ኢናሊላሂ! ተቀበረ ሁሉም ነፍስ ሞትን ቀማሽ ናት|አይመን የሰው አይን ገደለው|የገዛ ልጇን ሽንት ቤት ከተተቺው|አነጋጋሪው አዲሱ የሸሪዓ ህግ

  Рет қаралды 21,334

Lij Ahmu

Lij Ahmu

Күн бұрын

Пікірлер: 224
@MariamMM-jw1np
@MariamMM-jw1np Ай бұрын
የሞተውን ወንዲማችንን አሏህ ይራህመው ያረብ ማረፊያውን ጀነተል ፊርዶስ ያድርግለት ያረብ በሊቢያው ህግ ዴስስስ ብሎኛል ያሰላም ሁሉም ሀገር እንዲህ በሆነ ምነኛ ደስስስስ ይላል
@AbubekirHussien
@AbubekirHussien Ай бұрын
ماشاالله.ربنا.يعزهم
@Alhamdulillah877
@Alhamdulillah877 Ай бұрын
አላህ ጀነተል ፊረዶሰ ይወፈቀው ቀብሩን አላህ ኑር ያረግለት አላህ ይጠብቀን በረህመቱ በእዝነቱ
@ሡሡነኝወሎየውየሀራውየሰሜ
@ሡሡነኝወሎየውየሀራውየሰሜ Ай бұрын
ኢናሊላሂ ወኢናሊላሂ እራጁኡን አላህ ጀነተል ፈርዶስ ይወፍቀው ሊቢያ ህግ ማሻ አላህ ብልግናን የሚፈልግ ወዳውሮፔ ተብሎን ደስ ሲል🇱🇾☝☝☝🇪🇹☝☝☝
@الحمدالله-ش6غ3ض
@الحمدالله-ش6غ3ض Ай бұрын
አላህ ይራህመው ቁንጅናው እንኳን ይሄን ያክል የሚካበድ አይደለም ስንት ቆንጆዎች አሉ ወላሂ ግን የሰው አይን መጥፎ ነው😢😢😢
@aesaaa1616
@aesaaa1616 Ай бұрын
አላህ ጀነትን ይወፍቀው የአይመን አሊ ሀቢቢና ወንድማችን የሊቢያ ህግ አላህ እውነት ያድረገው እኝ ኒቃባችሁን አውልቁ እየተባልንን መኖሪያ አጥተናል ለኛም ለሀገረችን ይሄንን ህገ ያፅድቅልን
@EsyaAsya-bl9li
@EsyaAsya-bl9li Ай бұрын
የሞተውን ወንድማችንን. አላህ. ይራሀመው. የሊቢያውም. ህግ. ወላሂ. በጣም. ደስ ብሎኛል. ምናለ. በሀገራችንም. እንደዚህ ቢሆን ብየ ተመኘሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@semiraseid5295
@semiraseid5295 Ай бұрын
ደስ ሲሉ ህዝቡን አላህ ሂዳያ ይስጣቸው
@MehubaJemal-l8v
@MehubaJemal-l8v Ай бұрын
አናሊላሂ ወኢናሊላሂ ራጀኡን አላህ ይዘንለት ቤተሰበቹንም አላህ መፅናናትን የስጣቸው
@fatumamuhemmed
@fatumamuhemmed Ай бұрын
የሞተውን አላህ ይዘንለት ህጉ ደግሞ ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል
@ዙዙ-ፈ8ዐ
@ዙዙ-ፈ8ዐ Ай бұрын
ወንድማችን አላህ ጀነተል ፊርዶሶ ይወፋቀው የሊብያ ህግ በኛም በመጣ ደስ ሲል
@seadaseada415
@seadaseada415 Ай бұрын
አላህ ጀነተል ፊርዶሰ ይዎፍቅው እኛንም አላህ ቅጠተኛወን መንግድ ይምራን😢😢😢😢😢😢
@سعدهمحمد-ع7ص
@سعدهمحمد-ع7ص Ай бұрын
ልጆጅ እኳ የዱንያ ትልቅ ሰጦታወች ናቸው
@ShukriyaJamle
@ShukriyaJamle Ай бұрын
ሊቪያ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍100% ተመችቶኛል
@Alfiya-l8o
@Alfiya-l8o Ай бұрын
ማሸአለሀ በጠም ምርጥ ነው
@IBNUAADAM-nw6rl
@IBNUAADAM-nw6rl Ай бұрын
የአሜሪካንም። ህግ እንዲህ። በሆን ተመኘሁ ሊቢያ 👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼
@MekiyOumer
@MekiyOumer Ай бұрын
ማሻአላህ ደስ ይላል አልሀምዱሊላህ አሁንም እስላም ከፍ ይላል
@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት Ай бұрын
አላሁአክበር ☝️☝️☝️ሊቢያ ሁሌም ከፍ በይ አቦ
@aminayasin4428
@aminayasin4428 Ай бұрын
ብራቡ ሊቪያ ይህ እድል በኛ ሀገርም በፈፀም ድስ ይለኛል
@ElasNegash-yi7tb
@ElasNegash-yi7tb Ай бұрын
ነፍስ ይማር ፀበል ቢያቅ ኖሮ ይድነበር
@MekiyaSeid-fw6ne
@MekiyaSeid-fw6ne Ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ እውነት ያድርገው በጣም ዴስስ ይላል 🙏🥰
@umuhubeyb
@umuhubeyb Ай бұрын
አሏህ ይዘንለት በጣም ያሳዝናል አላህ ይጠብቀን
@QeQe-q4t
@QeQe-q4t Ай бұрын
ማሻአላህ❤❤❤ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉🎉ማሻአላህ
@سعدهمحمد-ع7ص
@سعدهمحمد-ع7ص Ай бұрын
ኢናሊላሂ ወኢናሊላሂ ራጁኡን አላህ ጀነተል ፊርዶሰ ይወፈቀው ያረብ ያረብ
@muhammadsayfu
@muhammadsayfu Ай бұрын
ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ራጂኡን አላህ ይዘንለት ። mashaa Allah des yemil Sheri,awii ህገ አላህ ይጨመረላችወ
@KadejaYbra
@KadejaYbra Ай бұрын
መሻአላህ ሁሉም አገር ቢማርበት ያሰላም
@FayzaFayeza-w1q
@FayzaFayeza-w1q Ай бұрын
ማቺ አላህ ሊቢያያ 😮👏👏
@ToybaAli-uk3hl
@ToybaAli-uk3hl Ай бұрын
አሚንንያረብ አላህይረሀመው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@سعدهمحمد-ع7ص
@سعدهمحمد-ع7ص Ай бұрын
አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን
@الحمداللهعلىكلحال-ز4ظ9ق
@الحمداللهعلىكلحال-ز4ظ9ق Ай бұрын
አልሀምዱሊላሂለዚ ሀዳና ሊሀደ ወማኩነሊነህተዲ ለውሀዳነላህ አላህሂደያ ይሥጠን ረቢሰማዋቲወልአርዲ ረበኩለሸኢን ወመሊክ ላኢላሀኢላአተሡበሀነክ ኢኒኩንቱሚነዟሊሚን አላሁመአሚን ያረቢ መጨረሻችንን አሣምርልን ቢሥሚላሂለዚ ላየዲሩ ማአሥሚሂ ሸይኡን ፊልአርዲ ወላፊሰማ ወሁወሰሚኡል አሊም ያረብ አተ የሞቱትን ሁሉ ጀነትይወፍቃቸው
@MaryemSeid3040
@MaryemSeid3040 Ай бұрын
ያሀዩ ያቅይም ቢራህመቲከ አስተግስ አስሊህሊ ሸይኒ ኩለሁ ወላ ተክኒ ኢላ ነፍሲ ጠርፈተ አይን
@عبداللهمحمد-ر4ذ
@عبداللهمحمد-ر4ذ Ай бұрын
@@MaryemSeid3040 አሚንንን ያረብ
@huteda
@huteda Ай бұрын
لبيا ماشاءالله تبارك الله
@shfeekshfeekgg4594
@shfeekshfeekgg4594 Ай бұрын
እናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ራጅኡን
@MuniraEbrahim-v1h
@MuniraEbrahim-v1h Ай бұрын
Mashaallah ,ye Libya higi Betam yasiqenali
@NuritAhmed-q6b
@NuritAhmed-q6b Ай бұрын
masha alahe hagearacheneme besheria Yemetetedadar aregelene Yarehemane aiechegereweme
@mahlaalmansoori9264
@mahlaalmansoori9264 Ай бұрын
እናሊላሂወኢነኢላህእራጅኡን ጀነትንአላህይወፍቀዉ
@IgFt-ez6jb
@IgFt-ez6jb Ай бұрын
አላህጀነትንፍርዶስንይወፍቀዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@AbdurhamaneKedre
@AbdurhamaneKedre Ай бұрын
እኔ ባጣም ተመችቶኛል ማሻ አለህ አለህ የግዛቸው
@hayat22-b2d
@hayat22-b2d Ай бұрын
ኢና ሊላሂ ወኢና ኢላይሂ ራጅዑን ወንድም አይመን አሊ አላህ ይዘንልህ አይዱኒይ እኔ ማመን አቃተኝ
@RabiaOumer-i7i
@RabiaOumer-i7i Ай бұрын
ሲህር አደለምአይንነዉ የእህቴልጅአሟሟትተመሳሳይነዉ ወሏሂ 😭😭😭😭😭😭😭
@MaryemSeid3040
@MaryemSeid3040 Ай бұрын
ኢናሊላሂ ወኢናሊላሂ ራጅዎን አላህ ይራሀመው
@FaysaEr
@FaysaEr Ай бұрын
እናሊላሂ ወኢና እለይሂ ራጁን
@انازيبه
@انازيبه Ай бұрын
አለሁአክበር
@Cvq-y1p
@Cvq-y1p Ай бұрын
ኢናሊላሂ ወኢናኢላሂ ራጁኡን አላህ ይዘንለት ለቤተሰቦቹም ሰብር ይስጣቸው
@hiwotgirma5557
@hiwotgirma5557 Ай бұрын
ፈጣሪ ነብሱን ይማረው በጣም ነው የሚያሳዝነው
@Fatmah-jh1sk
@Fatmah-jh1sk Ай бұрын
ማሽአላህ ሣህ🎉🎉🎉❤❤❤
@HawaBashir-b7z
@HawaBashir-b7z Ай бұрын
ኢነልለዉኡነኢሌህሪጁኡንየራቢ😭😭😭😭
@KobraAa-w8e
@KobraAa-w8e Ай бұрын
አላህ ጀነተ ፊርዶሥን ይወፍቀው ወድማችንን እኛ የአላህነን ወደሡም ተመላሽነን
@gfrdgfds2259
@gfrdgfds2259 Ай бұрын
ሊናሊላሂ😢😢🎉
@SaAa-f9j
@SaAa-f9j Ай бұрын
ማሻአላ
@azizaazizaaziza
@azizaazizaaziza Ай бұрын
ኢናሊለሂ ወኢነኢለይሂ ረጅኡን አለህ ጄነታልሂ ፊርድስ ይወፍቃው እኝነም አለህ፣ከይሩን ናገሪ ይወፊይቃኝ😢😢😢❤❤
@aminayasin4428
@aminayasin4428 Ай бұрын
እናሊላሂ ወኢናሂ ራጁኡ አላህ ይራህመው
@modinaibrahim685
@modinaibrahim685 Ай бұрын
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ረጀኦን አላህ ይረህመው
@Mekiya-n6l
@Mekiya-n6l Ай бұрын
አላሕ መጨረሻችን ያሳምርልን
@Zinb-m5f
@Zinb-m5f Ай бұрын
አላህይራህመው፣ሱበሀንአላህ
@FathimaQtr-z2h
@FathimaQtr-z2h Ай бұрын
ማሻአላደሥእሚልወጀል እዳይሥፋፋ ምጥህግ
@QaZs-s8g
@QaZs-s8g Ай бұрын
አላህጀነተልፊርዶስንይወፍቀውያረብ
@user-rq8ek57qn1c
@user-rq8ek57qn1c Ай бұрын
አላህ ይርኸመወ ኢሻኣላህ❤❤❤
@FatumaAdesu
@FatumaAdesu Ай бұрын
S.a.w❤❤❤❤s.a.w❤❤❤s.a.w❤❤❤
@يسرا-ز8ك
@يسرا-ز8ك Ай бұрын
Aheshen mashaa alah alham dulila
@NEJATALi-r8k
@NEJATALi-r8k Ай бұрын
Allah Akebare 🤲🤲🤲😭😭
@K-sd1wt
@K-sd1wt Ай бұрын
ደስ ይላል መሻአሏህ
@Handle-q5g
@Handle-q5g Ай бұрын
እውነትን ውድ ግን የአላህ
@SofiaAlimengeshaAlimenge-vw5pz
@SofiaAlimengeshaAlimenge-vw5pz Ай бұрын
ኢነአሊላሂ ወኢነአለይሂ እረጁኡን
@ኡሙሰሚራሰይድ
@ኡሙሰሚራሰይድ Ай бұрын
ኢናሊላሂ ወኢንኢለይሂ እራጀኡን አላህ ይዘንለት
@Amina-rj1xq
@Amina-rj1xq Ай бұрын
የስመሸአላ❤❤❤❤
@HayatJemal-l1z
@HayatJemal-l1z Ай бұрын
ماشاالله
@سعدهمحمد-ع7ص
@سعدهمحمد-ع7ص Ай бұрын
ማሸአላህ አላህ ያፆድቀው ያረብ
@zoejjsj
@zoejjsj Ай бұрын
yalllhaa yarabiii yaramanii inaa lilhaa wanaa
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ Ай бұрын
የሊቢያ ህግ ለእኛም ሀገር ይሁን😢😢
@EeEe-lj1gb
@EeEe-lj1gb Ай бұрын
ኢናሊላሂ ወኢናሊላሂ ራጁኡን አላህ ይዘንለት
@بنتبابا-د8ك
@بنتبابا-د8ك Ай бұрын
ወንድም በጣም ነዉ እምትመቸኝ ጀዛካላህ ኸይር በተለይ በግቢያ ላይ ያለዉ ይቁረአን አይ ስወደዉ አላህ መጨረሻችን ያሳምረልን ያረብ😢
@FaxumaWase
@FaxumaWase Ай бұрын
እናልላህ ወኢና እለይህ ራጁዑን
@hgbg783
@hgbg783 Ай бұрын
سبحان الله ربي ارحمه واغفر لها وادخلها الجنه
@Hወለዬዋ
@Hወለዬዋ Ай бұрын
💔አላህ ይዘንለት😢😢😢ያሀቢቢ
@zoejjsj
@zoejjsj Ай бұрын
m ❤❤❤❤❤ masalllhaa tabarakallhaa
@meridyamohammed9162
@meridyamohammed9162 Ай бұрын
ኢናሊሏሂ ወኢና ኢለለሂ ራጂኡን አሏህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቀዉ
@SefyaMossa
@SefyaMossa Ай бұрын
አሏህ ይዘነለት ❤❤❤❤❤❤አሏህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቀዉ
@Ferdoos-l2z
@Ferdoos-l2z Ай бұрын
ኢናሊላሂወኢነኢላሂአሏህጀነተልፊርዶስንይወፋቀዉ
@SofiaAlimengeshaAlimenge-vw5pz
@SofiaAlimengeshaAlimenge-vw5pz Ай бұрын
ጀነተፊርዶሰ አላህ ይወፈቀው ያረብ
@fgi2882
@fgi2882 Ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ነይህንይሳካልህ
@YusufJemal-h6s
@YusufJemal-h6s Ай бұрын
አለህ ይማረው
@بنالن-ث6ث
@بنالن-ث6ث Ай бұрын
አላህ ጀነተልፎር ሶስይወፍቀዉ ያረቢ
@fgi2882
@fgi2882 Ай бұрын
በጣም አሪፊ ህግ ነው
@Mekiya-n6l
@Mekiya-n6l Ай бұрын
እናሊላሒ ወኢናእይሊሒ ራጅኡን
@KadjaAhmad
@KadjaAhmad Ай бұрын
የሊቢያ ህግ ተመችቶኛል
@Zainab-su3tv
@Zainab-su3tv Ай бұрын
አላህ ይራህመው
@rhemaali9045
@rhemaali9045 Ай бұрын
ማአሻ አላህ ህጉ ደስ ይላል
@HayatedubaiEutopia
@HayatedubaiEutopia Ай бұрын
አላህይዘንለት
@gfdfgg8418
@gfdfgg8418 Ай бұрын
አሚንአላሁምአሚን
@NuriyaNur-q5l
@NuriyaNur-q5l Ай бұрын
ALAHE YRHAMEWE
@SEMIRAHUSSEN-sp3qx
@SEMIRAHUSSEN-sp3qx Ай бұрын
يارب😢😢😢😢😢😢😢
@HalimaArebo-c6j
@HalimaArebo-c6j Ай бұрын
ኢናሊላሂ አላህ ይርሀመው
@Seada-m5i
@Seada-m5i Ай бұрын
ይሄ ህግ ለኢቶ ነበር የወንዶቹ በተለይ ተመችቶኛል ሁሉም ምርጥ ህግ ነው
@NeymSadik
@NeymSadik Ай бұрын
Inalillahi weinaileyhi rajiaun allah yegenet yargew
@NejatTimer
@NejatTimer Ай бұрын
ኢናሊላህ ወኢናሊላህ እራጁሊን
@ZaharaAli-n5s
@ZaharaAli-n5s Ай бұрын
አላለጀነቲየበላዉወድሜቺኒ😭
@ShibibaAtoipi
@ShibibaAtoipi Ай бұрын
አላህ ይርሀመው አይመን
@seadahussen7957
@seadahussen7957 Ай бұрын
Inane illah wa Inane ileh raji'un 😢😢
@KhdishaKk
@KhdishaKk Ай бұрын
ማሻአላህ ሊብያ
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
አስገራሚው የዚህ ሰው መጨረሻ
5:37
Seya tube ሰያ ቲዩብ
Рет қаралды 42 М.
መጻምድትኻ ብኸመይ ትመርጽ?
25:41
Aklilu H.michael
Рет қаралды 27 М.
♦️ሲገለብጥ ያመሻል ተገልብጦ ያድራል♦️ ቀሲስ መንግሥቱ የእናቴ ልጅ ♦️
53:53
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН