‘’ኢሕአፓ ከኳስ አርቆኝ ነበር’’| ጥቁር እንግዳ

  Рет қаралды 13,267

Asham TV | አሻም ቲቪ

Asham TV | አሻም ቲቪ

Күн бұрын

Пікірлер: 37
@goodnews2392
@goodnews2392 Жыл бұрын
የሚገርም ጭውውትና ትዝታ ነው፣ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ገኒዬ። ምንም በግዜው ባልወለድም ያለፉ ታሪኮችን መስማት እወዳለው። ትዝታ እያረጅም ይባል የለ? እግዚአብሔር ረጅም ጤና እና እድሜ ይስጥልኝ። ተባረክ።
@gezahegnwoldemichael5805
@gezahegnwoldemichael5805 Жыл бұрын
አሳማ ሜዳ የጌቱና የሃይሌ ፉክክር ሜዳ ትዝታ!!ውብ ዘመን
@lamrof
@lamrof 7 ай бұрын
69፣ 70፣ 71 የጭፍጨፋ ግዜ ነበር። አማኑኤል መሳለሚያ አደባባዩ ላይ 15 ሬሳ ተደርድሮ አይቼ ነበር ወደ ትምህርት ቤት ስሄድ። ወይ ጉድ፣ አሁን ሳስበው በዚያን ዘመን የወጣት ልጅ ወላጅ መሆን እንዴት ያስቀቅ።
@melesebekele1091
@melesebekele1091 Жыл бұрын
Very intelligent and smart player missed you Getu Melka
@Lijeyassu
@Lijeyassu Жыл бұрын
ገኔ ምርጥ ሰው ማደንቅህ ቃለ መጠይቅ ስታደርግ የቤት ስራህን ሰርተህ ታሪኩን flow ምትቆጣጠርበት መንገድ ግሩም ነው መቼም
@fissehawoldetensay4412
@fissehawoldetensay4412 Жыл бұрын
Getu Melka....The best Football player...WOW........kEBELE's team were so organized.
@kebedeababu5176
@kebedeababu5176 Жыл бұрын
የከነማ ቡድኖች የነበሩት፣ ካራማራ (ደቡብ ዞን፣ ከፍተኛ :2,17,18,19 20ና21) ፣ ጥቁር አንበሳ(ምእራብ ዞን: ከፍተኛ 3, 4,5,6,22,23,24ና25)፣ ድል ብርሀን (ምእራብ ዞን : ከፍተኛ, 11,12,13,14,15,16): አብዬት ፍሬ( ሰሜን ዞን ፣ከፍተኛ:1, 7,8,9,10)
@jacobselasie7246
@jacobselasie7246 Жыл бұрын
He was Gerat playler Getu peace ful Men i know him since long time i
@mreasy9731
@mreasy9731 8 ай бұрын
Gene. Nebese yemar wendeme. Betam new yazenkut memothen sesema wendeme 😢😢😢😢😢😢
@shebelaw33
@shebelaw33 Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ታሪካዊ ፕሮግራም ። በዛን ቀውጤ በሆነ ጊዜ በጨቅላ ዕድሜዬ ብዙ ነገር በአእሟሮዬ ተቀርፆ አልፏል ።በተለይ ደግሞ በከፍተኛ 8 ቀበሌ 13 ራስ መስፍን ግቢ አካባቢ የነበረው የኢሐፓ ትግል አይረሳኝም ። አዘጋጁ ስም እየጠቀስክ ማቁረብ በጣም አሪፍ ነው።
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 10 ай бұрын
Yemigermegn ye Ehapa tigil yemibalew new ..hager rebsho..sew gelo..betbito metfat..lelelaw amechachito metfat min ayinet tigil new?
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z Жыл бұрын
Getu Melka, my god, nostalgic ❤
@muradhassen9858
@muradhassen9858 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ለሚቀርቡልን ነገሮች
@sabasalah4249
@sabasalah4249 Жыл бұрын
Enamesgenalen gene yemenakebrew sew
@gersutadros5960
@gersutadros5960 Жыл бұрын
Betam des yemel tarik
@lishanmulugeta4589
@lishanmulugeta4589 Жыл бұрын
Welcome back, Genne!
@habtenegusse9030
@habtenegusse9030 Жыл бұрын
እንደ ጠያቂነትህ ሁሉን የምትመልስ ከሆን እንግዳህ ለምን አስፈለገ
