ስለኢንጂነር ስመኘው በቀለ ያልተሰሙ መረጃዎችና የአሟሟታችው ምስጢር (መንግሥት የደበቃቸው ጉዳዮች) |Ethio Forum

  Рет қаралды 1,187,991

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Күн бұрын

Пікірлер: 1 200
@mesaymulugata1457
@mesaymulugata1457 4 жыл бұрын
ሰመኘው ቢሞት የሰራው ታሪክ አይሞትም ሁሌም ይወደሳል ታሪክ ሁሌም ህዋዉ ነው
@sophiaali3933
@sophiaali3933 4 жыл бұрын
እጅግ በጣ ም ያማል ያ ብርቱ ጀግና የሃገር አለኝታ እንጅነር ስመኝህ እንደ ተራ ነገር ወጥቶ ቀረ አየ ይቺ ኢትዮጵያ እስከ መቼ ይሁን የደከመላት የማትወድ ልጆቻቹሁ ያለ አባት ያስቀራቸው እውነተኛው አምላክ ፍርዱን ይስጥ
@meltatewelde8146
@meltatewelde8146 2 жыл бұрын
11111¹1111111111111111¹111111111¹11111111111111111111111¹1¹111¹11111111111111111¹11111¹1¹1111111111111111¹111¹¹ poo
@ነገመልካምይሆናል-ጐ2ዘ
@ነገመልካምይሆናል-ጐ2ዘ 4 жыл бұрын
ነፍሰህን በገነት ያኑረው የእኛ ጀግና። ለገዳዮችህ ፈጣሪ የእጃቸውን ይሰጥ።
@AlmazEyenewAyenew
@AlmazEyenewAyenew Жыл бұрын
🤔🤔🤔
@MimiMimi-pz6rf
@MimiMimi-pz6rf 24 күн бұрын
የሀገር የህዝብ ባለውለታ ግዜ ነው ዳኛ
@adaecnh5992
@adaecnh5992 4 жыл бұрын
እውነት የስመኘው ሞት እስከ ዛሬ ከውስጤ አልወጣም እውነት የድንግል ማርያም ልጅ እውነት ያውጣልን
@emebetabera800
@emebetabera800 4 жыл бұрын
ስለ ኢን/ር ስመኘው ያቀረብክው ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ እድሜና ጤና ይስጥህ አስታዋሽ ያጣውን ጀግና አስታወስክ
@zahr7513
@zahr7513 4 жыл бұрын
ነብሥህን በአፀደገነት ያኑርህ የኔ አምሣ ።በልባችን ትኖራለህ የኔ የእግር እሣት
@عائشهاحمد-م8ل
@عائشهاحمد-م8ل 2 жыл бұрын
😢😢😢🙏🙏
@edenwelde2535
@edenwelde2535 4 жыл бұрын
ኢንጅነር ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን
@rahmetali2463
@rahmetali2463 4 жыл бұрын
ትክክል ብለሃል ላንድ አዝማሪ እንድህ እየተሆን ስመኘው መረሳቱ ያማል።
@meronwg9509
@meronwg9509 4 жыл бұрын
እጂነር ስመኝው እግዚአብሔር እምላክ ነፍስህን በገነት ያኑርልን
@אבנראבבב
@אבנראבבב 4 жыл бұрын
የሚስቲቱ ነገርማ የሚገርም ነው ሞቱን የፈለገችው ነው የምትመሰው ያሳዝናል
@mekbek7188
@mekbek7188 4 жыл бұрын
በእርግጠኝነት ይህ የተጠናከረ የግድያ ስርአት ነው:: እግዜአብሔር ይፍረድላቸው:: ነፍሳቸውን በገነት ያውለው:: አሜን::
@yitbarektenaw9362
@yitbarektenaw9362 4 жыл бұрын
አቤ እግዚአብሄር ይባርክህ ተመስጨ ነው ያደመጥኩት
@samrawitdemtsu8129
@samrawitdemtsu8129 4 жыл бұрын
በጣም ያማል የእውነት ፤ እግዚኣብሔር የሚስኪኑ ስመኘው ደም ይፈርዳል። ሚስኪን ኣባቱ ልጆቹ እና ሚስቱ ኣይዛቹ ታያላቹ እግዚአብሔር በጊዜዉ ሲፈረድላቹ
@fikertegetnet3980
@fikertegetnet3980 4 жыл бұрын
የኢንጅነር ስመኛው እውነታው ናፈቀኝ መቸም ቢሆን የማይረሱ ጀግና ናቸው። ነብሳቸውን በገነት ያድርግልን።
@higemengistbiyadgilign5580
@higemengistbiyadgilign5580 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ነፍስህን በገነት ያኑረው ፤ አንተ በስጋ ሙተሀል ፤ በመንፈስ ግን ሁሌም ከኛ ጋር ነህ ። የማትረሳ የልብ ውስጥ ማህተማችን ነህ ። አሻራህ ሁሌም እንደመብራት እየበራ ይኖራል ።
@abebawtilahun4806
@abebawtilahun4806 2 жыл бұрын
Yewunetun merja awutute bemebity
@ሰላምናሚዛንሚዲያ
@ሰላምናሚዛንሚዲያ 3 жыл бұрын
እማይሞተዉ ሞተ ያንተን እድሜና እዉቀት ለልጆችህ ይስጥልን ነብስህን በገነት ያኑርልን
@biniyammillion2246
@biniyammillion2246 4 жыл бұрын
በሚገባ መልኩ ነው የገለፅከው ወንድሜ ፈጣሪ ይክፈልህ ሰው የማይወጣባት ሀገር
@ሙሥሊምነኝ-ወ3ቈ
