пікірлер: 1 700
@Me-gq1jj
@Me-gq1jj 2 жыл бұрын
ልጅትዋ በጣም ይወዳታል ታድለሽ እህቴ እንደናንተ አይነት ባል ይስጠን ፈጣሪ
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ 2 жыл бұрын
አሜን ፫
@hananaliy7169
@hananaliy7169 2 жыл бұрын
ወገኖቼ ፕራንክ ጥሩ አይደለም ፍቅራችሁን ያላላል ያገማምታችሗል እርስ በራሳችሁ ይቅርባችሁ የኔ እይታ ነው
@BemnetFekra-u3y
@BemnetFekra-u3y Жыл бұрын
በትክክል
@zamzamzamzam8912
@zamzamzamzam8912 2 жыл бұрын
ወዶች ሲቀኑ የሚወድ ማነው እደኔ እኔማ በጣምነውየምደሠተው ሃሃሃሃሃ
@youthupaqatar5452
@youthupaqatar5452 2 жыл бұрын
ከልክ ያለፈቅናት ባዬሽው ልታብጂነው የሚያደርስሽ
@አዩየድንግልልጂ
@አዩየድንግልልጂ 2 жыл бұрын
እኔም ክክክክክ
@yefkrbiteseb5534
@yefkrbiteseb5534 2 жыл бұрын
እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ ይቱቤ ተዘጊቶብኝ ነው
@hyme7165
@hyme7165 2 жыл бұрын
እኔ አልወድም ሲቀናብኝ🤔
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 жыл бұрын
እኔራሱ😁😁
@እሙመክሊት
@እሙመክሊት 2 жыл бұрын
ስወዳችሁኮ የምር ወንድ ልጅ ሲቀና ደስስ ይለኛል🤣🤣🤣ፍቅሩን ያብዛላችሁ🥰
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
😘😘😘👍
@shahdlog6258
@shahdlog6258 2 жыл бұрын
Kkkkkkk wowwwwkkkkk
@beletudebele5964
@beletudebele5964 2 жыл бұрын
Kkkkkkkkkk👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@shahdlog6258
@shahdlog6258 2 жыл бұрын
@@beletudebele5964 ❤️❤️🌹🌹
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 жыл бұрын
@@beletudebele5964 በቅንነት እነደማመር
@ረሂማነኝያአልቡረሀንተማሬ
@ረሂማነኝያአልቡረሀንተማሬ 2 жыл бұрын
_እናትን ሳይ እወነትኛ ፍቅር ይናፍቅኛል ያዝልቅላችሁ ለሴት ልጅ ያለህ ክብር ያስላም እናት ከወለደች ወንድ ልጅ እዳንት_
@ወሎየዋየሀይቅልጅዩቶብ
@ወሎየዋየሀይቅልጅዩቶብ 2 жыл бұрын
ሪም ምርጤ ደምሪኝ😍
@leyuamanuel2679
@leyuamanuel2679 2 жыл бұрын
ናሂ ምርጥ አፍቃሪ እግዚአብሔር ይባርክህ የልጅ ልጅ ያሳያችሁ
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ Жыл бұрын
ማማ በቅንነት ደመርኝ ደመርኩሸ ወዴ
@ሚሚሐበሻዊት
@ሚሚሐበሻዊት 2 жыл бұрын
ወይ የወንዶች ቅናት ናሂ ተቃጠለኮ የእሳት አደጋ መከላከያ መኪና ጥሩ😜😂😂😂😂😂😃
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq 2 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀ
@ሁሉምያልፋል-ኸ1ጘ
@ሁሉምያልፋል-ኸ1ጘ 2 жыл бұрын
😂😂😂
@hekmtatyby4654
@hekmtatyby4654 2 жыл бұрын
😂😂😂😂
@kabteshlebanon9425
@kabteshlebanon9425 2 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀ
@hilenazewde8489
@hilenazewde8489 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@amanuelmeloh8429
@amanuelmeloh8429 24 күн бұрын
ውብዬ በፈጠራ creativity 👌 number 1
@እራያቆቦ-ከ9ኰ
@እራያቆቦ-ከ9ኰ 2 жыл бұрын
ለምን እደሆነ ባላቅም እዚህ ቤት ብዙ ተከታይ ቢኖራቸው ላይክ ብታረጉአቸው ደስ ይለኛን እውነት
@emebet591
@emebet591 2 жыл бұрын
እሪያ ውድ ቤተስብ እንሁን
@yordi8453
@yordi8453 2 жыл бұрын
Awo beteme 👍👍👍👍aderegulechew dese yelilu beteme
@yordi8453
@yordi8453 2 жыл бұрын
Wud yegeri lejeche demeruge
@meditube9905
@meditube9905 2 жыл бұрын
አወ አይከፈልበትም ቤተሠብ ተደራረጉ
@biritube2737
@biritube2737 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
@hilenazewde8489
@hilenazewde8489 2 жыл бұрын
ኧረ በሳቅ😂😂😂😂 ወንድ ልጅ ሲቀና ደስ ነው የሚለኝ በዚህ መልኩ
@yordi8453
@yordi8453 2 жыл бұрын
Demerige wedeye🇪🇹
@almilove7710
@almilove7710 2 жыл бұрын
በጣም
@ayneyetube6709
@ayneyetube6709 2 жыл бұрын
😁
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt 2 жыл бұрын
🌹ምርጥ🌹መሪ 🌹ምርጥባል 🌹ምርጥ አባት 🌹 ምርጥ አስተማሪ 🌹 ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ ነብይ 🌹 መሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 በመጫን ኑ ወደ ቤቴ የተማሪወች መልስ
@yefkrbiteseb5534
@yefkrbiteseb5534 2 жыл бұрын
እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ ይቱቤ ተዘጊቶብኝ ነው
@leylahussen5899
@leylahussen5899 2 жыл бұрын
ሱለላሁ አሊሂ ወሰለም
@ssaa8309
@ssaa8309 2 жыл бұрын
ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም
@سعديهمحمد-ط9ث
@سعديهمحمد-ط9ث Жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@Gadisa666
@Gadisa666 Жыл бұрын
ሰ አ ወ❤
@yeafrimenatnegsdetegawa2567
@yeafrimenatnegsdetegawa2567 2 жыл бұрын
ምርጥ ጥንዶች ታምራላችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@hanamolla8369
@hanamolla8369 2 жыл бұрын
ይኸ ፕራንክ ግን ቢቀር ይሻላል።ለኛ ለኢትዮጵያዊ አይሆንም በተለይ ለበለትዳሮች ፕራንክ ትልቁን የትዳር ተቆም ያፈርሳል
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq 2 жыл бұрын
ትክክክል አሁን እማ ትልቁም ትንሹም ተነሰቶ ፕራክ ፍሺንአድረገውታል
@መሲፍቅርከወሎ
@መሲፍቅርከወሎ 2 жыл бұрын
እየተመካከሩ እኮነዉ
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@trukalchannel8266
@trukalchannel8266 2 жыл бұрын
@@መሲፍቅርከወሎ wde demrign
@trukalchannel8266
@trukalchannel8266 2 жыл бұрын
@@samuraiadisabab9260 wde demrign
@ayelechalemu3356
@ayelechalemu3356 2 жыл бұрын
እኔ የምነግራችሁ አንሰው አንዱን ፕራንክ ሳይሆን ሰርፕራዝ ሲደረግ ያንን ሰው በስጦታ ሰርፕራዝ እንዲደሰት ማድረግ ነው እንጂ በማይሆን ነገር ማበሳጨት ጥሩ አይደለም በውስጣችሁ ችግር ይፈጥራል መቃቃር ይመጣል ቤት ይፈርሳል ተጠንቀቁ ።
@መርየም-ወ5ቸ
@መርየም-ወ5ቸ 2 жыл бұрын
ውቤ ሠራሽለት እሚገርም ፕራንክ አቤት ወንዶች ቅናት እርርርርነው ምትሉት ናሆም ንፁህ አፍቃሪነህ አላህ አይለያቹ❤❤❤
@yefkrbiteseb5534
@yefkrbiteseb5534 2 жыл бұрын
እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ ይቱቤ ተዘጊቶብኝ ነው
@jankolujin5771
@jankolujin5771 2 жыл бұрын
አንተ ብቻ ማንም አያሸንፈኝም ብለህ ባመጣኸው ወጡን አቅበታለው መጣፈጡን ብለህ እንዲያውም ቅመሙን ሰትከልሰበት አንተው ተጋፈጥከው ሠራችልህ እንደጀመርከው በጣም ጥሩ አካሄድ ነበረ እነሱ እንዳሠቡት የሚሆንላቸው አልመሠላቸውም በመፍጠንህ አመለጠህ 1 ለ 0 ቻው
@helenethiopia
@helenethiopia 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂mare❤❤❤❤
@መርየም-ወ5ቸ
@መርየም-ወ5ቸ 2 жыл бұрын
@@helenethiopia ሄለኔ ሠላም ማሬ ወንዶች አሥቸገሩ እየቀኑ ❤❤❤❤😅😅😅
@መርየም-ወ5ቸ
@መርየም-ወ5ቸ 2 жыл бұрын
@@jankolujin5771 በትክክል👍
@bts-in2nu
@bts-in2nu 2 жыл бұрын
ማንነው ግን የምያጃጀሉት እባካችው prank ካላችው የእውነት prank አድርጉ ምንድ ነው መጃጃል እየተዋወቅን
@z.q.youtube324
@z.q.youtube324 2 жыл бұрын
🖋ጥሩ ሰዎች በየሄዱበት መልካም ነገር ነው ምያጋጥማቸው ነገር ግን አንድም ቀን መጥፎ ነገር ሳይሰሩ ቀርተው አይደለም ከመጥፎ ስራቸው ይልቅ ጥሩ ስራቸው ስለሚያመዝን ነው🤘በቅንነት ፍሮፍይሌን በመጫን አበረታቱኝ
@useruserTUbe
@useruserTUbe 2 жыл бұрын
ውዶች በቅናት ጭርጭር ስትሉ ደስ ነው የሚለኝ ክክክ ጭር ጭር አረግሽው ውብዬ ናሂዬ ቻለው እግድህ ክክክክክ
@bezuayuwergsa3532
@bezuayuwergsa3532 2 жыл бұрын
አረ እውነትም ተንጨረጨረ አሳዘነኝ የምር ይመችሽ 💖💖
@yefkrbiteseb5534
@yefkrbiteseb5534 2 жыл бұрын
እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ ይቱቤ ተዘጊቶብኝ ነው
@ሶልየጋልኣፅቢ
@ሶልየጋልኣፅቢ 2 жыл бұрын
እኔም
@tubemelat
@tubemelat 2 жыл бұрын
ዉይ እሱ ግን በጣም ታጋሽነው የእውነት በጣም ጎበዝ እንዲህ አይነት ወንድ ደስ ይለኛል ማለት ሳይናደድ ቀርቶ ሳይሆን በትግስት😁😁😁
@mesemese3004
@mesemese3004 2 жыл бұрын
አትሞላቀቂ ስታወሪ ምላስሽን አትቆልፊ ውዴ😐 በተረፈ ሰላማችሁ ይብዛ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
ወይኔ ግን ፅናትክ 💝💝💝ምስኪን ሲያሳዝን 😒ዉቤ 👌ትወና A ሰጠውሽ 👌ተበላክ 😁😁😁እውነተኛ አፍቃሪ 👌
@AbebechYoube
@AbebechYoube 2 жыл бұрын
ወይ የወንዶች ቅናት እኮ ናሒ፡ትቃጠለ እግዚአብሔር በፍቅር ያኖራችሁ ዉዶች
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ወደ ቻናሌ ልጋብዝ? ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? እ የኔ ውድ?
