ለሥላሣ አይናማ የጤፍ እንጀራ በአብሢት//Teff injera

  Рет қаралды 258,239

Enat - Ethiopian food

Enat - Ethiopian food

Күн бұрын

Пікірлер: 346
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
ሰላም 🙌🏽 እንኳን እንኳን ደህና መጣችሁ ስለምታበረታቱኝ እጅግ አርጌ አመሠግናለሁ ያለ አብሢት እንጀራkzbin.info/aero/PLgrL1tg_f5gEeZUr43H7ymOoSzYBMkvTq የእርሾ አሰራር kzbin.info/www/bejne/g4THm2eba5l0o7c በInstant pot የተሰሩkzbin.info/aero/PLgrL1tg_f5gHiOCSHX7hF82jNSpdCF6MX
@sofiasolomontessema2629
@sofiasolomontessema2629 4 жыл бұрын
ሰላም ለአንቺ ይሁን። ጤፍ ዱቄት ለማያገኙ በፍርኖ ዱቄት ሞክሪ። ምጣድሽ ለጤፍ እንጀራ አሪፍ ነው ለሌላ ዱቄት እንጀራ ይሆናል ወይ?
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 4 жыл бұрын
@@sofiasolomontessema2629 look at all her uploaded videos she already made one video with just a regular white flour.....
@loza137tube9
@loza137tube9 4 жыл бұрын
ቤተሰብ አድርጊኝ አድርጌሻለሁ
@ነገንአለን
@ነገንአለን 4 жыл бұрын
ምጣዱን ከየት ገዛሽዉ
@mariabenvegnu6960
@mariabenvegnu6960 4 жыл бұрын
Lll
@hailemariammamo1051
@hailemariammamo1051 4 жыл бұрын
ሚስቶቻችን እረጅም እድሜ ኑሩልን እንደዚህ እየለፋቹ ስርታቹ ነው ጤነኛ ምግብ አብልታቹ የምታኖሩን ኑሩልን!!!
@gadisewakjira721
@gadisewakjira721 3 жыл бұрын
Such wonderful thoughts
@zematube8985
@zematube8985 3 жыл бұрын
ተባረክ።
@MsLidkid
@MsLidkid 3 жыл бұрын
Acknowledgment... what a women needs to hear from her husband
@hagereethiopian6955
@hagereethiopian6955 3 жыл бұрын
የሚያመሰግን አንድተገኘ👍
@solomeasegahegne1146
@solomeasegahegne1146 3 жыл бұрын
Yemetategbun atelem
@temu1302
@temu1302 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ሁለት አመት እንጅራ እቢ ብሎኝ ዛሬ በጣም ቆንጆ እንጀራ ጋገርኩኝ አንድ ሊጥ ሳላባክን ስሙኑ ያንቺ ፊድዮ አግንቼ በማይቴ ምንም የከፈልኩት ነገር ይለም,እግዛብሄር አምላክ ንፁህ ልብሽ,ጥሩ ስራሽ በልጆችሽ ይክፈልሽ,ጤና,እድሜ ይስጥሽ 🙏
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ እንደ አገራችን እንጀራ አገራገር ነው ከግልፅ አገላለፅ ጋር እጅሽ ይባረክ እናትዬ የኔ ቆንጆ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@samtiyimaj3193
@samtiyimaj3193 Жыл бұрын
በጣም የሚያምር እንጀራ ነው እናመሰግናለን 🥰🏃‍♀️
@fantishmekbib3828
@fantishmekbib3828 4 жыл бұрын
እናት ቆንጆ እንጀራ ነዉ ትክክለኘዉን ስለምትነገሪ ማንም እንቢ ያለዉ የለም እኔ ለጓደኞቼ ነግሪ ቆንጆ እንጀራ ነዉ የሚጋግሩት እጅሽ ይባረክ 👌👍😍
@tsiontube4174
@tsiontube4174 4 жыл бұрын
በጣም ተዋጥቶልሻል በሁለቱም አይንት ልዬ ነው አስተጋገርሽ እራሱ አገር ቤትን የሚያስታውስ Thanks for sharing 👌
@alemwondem7332
@alemwondem7332 7 ай бұрын
እጅሸ ይባረክ ዉዴ በጣም ጥሩ አሠራር ነዉ አድናቂሸ ነኝ በርቺ❤
@BezTube1627
@BezTube1627 4 жыл бұрын
እኔም የአብሲት እንጀራ ነው የምወደው! በጣም ያምራል አይኑ ብቻ ይበቃል👍👍♥️Thank you for sharing Enat
@hayatethiopia3669
@hayatethiopia3669 4 жыл бұрын
የእንጀራዋ ንግስት ዋው ነው ጎበዝ በርቺ አየብሲቱ ጤናማ ነው እኔ ሁሌ የአብሲት ወይም በፈላ ውሃ ነው የምጠቀመው ግን በአንቦ ውሃ መቼም አይወጣልኝም የአብሲቱ ግን ተመችቶኝ ነው የምጋግረው አንቺም እንኳን ተሳካልሽ በአብሲት ሙያ በየቤቱ ይለያል በርቺ
@Sincerelymeron
@Sincerelymeron 4 жыл бұрын
እኔ መቼም አይሳካም ብዬ የተዉኩትን ነገር ልሞክረው ነዉ መሰለኝ💕😍 በጣም ነዉ እኮ የማደንቅሽ💙
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
አመሠግናለዉ ሞክሪዉ እኔም እንዳንች ነበርኩኝ እህቴ
@yageratube2197
@yageratube2197 4 жыл бұрын
ውዲቱ ሞያሽ ፣ እንዴት ቢያምርልሽ!! Good Job ! Ethiopian native food special Injera !