@ሙሥሊምነኝ-ወ3ቈ 4 жыл бұрын
ያሣዝናል በጣም😢😢😢😢 ኢንጂነር ሥመኘዉ ሁልጊዜ ሥለሡ ሣሥብ አድስ ሀዘን ይሆንብኛል😭😭
@alemdagne2547
@alemdagne2547 4 жыл бұрын
ኢንጅነር ስመኘው የኢትዮጲያ " የቁርጥ ቀን ልጅ " ነፍስህን እዝጋብሄር በገነት ያኑራት ።
@ediltitekle712
@ediltitekle712 4 жыл бұрын
አንድ ቀን እውነት ትወጣለች ግድየለም! ;ገዳዩ የእጁን ያገኛል ፈጣሪ ይፈርዳል።
@አምላኬነውእረዳቴአምላኬነ
@አምላኬነውእረዳቴአምላኬነ 4 жыл бұрын
ኡፍ እንደገና ሀዘኔ ተቀሰቀሰብኝ 😢😢😢😢
@yalemtekia3569
@yalemtekia3569 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@feteletilahun7072
@feteletilahun7072 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር በገነት ታስቀምጥልን ምጊዜም አይረሳም ያገር ቅርስ ነው
@tensayebecker8290
@tensayebecker8290 2 жыл бұрын
የሚያሳዝንና ልብ የሚነካ ትንታኔ እናመሰግናለን
@meseretwon1090
@meseretwon1090 4 жыл бұрын
ተባረኩ በውነት በብዙዎች ልብ ውስጥ ያለውን እውነታ ስለ ተናገራችሁልን!
@selmonbyne9718
@selmonbyne9718 2 жыл бұрын
አርካታ
@selmonbyne9718
@selmonbyne9718 2 жыл бұрын
Erlata
@ethiopiawitabraha330
@ethiopiawitabraha330 4 жыл бұрын
የኢንጅነር ስመኝህ ደም ከንቱ አይቀርም። ግዜ ይወስዳል እንጂ መገለጡ አይቀርም። እግዚአብሔርን ፍርዱን ይስጥ አሜንንን
@jerrygirma5272
@jerrygirma5272 4 жыл бұрын
Amen !!!
@yimamahassenhassen7489
@yimamahassenhassen7489 4 жыл бұрын
እጅነር ሥመኘውን የገደለ ኢትዮጲያ ነው የገደለው አላህ ያጋልጠው ገዳውን አይቀርም ኢሻ አላ
@zaharasavery1508
@zaharasavery1508 4 жыл бұрын
ኤንጅነር ስመኘውን ያስገደለው አብይ ነው አመናችሑም አላመናችሑም።
@nebaribelete6169
@nebaribelete6169 4 жыл бұрын
:)
@etfowersetew961
@etfowersetew961 4 жыл бұрын
Awo marr
@marthaghebre502
@marthaghebre502 4 жыл бұрын
ፋሽሽታዊ መንግሥት
@hailatman8924
@hailatman8924 4 жыл бұрын
*ፎቶሽን አዬቼ ደለትኩት😜 @Hailat ለሌሎች ቀልዶች ጎራ በሉ!!!*
@saratedla3606
@saratedla3606 2 жыл бұрын
ሁሌም በልባችን ትኖራለክ
@pate840
@pate840 4 жыл бұрын
የተረገመ መንግስት ይሄንን ጀግና አሳጣን።ጊዜው ቀርቧል ሁሉንም ሚስጥር እንሰማለን።ድንቅ ዝግጅት በርቱ
@denekgeberayohanes1660
@denekgeberayohanes1660 4 жыл бұрын
@Malat zerga Malat zerga b
@sabaffalmi1473
@sabaffalmi1473 4 жыл бұрын
minaw hacalu, generalochis mangedelacho abiy adelam inde
@yengutube
@yengutube 4 жыл бұрын
ኢትዩጵያዊነት መልካምነት ነው ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ሰው አዊ ድጋፍዎን በቅንነት ያበርክቱልኝ ለሰው ልጅ ቅን እንደመሆን የሚያስደስት ነገር የለም በምድር ላይ እናም መተባበር መደጋገፍ ትልቁ ባህላችን ነው አደለ ቅንነት ካለ ደሞ የአንዱ ሰው እድገት ለሌላኛው ሰው እድገት የደስታ ምንጭ ነው እናም በሰው አዊ ቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ይተባበሩኝ ያለ እናንተ ድጋፍ እና ትብብር ሰብስክራይቤ ሊያድግልኝ አይችልም እና በቀና ልባቹሁ ሰብስክራይብ በማድረግ አንደኛውን ድልድይ እንድሻገር አድርጉኝ ያለ እናንተ ቀናነት እኔ የትምአልደርስም ስለሚያረጉኝ ቀና ትብብር ከልብ አመሰግናለሁኝ ፡፡፡፡
@amenatedres3308
@amenatedres3308 4 жыл бұрын
አይናችሁያላየውንዙልምመግስትንአያስፈልግምአላህደሙንያውጣለት
@sabaffalmi1473
@sabaffalmi1473 4 жыл бұрын
inem ichi asebe neber gin haacaaluu ye bela demo ye oromo ye xinti xalat jibu zar, nefxegna mehon xiyaqe ale?
