ኢንጂነር ስመኘውን 'የገደሉት' ፤ ስዩም መስፍንና ኢንጂነር ስመኘው ምን አገናኛቸው?

  Рет қаралды 701,623

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Күн бұрын

ኢንጂነር ስመኘውን 'የገደሉት'
ስዩም መስፍንና ኢንጂነር ስመኘው ምን አገናኛቸው? ‪@ethioforum‬

Пікірлер: 972
@BneJe-or9hg
@BneJe-or9hg Жыл бұрын
ምርጥ ሰው እንጅነር ስመኞው ሰገደል ነው እትዮጵያ የሞተች ያሳዝናል በአጸደ ገነት ያኑሮው ውድ ሰው
@DekaAli-tf1gq
@DekaAli-tf1gq 6 ай бұрын
ayi.yageresewu.hulem.yemotesewuna.yehedesewu.tiwodalachihu.kegonachihu.yalewun.melkam.sewu.lemewuded.mechem.altafelachihum.irkus.menfes.yizowachihu.inji.wodachihu..inkuwan.adelem.fetari..keirkus.menfes.likift.yadinachihu.ketiteniyawun..menged.yimrachihu.melamit.fejachihu.
@assefazewde2871
@assefazewde2871 Жыл бұрын
ግዜው ሲደርስ ሁሉም እንደስራው ይከፈለዋል የቀን ጉዳይ ነው ከላይ መጠበቅ ነው።
@Nop0011
@Nop0011 Жыл бұрын
ስዩም መስፍን ኢንጅነር ስመኘዉ ሁሌም በክብር ትወሳላቹ ።ዘለኣለማዊ ክብር ለጀግኖች ሰማእታት።
@reflection9636
@reflection9636 Жыл бұрын
I believe the engineer would have fought tooth and nail to complete the dam as planned. For Abiy he was an obstacle an since he would not have stood for the dam he was eliminated. The only person who would benefited was only Abiy who most likely made a deal with Egypt because he feared Egypt and US. A sad event the Ethiopian people ignored. It was a big warning along with the other killings. A sad day for all Ethiopians and the economic development of the nation.
@annemariedavidson8094
@annemariedavidson8094 Жыл бұрын
​@reflection9636 in fact Majorty Ethiopian are DISGRACE to HUMANITY !!! Tigray Tsearrr !!!
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 Жыл бұрын
@@reflection9636well said
@tigistworkgebrehiwot4795
@tigistworkgebrehiwot4795 Жыл бұрын
​@@reflection96361¹
@peterjackson7876
@peterjackson7876 Жыл бұрын
አንተ ድንጋይ ደረቅ ግም አጋሜ የሰዶም ዘር ሰብ እዩ አጋሜ ይባላል ሰዉ ነዉ አጋሜ ዘረ ትንሽ የማይረጥብ አሳ ስዩምና ኢንጅነር ስመኘውን ስታወዳድር ዘርሕ ይበተን ይጥፋ የመርገም ጨርቅ የመርገም መሬት ፅዩፍ እርኩስ ጎሳ ደፋሪ አሳፋሪ ፈሪ አስነዋሪ አስፀያፊ ጅብ መሀይም ክፉ ዉሸታም ጨካኝ ባለጌ ሌባ ባንዳ ደረቅ ምቀኛ መግደል አስገድዶ መድፈር መዝረፍ ማኮላሸት ማሰቃየት መካድ ማረድ ባህላችሁ ነዉ አጋሜ ወይ ሌባ ነዉ አሊያም ቡሺቲ ነዉ ከሁለት ዉጭ አይሆንም በክፋት ባችለር ዲግሪ በዉሸት ማስተርስ በሰዶም phd አላችሁ አይ አለመታደል ዘረ ቀላል ማእረገ ቢስ ወዲ ሠበይቲ ወዲ ሸርሙጣ የለማኝ ዘር
@ewnetyifreden1480
@ewnetyifreden1480 Жыл бұрын
አኢንጂነር ነፍሰዎን በገነት ያኑራት። እግዚአብሄር ፍርዱን ያሳየን።
@lemlemkahsay8956
@lemlemkahsay8956 Жыл бұрын
Ye Ethiopia hzb gn kehadi new and ken enkan man gedelew bli lemengst yemayteyk denez hzb new asafari hzb
@EsubalewuWaghewEsubalewuWaghew
@EsubalewuWaghewEsubalewuWaghew 3 ай бұрын
ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን እዉነት አትጥፍ
@hailekiross3083
@hailekiross3083 Жыл бұрын
ለአቅራቢና አዘጋጅ ይህ ዘገባ ታላቅ አክብሮት አለኝ እድሜና ጤና ይስጥልን፡፡
@SeaSedd
@SeaSedd Жыл бұрын
እውነት,ትዘጋየች እንጂ ተቀብራ አትቀርም
@SeaSedd
@SeaSedd Жыл бұрын
ገዳዮ ይገኀነል
@dgomaaiyla9766
@dgomaaiyla9766 Жыл бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@arayaangosom4088
@arayaangosom4088 Жыл бұрын
​@@SeaSedd11q Q⁰aqqq¹😂❤❤
@shemsueidres9005
@shemsueidres9005 Жыл бұрын
በጣም የምያሳዝን ወንጀል ነው እናመሰግናለን መልካም ስራ ነው የነሀጫሉና ጀ ሰአረንም ዘግቡልን
@abebawyohannes3453
@abebawyohannes3453 Жыл бұрын
ተባረክ ያየሰው እውነትም ያየ ሰው ያየህውን ሀቅ ሁሉ የማትክድ አንዲት እና መተኪያ የለላትን ነብስህን አሲዘህ ለእውነት ቁመሀል እግዛብሄር ካንተ ጋር እና አንተን መሰሎች ጉዋደኞችህ ጋር ይሁን
@ነፈስ
@ነፈስ Жыл бұрын
ኢጅነር ስመኘውን የገደሉ እጆች እግዚአብሄር ያዋርዳቸው🙏
@smab6018
@smab6018 Жыл бұрын
አሜን ፣አሜን
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ Жыл бұрын
አሜን
@HappyCroquet-xx4rn
@HappyCroquet-xx4rn 7 ай бұрын
Amen
@andemariamgebregergish8922
@andemariamgebregergish8922 6 ай бұрын
​@@smab6018p
@YourHappinessOurSuccess
@YourHappinessOurSuccess Жыл бұрын
Ethi forum እግዚአብሔር ያበርታችሁ ስለ አቤል ደም የተበቀለ አምላክ የኢ/ር ስመኘው ደም ድምፅም ከጸባኦት ደርሶ ገዳዮቹን ይበቀል
@etheth5034
@etheth5034 Жыл бұрын
ይሄ ሰው ስንቱን ጀግናና ለአገር የሚጠቅሙን ያሳጣን ጎበዝ አረ በቃ ብለን ይሄን ነፍሰበላ ማስወገድ አለብን።💔💔💔
@dgomaaiyla9766
@dgomaaiyla9766 Жыл бұрын
👍👍👍💯
@typhoonlimalimo3554
@typhoonlimalimo3554 Жыл бұрын
የሚረባ ወገን የሌለው ጀግና ኢትዮጵያዊ
@karadeniz-vo1tt
@karadeniz-vo1tt Жыл бұрын
ስመኘው የኣባዬ ንጉስ ስዩም መስፍን ሃገር ወዳዱ ሰማእት ነብሳቸውን በኣፀደ ገነት ያኑርልን🙏😥😥😥😥
@TgH-bh4th
@TgH-bh4th Жыл бұрын
አሚንንንን
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 Жыл бұрын
You are siloam mesifin is real ethiopian like engineer simegne
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 Жыл бұрын
Abiy megidel alebet
@amicheonline1238
@amicheonline1238 Жыл бұрын
እንጅነሩ ስመኝ ሞት ያሳዝናል ስዪም መስፍን ግን እንኳንም ሞተ የእንቁላልጠቀቃይ ልጅ ሌባ ነው
@alefumekele3184
@alefumekele3184 Жыл бұрын
​@@amicheonline1238የምርህ ነው😂
@helengebru4890
@helengebru4890 Жыл бұрын
የአማራ እና የትግራይ ህዝብ ብልጥ ሁን ብመሬት እያጣላቹህ አገርና ሀይማኖትን ከምታፈርሱ እንድ ሁኑና አገርን አስተካክሉ እግዛብሄር ልባና ይስጠን
@kidistgebremariam309
@kidistgebremariam309 Жыл бұрын
በጣም ትክክል!! የሁለቱ መጣላት እና መባላት ብሎም መገዳደል ላገራችን የቁልቁለት መንገድ ነው የሆነባት ሁለቱ ህዝብ ነው የኢትዬጲያም የኦርቶዶክስም መሰረት ናቸው መሪር ሐቅ ያለነሱን ኢትዬጲያን የሚያስብ ሁሉ በትክክል እያሠበ ከይደለም ሀገሩን ለመውደዱም አጠራጣሪ ነው። This is my opinion. Good job Ethio forem!
@Captainbek2
@Captainbek2 Жыл бұрын
እንደዛ ብሎ ነገር የለም። አማራ ራሱን ይቻል! በቅቶናል ከነዚ አረመኔዎች ጋራ።
@kidistgebremariam309
@kidistgebremariam309 Жыл бұрын
@@Captainbek2 መጠላላታችን ነው ለዚህ ያበቃን አንዱ አንዱን ቢያከብር እዚህ ከንደርስም ነበር
@kidistgebremariam309
@kidistgebremariam309 Жыл бұрын
ህመምህን ግን ከየት የመጣ እንደሆነ ይገባኛል
@sophiasadick1320
@sophiasadick1320 2 ай бұрын
Amen, tiru mker newe yemisema kale. Egziabher libona yisten.
@kikibetty1506
@kikibetty1506 Жыл бұрын
የኢንጅነር ስመኘውን ህይወት የነጠቀ ፈጣሪ ይፋረደው:: ነፍሱን በገነት ያኑረው!
@emumiftah2467
@emumiftah2467 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢 ኢትዮጵያ እንደዚህ የሰው ሞት የረከሰው ይህን የመሰለ እንቁ ባለውለታ ተገድሎ ከገዳዮቹ ጋ ሙሴ ነው ያሻግረናል እያለ የጨፈረ ቀን ተረግሟል
@gudetakaweti644
@gudetakaweti644 Жыл бұрын
አትጨፍሩ ስንላችሁም አንሰማ አላችሁ!
@remlaahmed654
@remlaahmed654 Жыл бұрын
Yanema sew meslon eko new benateh ayiiii sentun sew belaw yihe sewuye allah yesrawun yistew
@Asni-qr2wp
@Asni-qr2wp 8 ай бұрын
Ewenet.new.betame.kemikochengne.sew.keayemeroye.yemiyetefa.zemenawe.menanone.ewenetengna.ethiopiawe.nefesune.beatsede.genet.yasarefelen.❤❤❤
@mebrahtuweldemichael5178
@mebrahtuweldemichael5178 11 ай бұрын
ይህን የኢትዮጵያ ጠላት አምስት አመት አደለም አንድ ቀን እንኳ በሕይወት መኖር አልነበረበትም። ፋኖ ይህን የኢትዮጵያ ጠላት ለፍርድ አቅርቦ ማዋረድ የግድ ነው። 💚💛❤💚💛❤✌✌✌✌✌✌✌✌✌✌✌✌
@kikimiki9256
@kikimiki9256 7 ай бұрын
You are ethiopin made ethiopinzed by them..they have sward too
@aynalemawelachew5313
@aynalemawelachew5313 Жыл бұрын
ኢንጂነር ስመኘው ነፍስህን በገነት ያኑርልን። በጣም ያማል!
@onlygodcanjudgeme3218
@onlygodcanjudgeme3218 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል አውነት ተደብቃ አትቀርም አንድ ቀን ይወጣል የጊዜ ጉዳይ ነው 😢🙏
@HaymanotTeckly-pj9gp
@HaymanotTeckly-pj9gp Жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝነኝ ኢትዮጵያዊ ወንድም ሞቶተገኘ?????የ የኛ ባለውለታችን ደፋ ቀና ሲል ጨቅላ ልጆቹን ትቶ ቀረ ፍቃዱን ለሀያሉ ፈጣሪ
@bruktadesse1832
@bruktadesse1832 Жыл бұрын
ታሪክ መስራት ሲያቅት ታሪክ የሚሆኑ ሰዋችን ታጠፋለህ ደርሶበት ያጣነው ኢንጅነር 🙏🙏
@annemariedavidson8094
@annemariedavidson8094 Жыл бұрын
R.I.P. Engineer SEMAYEW !!! R.I.P. Ambassador SEIOUM !!! Justice ⚖️ must be serve !!! TIGRAY TSEARRR !!!
@addisabebe7648
@addisabebe7648 Жыл бұрын
አማራ በዛ ጊዜ ለ ኦነጉ መሪ ሀብይ ያሽቃብጥ ነበር።
@earmiassahlu1432
@earmiassahlu1432 Жыл бұрын
አሁን አንተ ደግሞ በበተራህ ታሽቃብጣለህ
@nebyu2692
@nebyu2692 Жыл бұрын
ኣይፈራም መሶለኒ አረ ኣይፈራም መሶለኒ እያለ ታቦት ይዞ ወጥቶም ተቀብሏል እኮ 🙆🙆
@lindamarcos2043
@lindamarcos2043 Жыл бұрын
በጣም ነው የሚገርመው መቼ ነው ከአማራ ጥላቻ የምትወጡት ለአብይ ሲይሺቃብጥ የነበረው የትግራይ ሕዝብም እንዲሁም መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ እንጂ አማራ ብቻ አይደለም በበታችነት ስሜት አትሰቃዩ ሞት ለአማራ ጠላቶች ሁሉ
@tsegaTadeg-xy3bp
@tsegaTadeg-xy3bp Жыл бұрын
አማራ አማራ አማራ ለሁሉም ነገር አማራ ምንድን ነው ስለማትችሏቸው እኮ ነው !!!!!!!
@ejigayehumesfin8011
@ejigayehumesfin8011 Жыл бұрын
አይ አማራ ምንአለ ጀግኖቹንቢያከብር 😢ቢያንስ መንገድ፣ት/ቤት፣ሐውልትስ ቢቆምለት😢😢😢ድመትየሆነ ክልል
@lamrotweldemichael7777
@lamrotweldemichael7777 6 ай бұрын
ሞቶ የነገሰው ጀግና❤❤❤ ሁሌም ውስጤ ነው ። በዘመኔ የቆጨኝ የዋህ ሰው ❤ የኔ ጥያቄ ኢንጂነሩ መሞት ከፈለገ አባይ ድልድይ ውስጥ አይሞትም ነበር? ። ስለሁሉም ጊዜ ያውጣው !! ነፍስ ይማር !ሁሉም የጁን ያገኛል ቸር ይግጠመን!
@mardagete7291
@mardagete7291 Жыл бұрын
ስዩም ራሱ የአገር ባለዉለታ ነበር በዲፕሎማሲዉ ታላቅ ነገር አበርክቶ ነበር
@alexandershewitalexander2394
@alexandershewitalexander2394 Жыл бұрын
ምንስ ያልተደረገ ያልተሰማ ነገረ አለ በአቢ አህመድ የድሩየ ዘመን በጣም ነው የሚያሳዝነው
@susu53890
@susu53890 Жыл бұрын
አላህ እውነቱን ያዉጣዉ ለእጅነሩ ትልቅ ክብር አለኝ ።
@2050-u5m
@2050-u5m Жыл бұрын
Remarkable,deep and critical analysis. Thank alot Yaysew!
@Non-nb3pi
@Non-nb3pi Жыл бұрын
ድንቅ ስራ አንደሁልጊዜው እናመሰግናለን ወንድም ። አባይ እና ያዋጣሁት ዶላሮቼ ባይ ባይ ብያለሁ ኢንጂነር ስመኝው በቀለ ነፍስህ በአፀደ ገነት ያኑርልን
@ሀገሬሀገሬ-ፀ4ገ
@ሀገሬሀገሬ-ፀ4ገ Жыл бұрын
አብይ አህመድ ለ ትግራይ ና ለ አማራ ህዝብ መርገም ነው ህዝቡን ለማጥፋት የሄደበት ርቀት ይገርመኛል😢😢😢😢😢
@semharkahsay1946
@semharkahsay1946 Жыл бұрын
ተነሱ ተብላቹ ትነሱ ከሆናቹ ችግሩ በ መሪ ሳይሆ ብህዝቡ ነው ያለው።ከ ኣቢይ በሃላ የሚመጣ መሪ ተነሱ ካለ ትነሳላቹ ትነሳላቹ።
@Peak.570
@Peak.570 Жыл бұрын
@@semharkahsay1946ልክ አንቺ ጌታቸው ረዳ ተነሺ ሲልሽ እንደተነሳሽው ማለት ነው!!
@semharkahsay1946
@semharkahsay1946 Жыл бұрын
@@Peak.570 ምንው ቆነጠጠሽ ተነሱ ተብላቹ ሰለ ተነሳቹ ነው። ልክ እንደ ኣህያ ንጂ ኣህያወች የመስፋፈት ጥማት ስለ ኣላቹ ተነሱ ስትባሉ የሰው ሃገር ወረራቹ ኣህያ የጠንቋይ ዘር።
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 Жыл бұрын
⁠yes very true but Amhara hate Tegaru I don’t know why
@almazadamu9175
@almazadamu9175 Жыл бұрын
እማራ የሜባል ህዝብ ታጋሩን ካላጣፍን እንተኛም ታጋሩን ላማጥፍት የሚያግዘን ካለ እጋሪቶ ብጥማ ትደፍ የውጭ ወራራይም እንደፍለገ ይሁን ተጋሩን ለማጥፍት እስክ ተባባራችሁን ደረስ እዴህ ያለ ጥላች እለማችን እይታው እምታቅ እይመስለኛም እግዛብሄር የጃቸውን ይስጣቸው
@asratbelay3637
@asratbelay3637 Жыл бұрын
ምርጥ ዝግጅት በምርጥ አቀራረብ!!!
@AmanuelGebrie-cl5dq
@AmanuelGebrie-cl5dq Жыл бұрын
ኢንጅነር ስመኘው ምርጥ አገር ወዳድ አማራ💚💛❤
@nolawi30com88
@nolawi30com88 Жыл бұрын
ኣው ኣማራ ነው ነገር ግን!ኣማራ ነው ኣሰልፎ የሰጡት ለኣውርየ ኣቢ!
@asfawesenasif-vo3ky
@asfawesenasif-vo3ky Жыл бұрын
ቅማንት ነው።
@hanadanielsemere1773
@hanadanielsemere1773 Жыл бұрын
እውነት ግን አማራ የሚባል ህዝብ ማፈር ነው ያለበት ከአቢ ጋር አብረው የራሳቸው እና የሌለው ጀግና ጨርሰዋል ዝም በሉ እስኪ በናታቹ
@leltiabrha9269
@leltiabrha9269 Жыл бұрын
we don't care if he is Amhra, he is our beloved brother, but you are eriterian.
@Peak.570
@Peak.570 Жыл бұрын
@@hanadanielsemere1773አሁንም እናንተም ማፈር ነው ያለባችሁ 700,000 ህዝባችሁን እስጨፍጭፋችሁ ስታበቁ ከገደላችሁ ጋር ሽር ጉድ የምትሉት
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Жыл бұрын
ሀውልት ቢሰራለት ይገባዋል ብዙ ለፍተዋል እንደ ኢትዮጵያ ነቱ ይገባዋል።ኢንጅነር ስመኝን ሀውልት ይገባቸዋል የምትሉ
@ashuteklezgi5564
@ashuteklezgi5564 Жыл бұрын
መልካም ሰዎች መልካሞችን ይዘክራሉ።ኢትዮ ፎሮም ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ።
@teklehiwottareqegnteklay
@teklehiwottareqegnteklay Жыл бұрын
ወርቅ ሚድያ ፈጣሪ ይባርካቹ
@abebadesawit8537
@abebadesawit8537 Жыл бұрын
Thanks for remembering the heroes !!❤❤❤
@bitania2
@bitania2 Жыл бұрын
Ethio forum is just beyond words, you are the voice of the Nation.
@nejatliben6293
@nejatliben6293 Жыл бұрын
አብይ ተብዬዉ ያፈሰስከዉ የንፁሃን ደም ጎርፍ ሆኖ ይዉሰድህ አሞሞትክ አይመር🙏
@1995mwa
@1995mwa Жыл бұрын
Thank you my friend history will record your great journalism.
@KidanAssefa
@KidanAssefa Жыл бұрын
እሱ የአላህ ስም ስለጠራ ፈጣሪን ያውቃል ለነሱ ክብር ሲል የግድቡ እንደ ሲንቦል የሚታየው ኢንጂነር ስመኘውን በአደባባይ መስዋትነትን አበርክተውላቸዋል ለግብጽ ፈርኦኖች
@netsanettdf9263
@netsanettdf9263 Жыл бұрын
💔😭😭
@hiwotkidanu7150
@hiwotkidanu7150 Жыл бұрын
ኢንጅነር ስመኘው ጀግና ነበር ገዳዩም ራሱ ሰይጣኑ ኣብይ ነው ጀግኖቻችን ኣንረሳቹም
@agertuanteneh4573
@agertuanteneh4573 Жыл бұрын
ታሪክ መቸም ቢሆን አይሞት ፣ ጊዜ በጊዜው አንጥሮ ያመጣዋል አይቀርም
@birhanetefera3668
@birhanetefera3668 Жыл бұрын
Tew inji ?
@Alem_Mehari
@Alem_Mehari Жыл бұрын
ልብ ላለዉ እዉነቱን ነዉ።
@BossAndboss-p6r
@BossAndboss-p6r 2 ай бұрын
ፈጣሪ ቅርብ አርጋው ያን ቀን የምስግኑ ደም ፈሶ አይቅር በአደባባይ 🙏🙏😭😭😭
@Dave-wq2pz
@Dave-wq2pz Жыл бұрын
እኔ አማራ ነኝ ግን መለስን ሳስብ የኢትዮጵያ ክብርም አብሮ እንደሞተ ነው የሚሰማኝ። በመለስ ጊዜ እኮ የሀገራችን ክብር ና ከፍታ ከምንም በላይ ነበር😢😢 #ክቡር መለስ ዜናዊ መልካም እረፍት #ክቡር ኢንጅነር ስመኘው መልካም እረፍት #ክቡር አምባሳደር ስዩም መስፍን መልካም እረፍት ለኛ መከራው በዛብን እናንተስ አረፋችሁ😢😢😢😢😢
@እስመአልቦነገርዘይሰ-ጘ1ሐ
@እስመአልቦነገርዘይሰ-ጘ1ሐ Жыл бұрын
እውነት😢🙏
@Petruspetrus1
@Petruspetrus1 Жыл бұрын
ትክክል😭😭😭
@tekiomus
@tekiomus Жыл бұрын
እኔ እስማማለሁ ግን ኤርትራዊ ነች
@michaelwub4040
@michaelwub4040 Жыл бұрын
እነ መለስ ያወጡት ህገመንግስትና ያልተለመደ የክልል አስተዳደር ማለት ከፋፍለህ ግዛ አይነት አገዛዝ ያመጡብን ወያኔ "ህውሀት" አይደለም እንዴ? ለምን ይዘነጋል? አሁን ቤተመንግስት ውስጥ የተተካው የነዛው ቡችላ ነው:: ያው ነው:: "አልሸሹም ዞር አሉ" ይባላል:: ምንም ለውጥ የለም:: ጭራሽ ባሰ እንጂ:: እግዚኦ!!!!
@abdukam1979
@abdukam1979 Жыл бұрын
Zssz CA VA
@Mesayendrias-yh5or
@Mesayendrias-yh5or Жыл бұрын
እሱን የገደለዉ ሰዉ አያየኝም ብሎ ነዉ የሰማዩ አምላክ ግን አይቶታል ና በአደባባይ መዋረዱ አይቀሬ ነዉ የንጹሃን ደም ፈሶ አይቀርም በጭራሽ ስመኘዉ ግን ትክክለኛ ሰዉ ንፍስህን በገነት ያኑር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@wedigermen2776
@wedigermen2776 Жыл бұрын
እንደ አቢ ወሽተኛ ስወ ብአለም የለም የግደላቸወ ዘጋ 🙏😇😇😇😇
@YG-xk7gm
@YG-xk7gm Жыл бұрын
Ethio from የህዝብ የኡዉነት ልጆች ተባረኩ።
@CR7Kale-tj3rk
@CR7Kale-tj3rk Жыл бұрын
ፈጣሪ የንፁሃንን ደም ይፋረድ
@hana4049
@hana4049 10 ай бұрын
ምንግዜም የማንረሳው ታላቁ ሠው ኢንጂነር ስመኘሁ በለ ነብስህን በአፀደ ገነት አሁንም ያኑራት "አብይ አህመድ" ስንቱን ገደልክ አንተ ክፉ የኢትዮጵያ አምላክ ይፍረድብህ አንተ ጨካኝ የብዙ ሰው ደም በጅህ አለ😭😭😭😭
@ERMIErmii-s5t
@ERMIErmii-s5t Жыл бұрын
ኢትዮ ፎረሞች ለኢትዮጵያ ኑሩላት አሜን
@meseretgebresilassie4894
@meseretgebresilassie4894 Жыл бұрын
ይህ ትንሽ አጥፊ ብዙ ታላላቆችን አሳጣን።የኢትዮጵያ ጠላት እሱ ነው ማንም አይደለም።😢😢
@tesfayelemma9734
@tesfayelemma9734 Жыл бұрын
Miles Zenawi, Eng. Simegnew, Seyoum Mesfin are much appreciated for what they did for our nation. Eternal gratitude for all of them! Abiy took Ethiopia in to a ditch! How do we rescue our beloved nation now? Abiy must go! He knows nothing about leadership! He’s a manager of thug leaders, and doesn’t care about Ethiopia and Ethiopian!
@LidiaZappia-v8k
@LidiaZappia-v8k Жыл бұрын
አብይ የሚባል እኔ ሰውም አልለውም አርዬሰ ያበቀለብን ሰይጣን እግዚአብሔር ፍርዱን የሰጠው የንፁሐን ደም ይፋረደው ። ለምቱት ነፍሳት በሙሉ ነፍሰ ይማርልን በገነት ያሳርፋቸዉ።🎉🎉🎉
@SeifuYours
@SeifuYours Жыл бұрын
ማን ጋር እውነት እንዳለ እግዚአብሔር ያውቃል። ፍርዱም የእግዚአብሔር ነው። ኢትዮጵያ ላይ የሚደረገው ሴራ በግለሰብ ሆነ በተቋም የሚደረግ ጥረት ይከሽፋል ።ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@mekkyajo588
@mekkyajo588 Жыл бұрын
O9
@mekkyajo588
@mekkyajo588 Жыл бұрын
😊😊
@Biniam_Kelbesa
@Biniam_Kelbesa Жыл бұрын
ለምን ለምን ለምን ይህንን የሀገር ጀግና ኢንጂነር ስመኘው በቀለን ነብስ ይማር::
@kante5318
@kante5318 Жыл бұрын
ወንድሜ ያየ ሰው በጣም ደስ ይላል አቀራረብህ ቀጥልበት እንዲህ መሰል ስታቀርብ የሆን ክላሲካል ብትጠቀም ይበልጥ ይሆናል ግን በጣም ትችላለህ
@Hiwot246
@Hiwot246 Жыл бұрын
No classical while talking.
@mihret-hh7ny
@mihret-hh7ny Жыл бұрын
አያስፈልግም
@yoftahegsilasse4742
@yoftahegsilasse4742 Жыл бұрын
እና ወላህ ፈጣረ ለኢትዮጵያ የሰጠውን ስጦታ አብረን እንጠቀማለን ማለታቸው ምን ችግር አለው !!!
@mahilove1682
@mahilove1682 Жыл бұрын
ሰለእንጅነሩ ሲነሳ ያመኛል😢😢
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 6 ай бұрын
የኢንጅነሩር ስመኝው ዘገናኝ አሟሟት እና ሴራውን የሰማይ አምላክ መለኮታዊው ሁሉን የሚያይና የሚውቅ አሟሟቱን በመከራ በስቃይ በውርደት በሲቃ የተሞላ መከራና ሲቃ በተሞላበት የአደባባይ ሞት ይቅጣው በኢትዮጵያ ህዝብ ፊት በአደባባይ ያሳየን።
@Lessons_learned_Motivations
@Lessons_learned_Motivations Жыл бұрын
Rest in peace ambassador Syum and engineer Smegnew 😢😢
@NegA-g2i
@NegA-g2i Жыл бұрын
Their souls won't rest until their killers,who strut and swagger, get their comeuppance.
@BinyShferaw-zy5rt
@BinyShferaw-zy5rt Жыл бұрын
አመድ እና የገብስ ድቄት መለየት ላቃተው RIP ብያለው
@HiwotAlemayehu-dm4lw
@HiwotAlemayehu-dm4lw 10 ай бұрын
ግብ. 😮😮😅😮😊
@BiniB-r2k
@BiniB-r2k Жыл бұрын
Thank you Ethio Forum! Engineer Simegnew's hero!!
@hannahkassa6319
@hannahkassa6319 Жыл бұрын
😭😭💔💔😭😭💔💔 Ehhhhhhhhh, Eng. Simegnew and Amb. Seyoum, may your souls rest in eternal peace. It's been already 5 years already since the engineer died? Time does fly... May God avenge your blood and serve justice in His perfect time. Amb.Seyoum's question - whose hands are stained in the blood of Eng. Simegnew is the million dollar question that may never get answered in this side of life... But thank you so much for this remembrance. God bless.
@almazdejene285
@almazdejene285 Жыл бұрын
መቸም ቢሆን ከውስጤ አይጠፋም መቸም አብይ አማራን መግደል የጀመረው በሥመኘው ነው ቀጥሎ እናባቸውን
@minnina6985
@minnina6985 Жыл бұрын
ኢትዮ ፎረሞች ጥሩ ጥንቅር ነው እንደምንም ብላቹህ ኢንጅነር ስመኘውን የገደሉ እጆችን እንደምታጋልጡ ተስፋ እናደርጋለን።
@saeednooredin4160
@saeednooredin4160 Жыл бұрын
አዘጋጅ እና አቅራቢ ብዙ ተከታተልኩህ ሚዛናዊ እና ምርጥ ኢትዮጵዊ ነህ በርታ ያገሬ ልጅ እውነት ምንጊዜም አትለይህ
@itsme-wj7zg
@itsme-wj7zg Жыл бұрын
ኢንጂነር ስመኘው የኔ ከርታታ ይቺ ከሃዲ የሆነች ሀገር 😢😢😢 ለሰራላት ለለፋላት ማትመች
@Brurey
@Brurey Жыл бұрын
ሁሌ በልባችን ኣ,ር ስዩም መስፍን ኢንጅነር ስምኘው በቀለ 😢😢😢😢😢😢😢ነብሳቸዉን በአፀደ ገነት ያኑርልን🕯️🕯️🕯️
@tarikuasweet4466
@tarikuasweet4466 Жыл бұрын
አንጂነር ስመኘው ሁሉም አናስታወሰሃለን 💔💔💔💔💔rip
@GeraMan-x7g
@GeraMan-x7g 15 сағат бұрын
የኔ ዘመን ምርጥ ጋዜጠኛ አተ ነህ እመቤቴ ትጠብቅህ
@asefumunasie2998
@asefumunasie2998 Жыл бұрын
ኢትዬ ፎሮም ሁልጊዜ ለኡነትና ለፍትህን የቆማችሁ ስለሆናችሁ አከብራቹሃለሁ። ኑሩልን።
@hannaamare3434
@hannaamare3434 Жыл бұрын
ETHIO forum Thank you so much information Yod did God Jobb 👈👍👍👍👍♥️
@greecegr7524
@greecegr7524 Жыл бұрын
ስለ ኢንጂነር ስመኝ ሳስብ ልቤን ያመኛል ፍትህ ያልተገኘለት😢😢😢
@almazadamu9175
@almazadamu9175 Жыл бұрын
ወንደማችን ያየስው እንደበትህ ሃቅን ስለምትወደ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ረጀም እዴሜ ይስጥልን
@freyayele1581
@freyayele1581 Жыл бұрын
Thank you for putting together a report on the memory of an Ethiopian hero called Semegnew. I met this truth Ethiopian once due to my passion to support the Nile Dam project. What I observed on my brief meeting with him was he wasn't there only to do the job he was hired, he really was there because of his deep passion to see this Dam finished because of the Nile historical tendency. No matter what Ethiopians shouldn't forget Semegnew! The truth will prevail on day!