@adanichgedefe1601
@adanichgedefe1601 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ፈጣሪ እስከመጨረሻው የማያልቅ ፍቅር ይጨምራላችሁ እውነት ግን እኔም ቢሆን እቀናለሁ ማለት ሳይበዛ በትንሹ ጥሩ ነው አትፍረድ ይፍረድብሀል ነው አይደል የሚባለው በርቱ ጥንክሩ
@susutube360
@susutube360 2 жыл бұрын
ውድ ሙስሊም እህቶች እስላማዊ ትምህርቶችን የምታበረታቱ ፕሮፋይሌን ጫን ብላችሁ ኑኑ
@hayattube3072
@hayattube3072 2 жыл бұрын
እሽ
@munaango8700
@munaango8700 2 жыл бұрын
eshe
@tubemelat
@tubemelat 2 жыл бұрын
የኔ መልካም ደምሩኝ
@AlXo-k5v
@AlXo-k5v 11 ай бұрын
እሺ
@amanithupia1201
@amanithupia1201 2 жыл бұрын
ወንድልጅ በቅናት ሲቃጠል እንደማየት የምያስደስት ነገር ምንም የለምኮ ሴቶችየ
@ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ
@ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ 2 жыл бұрын
ክክክክክክ በጣም ደግሞ የሚቀና ስው ሰውድህስ
@amanithupia1201
@amanithupia1201 2 жыл бұрын
@@ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ ነገረኛ ክክክ
@fjdj9321
@fjdj9321 2 жыл бұрын
የኔ ባሌ ቢዚ ካለው እዴት እደ ሚያረገኝ
@amanithupia1201
@amanithupia1201 2 жыл бұрын
@@fjdj9321 ዝም በዩ ያስፈልጋል ክክክክ
@ethiopian7940
@ethiopian7940 2 жыл бұрын
ውይ ግን ትግስት አለህ ትንሽ ብቆይ ታለቀሳለህ😂😂😂 ግን ተጠንቀቄ ፕራንክ ሊረግሽ ይቀላል 😘😘😘ታምራላችሁ
@TizitaTubeትዝታ
@TizitaTubeትዝታ 2 жыл бұрын
ናሂ በጣም ተቃጠልክ😋😋😋ወዶች ስትናደዱ ደስ ሲል😂😂😂
@sabakaone6762
@sabakaone6762 Жыл бұрын
😀😀😀😀😀😀😀
@እኔምየአርበኛፋኖዘመነካሴ
@እኔምየአርበኛፋኖዘመነካሴ 2 жыл бұрын
በአረበኛ አርገሽው ቢሆን ሞቶ ነበር😁😁😁
@yordi8453
@yordi8453 2 жыл бұрын
Demerige wedeye🇪🇹
@salhahsalh8088
@salhahsalh8088 2 жыл бұрын
ክክኮኮኮኮ
@እኔምየአርበኛፋኖዘመነካሴ
@እኔምየአርበኛፋኖዘመነካሴ 2 жыл бұрын
@@yordi8453 እሽ
@tingirtyoutube8447
@tingirtyoutube8447 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂ቀላል
@tubemelat
@tubemelat 2 жыл бұрын
የኔ ማሮቹ ደምሩኝ
@yefikirTube
@yefikirTube 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገራችንን እና ህዝቦቿን ሰላማቼውን መልስልን ፍትህ ፍትህ በሳኡዲ አረቢያ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ፍትህ ፍትህ በቅንነት ቤተሰቡን ሆናለዉ 😘❤❤❤❤😘
@maranat7829
@maranat7829 2 жыл бұрын
ናህዬ & ዉብዬ በጣም ታምራላቹው ዉብዬ እንድነው ማንጨራጨር የዓመቱ ምርጥ ፈራንክ ክክክክ ቻለው ናህያቺን 😅😅😂😇❤
@mehretgirma2418
@mehretgirma2418 2 жыл бұрын
Sewodachuw dasi sitilu setamirew
@Zነኝየሀርቡልጅ
@Zነኝየሀርቡልጅ 2 жыл бұрын
ሠላም ለዝህ ቤት ሥወዳችሁ
@yefkrbiteseb5534
@yefkrbiteseb5534 2 жыл бұрын
እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ ይቱቤ ተዘጊቶብኝ ነው
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን እመልሳለሁ
@maranat7829
@maranat7829 2 жыл бұрын
@@BirukTuba5335 እሽ እማ 😘
@KmaleaKtgv
@KmaleaKtgv 20 күн бұрын
ትግስትህ ዋውበስማም
@hasnahasna7365
@hasnahasna7365 2 жыл бұрын
በጣም ያሳቀኝ ራቅ ብሎ ሲቀመጥ ነው😂😃
@mediatube3914
@mediatube3914 2 жыл бұрын
በሱ ቤት እኮ አኩሪፎ ነው ክክክክ
@fatenmolly5613
@fatenmolly5613 2 жыл бұрын
@@mediatube3914 kkkkk
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 жыл бұрын
@@mediatube3914 ደምሪኝ
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
@@mediatube3914 😁
@ነኢማነኝስደተኝዋ
@ነኢማነኝስደተኝዋ 2 жыл бұрын
😂🤭
@ዙዙየገጠርልጅ
@ዙዙየገጠርልጅ 2 жыл бұрын
አቤት ቅናት ወላሂ በጣም አለበት ተቀያየረኮ አላምንብሎ ደወለኮ
@ስምለምኔሙስሊምነኝእ-ጸ6ቀ
@ስምለምኔሙስሊምነኝእ-ጸ6ቀ 2 жыл бұрын
የኔባል ቢሆን ዲርግም ነው እሚያረገኝ ስልኩን ቀምቶ አይኔ እያየ ነው እሚከሰክሰው ትግስት አለህ
@ባርችነኝእናቴንናፋቂ
@ባርችነኝእናቴንናፋቂ 2 жыл бұрын
😂😂😂😂
@shaikhaalthani2822
@shaikhaalthani2822 2 жыл бұрын
😜😅😅😅😅😅😅
@ስምለምኔሙስሊምነኝእ-ጸ6ቀ
@ስምለምኔሙስሊምነኝእ-ጸ6ቀ 2 жыл бұрын
@@shaikhaalthani2822 ውነቴን እኮነው በዚህ አይቀልዲም እናቴ ሆሆሆ
@መሳቅነዉአመሌ-ዸ6በ
@መሳቅነዉአመሌ-ዸ6በ 2 жыл бұрын
ክምረ የኔም በዚህ ቅልድ አያቅም ሰለኩን ነበር የሚቀማኝ 😂
@h.g3326
@h.g3326 2 жыл бұрын
የኔው ቢሆን አገጬን አጠራሞት ነበር አያስጨርሰኝም ነበር😂😂
@hulubersuhone1356
@hulubersuhone1356 2 жыл бұрын
ሴቶች ከጓደኛችን ለፍልፈን ይወጣልናል ወንዶች ሲቀኑ አይጣል ነዉ እኔ አጋጥሞኛል ሽንት ቤት ቆየሽ ብሎ ኤሌክትሪክ ሊጨብጥ ደርሶ ነበር መጨረሻቹ ያሳምርላቹ ዉቦች
@መሲፍቅርከወሎ
@መሲፍቅርከወሎ 2 жыл бұрын
ለምን አይዝም ነበር
@ALHAMDULILAH-b4p
@ALHAMDULILAH-b4p 2 жыл бұрын
ታዳ ማን ከለከለው
@hulubersuhone1356
@hulubersuhone1356 2 жыл бұрын
ከኔ ጋ እህቱ ነበረችና አብሬያት እንደነበርኩ ነገረችዉ የከተሜ ሽንት ቤት አይደለምና
@መሲፍቅርከወሎ
@መሲፍቅርከወሎ 2 жыл бұрын
@@hulubersuhone1356 እሺ አሁን አብራችሁ ናችሁ ወይ
@hulubersuhone1356
@hulubersuhone1356 2 жыл бұрын
@@መሲፍቅርከወሎ ታሪኩ ረጅም ነዉ ይቅርብሽ እህቴ
@ራቢነኝየአላህባሪያየረሱል
@ራቢነኝየአላህባሪያየረሱል 2 жыл бұрын
ውይ ውብየ አሳቅሽኝ😂ተሸኮረመምሽ እኮ አይ ወንዶች ሲቀኑ እኮ ደስ ሲሉ ናሂ ቀስ በል
@mywollraya
@mywollraya 2 жыл бұрын
ከእህትህ ጋ የሠራችሁትን ቪድዮ እየገባሁ እያዬሁ ሱስ ሆናችሁብኝ ማርያምን😍😍😍 ስወዳችሁ
@SaraEthiopiadiy
@SaraEthiopiadiy 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/qIPElIyApaiWY8k
@SaraEthiopiadiy
@SaraEthiopiadiy 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/qIPElIyApaiWY8k
@lidiyaqueenofmamanddad187
@lidiyaqueenofmamanddad187 2 жыл бұрын
እኔስ ብታይ 🥺
@tubemelat
@tubemelat 2 жыл бұрын
የኔ መካሞቹ ደምሩኝ
@yeqalulji3085
@yeqalulji3085 2 жыл бұрын
@@SaraEthiopiadiy .00
@almasa2668
@almasa2668 2 жыл бұрын
ይመቸሸ አቡ በጣም ደሰሰሰይላል የምረ አየ ውድቸ ግን🇪🇹💞💞💞💞💞💞🇪🇹
@ዲቦራ-ሐ7ዠ
@ዲቦራ-ሐ7ዠ 2 жыл бұрын
ውይ ውይ ውይ ወንዶች ቅናታች ውብዬ ጎበዝ ጀግና ተባረኩ ለማነውም
@yordi8453
@yordi8453 2 жыл бұрын
Demerige wedeye 🇪🇹
@hanankarim5074
@hanankarim5074 2 жыл бұрын
Yene konjoo masha alla sitamiruuuu 😅😅😍😍😍😍
@اللهمارحمني-ص6ض
@اللهمارحمني-ص6ض 2 жыл бұрын
በማይመጣዉ መጣሺ ትግስቱ ማሻአላህ የኔ ቢሆን በጥፊ ይለኛል
@M.O.P-RIDES-TRANSIT
@M.O.P-RIDES-TRANSIT 2 жыл бұрын
ዋወ ዋወ ዋወ ዉቤ የወቦች ውብ ነሽ እንጀቴን ነወ ያስደስሽኝ የተበቀልሽበት መንገደ እንዴት እንደሚያደስት አረ ወንዶች ቅናታችን በልኩ አርጉት ❤️❤️👍👍👍
@hskslshsjdk7578
@hskslshsjdk7578 2 жыл бұрын
የኔ ዉዶቸ ባጣሚኖ ሚዎዳቹ ፍቅርቹ ዪዚላቂ💖💖💖💖💖💖💖💖
@yefkrbiteseb5534
@yefkrbiteseb5534 2 жыл бұрын
እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ ይቱቤ ተዘጊቶብኝ ነው
@teegeeteegee4227
@teegeeteegee4227 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ታምራላቹ ግን አንቺ ስሬስ መሆን ነበረብሽ እየሳቅሽ ማንን ነው ምታወሪ ስሊሽ ኮስተር ማለት ነበረብሽ ግን ደስ ይላል
