"ኢቢኤሶች አርግዛችሁ ነዉ የወለዳችሁኝ!! "... ሞተች የተባለችው ልጅ በአካል መጣች /ድንቅ ታሪክ በገራገሩ ባለሀገር ቤት/ /በቅዳሜ ከሰዓት//

  Рет қаралды 1,416,354

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 6 800
@user-ub9sy8ly7l
@user-ub9sy8ly7l Жыл бұрын
የዛሬው ደግሞ ለየት ያለ ነው ማነው የሰው ደስታ የሚያስደስተው እስኪ👍👍👍👍
@emuyeyilma7752
@emuyeyilma7752 Жыл бұрын
ዳቢሎስ ብቻ
@naeemaabdullah4360
@naeemaabdullah4360 Жыл бұрын
@@asenakubelete51 ደምሬሻለሁ
@abitemesfin5209
@abitemesfin5209 Жыл бұрын
ደሥ የሚል በጣም
@AbCd-jw5pm
@AbCd-jw5pm Жыл бұрын
በጣም
@yayaayele2128
@yayaayele2128 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍
@sudansudan2790
@sudansudan2790 Жыл бұрын
አይ ባህል አይ ፍቅር 😭 አይ ሀገር ሰው ይሄ ሁሉ ቤተሰብ እያለ ለብቻ መቅረት !!! እንኳን ደስ ያላችሁ 💕
@rahelkaderjamalyesufe834
@rahelkaderjamalyesufe834 Жыл бұрын
Betem yehe hulu zere eyalate yene nate sekike bela alekeseche ay sew mehon
@solomeasfaw5351
@solomeasfaw5351 Жыл бұрын
ደጉ ባልአገር
@qqww6017
@qqww6017 Жыл бұрын
እኳንደስአለሽማማየ፣ያልሞተስውይገናኛ
@eskedargashaw5470
@eskedargashaw5470 Жыл бұрын
እህህህህህህ በእውነት
@user-sv3ht1cc1u
@user-sv3ht1cc1u 6 ай бұрын
በጣም😢😢😢
@Nataniya22
@Nataniya22 Жыл бұрын
ኤርትራዊ ነኝ። በጣም ጥሩ ሰዎች ደግነታቸው እና ፍቅራቸው ሁሉንም ነገር ።አለም በእንደዚህ አይነት ሰዎች ብትሞላ በጣም ጥሩ ነበር።
@ritikamolla9555
@ritikamolla9555 8 ай бұрын
በህይወቴ እንዴ ዛሬ አልቅሼም ተደስቸም አላቅ እግዚአብሔር አምላክ አይሳነዉም በነገራችን ላይ ጓደኛየ ናት ግን ይህን ታሪክ አላቅም ለምን አልነገረችኝም ብየም አልከፋ ግን ደስታሺ ደስታየ ነዉ
@juriabudi9988
@juriabudi9988 Жыл бұрын
ፊልም የመሰለ ታሪክ ነው ወላሂ ከዚ የዋህ ህዝብ በመፈጠሬ አልሃምዱሊላህ የሰው ደስታ የሚያስደስታቹ እንኳን ደስ አላቹ 🥰🥰🥰🥰
@user-lw3zi4ni1w
@user-lw3zi4ni1w Жыл бұрын
Ewnat nw begelunm ahunm zerachen bezu nw temesgen
@WeyzerWeyzer
@WeyzerWeyzer 6 ай бұрын
❤❤❤
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች የኔ የዋሆች የኔ አዛኞች ሰዉ ሲደሰት የምትደሰቱ ሲያለቅስ የምታለቅሱ ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ 🥰🥰🥰
@fekerkebede4063
@fekerkebede4063 Жыл бұрын
Amen
@rabiaseid6695
@rabiaseid6695 Жыл бұрын
አሚን
@lidiyayegetaliji940
@lidiyayegetaliji940 Жыл бұрын
Amen yene marr
@user-od5zi2ks3d
@user-od5zi2ks3d Жыл бұрын
Amin
@belayneshtsegaye7139
@belayneshtsegaye7139 Жыл бұрын
አሜን የኔፍቅር
@tsgawu88
@tsgawu88 Жыл бұрын
እንደ ኣማራ እና ትግሬ ህዝብ ደግ እና ሩሩ ኣዛኝ ጨዋ ህዝብ እኮ የለም ኣውቀው ኣባሉን እንጂ ፈጣሪየ እባክህ ለዚ ምንም የማያውቅ ንፁ ህዝብ ስትል ሰላሙን ኣምጣልን ኣሜን 😭😭😭😭😭🥰🥰🥰🥰
@asterabate7743
@asterabate7743 Жыл бұрын
😢😢
@user-ht3hj4zx4n
@user-ht3hj4zx4n Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@Solking-23
@Solking-23 9 ай бұрын
😢😢amen
@helenahelena7617
@helenahelena7617 2 ай бұрын
የአማራ ህዝብ እኮ የዋህ እኮ ነዉ ሢበዛ ግን ለምን የሄደ የመጣዉ መንግሥት እንደሚጨፈጭፋቸዉ ጥያቄ ይጥልብኛል እጅግ ሢበዛ የዋህ ናቸዉ እኮ
@zensr4-pq5tk
@zensr4-pq5tk Ай бұрын
እኔ ትግሬ ነኝ ግን የዚህ የገጠሩ ማህበረሰብ ደግነት ግን 💝💜❤ጌታ ሆይ እባክህን ኣንድ ኣድርገን
@tizitahaile4938
@tizitahaile4938 Жыл бұрын
አቤት አቤት የዋህ ወገኖቼ 🥰ኢትዮጵያውያን ይህ ባህላችን ነው የሚያምርብን :: ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑርልን 🙏🙏
@fekatpodcast
@fekatpodcast Жыл бұрын
ይሄን ለምታነቡ ሁሉ ደስታ የተሞላበት ሕይወት ይስጣችሁ። በፈጣሪ ምስል የተሰራህ ድንቅ ሰዉ መሆንህን አትርሳ -አትርሺ። 💚💛❤️
@sarahawler1292
@sarahawler1292 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mulunehmashesha1978
@mulunehmashesha1978 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-kf5rn8xv1n
@user-kf5rn8xv1n Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
@@mulunehmashesha1978 እነደማመር በቅንነት
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
@@sarahawler1292 እነደማመር በቅንነት እህቴ
@melesetekle8147
@melesetekle8147 Жыл бұрын
ኢትዮጵያን በአይነ ስጋ አየናት።ይሄ ነው የዋሁ የኔ ህዝብ 😭😭😭😭😭እምባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም 😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤ይሄን ህዝብ በሰላም ጠግቦ በደስታ ይኑር😭😭😭❤❤❤❤🙏🙏🙏
@masikabada4405
@masikabada4405 Жыл бұрын
አሜን ኡፋ 😭😭😭😭😭😭
@habtamufeleke7888
@habtamufeleke7888 Жыл бұрын
አሜን ❤❤
@salemethiopian4447
@salemethiopian4447 Жыл бұрын
አሜን፫
@HanaHana-ue4jj
@HanaHana-ue4jj Жыл бұрын
😭😭😭😭😭 Awnti nw
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 Жыл бұрын
አሜን😢😢
@samsongebreyes7959
@samsongebreyes7959 Жыл бұрын
አቤት ይችን ልጅ የሚያገባ የታደለ ነዉ ኸረ በስማም ርግት ቁጥብ መልካም አመስጋኝ ኸረ ስንቱ
@easye1311
@easye1311 11 ай бұрын
I know right.. she has a pure heart, a golden mind..
@easye1311
@easye1311 Жыл бұрын
I don't even speak Amharic but this episode will go down as the most emotional for me. Thank God for reunion of daughter and her whole family. So much love, pain, happiness in this family
@kisuntkabomedia625
@kisuntkabomedia625 Жыл бұрын
ኤርትራዊት ነኝ ህዝቡን ወደድኩት እባካችሁ ጦርነት ይቁም እግዚአብሔር ሰላም ያውርደልኝ ሰላም ለህዝቢ ትግራይ እና ኣማራዎች እንት ኣታልቅስ🙏
@tsedey1420
@tsedey1420 Жыл бұрын
tbark❤
@senaitegebrselaise9509
@senaitegebrselaise9509 Жыл бұрын
@ronsmc3355
@ronsmc3355 Жыл бұрын
አይ የህ ደም የለመደ ሸይጧን ሁላ ጦርነት የማቆም እቅድ የላቸዉም አሏህ በቃይበለን ያረብ
@lubsbalubaba2644
@lubsbalubaba2644 Жыл бұрын
አሚን በጣም እህቴ
@user-sd2xl1ol9r
@user-sd2xl1ol9r Жыл бұрын
😥😥😥😥ይሄ የዎህ ህዝብ እኮ ነው ሚደፋው😥😥
@user-os8fp2hw8b
@user-os8fp2hw8b Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ለአለማቴ ጌታ ምስጋና ይድረሰው የዛሬው ይለያል ደስታ ሀዘን ድብልቅልቅ ያለ ስሜት የዋህ ህዝብ አላህ ይጠብቃችሁ
@user-un2qs6yx1z
@user-un2qs6yx1z Жыл бұрын
አህልን
@zikratube1892
@zikratube1892 Жыл бұрын
ሀስናዬ ደምሪኝ
@tsehyemekonenpaulos2767
@tsehyemekonenpaulos2767 Жыл бұрын
👌🙏🙏🙏
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
@@zikratube1892 እነደማመር በቅንነት
@zikratube1892
@zikratube1892 Жыл бұрын
@@TubeTube-vf4yb ደምሪኝ እመልሳለሁ
@f8863-z7k
@f8863-z7k 8 ай бұрын
እህህህህህ አይቼ አይቼ የማልጠግበው የኔ ደግ ህዝብ የሰው ደስታ የሚያስደስተዋ ደጉ ህዝቤ አማራዬ ከናተ መፈጠሬን እኮራበታለሁ ለነዚህ የደረስህ አምላክ የለተጨነቁትም ደረስላቸው አምላካችን❤😢😢❤❤❤❤❤❤❤
@solomontsegaw3812
@solomontsegaw3812 Жыл бұрын
በእውነት ልብ የሚነካ ፕሮግራም ነበር:: Thank you EBS for reuniting the family!
@rometesfaya4387
@rometesfaya4387 Жыл бұрын
ወይኔ ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል እንባዬንም መቆጣጠር አልቻልኩም በቃ የዛሬዉ ልዩ ነዉ ebs ለዘላለም ይንገስ ለምትሰሩት መልካም ስራ ሁሉ ከልቤ አመሰግናለሁ
@zulfaabdulla105
@zulfaabdulla105 Жыл бұрын
አልህምዱሊላህ
@bahrainbh6048
@bahrainbh6048 Жыл бұрын
ደሰይላልኢቢኢሶቹትባርኮ
@bettygesete3322
@bettygesete3322 Жыл бұрын
ወይ ደሥታ
@lidiyatamiru4726
@lidiyatamiru4726 Жыл бұрын
Eneme😭😭😭😭
@Sariy177
@Sariy177 Жыл бұрын
የስደት እህቶች የእርፍት እንጀራ አላህ ይስጠን ያረብ 🥰
@user-qz2ke7cw1z
@user-qz2ke7cw1z Жыл бұрын
አሚን
@fikir-yashenifal
@fikir-yashenifal Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-qu2zo4mv6q
@user-qu2zo4mv6q Жыл бұрын
Amen
@hawwayimer4235
@hawwayimer4235 Жыл бұрын
አሚን
@user-wp4fe6jd1g
@user-wp4fe6jd1g Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@hani7296
@hani7296 Жыл бұрын
እኔ በለቅሶ ማየት ሁላ አልቻልኩም ወላሂ ተሰደን የቤተሰብ ናፍቆት ያንገላታን ሁላ ፈጣሪ ከቤተሰቦቻችን ከቁጥር ሳያጎል ያገናኘን
@sadahussen6004
@sadahussen6004 Жыл бұрын
የዚህ የዋህ ህዝብነው እኮ ጦርነት የታወጀበት 😢አላህ አገራችን ሰላም ያዲርግልን ያርብ
@menkemeri2105
@menkemeri2105 Жыл бұрын
ኤርትራዊ ነይ 🇪🇷🇪🇹በጣም ደስ በሎኛል ማልቀስ ማቆም አልቻልኩም ብዙ ጊዜ አይቻለሁ እንኳን ደስ ኣላኙሁ እግዚብአብሔር ሆይ ሀገራኘንን ይባርክ። ❤
@blm5287
@blm5287 Жыл бұрын
ምስኪን Goney ❤❤❤
@abaynile1693
@abaynile1693 Жыл бұрын
❤❤❤😍
@rahmatidrees-ds9fy
@rahmatidrees-ds9fy Жыл бұрын
Jegnoche ertira etyo neng gn betam new yemiwodew bihed ilalew ertirana tigrayin ina gojem mehed ifelgalew gn indet😢😢😢
@solinatube2584
@solinatube2584 Жыл бұрын
አቤት የሰራዊት ጌታ ለእነዚህ ንፁህ ልብ ላላቸው ቤተሰቦች የደረስክ ክብርና ምስጋና ይገባሀል ።ለሌሎችም ድረስ። አባት ሆይ ለአንተ የሚሳነው የለምና ለሁሉም ድረስ አሜን
@eg3549
@eg3549 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu Жыл бұрын
እባክሽ ደምሪኝ እደምርሻለሁ
@Fetah90
@Fetah90 Жыл бұрын
@@naniyoutube-iq9tu እንደማመር
@Fetah90
@Fetah90 Жыл бұрын
@@hayatmeka3271 ደመርኩሽ ማማ በቅንነት ደምሪኝ
@selamye.mariyamlij3886
@selamye.mariyamlij3886 Жыл бұрын
የኔ የዋህ ህዝብ ከእናተ መፈጠሬን ሁልግዜም ስወደው እኖራለሁ ኑ እዩ እስኪይ እኛን ለማጥፋት የማትተኙ የዳቢሎስ ዘመዶች ፍቅርን ከገጠር ህዝብ ተማሩ 🙏❤
@ryhxgy
@ryhxgy Жыл бұрын
ይሄን ቪዲዮ እየደጋገምኩ ከማየቴ የተነሳ ዘመዶቸ እየመሰሉኝነዉ😢
@mulugadu6121
@mulugadu6121 Жыл бұрын
በጣም እሚገርም ፍቅር የሆነ ማህበረሰብ እነኝህን በደንብ ተቀርፀው ለመላው ኢትዮጵያውያን መማሪያ ይሆናሉ በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ፍቅር አላየሁም ለአማራ አክብሮት አለኝ ልዩ ነው ፍቅራቹ
@nigistzwda8562
@nigistzwda8562 Жыл бұрын
ትክክል 💯💯💯
@rosarosa1646
@rosarosa1646 Жыл бұрын
Enameseginalen
@user-mk5sb5tc9g
@user-mk5sb5tc9g Жыл бұрын
ትክክክክል
@user-fz2gn5hf7y
@user-fz2gn5hf7y Ай бұрын
صح🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲
@mimegudissa6130
@mimegudissa6130 Жыл бұрын
አቤት ወላጅ የእናትና የአባት ልብ በተለይ የኢትዮጵያ ገጠሩ ያሉ ወላጆች እና ኢትዮጲያዊ ጎረቤቶች ንፁ ፍቅር በአንዱ ደስታ ሌላው መደሰቱ ብቻ ይገርማል።
@getahundesu2842
@getahundesu2842 Жыл бұрын
ልብ የሚነካ ታሪክ ነዉ።
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
በጣም
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
@@getahundesu2842 በጣም
@helenahelena7617
@helenahelena7617 2 ай бұрын
አማራ ክልል ገጠሩ በሙሉ እንደዚህ ነዉ ሠዉ ለራሡ ሆድ ሊበላ ጠገብሁ ካለ ሥሞትልህ አፈር ሥሆን በሞቴ ይችን ጉርሥ ሢሉ የሚዉሉ እኮ ናቸዉ ከተማ ይሄን ሠምቸ አላዉቅም እኔ ተጠገበ ጠገበ ካልጠገበ እራሡ ይብላ ጉዳዩ መሥሪያዉ ይነሣል
@hamdishaadem
@hamdishaadem Жыл бұрын
ደስ የሚል ቋንቋ እውነት ለድራማ ብቻ የምጠቀሙበት ቋንቋ ይመስለኝ ነበር እንደዚህ አይነት ፕሮግራም እምባን😭😭😭 መቆጣጠር ያቃተኝ አይቼም አላቅም አድስ ቤተሰብ ስገናኙ ባየው እንባ እንባ 😭😭😭ይለኛል ብቻ የሆነ ነገር ያስታውሰኛል🙏🙏🙏 አቦ ይመቻቹህ 👌👌👌❤❤❤❤
@user-vn7bg5jj1v
@user-vn7bg5jj1v 26 күн бұрын
ህይወት አንዳንዴ እውነተኛ ፊልም ናት ። ከእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ጀርባ ብዙ ተነግሮ የማያልቅ ታሪክ አለ። ደስ ይላል ሰው የልቡ ሀሳብ ሲሰምር ማየት ከምንም በላይ ያስደስታል።
@ferehiwotgetachew6714
@ferehiwotgetachew6714 Жыл бұрын
ይቺ ናት ኢትዮጵያ ሀገሬ ደጉ ባላገሩ አቤት ከሷ የባሰ እኔ ተደሰትኩኝ ሰው ከነቁሰሉ ከነበሸታው ሳይድን ለምን ይሞታል ብሎ ቁጭ ላደረጋቸው እናትና አባት ፈጣሪ ታሪክ ቀያሪው አምላክ ይክበር ይመሰገን ኢቢኤሶች ቃላት የለኝም ተባረኩ
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l Жыл бұрын
አማራ ክልል ስለሆነ እኮ ነው ሌላ ቦታ ይሔ ፍቅር አይታይም
@jemilakedir4569
@jemilakedir4569 Жыл бұрын
አቤት የማህበረሰቡ የፍቅር ጥግ በጣም ደስ ይላል ፈጣሪዬ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን 🥰🥰🥰
@haymekassa4919
@haymekassa4919 Жыл бұрын
የአማራ ህዝብ እኮ ነዉ።
@helentesfay1716
@helentesfay1716 Жыл бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@meseretbrhanesheti
@meseretbrhanesheti 2 ай бұрын
ቲሽ እንኳንም የአማራ ልጅ ሆኩኝ እፍፍፍፍፍፍፍ የነሡ ዴሥታ እኔን ሠወረኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@betyselemon6128
@betyselemon6128 4 ай бұрын
እንዴት ደስ እንደሚሉ የዋህ ማህበረሰብ እንኳን ደስ አላችሁ
@Tube-iz3xj
@Tube-iz3xj Жыл бұрын
በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ቢኖር ይህ ፕሮግራም እና አድስ ምዕራፍ ማነው የሰው ደስታ እንደኔ ደስ የሚለው😍😍 እንኴን ደስ አላችሁ
@fatamadam9819
@fatamadam9819 Жыл бұрын
እዳው ኢቢኤሶች እዲሜ ጤና ይስጣቸው። በጣም ቃላት ያጥራል ብቻ እዲሜ ጤና ይስጣቸው
@mesereteshetu7698
@mesereteshetu7698 Жыл бұрын
ዮኒ ሁሌም ቅዳሜ እንዳለቀስኩ ነው የዛሬው ደሞ አንሰቀሰቀኝ ተባረኩ
@gecha9316
@gecha9316 Жыл бұрын
Ufffff betam yasleksaĺ emebeten 😭😭😭
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
@@mesereteshetu7698 እህቴ ደምሪይ
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 Жыл бұрын
@@gecha9316 ውዴ ደምሪኝ
@helenyismaw3979
@helenyismaw3979 Жыл бұрын
ወይኔ አልቅሼ ልሞት ነው ያገሬ ሰው ፍቅር ናችሁ እስኪ እንደ እኔ የሰው ደስታ ሚያስለቅሰው በላይክ አሳዩኝ በስመ አብ ሰው እንባው በአንገቱ ይወርዳል ኡፍፍፍፍፍ በእውነት እንኳን ደስ አላችሁ ኢቤሶች እግዚአብሔር ይላይኛውን በር ይክፈትላችሁ በተለይ ዮኒን ስዎደው ትህትናህ
@sintayehumelese3905
@sintayehumelese3905 Жыл бұрын
@helenyismaw3979
@helenyismaw3979 Жыл бұрын
@@sintayehumelese3905 አቤት
@maftuadem576
@maftuadem576 Жыл бұрын
@@helenyismaw3979 ተተ
@Michaeleyohannes2127
@Michaeleyohannes2127 7 ай бұрын
ንፁህ ልብ የገጠር ሰው እና የመዳም ቅመሞች ማን እንደ እናንተ ሚዲያ ላይ እናንተን በማይ ግዜ ደስስስ ይለኛል
@SalamSalam-mr3rk
@SalamSalam-mr3rk Ай бұрын
Degagime bayew aletegib aliku
@user-nr7jn7hy1s
@user-nr7jn7hy1s Жыл бұрын
ሱበሃን አላህ ስንተየ ደጋግሜ ባየውየማልጠግበው የዋሁች😍😍😍😍
@solomeasfaw5351
@solomeasfaw5351 Жыл бұрын
ፊልም የሚመስል እውነተኛ ታሪክ ኢትዮጵያውያን እና ኢትዮጵያንየሚያሳይ ታሪክ በእውነት ይህቺ ናት እውነተኛይቱ ኢትዮጵያ።
@frehaile6298
@frehaile6298 Жыл бұрын
🇪🇷👈🏼am but Ethiopians very lovely and beautiful, humble people !! I am very glad to see like this family God blessing forever 🇪🇹👈🏼
@workeeshetu3936
@workeeshetu3936 Жыл бұрын
የኒ እኔ ቃላት የለኘም ተአምር እየሠራቹ ነው ጌታ ይክፈላቹ
@tube4456
@tube4456 Жыл бұрын
በትክክል
@martaabay8278
@martaabay8278 Жыл бұрын
ኢትዮጵያን በአይን አየናት😍 አቤት ፍቅር ❤ ቃል ያጥራል
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እነደማመር በቅንነት እህቴ
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w Жыл бұрын
👍👍🥰🥰🇪🇷
@kasahundabi7428
@kasahundabi7428 8 ай бұрын
ፊልም የሚመስል ግን እውነት የሆነ ያልተበረዘ ባህል ማስመሰል የሌለበት ነፁ የእውነት የሆነ ፍቅር ይህንን ባህል ፍቅር የራስን ማንነት ጠብቆ የመኖር በዚ ዘመን እንድናይ ስላረጋቹን ebs ክብር ይገባችሃል
@fitsumlemi707
@fitsumlemi707 10 ай бұрын
ይሄ ነው የኛ የኢትዮጵያውያን መገለጫ ስለ እውነት በዚህ ማህበረሰብ ውስጥ መኖር መታደልና መመረጥ ነው የገጠር ሰው እንዴት ደስ ይላል በማርያም ፍቅር ብቻ ነው የሚያውቁት ውድ የሀገሬ ልጆች ይሄንን የመሰለ ኢትዮጵያ ፍቅር የትም አታገኙም ፍቅር ይስጠን ለሁላችንም
@ruthbirbanu5807
@ruthbirbanu5807 Жыл бұрын
የኔ ህዝብ💚💛❤️😭ደስ የሚል የደስታ ለቅሶ ሰጥታችሁናል!! 😘😘😘😘እንኳን ደስ አላችሁ!!! እግዚአብሔር ሆይ ሀገራችንን ይባርክ!!!
@tinbebendalew8936
@tinbebendalew8936 Жыл бұрын
በፈጣሪ እንደዚህ አልቅሼ አላቅም
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 Жыл бұрын
@@tinbebendalew8936 ውዴ ደምሪኝ
@tegstmengstu9105
@tegstmengstu9105 Жыл бұрын
አሜን አሜን ኢትዮጵያችን የዚህ ሁሉ ፀጋ ፍቅር ባለቤት ሰላሟን ያብዛልን
@hamdanuae3675
@hamdanuae3675 Жыл бұрын
ወላሂ በየው ባየው አልጠግበው አልኩ እኔህ ናቸው የምገደሉት የአላህ የኔ የዋህ ህዝብ ወለጋላይ
@eg3549
@eg3549 Жыл бұрын
@@hamdanuae3675 weyene ehite enem endesu eyasebku Amharoch say aleqsalehu enezihin yewah deha yalalefelachew hizb new yemiyardut. Awire nachew Fetari yifaredachew 💔💔💔
@antenehlegesse9965
@antenehlegesse9965 Жыл бұрын
ፖለቲከኞቻችን በዚህ የዋህ ህዝብ ነው እንግዲህ ቁማር የሚጫወቱት። proud being a part of this society!!
@user-jg4op1uw6o
@user-jg4op1uw6o Жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@saadahsaadah2535
@saadahsaadah2535 Жыл бұрын
ትክክል
@mqw544
@mqw544 Жыл бұрын
ወላሂ በትክክል ግንገደሉን እንኳን እኛን ከብቶቻችንንም ገደሏቸው
@ethiopianforlife9773
@ethiopianforlife9773 Жыл бұрын
Yes it’s true 😭😭
@user-jc2gv2tr5d
@user-jc2gv2tr5d 8 ай бұрын
ወይ ጎጃጃም የፊልም ቀረፃ የሚመስል ይሄ መልካም ህዝብ ጋር እኮነው ተወልጀ ያደኩት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@astergrimmage9396
@astergrimmage9396 11 ай бұрын
She looks like her mom . This is a beautiful reunion. She will never have to feel lonely. She have all this love ❤
@user-ln6kx8po3y
@user-ln6kx8po3y Жыл бұрын
ለካ የድሮ ኢትዮጵያ አለች የንዱ ደስታ ለሌሎችም ደስታ ነዉ አልሃምዱሊላህ እንከን ደስ አለቹህ ሀገርችን ሰላም የርግልን
@helenethiopia
@helenethiopia Жыл бұрын
ዬኔ ማር በትክክል ኮሜንትሽ ደስ ብሎኝ ነው ማሬ አንዳንዱ በዘር ያሞግሳል ሁላችንን ደማችን አንድ ነው ውድድር❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪
@eg3549
@eg3549 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@elizabethmersha2994
@elizabethmersha2994 Жыл бұрын
Only Amhara region and Amhara peoples .
@sophiyasophiya3245
@sophiyasophiya3245 Жыл бұрын
ያአላህ አላህ ምን ይሳነዋል አላህ በሁለቱም አገር ያስደስታችሁ
@teslimyimer.6774
@teslimyimer.6774 7 ай бұрын
አሚን አሚን
@mesibrhane78
@mesibrhane78 Жыл бұрын
ዉይ ኢቢኤሶች ስርአታችሁ ብቻ በቂ ነው ማለትም ሰዉ የሚሰማዉን የሚያዳምጠዉን ሰዉ ማግኘቱ ብቻ በቂ ነው ኑሩልኝ ❤❤❤❤❤❤
@HubithThh-fx4sz
@HubithThh-fx4sz 6 күн бұрын
እደዚህ ያሳዘነኝና ለየት ያለ የቤተሰብ መገናኘት ፕሮግራም አላየሁም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 Жыл бұрын
እንኳን ደስ ያላችሁ ቤተሰቡ በሙሉ ኢቤሶች አላህ ረዥም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ሺ አመት ኑሩ ተባረኩ!!!
@mussietewelde3546
@mussietewelde3546 Жыл бұрын
ኤረትራዊ ነኘ ።ፕሮግራማችሁ ሁሌ እከታተላለሁ እንደዛሬ ግን ኣላየሁም።እግዝአብሔር እንደዚህ ደጋጓች መንደር ለካ እስካሁን በምድራችን አለ።በጣም ነው ያለቀስኩት ደስታው ኣልቻልኩትም።የእርስ በርስ ፍቅራቸው በጣም በጣም የሚገርም ነው ።ቸሩ መድሃኔዓለም ከክፋ የሰውራችሁ ሰላማችሁ ይብዛ ጸጋና በረከቱ ያብዛላቹ ።እህቴም እንኳን ደስ ኣለሽ ።
@emuuzeyf9341
@emuuzeyf9341 Жыл бұрын
በጣም
@wondimnewmersha2245
@wondimnewmersha2245 3 ай бұрын
አሜን ወንገኖቻችን እንወዳችኋለን❤❤❤
@helenahelena7617
@helenahelena7617 2 ай бұрын
አለ መኖርማ ታድያ ይሄን የዋህነታቸዉን ተጠቅመዉ የፖለቲካ ማዘሪያ መቀልበሻ እያደርጉን ም ዛሬም አለን ይሄን የዋህነትን ይዘን የዋህ ነትም ይዘዉ ይቀጥላሉ
@efratatube286
@efratatube286 Жыл бұрын
በሥላሴ ስም ማነው በእምባ የጨረሰው 😭❤️ ከነሱ መገናኘት ከሁሉም በላይ ደግሞ የገረመኝ የጎረቤቱ ፍቅር !! ቸሩ አምላክ ሆይ የሀገራችንን ሰላም ፍቅር አብዛልን ጌታ ሆይ እንዴት እሚያስቀና አካባቢ ነው ❤️😭😭 ኧረ የዛሬው ልዩ ነው ድንቅ ነው !
@HananHanan-yg6pm
@HananHanan-yg6pm Жыл бұрын
እኔም አጎቴን በገኛው ኡፍ ወለሂ ቀነሁበት አበቴ ብቻውን ቀረ ሁሉም ቤተ ሰብ ሞተወል አንድ ያለው ወንድሙ ወቶ ቀረ በአላህ ርዱኝ ከአላህ በታች ተስፈ አረኳቹ በቅርቡ ኢትዮጵያ መጠለሁኝ
@teshomesisay6482
@teshomesisay6482 10 ай бұрын
ዮኒ እና ሉላ ምርጥ ሰዎች እግዚአብሄር ይባርካችሁ፡ ወንድምዋ አባባሉ ያስቃል
@tigstetekle768
@tigstetekle768 Жыл бұрын
እንደዛሬ አልቅሸ አላዉቅም በደስታ ለካ ፍቅር ያለ ገጠር ነዉ አቤት የሰዉ ፍቅር አምላኬ ሆይ ደጉን የሀገሬ አርሶ አደር ጠብቅልኝ ፍቅርን አየንበት በጣም ደስ ይላልኢቢኤሶች ክበሩልኝ
@tsehayarega848
@tsehayarega848 Жыл бұрын
Enam. Alkskun
@zuzuhawi8957
@zuzuhawi8957 Жыл бұрын
እኔም
@tigstetekle768
@tigstetekle768 Жыл бұрын
በተለይ ደግሞ ከዚህ ደግ ከሆነ ቤተሰብ መወለድ ከደስታ በላይ ደስታ የሰዉ ፍቅር ጎረቤቱ ሁሉም ሰዉ የተለየ ደስታ በደስታ መሀል እለቅሶ ብቻ ደስ ይላል
@naeemaabdullah4360
@naeemaabdullah4360 Жыл бұрын
ወላሂ እኔም
@zubyedachala3556
@zubyedachala3556 Жыл бұрын
አቤት ደጉ ባላገሩ እዴት ደስ ይላል 🥰🥰🥰🥰
@Tube-zk4yh
@Tube-zk4yh Жыл бұрын
እንደዛሬ በደስታ አልቅሸ አላቀም በሂወት ያለሰው በቆይም መገናኘቱ አይቀረም ኡፍፍፍፍፍ እኔ አልቻልኩም እንኳን ደስ አላችሁ ኢቢኤሶች ቃል ያጥረኛል ተባረኩ
@senaytdesalegn6894
@senaytdesalegn6894 Жыл бұрын
Betam new desymelew
@user-ik7mx1dn1s
@user-ik7mx1dn1s 5 ай бұрын
ውይአማራ የፍቅር የቤተሠብ ሀገር የአብሮነት ውይይይ ሠላምሽ ብዝት ይበልልልኝ
@GebreAdmasu-ki6no
@GebreAdmasu-ki6no 11 ай бұрын
May god grant you all the hhapiness in the world as you are Gods messenger .Heart felt thank you to both
@beilngashow6496
@beilngashow6496 Жыл бұрын
እኔ ፍቅርን ተስፋን አምነትን ትግስትን ደግነትን ሰዉነትን በተግባር ያየሁበት የአማራ ህዝብ እኛ ኢትዮጵያዊ እድህ ነው እሚምርብን🙏
@maranatha391
@maranatha391 Жыл бұрын
pp
@lovemamatesfaye3040
@lovemamatesfaye3040 Жыл бұрын
የደስታ ብዛት አስለቀሰኝ
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb Жыл бұрын
በጣም በጣም አማራ ይለያል ትንሽ አቅርቦ ብዙ የሚሆንለት አይነ ሙሉ ሰው ወዳድ እንደ ጎጃም ገበሬ አላየሁም
@emanl0ve89
@emanl0ve89 Жыл бұрын
ወላሂ ከአራት ጊዜ በላይ እየተመላለስኩ ያየሁት ፊድወ ተኝቸ እንኳን የእናቷ አኳኳን እፊቴ መቶ የሚገረጥብኝ ያረብ ሁሉንም እናት ክፍ አታሳያቸው
@wessenfisha3001
@wessenfisha3001 Жыл бұрын
አሜን እኔም አስር ጊዜ አየሁት እያለቀስኩ
@yayushalemu9130
@yayushalemu9130 Жыл бұрын
Me too, this is my country people 💞☘️🌻🌷
@asterabate7743
@asterabate7743 2 ай бұрын
እኔም
@teklitfecadu9306
@teklitfecadu9306 Жыл бұрын
Adinna congratulations for reunited with your family. I’m so glad you met your mother, father, brothers, sisters, uncle, and your entire family. The initial meeting with your mother and mother was very touching and emotional. The way your mother expressed their happiness with the high jump and traditional eskissta was amazing. Congratulations agian. EBS you guys are doing an amazing job. I love Adinna’s family reunion. What makes it unique and special is their expression to pure love and happiness. Unbelievable I ❤it from 🇺🇸
@easye1311
@easye1311 Жыл бұрын
It was the most beautiful reunion I have ever seen
@demekewasie8595
@demekewasie8595 Жыл бұрын
ወይ እኔን - እንዴት ደስ ይላል። ይህ በእውነት - ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ ባህላች እና ገጽታችን ነው። ይህ በእውነት ኢትዮጵያ ውስጥ ነዉ። ይህ በእውነት ባህላች እና ገጽታችን ነው። የዋህነት፣ ግልፅነት፣ መደማመጥ፣ መከባበር፣ የሞላው ኢትዮጵያውነታችን በእውነት ይህ ነው። እንዴት ደስ ይላል !!!!!!
@strong1220
@strong1220 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የጠፋ ነገራችች እንደዚህ ያስገኝልን አሜን በሉ
@tigistkibebew9567
@tigistkibebew9567 Жыл бұрын
አሜንንንንንንንን
@tadelasemu6857
@tadelasemu6857 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@abenetgebre7984
@abenetgebre7984 Жыл бұрын
Amen
@sarahawler1292
@sarahawler1292 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@homealzarooni5161
@homealzarooni5161 Жыл бұрын
በፈጠራችሁ ይህን ይህን የምታዩ ሁሉ እህትሽ ተገኝታ ደስ ይበልሽ በሉኝ 💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭እንካን ደስ አለሽ ❤️❤️❤️❤️
@user-nq2qk5mj9e
@user-nq2qk5mj9e Жыл бұрын
ማማየ አላህ ያስገኝልሽ
@asterabate7743
@asterabate7743 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይሮዳሽ አይዞሽ ታገኚታለሽ እኅቴ
@ghh5860
@ghh5860 Жыл бұрын
አማራዬ የኔ ደግ ህዝብ አላህ ይጠብቅልኝ ❤❤❤❤የኛዋ ሀገር my አማራዬ💚💛❤💪
@ruthabera72
@ruthabera72 Жыл бұрын
Amazing God! Glory unto you! What a lovely people! No words! Pure heart ! They look like on family! We all learn from them to keep our country’s unity! God bless EBS and all the cure! ❤❤❤❤❤
@werkyewerkye6227
@werkyewerkye6227 Жыл бұрын
ኢቢኤሶችን ለመግለፅ ቃላት የለኝም እናተን የወለደች እናት ምሀፀኗ ይለምልም በጣም ነው ደስ ያለኝ💖💗💗💘👍👍
@kelvin1411
@kelvin1411 Жыл бұрын
ተመልከቱ ይሄን የዋህ ህዝብ ነው ገድለን ካልጨረስን የሚሉት እግዚአብሄር ሆይ አንተው ጠብቅልን😥😥😥😥😥
@GiruEnewari
@GiruEnewari Жыл бұрын
ማርያምን እኔም ይሄን ነው ያልኩት እንኳን ለህዝብ ለአንድ ነፍስ የሆኑት ሁኔታ አሜን ይጠብቀን
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Жыл бұрын
በዚሀ ህዝበ ስነልቦና እሴት ባህል ስለሚቀኑ ይገድሉታል ግን ከከፍታቸው ላይ ንቅንቅ አይሉም አማራነት ይለምልም
@user-gm1vo7dn1e
@user-gm1vo7dn1e Жыл бұрын
እግዚአብሔር ለንፁሃን ብርሃን ነው
@GiruEnewari
@GiruEnewari Жыл бұрын
@@milkilion696 ገዳይ ስሙ ሳይጠራ አቤት ስሊ. አሁን እዚህ የፖለቲካ ፓርቲ ማን ጠራ
@asenechernt2466
@asenechernt2466 Жыл бұрын
ትክክል የእውነት በጣም ይዋህ ናቸው መኖር ከነሱጋር ነበር
@selamawitberhe4283
@selamawitberhe4283 Жыл бұрын
This is amazing, beautiful humble family, I wish I can go and visit them , I felt so happy watching them all the way from Europe. May God bless you all, enkuan des alachu. Hulu begzew web Argew. Temesgen fetari
@abebechalem243
@abebechalem243 Жыл бұрын
እኔ ምንም ቃላት የለኝም ኢቢኤሶች ተባረኩ ።ፊልም ነው የመሰለኝ ትክክለኛ የአገሬ የእውነት ፍቅር የልብ የሆነ ያለበት አገር ደስስስስስስስ ብሎኛል። አብራችሁ የደከማችሁት ሁሉ ፈጣሪ በጤና ይጠብቃችሁ።
@senhywetfeshasenhywetfesha3955
@senhywetfeshasenhywetfesha3955 Жыл бұрын
💚💛❤አማራዬ የኔ ደግ ህዝብ ወደየት ይገኛል የእነዚህ ያለ ደግ ልብ ያለው እንኳን ደስ አላችሁ አቦ🙏
@jeff.t7778
@jeff.t7778 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@amirahajii5199
@amirahajii5199 Жыл бұрын
Oromo negn gn ahamra wuste nacho 😍😍🥰🥰🥰🥰😭😭
@makdesyoutube7287
@makdesyoutube7287 9 ай бұрын
በጣም እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ 😭
@user-wv4qu2hw9t
@user-wv4qu2hw9t 9 ай бұрын
@kongitpetros1638
@kongitpetros1638 Жыл бұрын
ባላለቀ እያልኩ ነው ያለቀው ምን አይነት ንጹህ ህዝብ ነው ምን አይነት ኢትዮጵያዊነት ነው አለቀስኩኝ በጣም ነው ደስ ያለኝ ክፍል ሁለት በኖረው አልኩኝ እንኳን ደስ አለሽ የኔ እህት እንኳን ደስ አላችሁ🙏😍
@naeemaabdullah4360
@naeemaabdullah4360 Жыл бұрын
እኔም ቀጣይ ያለውን ፕርግራም በቀረፁት እያልኩ ነበር
@lizatube14
@lizatube14 Жыл бұрын
ፊልም ነው የመሰለኝ እባካችሁ ቀጣይ
@asiacappuccino6137
@asiacappuccino6137 Жыл бұрын
በጣም ደስ ያለኝ ቀን ፒድዮውን እየደጋገምኩኝ ፒድዮ አዪቸ እስከሚያልቅ ድረስ በለቅሶ ያየሁት ካለመሰልቸት ያለቀስኩበት ባየሁት ቁጥር የማለቅሰው የደስታ ለቅሶ ያየሁበት ቀን መረቅኩት የቤተሰብ ልክ ያወቅኩበት የናት ርህራሄ ሁሉም የሚያቀው ቢሆንም ለየት ያለ የናትነት ፍቅር ያየሁበት እንደወፍ በሰማዪ ልትበር የምትፈልግ እናት አየሁ የቤተሰብ ልክ ምን እንደሆነ አወቅኩኝ ባጠቃላዪ ያየሁት የሰማሁት ነገር ሁሉ በለቅሶ ገደለኝ አሁንም አሁንም ባየው አልጠግበው እንኳን ደስ አላችሁ ደሳለን ፕረጉራማችሁ እከታለል ነበር ስታለቅሱም አለቅስ ነበር ስትደሰቱም እደሰት ነበር ያሁኑ ግን ለየት ያለ ነበር ህመም እሰከሚሰማኝ ነው ያለቀስኩት በተለዪ ልጅቱ ሲያመኝ በሩን ከፍቸ ነው የምተኛው ያለችው የናትየዋ ወደሰማዪ የሚዘሉት ያባት ገኘሁሽ አገኘሁሽ ሲሉ በጣም ከሚገባው በላዪ መግለፅ በሚያቅት መልኩ አስለቀሰኝ እየደጋገምኩኝ ነበር የማየሁ እናንተም በምታደርጉት ነገር አመሰግናለሁ ልጅቷን እንኳን ደስ ያላት እኔ እህታችሁ አስያ ነኝ ከአፋር ክልል አላህ ባላችሁበት አላህ ዪጠብቃችሁ አንችም ጨጓራሽን አላህ ያሽርሽ ያለፈው ችግርሽ ሆኖ የሚቀጥለው ደስታ ቀጤና ረጅም እድሜ ዪስጥሽ መግለፅ አልችልም በጣም በጣም ቢቢኤስ አመሰግናለሁ ፍቅር ናችሁ
@ingy2880
@ingy2880 Жыл бұрын
አድናና ወላጆች፣ እህቶች ወንድሞች፣ ዘመድ አዝማዶች እንኳን ደስ አላችሁ። ለሁሉም ጊዜ አለው።
@user-ri1pv9zv8q
@user-ri1pv9zv8q Жыл бұрын
😭ወላሂ ረጅም እድሜ ከጤናጋር ለኢቤኤሶች ❤❤❤❤ እንኳን በደስታ ተገናኛችሁ ወይኔ ወገኔ ደስ ሲሉ እንኳን ተገናኛችሁ 😭😭😭😭😭😭😭😭
@masterchefpizzacooking5512
@masterchefpizzacooking5512 Жыл бұрын
ይህን የዋህ ህዝብ የሚገደለውእና የሚፈናቀለዉ
@blm5287
@blm5287 Жыл бұрын
I’m so happy for you sister ❤Our neighbors brother’s and sister’s Ethiopan people we have best culture in the world 🌍 🎉❤❤❤❤❤🇪🇷💯🇪🇹
@user-hp6nx2db7f
@user-hp6nx2db7f Ай бұрын
I never cryied as Today except the day that my Dad passed away. Ebs I am speech less for your tireless help for those who needs your help. Thank you so much🙏😍🙏
@mercymercy9309
@mercymercy9309 Жыл бұрын
አስለቀሰኝ ይሄ ቤተሰብ የዋህ ቤተሰብ ድንቅ ጊዜ ሀገር ህብረተሰብ ውብ ቤተሰብ ፣ድንቅ ባህል ወግ 🎉❤🎉እንኳን ደስ አላችሁ
@MekdiTube
@MekdiTube Жыл бұрын
አቤት ይህ የዋህ ህዝብ ፈጣሪዬ ለነሱ ብለህ እንካን አገራችን ሰለም አርግልን እባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም እሰይይይይ እልልልልልልል ሁላችሁም እንካን ደስ አላቹ ኢቢኤሶች ተባረኩልን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@hjdjdjjd2708
@hjdjdjjd2708 Жыл бұрын
ኢንቢኤሶችአላህእደውእድሜያቹንያርዝመው
@hjdjdjjd2708
@hjdjdjjd2708 Жыл бұрын
እያለቀስኪእቤበእባሁኜነውቅዳሞንበናፍቆትኑውእምጠብቃችሁሃቢበቲ አ ባቴስየትነውያለውስትልወላሂእኔምእባበእባነውየሆንኩትአልሃምዱሊላህ እንኬንደስአላቹ
@jamirt.m9381
@jamirt.m9381 Жыл бұрын
ሞትን የሸወዱ 2 ጀርመናዊያን * የአለምን ታሪክ ቀየረ * kzbin.info/www/bejne/o3q9gqB6aJdql6c kzbin.info/www/bejne/o3q9gqB6aJdql6c
@user-im9tb6np5h
@user-im9tb6np5h 11 ай бұрын
ይህንን ድንቅ ስራ የሰራ እግዚአብሔር ይመስገን። ebs ዎች ዋጋችሁ ታላቅ ነው፡ ምነው አብሬኣቹሁ ከዚህ ደግ ህዝብ ያች ሰአት ባሳለፍኩ። ደስስስስስስስስስስስስስስስስስ የሚል ቀን።
@user-gf5ls4fg2e
@user-gf5ls4fg2e Жыл бұрын
አማራየ የኔደግ ህዝብ የኔየዋህ ሰላሙን ያብዛልህ አይዞህ ከጨለማቦሀላ ንጋትአለ የህንደግህዝብ ጨቆኑት 😭😭
@emuroro9855
@emuroro9855 Жыл бұрын
በሂወቴ እንደዚህ ያለ የተደበላለቀ ስሜት ተሰምቶኝ አያውቅም ኢቢኤስዎች ፈጣሪ ይባርካችሁ
@orthodoxlazalalmitinuri8754
@orthodoxlazalalmitinuri8754 Жыл бұрын
Baxami maryamin
@eyerusalemu4078
@eyerusalemu4078 Жыл бұрын
Just Amazing 🥲, GOD is Good. The people are wonderful. May GOD bless the people of Ethiopia 🇪🇹
@TigstStotaw
@TigstStotaw 2 ай бұрын
የኔ የዋህ አማራየ❤❤❤❤❤ለዚህ የዋህ ህዝብ ጦርነት ታወጀበት ፈጣሪ ፍረድ😢😢😢
@emoyaemoye3388
@emoyaemoye3388 Жыл бұрын
ዮኒ አንተን የወለደች እናት የተባረከች ነች የእውነት በምን እንደምገልፅሕ ቃላት የለኝም እግዛብሔር ዘርሕን ይባርከው
@user-du6lf1sy8e
@user-du6lf1sy8e Жыл бұрын
ያልሞተ ሰው ይገናኛል 😥😥😥😍😍😍 እውነት ከዝህ በላይ ምን ደስታ አለ 😍😍
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እህቴ ደምሪይ
@user-du6lf1sy8e
@user-du6lf1sy8e Жыл бұрын
@@TubeTube-vf4yb እሽ ማማዩ 😍😍
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
በጣም
@mimitaye6872
@mimitaye6872 Жыл бұрын
ይሄ በጣም የሚገርም ታሪክ ነው በጣም አስለቅሶኛል አማራ የዋሁ ህዝብ EBS TV እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@gennetteschilling5057
@gennetteschilling5057 Жыл бұрын
You guys are a blessing from the Sky ...go way out of ur way ! blessings ❤️💜
@webitemelka2283
@webitemelka2283 Жыл бұрын
በስመአብ ወወልድ EBS አዘጋጆችን ሳያደንቁ ማለፍ አይቻልም ውይ ዮኒዬ 😥የዛሬው ይለያል የዋህ የእግዚአብሔር ሰው የገጠር ሰው ኡፍፍፍ😥የእኔ ምስኪኖች እንኩዋን ደስ አላችው😍😍
@egezabhairyemesgen4258
@egezabhairyemesgen4258 Жыл бұрын
ይህንን ቪዲዮ ሙሉውን ሳይቆራረጥ ዩቱብ ላይ ብትለቀት በጣም ደስ ይላል ባህልን ፍቅርን አንድነትን ያስተምራል እባካችሁ ሙሉውን ቪዲዮ አሳዩን የዛሬው ከሁሌውም 1ኛ ነው
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እነደማመር
@user-us8hv4vg1r
@user-us8hv4vg1r 10 ай бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን እምባ ሲታበስ ማዬት የብዙ ጊዜ ችግር ሲፈታ ማዬት ደስ ይላል ከዚህ ቅን እና ለፈጣሪ ቅርብ ከሆነ ማህበረሰብ በመወለዴ ደስ አለኝ ለዚህ ትልቅ አላማ ልባችሁን ቀና የሆናችሁ ኢቢዬሶች እግዚአብሔር ያክብራችሁ
@MekdesAyalew-fk9dz
@MekdesAyalew-fk9dz 8 ай бұрын
ከዚህ ደግ ማህበረሰብ መወለዴ በጣም ደስስስስስስ ብሎኛል ልዑል እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላሟን ይመልስልን 💚💚💛💛♥️♥️
@Hana-nc4fk
@Hana-nc4fk Жыл бұрын
እንዲህ አይነት የዋህና ደግ ህዝብ ካላት ኢትዮጵያ በመፈጠሬ እግዚአብሔርን ከልብ አመሰግነዋለሁ። እንኳንም ከቁጥር ሳትጎሉ በህይወት አገናኛችሁ። ይህ የፈጣሪ ድንቅ ስራ ነው።
@mesielfyetube149
@mesielfyetube149 Жыл бұрын
ወገኖቼ ደግ ህዝብ እናቶቼ እንኳን ደስ አላቹሁ🙏❤ ለናተ ደግ ህዝብ ብሎ ኢትዮጵያን ይታረቃት ደግ ህዝብ የኔ የዋህ ህዝብ ምን አለ ሁላችንም እንደናተ ብንሆን 😭😭😭😭😭
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu Жыл бұрын
ደምሬሻለሁ ደምሪኝ
@mesielfyetube149
@mesielfyetube149 Жыл бұрын
@@naniyoutube-iq9tu እሺ አመሰግናለሁ
@fantayedebebe9765
@fantayedebebe9765 Жыл бұрын
@@mesielfyetube149 aa
@alialee3325
@alialee3325 7 ай бұрын
ይህህዝብ ነው የሚገደለው 😭😭😭😭
@mesielfyetube149
@mesielfyetube149 7 ай бұрын
@@alialee3325 አይዞን እግዚአብሔር ቀን አለው
@meles1991
@meles1991 Жыл бұрын
ይህ የዋሕ ህዝብ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንደዚህ የመሰለ እድል ሰርግ ነዉ እላቀስኩ እስቃለሁ ደስታውንም ሁሉ ተደበላለቀበኝ
@MameTade-lw5zv
@MameTade-lw5zv Ай бұрын
እግዛብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ ህዝቡ እንዴት ደስ ይላል ይሄ ነው እንግዲህ ኢትዮጰያዊነት መተባበሩ ደስታዬ ደስታክ የሚለው ትርጉም ማሳያ ነው ኢቢስ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ኑሩልን በጣም እራሴን መቆጣጠር አልቻልኩም እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ባጠቃላይ እንኳን ደስ አለን❤
@sirgutenorville3660
@sirgutenorville3660 Жыл бұрын
ወይ ፍቅር ወይ ንፅህና ደጉ የእማራ ህዝብ ኢትዮዽያነቱን የማይዘነጋበየቦታው የሚታረደው😭 ለዚህ ፕሮግራም ትልቅ ክብር አለኝ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እንባዬ ማስቆም አልቻልኩም🙏🏽🙏🏽
@user-ck4he3hf7x
@user-ck4he3hf7x Жыл бұрын
በጣም አልቅሼ ልሞት ነው😥😥😥😥😥😥
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
@@user-ck4he3hf7x እነደማመር በቅንነት
@user-jg4op1uw6o
@user-jg4op1uw6o Жыл бұрын
@@user-ck4he3hf7x እኔስ ብትይ😭😭😭😭💔💔💔💔
@jesusislord973
@jesusislord973 Жыл бұрын
This is Ethiopia 🇪🇹 the love that we grew up with no one asks “who are you which tribe you belong “ please God bring back our country our people to where we use to be…..🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽💕💕💕
@azebberhanu3130
@azebberhanu3130 Жыл бұрын
አሜን
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 Жыл бұрын
Absolutely true 🙏🙏🙏
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 Жыл бұрын
Absolutely true 🙏🙏🙏
@solomeasfaw5351
@solomeasfaw5351 Жыл бұрын
አሜን
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 Жыл бұрын
@@solomeasfaw5351 ውዴ ደምሪኝ
@machoumachou8439
@machoumachou8439 Жыл бұрын
የመዳም ቅም ነኝ ዮንዬ እግዚአብሔር አምላክ የመቶ ሳላን እድሜ ከጤና ጋይስጥህ አብረዉህ የሚሰሩትንም እንደዛው እንቅልፌን ትቼ የቀን ድካሜን የምረሳባችሁ ፖሮግራም ነዉ በጣም እወዳችኋለሁ ኑሩልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
@AmenAmen55076
@AmenAmen55076 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢ኡፍፍፍፍ የኔ የዋህ ህዝብ የኔ ምስኪን ❤❤❤ሰላሙን ብቻ እግዚአብሔር ያምጣልን
@nanimeba9802
@nanimeba9802 Жыл бұрын
ተባረኩ ኢቢሶች ከዚህ በላይ መልካም ስራ የምትሰሩበት እድሜ ከጤና ይስጣችሁ።
@afomiya348
@afomiya348 Жыл бұрын
እንባዬን ማስቆም አልቻልኩም😭 ። የገጠር ሰውኮ❤❤ እነዚህን የመሰሉ ዘመዶች እያላት ከሰው እንዳልተፈጠረች ዘመድ ወገን እንደሌላት ብቻዋን ስትንከራተት ኖረች። ዛሬ ግን እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
እደትብሎ።አብሱይወልደ።ያቅዋል
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
እደሰርገአቀባበል
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 15 МЛН
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 17 МЛН
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 31 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 10 МЛН
ውሎ አዳር - ጥንታዊቷ አክሱም በህልበት
28:32
EBC Entertainment
Рет қаралды 13 М.
小丑与白天使遇见丧尸?#short #angel #clown
0:32
Super Beauty team
Рет қаралды 35 МЛН
THE FLOOR IS LAVA 🌋🔥! Blippi Watch Out! #blippi #shorts
0:55
Blippi - Educational Videos for Kids
Рет қаралды 24 МЛН
3 августа 2024 г.
0:21
Kagiris twins
Рет қаралды 1,2 МЛН
il caldo fa brutti scherzi #dog #fight #punch
0:18
Cronache della Campania
Рет қаралды 28 МЛН