@EfremYi12
@EfremYi12 7 ай бұрын
እኔ ሁሌ የምናደደው የሀገር መሪ ሆነዉ ሰዉ ሲገድሉ ቆይተው በመጨረሻም ፋርድ ሲያገኙ ከሀገር ሲጠፋ በጣም የመኛል ለምሳሌ መንግስቱ ሀለማራም
@anmeb6220
@anmeb6220 Жыл бұрын
እንደ ኢንጅነር ስመኘው የመሳሰሉ ሰዎች፡ በሌላ ኣለም ፡ ኣንድ ግድብ ሰርተው ፡ እድሜያቸው ምሉ በልተው የማይጨርሱት ገንዘብ ነው የሚያገኙ። በዛ በተረገመች ኣገር ግን ሞት ነው የሚጠብቅህ።
@cryptomike4758
@cryptomike4758 Жыл бұрын
Justice for diplomat Seyum Mesfen abay sehaye
@yemanetube3217
@yemanetube3217 Жыл бұрын
ሀቅ መቸም አይቀበርም እንጅነሩ ለሀገሩ ነበር ለትተቀን ሲለፋ የነበረ ታሪኩ ለዘላለም ይወሳል💔
@DanielTinoka
@DanielTinoka 5 ай бұрын
ከእንጅኔር ስመኘው በቀለ ቀጥሎ ሌሎችን የኝሳቸው አይንት በኢትዮጵያ ሕዝብ የሚወደዱትንና የሚከበሩትን የሀገር ባለውሌታዎችን ስያስገድሉ የነበረው ኃይል ነው ፣ምክንያቱም አገዳደላቸው እኮ የሁሉም ሟቾች የሞታቸው ሁኔታ እንዳይጋለጥ እዬተደረገ ቢሆንም ከቆይታ በኋላ ግን መታዎቁ አይቀረ ነው ።በተለይ የምሁሩ አቶ በቴ ኡርጌሣ ግዲያ ክንውን ጊዜ ምሥጢሩ እንዳይታወቅ ስሉ የሆቴሉ ዘበኛውና ሠራተኞች በገዳዮች ታፍነው እንደተወሰዱ የታወቄ በመሆኑ ነው ።
@mekedestube
@mekedestube Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ሰላም መጣችሁፐውድ ኢትዮጵያዊ በሙሉ ሰላም ለሀገሪችን ለኢትዮጵያ ይሁን ከምንም በላይ ሰላም ቀዳሚነውና ሰላምን ያምጣልን በሰዴት ያሉትንም ይጠብቀን
@meresagirmay2637
@meresagirmay2637 Жыл бұрын
የእውነት ነው የሚላችሁ Ethio_forum ምርጥ ናችሁ።
@mestewalie6479
@mestewalie6479 7 ай бұрын
ኢትዮጵያ በጣም የተማሩ ሀገርን ጠንቅቆ ሚያስተዳድሩ ጀግኞች ነበርዋት ግን አይጦች ተንኮለኞች ክፍዎች ከመጥዋት ወደ ኋላ ትጎተታለች
@YG-xk7gm
@YG-xk7gm Жыл бұрын
ኣቢ ኣሕመድ ገታቸው ረዳ ለማስገደል እያሰረ እደሆነ መታወቅ ኣለበት ።
@asterkassa9476
@asterkassa9476 Жыл бұрын
ዛሬ የአመቱ ቁልቢ ገብርኤል ነው! ለዚች ቀን ያደረሰን አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው ለድንግል ማርያም ልጅ መድሃኒአለም! የዚህን ለኢትዮጵያ ዕንቁ ለነበረው ኢንጅነር ስመኘውና እሱን ለመሳሰሉት ሰማእታት ቁልቢው ገብርኤል በለተቀኑ ለገዳዮቻቸው እውነተኛ ፍርዱን ይስጥ! ለቤተሰቦቻቸውና ለኢትዮጵያውያን መድሃኒአለም መፅናናትን ይስጥ 🙏😢😢😭😭💔💔
@AzebWenda-ml9ii
@AzebWenda-ml9ii Жыл бұрын
ነፍስ በሰላም ትረፍ ጀግናዬ😭ገዳዮችህስ ሰላም አግኝተው ይሆን!?ሀገሪቷስ ከደም አዙሪት አገግማ ይሆን!?😭💔
@ሴትንልጅቅድሚያአስቀድም
@ሴትንልጅቅድሚያአስቀድም Жыл бұрын
ያየሰዉ የኔ ጀግና ቀድመህ ፖለቲካ የተረዳህ ጀግና ነህ
@messitkiroshaile8521
@messitkiroshaile8521 Жыл бұрын
ነፍስ ይማር ለኢንጂነር ስመኘውና አቶ ስዮም መስፍን😢
@tewodroskedanu7715
@tewodroskedanu7715 Жыл бұрын
