"ሞታለች የተባለችው እናት ልጇን አገኘች"... የአሳዛኟ እናት እምባ የታበሰበት ድንቅ ታሪክ //በቅዳሜ ከሰአት//

  Рет қаралды 990,105

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 1 200
@kamiletube3956
@kamiletube3956 2 жыл бұрын
በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግሪም ቢኖር ወላሂ ይሄ🌹🌹🌹🌹 የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ ብቻ👍👍👍👍
@zahaizahai5854
@zahaizahai5854 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zahaizahai5854
@zahaizahai5854 8 ай бұрын
❤❤ר
@Sit-l2d
@Sit-l2d 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ደስሲል
@VipVip-zu6xq
@VipVip-zu6xq 2 жыл бұрын
የሰው ልጅ ዳግም ሲወለድ በኢቢኤስ ቅዳሜ ከሰአት ላይ አየን ክብር ለመድሀኒያለም!!!
@sameeraksasameerakda6468
@sameeraksasameerakda6468 2 жыл бұрын
Uuufff betammmm
@أمعبيدة-ط9ز
@أمعبيدة-ط9ز 2 жыл бұрын
በጣም እንጂ 😭😭😭
@ለሁሉምጊዜአለው-ቸ6ረ
@ለሁሉምጊዜአለው-ቸ6ረ 2 жыл бұрын
የእኔ እናት ሁላችሁንም እንኳን ደስስስ አላችሁ የባል ቤተሰቦች እኮ ክፉዎች ናቸው 😭እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ዮኒ እኮ ከአንጀቱ ነው ሰው የሚወደው ዮኒኒን ያላችሁ🌹😍😍😍❤
@meltedamendi9361
@meltedamendi9361 2 жыл бұрын
መልካም እና ትሁት ሰው ነው😍😍
@fikir-yashenifal
@fikir-yashenifal 2 жыл бұрын
@@meltedamendi9361 ውዴ ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@mominadileta9168
@mominadileta9168 2 жыл бұрын
አንከአን ደሰ አለሸ ምነዉ አንደዘህ ፈጠአርኢ ልባናአ ይሰጠአቸዉ አኔም የወንድሜን ልጀቸ አሰአደጋአለሁ ግን አናታቹን አትወቁ ማአለት ሀፀያአት ነዉ በፍቅር አቡሮ ማሰአደግ ነዉ አንጀ ይሀዉ አዉነት አይደበቅም
@iooyu7895
@iooyu7895 Жыл бұрын
አወወላሂየባልዘምድከባዶችናቸውብቻ
@AbdelnurAman
@AbdelnurAman Жыл бұрын
​@@meltedamendi9361😂😂 😢ف٦٩iy5iu64210 5 i❤ y x
@amarche5385
@amarche5385 2 жыл бұрын
እንዴት ስው በህይወት እያለ ሙቷል የሚሉት ነገር በጣም ያሳዝናል 💔 እንኳን ደስ አላችሁ እናት እና ልጅ
@ramadannurish9991
@ramadannurish9991 2 ай бұрын
😂😂 say dççxx
@memmeem7920
@memmeem7920 2 жыл бұрын
2015 እህታችን ትልቅ ሶጦታ ነዉ ፈጣሪ የሰጠሽ አልኸምድሊላህ
@uamamarali4794
@uamamarali4794 2 жыл бұрын
በመጠባበቅ ላይ ነበርኩ እፍ አልሀምዱሊላህ
@hyathyat9071
@hyathyat9071 2 жыл бұрын
ወላሂ እኔም ሰጠባበቅ ነበር
@ekrammohammed3009
@ekrammohammed3009 2 жыл бұрын
ለካ እኔ ብቻ አደለሁም የምጠባበቀዉ ቅዳሜ ከሰዓት እና አድስ ምእራፍ በጉጉት ነዉ የምጠባበቀዉ ለማልቀስ
@fikir-yashenifal
@fikir-yashenifal 2 жыл бұрын
@@hyathyat9071 ውዴ ፌቶየን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@fikir-yashenifal
@fikir-yashenifal 2 жыл бұрын
@@ekrammohammed3009 የኔውድ ሰብስክራይብ አድርጊን
@hadaiail7505
@hadaiail7505 2 жыл бұрын
​@@fikir-yashenifal
@ሰላምሰላምፍቅር
@ሰላምሰላምፍቅር 2 жыл бұрын
ይችን ኮመንች የምታነቡ በሙሉ ፈጠሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏
@nrbu4941
@nrbu4941 2 жыл бұрын
Amen
@maremasnedw8215
@maremasnedw8215 2 жыл бұрын
አሚን 😍😍
@hirutkidanemariam5364
@hirutkidanemariam5364 2 жыл бұрын
🙏
@ynitsefashw
@ynitsefashw 2 жыл бұрын
አሚን
@brhanbrhan7225
@brhanbrhan7225 2 жыл бұрын
ኣሜን 👏👏👏👏
@kinjokonjo4874
@kinjokonjo4874 2 жыл бұрын
ምን አይነት አይምሮ ነው ያልሞተችን እናት ሙታለች ብሎ ለልጅ መንገር ምን አይነት ጉድ ነው እንኮን ደስ አላችሁ በጣም ደስ ይላል
@መካያላህባሪያ
@መካያላህባሪያ 2 жыл бұрын
በጣም ምን አስበውነው ግን ደምሩኝ
@Hkma-r3t
@Hkma-r3t Ай бұрын
ብዙ ባለጌዎች አሉ እውነቱን ግን መቼም ቢሆን መዴበቅ አይቻልም
@ቢንትሁሴንወሎየዋ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ 2 жыл бұрын
እናት እና ሀገር ሲስቁ እንጂ ሲያለቅሱ ያማል ረጂም እድሜና ክብር ለእናቶቻችን አላህ አብዝቶ ይስጥልን እንኳን ደስ አላችሁ ቀሪ ዘመናችሁን አላህ የደስታ ያድርገው ።
@fakerfakersaba7369
@fakerfakersaba7369 2 жыл бұрын
Des ylal
@blentube3002
@blentube3002 2 жыл бұрын
@@fakerfakersaba7369 ደምሩኝ
@moamenshadid
@moamenshadid Жыл бұрын
ምን አይነት ሰው አለ በምድር በአላህ ዉይ አማት
@dawit5894
@dawit5894 2 жыл бұрын
ዮኒ ፣ ያንተ ትትናህ ፣ ሰው አክባሪነትህ እጅ የሚገርም ነው ። ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ🙏🙏🙏
@ሁሉምያልፋል-ዀ8ሸ
@ሁሉምያልፋል-ዀ8ሸ 2 жыл бұрын
ማነው ይሄንን ፖሮግራም በጉጉት የሚጠብቀው እደኔ👍👍👍
@ameetameetina4849
@ameetameetina4849 2 жыл бұрын
እኔ
@medinamedina8256
@medinamedina8256 2 жыл бұрын
እኔ
@ahlutube8472
@ahlutube8472 2 жыл бұрын
እኔ
@fikir-yashenifal
@fikir-yashenifal 2 жыл бұрын
@@ahlutube8472 ውዴ ደምሪኝ
@fikir-yashenifal
@fikir-yashenifal 2 жыл бұрын
@@medinamedina8256 ውዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@adayee17
@adayee17 2 жыл бұрын
ዲንቅ አሰተሳሰብ ያላት ልጅ የኔ እህት ቀሪ ዘመነሽ ከነ ልጆችሽ እናትሽ ጋር ያማረ ይሁንልሽ 🥰
@ሰላምሰላምፍቅር
@ሰላምሰላምፍቅር 2 жыл бұрын
እናት ለዘለዓለም ትኑርልን😥😥😥 ሞተች ያሉት ሰዎች ግን ፈጠሪ ልቦና ይስጣቸው😥🙏🙏🙏
@HFTube-lf4ht
@HFTube-lf4ht 2 жыл бұрын
በጣም እኔም አክስቴ ሙታለች ተብሎ በደብዳቤ ተርዳን ሙታለች በተባለች ክ 20 አመት ቡሀላ ከጠፍች ከ30 አመት በላይ ከች አለች
@sffdgg8523
@sffdgg8523 Жыл бұрын
በጣም 😢😢😢😢
@ahmedalhalawe8242
@ahmedalhalawe8242 Жыл бұрын
እዳዉኢቤሶቺእዲሜያቺሁያርዚመዉ
@NiguroNagram
@NiguroNagram Жыл бұрын
በጣም
@ሰላምሰላምፍቅር
@ሰላምሰላምፍቅር 2 жыл бұрын
ይችን ፅሁፍ የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ🙏🙏🙏
@ተመስገንመድሃኒኣለም-ኰ4ፀ
@ተመስገንመድሃኒኣለም-ኰ4ፀ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@rachel-f8f
@rachel-f8f 2 жыл бұрын
አሜን
@ROZROZ-dp6xh
@ROZROZ-dp6xh 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@netsuhchristian8181
@netsuhchristian8181 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 2 жыл бұрын
@@rachel-f8f ውድ የሀገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ፕሮፋይሌን በመጫን ኑ
@مكيه-ر3ن
@مكيه-ر3ن 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ዕድሜህ ይርዘም ይወኒ መልካም ሰው !!!!መልካምነትን ከይወኒ ከበደ እንማር አዳሜ!!!!
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
እናትየው ወጣት ሴት ነች እንኳንም እናትና ልጅ ተገናኙ የስውን ታሪክ ደብቀው የሚያሳድጉ ስዎች ልክ አይደሉም እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 እንኳን ተገናኙ
@ሀሊማነኝከወደወሎ
@ሀሊማነኝከወደወሎ 2 жыл бұрын
እናት ለልጅ መዳኒት ናት😭😭😭😭
@tutueshetu4690
@tutueshetu4690 2 жыл бұрын
የሚያምሩ እናትና ልጅ በመገናኘታቸው እጅግ ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ ያላችሁ እናትሽ ሞታለች ብሎ በህፃን ህሊናዋ ለነገራችሃት ልቦና ይስጣችሁ 🙏 በዝህ ምድር እድሜ ካለ ተደብቆ የሚኖር ነገር የለም ዋናው በህይወት ብቻ ያቆየን
@umuuahmed721
@umuuahmed721 2 жыл бұрын
ሰው በአንድ ከተማ ውስጥ እየኖረ ሳይገናኝ ይሄን ሁሉ አመት መኖር በጣም ከባድ ነው ይሄ ፕሮግራም መቀጠል አለበት ትልቅ ስራ ነው ኢቢኤስ እየሰራ ያለው ተባረኩ
@እሙአኗር
@እሙአኗር 2 жыл бұрын
የእኔ እናት ወላሂ በጣም ከባድ ስሜት 😭😭😭😭😭 የሞተ ሰዉ ተመልሶ አይመጣም ግን ታምር ነዉ ያንዱን ልጅ አንዱ ሲያሳድግ መልካም ነገር ተናግሮ ያለማሳደግ እፍረት የመከናነብ ይሄ ምስክር ነዉ እንደዛሬ አልቅሸ አላቅም
@rahelamare9877
@rahelamare9877 2 жыл бұрын
በህይወት ያለችን እናት ሞተች ማለት በጣም ጭካኔ ነው በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር እንኳን በሰላም አገናኛችው በጣም ደስ ብሎኛል
@EthioGurageTube
@EthioGurageTube 2 жыл бұрын
አልኸምዱሊላህ ለአለማቱ ጌታ ከዚህ በላይ ደስታ ዱንያ ላይ የለም ።።።
@ይነጋልለኢትዮጵያ
@ይነጋልለኢትዮጵያ 2 жыл бұрын
ወይይይ ከባድ ስሜት ነው እግዚአብሔር ይመሰገን ebs ዘመናችሁን ሙሉ ተደሰቱ በጉጉት እና በእንባ ነው የማየው !! ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ተመስገን
@hanaalemu949
@hanaalemu949 2 жыл бұрын
እውነት እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ግሩም ነው እመቤቴን ይዙ ማፈር የለም ክብር ለጌታዬ እናት❤
@askaletesema8057
@askaletesema8057 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እናትና ልጅ መገናኘት አያቶች ምን ጊዜም ከፍቅራቸው የተነሳ የልጅ ልጃቸውን ለመጠበቅ ሲሉ የማይሆን ውሽት ይዋሻልው ይኸ ደግም ለልጆች ስነልቦና ይጎዳል እናት እናት ነች መኖርዋን ቢነግርዋት መልካም ነበር ግን እግዚአብሔር ታላቅ ነው በመጨረሻ እናትና ልጅ ተገናኝው!!!
@tube-qd8zo
@tube-qd8zo 2 жыл бұрын
የመሬም እናት ነኝ የመዳም ቅመም በጣም ደስ ነው ያለኝ እናት ከልጇ ልጅ እናትጋ ሲገናኙ አልምዱሊላህ
@መነናዊትባለማሕተቧ
@መነናዊትባለማሕተቧ 2 жыл бұрын
እናት ምንምን ብትሆን እናት ናት። እንኳን ደስ አላችሁ እንደት እንደተደሰትኩ Ebs እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤
@shimelisbekele406
@shimelisbekele406 2 жыл бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ሁላችሁም እንኳን ደሥ አላችሁ ሞታለች ያልሽው ሴቲዮ ግን ንስሃ ግቢ። የዚህች ምሥኪን ሤት እንባ ለዘመናት ባንቺ ምክንያት ሢፈስ መቆየቱ ከበደሎች ሁሉ በላይ ሀጢዓት ነው ልብ ይስጥሽ።
@emoyaemoye3388
@emoyaemoye3388 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ እናቷ ባለፈው ታሪክ አንጀት ይበሉነበር እንኳን ደስ አላችሁ ከሀገራችን የወጣኖችንም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን
@Ethiopiamusic2016
@Ethiopiamusic2016 2 жыл бұрын
ደስ ሲል ባለፈዉ በጣም አሳዝናኝ ነበር። እንኳን ደስ አለሽ እህቴ
@meye1988
@meye1988 2 жыл бұрын
ውይይይይ ፈጣሪየ ቃላት የለኝም,ሌላ ህይወት የላትም በልጆቿ ምክንያት ያለው ወንድሟ በጣም ነበር ልቤን የነካው
@መካያላህባሪያ
@መካያላህባሪያ 2 жыл бұрын
በጣም ልብ ይነካል ደምሪኝ ውደ
@ሰላምሰላምፍቅር
@ሰላምሰላምፍቅር 2 жыл бұрын
ይህንን ፕሮግራም ማነው እደኔ በጉጉት የሚጠብቀው😥🙏🙏🙏
@azarathazarath5891
@azarathazarath5891 2 жыл бұрын
እኔ
@መካያላህባሪያ
@መካያላህባሪያ 2 жыл бұрын
@@azarathazarath5891 እኔ ደምሪኝ ውደ
@gone7512
@gone7512 2 жыл бұрын
በሰው ህይወት ውስጥ የምትገቡ ቤተሰቦች ልቦና ይስጣችሁ
@tigistmulugata4336
@tigistmulugata4336 2 жыл бұрын
ክብሩን የድንግል ማርያም ልጅ ይውሰድ 🙏
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🏿😢🥰🥰
@vxdgougf1707
@vxdgougf1707 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@መሳይአስራት
@መሳይአስራት 2 жыл бұрын
አሜን
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 2 жыл бұрын
@@bosenagashu1673 ውዴ ደምሪኝ
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 2 жыл бұрын
@@vxdgougf1707 ውዴ ደምሪኝ
@ሱስነኝወሎየዋ-ሰ4ፀ
@ሱስነኝወሎየዋ-ሰ4ፀ 2 жыл бұрын
ከነሱ በላይ ይወኒ ደስታ ነው እሚገርመኝ ❤️❤️
@rutatewelde2864
@rutatewelde2864 2 жыл бұрын
ዬኒየ ቡርክ ነህ ከአፍህ የሚወጣ ሁሉ የተባሩኩ ቃል ነው ተባረክ🙏
@berhanusisay3588
@berhanusisay3588 2 жыл бұрын
እነ ዮኒ ባለታሪከ ብዙ ናችሁ!! የሰው እምባ እንድታብሱ ምክኒያት ያደረጋችሁ የድንግል ልጅ ይክበር ይመስገን!!!