@bellaethio4426
@bellaethio4426 Жыл бұрын
Des yemil tizita❤
@Barry-m3w
@Barry-m3w 5 ай бұрын
Ahhhhhjhhhhhh!!!!!!!.
@bellaethio4426
@bellaethio4426 Жыл бұрын
Getu melka Kuasuan ayasneka
@dawitr
@dawitr Жыл бұрын
It’s not funny libro, have some respect for those young people who sacrifice their lives for freedom.
@afewerktemeleso130
@afewerktemeleso130 Жыл бұрын
Libro please stop talking give a time for him
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ Жыл бұрын
ጌቱ መልካየመድኑ ኮከብ
@Adi-p7b
@Adi-p7b Жыл бұрын
💙🤍 Medin
@bmoges4857
@bmoges4857 Жыл бұрын
ርዕሱ ኢሀፓ ሳይሆን 'አሕአፓ '' ነው የሚባለው ። የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ ፓርቲ ለማለት.... ✌
@NeberTube
@NeberTube Жыл бұрын
አነተ እራሱ ''አሕአፓ'' ሳይሆን ''ኢሕአፓ '' ስህተት አርማለው ብለህ አንተም ተሳሳትክ አትቸኩል
@ልጅእያሱ-ሰ7ነ
@ልጅእያሱ-ሰ7ነ Жыл бұрын
የደደብ ከምችት በለው
@bmoges4857
@bmoges4857 Жыл бұрын
@@NeberTube ልክ ነህ ወዳጄ ፣ መተራረሙ እኮ ለበጎ ነው። እኔ ለማረም መቸኮሌ ሳይሆን ባሁን ሰአት የአማርኛ ፅሁፍ ባብዛኛው እየተጣመመ ትውልድ ሲቀባበለው እያየሁ አላልፍም ብዬ ነው እንጂ መቸኮሌ አይደለም። የኔን ስህተት ያየ የቃላት ግድፈት መሆኑን "የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ ፓርቲ " ብዬ በፃፍኩት መረዳት አይከብደውም። ለማንኛውም እንተራረምና ትውልድ ትክክለኛውን ይቅሰም። አመሰግናለሁ!
@Barry-m3w
@Barry-m3w 5 ай бұрын
Correct!!!.
@Lezemen
@Lezemen Жыл бұрын
The name of this political organization is not Ehapa. Rather its Eh-apa. It has 4 Amharic letters not 3 . In English it's called EPRP.
@Befrduam
@Befrduam Жыл бұрын
በቃ አዘጋጁ ኢህአፓን ካልወነጀልክ አይሆንልህም !!
@lamrof
@lamrof 7 ай бұрын
ያዲሳባ ሰው ይቺን "ኦረዲ" የምትል ቃል ምነው አብጠለጠሏት። አግባቧ እኮ ልክ አይደለም። ኦረዲዲዲዲዲድ
@muhammedkedir8541
@muhammedkedir8541 Жыл бұрын
ኢ ሀ ፓ ተብሎ አይፃፍም ቀሽሞች ኢ . ሕ . አ . ፓ .
@cococake6803
@cococake6803 Жыл бұрын
Enkuwan yegerfuk
@mulugetatsedal609
@mulugetatsedal609 Жыл бұрын
ምስኪን
@ናታንፍቅር-ፐ2ገ
@ናታንፍቅር-ፐ2ገ Жыл бұрын
ምድረ ደንቆሮ የማፊያን ፊልም እያየህ ጀግና ጀግና ትጫወት ነበር ህዝብ አስጨረሳችሁ አገራችንንን ለቅጫማም ትግሬ ሰጣችሁ
SPORT AMERICA WITH GENENE MEKURIA
39:28
ebstv worldwide
Рет қаралды 8 М.
Life hack 😂 Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:17
Leisi Crazy
Рет қаралды 80 МЛН
黑的奸计得逞 #古风
00:24
Black and white double fury
Рет қаралды 25 МЛН
Всё пошло не по плану 😮
00:36
Miracle
Рет қаралды 3,4 МЛН
She's very CREATIVE💡💦 #camping #survival #bushcraft #outdoors #lifehack
00:26
የድሮው ደርቢ ትውስታ ||NahooTv
1:12:59
Nahoo TV
Рет қаралды 22 М.
Life hack 😂 Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:17
Leisi Crazy
Рет қаралды 80 МЛН