@tekolayigermu4049
@tekolayigermu4049 4 жыл бұрын
በጣም አሳዛኝ ሰው ፤ እግዚአብሔር ነብስህን በገነት ያኑረው !!!
@kalishkale5593
@kalishkale5593 4 жыл бұрын
አቤ ጎበዝ ድሮም አንተ ሞያዊ ብቃትህን የምትወጣ ነህ በርታ
@Jarreso1
@Jarreso1 4 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን: የሚይሳፍር: የማይገባ: የማይታመን ሁኔታ!!! እባካችሁ ለቤተሰቡ ገንዘብ የማሰባሰብ ዘመቻ እንጀምር: ደክተር አበበ ሐረገወይን እባክህ አስተባብረን 🧐🤷🏾‍♂️💁🏾‍♂️
@suraphelphilips677
@suraphelphilips677 4 жыл бұрын
የህዳሴ ግድብን ያለመለስ እና ያለስመኘው ማሰብ አይቻልም !
@examplenew7744
@examplenew7744 4 жыл бұрын
ትክል ብለሀል (ብለሻል) ሀቅ ለሚናገር ሰዉ ትልቅ አክብሮት አለኝ
@zinashabebe1878
@zinashabebe1878 4 жыл бұрын
SISISISI SISISISI AMEN
@kalkidanayele5310
@kalkidanayele5310 11 ай бұрын
😭😭😭😭😭💔💔💔
@hbtomatsebeha1751
@hbtomatsebeha1751 4 жыл бұрын
እትዮጵያ የዚ ሰው እጅግ ስለበደለቹ (ሰለገደለቹ) ደሙ በሰማዩ አምላክ ፊት እውነት ፍረድ እያለች እደምትጨው አሁን ያለው የእትዮጵያ ሰላም ማጣትዋ የሰራቹ በደል ደመዝዋ ነው እትዮ ፍሮም ግን አቦ እጀራ ይውጣላቹ ለህወታቹ ጤንነት ለስራቹ መሰካት የሰማዩ አምላክ ይስጣቹ በኡነት ሰወዳቹ።።።
@ydhdhfjf8798
@ydhdhfjf8798 4 жыл бұрын
እህህህህ እንጅነር ስመኘው እንደወላጅ አባት ሞቱ ሁሌም ይቆጨኛል💚💛♥💔😡😡😡😡😭😭😭😭
@ሰሙብንትመሀመድ
@ሰሙብንትመሀመድ 2 жыл бұрын
አይ ወንድሜ ደምህን አላህ ያወጣው
@azmeraalemayehu3597
@azmeraalemayehu3597 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው!
@HAAAlove
@HAAAlove 4 жыл бұрын
በምንም ተአምር እራሱን አያጠፍም ስንት ስራ የሰራ ሰው እንዲ በቀላሉ እረ የማይመስል ነገር ነው ነብስህን በአፀ ገነት ያኑረው 😭😭😭😭
@negussiealmu9883
@negussiealmu9883 4 жыл бұрын
እንጅነር ሥመኘው እራሱን አያጠፋም ምክንያቱም ንጽሕ ኦርቶዶክስ ነው በዚህ ላይ የኢትዮ ጵያ ጀግና ነው እሡን ይሚተካ ይለም እግዚአብሔር ፍርድ ይሥጥ ለአጫሉ ያደረጋቹች ምነው ለሡም አድርጉ ለት
@awolmohamed8288
@awolmohamed8288 4 жыл бұрын
የኢት ብርቅዬ ልጅ ነፍስ ይማርምትክ የሌለው የኢት ምርጥ ልጅ ነበር፡፡
@سميرهسميره-ح2ص
@سميرهسميره-ح2ص 4 жыл бұрын
እንጂንር ስመኘው እራሱን አላጠፋም ለገዳዮች እግዚአብሔር ይፍረድ ባቸው
@martelomarta7417
@martelomarta7417 2 жыл бұрын
fered lefetare edegere esate emeyagebegben yesou tareke medehaneyalem feredoune lesu telenewale ewenete yezegeyalejne haku edemayekere ergtejna nejn
@martelomarta7417
@martelomarta7417 2 жыл бұрын
emebata teferede
@mahl8mtk30
@mahl8mtk30 Жыл бұрын
@@martelomarta7417 ፺
@AberashBerhe-pz8be
@AberashBerhe-pz8be 28 күн бұрын
ሰመኞው ጀግና ነህ አለህ በክብር
@yihunlehulu1439
@yihunlehulu1439 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እዉነት በሌለበት እዉነት ለማዉጣት ያለህ ቁርጠኝነት አንድ ቀን እንዳንተ እዉነት ፈላግዋ ብዙ ይሆናል ።
@astutadesse1438
@astutadesse1438 4 жыл бұрын
ኢንጅነሩ እራሳቸውን ለማጥፋት አደባባይ ምን አወጣቸው ካሜራውን ማን አነሳው እውነት ትመነምናለች አትቆረጥም።
@MulunaLewi
@MulunaLewi 4 жыл бұрын
YOU'RE RIGHT!!(FOR YOU'RE( QUASHING TPLF IS RESPONSIBLE FOR HEIS DEATH)
@TEBERHE1
@TEBERHE1 4 жыл бұрын
Ewnet nw lemn Adebabay mewtat asfelegew .