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 2 жыл бұрын
ጎበዝ ባል ማለት በሚስቱየሚቀናነው የማይቀናዶዩስ ነው
@lobaba989lobaba9
@lobaba989lobaba9 2 жыл бұрын
ኢሥህ ትክክል
@aass2629
@aass2629 2 жыл бұрын
ላሲበዛያስጠላልእህህ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 2 жыл бұрын
@@aass2629 ክክክ እረአያስጠላምውዴሚስቱከሌላስታዋራዝምይበል
@Tube-lf3sr
@Tube-lf3sr 2 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ
@kokebsiyoum7744
@kokebsiyoum7744 Жыл бұрын
ዋው ደስ የምትሉ ፈጣሪ ያዝልቃችሁ
@nounaphones3020
@nounaphones3020 2 жыл бұрын
ማሬ ማሬ ፕራክ። ነው ክክክክክክክክክ ክክክክክክክክ ፕራንኲ ደስ ይላል ልስልስስስስስስ ያለ አቦ ይመችሺ ግን እውነቱን ነው ቅነት ብቻ አይደለም በሱም በኩል እውነት አለው በርቱ
@GenetWende
@GenetWende 13 күн бұрын
ወይኔ ናሂ የኔ አባት ሲያሳዝን ሀረኬት አበዛ እኮ እረ ቅናት
@ኣስቴርጋልትግራይ
@ኣስቴርጋልትግራይ 2 жыл бұрын
የኔ ማር ኣለባብስሽ ኮ የተለየ ነው ❤️❤️❤️
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq 2 жыл бұрын
ትክክል ሺክፍ ያለች
@sabanegashtube2200
@sabanegashtube2200 2 жыл бұрын
የህ ኘራክ ፍቅር ያሳሳል
@tubemelat
@tubemelat 2 жыл бұрын
የኔ ቅኖቹ ደምሩኝ
@girlgone8223
@girlgone8223 2 жыл бұрын
ታምራላችሁ ድንግል ማሪያም ትጠብቃችሁ በተለይ ማህተባችሁ ሲምር
@sofiethiopia9369
@sofiethiopia9369 2 жыл бұрын
ባይቀና ነበር እሚገርመኝ ከፊቱ ወንድ እያወራሽ ይሄውም ትግስተኛ ነው ክክክክክክክ
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 жыл бұрын
ሶፊደምርኝበቅንነትውዴቤተሠብእንሁን
@asmayimam5081
@asmayimam5081 2 жыл бұрын
ምርጥ ባል ወንድ ካልቀና ሙቷል ታድለሽ እኔ ባሌ በጣምምም ቀናተኛ ነው በጣምምም ነው የምንዋደደው አለያችሁ
@mmmsss9657
@mmmsss9657 2 жыл бұрын
አወ ብድርሽን መልሽ ውሃ የደፋብሽ ቀን በጣም አሳዝነሽኝ ነበር ክክክክ ሠራሽለት
@meskinigatu9331
@meskinigatu9331 2 жыл бұрын
ምን መስለህ ልጠይቅህ ትላለህ በይ ምንድን ነው ልጠይቅክ ትላለክ የጠፍክው መስለክ አማርኝአውን አታበላሺ ለመሞላቀቅ ብለሽ ነው እስተካክይ
@samritube645
@samritube645 2 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ምርጦችዬ እንኩዋን ደና መጣችሁ ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉው እንኩዋን አደረሳችሁ ለሰማእቱው ቅዱስ ጊወርጊስ አመታዊ ክብረበአል ሲቀጥል ውብዬ ደግ አረግሽ ሰራሽለት ሄሉው አንቺ ድመት በሩቅ ሆነሽ ትመሳጠርያለሽ ለማንኛውም ሰራችሁለት በሉው የምርጦቹው ቤተሰቦች ፕሮፋይሌን በመጫን ጎራ በሉው አበረታቱኝ
@የአንድአምላክልጅነኝ
@የአንድአምላክልጅነኝ 2 жыл бұрын
Wowo mirixi afikare Egizabihiri yibariki wonidemi በጣም ታምራላችሁ ስዎዳችሁ😍😍😍
@ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
@ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ቤታችሁን ይባርክ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ተባረኩ
@emebet591
@emebet591 2 жыл бұрын
ወለተ ግብርኤል ውድ ደሚሪኝ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 жыл бұрын
@@emebet591 እነደማመር እህቴ
@emebet591
@emebet591 2 жыл бұрын
@@TubeTube-vf4yb እሺ
@uae8392
@uae8392 2 жыл бұрын
ዋው ውቤ አለባበስሽ የኔ ቆጆ እመቤቴ ትጠብቅሽ እሙአ
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ወደ ቻናሌ ልጋብዝ? ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? እ የኔ ውድ?
@uae8392
@uae8392 2 жыл бұрын
እሽ እማ
@ffoozeyahasen
@ffoozeyahasen 2 жыл бұрын
በጣምየምወዳችሁናየማከብረችሁ ቤተሰብናቸሁ በረቱ ውድች ውብየ ተሳክቱልሻል እህቴ ናሂን በጣምአናደደሸው ቅናት ጥሩ አይደለም ቢሁንምግን በሚስቶ የማይቀናየለም
@yefkrbiteseb5534
@yefkrbiteseb5534 2 жыл бұрын
እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ ይቱቤ ተዘጊቶብኝ ነው
@sususeltetube
@sususeltetube 2 жыл бұрын
ኢንደመር ፎዚ
@ffoozeyahasen
@ffoozeyahasen 2 жыл бұрын
እሽውድች አብሸረ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 жыл бұрын
@@ffoozeyahasen እነደማመር በቅንነት
@abezelove7365
@abezelove7365 2 жыл бұрын
ወየኔ ውብየ የኔ ደርባባ ሰራሽለት ደሞ አይቸ ልጨርስና ልኮምት
@ethiopian7940
@ethiopian7940 2 жыл бұрын
ተበላህ ቻለው እንግድህ ወይኔ ወንድሜ ጥናቱን ይስጥህ😂😂😂😂 ወላህ የኔ ቢሆን አለቀልኝ ግን ጠብቄ ብድሪሽን😘😘
@ahlutube8472
@ahlutube8472 2 жыл бұрын
ሠብ ግጪኝ ውዴ
@geniyearsemalej
@geniyearsemalej 2 жыл бұрын
ወይኔ ናሂ ጭርጭር አደረገችህ ጎበዝ ውብዬ አትቅና እመናት እሽ😂😂😂😂
@tingirtyoutube8447
@tingirtyoutube8447 2 жыл бұрын
ትክክል
@rfds7894
@rfds7894 2 жыл бұрын
በስመአብ ትዕግስቱ ፈጣሪ አድሎታል
@tgtug8371
@tgtug8371 2 жыл бұрын
ዉብየ ደርባባየ ምን አይነት ቤተሰብ ጋ ብታድጊ ነዉ እንደዚህ ድርርብብብብብብብብ ያልሽዉ ከአለባበስ ጀምሮ ብዙ ጊዜ ኦርቶዶክሶች አለባበስ ላይ ችግር አለ እና አንች ግን ከነዚያ አይደለሽም ድርብብ ያልሽ የኔ ቆንጆጆጆጆጆ ስወድሽ እማማ ዉብየየየ
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 2 жыл бұрын
ስታምሩ ማሻላ ፍቅር ያብዛላቹ
@yordi8453
@yordi8453 2 жыл бұрын
Demerige wedeye
@yefkrbiteseb5534
@yefkrbiteseb5534 2 жыл бұрын
እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ ይቱቤ ተዘጊቶብኝ ነው
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 жыл бұрын
@@yordi8453 እነደማመር እህት
@MamBa-ng9yf
@MamBa-ng9yf 21 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤እረውይ እኔባሌይቀናል ሊያሳብደኝ ነው ምንላርገው ተፋቺየምትሉ በላይክ አሳዩኝ ሊያሳብደኝ ነው
@wollodessietube8640
@wollodessietube8640 2 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛልኝ የኢትዮጵያ ህዝቦች በሙሉ። ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ። ሣዑዲ እስር ቤት ያሉትን ወገኖች ለሀገራቸዉ ያብቃልን ፈጣሪ። ጥንዶች ጎበዝ ናችሁ አይዞን
@meditube9905
@meditube9905 2 жыл бұрын
ለማልቀስ ምን ቀረህ ወይኔ ሠላማቹ ይብዛ ሁሉቹም በያለቹበት ይሆንን ኮመት የምታነቡ በሙሉ ውዴ የሀገሬ ልጆች ሠላማቹብዝት ይበልልኝ አድነት ፍቅር በተሣሠብን ፈጣሪ አምላክ ያድለን ሁሉ ሠላም ሆኖ ሀገራችን ሠላም ሆና የምናይበት ግዜና ዘምን ያምጣልን ፈቅር ሠላም አድነት መተሣሠብ ይሙላ በቤታቹ የኔ ውድ የሀገሪ ልጆች🥰🥰🥰🥰
@nebiyatadem6744
@nebiyatadem6744 2 жыл бұрын
ሀሪፍ ነው ቅናተኛም ባል ሰቶሻል
@HussainAli-bo7lp
@HussainAli-bo7lp 5 ай бұрын
ወዲልጂ በቅናት ሲቁነጠነጥ እደኔ ደስየሚለዉ 😂😂😂😂😂😂😂
@ሂዊየአሳምነውልጅ
@ሂዊየአሳምነውልጅ 2 жыл бұрын
ወንድ ሲቀና እደሰታለሁ 😂😂😂
@bibe7822
@bibe7822 2 жыл бұрын
እኔም
@zainabaetop6398
@zainabaetop6398 2 жыл бұрын
ጉድ ሌሺ😅😂😂😂
@siso6632
@siso6632 2 жыл бұрын
wow kemir des sitilw... egzahaber yitebikachw😍😍😍😍
@እራያቆቦ-ከ9ኰ
@እራያቆቦ-ከ9ኰ 2 жыл бұрын
የወገቤ ቁጥር ስት ነው አላቀውም ከምትል 1/ 8 በል😂😂😂😂
@tubemelat
@tubemelat 2 жыл бұрын
የኔ ማር ያገሬ ልጅ ደምሪኝ
@ዳግማዊትየእናቷ
@ዳግማዊትየእናቷ 2 жыл бұрын
ውብዬ እረ ወይኔ አሳረርሽው አቤት በቅናት እርር ማለት ናት ደስ ይላል አፍቃሪ እንደዚህ ነው
@addisbeyene6829
@addisbeyene6829 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምወዳቹ ኪድዬ ትባርካቹ ውድድድ ነው የማረጋቹ
@meseretdibisa5311
@meseretdibisa5311 2 жыл бұрын
ውይይይ አቃጠልሺው እኮ ደስ ስትይ የኔ ቆንጆ ደግሞ ስታወሪ እርጋታሽ ሲያምር
@የጉራጌሽቅርቅር-ወ2ጸ
@የጉራጌሽቅርቅር-ወ2ጸ 2 жыл бұрын
የምክክር ፕራንክ ነው
@kindeyedesalegn
@kindeyedesalegn 3 ай бұрын
በጣም ምርጥ ፋቅር ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@zddd5746
@zddd5746 2 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛልኝ የምወዳችሁ ናሂ ውብዬ❤👌 ቀላል ሰራሽለት ግን ፕራንክ አልወድም
@yefkrbiteseb5534
@yefkrbiteseb5534 2 жыл бұрын
እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ ይቱቤ ተዘጊቶብኝ ነው
@tubemelat
@tubemelat 2 жыл бұрын
የኔ መካሞቹ ደምሩኝ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 жыл бұрын
@@tubemelat ደምሪይ እደምርሸ አለሁ እህት
@misganawaniley3718
@misganawaniley3718 2 жыл бұрын
ውቤ ስለሚወድሽ እኮ ነው ናሂ የሚቀነው ስለዚህ በአውንታዊ ጎኑ እይው ። በእርግጥ ቀልድ ነው እጅ ናሂ ብዙም የሚናደድ አይመስለኝም።
@tsehaygeragrwa4242
@tsehaygeragrwa4242 2 жыл бұрын
ወዶችኮ ቅናታቸዉ አይጣልነዉ ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ያብዛላችሁ🙏
@HanaHana-ce4tj
@HanaHana-ce4tj 2 жыл бұрын
በጣም ታምራላቹህ ደጋግሚ ነው ያየሁት ቪድውን አንበሳ ነሽ ግን አሳዘነኝ. ምስጊን. እመብርሀን ፍቅራቹህን ታብዛላቹህ. በጣም ነው እምወዳቹህ
@welotube463
@welotube463 2 жыл бұрын
ተቃጠለኮ 😃😃😃🤣 ደግ አርግሽ አይዞህ ፕራንክ ነው😄
@ወለተማርያምየፍቅርጉዞማር
@ወለተማርያምየፍቅርጉዞማር 2 жыл бұрын
ተመካክራችሁ ነዉጅ እሱ አልተናደደም እንደ ሴትልጅ ሊያለቅስ አይኑን አሸ የኔ ባል ሆኖ በሆን ታየኝ እኔንም ስልኩንም ከግርግዳዉ ጋር ያጋጨን ነበር😁
@yeshyhall6997
@yeshyhall6997 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣(
@ayiniman9172
@ayiniman9172 2 жыл бұрын
ተናዶም ዉዴ ይላል ደስ ሲል❤❤❤❤
@حسبنااللهونعملوكيل-ط6ث
@حسبنااللهونعملوكيل-ط6ث 2 ай бұрын
በጣም❤❤❤❤❤
@ዲያኔከበደ
@ዲያኔከበደ 2 жыл бұрын
ናሂ ትግስተኛ አይደለም ስለዚ በተክሊል ተጋቡ በስልክ እዲ የተናደደ ከወንድ ጋር ቢያገኝሽ ጥሩ አይመጣም አሁን ፀባዩን ያወቅሽ ይመስለኛል
@zowduumr3539
@zowduumr3539 2 жыл бұрын
edt edemodachu Des setluo
@ayantukayo7303
@ayantukayo7303 2 жыл бұрын
ዉይ እኔ በንተ ቦታ ልቤ ጭንቅ ነው ያለኝ ዉቤ እንደዚህ አይነት ቀልድ በትዳር አያሰፈልግም ለእህቱም ሰተደዉይም እያየሁ ነዉ ልቤ ጭንቀቱነን አለቀቀኝም ሁለተኛ እንደዚህ አይነት ቀልድ በትዳር አየሰፈልግም ምን ያህል እነደተጨነቀ ከፊቱ ላይ ይነበባል እንዴ ካልቀናብሽ በማን ሊቀና ነዉ እነደዉም በጣም ትግስተኛ ነዉ እግዚያበሔር የሞላ የደመቀ ትዳር ከልጆች ጋር ፈጣሪ ይሰጣችሁ
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ወደ ቻናሌ ልጋብዝ? ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? እ የኔ ውድ?
@ኡሚዩቱብ-ተ2ጀ
@ኡሚዩቱብ-ተ2ጀ 2 жыл бұрын
ናሆም አቤት ትዕግስትህ አላህ ይጨምርልህ አንዱ ቢሆን ኖሮ በጥፊ ነበር ምልሽ ውቢዬ
@asrdewadmas8959
@asrdewadmas8959 2 жыл бұрын
ጥሩ ቤተሰብ ናችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@betelhim761
@betelhim761 Жыл бұрын
ሲጀመር ፕራንክ እንደሚደራረጉ ስለሚተዋወቁ ነዉ ይሄን ያህል ትግስቱ
@umreem6436
@umreem6436 2 жыл бұрын
የኔውዶች ሺአመት ኑሩ
@yefkrbiteseb5534
@yefkrbiteseb5534 2 жыл бұрын
እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ ይቱቤ ተዘጊቶብኝ ነው
@MisganaIslam
@MisganaIslam Ай бұрын
ኧረ በሳቅ😂😂😂😂ወንድ ልጅ ሲቀና ደስ ነው የሚለኝ በዚህ መልኩ😅😅
@ዜድአባቶንመሳይኑርልኝ
@ዜድአባቶንመሳይኑርልኝ 2 жыл бұрын
ለምን ይቀናል ትያለሺ አስሬ ይቀናል ትያለሺ ተቃ ስለሚወድሺነዉ ዊ
@fikirtebelachew9552
@fikirtebelachew9552 2 жыл бұрын
እኔንም እህታችውን ተባበሩኝ በእግዚያብሄር የልጅ እናት ነኝ ልስራ አግዙኝ
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 жыл бұрын
ፍቅርታደምርኝውዴቤተሠብእንሁን
@qweqwe444
@qweqwe444 2 жыл бұрын
ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክ❤👏
@yordi8453
@yordi8453 2 жыл бұрын
Demerige wedeye
@yefkrbiteseb5534
@yefkrbiteseb5534 2 жыл бұрын
እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ ይቱቤ ተዘጊቶብኝ ነው
@SaraEthiopiadiy
@SaraEthiopiadiy 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/qIPElIyApaiWY8k
@mashaelagha1558
@mashaelagha1558 2 жыл бұрын
ይህ ቅናት አደለም ቀጥታ ቁጭ ብሎ ሚሥቱን መዳር አለበት እንዴ ልሄድ ነው ነው ያልሽ ለዛው ትግሥትኛ ነው የኔ ባል ቢሆን ሠባብሮኝ ነበር
@rhametali1193
@rhametali1193 2 жыл бұрын
እኔለሱ ተቃጠልኩ 😍😍😜😜😍አደኛ ብራክ እደሚጥሚጣ ቀስ እያለ ቃጠል ቃጠል
@umkalid25
@umkalid25 2 жыл бұрын
የገበሬው ደብዳቤ እጅግ በእድሜ የገፋ ብቻውን የሚኖር ጣሊያናዊ ገበሬ አባት በእስር ቤት ለሚገኘው ብቸኛ ልጃቸው ደብዳቤ ይፅፋል:: '' ልጄ ያው በዚህ አመት ድንችና ቲማቲም መትከል አልችልም ምክንያቱም ማሳውን የማረስ አቅሙ ስለሌለኝ አንተ ግን እዚህ ሆነህ ቢሆን ኑሮ ልትረዳኝ እንደምንችል አውቃለሁ።'' ብሎ ፃፈለት ልጅም ለአባቱ ሲመልስ:-'' አባቴ ሆይ ማሳውን ለማረስ ፈፅሞ እንዳታስብ ምክንያቱም የሰረቅኩትን ገንዘብ እዛ ስፍራ ቀብሬዋለሁ እና!'' በማለት መለሰለት። ታዲያ በነጋታው የእስር ቤቱ አለቃና ፓሊሶች ልጅና አባት የሚመላለሱትን ደብዳቤ ቀድመው አንብበው ነበርና በጠዋት ተነስተው ወደ ስፍራው በማቅናት ገንዘቡን ለማግኘት ከዳር እስከ ዳር ማሳውን ቆፈሩት ነገር ግን ምንም አይነት ነገር ሊያገኙ አልቻሉም። ቀጣይ ቀንም ልጅ ለአባቱ ደብዳቤ ፃፈ:-'' አባቴ አሁን ቲማቲም እና ድንቹን መዝራት ትችላለህ እዚህ ሆኜ ላደርግልህ የምችለው ትልቁ ነገር ይህንን ነወ።'' አባትም መለሰ:-'' ልጄ ሆይ በእርግጥም ብርቱ መሆንህን አውቃለሁ እስር ቤት ሁነህ እንኳን ለኔ ፓሊሶችን ታዛለህ። የእስር ቤቱ አለቃና ጀሌዎች አካፋና ዶማ ይዘው ማሳውን ሲቆፍሩ በማየቴ ተገርሜአለሁ የመህር ጊዜ ሲደርስ ምርቱን ለመሰብሰብ ስፈልግ ደሞ እልክልሀለሁ።' ሰዎች ሁኔታዎች አካልህን ሊያስሩት ይችላሉ ነገር ግን አዕምሮህን ፈፅሞ አያስሩትም።
ፍቅሬን ተዋወቋት❤️‍🩹🤍🥹
26:42
Dagi Tube
Рет қаралды 205 М.
How do Cats Eat Watermelon? 🍉
00:21
One More
Рет қаралды 14 МЛН
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20
Leisi Crazy
Рет қаралды 112 МЛН
Un coup venu de l’espace 😂😂😂
00:19
Nicocapone
Рет қаралды 10 МЛН
🦋ብሩክና ሀይሚ ተጣሉ ላስከፋቹ አልፈልግም😱😱
20:41
Haymi Tube ሀይሚ ቱዩብ
Рет қаралды 157 М.
ተመለስኩ💔 ቤተስብ አልተቀበሉኝም
22:08
Helu Tube
Рет қаралды 230 М.
በአይነሰውር እናቷ የምታፍረው ሴት
22:19
Sile HiwotTV
Рет қаралды 195 М.
ከሌላ ሴት ጋ ቪዲዮ ኮል ሳወራ ያዘቺኝ 😱
9:54
Ruth and Jonas - Jr Couple
Рет қаралды 189 М.
How do Cats Eat Watermelon? 🍉
00:21
One More
Рет қаралды 14 МЛН