ኢሚግሬሽን መስሪያቤት ይታሸግልን! | የዶክተር አሸብር ዶሴ -በአረዓያ ተ/ማርያም | እስክንድር ለመንግሥት የእንደራደር ጥያቄ አቀረበ

  Рет қаралды 108,748

ነፃ ውይይት (Free Discussion)

ነፃ ውይይት (Free Discussion)

Күн бұрын

Пікірлер: 567
@dinsiriiwaqwoyya
@dinsiriiwaqwoyya 2 ай бұрын
ስዩሜ የሰሞኑ ትንታኔህ የህዝቡን የልብ ትርታ ያማከለ ነው።በርታ ግፋ ከጎንህ ነን።
@girmaabdi182
@girmaabdi182 2 ай бұрын
ከጎኑ የሚሆኑትን እባክዎን ያሳውቁን።
@የበሻሻውጮሌ
@የበሻሻውጮሌ 2 ай бұрын
​@@girmaabdi182😂😂😂
@bejigahailu3358
@bejigahailu3358 2 ай бұрын
አሸብር የሚሉት ሰውዬ ሲመለስ ይከሰዋል አሁን ግፋ በለው እያልክ በኋላ ቀለብ ታደርስለታለህ?
@worknehtaye2114
@worknehtaye2114 2 ай бұрын
😊😊😊😊😊😊😊😊
@Tvyvg.J.h
@Tvyvg.J.h 2 ай бұрын
ስዩም ሮቤል እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@hajibame8099
@hajibame8099 2 ай бұрын
😮
@SolosoloDebisa
@SolosoloDebisa 2 ай бұрын
የዛሬው ምርጥ ምርጥ ውግ ነው ስዬ ይመችህ ሁላችንም ግዴታችንን መወጣት ይጠበቅብናል ያኔ ለውጡ ሙሉ ይሆናል ያኔ አሸብርና መሰል ጂኒወች ይነቀላሉ
@kasahunlema8249
@kasahunlema8249 2 ай бұрын
ስዬ ሁላችው ሰላማችሁ የብዛ እኔ ምለው ይህ መስራቤት ዜጎቻችንን ለዘመናዊ ባርነት በደላላነት በቀጥታም በዘዋዋሪም ሆነ በቀጥታ በተግባር በወያኔና በግብረ አበሮቹ ቢዘገይም መጋለጡን ግፋበት በርቱ ዜጎቻችንን መታደጋችሁንና ሀገራዊግዴታችሁን መወጣት ግፋበት
@Habtamu-kk6qe
@Habtamu-kk6qe 2 ай бұрын
ግን ይሄ ውሳኔ የቸወሰነው በሚኒስትሮች ምክር ቤት ነው
@haimanot4049
@haimanot4049 2 ай бұрын
አድ አትሌት በመኪና ተገጭቶ የሞተው የአሽብር እጂ ይኖርበት ይሆን?
@gelau777
@gelau777 2 ай бұрын
ስዩሜ አገርህን የምትወድ ጀግና❤ወጥር❤ኢትዮጵያን ያዋረደ አሸብር በወያኔ ጊዜ የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት ትሆናለህ ተብሎ ነበር። እንዳልከው የራሱን መንግሥት መስርቷል😮ስዩሜ አሸብርን ዘጭ አድርገህ እንደምታስወግልን አንጠራጠርም❤
@BuzuneTeshome
@BuzuneTeshome 2 ай бұрын
ስዩሜ ሰሞኑን አጀቴን ቅቤ ነው ያጠጣከኝ ለዝች ሚስኪን ሀገር ከልብክ የቆምክላት አተ ብቻ ነክ ፈጣሪ ይጠብቅክ ጀግናችን፡፡
@hilinabogale7917
@hilinabogale7917 2 ай бұрын
ስዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንዴት እንደምታስረዳ እኮ😮😮😮(እውነትም አባ ተንትን) እኮ ነህ በርታልን
@sistekle8722
@sistekle8722 2 ай бұрын
በርቱልን ልዩ ዝግጅት ነው በጣም ሱሱ የሚሆን አቀራረብ ነው 👍👍👍👍👍
@GezahegnAbroOfficial
@GezahegnAbroOfficial 2 ай бұрын
ምርጦች እንኩዋን ደህና መጣችሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያ ወደ ከፍታ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@abibekele4680
@abibekele4680 2 ай бұрын
ጀላ ነዋ
@Anumma572
@Anumma572 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥህ ሰሙም ያስታውቃል አሸብር ብሎ በለሰልጣን አበስኩ ገበርኩ: ለአገሬ ፈጣሪ መላ ይበላት ለበጎ ያድርገው::
@addisababa7677
@addisababa7677 2 ай бұрын
ሳላየው ላይክ እማደርገው ምርጥ ፕሮግራም ❤❤❤❤❤ ስዩሜ ሮቢ አሪፍነው በርቱ
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 2 ай бұрын
ጀግናዉ ቆራጡ አገር ወዳዱ ታታሪዉ ሰራተኛዉ አለም ያደነቀዉ የሸለመዉ ሎሬታችን አብችዬ እንወድሀለን 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@GenetGebrehana
@GenetGebrehana 2 ай бұрын
አርአያ ባንዳ ውሽታም ሰዩምና አር አያ አርኪ ሰባር ነቃአ አሉ
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 2 ай бұрын
ኢትዮጵያን የነካ የለዉም በረካ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 💪💪💪💪
@ሰላምንኹሉ-ጸ5ለ
@ሰላምንኹሉ-ጸ5ለ 2 ай бұрын
መንካት አያስፈልግም, እራስዋ በራስዋ እንደ እርሾ እየተብላላች ናት. አንተ ተዝናና.