@astarakimedia4790
@astarakimedia4790 4 жыл бұрын
@@MulunaLewi good for you
@binyamfessahie2004
@binyamfessahie2004 4 жыл бұрын
@@MulunaLewi qqqqqq
@mulugettakassa2222
@mulugettakassa2222 4 жыл бұрын
I love yoi to mach
@freedomermi5190
@freedomermi5190 2 жыл бұрын
ስለ ኣቀረብክልን እናመስግናለን ኣስታዋሽ ያጣ ስው ስመኝው ነብስ ይማርልን👏👏👏
@alemgeta2016
@alemgeta2016 4 жыл бұрын
ልክ፣ነህ፣ወንዲሜ፣፣እግዝያብሄር፣የልጆቹ፣እምላክ፣ይጋልፅ፣፣፣በጣም፣ያሳዚናል፣ለፊቶ፣ቀር፣፣ነገ፣በኔ፣ነው፣እንጅ፣ሰውየው፣ለኔ፣ምንም፣አዬደለም፣፣ግን፣በጣምያሳዝናል፣እእእእእእእህህህህህ የሞት፣አምላክ፣ይፍርድ፣፣ልክ፣ነህ፣የገባው፣ይግባው፣፣ላንድ፣እዝማሬ፣አድሲ፣አበባ፣በሱ፣ሲም፣ልሆነው፣የለፍተድፍቶ፣ቀረ፣፣
@Manbere
@Manbere 4 жыл бұрын
ደመ ከልብ ሁነህ ቀረህ የኛ ጀግና። ፍርዱን ከፈጣሪ ብቻ ነው የምንጠብቀው ።።
@EmayeTekeane
@EmayeTekeane Жыл бұрын
😂😂,🎉❤❤🎉🎉😢😮
@MegaAbya
@MegaAbya 4 жыл бұрын
እውነት ነው ከኢንጅነር ስመኘው ምት ጀርባ ሁላችንም ???????አለን ግን የንፁህ ስው ደም ጩኸቱን እግዚአብሔር ይስማል የደካማ የፀሎተኛው የመኖክሴው አባቱ እንባ ይፈርዳል ይልጆቹ አምላክ ይፈርዳል ለሁሉም ግዜ አለው አማራን ክርስትያን ን የሚጠላ ከእግዚአብሔር የተጣላ ነው አጫሉ ተራ ዘፋኝ ነው ስመኘው የአገር ጀግና ነው እግዛብሄር ይወርዳል የንፁሃንን ደም ኢትዮጵያ ባለእዳነች የባለስልጣናትም ዝምታ ዋጋ ከፋይ ይሆናሉ ለሁሉም ግዜ አለው እግዚአብሔር ይፈርዳል አባቴ ነብሱን ይማርልን ጀግና አይሞትም ሁሌም በልባችን ነው ሕዝቦች ተረባርበን ልጆቹን እንግዳ አባቱን እንደ ግፍ መልካም ለስራ ጅግና ውለታ እንክፈለው
@ktube2655
@ktube2655 4 жыл бұрын
አየ እቺ ሀገር ውለታው የዋለልሽ ጀግና ፍትህ አልባ ሆነ ይቅር ዓክክክ😭😭😭ኢንጂነር ሆይ አንተ ሂያው ነህ።በቁማቸው የሞቱ ገዳዮችህ ናቸው።ሁሌም ከህሊናየም አንድ ቀን ማትጠፋ ጀግናየ ነህ ክቡር ኢንጂንየር ስመኝው በቀለ ነብስህ በስላም ትረፍ😭😭😭
@masimasi4968
@masimasi4968 2 жыл бұрын
እውነት ትመነምናለች እንጂ አትበጠስም እንጅነር ስመኘው በቀለ በፍጹም እራሳቸውን አላጠፉም ምክንያቱም እንደዚኽ አይነት ደካማ ሰው አይደሉም እንደውም ጥንካሬን የሚያስተምሩ ጀግና እንጂ ግን የሆነው ሆኖ እግዝአብሔር ይፍረድ ሁሉን ያየ እሱ ነውና ደግሞም ይፈርዳል የቆየ ቢመስልም አይዘገይም እኔ የሳቸውን አባት እና ልጆች ባየው ቁጥር አለቅሳለው አባታቸውን እና ልጆቻቸውን በትነው እንደወጡ በመቅረታቸው በእውነት ያማል ልብ ይሰብራል ብረሀንን ለጨለማ ጨለማውን ለብረሃን ያስገዛ አምላክ ደማቸውን ያውጣ የኚኽ የደካማ አባት አምላክ ይፍረድ ፍትኽ ከሱ ትምጣ ለቤተሰቦቻቸው ጽናቱን ይስጥ ቁስላቸውን ይፈውስላቸው
@alemwelela5777
@alemwelela5777 4 жыл бұрын
እነ ደመቀ መኮነን ገዱ ኣንዳርጋቸው የእንጅነር ስመፕው ታሪክ ሃውልት ማነፅ ነበረባቸው እንደ ሽመልስ ኣብዴሳ ለሃጫሉ ያረገው ....ግን ለምን ኣላረጉትም????
@etheth5034
@etheth5034 4 жыл бұрын
እነሱ ይሄን ማድረግ አይችሉም ለምን ተላላኪ ናቸው የህውሀት ተላላኪ አሁን ደሞ የብልፅግና
@Tkkj73
@Tkkj73 4 жыл бұрын
You are absolutely correct we must do to remember his legacy. Simegñew Bekele An engineer and a man behind the construction of Great Ethiopian Renaissance Dam (GERD), which completed its first phase of operation two months ago deserve some kind of recognition the same way Ethiopian musical icon Hachalu Hundessa’s name is being recognized by naming different sites after him .There could be something we can do to honor and appreciate Engineer Simegñew a man who worked his fingers to the bone to get the project off the ground, and reach the initial phase of operation. It is not to much to ask in naming this majestic project after his name, or to put up a statue for such a crowning achievement at the site of this majestic hydroelectric dam.
@kibromgoitaom6001
@kibromgoitaom6001 4 жыл бұрын
እነሱ ኣይደሉምንዴ ገዳዮች? ቅማንት ስለሆነ ደግሞ የባሰ ያደርገዋል ኣማራ ቢሆን ይንጫጩ ነበር ኣሳምነው ፅጌ ኣገው ስለሆነ ኣትግደሉኝ እያላቸው ገደሉት ኣርጎባ ሽናሻ ወይጦ ወዘተ መሆን ዋጋ የለውም
@selamsewangizaw1464
@selamsewangizaw1464 4 жыл бұрын
ሙታንና ሆዱን የሚወድ ምንም አያረግም። እድሜ ልክ ማፈሪያዎች ናቸው።
@hiwotmelese9709
@hiwotmelese9709 4 жыл бұрын
ስለረሱት።
@wubayehuberhanu6840
@wubayehuberhanu6840 2 жыл бұрын
ሰማይንና ምድርን ለፈጠረው በደለኛውን ንፁህ ነህ ለማይለው ትክክል ለሚፈርደው የዚህን ጀግና ኢንጂነር ፍርድ ለፈራጁ እንተወው !
@tekolayigermu4049
@tekolayigermu4049 4 жыл бұрын
በምንም አይነት ኢንጅነሩ እራሳቸውን አልገደሉም ። ለማንኛውም ነብሳቸውን በገነት ያኑረው !
@wondwossenabebe1218
@wondwossenabebe1218 2 жыл бұрын
የማታውቀውን አታውራ
@wondwossenabebe1218
@wondwossenabebe1218 2 жыл бұрын
ከጊቤ 2 ጀምሮ እንተዋወቃለንንንንንንን
@wesenyebelay6809
@wesenyebelay6809 4 жыл бұрын
እህህህህ እስቲ ተወን ።።።።ቀን አለው ለሁሉም ቀናቸው ቅርብ ነዉ የደፉት የሚደፉበት
@abelkalu2757
@abelkalu2757 4 жыл бұрын
ምስቱ ሳትመጣ የቀረችበት ምክንያት ምንድነዉ?ለምንስ አንድ ሰዉ ልጠይቃት አልተቻለም?