@hannafantayedemisse6455
@hannafantayedemisse6455 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ እናትዬ ጤፉ በጣም አሪፍ ነው ችግሩ እኔ ካለሁበት የለም ።ለማኛውም በርቺ ቤተሰብ ሆኛለው ።
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 4 жыл бұрын
ባለሙያ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ ጥሩ አደረግሽ ቁጭ ብለሽ መጋገርሽ እናትዬ 👍👏👏
@abbylove4379
@abbylove4379 4 жыл бұрын
I'm sticking with the original recipe. Thank you so much with all the different ways of making injera. You are definitely a unique, talented and very special person😉❤
@edunitessleman8120
@edunitessleman8120 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ባለሙያ ነሽ እኔ እንጀራ በጣም ነው የሚያስቸግረኝ ይሄን እሞክረዋለሁ እናመሰግናለን🙏🙏
@mimizd5828
@mimizd5828 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ እንዳንቺ አይነት ምርጥ እንጀራ አላየሁም ተባረኪ በርቺ በጣም አመሰግናለሁ
@ውድስጦታ
@ውድስጦታ 4 жыл бұрын
ኧረ እኔ መሮኛል እህቴ ብዙ ዱቄት ጨረስኩኝ እኮ ዛሬ መጣ ስል በሚቀጥለው ቂጣ ኧረ ቂጣ በስንት ጣአሙ አንዳንዴ ሽታ ያመጣል ጀርባው አይን ያወጣል
@የእናትጓዳ-አ1ረ
@የእናትጓዳ-አ1ረ 4 жыл бұрын
እኔም አልቦካ ብሎኝ ተቸግሬ ነበር 1:ጤፉን ለመጀመሪያ ጊዜ ሲቦካ ከአንድ የሾርባ ማንኪያ ተኩል ጥሩ የዳቦ እርሾ አድርጎ ጤፉን ማቡካት በነጋታው። ወይም እንደ ቤቱ ሙቀት በሚቀጥለው ቀን ሲቀር ውሀውን ደፍቶ ሌላ ውሀ መቀየር አቀና ሌላ ውሀ መሙላት ጨምሮ ከሁለት እስከ ሶስት ቀን በደንብ እስኪቦካ መጠበቅ። ሊጡ ሲቀር ከለይ ያለውን ነጭ ሻጋታ ገፎ መጣል ሊጡ ሲቀር ቅራሪውን አለመድፋት ወይም አለመጣል በሌላ ጎድጓዳ ሳህን ለማቅጠኛ ለብቻው ለማቅጠኛ ወደጎን ማስቀመጥ 2: ለአበሲት የሚፈለገውን ያህል ሳይበዛ ሳያንስ ው በብረት ድስት ውስጥ መጥኖ ከሊጡ ጨልፎ በሚፈለገው መጠን በጥብጦ ደፐጥዶ እንዳይጓጉል በፍጥነት እያማሰሉ አብሲቱን ጥሎ አብርዶ በሌላ እቃ ገልብጦ እንዲበርድ መስቀመጥ 3: አብሲቱ ሲበርድ የተቦካው ሊጥ እና አብሲት ቀላቅሎ ብሌንድ አድርጎ ቀሮ ከተቀመጠው ውሀ እየጨመሩ እንደሚጋገር መጠን እያደረጉ ሊጡ በጣም እንዳይቀጥን ቀላቅሎ አንድ ላይ በሌንድ አድርጎ ከድናኖ ከ4 ከ5 ሰአት ጀምሮ እስከ 8 ወይም10 ሰአት ባለው ጊዜ ውስጥ መጠበቅ ከዛ ሊጡ ስር እንዳይተኛ በደንብ አማስሎ መጋገር wish you good luck I think ዝርዝር አላበዛሁም ይረዳ እንደው በዬ ነው። * 1: ለሚቀጥለው ለሚቦካው ሊጥ በቂ እርሾ በደንብ ማስቀረት 2: ትንሽ dry yeast በተን አድርጎ ማቡካት
@janliu6102
@janliu6102 2 жыл бұрын
እንጀራ እንዳይሻግት ለማዘግየት 1. ጤፍ ከግሉተን ነጻ ቢሆንም ከላክቶን (ፕሮቲን) ግን ነጻ አይደለም ስለዚህ የላክቶን ይዘቱ እንዲቀንስ በአግባቡ ለቀናት መብኳት አለበት 2.ጤፍ ከተጋገረ በኋላ በሚቀረው እርሾ ከትንሽ ዱቄት ጋር ደባልቆ ውሃ በዛ አድርጎ በመከለስ ከድኖ ማስቀመጥ 3. የተቀመጠው የእርሾ ድብልቅ ውስጥ የጤፍ ዱቄት ጨምሮ በማብኳት ለሶስት ቀን ማቆየት 4. በሶስተኛው ቀን የከረመውን ቀረራ በማፍሰስ ንጹህ ውሃ እና ትንሽ የጤፍ ዱቄት በመጨመር በደንብ ማዋሃድ 5. በአራተኛው ቀን ከሃያ አራት ሰዓት በኋላ ቀረራውን ለይቶ በማስቀመጥ አብሲት መጣል 6. አብሲት ከሊጥ ጋር በማዋህድ በቀረራው ከአቀጠኑ በኋላ ለሶስት ሰዓት በማስቀመጥ መጋገር አብሲት አጣጣል አንድ ሊትር የፈላ ውሃ ከሊጥ የተጨለፈ አንድ ጭልፋ አደባልቆ አንድ ላይ ማፍላት
@melkamutsegaye6943
@melkamutsegaye6943 2 жыл бұрын
Enat! I like the way you are baking your Injera. Sitting on the foor and relaxing the same time, that is Cool. Bravo! Gobeze!
@zedkitchen
@zedkitchen 4 жыл бұрын
በጣም ልዬነው እናቲዬ እኔ አብሲት ጥዬ በማግስቱ ነው የምጋግርው ግን በበርዶ ሞክሬው አላውቅም እስኪ እሞክርዋለው እጅሽ ይባርክ😍 አውነት ነው ወዙ በጣም ነው የሚያምርው😍
@tigistmekuria5054
@tigistmekuria5054 4 жыл бұрын
ይሄንንም እሞክረዋለሁ። የአነባበሮ አሠራር ብታሳይኝ በጣም ደስ ይለኛል። በጣም አመሠግናለሁ
@HBDFAMFORLIFE
@HBDFAMFORLIFE Жыл бұрын
ጎበዝ ባለሞያ ነሽ በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው!