ኢትዬ ሁሌ እንደምለው ተባረኩ ትናንት ላለፈው ስርአት ስህተታቸው ነቅስን አውጥተን እንደመውቀስ ትግሬዎች ናቸው ተብለው የስሩትን መልካም ነገር ሁሉ ይወገዝ ይወደም ይረገም ይስደብ ነበር ትንሽ ማመስገን ሲገባን ሳናመስግን ዛሬ ፈጣሪ ኢትዮጵያውያን በስርአት የሚቀጣ ወደ ሲዕል የሚሻግራት መሪ ላከልን እንጂነር ሲመኝ በማንም የማይተካ ስምእት ነው ጀግና ነው አማራ እነታማኝ በየነ በሳአቱ የትግራይ ህዝብ እንዳይደስት እንጂነሩን መሞቱ ትንፍሽ አላለም እንጂነሩ ግን ኢትዮጵያውያ ነው አማራ አልነበረም ለኢትዮጵያ ክብር አየስራ ነው የተስዋዉ አነታማኝ በየነ በቁሙ እንደሞቱ እስመስክረዋል እንጂነር ግን ህያው ነው
@mignotefikre5969
@mignotefikre5969 Жыл бұрын
ለሁለቱም ነብሰ ይማር በጣም ያሳዝናል ያማል
@sone8065
@sone8065 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን የእጃቸውን ያገኛሉ በቅርቡ እናያለን።
@melkamaschalew5303
@melkamaschalew5303 Жыл бұрын
ለሁላችሁም እግዚአብሔር ነፍሳችሁን በዓፀደ ገነት ያኑር አሜን ።
@LeulTufa
@LeulTufa Жыл бұрын
Sha awrteh lemebilat ebdih aynet wushet taweraleh !!! Senef
@jemilnesru5769
@jemilnesru5769 Жыл бұрын
የናንተ ጥንቅር እና ዘገባ ሁሌም ልዩ ነው ❤👌
@sabasolomon8506
@sabasolomon8506 6 ай бұрын
Thank you Seyum❤ U will b in so Many Ethiopian ❤
@leltiabrha9269
@leltiabrha9269 Жыл бұрын
king of Blue Nile, the king of Ethiopian mountains, what can we say except RIP.
@BewketuLake-s1h
@BewketuLake-s1h Жыл бұрын
የኛ ጀግና ብትሞትም ሕያው ነህ ነፍስህን እግዚአብሔር በአጸደ ገነት ያኑር።
@meresameresa5025
@meresameresa5025 Жыл бұрын
ነብሳችሁን ይማርልን ለከፉላችሁት መስዋዕትነት እናመሰግናለን😢😢😢😢
@kabthiwagaye8344
@kabthiwagaye8344 Жыл бұрын
አይ እንጂነር ምንጊዜም ኢትዮጵያነን በሚሉ ሁሉ ህያዉ ነዎት የሁለቱንም እግዚአብሔር ነፍሳቸዉን በአፀደ ገነት ያኑርልን ለዘጋቢዉ ምስጋናዬንም አድናቆቴን እቸረዋለሁ ወንድም ምሰጋናዬ ይድረስህ
@Dame-zq7qd
@Dame-zq7qd Жыл бұрын
የኢንጂነር ስመኘው በቀለን እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጠዎ።
@africanwomen916
@africanwomen916 6 ай бұрын
እያየነው መልኩ ተቀይሮ ፡ እያየነው ሸብቶ ፡ታላቁ ሰው ሞቱ ተቀብር ቀረ፡፡ ዋ የኢትዮጵያ ታረክ ተቀብሮ ቀረ፡፡ ክብር ፡ ለኢንጂነር፡፡ ነፍስህ በገነት ትረፍ፡፡
@ferwiniberhane3342
@ferwiniberhane3342 Жыл бұрын
የኑፁሃን ደሞች ይጮሃሉ ኢንጂነር ስመኘው ቅማንት ስለሆኑ በክልል 3 ሴራ የቅማንት ህዝብ ጭፍጨፋ ጋር የተያያዘ ነው አማራ ነኝ የሚለው አካል 100% ተጠያቂ ናቸው ።
Кто круче, как думаешь?
00:44
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 6 МЛН
Увеличили моцареллу для @Lorenzo.bagnati
00:48
Кушать Хочу
Рет қаралды 9 МЛН