@MtkeTsegaye
@MtkeTsegaye 9 ай бұрын
ኢትዮጵያዊ ጀግና ነብስህን በገነት ያኑርልን የእለቱ ገብርኤል ንፅሕ ደምሕን ይፈልግ።
@asmabiru6036
@asmabiru6036 4 жыл бұрын
ምንም ቢዘግይ ህቅ አይሸፍንም ጊዜ ይወስዳል እንጂ ቤተሰቦቹን ፅናቱን ይለግሳቸው
@abrehamgebeyehu8464
@abrehamgebeyehu8464 11 ай бұрын
ክርስቶስ በእዉነት ዋጋችሁን በምድርም ያሳየን 😢😢😢
@kirubelyeyesus7115
@kirubelyeyesus7115 4 жыл бұрын
😭🇪🇹መቼም አንረሳህም የኢቲዮጲያ ባለውለታ ነህ🇪🇹
@haymanotadamu3732
@haymanotadamu3732 2 жыл бұрын
እንጅነር ታሪክ አስቀምጦ ነው ለሀገሩ መስዋዕትነት የሆነው ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@hunegnawberihun6673
@hunegnawberihun6673 4 жыл бұрын
መልስ ከፈጣሪ እንጠይቃለን እንጂ ................ ብቻ ዝም ማለት ሳይሻል አይቀርም 🤔🤔🤔🤔🤔
@romatube8965
@romatube8965 7 сағат бұрын
የሚገርመው የገደለህ ሲያሞካሸው ነው እህህህህህ
@worafoaweke2348
@worafoaweke2348 2 жыл бұрын
በኢትዮጵያነት ለዚህ ሰው በስሙ አንድ ነገር አለመሰራቱ ፣ አሟሟቱ ግልፅ ያልሆነበት እና እንኳ ለአንድ ተራ ዘፋኝ ስያሜዎች ተሰጥቶ ለዚህ ሰው ባዶ መሆኑ ያሣዝናል።
@belayabelay6097
@belayabelay6097 4 жыл бұрын
እስኪ ማን ይሙት ሀጫሉ ነው ኢንጅነር ስመኘው ነው ለዚህ ሀገር የሰራ ሐውልት እና አደባባይ በስሙ መሰየም ሚገባው ለማነው ?
@abelkalu2757
@abelkalu2757 4 жыл бұрын
ሃጫሉ የየመለስ አድናቂ አይደለማ ስመኜዉና መለስ ይዋደዳሉ ለዛ ሌላ ምክንያት የለዉም
@blennetsanet7479
@blennetsanet7479 4 жыл бұрын
For Hachalu the Oromo people set the world on fire .But u guys.... you keep eating your heroes "erim" ,if you have any though
@henokmehari7488
@henokmehari7488 4 жыл бұрын
ተረኝነት ስለሆነ ነው።
@suraphelphilips677
@suraphelphilips677 4 жыл бұрын
እንጂነር ስመኘውን አይደለምከሃጫሉ ከአብይም አህመድ ጋርም ለውድድር መቅረብ አይገባውም!!!
@selamgetachew2379
@selamgetachew2379 4 жыл бұрын
ሃጫሉ በግፍ በመገደሉ የኦሮሞ ህዝብ ሆ ብሎ ተነሳ ምድርን አስጨነቀ። ኣማራ ግን ሆዱ ከሞላ ምንም ስለማይመስለው ጀግኖቹ በአደባባይ ሲገደሉ ዝም ጭጭ አሉ።
@AaaAAA-gm2hs
@AaaAAA-gm2hs Жыл бұрын
ሱብሃን አላህ 😢😢😢😢😢
@Lemlem7682
@Lemlem7682 4 жыл бұрын
ለአገር የሚሆን ጀግናውን ገደሉት እኛንም ጭምር ነው የገደሉን። መቸስ በሱ አበቃ መግደል የኢትዮጵያ እታማዡር ተገድሎል ጀንራሎች የአገር ገዢያቸውን ተገድለዋል። ኢንጅነር ስመኙው በቀለ እራሱን አልገደለም ተገድሎ ነው የመጣው። እሱን የገደሉ የሱን ቀን ይስጣቸው።
@zewdihadera2132
@zewdihadera2132 4 жыл бұрын
እህህህ አየ ኢትዮጵያ 😭😭😭😭😭
@samts1259
@samts1259 4 жыл бұрын
Bravo etio forem thanks for your honesty
@binyamafework5254
@binyamafework5254 3 жыл бұрын
ምርጥ ዘጋቢ እንጅነረ ስመኝው ነፍሱን ይማርው ገዳይ ግን እንቅልፍ ይጣ
@roseadem6059
@roseadem6059 4 жыл бұрын
Ethiopian never forgotten you ❤ ♥ 💖
@letigebrekristos3282
@letigebrekristos3282 3 жыл бұрын
እንደዚህ የመሳሰሉ ጀግኖች የህዝብ ኑሮ ለመሻሻል ህይወታቸ ባደጋ የሚያስገቡ ሰዎች በነዚህ ህዝብ ለማማራትስ ይቅር የራሳቸው ኑሮ እንደሰውም እንዴት እንደሚኖሩ የማያውቁ የሃሰት በሽተኞች ህይወታቸው ስያጡ በጣም ኣሳዛኝ ታሪክ ነው። እትዮጵያ ጆግኖች ልጆችዋ መብላት ከጀመረች ነው የጥፋትዋ መንገድ የጀመርች። ኢትዮጵያዊት ኣይደለሁም ግን እያየሁትና እየሰማሁት ነገር መናገር ሃይጢኣት ኣይደለም ብየ ኣምናለሁ።
@hadasaeritrea
@hadasaeritrea 4 жыл бұрын
Justice for engineer Semegnew Bekele family?