@EluZkerya
@EluZkerya 2 ай бұрын
​@@ሰላምንኹሉ-ጸ5ለshabiaiaw mslohal alsemahim indie ye red sea afaroch yeirasin idil be iras inwrsinalen allu ay shabia be ethiopia yeseraw tenkol rasun yibelal Gena mikniyatum ye red sea afarochin fitsum dihint wist asgebital gudAu ye Newton hig new for every action there is an equal reaction!!!
@EluZkerya
@EluZkerya 2 ай бұрын
But opposite reaction tebilo yinnebeb.
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet 2 ай бұрын
አባ ተንትን እንዲህ ሁሉም በልክ በልኩ ሊነገረዉ ይገባል እናመሰግናለን❤❤
@abelchufamo5522
@abelchufamo5522 2 ай бұрын
ይሕን ጀግና ስብስክርብ እያረግን እናበረታታው ማንም ያልደፈረው ነው እደፈረ ትንተና ሚሰጠው በምንችለው ከጎኑ እንቁም።
@Fuex-p4h
@Fuex-p4h 2 ай бұрын
አላህ ሰላማችሁን ያብዛልን 🤲 ስዬ 👋🥰❤️ ሮቢ 👋🥰❤️ ወፉ🐦 📷 👋🥰❤️
@TadesseOli
@TadesseOli 2 ай бұрын
በአደባባይ የሚሰርቅ መስሪያቤት አደራጅተን ሌብነት እና ሙስናን እንታገላለን ማለት ዘበት ነው። የሀገር አይን የሆኑ ጋዜጠኞች ድምፃቸው ይሰማ።
@yasemeinassefa879
@yasemeinassefa879 2 ай бұрын
ሱዮሜ ተባረክ አጥበቀህ ያዝ እኔ 8 ወር አለፈኛ ከአመለከትኩ
@mulugetabariso4504
@mulugetabariso4504 2 ай бұрын
ሱዬ ሰሞኑን ከባድ ሚዛን ሆነሃል በርታ! በተለይ በተለይ የ አቶ Terrorist ና የ ኢሚግሬሽን ና ብሔራዊ ጉዳይ።
@Samitrghh
@Samitrghh 2 ай бұрын
ባንዳ ማነው? ኤርትራን አስገብቶ ሱማሌን አስገብቶ ህዝብን ንፁሀን የገደለ ጦርነት ደግፎ ኖ ሞር እያለ የአሜሪካ መንግስትን መከራውን ያሳየ የቅርብ ጊዜ ትዝታ ዲሽታ ጊኔ ጦርነት ምን ያደርጋል ሰው ይበላል ወድም ወድሙን አይግደል ሲል የተቃወመ ማነው የአንበሳውን ድርሻ የያዘ ማነው ተበድላቹ ቢሆን ችግር የለውም እንደአሁኑ እንደ ውሻ ታይታቹ ሆኖ ቢሆን ችግር የለም ማዳበሪያ ተከልክላቹ ቢሆን ንብረታቹ ተነጥቃቹ እንዳትማሩ ተደርጋቹ ቢሆን ችግር የለም ኑሮ ተወዶባቹ ቢሆን በአ 4አመት 700ሺ አማራ ሞቶባቹ ቢሆን በጅምላ ተገላቹ በማንነታቹ ከስራ ተባራቹ ከውጭ እዳትገቡ እዳትወጡ ተደርጋቹ ቢሆን ችግር የለም እንዳሁኑ አብይ እደሚደርገው ሻሸመኔ ወለጋ ቡራዮ አሪሲ በጅምላ ተገላቹ ቢሆን ችግር የለም እኩል አብሮ አአ ጎንደር ወሎ ጎጃም ስራ ሰርቶ የሚኖር ወድማቹሁን ትግራዋይ አሳደዳቹት እስቲ ንገረኝ በምን እራሳችንን እናሳምን 60ሺ ሰው መሰዋት ከፍሎ ከደርግ ነፃ ያወጣህን ወያኔ የካዳቹ እናተ ኮ ናቹሁ መላኩ ተፈራ የግዜር ታናሽ ወድም የዛሬን ማርልኝ ሁለተኛ አሎልድም እዳላላቹ ወንድ ልጅ ማሳደግ ብርቅ እዳሎነባቹ ከ10 ሚሌን አማራ 50 ሚሌን እድትገቡ ያደረገ ወያኔ 27 አመት ሙሉ ለኢትዮዺያ ሲለፋ የነበረውን ወያኔ ሰላማቹሁን አስጠብቆ እንድትማሩ እድታርሱ በየሀገሩ ተዘዋውራቹ እድትሰሩ አባይን የገደበ ባቡር ኮንዶሚኔም መንገድ ሆስቢታል ጤና ጣቢያ የገነባ በምስጋና ፈንታ ለኢትዮዺያም ለራሱ ህዝብም ምቀኛ የሆነውን ሻብያ ሱዳንን ጅቡቲን ቻድን ኢትዮዺያ የወጋ ለጎረቤቶቹ ጠንቅ የሆነ የየሀገሩን ተቃዋሚ እያስገባ ጭካኔ እያስተማረ ለአፍሪካ ችግር የሆነውን ሻብያ አስገብታቹ አዘረፋቹ ንፁሀን እንዲገል አደረጋቹ ታዲያ እናተ እነማናቹ? ሀገር ስትፈርስ የተባበራቹ የባንዳ ጥግ ትግራይ ይጥፋ እንጂ እዳው ገብስ ነው ያላቹ ሞኞች ነገን ማየት ያቃታቹ አንድ እንኮን ይጥፋ የተማረው ዘፋኙ ገበሬው ሼኩ ሆ ብላቹ የተነሳቹት አሁንም ጌዜ አላቹ ወደራሳቹ ተመለሱ ጀግና አይፎክርም ጀግና በመርህ ይመራል ጀግና ነገን ያስባል ጀግና የቤር ቤረሰቡችን ያከብራል ጀግና እግዛቤርን ይፈራል ጀግና ሰባዊነትን ያስቀድማል እየለመንን አይደለም እውነቱን እያሳወቅን ነው
@Ethiopian21YouTube
@Ethiopian21YouTube 2 ай бұрын
ስዩሜ ምርጥ ኢትዮጵያዊ በርቱ ❤
@ziyadahassen5876
@ziyadahassen5876 2 ай бұрын
ስዩሜና ሮባ ሮቤ ሮባ የኢትዮጵያ ጀግኖች ይመቻቹ ስዩሜ የሸቴና የነፂ አባት
@alemabera59
@alemabera59 2 ай бұрын
We are proud of you seyuma thanks so much God bless you ❤️ we love you.
@Black-2024
@Black-2024 2 ай бұрын
▫️Thank you #ሮቤል_ምትኩ | #ስዩም_ተሾመ ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ❗😊👍 ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴
@tesfayebenti1793
@tesfayebenti1793 2 ай бұрын
best activist ever seen in my life, thank you keep up.
@MukeremReshad-c3d
@MukeremReshad-c3d 2 ай бұрын
የዛሬው ከሌላው ጊዜ፡የባሠ ልብ የሚነካ፣ትንታኔ ነው ስዩሜ።!!
@kaschmekonta
@kaschmekonta 2 ай бұрын
ሞትም አንድ ቀን ነው እውነቱን ተናግሮ ከመሸበት ማደር ነው ደስ ስትል አንተ ልጅ ሁሉም ለዘብተኛ በሆነበት ዘበን አበስኩ ገበርኩ የቀልዱ ቀልድ ነው አለች ልጅት በአገር ቀልድ የለም በርታ አሰኪ
@foadnasir216
@foadnasir216 2 ай бұрын
ትክኪል ነክ ሱዬ እና ሮባ እንወደላን🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@Mestawetterefe
@Mestawetterefe 2 ай бұрын
ስዩሜ የፓሪስ ኦሎምፒክ የመጣ እግዚአብሄር አሸብር ምን ያህል ከወያኔ ተልኮ ይዞ ባንዲራችንን ለማዋረድ እንደተመደበ ለማጋለጥ ስለሆነ ከሽንፈቶቻችን ንዴት በላይ በአሸብር መጋለጥ ደስ ሊለን ይገባል
@tarikuyirga8834
@tarikuyirga8834 2 ай бұрын
🙏🙏🙏💚💛❤ ወፉ ሮቢ ስዬ 💚💛❤🙏🙏🙏 የኔ ጀግኖች
@MekuanentKetsela-dm4qc
@MekuanentKetsela-dm4qc 2 ай бұрын
ክብር ለመከላከያ ሠራዊታችን ::
@NanoGOD-h5l
@NanoGOD-h5l 2 ай бұрын
ታሪክ ተቀየረ ሺ አመት ንገሰበት ወንድሜ
@bezubb3137
@bezubb3137 2 ай бұрын
ስዬ በርታ የኢትዮጵያ ጀግና ልጅ አጋልጥ እነዚን ምድረ ሆዳም የአገር ሸክም አብቹ እነዚህን ሲመጡ እሰራቸው።
@abdurazaknasir8699
@abdurazaknasir8699 2 ай бұрын
ይህን ለምታዩ ሁሉ ሰላም ይሁን✌️ ጓድ አሸብር ግን ሁለቱንም አይንህን ቁራ ይምጠጠው😡
@zd820
@zd820 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@MulugetaMengistu-bx3hm
@MulugetaMengistu-bx3hm 2 ай бұрын
አሜን
@merimeri530
@merimeri530 2 ай бұрын
ስዬና ሮቤል እንኳን ደህና መጣችሁ
@kiflutafa5981
@kiflutafa5981 2 ай бұрын
ለክብርት አዳነች፣ ኢሚግሬሽን ካልታሸገ ፣የታሸጉ ሱቆች ይከፈቱ፣ የተከሰሱ ክሳየው ይነሳ፣የተቀጡት ይቅርታ ይጠየቂ፣ የተወረሱ ዘይቶች ይመለሱ....!!
@Mathyas-c9l
@Mathyas-c9l 2 ай бұрын
😅
@solomongobana5107
@solomongobana5107 2 ай бұрын
እውነት ነው ይታሸግልን
@luluestefanos8939
@luluestefanos8939 2 ай бұрын
እንደው መላመላ ቸብቸብ ቸብቸብ ...መልእክቱ በደንብ ደርሷል 👌🏽👌🏽👌🏽
@berhanudema8941
@berhanudema8941 2 ай бұрын
Siye you are right 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@foziatabit8428
@foziatabit8428 2 ай бұрын
ስዩሜ ሮባ ሠላም ኢሚግሬሽን ለደላላ የምከፈለውንወደ ራሱ አዞረ እላለሁ ግን ክፍያው ተበድሮ ልያልፍለት የምታትር ድሃን ያገናዘበ ቢሆን ሰብአዊነት ብሰማቹህ ጥሩ ነው ያለው ማማሩ ነውይከፍለዋል የሌለውስ ምን ይሁን?❤❤❤❤❤
@ehetekarega3640
@ehetekarega3640 2 ай бұрын
እኔም የምለው እና ኢትዮጵያ ትብብራቸውን ማጠናከር መቀጠል አለበት አሽብርን ተባብረን በአንድነት ማስወገደግ አለብን ምክንያቱም ኢትዮጵያ ፉትቦል ፌደሬሽንየጣለውውጥቀቱን አይተን መቼ ነው የምንማረው ብዙ ጉድ ነው ደራቱ ጭምር አትፈራ
@Yonas-jp7sp
@Yonas-jp7sp 2 ай бұрын
ሰዩ ሮቤል ምረጥ የኢትዮጵያ ልጆች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@almazadmike7734
@almazadmike7734 2 ай бұрын
ሰዬ አንጀት አርስ እግዚአብሔር ይጠብቅህ። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alexabebe5381
@alexabebe5381 2 ай бұрын
ስዩሜ ኢትዬጵያ አንድ ቀን በልክህ ከፍ ታደርግሀለች እድሜ ከጤና ይስጥህ አርአያን የኢትዮጵያ አምላክ ብድርህን ይክፈልህ!!!
@nuredinsaid4692
@nuredinsaid4692 2 ай бұрын
የዕውነት ኣምላክ ይጠብቅህ።
@androidhs5860
@androidhs5860 2 ай бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷እናመሠግናለን
@teketelabayneh4104
@teketelabayneh4104 2 ай бұрын
ሳላየው ላይክ እማደርገው ምርጥ ፕሮግራም ስዩሜ እና ሮቢ (አባ ተንትን)
@MuhidinHalil
@MuhidinHalil 2 ай бұрын
አላሕ፡እዉነት፡ያናግርክ፡ያገሬልጅ ስዬ
@abiy9588
@abiy9588 2 ай бұрын
ሁሉም ሰው ከጎንህ ነው። አርአያን አሳትፍ። በርታ አንበሳ።
@wondifrawworkneh5261
@wondifrawworkneh5261 2 ай бұрын
ዛሬ ጎብዘሃል። ይሄንን አዞ መላመላ እንድባል መስራት ቢቻል ጥሩ ነው።
@hazebabapupy697
@hazebabapupy697 2 ай бұрын
ስዪ የባሰ አለና አገርህን አትልቀቅ አለ ያገሬ ሰው ።ስዪ ጉድ በልጎንደር ዛሬ የባሰ ጉድ ላሰማህ የ10ሺ ሩጫው ሆን ተብሎ ነበር ጋሽ አሸብር የሰጡት ትዕዛዝ ነው።ከፊት ሆነው እንዲሮጡ እና ሀይላቸውን እንዲያባክኑ ታዘው ነው ዩሚፍ እንደተናገረው ከሆነ ትዕዛዙን ያላከበረ ቅጣት እንደሚደርስበት አስተላልፎ ነበር ስዬ ይህን የማይጠግብ ጅብ ኸረ ከየት ነው የመጣብን እንደተወልደ አዛው አስቀረው።
@amensisa3648
@amensisa3648 2 ай бұрын
Like Share Comment and Subscribe this Channel. 👍
@ኢትዮጵያዊዘርየለሽ
@ኢትዮጵያዊዘርየለሽ 2 ай бұрын
አሸብርን ባስቸኳይ አስነቅሉልን ❗ ስዬ ሮቤልሻ ወፉ የተከበረ ሰላምታ ይድረሳቹ ወንድሞቼ ❤🙏🏿
@LiyaKen
@LiyaKen 2 ай бұрын
Siye yeEthiopia wesagn lej always proud of you ❤❤❤❤
@HHd-bm4gk
@HHd-bm4gk 2 ай бұрын
ስዩሜና ባል ደረቦችህ ዘራችሁ ይባረክ
@EliasBaye
@EliasBaye 2 ай бұрын
You are correct it is going to prime minister seyom
@befkaduezra-wb2xr
@befkaduezra-wb2xr 2 ай бұрын
ለኢትዮጵያ እና ለኢትዮጵያ ብቻ ስለምትሰሩ በርቱ
@abel-fn1ee
@abel-fn1ee 2 ай бұрын
የዶ/ር አሸብር ጉዳይ ፍፃሜ እስኪያገኘ እንዳትለቅ ስዪሜ
@Wendi-y3l
@Wendi-y3l 2 ай бұрын
እንኳን በሰላም ገባችሁ የኢትዮጵያ ልጆች ❤❤
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 2 ай бұрын
ደራርቱም ዶክተር አሸብርም ሌሎቹም በሌሎች መቀየር አለባቸዉ
@noahnoah1454
@noahnoah1454 2 ай бұрын
መቀየር ብቻማ ከሆነ ምን ዋጋ አለው?
@Gossaye-vk4pz
@Gossaye-vk4pz 2 ай бұрын
​@@noahnoah1454la fered maqerab alabachawe
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 2 ай бұрын
ስየ ያራዳአ ልጂ የውጭ ሀገር ጉዞ መታገድ አለበት
@zewduKelifa
@zewduKelifa 2 ай бұрын
ስዩሜ የምትሰራቸው ፕሮግራም በውቀት ላይ የተመሰረተ ነገር ስለሆነ ማንንም አትፍራ
@segnitolcha9880
@segnitolcha9880 2 ай бұрын
ሰዬ ምትኩ ካሳንም አስታውስ ከነቤተሰቦቹ የዕርዳታ ገንዘብ ቀርጥፎ በልቶ ከርቸሌ ይገኛል።የአሸብርም ጉዳይ ከርቸሌ ነው።ደራርቱ ለራስሽ እወቅበት አንቺም ከርቸሌ መኖራሽ ይሆናልና ሀቁን ተናገሪና የሚሆነው ን ጠብቂ።ሰኚ ነኝ።
@radoagfa941
@radoagfa941 2 ай бұрын
ሰዬ አቶ ብረሀኑ አዴሎን ፋልገህ በናትህ በአተ ፖርግራም ላይ አቅርብልን ሰለ አሸብር ሽብርተኛ ብዙ ነገር ይነግረሀል እኛም እንሰመሀለን ፋልገው
@yeshashworkbeyene2082
@yeshashworkbeyene2082 2 ай бұрын
ስዬ አሸብር የሚደውልልህ እንዳታሳምፅበት ነዋ ።ግን ግን ከጃፓኑ ኦሎምፒክ በኋላ በኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ፕሬዚዳንትነት የሚቀጥል አልመሰለኝም ነበር። ኦሎምፒክ ኮሚቴ ላይ እንደ መዥገር ተጣብቆ አትሌቶቻችንንና ኢትዮጵያችንን አዋረዳቸው።የኢትዮጵያ አምላክ ይፍረደና 😭😭
@MulugetaMengistu-bx3hm
@MulugetaMengistu-bx3hm 2 ай бұрын
የፊፋ ስውር እጆች አሸብር ይባላሉ 😂
@teferiestifanos225
@teferiestifanos225 2 ай бұрын
ዶክተር አሸብር፤ ስምና ምግባር ሲጣጣሙ እንዲህ ነው።
@gediongonfa6992
@gediongonfa6992 2 ай бұрын
ሮበል በማርያም እባክህ ተወን በእናት ለስዩሜ ነገር እያጫርክለት በሳቅ አትግደለን በእናት :: ደሞ ከልቡ ሳደመጥክ ::
@Sanjar_Fa
@Sanjar_Fa 2 ай бұрын
ሰዬ ጓድ አሸብር ወደ አሜሪካ ሊኮበልል ነው ። 1ኛ መረጃ ✌️
@MulugetaMengistu-bx3hm
@MulugetaMengistu-bx3hm 2 ай бұрын
ያድርገው እባቦቹ ጋር ይቀላቀል ...
@AddisalemGirma-z4t
@AddisalemGirma-z4t 2 ай бұрын
ስዬ በመጨረሻ በመከላከያ ሙዚቃ አስለቀስከኝ ምክንያቱም የማንም ሰገጤ ሽፍታ ሁላ በየክልሉ ያገር መከላከያን ሲያዋርድ እደማየት ልብ የሚያም ነገር የለም ያለአግባብ በየክልሉ ዋጋ ሲከፍሉ በጣም ያሳዝናል ሀገራችን ሰላም ሆና እነሱም እርፍ ባሉልን ከብር ለመላው መከላከያ ሰራዊት ይሁንልን
@ለሰላምእንትጋ
@ለሰላምእንትጋ 2 ай бұрын
ስዬ የእሼ እና የነፂ አምላክ ከነዚህ ጅቦች ይጠብቅህ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@Ganebo-n4p
@Ganebo-n4p 2 ай бұрын
ስዬ። እውነት ነው የኢምግረሼን መ/ቤት ይዘጋ ያሰኛል። እሱ መ/ቤት ከሚገባው በላይ በሙስናና በሴራ ፖለቲካ የተጨማለቀ መ/ቤት ነው። ጥብቅ ቁጥጥር ያስፈልገዋል
@adissdej2717
@adissdej2717 2 ай бұрын
Welcome🌷🌷🌹🌹
@eyasumengiste
@eyasumengiste 2 ай бұрын
ቢዘገይም ስለ ኦሎፒክ ኮሚቴ ያነሳኽው በጣም ጥሩ ነው ሆኖም ሰውየው እንደ እግር ኳሱ ለማስፈራራት ከኦሎፒክም ልንባረር ነበር በባክስ ፌዴሬሽን መሰዋትነት ነው የቀጠልነው ስለዚህ የኦሎፒክ መተዳደሪያ ደንብን ለምን አታብራራውም አውቀነው እንሞገት ያለማወቃችን እግር ኳሳችንን አይተናል ስለዚህ ለማያነቡ አለቆቻችን አስተምርልን ከድሬ
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 2 ай бұрын
ምርጡ አየር መንገዳችን በጆባይደን ተሸለመ ትንኞቹ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ላይ ሴራ ሲያሴሩ
@bezabekelekassa
@bezabekelekassa 2 ай бұрын
ዶ/ር አሸብር የኤሌክትሪክ ሐይል አላፊ ቢሆን ኖሮስ ምን እደሚያረገን አስባቹሁታል ኢትዮጵያውያን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@adanechmamo4183
@adanechmamo4183 2 ай бұрын
እረ ሮቤል ይህንን ሁሉ ሰአሸብር ወ/ጊዮርጊሰን ፀያፊንና አሳፋሪን በወያኔ ዘመን ምርጫን ለማግኘት ያደረገውን ዘግናኝና አደገኛ ሳጥናኤል ድርጊቱን ዛሬ በሳቅ ያሰተላለፍከው መልዕክት 👍 ሆኖ አብይ አህመድ ዝምታው የሚደንቅ ሆኖ 🙏 አሸብር ወ/ጊዮርጊሰን መሰሎች /በአገርና በህዝብ የሚጫወቱ በብልፅግና ፓርቲዎች የባንዳ ካድሬዎችን ሰግሰጎች ብዙ ብዙ እንዳሉ ምንም ጥርጥር የለውም 🙏 መሪያችን ዝምታው እንደቀጠለና ? በባንዳ ተላላኪዎችንና ተላላኪዎች ወንበዴዎችን እየተለማመጠ ደሃው ህዝብ ከመከራም መከራም እየደቆሰ መገኘቱ እሰከመቼ ነው ???? እረ 🙏🙏
@betelhembedane6950
@betelhembedane6950 2 ай бұрын
Ewinet new mariyamin betam bizu alu fetari yinkelachew abo
@Dan-USA169
@Dan-USA169 2 ай бұрын
ስዬ ሰዎች መቀጣት አለባቸው ለጥፋታቸው እየቀለዱ መኖር አይደለም ደርግ ናፈቀኝ ሰብስቦ ይረሽንልኝ ነበር::
@blenfekadu8096
@blenfekadu8096 2 ай бұрын
የ ሀትሪኩ ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ይስሃቅ በላይ ብዙ ነገር ስለሚያውቅ እንደገና ብትጠይቀው ጥሩ ነው ።
@geziwi3853
@geziwi3853 2 ай бұрын
ስዮሜ ሰልፍ ጥራልን ኢሜግሬሽን ለመቃወም። በ2017 የልጆቼን ቪዛ ለማሳደስ በዶላር ካልሆነ አንቀበልም ብለውኝ መከራዬን አይቼ ነው ያሳደስኩት። this office is like a hub for legal gangsters
@FasilHeilemeskelMengistu
@FasilHeilemeskelMengistu 2 ай бұрын
ስዩም ሮቤል እንምስግንልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥈🥈🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@GeremewChere
@GeremewChere 2 ай бұрын
ስዬ የኔ ምርጥ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን
@DanielSolomon7
@DanielSolomon7 2 ай бұрын
abet mekana
@AdinawDana-p1f
@AdinawDana-p1f 2 ай бұрын
በርቱልን የእትዮጵያ ጀግኖች
@PeaceForall-u7d
@PeaceForall-u7d 2 ай бұрын
ስዩሜ በሰሞኑ ዉይይትህ በጣም አድነቅህ ሆኜያለሁ።
@gosayeshambel7393
@gosayeshambel7393 2 ай бұрын
ጀግናው ስዬ
@LukeGeta
@LukeGeta 2 ай бұрын
አሸብር የሚልን ስም ሳስበው አደፍርስ የሚል ስም ትዝ አለኝ፣ አደፍርስ በአንድ አጋጣሚ በማኅበራዊና በግለሰብ ደረጃ ስላደረሰው ጉዳይ ሳስበው ይዘገንነኛል። ግን ስም ለምን ይሆን ባሕርን የሚያስከስተው? አትለቲክሱን ከማሸበር ወደ መረጋጋት ለመቀየር ከሽብር የላቀ ሽረት ያስፈልጋል።
@addisabeba7811
@addisabeba7811 2 ай бұрын
Ethiopian egzabeher ybark 💚💛❤
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 2 ай бұрын
ስየ ጥርሳችንን ሰበረ አሸብር በአለም አደባባይ
@ayelegebreselassie2199
@ayelegebreselassie2199 2 ай бұрын
Thank you so much "Sye"
@emajo1672
@emajo1672 2 ай бұрын
ስዬ አትሳሳት የስታዲየም መመዘኛ የስፋት እና በመቶ ሺህ ሰዎች መያዙ ሳይሆን 10ሺህ ሰው የሚይዝ በቂ ነው ፤ ዋናው መሠፈርቱን የሚያሟላ ከሽንት ቤት ፣የሚዲያው ክፍለ ፣ሻወር ቤቱ፣መልበሻ ክፍል ወዘተ ያሟላ ማድረግ ነው...... !!!