@maremaru
@maremaru 4 жыл бұрын
ዋው እናትዬ በጣም ምርጥ ነው ያለ አንቡሀ አንደኛ እኔ ከጤፍ ጋር እየታገልኩ ነው 😀በዱቄት ስቀላቅል ነው ደና እንጀራ ምበላው አገጋገርሽ 😍👌😀
@mytube2450
@mytube2450 4 жыл бұрын
እንደው በመዳኒአለም ይሄ ቪዲዮ ዲስላይክ የሚደረግ ነው? ምቀኛ የሆናቹ ሠዎች መሆን አለባቹ። እህቴ በርቺ በጣም ልዩ የሆነ ቪዲዮ ነው የምትሠሪው እናመሠግናለን🙏👏👌👍
@ethiotubeyebahlgebeta6936
@ethiotubeyebahlgebeta6936 4 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ቆንጆ ነው እኔም እንደዚህ ባብሲትነው ምጋግረው በበረዶ ሞክሬ አላውቅም በርግጠኝነት እሞክረዋሁ እጅሽ ይባረክ ሼር 🥰🙏
@pate840
@pate840 4 жыл бұрын
እንጀራ ይህ ነው። ጎበዝ በርቺ እናመሰግናለን።
@የእናትጓዳ-አ1ረ
@የእናትጓዳ-አ1ረ 4 жыл бұрын
ዋው አብሲቱን ያቀዘቀዝሽበት መንገድ በጣም አሪፍ ዘዴ አኔ ደሞ የማስበው የነበረው አብሲቱን በሌላ እቃ ገልብጦ አይስ በእቃ አድርጎ ሊጡን እዛ ውስጥ ማድረግ ነበር። ጎበዝ እግዜር ይስጥልን
@teshomayehuteshome4520
@teshomayehuteshome4520 3 жыл бұрын
እናት. መስቀል ጤፍ ለመጋገር ቀላል ነው ፣ ለጤና ግን ጥሩ አይደለም ሃይለኛ ኬሚካል አለው። በተረፈ በርችልን !!
@makbelm5070
@makbelm5070 4 жыл бұрын
ዋውውው ልዩ የሚያምር እንጀራ ነው በጣም እናመሰግናለን እናትዬ😍😘👍🙏
@ማሚ-ደ8ወ
@ማሚ-ደ8ወ Жыл бұрын
ጥሩ ስራ ነው አብሲት እንዳይጓጉል ድስቱም እንዳይዝ በእንቁላል መምቻው ብታማስይ ይሻላል ወይም አይጓጉልም ተቤረኪ
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እንጀራ በጣም ያምራል ጎበዝ በርቺ 🙏
@helenhalen6926
@helenhalen6926 4 жыл бұрын
ዋው የሚያምር እንጀራ ነው በጣም ባለሙያ ነሽ ግን ይቺ ምጣድ መጣ አሪፍ ምጣድ ነች
@tiruworkhailu2775
@tiruworkhailu2775 4 жыл бұрын
ውይይይይ እንጀራሽ እኮ ልዩ ነው፣ በእጅሽ አይደለም በእግርሽ ብትጋግሪው ይሳካልሻል፣ እኔ አንዴ ከተሳካልኝ በቃ እሷኑ መንገድ ተጠቅሜ እያባበልኩ ነው፣ አሁን ከአብሲት ጋር ታርቀን ቆንጆ ሆኖልኛል፣ በተቸገርኩኝ ግዜ ግን የአንቺን የአምቦሃውን ተጠቅሜ ነበረ፣ እና በቸገረኝ ግዜ ስላገኘሁሽ ደስ ብሎኛል፣ ተባረኪ እጅሽ ይባረክ።
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
አመሠግናለሁ እዉነት ነዉ የተሳካልሽን ጠበቅ አርገሽ መያዝ ነዉ🙏🏽❤️
@alwafimerja
@alwafimerja 4 жыл бұрын
እጅግ በጣም አሪፍ ነው እጅሽ ይባረክልኝ
@lililamor1969
@lililamor1969 4 жыл бұрын
Can you please tell us How much ersho(starter) and water you used to make the dough? Thank you 😊
@addisdesta8891
@addisdesta8891 4 жыл бұрын
ሁልጊዜም እደምልሽ ለኔ ጎበዝ ነሽ በርቺ ብዙ ነገር ነው የተማርኩት ካቺ 👍👍👍
@zelalemsebhat5132
@zelalemsebhat5132 2 жыл бұрын
ጎበዝ በጣም ደስ ይላል አያያዝሽም ያስታውቃል ብራቫ
@senaitsimegn4640
@senaitsimegn4640 4 жыл бұрын
Thank you very much I able to make beautiful enjera because of your explanation and teach us.
@Rami.ramitu
@Rami.ramitu 4 жыл бұрын
Selam yene eht betam des yemil sra new ena yet new yemngezaw tefu mknyatum betam bzu aynet teff new yalew slezih anchi yemtitekembet teff eflgalehu ene be luxembourg europe new yelehut ebaksh tebabergne
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 4 жыл бұрын
I was give up making enjera and I’ll try ones again if it is work. I like it especially the Enjera eyes. Thank you for sharing us.
@aynalemtura3703
@aynalemtura3703 4 жыл бұрын
Hi, what kind stand mixer do you have ? Can you attached the link for me please dear.
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጨ3ኸ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጨ3ኸ 4 жыл бұрын
ውድ ባለሞያ ነሽ እጅሽ ይባረክ በርች እህታችን
@salem4086
@salem4086 Күн бұрын
Hi sister can you tell me where you bought chili powder machine please?
@eyerusalemsolomon9954
@eyerusalemsolomon9954 8 ай бұрын
Thank you for sharing the recipe for this smazing looking enjera. I just subscribed to your channel. I am just curious, how many enjeras can you get out of this recipe?
@mfikru
@mfikru 2 жыл бұрын
የልብ ምስጋና ይድረስሽ! እግዚአብሔር ይስጥሸ። ጥሩ አስተማሪ ነሽ። በርቺ!
@Alemye777
@Alemye777 4 жыл бұрын
ቆንጆ እንጀራ እጅ ይባርክ👏አብሲት እንጀራ ያለሰልሳል :ጥያቄ አልኝ ?ሊጥ ሲተርፈኝ ፊሪጅ ውስጥ 2 ወይም 3 ቀን አቆይቸ ለመጋገር ስፈልግ ,እንጀራው እንደመጀምሪያው አያምርም እና ምን ትመክሪኛለሽ?አመሰግናለሁ
@davidharcot220
@davidharcot220 Жыл бұрын
ሁሉም ነገር በጣም ቆንጆ ነበር ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ የፈጀው ግዜ በጥቅሉ 5ቀን ነበር ፕላስቲኩ መሸፈን ያስፈለገው ?
@gadisewakjira721
@gadisewakjira721 3 жыл бұрын
Great job!thank you so much for sharing!!
@gedam.youtube8866
@gedam.youtube8866 4 жыл бұрын
ዋው ወድጀልሻለሁ ቆንጆ እንጀራ ጥሎብኝ የአብሲት እንጀራ እወዳለሁ። እናቴ ግን አትወድም ሲጀመረ አባቴ የአደረ እንጀራ አይወድም ሊጥም 4ወይም 5ቀን ተቦክቶ ከተጋገረ አይመቸውም ሰለዝህ እናቴ ሁሌ ነው ምጣዶን የምትጥዳት
@ambashakiros6188
@ambashakiros6188 4 жыл бұрын
እናት እጅሽ ይባረክ ከቻልሽ ወደለደን መስቀል ጤፍ እንዲአከፉሉ አርጊልን ወይንም አድራሻችውን ሊኩላይ ፃፊልን
@sabatewelde5758
@sabatewelde5758 4 жыл бұрын
Waw siyamr nice ebakshn ye snde ena teff asayin kechalish
@AllEthiopianvideos
@AllEthiopianvideos 3 жыл бұрын
Betam enameseginalen ena yemigagirew be abiset new enjeraya hula konjo new gin 4ken bokito abiset tiya betikusu new yemasigebaw sekoy or seyadir yiderikibignal wedeyaw kufsel sigagirew betam lesilasana yemeyamir enjera yiwetalignal . Ahun memoker yefelekut ye pumpkin , pecan, abish and , walnuts enjerashin new, gin abishu wedeyaw chemiresh sitigagirew ayimerim?
@hanafikire3906
@hanafikire3906 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን
@nurayinabdu6091
@nurayinabdu6091 4 жыл бұрын
Wawwwww yamran konjowaneyyyyyyyy des yaleni mejemera no prescription yketatelki btgrja tanageri benatishi mareeee❤️❤️❤️❤️
@samrawityemane-bd5pc
@samrawityemane-bd5pc Жыл бұрын
Hi. Endet nesh programesh astemari newu keteyebet. kubaya seteyi 1 cup melekiya lay yemenayewu lihone yechelale?
@addis1395
@addis1395 Жыл бұрын
ተባረኪ ፣ ባለሙያ ነሽ ፣ እስኪ እሞክረዋለሁ
@ElsiGojo
@ElsiGojo 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው እናትየ በአብሲት ሲጋገር በጣም ቆንጆ ነው የሚሆነው እጅሽ ይባረክ🙏
@shgnaberhe-6686
@shgnaberhe-6686 4 жыл бұрын
Areee anchi betam gobez nesh besmeab......enem be absit now migagirew . Absitu be teff duket now madergew..leslasa konjo enjera endanchi yiwetalignal.
@mayamelaku6768
@mayamelaku6768 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ደሞ ቆንጆ እንጀራ 🥰
@yohanahenos7835
@yohanahenos7835 3 жыл бұрын
Wow betam qonijo Enjera newu.tiyaqe alegni ye Mosobshen Plastik yanetefshebet ket newu yegzashu?? Amazon layi yigegnal yihon???
@jordans9533
@jordans9533 2 жыл бұрын
PlzTell me about tempracher? am a new enjera maker am gonna tray this .and this is my first time so plz tell me how much numbers to put the tempracher and how long after make my 'mtad' hot when I start to ?
@beletuhaileyesus4722
@beletuhaileyesus4722 4 жыл бұрын
የሚገርም እንጀራ ነው ከልብ ብስለሙያ ነሽ በርች
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 4 жыл бұрын
ዋዉ እናትዬ በጣም ቆንጆ ነው እኔም እንደዚህ ነው በአብሲት የምጋግረው እጅሽ ይባረክ እናትዬ👌👌👌👌👍👍👍👍🥰🥰
@jonnyleo5355
@jonnyleo5355 4 жыл бұрын
Aሞያ መቸም ዝም ነው ታድሏል ባሌበትሽ እንዳንቺ ያለ ሴት በማግኘቱ
@tootaskitchen7158
@tootaskitchen7158 4 жыл бұрын
ጎበዝ፡ነሽ፡ደስይላል እጅሽ፡ይባረክ
@suzandaniel7108
@suzandaniel7108 3 жыл бұрын
So far Your injera is the best I have seen in youtube..good job..I hope I will master it like u one day!..thank u for sharing ur talent..would you please try tief with barley...
@abdolah6556
@abdolah6556 4 жыл бұрын
ሳየዉ ሆዴ ሞላ አይ ጉዴ እማገኘዉ አልመሰለኝም አረጂሽ ይባረክ
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ 3 жыл бұрын
አንቺ ልጅ ናፍቀሽኛል😭😭😭
@haset1987
@haset1987 4 жыл бұрын
Betam new yewededkut , i will try this way, I am proud of you, thanks
@haset1987
@haset1987 2 жыл бұрын
I tried it, it was my best injera, soft and beautiful as well. I just forgot to update it, thanks enat
@Hiwi-20
@Hiwi-20 4 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ነው 👍🏼
@senpermintesnot1634
@senpermintesnot1634 Жыл бұрын
ቃል የለኝም በጣም ባለሞያ ነሽ ❤❤❤❤
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 4 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ነው እናትዬ እናመሰግናለን ሼር
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
🙏🏽❤️
@mama-dx3eb
@mama-dx3eb 4 жыл бұрын
መሰቀል ጤፋአሚባል አለደ እኔማቀው ነጪ ወይም ቀይ ነው
@emityroman6776
@emityroman6776 4 жыл бұрын
Enatye wow konjo enijera enidetelemedew 👌well explained thank you for sharing Stay blessed 🙏🏾❤️
@mesmak826
@mesmak826 4 жыл бұрын
በጣም ያምራል ልስላሴው ዐይኑ በጣም ያምራል እናመሰግናለን እናትዬ!!!
@-observation401
@-observation401 3 жыл бұрын
እህታችን አሪፍ ስራ ነው:: በርቺ! ጥያቄ አለኝ:- አንድ "ኩባያ" ማለት ስንት ሊትር ነው? ወይም ልኬቱ በስታንዳርድ መለኪያ ስንት ነው? ስታብራሪ "ኩባያ" የሚል ቃል ትጠቀሚያለሽና እኔ ግን ስላልገባኝ ነው:: አመሰግናለሁ!
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 3 жыл бұрын
Thank you for showing us and I love the way you seat make the enjera
@freytube2731
@freytube2731 4 жыл бұрын
Thank you for sharing Enatyae 🙏🏻
@goodnews1949
@goodnews1949 4 жыл бұрын
Btam gobez nesh ketiyw you are blessed ene kanchi btam new mimarew 😍💐
@menbereferejo8950
@menbereferejo8950 4 жыл бұрын
I really love watching ur vidio!ye anbuhaw tesakitilignal thanks to u,yiheninim mokirewalew👍
@godolyastube2932
@godolyastube2932 4 жыл бұрын
ዋው ዋው እናመሰግናለን
@enataleme375
@enataleme375 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ! በጣም ደስ የሚል እንጀራ ነዉ!!!
@tg5355
@tg5355 4 жыл бұрын
ይህን እንጀራ ትጠበቢበታለሽ ባለሙያ በርቺ
@ebitm8530
@ebitm8530 4 жыл бұрын
I tried this it comes out amazing thanks so much ❤️🙏
@godislove.6411
@godislove.6411 3 жыл бұрын
mtadu .megogo ket new enatye tebareki
@ኢስላምዲኑሰላምአልሀምዱሊ
@ኢስላምዲኑሰላምአልሀምዱሊ 4 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ተባረከሏህ ይስለም የድኪ
@shalomagape5457
@shalomagape5457 4 жыл бұрын
How much ersho for the 3 cups teff duket?
@aliruru180
@aliruru180 2 жыл бұрын
Yen konjo kuf blow new yegagershw abset k dargsh bahola? Selmyetye newe
@simretsolomon5999
@simretsolomon5999 4 жыл бұрын
Betam konjo new wowww yale abuha new yegagershu enatye
@tarikrejebo3627
@tarikrejebo3627 4 жыл бұрын
Selam tena yistilg hihita bemegemerya lemitakerbew neger ulu keliba ameseginalew. Please kitchenaid mixer yetu tiru hndehone recommend bitareg lemegizat feliga betam bizu ayinet naw.
@xjuddhhhxidbfkf7325
@xjuddhhhxidbfkf7325 4 жыл бұрын
የቦካውን ሊጥ ነው የጨመርሽው ወይስ ሌላ በጽብጠሽ ነው እዴ
@koramaryam3296
@koramaryam3296 3 жыл бұрын
እንናት እብሲቱ ስይቀዘቅዝ ንው የጨመርሽው?
@hadadieritrawit3925
@hadadieritrawit3925 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆእንጀራ እጅሽይባረክ እኔምኖርበትአገር እንግሊዝ አገር ትንሽ በረድ ይላልና ምንአስተያየት አለሽ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
ሞቅ ካለ ቦታ አስቀምጭዉ የፈረንጅ እርሾ ከፈለግሽ በጣትሽ ረመትንሽ ጨምሪበት ስታቦኪ
@asmaraeritrea2355
@asmaraeritrea2355 4 жыл бұрын
Dear sister I'm going to try it. I hope I'm going to make it just like you! Good job! 👍🏾
@bethlehemdesta6055
@bethlehemdesta6055 Жыл бұрын
Thank you. You are amazing person
@egigayehudesia7577
@egigayehudesia7577 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ እ ጅሽን ይባርከዉ ።
@abebaabrham1655
@abebaabrham1655 4 жыл бұрын
አህቴ አኔ ካገር ቤት ቅርብ ገዜ ነው ወደ አሜሪካን ደመጣሁት በጣም ተቸገሬ ነበር ነገር ግነ አሁነ በአምቦ ውሃ በጣም ተሳካልኝ ግን ባለቤቴ ሰኳር አኔም ኮልስትሮል አለብነ አህቴ አምቦ ውሃ ለጤና ችግር የለውም? እባክሽን ምክርሽን አጠብቃለሁኝ ተባረኪ በጣም ነው የምወድሽ።
@Yabsalat7012
@Yabsalat7012 2 жыл бұрын
Thank you sister I am definitely going to try
@sion6454
@sion6454 2 жыл бұрын
Do you thinks gonna be the same if I try with tikur Ted?
@yohanahagos9832
@yohanahagos9832 4 жыл бұрын
Ayesh yene konjo Zare betam des blognal gobez ejochshin ybark byealew. Minalebet sewin hulu endeanchi bihon.
@wollotube781
@wollotube781 4 жыл бұрын
ዋው ደስ የሚል ነው
Yay😃 Let's make a Cute Handbag for me 👜 #diycrafts #shorts
00:33
LearnToon - Learn & Play
Рет қаралды 117 МЛН
FOREVER BUNNY
00:14
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
Hoodie gets wicked makeover! 😲
00:47
Justin Flom
Рет қаралды 137 МЛН
Увеличили моцареллу для @Lorenzo.bagnati
00:48
Кушать Хочу
Рет қаралды 8 МЛН
ሐረግ ( ክፍል 24)
48:39
ለዛ
Рет қаралды 295 М.
injera recipe የጤፍ እንጀራ ለአሰራር ቀላል ያለ አብሲት
13:02
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 695 М.
Yay😃 Let's make a Cute Handbag for me 👜 #diycrafts #shorts
00:33
LearnToon - Learn & Play
Рет қаралды 117 МЛН