@almaz3950
@almaz3950 3 жыл бұрын
እግዝአቤሔ ይስጥህ ኢንጂነር ስመኘውን ስለዘከርከው ቀጥልበት።
@aeshaahmed7895
@aeshaahmed7895 4 жыл бұрын
ግን ያማራህዝብ ለዚህጀግና ታግሎ ቀኑንሌቱን ለዚህያደረሰው ታታሪጀግና ማስታዋሻ እኳ አዲሀውልት አስተክሉለት 😭😭😭😭😭💔💔💔
@meheretfuchs4724
@meheretfuchs4724 Жыл бұрын
ነብስህን በገነት ያኑረው እግዚአብሔር😢
@suraphelphilips677
@suraphelphilips677 4 жыл бұрын
እኛ ኢትዮጵያውያን ኢንጅነር ስመኘው በግብፅ ትእዛዝ በአብይ አህመድ ፈቃድ ለመገደላቸው ምንም ጥርጥር የለንም !!!!
@mohammedshumet4095
@mohammedshumet4095 2 жыл бұрын
እባካችሁ እየነካካችሁ ብሶታችንን አትጨምሩት/ምርጥ የኢትዮጵያ ልጂ።
@tigesttina9999
@tigesttina9999 4 жыл бұрын
ነብስ ይማር በጣም ያሳዝናል የማይሞት ሰው ሞተ.
@lemlemhagos7264
@lemlemhagos7264 4 жыл бұрын
ነብሱ ይማረው የኛ ጀግና
@ydna2588
@ydna2588 4 жыл бұрын
ሞኝ ነሽ ሀገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ፣ ከሞተልሽ ይልቅ የገደለሽ በላ። 😭
@teipplestar5586
@teipplestar5586 4 жыл бұрын
@O Z empty souls have nothing positive to say, because they are empty.
@teipplestar5586
@teipplestar5586 3 жыл бұрын
@O Z he built one of the largest hydroelectric dams in the world!!! What have u built ? Maybe writing dumb comments on youtube is your accomplishment.
@kelemeworkhmariambalo9536
@kelemeworkhmariambalo9536 3 жыл бұрын
@@teipplestar5586 09pu80
@teipplestar5586
@teipplestar5586 3 жыл бұрын
@@kelemeworkhmariambalo9536 ???
@teipplestar5586
@teipplestar5586 3 жыл бұрын
@O Z that is a fitting description for u. Dry 💩
@lemlemhagos7264
@lemlemhagos7264 3 жыл бұрын
አየ እትዮጵያ ጀግኖችሽ እየበላሽ እኔ አብይ ይዘሽ ቀረሽ! ጀግናችን እንጅነር ስመኘው ሁሌም በልባችን ውስጥ አለ ለሱ የገደለ እግዝያአብሄር ይፊረደው
@biniyamtedroseletrican1544
@biniyamtedroseletrican1544 4 жыл бұрын
የአባቱ አምላክ ይፈርዳል 😭😭😭
@shamsiyahshamsiyah5899
@shamsiyahshamsiyah5899 2 жыл бұрын
ምን መንግስት አለና መንግስት እራሱ እንዴ ጅብ ጀግና በይ ነዉና
@saratedla3606
@saratedla3606 2 жыл бұрын
ነብስክን በአፀደ ገነት ያኑርልን የዘላለም የእግር እሳት ሆኖብኛል 💔
@netsanetabebe2917
@netsanetabebe2917 4 жыл бұрын
ምን ዋጋ አለው የሰራላት የምትበላ አገር 😭ነፍስህን ፈጣሪ በአፀደ ገነት ያኑርልን አሜን🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@AbdiAbdi-n2f
@AbdiAbdi-n2f 18 күн бұрын
Ayi ethiopiya Kehadi hager 😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔
@muleman9590
@muleman9590 4 жыл бұрын
ኢንጅነር ስመኘው ግን ለምን ሀውልት አልተሰራለትም።ምንም ያልገባኝ ነገር ነው።ሁሉም ኢትዮጵያዊ የሚወደ ሰው
@qweasqqwwee570
@qweasqqwwee570 4 жыл бұрын
Yaa Rabii Lamotuti uLumi hqahawin AwxaLahauu
@qweasqqwwee570
@qweasqqwwee570 4 жыл бұрын
Abyi musti gooooooooooo
@dainasalmon6756
@dainasalmon6756 4 жыл бұрын
yes we miss you Inginer Smegew 😭😭😭😭😭
@qweasqqwwee570
@qweasqqwwee570 4 жыл бұрын
@@dainasalmon6756 Allha Yifradii 😭😭
@MegaAbya
@MegaAbya 4 жыл бұрын
አማራ ለሆነ ኦርቶዶክስ ስለሄነ ለሌብነት የማይመች ደረቅ ስለሆነ በአይማኖቱ የፀና የመነኩሴ ልጅ ስለሆነ ነው እግዚአብሔር ይፈርዳል
@tensayebecker8290
@tensayebecker8290 2 жыл бұрын
ነብሱን በአፀደገነት ያኑረው የሰማይቤት ይበልጣልና በጣም
@tesfayohanneshaile5500
@tesfayohanneshaile5500 4 жыл бұрын
ሀገር ሙሉ ነው ያጣነው እውነት ግዜ ጠብቆ ይወጣል።
@melakutadegeengidaw3327
@melakutadegeengidaw3327 2 жыл бұрын
፨ጠቸ
@besrategabrel2414
@besrategabrel2414 2 жыл бұрын
😭😭😭😭እባክህን የዚህን ጀግና የወንድማችንን አስገዳይና ገዳይ ማን እንደሆነ ይነገረን፣ ወንጀለኛው እስከመቼ ነው ተደብቆ የሚኖረው?? በጣም የሚያሳዝን ነው፣ የአምላክ ፍርድ እሩቅ አይደለም፣ ወንድማችን እራሱን በምንም አይነት አያጠፋም፣ ይህ የጅል አስተሳሰብ ነው። ንጹህ ጀግና ኢትዮጵያዊ በደንብ ዝግጅት ተደርጎበት የተሠራበት ለመሆኑ አያጠራጥርም። ወንጀለኛው መሐል ከተማ ተሸሽጎ ይኖራል አንድ ቀን የዚህ የንጹህ ወንድማችን ደም ወደ አምላክ እየጮኸ ለፍርድ ያቀርበዋል።😭😭😭
@xfghu761
@xfghu761 4 жыл бұрын
እግዝአብሔር ይባርክህ ጋዘጠኛው
@techreview_7737
@techreview_7737 4 жыл бұрын
ትውልድ የማይረሳው ጀግና
@AaAa-om1jk
@AaAa-om1jk 4 жыл бұрын
መቼነው ግን የሀገር ልጆች እውቀታቸውን ሠውተው በሀገሩ መኖር ማይችልባት ሀገር ፈጣሪ ይፈርዳል
@martelomarta7417
@martelomarta7417 2 жыл бұрын
ege,abare yetebekehi wedem
@ydna2588
@ydna2588 4 жыл бұрын
Can’t stop crying 😭
@leilee6960
@leilee6960 4 жыл бұрын
Me to
@dawittebeje1072
@dawittebeje1072 3 жыл бұрын
Aby malet eko mert shermuta new yewshet Dr endehon eyawkachu
@makdatesma1446
@makdatesma1446 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር እውነተኛ ዳኛነው ፍርዱን ለአምላክ ሰተነዋል እግዚአብሄሬር ለቃሉ ታማኝ ነው!!!!!!!
@eyeruseyerusoivntoo7173
@eyeruseyerusoivntoo7173 3 жыл бұрын
እኔ እላችሁ ዘመዶቼ ኢጂነር ሲመኘው በቀለ ስት ሰርቶ ያልልተመሠገነው ለምን ብላችሁ አለመጠየቃችሁ ለምን እደሆነ አልገበኝም ግን ሁሉም ለበጎ ነው ፈጣሪ ብሎ ገደ ዳዮ በገኘና ለፍርድ በቀረበ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሊቅ ኢ.ጂነርበቀለዋዋዋጉድ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤
@hadasaeritrea
@hadasaeritrea 4 жыл бұрын
Justice for engineer Semegnew Bekele
@tigistfiqadu2864
@tigistfiqadu2864 4 жыл бұрын
የእማረ፣ካልል፣ባለሰልጣናች፣አውልቱን፣ምሰረት፣አለባቸው
@uaejojoaalain9882
@uaejojoaalain9882 4 жыл бұрын
ደና ደና ጀግኖች ለሀገራቸው ተሰውተዋል ነብሳቸውን በገነት ያኑራት
@louismoges1013
@louismoges1013 4 жыл бұрын
ለኢንጂነር ስመኘው መታሰቢይ አውልት በአዲስ አበባና በጎንደር የመታሰቢያ አዉልት መስራት አገራ ዊ ጀግና የሚገባው ነው ።
@kalishkale5593
@kalishkale5593 4 жыл бұрын
ኢንጂነር ስመጨው እ/ር ደምህን ይክፈለው ነበብስህን ይማረው
@shemsproudoffyayasewshimle2550
@shemsproudoffyayasewshimle2550 4 жыл бұрын
ነፍሰ ይማር ጀግና ኢንጂነር ስመኘው እንወድሀለን እናከብርሀለን የመለሰ ሞት አንተንም አሳጣን ከብር ለመለሰ ዜናዊ ለኢንጂነር ስመኘው
@mulualemhaile2929
@mulualemhaile2929 4 жыл бұрын
የእኔ ጀግና እንጅነር ስመኝው በቀለ አጣንህ
@semeretsewene5228
@semeretsewene5228 4 жыл бұрын
ምን ግዜም የሀገር ባላውለታ ኢንጅነር ስመኘው በቀለ.. በእንዲህ መሞት አይገባውም ነበር..
@ኤልጋቦር
@ኤልጋቦር 4 жыл бұрын
አንቺ እትዮጵያ የስንቱን የንፁሀን ደም ጠጣሽ። እግዚኦ።
@LaboMastery
@LaboMastery 4 жыл бұрын
we missed a great man in Ethiopian history!
@cookiese6013
@cookiese6013 4 жыл бұрын
you right💔 hope the truth will come out☝🏾🙏🏽😥📣
@halefomfantaye2301
@halefomfantaye2301 4 жыл бұрын
የሀገር ባለውለታ ...........never ever forget smegnew......
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
የ ምሽት የአማርኛ ዜና ታህሳስ  23- 2017 ዓም - Abbay News - Ethiopia
24:51
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН