ኢሊሙናቲ የት ነው ያለው ? / Hanna Yohannes ጎጂዬ | Ethiopian Artist | |Dr Meskerem Lechisa

  Рет қаралды 192,221

Hanna Yohannes-ጎጂዬ

Hanna Yohannes-ጎጂዬ

Күн бұрын

Пікірлер: 599
@solyanamatewos3953
@solyanamatewos3953 2 жыл бұрын
ሃኒ ዛሬ እውቀት ከእምነት ጋር ያላት ጀግና ባለ ስነምግባር ሰው ስለጋበዝሺልን እመሰግናለው :: እግዚአብሔር ይባርክልን ይጠብቅልን ብዙ ያኑርሽ መስከኪ የኔ ጀግና 🙏❤️😇
@zinashtekeste3314
@zinashtekeste3314 2 жыл бұрын
🤣🤣
@gech1995
@gech1995 2 жыл бұрын
ሀኒየ እግዚአብሔር ያክብርሽ ብዙ አርቲስቶች ኢሉሙናቲ ለማስተዋወቅ አፈር ደች ይበላሉ አንች ደግሞ እግዚአብሔር አድሎች ስራዎችሽ በሙሉ ደስ የሚሉ እና ኢትዮጵያዊነት ያለው ነዉ
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💚💚💚
@ሩሐማየማርያምልጅእትዮ
@ሩሐማየማርያምልጅእትዮ 2 жыл бұрын
@@selamtube1319 ዩቱቨሮች ወንድና ሴትን መለየት የማትችሉ ናችሁ እንደ? ከላይ ኮመንት ላይ ያለው ዘመድኩን ነው ያንች ቤተሰብ ሆኖ እቃቃ ለመጫወት ጊዜ የለውም ባይሆን አንቺ የሱ ቤተሰብ ሁኝና ቁነገር ቀሰምበት!
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
@@ሩሐማየማርያምልጅእትዮ ክክክ አረ ዘመድኩን አደለም ፌክ ነው ጊቢ እና እዪው 😁😁
@ሩሐማየማርያምልጅእትዮ
@ሩሐማየማርያምልጅእትዮ 2 жыл бұрын
@@selamtube1319 😀 የስራቸውን ይስጣቸው
@uuu6182
@uuu6182 2 жыл бұрын
ስታምሩ እውነት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ምን አይነት አስተዋይ እና አንቂ እምነተኛ ዶክተር. እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@birtukanbekele6122
@birtukanbekele6122 2 жыл бұрын
ሃኒዬ አሁን የእንግዳ ምርጫሽን በጣም ስላተካከልሽ ደስ ብሎኛል እንዲህ ነው የተዋህዶ ልጅ ሚናውም ይሄ ነው ለኛም ለልጆቻችንም አርአያ የሚሆኑ የተዋህዶን ፋና በስራቸው የሚያሳዩ ሰዎችን እያሳየሽን በመሆኑ እናመሰግናለን በርቺ እግዚሀብሔር ይጠብቃችሁ ድንቅ ትምርት 🙏❤😇
@ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ
@ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ 2 жыл бұрын
ወይ ሀኒ ዬ ስወድሽኮ በምክንያት ነው አዛኜን።😍😍😍😍 ይህቺን ራሷን የቻለች ተንቀሳቃሽ ቤተ መጽሀፍት አቀረብሽልን። እናመሰግናለን ውዷ እንቁዋ ሴታችን መስኪዬ እድሜሽ ይርዘም
@ሶስናበላይ
@ሶስናበላይ 2 жыл бұрын
ትክክል
@fikirmamaru750
@fikirmamaru750 2 жыл бұрын
እውነት ብለሻል ተንቀሳቃሽ ቤተ መጽሐፋት
@addiswami1403
@addiswami1403 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያበርታሽ እሀቴ !!!
@ledakya2278
@ledakya2278 2 жыл бұрын
በጣም ምወዳት ሁሌም ስሰማት ስለ አገሬ ስለ አይማኖቴ እ ምታሳውቀኝ መምህሬን ስላቀረብሻት ከ💖 አመሰግናለው ሐኒ በዚው አጋጣሚ መምህር ፋንታውን ዋቄን አቅርቢልን ለዛሬው እናመሰግናለን😘😘😘😘😘
@yetsomgize83
@yetsomgize83 2 жыл бұрын
"ዘመናዊ ትምህርትን ስለተማርን ነው ኢትዮጵያን ማወቅ የሚከብደን" Well put!
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 жыл бұрын
*_ደስ ይላል ብዙ ሰዎች እየሰሩበት ነው መሰራትም አለበት ዐብይ ይልማን እና መሰሎቹን ያቆይልን እግዚአብሔር ይሄ አስከፊ ነው ሶዶምና ገሞራን እግዚአብሔር ያስወጣልን ከሀገረ ኢትዮጵያ_*
@yeshiworku2639
@yeshiworku2639 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@temesgenyibebal9317
@temesgenyibebal9317 2 жыл бұрын
I wish there are more people like her, who reads and knows things deeply, who knows undistorted real history. እግዜር ይስጥሽ ዶክተር
@keyayekeyay7736
@keyayekeyay7736 2 жыл бұрын
መልካምሀሳብ ያላቸውን ሠወች ለሀገራችን ያብዛልን
@tewodroszerefa7258
@tewodroszerefa7258 2 жыл бұрын
ዶክተርዋ በእውነቱ በምክኒያት ; በእውነትነት ; በተጨባጭ ነገሮች ማህበረሰብን የምታሳውቂ እንድነነቃ : እንድንባንን !! እንባንንን እንንቃ ጎበዝ ተባረኪልን ሃኒዬ እግዚአብሔር ያክብራችሁ !!
@rabehcall3651
@rabehcall3651 2 жыл бұрын
ሀኒቾ እናመሰግናለን የእንግዳ አመራረጥሽ ተሻሽሏል በርቺ እነዚህንም እንቁዎች የእውቀት ጀግኖች እግዚአብሔር ይጠብቅልን ለትውልድ ያስፈልጉናል!!!
@marthauhlmann3555
@marthauhlmann3555 2 жыл бұрын
She’s one of my favorite people, love and respect for her❤️ Haniye thank you for presenting her on your channel.
@tezetaalebachew5868
@tezetaalebachew5868 2 жыл бұрын
ዶክተር በጣም ነው ምወድሽ እግዚአብሔር ብርታቱን ጨምሮ ይስጥሽ ሀኒየ ጥያቄዎችሽን ወድጃቻቸዋለሁ በርች ባሁን ሰሀት የሚያስፈልገን እውቀት እሄ ነው
@hiruimehreteb852
@hiruimehreteb852 Жыл бұрын
ከዶ/ር መስከረም የምናገኘው ትምህርት በጣም ጥልቅና ድንቅ ነው። ማንነታችን ክደን የሰው ስናደንቅ 1000 ዓመት መልሳ የምታስተምረን ትምህርት ስሰማ ካፍንጫችን በላይ የማያስብ ህብረተሰብ መፍጠራችን በጣም የሚያሳዝን ነው። ይህን የመሰለ ፕሮግራም ለምታቀርቡና ለዶር መስከረም እግዚብሄር ይባርካችሁ።
@መልአኩቲዩብ
@መልአኩቲዩብ 2 жыл бұрын
ሃኒ የእውነት በጣም እሚገርምና አስተማሪ ነው🙏🙏🙏ጥንቃቄችን እንዲበረታታ ነው ያደረገን በእውነቱ ቀጥይበት ....ኢትዮጵያ ሀገራችንን ከዚህ መዓት ይሰውርልን
@almazmekonnen1297
@almazmekonnen1297 2 жыл бұрын
አመስግናለሁ ሃንዬ ዶ/ር መስከረምን ስለጋበሽ ትውልድን በማንቃት የምትደክሚ ው እህታችን በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር ያቆይልን 🙏🏽
@svalley4567
@svalley4567 2 жыл бұрын
ዶክተር እንቺን የመስለ ድንቅ ኢትዮጵያዊያት ሀገሬ ስላላት በጣም እኮራብሻለሁ ማንነታችንን ስለማናውቅ ነው ሀገራችን እንደዚህ የዘር ችግር ውስጥ የገባነውእንቺ ግን ምን እንደነበርን እስረዳሽን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥሽ::
@habesha9941
@habesha9941 2 жыл бұрын
I always enjoyed Dr speech, she is very talented and knows so many secrets about the western. Hopefully we Ethiopian needs to ready her book to support her and to learn more. Thank you so much Dr.
@tigistassefa1213
@tigistassefa1213 2 жыл бұрын
ዋው ንቃት ከእውቀት ጋ በጣም ደስ ይላል እንደዚህ አይነት ያብዛልን
@yeshiworku2639
@yeshiworku2639 2 жыл бұрын
እኔ ግን እምለው ለልጆቻችን የህፃናት ሙዚቃ ከምከፍትላቸው ለምን መዝሙር ከፍተንላችው የእግዚአብሔርን ቃል እንዲሰሙ አናረጋቸውም ህፃናት ከእናታቸው ምሀፀን ጀምሮ ስለሚሰሙ መዝሙር ብቻ ሳይሆን ጠቃሚ የሆኑ መፅሀፍትን ከምህፀን ጀምሮብናነብላቸው መልካም ነው ሀንየ በዚህ አግጣሚ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤ/ ክርስቲያንቴሌቪዥን ላይ የተጋበዘች ካልተሳሳትሁ ስሟ መምህርት እሴተ ሽፈራው ነው ስለ ልጅ አስተዳደግ እሷን ብትጋብዥልን ምልካም ነው ልጇ በማህፀን እያለ ጀምሮ መፅሀፍ ታነብለት ነበር አሁን ገና በህፃንነት እድሜው 20 መፅሃፎችን አንብቦአል ህፃን አሜን ባሳዝነው ይይባላልና እሱንም ጭምር ብታቀርቢልን አድራሻችውን ኢ/ ኦርቶዶክስ ቴሌቭዥን ላይ ታገውአለሽ በርችልን
@betelehemtadesse758
@betelehemtadesse758 2 жыл бұрын
ዶ/ር መስከረም እጅሽ ይባረክ ብያለሁ ሲቀጥል መፅሐፉን እንዳነበብኩት ያህል ነው የቆጠርኩት ማብራሪያሽ እጅግ ደስ ይላል እግዚአብሔር የገለፀልሽን ጥበብ አጠንክረሽ ያዢው በድጋሚም በሌላ መፅሐፍ እንደምትመጪ ተስፋ አደርጋለሁ አምላክ ሁልጊዜ ይርዳሽ።
@selamalemu9135
@selamalemu9135 2 жыл бұрын
ዶ/ር መስከረም እግዚአብሄር አምላክ በድሜ በጤና ይጠብቅልን አንቺን የመሰለች እንቁ እህት ስለሰጡን ስላሴ ክብር ምስጋና ይግባቸዉ!!!
@ቅያሬድማህሌታይማዕድ
@ቅያሬድማህሌታይማዕድ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን ዶ/ር መስከረም ተባረኪ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ። የዘመኑ ድንቅ ሰው። ዘሙን የዋጀሽ። ብቻ ስላንቺ ዶክተር ቃላቶች ያጥሩኛል። ልዑል እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሳምረው።
@Z-theotokos
@Z-theotokos 2 жыл бұрын
Our church needs such an exemplary person to follow. Hanny God bless you. Keep on inviting strong orthodox personalities.
@tigistbush5334
@tigistbush5334 2 жыл бұрын
ሀኒ ኢቺን ውብና ድንቅ መልካም ሴት ስላቀረብሻት ደስ ብሎኛል እጅግ የማከብራት የማደቃት የምወዳት ሰውናት እድሜና ጤና እንዲሰጣት የሁልጊዜ ጸሎቴነው
@alemjembere3780
@alemjembere3780 2 жыл бұрын
በክርስቶስ ለማድረግ እንደወደደ እንደ አሳቡ የፈቃዱን ሚስጥር አስታውቆናል በዘመን ፍፃሜ ይደረግ ዘንድ ያለው አሳቡም በሰማይና በምድር ያለውን ሁሉ በክርስቶስ ለመጠቅለል ነው።ኤፌ 1፥9-10
@fasikakebede8027
@fasikakebede8027 2 жыл бұрын
እውነት ቃላት የለኝም ድንቅ ሴት ነሽ ሀናዬ አንችም 1ልጅሽ ሺህ ይሁንልሽ ተባረኪ
@mariamdngl-d8i
@mariamdngl-d8i 2 жыл бұрын
ዶክተር መስከረም እኮ ለየት ያለች ናት ,በኡነቱ አጋእዝተ ዓለም ሥላሴ ብርታት ይስጡሽ, እመቤታችን, ከአንቺ ጋር ትሁን። ብዙ ነው የተማርነው, ሃንየ እንወድሻለን።
@biruktilahun2883
@biruktilahun2883 2 жыл бұрын
መስኪ መፅሐፍሽን ሳነብ እረፍት አያስፈልገኝ interview ስሠማ ያለ ማቋረጥ የምሠማሽ የተለየሽ ሴት ነሽ Big respect 🙏 👏
@honeymar140
@honeymar140 2 жыл бұрын
የኔ ወድ የኔ እንቁ በሁለት በኩል የተሳለች ሰይፍ መስኪዬ ሰምቼ ሰምቼ የማልጠግብሽ ።በጣም ነው መንፈሳዊ ቅናት ያደረብኝ እንደሳ በሆንኩ 🇪🇹🇪🇷⛪️⛪️ ንግስተ ሰማይ ወምድር እመብረሀን ትጠብቅሽ። ዘርሽ ይባረክ። እ🇪🇷🇪🇹እስከ ዛአሬ ከጋበዛችዉ ለኔ መስከረም 1 ናት ንደሳ ጀግና ሴት አላየሁም ።
@zeday5334
@zeday5334 2 жыл бұрын
እጅግ ድንቅ ነው። ሃና እግዚአብሔር ክብርን ያድልሽ ድንቅ መርሐ-ግብር ነው እያቀረብሽ ያለሽው። ህዝብ ብዙ ዕውቀት እያገኘ ነው። ዶ/ር መስከረም ብርቱ ኢትዮጵያዊ ናት። ብዙ ሥራ ከፊት አለ። በርቱ!
@tsehaysintayehu6382
@tsehaysintayehu6382 2 жыл бұрын
አየሽ እህቴ ዶ/ር መስከረም እግዚአብሔር ምን ያህል እንዳንጠፋ እንደሚጠብቀን የማውቀው ጥቂትም ብትሆኑ እንደእናንተ ያሉ ወገኖችን ስለሰጠን ነው፡፡ እግዚአብሔር አምላክ በህይወትሽ ሙሉ እያገዘ ያኑርሽ፡፡ በርቺልኝ፡፡ ሀኒቾ በርቺ
@menderin4228
@menderin4228 2 жыл бұрын
ሐኒ አሁን እየበሰልሽ ነው ፍቱን የሆነች ጀግና መንፈሳዊውንም አለማዊንም ሚስጢሩ የገባት የተማረች ክብርት ሴት አቀረብሽልን። ጆሮዎችን እና አይነችንን እንዳፈጠጥን ያለቀ ማለፊያ ቆይታ ነበር ያደረጋቹት ወደነዎል። ለዶ/ር በክብር ተነስተን ባርኔጣችንን አውልቀን በአክብሮት አጨብጭበናል። መፀሐፉዎ ከባህር ማዶ የሚገኝበት አጋጣሚ ካለ ወይም አማዞን ላይ ቢኖር ጥሩ ነበር። ቦንቦሊኖ ሐኒቾ በርቺልን።
@wubeethiopian6281
@wubeethiopian6281 2 жыл бұрын
መስክየ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@yeshiworku2639
@yeshiworku2639 2 жыл бұрын
ሀንየ ስለህፃናት አስተዳደግ መምህርት እሴተ ሽፈራውን እና ልጇን ህፃን አሜን ባሳዝነውን አቅርቢልን በአምስት አመት እድሜው 20 መፅሀፍትን ያነበበ ድንቅየ ህፃንነው የምስክዚያን መደህኒአለም ት / ቤትተማሪ ነው
@bettykahsaz1276
@bettykahsaz1276 Жыл бұрын
ዶክተር እጅግ በጣም ትልቅ ክብር ነው ለአንች ያለኝ❤እግዚእብሄር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 🙏
@abbutesfaye4758
@abbutesfaye4758 2 жыл бұрын
ዋዉ! እውቀት በእምነት ሲገነባ የሰውን ነባራዊ የእውነታና የእውቀትን ልኬታ በጥልቀት የሚያሳይ ሆኖ ነው ያገኘሁት። ሀኒ በእውነት ዘመኑን በዋጀ መልኩ የሚመጥን ፕሮግራም ዶ/ር መስኪን እንግዳ አድርገሽ ስላቀረብሽልንና መልካም ግንዛቤ አንድናገኝ አርገሽናል አመሰግናለሁ። ዶ/ር መስኪ ሁሌም የማከብርሽና የማደንቅሽ እድሜና ጤናን ከብዙ ጥበብ ጋር ይስጥ ያድልሽ።
@geni211
@geni211 2 жыл бұрын
ኃኒቾ እንኳን ደህና መጣሺ ደስ ስትሉ የእውቀት ባለቤት ዶክተር መስከረም በርች እመብርሃን ከአንች ጋር ትሁን
@buzasekita2499
@buzasekita2499 2 жыл бұрын
ሀኒዬ እግዚአብሔር ይሰጥልን የምውዳትን ጅግናዋን መሰኪን ሰላቀርብሸልን ተባርክ
@selinasoli8271
@selinasoli8271 2 жыл бұрын
ሀኒዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ እንዲህ ስለወደፊቱ የሚተነብዩ የሚመስሉ አይነት ሰዎችን ማቅረብሽ በጣም ደስ ይላል፣ ብዙዎችን ያስተምራል፣ በርቺ ሀኒ፣ ዶ/ር መስከረም የኢትዮጵያ ድንቅ ያልተገለጠች መጽሃፍ ነች እድሜ ይስጥልን
@kidistbelay8669
@kidistbelay8669 2 жыл бұрын
Great Interview. Thank you Dr. Mesekerem.
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 2 жыл бұрын
ሀኒዬ በእውነት ከልብ እናመሰግናለን እውነተኛ ኢትዬጵያዊት ዶክተር መስከረም ለቺሳን ስላቀረብሽልን ደስ ብሎናል በርቺ እናት ሀገራችን ኢትዬጵያን ከዲያቢሎስ አጀንዳ አራማጆች እናድን ትውልድ እናድን አርቲስቶቻችን ከሀና ተማሩ ተነሱ ዝምታችሁን ስበሩ አይበቃም ወይ እናታችን ኢትዬጵያ ታማለች 💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 жыл бұрын
*_ሀኒቾ እንኳን ደህና መጣሽ እውነት ስለዚህ ነገር ቦታ ሰጣችሁ ብትሰሩበት ደስ ይላል ጥሩ ሰው እያቀረብሽ ነው እናመሰግናለን መሰራት የአለበት እዚህ ጋር ነው ሀገራችንን ከዚህ ክፉ ነገር ይጠብቀን እግዚአብሔር_*
@kannsein5607
@kannsein5607 2 жыл бұрын
በኢትዮጵያ ወስጥ ይህ ሰይጣዚም ያስፋፋው በዚህ ሰላሳ አመታት ወስጥ ነው ያችን ቅድስት አገር በነቢያት በአባቶች የተመሰከረላት ኢትዮጵያ አቆሸሿች እግዚአብሔር አንድ ቀን የቆሸሸውን የሚፀዳበት ቀን ይመጣል ያቆሸሿትም አብሮ ጠርጎ በእሳት ያቃጥላቸዋል ።
@mikywolday4180
@mikywolday4180 2 жыл бұрын
amen dirshachiwini yaitifailini
@matusala8322
@matusala8322 2 жыл бұрын
የቆሻሻ ማብራሪያ ያስፈልጋል! አንችን መስሎ ስለማይኖሩ ቆሻሻ ናቸው አይደለም:: ያንች መንገድ ለለላው ቆሻሻ ልመሰል ይችላል:: 30 አመት በፊትም ያንች አመለካከት የሚደገፍ ሀይል ስልጣን ስይዝ በለላው አካል ላይ አፈና ስለፈፀመ እንጅ ልዩነታችን ጠፍቶ አይደለም:: ኢትዮጵያ በጣም ሰፊ አገር ናት ውስጧ በርካታ ትናንሽ አገራት አሏት:: ልዩነታችን ውበታችን እንጅ ስጋታችን አይደለም: በኢትዮጵያ ውስጥ "እግዚአብሔር የለም አላመንም " የሚል ብሄር እንዳለ ስንቱ ያውቃል? ፈጣሪ ሰው ልጅን በአምሳሉ አልፈጠረም በሚል የሚያምን በርካታ ኢትዮጵያውያን አሉት:: እምዬ ኢትዮጵያ ስትሉ እነዚህን ሁሉም ልዩነቶችን ማካተት አለበት👌
@kannsein5607
@kannsein5607 2 жыл бұрын
@@matusala8322 በየቦታው ዳቢሎስ ያጎራል ትንሽ ጠብቁ የምትታሰሩበት ቀን ይመጣል ቅድስቷን አገር ኢትዮጵያ እንዳረከሳችሁ አትቀሩም
@almazmekonnen5528
@almazmekonnen5528 2 жыл бұрын
ሁሌ ስታወራ የማልጠግባት ዶ/ር መስከረም ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ሀኒቾም እንኳን እንግዳ አረግሽልን እናመሠግናለን።
@almaztaye9712
@almaztaye9712 Жыл бұрын
ክብርት dr መስከርም እግዚአብሔር ይባርክሽ እዲህ ያለ እወቀትን ስላካፍልሽ ❤️❤️❤️❤️
@Ethiopia928
@Ethiopia928 2 жыл бұрын
ዶክተር መስከረም እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥሽ ክፉ አይንካሽ ስለምታስተምሪን ነገር ውለታሽን እግዚአብሔር ይክፈልሽ ይስጥሽ ጠያቂዋ እህቴ ሃኒ እግዚአብሔር ይስጥሽ ስለጋበሻት
@samrisam5860
@samrisam5860 2 жыл бұрын
ሀኒቾ እናመሰግናለን በጣም ምወዳትን ማከብራትን ሰው ነው ያቀረብሽልን😍🙏
@saruyoha2590
@saruyoha2590 2 жыл бұрын
Hanyee, thank you so much for bringing Dr Meskerem ❤.
@fiky3560
@fiky3560 2 жыл бұрын
ሀኒ inspired የምታደር እንቁ ኢትዮጵያዊት ጀግና ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን
@bizugetachew4295
@bizugetachew4295 2 жыл бұрын
ኦፍ ሃንዬ ልብ የሚያረቃ ጊዜ እንዲህ ወደ ቁም ነገሩ እግዚያብሔር ያስገባን በጣም ረክቻለሁ ልባቸውን የገለጠላቸውን እግዚያብሄር ያብዛልን አኛም ለመስማት ልባቸንን ይክፈትልን የአብርሃሙ ስላሴ አሜን
@ራሔልዘ-ተዋሕዶ
@ራሔልዘ-ተዋሕዶ 2 жыл бұрын
አኹን በጎ አድርገሻል! ታዋቂዎችን ሳይኾን ዐዋቂዎችን ለትውልድ የሚጠቅም በጎ ሐሳብ ያላቸውን ጋብዢልን።
@rahelhaile2045
@rahelhaile2045 2 жыл бұрын
በጣም ነዉ የማደንቅሽ ዶር ምንም እንካን ከኤርትራ በሆንም ሰለ ሀይማኖታችን የምታስተምሪ ጎበዝ ማንን የማትፈሪ እግዛብሔር ሀይል የሰጠሽ የተመሰገነ ይሁን እግዛብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥሽ መጽሐፍሽን እማ አነበዉ አለሁ 🙏🙏🙏
@dibabuabebe4948
@dibabuabebe4948 2 жыл бұрын
ወይ ሀኒ ዬ ስወድሽኮ በምክንያት ነው አዛኜን።😍😍😍😍 ይህቺን ራሷን የቻለች ተንቀሳቃሽ ቤተ መጽሀፍት አቀረብሽልን። እናመሰግናለን ውዷ እንቁዋ ሴታችን መስኪዬ እድሜሽ ይርዘም 46
@Beki6D
@Beki6D 2 жыл бұрын
ግሩም ጠቃምና አስተማራ ውይይት መስኪዬ በአምላካ የምትተማመን ጠካራ ሴት በርቺ ለትውልድ ጠቃምስራነው እናመሰግንሻለን አምላክሽ ይርዶሽ ፈጣራ እድሜ ከጤናጋ ከነቤተሰብሽ ያድልሽ
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 2 жыл бұрын
ማካፈል ዕውቀትን ያበዛል፡ ዶክተርየ አንች ስንት የደከምሽበትን፡ እኛ ቁጭ ብለን ጣፋጭ በሆነው፡አነጋገርሽ ስለመገብሽን፡ አመሰግናለሁ ፡ ዘመንሽ ይባረክ፡፡
@abayneshwgeyorgs7103
@abayneshwgeyorgs7103 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ያዳመጥኩት የኔ ውድ እንዳንች አይነቶችን ያብዛልን በጣም በርቺ እግዚአብሔርም ያግዝሽ 💒🕌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጥብቅሽ አስትማሪያችን መልአክቶች ይጠብቁሽ
@alexyohannes19
@alexyohannes19 2 жыл бұрын
ዶክተር የፀሀይ ከተማ መፅሀፍሽን እስኪ በደምብ አሰራጭው ባህርዳር ላይ የለም ። ምርጥ ኢትዮጵያዊ ብየ ከምጠራቸው አንዷ ስለሆንሽ እንኮራብሻለን ። እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ። ሃናም በርች እንዲህ እንዲህ አይነቶችን ስው እየፈለግሽ ብታቀርቢ መልካም ነው ።
@alemeshetegierefe3588
@alemeshetegierefe3588 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያዬ ልዩ ስጦታ ዶክተር መስከረም ለቺሳ ያንቺ አይነቷን ሚሊዮን ያድርግልን:: ሃን ዬ የኔ ልዩ ዛሬ በጣም ልዩ ሰው ነው ያቀረብሽልን እናመሰግናለን::
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እኽታችን እጅግ በጣም ደስ የሚል ማብርያራ ነዉ የሰጠሽን ተባረኪ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልሽ ይሄን ሁሉ ሚስጥር ማዉጣት ቀላል አደለም ቅድስት ስላሴ ክፉ ነገር ሁሉ ይሰዉሩሽ 🤲🏻🙏
@shewangedineto9250
@shewangedineto9250 2 жыл бұрын
መስከረም በእውነት ምን እንደምል አላውቅም እግዚአብሔር ይህን ጣፋጭ አንደበት አይለውጥብን ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልን
@HayatHayat-sl1uv
@HayatHayat-sl1uv 2 жыл бұрын
ሀንዬ በእውነት እግዚአብሔር ያክብርልን ምርጥ ሴት በሀይማኖትም በዶክተርነትም ሀገርዋን የምታገለግል ፈጣሪ ዘመንዋን ይባርከው❤❤❤❤
@Tube-ke6jt
@Tube-ke6jt 2 жыл бұрын
What a great knowledge
@asterkiros2549
@asterkiros2549 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ሰጠሽን ዶ/ር እናመሰግናለን ሀብት ቢኖረኝ እኔ ራሴ አቋቁም ነበር አልሽ የሰጠሽን ትምህርት በጣም ትልቅ ነገር ነው ኦርቶዶክሳዊያን ልብ ያለው ይስማ ማስተዋልን ይስጠን እርስ በእርሳችን ከምንባላ ቁም ነገር እንስራ ሀብት ያለን በሀብታችን እውቀት ያለን በእውቀታችን ተባብረን ሀገራችን ወደ ቀደመው ክብራ እንመልሳት!!
@tewodroszerefa7258
@tewodroszerefa7258 2 жыл бұрын
ጎበዝ ሃኒዬ ጎበዝ በመጀመሪያ ከአርቱ ወጣ ብለሽ እንዲህ እንደ ዶክተር ላቺሶ ሰዎችን ቃለ መጠይቅ በማድርግሽ እግዚአብሔር ያክብርልን ሁላችሁንም !! ኢትዮጵያ ሃያል እግዚአብሔር ይጠብቃታል እንደ ዲያብሎስማ ቢሆን ጠፍተን ነበር መቼስ እርሱ ያቁርርልን ሁሉንም ነገራችንን !!
@eyerusm721
@eyerusm721 2 жыл бұрын
I really admire Dr meskerem her knowledge is amazing 👏
@asterteshome2662
@asterteshome2662 2 жыл бұрын
የገረመኝ ስንቴ አልፌው አገላብጫው በመጨረሻ እግዚአብሔር ፈቀደልኝ ማለት እችላለሁ በጣም በተመስጦ በጣም በደስታ ነው የሰማሁት እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን የበለጠ ላገራችን ሰርተሽ የምታሰሪበትን እድሜውን ያድልሽ
@Zricha-n9i
@Zricha-n9i 5 ай бұрын
ታላቅ ሴት። ፈጣሪ ይጠብቅልን ዶክተር መስከረምን
@samrawittsehay1610
@samrawittsehay1610 2 жыл бұрын
Amazing talk with educated lady, big respect for both of you!
@ethiopiantiktok2761
@ethiopiantiktok2761 2 жыл бұрын
ሀንዬ የኔ ደርባባ ሁሌም በፕሮግራሞችሽ እንደረካሽኝ ነው ። የዛሬው ደግም የተለየ ነው። እንዲህ ማንነታችንን የሚያሳዩንን ደጋግመሽ አቅርቢልን! ሁለታችሁም ተባረኩልኝ!
@atakiltnegash6195
@atakiltnegash6195 2 жыл бұрын
ዶክተር አበበች ሃና ለዶክተር አበበች የሰጠሽዉ ሐሳብ ደስ ሚል ነዉ አኔም ከአንዉ ተነስቸ ሃንየ ዶክተር አበበች እንደአንቺ ያለ ዉብ እናት የትዉልዶች ዉበት በእዉነት ቃላት የጥረኛል አነቺን ለመግለጽ ኑሪልን😍😍😍
@Admary363
@Admary363 2 жыл бұрын
ዶክተር መስከረም ቀድማ የነቃች ምርጥ ኢትዮጵያዊት እና ኦርቶዶክሳዊት እህታችን እናታችን መምህራችን ናት ።እግዚአብሔር እድሜ ጤና ፀጋውን ያብዛላት!!! ይህ ትውልድ ከቧልት ራሳችንን ካላላቀቅን መጨረሻን አያምርም !! እንንቃ!
@woinshetdemissie9078
@woinshetdemissie9078 2 жыл бұрын
ዶክተር መስከረም ጠፍተሽ ነበር ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አለሽ። ውጭ ያለን እንዴት እናገኛው መፅሐፍሽን ሀኒ እንደዚህ አይነት እንግዳ እየጋበዝሽ አዲሱን ትውልድ ማስተማር ቀጥይበት በርች
@alubaltatube3944
@alubaltatube3944 2 жыл бұрын
ሀኒቾ ላንቺም ለ እንግዳሽም ትልቅ ክብር ኣለኝ አቦ የተማረ ያነበበ ይግደለኝ👍👍👍👍👍
@dededamasa7966
@dededamasa7966 2 жыл бұрын
ሀኒዬ የኛ ልዩ እግዚአብሔር ቀሪ እድሜሽን በርኮ የበለጣ ለመስራት ያብቀሽ እውነት ለመነገር ድሮ እንስትግራም ፎቶሽን ስይ በጣም ነበር የሚከኝ አንገትሽ ላይ የእምዬ ተወህዶ ኦርቶዶክስ መለያ አርማ ክር ስጣ የተቀያርሽ መስሎኝ የኛ ደግ ጀግና ኑሪልን እማአምላክ አትለይሽ ውዴ
@mushirettube878
@mushirettube878 2 жыл бұрын
ስወዳቹ እኮ በምክንያት ነው። ሃንቾ ለእንግዶችሽ የሚጎነጩትን ውሃ ማቅረቡን አትርሺ። የፀሐይ ከተማን እንዳነበብኩኝ ነው የተሰማኝ።
@destazelalem7400
@destazelalem7400 2 жыл бұрын
ሀኒ ዛሬ እውቀት ከእምነት ጋር ያላት ጀግና ባለ ስነምግባር ሰው ስለጋበዝሺልን እመሰግናለው :: እግዚአብሔር ይባርክልን ይጠብቅልን ዶክተር በጣም ነው ምወድሽ እግዚአብሔር ብርታቱን ጨምሮ ይስጥሽ
@keyayekeyay7736
@keyayekeyay7736 2 жыл бұрын
መሥክዬ ልክነሽ ገድላትመነበብ አለበት ለአንቺ ለእቁዋ እህቴ ሀንዬ ትነግርሻለች ብዬ እጠብቃለው የፃዲቁ እስትፋሠ ክርስቶስ እና የፃዲቁ አባታችን አቡነተክለሀይማኖት አብቢ ለቀጣይ ፅሑፍሽ ሀንዬ አደራ ንገሪልኝ እኔ ባላይሽ ቅዱሳኑ ያዪሻል በተረፈ የነበራቹ ቆይታ በጣምደስይላል እናመሠግናለን
@ምንይልክሳራ
@ምንይልክሳራ 2 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን በእውነት በእውቀት ላይ የተመሰረተ ማብራሪያ ነው ያደረገችልን ሁለታችሁንም እናመሰግናለን !
@waffiki
@waffiki Жыл бұрын
Two Ladies I respect and love. + two very clever, intelligent, respectful, charismatic.......everything great, may you both live long, healthy, happy, and blessed❤🙏❤
@wondwosondarios9943
@wondwosondarios9943 2 жыл бұрын
Thank you Hanicho for inviting Dr Meski she is precious Ethiopian women We always learn a lot from her .I am trying to get the new book had already read Utopia in 2016.
@fikertetibebe2560
@fikertetibebe2560 2 жыл бұрын
አንቺ እዚህ ጋ ትክክል እዚህ ጋ መከልከል የማይሆንበት ምንድነዉ ብለሽ የተናገርሽዉ በማር የተለወሰዉ ንግግር በሚመስል ፖለቲካሽ እኛን ኦርቶዶክስ አታባይንም ሙሁር ነን እነያላችሁ አንዴ በብሄር አልመች ሲላችሁ በእምኘት ተዉን በኛ ሞት ላይ አትፈላሰፉብን እባካች ቸዉን።
@kokyberhe7785
@kokyberhe7785 2 жыл бұрын
Wow ዶክተር ያቀረብሽልን ሃሳብ በጣም ደስ ይላል እንወድሻለን እግዚኣብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን እናመሰግናለን
@Sam-lw9kc
@Sam-lw9kc 2 жыл бұрын
ዶክተር ሲበዛ ስነስረአት ያላት ሴት እግዚአብሔር ምን መታደል ነው ክብር ለቤተሰቦችሽ! ሐኒቾ እጅግ እናመሰግናለን ለምታቀርቢው መልካም ነገሮች🙏🏾
@zenukidane8045
@zenukidane8045 2 жыл бұрын
ሀኒ እግዚአብሔር ይስጥሽ የምወዳትን እና የማከብራትን የእዉቀት ንግስቷ ዶ/ር መስከረምን ስላቀረብሻት
@tewodrosgebru9338
@tewodrosgebru9338 2 жыл бұрын
ሀንዬ ተባረኪ እንደዚህ አይነት ጀግና ሴት በማቅረብሽ ኢንተርቪዋ ሁሉ አምልጦኝ አያውቅም የምትገርም ጀግና ሴት መስክዬ ኑሪልኝ ብቻዋን አንድ ትምህርት ቤት ነች
@hiwotnegede4236
@hiwotnegede4236 2 жыл бұрын
ዶ/ር መስከረም በጣም አከብርሻለሁ እወድሻለሁ ብዙ ነገር ተምሬብሻለሁ እናመሠግናለን። ሃኒ አንቺንም እናመሠግናለን።
@manuel2445
@manuel2445 2 жыл бұрын
እግዚሀብሔር ይጠብቃችሁ ድንቅ ትምርት💚💛❤💚💛❤💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hailemeskelmengistu8974
@hailemeskelmengistu8974 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በእውነት ብዙ ተምሬለሁ
@tsedeygashaw4426
@tsedeygashaw4426 2 жыл бұрын
I appreciate your ideas Dr. I hope the well of God Ethiopia orthodox Leder ship school is goon be started soon.
@tigist3498
@tigist3498 2 жыл бұрын
ሀኒቾ ምርጥ ሰው የእውቀትና የጥንካሬ ጥግን ያየሁባት ልባም ሴት አቀረብሽ በጣም ነው
@melakunibret170
@melakunibret170 2 жыл бұрын
ውዶች በርቱ !!!እወዳችኋለሁ።
@yordi8453
@yordi8453 2 жыл бұрын
Demerige yeni wud❤
@mengesha6655
@mengesha6655 2 жыл бұрын
አዎ ሁላችሁም በርቱ !!!!!!!!!!!!!!!!!!! ዴ/ር መስከረም ኢሉሚናቲ እያለች አዲስ እርከስ መንፈስ ታመጣላችሁ አለች። ወገኖቼ ንቁ !!!! ከመቤታችንና ከመዳኒዓለም ውጭ ሌላ አታስቡ።
@tararamtantataram7416
@tararamtantataram7416 2 жыл бұрын
ሀኒዬ አሪፍ አሪፍ ሰዎችን እያቀረብሽ ነው በርቺልን
@yetnberkyifru8069
@yetnberkyifru8069 2 жыл бұрын
እህታችን መስከረም በርቺ ድብቁን ሚስጥር እያጋለጥሽ ነው ማወቅ ያለብንን እየነገርሽን ነው በርቺ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ በርቺ
@abe____tube9158
@abe____tube9158 2 жыл бұрын
ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክሽ አወራርሽ ለጆሮ የሚመች አወራር አንደበትሽ ይጣፍጣል እውቀት ከስነምግባር ጋር 🙏❤
@addisabateneh5475
@addisabateneh5475 2 жыл бұрын
የሚገርም የሚገርም ፕሮግራም ነው ሁለታችሁንም ክብሩልኝ እግዚአብሔር እንደ ዶ/ር መስከረመ ያሉ ሰዎችን ያብዛልን እኔ ምን ላይ ነኝ የት ነው ያለሁት ምን እየሰራሁ ነው የሚያስብል ፕሮግራም ነው እና እንንቃ እንንቃ
@wagibelete4163
@wagibelete4163 2 жыл бұрын
መቸም ፈጣሪ እሚያስደምሙን እንቁ ልጆችን ብቅ ያደርግልናል እግዚያብሄር ይመስገን።በጣም እማደንቃት እምወዳት እህት ነች ተባረኪ
@banchayehuadane6414
@banchayehuadane6414 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው ዶ/ር መስከረም እግዚአብሔር እውቀትሽን ይጨምርልሽ ሀና እናመሰግናለን
@dawittse4202
@dawittse4202 2 жыл бұрын
We need to see this kind of Elites in our medias....ሐና በርቺልን መስከረም ከክፉ ይጠብቅሽ!
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
ሰርኘራይዝ አደረጉኝ
53:01
Hanna Yohannes-ጎጂዬ
Рет қаралды 15 М.
ሰራ ጀመርኩ
42:32
Hanna Yohannes-ጎጂዬ
Рет қаралды 51 М.
ይህን መስማት ግዴታህ ነው|Dr Meskerem Lechisa|
23:08
yegna bet የኛ ቤት
Рет қаралды 6 М.