@tgtigu1516
@tgtigu1516 2 жыл бұрын
ደግሞ እኮ አምሳያዋ ልጅዋ ናት❤❤ እንኩዋን ደስ አላችው🎉❤
@tayalemu9311
@tayalemu9311 2 жыл бұрын
ዮኒ👌 አንተ የደጎች ሀዋሪያ ነህ🙏ትችላለህ እንኳን ደስ አላችሁ ሁሉም ለበጎ ነው👏🙌🙌🙌
@seidabrahim9496
@seidabrahim9496 2 жыл бұрын
ኢቢ ኤሶች ፕሮግራማቹህ በጣም ይመቸኛል ግን አቅም አጣሁ ለማየት ሁሌ አለቅሳለሁ እያለቀስኩ ፕሮግራሙን አይቼ እጨርሳለሁ እኔ ያለ አባት በናቴ እና ከአያቴ ጋር ነው ያደኩት ተንገላትቼ ከብት እና ፍየል ጠብቄ አርሼ ነው ያለ ትምህርት ያደኩት እና አሁን ላይ ጀርመን ሀገር ላይ እገኛለሁ እናቴ የአባቴን ታሪክ ስጠይቃት የአባቴን አባት እንኩዋን አታቀውም እና ብዙ ሰው የኔ አይነት ፈተና የገጠመው ሰው ስለማገኝ በሚዲያቹህ እያለቀስኩ ፕሮግራማቹህን በማልቀስ እጨርሰው አለሁ እኔ በማልቀስ ተጎዳሁባቹህ ዮናስ ሉላ ፅጌ አንድ ቀን ያላለቀስኩበት ፕሮግራም የለም ላለማየት ሁላ ቪዶዋቹህን አስቤ አውቃለሁ ወንድማቹህ ሰኢድ ኢብራሂም ከጀርመን እናቴን ግን በጣም ነው የምወዳት እና እናቴን እድሜዋን ያርዝምልህ በሉን አመሰግናለሁ
@HelenTadess-r7n
@HelenTadess-r7n 4 ай бұрын
ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥልህ❤❤❤❤
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 2 жыл бұрын
wowwwwww እሰይ እንኳን ደስ አላችሁ ይህ ለናት ትልቅ ነገር ነው ስንት አመት ያዘነው የቆሰለው አንጀቷ የፈወሰ አምላክ ይመስገን ለሁሉም ጊዜ አለው ተመስገን ebs በስንቱ አለቀስን ተደሰትን ደስ የሚል ፕሮግራም እናመሰግናለን
@hana967
@hana967 2 жыл бұрын
በእውነት ስለ እማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ቃላት አጠርኝ
@diborab7820
@diborab7820 2 жыл бұрын
እንኳን ጌታ ረዳቹ ይህ ፕሮግራም በጣም ሚገርም ሁሌ በእንባ ምታጠብበት 😭😭 ።OMG I HAVE NO WORDS !! እባካቹ ልጆች እድሜአቸዉ ሲፈቅድ ትክክለኛ ኢንፎርሜሽን አሳዉቁአቸዉ !! ምህረት ያርግላቹ !!
@elenasnak7894
@elenasnak7894 2 жыл бұрын
ዮኒየ እድሜ ከጤና ይስጥህ አባቴ ኢቢኤሶች ተባርኩ ዮንየ አልቅሰህ ሞትክብኝ አታልቅስ
@ኢማንብንትአሊ
@ኢማንብንትአሊ Жыл бұрын
ዮኒ ምርጥ ሰው የዋህ ነህ ሲጠና❤
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 2 жыл бұрын
ይችን ፁሁፍ እምታነቡ በሙሉ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ በስደት ያለን ወጥቶ ከመቅረት አምላክ ይጠብቀን አሜን
@amansintayew5020
@amansintayew5020 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እባክሽ አንቺ እናት እንኳን ደስአላቹ ከአሁን በኃላ እንዳታለቅሺ አይንሽን ጠብቂ ገና የልጅ ልጆችሽን ማጫወት ይጠበቅብሻል
@lubabatofike2067
@lubabatofike2067 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ እናትና ልጅ እንዲሁም ቡዝዬና አይኒ የሺ ብርሐኑ በመልካም ነገራችሁ ስትመሰገኑ በጣም ደስ አለኘ እንዲነው መልካም ነት
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ እናቶች ረዥም ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ ❤❤❤
@መካያላህባሪያ
@መካያላህባሪያ 2 жыл бұрын
አሚን ይስጣቸው ደምሩኝ
@ሰፊናስ
@ሰፊናስ 2 жыл бұрын
የዮናስ የዋህነት ደስታው መግለጫ ኣጣሁለት ኣላህ ያስደስትህ🤲
@Tube-zk4yh
@Tube-zk4yh 2 жыл бұрын
የኔ እናት እንኳን ደስ አለሽ ኡፍፍፍፍፍ በጣም ነው የተጎዳችው እንኳን ደስ አላችሁ ልጅቱም ታሳዝናለች ምን አይነት ጭካኔ ነው ሙታለች ብለው የነገሯት ምን ቢደላ አለናት ደስታ የለም ዮወናስ እና ሉላ ምርጦች እኮ ናችሁ የሰው ስሜት በደብ የምትረዱ ልትመሰገኑ ይገባል
@mosessolomon6889
@mosessolomon6889 2 жыл бұрын
You made my Saturday a day of miracles. Praise be to God.
@mebratukidane57
@mebratukidane57 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ታላቅ ነው ስለማይነገር ስጦታው ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን::
@yordanosbrhana2951
@yordanosbrhana2951 2 жыл бұрын
አቦ እናንተ ኢብኤሶች እድሜ ጤና ይሰጣቹ ሁሌም ደስታ ይሁን ቤታቹ
@ይሆናልሁሉምበጊዜዉ
@ይሆናልሁሉምበጊዜዉ 2 жыл бұрын
የኔ እናት እንኳን ደስ አለሽ አለን አላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን የሁላችንንም የህይወት እንቆቅልሽ ይፍታልን
@muleyetewlde4393
@muleyetewlde4393 2 жыл бұрын
እንቃዕ ሓጎሰኩም ብጣዕሚ ደስ ዝብል እዩ እግዚአብሄር ደግ ነው ንኩሉኩም እንቃዕ ደስ በለኩም ኣማርኛ ይከብደኛል ያፍመራ ልጅ ነኝ በቃ በደስታ ኣለቀስኩት
@ገኒወለየዋየሸገርቅምጥልኦ
@ገኒወለየዋየሸገርቅምጥልኦ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እናትና ልጅ እንኳን ተገናኛችሁ👏አያትየው ግን ምንያህል ጨካኝ ቢሆኑነው እናትና ልጅ በህይወት እያሉያለያዮት
@tube-qf7kt
@tube-qf7kt 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ተገናኙ አልሃምዱሊላህ እኛንም ሌሎቹንም አላህ ያናቸው
@jimmamekonen3651
@jimmamekonen3651 2 жыл бұрын
የኔ መድሐኒያለም እንኳን አገናኛቸሁ በጣም ደስ ይላል ቀሪ ዘመናችሁን የሰላም የፍቅር የጤና ያርግላችሁ ሁሉም ለበጎ ነው ebs እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይሄ ሁሉ የሆነው በናተ ነው
@amentueb6054
@amentueb6054 2 жыл бұрын
እውነት የሚገርምነው ተመስገን ሰው በህይወት ካለ መገናኘቱ አይቀርም ኢቢሴወች ኑሩልን
@wondwosenyadesa9058
@wondwosenyadesa9058 Жыл бұрын
እኔ ምንአይነት ቃል ተጠቅሜ እንደምገልፃቸው የእናትና ልጅ ታሪክ በጣም ውስጤን ነካው: በእውነት ይህንን አዴስ ምእራፍ የህይወት ግዜና ታሪክን የከፈተላቸው አምላክ ክብርና ምስጋና ይድረሰው: ወገኖቼ እንኳን ደስ አላችሁ: ቀሪውን ግዜያችሁን ድስ ብሎችሁ አሳልፎ እግዚአብሔር ይባርካችሁ: ኤቤዬስ በርቱ ሁላችሁም እጅግ ሁሌም እኮራባችዋለሁ እያንዳንዱን ስታሳምሩት ድንቅ ነው: ካለቀሰጋር እያለቀሳችሁ ከሳቀጋር እያሳቃችሁ እናንተንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሁሌም እኮራባችዋለሁ I am so proud of you.
@begashawfanta1387
@begashawfanta1387 2 жыл бұрын
ይህ ፕሮግራም ከሌሎች ለየት የሚያደርገው ፣ ህይወት እንደገና የምትሠራበትና የተፈጥሮ ሂደቷን እንድትቀጥል በማድረጉ፣ የዜጎችን እንባ ያብሳል። የዚህ ፕሮግራም አዘጋጆች ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
@ፍቅርነዉመንገዴ-ቀ1ኈ
@ፍቅርነዉመንገዴ-ቀ1ኈ 2 жыл бұрын
ይሄን ፕሮግራም ላለማየት ብወስንም አልቻልኩም አየዋለሁ እራሴ ፈረሰ አይኔ ጠፋ በለቅሶ ኢቢኤሶች እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@ለሁሉምግዜአለው-ሠ8ቸ
@ለሁሉምግዜአለው-ሠ8ቸ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር
@hubihubi2838
@hubihubi2838 2 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ እኝህ እናት ባለፈው አስለቅሰውኝ ነበር ዛሬ ልጃቸውን አግኚተው ስላየኋቸው ደስ ብሎኛል
@ሰላምሰላምፍቅር
@ሰላምሰላምፍቅር 2 жыл бұрын
#Ebs ተባረኩ የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ👍👍👍👌👌👌
@diborahdiborah2639
@diborahdiborah2639 4 ай бұрын
ዮኒየ እንኳን የሚያሰደስት ነገር ይዘህ አንተን ማየት ራሱ ደስታ ይፈጥራል❤❤
@sintayehugebreselassie2251
@sintayehugebreselassie2251 2 жыл бұрын
መታደልነው እግዚአብሔር ይመስገን
@asegedmerdewo4069
@asegedmerdewo4069 2 жыл бұрын
ዉይይይ ልቤን ደስስስ ነው ያሰኛችሁት ይሄንን ፕሮግራም በጉጉት ነው ምጠብቀው በጣም የሰውን ደስታ እንደ ማየት የሚያስደስት ነገር ምን አለ ተባረኩልኝ
@hayubintmama264
@hayubintmama264 2 жыл бұрын
እናቲቱ በጣም ተጎድታለች ሚስኪን ልጅቱ ያው ተስፋ ስለቆረጠች ምንም ላትሆን ትችላለች እሷግን ---ብቻ እኳን ደስ አላችሁ. Ebs ሶት አላህ ይጠብቃችሁ
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 2 жыл бұрын
እእእእእእእእልልልልልልል ሰምት አብሬሽ ነበር የላቃስኩት አላሀምዱሊለህ እኮን አላህ አገናኛቹው ደስ ስል
@ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ
@ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ድንቅ ሃያል አምላክ ነው ሁል ጊዜ እግዚአብሔርን ከያዝን የሚቀድመን የለም የሚሳነው ነገር የለም ስሙ የተመሰገነ ይሁን።
@selamawitberhe4283
@selamawitberhe4283 2 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN 🙏
@ኦርቶዶክስመሆንመታደልነው
@ኦርቶዶክስመሆንመታደልነው 2 жыл бұрын
ደስ ሲል እናትሽ ገና ልጅና ቆንጂዬ ናት ገና ረጅም አመት በደስታ ትኖራላችሁ አስደስቻት አደራ
@selamawitberhe4283
@selamawitberhe4283 2 жыл бұрын
Thats true, the mother is very young
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
ይገርማል ግን ያልሞተን ሰው ሞተ ማለት እግዚኦ ምንጉድ ነው ያውም አያት 😭😭😭
@መካያላህባሪያ
@መካያላህባሪያ 2 жыл бұрын
በጣም ምን አይነት ጭካኔ ነው
@maryamhusain4106
@maryamhusain4106 2 жыл бұрын
አንዳንድ የባል ቤተሰብ በጣም ችግር አለባቸው ወላሂ ሀራም አለይኩም ምን ይጠቅማል
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
@@maryamhusain4106 በጣም እንጅ ውውውውው 😭😭
@yabatwa
@yabatwa Жыл бұрын
@@maryamhusain4106 እውነት ነው ችግር አለባቸው በጣም
@yoge9322
@yoge9322 2 жыл бұрын
እረ ዩኒ እኛ የመዳም ቅመሞች ለስንቱ እናልቅስ ናፍቆት የናንተ ታሪክ ዩኒ አንተም ስታለቅስ አብሮ ማባት ስራችን ሆነኮ ተመስገን ebs መልካሞች ናቹ
@amrankan7833
@amrankan7833 2 жыл бұрын
እኳንደስአላችሁቢኤስሶችእድሚችሁያርዝምልን እኔምእናቴንእንዳገምኞቴነው እባካችሁ፣አገናኙኝ፣የእቴሥም፣አስናቁ፣ይመርትባላለችየእናቴእህቶች፣አስናቁዳምጤ አዲቱዘሪቱይመርትባላለች ልጇእታገኝሽበሺ፣ አዲአበባቀበናሼል፣ነበረች እኔፈላጊልጇጦይባአወል፣እባላለሁ፣እባክሽእናቴዳገኝሽእፈልጋለሁ እባካችሁይህንን፣ንባብ፣የምታነቡሁላችሁም የምታቁአሳውቁኝይቅናሽበሉኝ ተውከቱአላላህባላህፍቃድ፣ምኞቴነው
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 2 жыл бұрын
የኔ እናት እናት ለዘላለም ትኑር ተንሰለሰለች የአያትየው ጭካኔግን
@መካያላህባሪያ
@መካያላህባሪያ 2 жыл бұрын
አሚን ደምሪኝ ውደ
@salheaminu6966
@salheaminu6966 2 жыл бұрын
እንካን ደስ ያለሽ እናቴ እንዴት ደሰሰሰ ይላል እናቴ ካሁን በኋላ ፈጣሪሽን እያመሰገንሽ ደስታኛ ሁነሽ ኑርልን እናትየ .እንዴት ነው ምታለቅሰው በውሰጧ ነው ምታለቅሰው የሆነ የተዳጎነ የታፈነ እህእህ ውስጧ ነው የተጎዳሽ ስታሳዝን እንኳንም ደስ ያለሾ ያለን የኔ የዋህ የልጃ ልጅ ስትስም እንባዋ ደርቆ ያ የድሮ ሳቋ መጣ ስትስቅ ሲያምርባት የኔ ደርባባ ሺ አመት ሳቂልኝ የኔ ደርባባ የኔ ወጋገን እንኳን እህእህ ብለሽ ያልቀረሽ እንኳን ደስታሽ ሳቅሽ ሰላምሽ አለምሽ እንኳን ፍጣሪ በደስታ በምስራች በልጅሽ በልጅልጅሽ በእኛ በነ ዮኒ በነ ሉላየ በወድምሽ ምኋል መልካሙነ ውቡን ጥሩውን ደስታውን ነገር እንኳን አበሰረሽ የምስራች እናትየ.ምስር ብላ በይኝ የኔ እናት ቀሪው ዘመንሽ የሰላም የፍቅር የደስታ ይሁንላቹሁ ይሁንልን እወዳቹሁአለሁ
@tube1934
@tube1934 2 жыл бұрын
ኢችን ኮመንት የሚተነቡ በሙሉ አለህ ከኩፉ ዪጠቢቀቹ በቂኒነት አበረተቱኝ🌹🌹🌹
@መካያላህባሪያ
@መካያላህባሪያ 2 жыл бұрын
አሚን
@መካያላህባሪያ
@መካያላህባሪያ 2 жыл бұрын
ደምሬሽ አለሁ ደምሪኝ አንችም
@ssaa3540
@ssaa3540 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አንኳን ደሥ አላችሁ ቀረ እድሜያችሁን አላህ በጤና ያኑራችሁ
@እሙአቤል
@እሙአቤል 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን
@eyobgezachew4834
@eyobgezachew4834 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እናቴ እንዲሁም አህቴ እንኳን ደስ አላችሁ የኢቤስ ሰራተኞች ግን እግዚአብሔር የማያልቅ እንጀራ ደስታ ፍቅር ይስጣችሁ
@ሀስናሙሀመድ
@ሀስናሙሀመድ 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ምስጋና ይገባው ለአለማቱ ጌታ ሀዘናችሁን ወደ ደስታ ተቀይሮ እንደ የት ምን እሚያስደስት ነገር አለ ሌሎችንም አንተ አስባቸው አላህ ምን ይሳነዋል
@Medi-Habeshawit
@Medi-Habeshawit 2 жыл бұрын
ዋው እንኳን ደስ አላችሁ ቤተሰብ ገባ ገባ በሉ ሸቃሎች ያለ እናንተ አይሆንልኝም ልጅቷ ስርአት ያላት ቁጥብ እንደሆነች ከንግግሯ ተረድቻለሁ እናትየዋ አሳዝናኝ ነበር እንኳን ደስ አለሽ እናትም ኑሮን የሚከፋብን ሰበቡ ብዙ ነው እኔኮ ቅዳሜ ቅዳሜ በሰርች ሳይቀር ነው የምጠባበቀው ቤተሰብ የጠፋብኝ የሚፈልጉን የቤተሰቤ ስም የሚጠራ ያክል ነው ጉጉቴ እንድህ ተገናኝተው ስናይ 👍👍🇪🇹
@rozahjerusalem3156
@rozahjerusalem3156 2 жыл бұрын
አሁንማ የማዳም ቅመሞች ተብለናል ተመስገን
@መካያላህባሪያ
@መካያላህባሪያ 2 жыл бұрын
መተናል ደምሪኝ ማማ
@መካያላህባሪያ
@መካያላህባሪያ 2 жыл бұрын
@@rozahjerusalem3156 ልክ ብለሻል ቅመምየ ደምሪኝ ውደ
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 2 жыл бұрын
@@rozahjerusalem3156 ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ብቻ ሰብስክራይብ አርጉኝ ፕሮፋይሌን በመጫን ኑ ጎራ
@Fetah90
@Fetah90 2 жыл бұрын
@@መካያላህባሪያ ደመርኩሽ ውደ ደምሪኝ
@tadelechtasew727
@tadelechtasew727 2 жыл бұрын
የኛ ቤተሰቦች በትንሽ ነገር ቂም እየያዙ አለያዩን ተመስገን ተገናኛቹ እኳን ደስ አላቹ
@zed2899
@zed2899 2 жыл бұрын
እ/ር መልካም ነው !!እህቴ እንኳን ጌታ ከልጅሽ አገናኝሽ ፡ትምህርት ይሁነን ክፍት ምንም አይጠቅምም እውነት ይቆይ እንጂ ውሸት አይሆንም !!።ዮኒ እጅግ በጣም እናከብራችዋለን ተባረኩ
@ወለተማርያምሀብተሚካኤል
@ወለተማርያምሀብተሚካኤል 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ምን ይሰነዎል 🙌እንኳን ደስ አላቹ 🙌#አያቴ_የኔ_ቅመም_እድግ_በይልላቸው_❤🕊❤🕊
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 2 жыл бұрын
yኔ፤ተባረክ
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 2 жыл бұрын
@@fatimaahmed5822 ውዴ ደምሪኝ
@anvsnv9586
@anvsnv9586 2 жыл бұрын
በመጀመሪያ እኳን ደስ ያላችሁ ሲቀጥል ይች እናት እደት አጀቴን እደበላችው የኔት እኳንም ተገናኛችሁ ቀሪ ዘመናችሁን በደስታ ያኑራችሁ እድሜ ከጤናጋ ይስጣችሁ ዩኔ ማኛ ከማገናኛ፣ የተነፋፈቀ የተጠፋፋውን ሁሉ ካአላህ በታች ታገናኘዋለህ ረጅም እድሜ ከጤና ከርዚቅጋ ይስጣችሁ ኢቢኤሶች አደባ ኣባሾች ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ፣ ዩኔ ማኛ ውሴጤ ነህ መልካም ሰው፣ አላህ ና እስካለህ ክፉ አትይ ክፉ አትስም
@yusriyenatelij
@yusriyenatelij 2 жыл бұрын
ወላሂ ከመች ከመች ተለቀቀ እያልኩ ደጋግሜ እያየሁ ነበር በጉጉት ነው ምጠብቀው ይህን ፕሮግራም
@ementmelses5505
@ementmelses5505 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ።ምን ይባላል።
@samiratube2450
@samiratube2450 2 жыл бұрын
በስደት ያላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ከድገተኛ አደጋ እህት ወንድሟቸ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቅልኝ❤
@እየሩስአባተ
@እየሩስአባተ 2 жыл бұрын
የኔ እናት እንኳን እግዚአብሔር በሠላም አገናኛችሁ በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም Ebs
@munatesema6060
@munatesema6060 2 жыл бұрын
እኔማ ሲገናኙም ማልቀስ ሲፈልጉም ማልቀስ ሆናል ስራዬ🥰
@jghjfh7892
@jghjfh7892 Жыл бұрын
አይናችን ሊጠፋኮነው
@Lolo-gd5em
@Lolo-gd5em 5 ай бұрын
በጣም እኔም
@yodiemeru203
@yodiemeru203 2 жыл бұрын
ዮኒ አይዞህ ሁሌ አዝኖ አይቻል ጠንከር በል እድሜ ጤና ከነቤተሰብህ!!❤
@Maleehat-Tube
@Maleehat-Tube 2 жыл бұрын
ይህን ፕሮግራም የምትዋዱ እስክ በለይክ እና በሰብስክርቭ ግለፁልኛ ከበድ ነው ኡከን ደስ አለቹ
@መካያላህባሪያ
@መካያላህባሪያ 2 жыл бұрын
ሰብ አርጌሽ አለሁ መልሽ
@Maleehat-Tube
@Maleehat-Tube 2 жыл бұрын
@@መካያላህባሪያ እሽ
@sanasana2935
@sanasana2935 2 жыл бұрын
ዮኒ ተባረኩ እድሜናጤና ይስጣችሁ እማዬ እንኳንም እባዎትን በደስታ አበሰሎት😘😘😘😘😘
@Selam694
@Selam694 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ 🎉🎊🎉🎊🎉 እውነት ነው ለልጅቷ ከባድ ነው በጣም :: ሞታለች ተብላ አለች ( አለሁ ) መባል መስማት ለእሷ ቀላል አይደለም :: በውጩ ሀገር ቢሆን ኖሮ Therapy ( treatment ) ይደረግላት ነበር :: እግዚአብሔር ልብሽን , አይምሮሽን , መንፈስሽን ያጠንክርሽ የኔ ቆንጆ 🙏🇪🇹🇩🇪
@elsazeleke6852
@elsazeleke6852 Жыл бұрын
በጣም ሚያሳዝን ታሪክ ነው እንኩአን እግዚአብሔር በሰላም አገናኛቹ የኔ እናት እባክሽ እናትሽን የተሰበረ ልብዋን ጠግኚላት በምችይው አቅም በጣም ነው የተጎዳቺው
@mekideswolloyewa7426
@mekideswolloyewa7426 2 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 2 жыл бұрын
እዉነት ማንደናት እናት ትኑሪ እናት ስትኖር እንደት ደስይላል ግንእናት ማጠት ይከብደል እናት ሁሉነገርናት እናት ላላቹ ትኑርላቹዉ ሺአመት
«Жат бауыр» телехикаясы І 30 - бөлім | Соңғы бөлім
52:59
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 340 М.
«Жат бауыр» телехикаясы І 26-бөлім
52:18
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 434 М.
ካገባች በ5ተኛ ቀኗ የተገደለችው ሙሽራ
28:05
ሐረግ ( ክፍል 36)
36:59
ለዛ
Рет қаралды 304 М.
«Жат бауыр» телехикаясы І 30 - бөлім | Соңғы бөлім
52:59
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 340 М.