@solomonalemu1264
@solomonalemu1264 2 ай бұрын
ጀብራሬ፣የማያቀው ነገር የለም፡
@AbdulhakimAli-y9n
@AbdulhakimAli-y9n 2 ай бұрын
ማረሚያ ቤት ኢህአዴግ የሚያወልቀውን ጥርስ የሚረከብ የነበረው አሸብር።
@abebealemu62
@abebealemu62 2 ай бұрын
እስዬ በጣም የማከብርህ ተከታይ ነህ ::አንድ ችግር ገጥሞኛል ምክርህ እጠይቃለሁ::ከአንድ ሪል አስቴት ሁለት አፓርትሜት ስገዛ እነሱ በብር ላይ እምነት ሰለአልነበራቸዉ ይመስላል እኔ ግን እምነት ሰለነበረኝ የግዢ ውሉን በዶላር ተፈራረምን ::አሁን እነሱ ልክ ሆነዉ ዋጋው እጥፍ ሆነብኝ ::ለኔና ለኔ ቢጤዎች የታሰበ መፍትሄ ካለ እባክህ አካፍለን::አመሰግናለሁ::
@habtamuademasu6329
@habtamuademasu6329 2 ай бұрын
• ይህን ትንታኔ በተለይ አትሌቲክሱን በተመለከተ ሰዩሜ ያለውን ሁሉም ሰው ሊሰማው ይገባል
@endalebushu9437
@endalebushu9437 2 ай бұрын
ቀጥልበት ስዮሜ የአሸብር ነገር እንዳይቋረጥ
@ahebabkadir197
@ahebabkadir197 2 ай бұрын
ዶክተር አሸብር ግብፅ ገዝተዋለች
@MesloachewTeshale
@MesloachewTeshale 2 ай бұрын
ሮቢ ስዬ ስሙኝማ ገዛኸኝ በቅጥል ስሙ ስሙኒ ይባላል ምርጫ 97 ኮሮጆ የሰረቀው ያዙልኝ ወገቡን የኮልፌ ልጅ ቀበሌ 07 ነዋሪ ነው የአሸብር ተባባሪ የሆነ ሆዳም
@Anumma572
@Anumma572 2 ай бұрын
ተባረክልኝ::
@adanechmamo4183
@adanechmamo4183 2 ай бұрын
ደራርቱን ሰዬ ከዚህ በኃላ ባታነሳት ይሻላል✋✋ አገርን እንዲዋረድ ተባባሪ አሳፋሪና አፅያፊን ባለጌ ክብረቢሰ በመሆኗ ከዚህ በኃላ ክብሯን አድቅቆ ህሊናዋን እንዲበጨቅ ወደ ወህኒ ቤት 🌚🌚🌚 መቼም ጠ/ሚ/ራችን እንደተለመደው ለአገር ሰላምና ወንድማማችነት አንድነት ለጥፋት ይቅርታ የተለመደ ሰለሆነ አሁንም ይንን ጉድ እንዲታለፍ ያደርግ ይሆን ?? ✋✋✋✋
@HannaTeGi
@HannaTeGi 2 ай бұрын
እስፖርት ማለት አለምን አንድ የሚያረግ የሰውልጅ መሆንሕ ብቻ የሚያስመሰክር ነው እስፖርት ትማለት የሰውልጆች በአንድ መድረክ እኩልነት ነው እስፖርት ማለት የሰውልጅ በአንድ መድረክ እኩልነት ነው🇪🇹
@adanechmamo4183
@adanechmamo4183 2 ай бұрын
ባክህ ሰዩሜ ❤ አብይ አህመድ በአገር አሿፊንና ቀላጆችን ሌቦችንና ሙሰኞችን እንዲሁም ባንዳዎችንና ተላላኪዎችንና ካድራዎችን ሰራቸውን እንዴት አያውቅም?? እያወቀ ግን ዝምታውና የይቅርታ ልምምጡ ከፍተኛውን ቦታ አልያዘም???
Who’s the Real Dad Doll Squid? Can You Guess in 60 Seconds? | Roblox 3D
00:34
😜 #aminkavitaminka #aminokka #аминкавитаминка
00:14
Аминка Витаминка
Рет қаралды 1,8 МЛН
Life hack 😂 Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:17
Leisi Crazy
Рет қаралды 80 МЛН
SISTER EXPOSED MY MAGIC @Whoispelagheya
00:45
MasomkaMagic
Рет қаралды 14 МЛН
ሰበር ዜናዛሬ ሐሙስ ጥቅም 14/2017
kokobe የቡልጋ ልጅ ዩቱብ
Рет қаралды 95
Who’s the Real Dad Doll Squid? Can You Guess in 60 Seconds? | Roblox 3D
00:34