አይምሯችንን መቆጣጠር | የምንፈልገውን ብቻ ማሰብ | ጭንቀት እና ፍርሀትን ማሸነፍ

  Рет қаралды 324,288

Inspire Ethiopia

Inspire Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 977
@eyerusalemyonas8913
@eyerusalemyonas8913 3 жыл бұрын
3 ላይ ነበርኩ ትናንት ላይ አሁን ግን በሆነው ነገር ሁሉ ደስተኛ ነኝ።ብዙውን ጌዜ ሰዎች ካገኘነው።ካሳካነው ነገር ይልቅ የተበላሻ ያጣነው ነገር ላይ እናተኩራል።እውነታው ግን ያጣነው ነገር ሊያስተምረን አልያም ፈጣሪ የተሻለ ነገር ሊሰጠን ስለሆነ ነው።እናመሰግናለን ።
@ahmedalmazmi9895
@ahmedalmazmi9895 3 жыл бұрын
des sity jerrye
@ኢቶቶጲያለዘላለምትገስትግ
@ኢቶቶጲያለዘላለምትገስትግ Жыл бұрын
እኔ ሰወችን ከራሴ ጋራ ማወዳደረ ችኮላ ተስፋ መቁረጥ እረ ስንቱ
@wasihunfikadu4006
@wasihunfikadu4006 Жыл бұрын
`
@ህይወትእንዴዋዛ
@ህይወትእንዴዋዛ Ай бұрын
​@@ኢቶቶጲያለዘላለምትገስትግእና. ተስተካከልሽ ወይ
@mahimemaryamlej2295
@mahimemaryamlej2295 3 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ምናይነት ድንቅ ሰው ነህ እንዴ ሁለመናህ እኮ ነው ብርታትን የሚሰጠው ከትምርትህ ጋር ኧረ ያንተ ይለያል ከምር ላንተ ቃላት የለኝም ትችላለህ በጣም👏💕
@ramadantube
@ramadantube 3 жыл бұрын
ይምታቀርቡዋቸው ሁሉ በጣም ምርጥ ናቸው የእውነት ቃላት የለኝም ሺ አመት ኑሩልን
@mtcellmtcell3650
@mtcellmtcell3650 Жыл бұрын
ትልያልህ ውንድማችን 🙏 እናመስግናልን
@yosefzemedkun5480
@yosefzemedkun5480 3 жыл бұрын
አራት ቁጥር ላይ ነበርኩ የተደበላለቀ ሀሳብ ነበር የሚሰማኝ። ማለት በአንድ ጊዜ በጣም ብዙ ሀሳቦችን ነው የማስበው። ይሄ ደግሞ ድብልቅልቅ ያለ ስሜት ውስጥ እንድገባ ያደረገኝ ይመስለኛል። በጣም ደስ የሚል ነው በርታ ወንድሜ
@ethiopiamedia9866
@ethiopiamedia9866 3 жыл бұрын
አንድ ነገር ልንገርህ አንተ ትልቅ ቦታ ትደርሳለ.....thank you bro for this usefull speech
@FKR_Lab
@FKR_Lab 3 жыл бұрын
4:14 ውስጣዊ ወቀሳ 4:47 ጭንቀት 5:24 ባለፈው መንገብገብ 6:16 ድብልቅልቅ ሀሳብ
@ydidyaydidya1253
@ydidyaydidya1253 2 жыл бұрын
ሁሉም እኔ ጋር አለ ኡፍፍፍፍ አምላክ ይርዳኝ ለመቀየር እየጣርኩ ነው😔
@shashoshasha1217
@shashoshasha1217 2 жыл бұрын
ድብልቅልቅ ሀሳብ
@hiwotgemechu1939
@hiwotgemechu1939 Жыл бұрын
ውስጣዊ ወቀሳ ጭንቀት ባለፈው መንገብገብ ድብልቅልቅ ሀሳብ ሁሉም የግል ንብረቶቸ ናቸው ዛሬ ግን ይህን ቪድወ ስሰማ ደነገጥኩ ግራም ተጋባሁ ዘመኔን ሁሉ በልተውታል ሆኖም ዛሬም እችላለሁ ከዚህ ቪድወ በሁላ አይምሮዬን በመቆጣጠር ህልሜን እኖራለሁ ውጤቱን አሳውቅሀለሁ በርታ ሊደራችን
@Aliahmed-vu7me
@Aliahmed-vu7me Жыл бұрын
ድብልቅልቅ ያለ ሀሳብ
@habeshamedia123
@habeshamedia123 Жыл бұрын
የልቡን ሲነግሩት የኮረኮሩትን ያህል ይስቃል
@dagmawitkataro7717
@dagmawitkataro7717 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ከልብ እናመሰግናለን እናንተ በረከቶቻችን ናችሁ
@saadaimam8862
@saadaimam8862 2 жыл бұрын
እኔ ባለፈው የማስብ ነበርኩ አሁን ግን በራሴ ተቆጣጥሬ የምፈለገው ቦታ ለመዲረስ እየገሰገስኩ ነው አልሀምዱሊላ የማይቻል የለም ሁሉም በጃችን ነን።🌹
@TtTt-wn4jf
@TtTt-wn4jf 9 ай бұрын
❤❤❤❤
@ህይወትእንዴዋዛ
@ህይወትእንዴዋዛ Ай бұрын
እንዴት እህቴ ካየሽው መልሽልኝ
@alemayehuolanko9355
@alemayehuolanko9355 3 жыл бұрын
በጣም አመሠግናለሁ የህይወት መነሻ ነህ እግ/ር ያብርታ
@jimmitti8013
@jimmitti8013 3 жыл бұрын
ይመችህ ወንድሜ👌 እኔ ሁልግዜ በአይምፎዬ ውስጥ የምመላለሰው የተደበላለቀ አሳብ ነው።አሁን የውሰንኩት ውሳኔ ያለኝን ግዜን ሰአት በመጠቀም የወደፊት ሕልምን ብቻ ማሰብ ነዉ የውሰንኩት። እና ያለፈውን ታርክ መተው። እንሻ አላህ
@eluqueen7221
@eluqueen7221 3 жыл бұрын
ሁሌም በህወቴ የቀለድኩባቸው ልብ ሳልል ጊዜወቼን ማባከኔ ይቆጨኛል 1 ደቂቃም ብቶን አሁን ላይ ለኔ ውድ ናት
@አዩየድንግልልጅ
@አዩየድንግልልጅ 3 жыл бұрын
እኔም እንዳችው ነኝ
@Tellmash
@Tellmash 3 жыл бұрын
@@አዩየድንግልልጅ እኔም አለሁ!የፈስስ አይታፈስ ከእንግዲህ ያለውን አላህ ያስተካክልልን
@makihabeshawi630
@makihabeshawi630 3 жыл бұрын
@@Tellmash betikikl gizen wede huala memeles bichal melkam neber
@Tellmash
@Tellmash 3 жыл бұрын
@@makihabeshawi630 አብሽሪ ለቀሪው ሒወታችን መጠንቀቅ ነው።
@rayyaalkaabi7476
@rayyaalkaabi7476 3 жыл бұрын
@@makihabeshawi630 ፈ
@tewabechchina5030
@tewabechchina5030 3 жыл бұрын
መልካምነት ለራስ ነው ወንድሜ አንተ በጣም መልካም ሰው ነክ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያብዛልህ🙏
@melkamuagdew921
@melkamuagdew921 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን።በተጨማሪም ለተማሪዎች ምን መምረጥ እንዳለባቸው እና በትምህርታቹ ተስፍ ሰጪ ነገሮች ብትሰሩልን
@kalidneja1565
@kalidneja1565 3 жыл бұрын
ዎዉ በጣም አመሰግናለው በድግግሞሽ ውስጥ ለውጥ እዳለ ስላስታወስከኝ
@eldanaelda829
@eldanaelda829 3 жыл бұрын
እኔ ምን እደምል አላቅም ቃላት ያጥረኛል በጣም በጣም እጅግ እጅግ አመሰግናለሁ በዚሁ ቀጥሉ 😘
@kiduqueen
@kiduqueen 7 ай бұрын
እግዚያብሄር ያክብርልን ድንቅ ሰው ነክ
@mazimamiyoutube7192
@mazimamiyoutube7192 3 жыл бұрын
ከፈጣሪ በታች "እራስን መፈለግ በናንተ ትምህርት ውስጥ ነው። ሁልጊዜ ትምህርቶች እከታተላለሁ በርቱ
@Good-Vs-Bad87
@Good-Vs-Bad87 3 жыл бұрын
"መጥፎ ሃሳብን እጅ ከፍንጅ መያዝ!" 💛💛💛👌👌👌
@TamratYbe
@TamratYbe Ай бұрын
Ena yashw bro
@makijack9101
@makijack9101 3 жыл бұрын
ይህን video ሳየዉ ክፍቴ ድብልቅልቅ ያለ ሃሳቡ መሆኑን ተረድቻለሁ። መፍትሔውም አግኝቻለሁ። ከአምስት አመት በሁዋላ ምርጥ ተዋናይት ተብዬ ስሸለም ስማችሁን ጠርቼ አመሰግናለሁ
@ስደትበለዉለታዬስልኬናብሴ
@ስደትበለዉለታዬስልኬናብሴ 3 жыл бұрын
አላህ የሰከልሽ( የሰከልህ )
@EmanAhmed-cy4ol
@EmanAhmed-cy4ol 3 жыл бұрын
me too
@menkirgerma2282
@menkirgerma2282 3 жыл бұрын
ድብልቅ ሐሳብ ነው ያለኝ ያልከው ነጥብ በጣም ተመችቶኛል ራሴን እቀይራለሁኝ ደግሞ በእግዚአብሔርም እታመናለሁ አመሰግናለሁ
@kedirligaba3786
@kedirligaba3786 2 жыл бұрын
በቅድሚያ የአሏህ ሰላም፣እዝነት እና ረድዔት ይግጠመን።አሏህ መጨረሻችንን ያሳምረው ። በጣም ጎበዝ ናችሁ።ጠንክሩ በርቱ እናመሰግናለን።
@abebemjordan8807
@abebemjordan8807 2 ай бұрын
እኔ እንኳን ሁሌም ሰዎች የጎዱኝን ነው የማስበው።ለሰጠከን ወሳኝ ትምህርት እናመሰግናለን
@zenabmohammed1155
@zenabmohammed1155 3 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ እኔ ነገየና ያለፈው ያበዛጨኚ ነበር ይህም ይሆነው የአይምሮየን ቁልፍ በአይምሮየ እጂ ስለነበር ነው ካሁን ቡሀላ ካይምሮየ ጋ እርቅ አውረደናል ቁልፉን ተቀብየዋለሁ ባለ ማስተዋል ካድ ቦታ ላይ በተደጋጋሜ ስተት ሰርቸ ነበር ያ ስተት ተመልሶ ይወቅሰኚ ነበር ዛሬ ግን አ.ሊላሂ በኔና እና በኔ ምገድ ብቻ ሆናል የአይምሮየ ቁልፍ በፀሉትም አትርሱኚ በዱዋየ አረሳቺሁም ነገን ብሩህ ያርገን አሚንንንንን
@belsti9368
@belsti9368 Жыл бұрын
አንተ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ።ምርጥ ደው
@MimiMimi-jr3dw
@MimiMimi-jr3dw 3 жыл бұрын
እውይ ወርቅ የሆነ ትምርት ነው እምሰጡት በጣም እናመሰግናለን
@evacell3702
@evacell3702 3 жыл бұрын
የኔችግ ር ጭቀት ነው
@romantefera7380
@romantefera7380 2 жыл бұрын
የኔ አራተኛው ነበር ድብልቅልቅ ሀሳብ ብዙ እረድተህኛልን አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ
@jimmitti8013
@jimmitti8013 3 жыл бұрын
ይመችህ ወንድሜ👌 እኔ ሁልግዜ በአይምፎዬ ውስጥ የምመላለሰው የተደበላለቀ አሳብ ነው።
@fyfufeh2569
@fyfufeh2569 3 жыл бұрын
Me too
@سلامه-ج7ش
@سلامه-ج7ش 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እኔም 3 ነበርኩ ግን ኡነት ያንተ ትምህርት ይለያል በጣም ነው የምወድህ የምከታተልህ ያንተ ትምህት ስሰማ ተቀየርኩ ኑርልኝ ወንድሜ
@livebklke9328
@livebklke9328 3 жыл бұрын
ትንሸ የሚቁጭ የወጣት ጊዜ አባከንኩት ግን አልመሸም አወንም ተሰፋ አለኝ በፈጣሪ ጋር እናመሰግናለን
@SelemonSelemon-v8g
@SelemonSelemon-v8g Ай бұрын
እናመሠግናለን ወደማችን የሚገርም ትምህርት ነው
@susuethio9202
@susuethio9202 3 жыл бұрын
ለማሸነፍ እንፋለማለን፣ ደግሞም አሸናፊወች ነን !!
@MySalfe-w7b
@MySalfe-w7b 13 күн бұрын
Wow እኛም እናመሠግናለን! ድብልቅልቅ ያለን ስሜት መፋለም
@seble106
@seble106 3 жыл бұрын
በእውነት ቃለ የለኝም በርቱ አራቱም የኔ ችግሮች ናቸው እናም ከመፍትሄወቹ ደግሞ ባለን አመስጋኝ መሆን እና እችላለሁ ብሎ ለህሊናችን መንገር ✌
@ገብሬኤልአባቴሃገራችንንሰ
@ገብሬኤልአባቴሃገራችንንሰ 2 жыл бұрын
መድሃኒያለም ይርዳን ለሁላችንም ውድማችን እናመሰግናለን
@የጌታነኝ-ገ6ሠ
@የጌታነኝ-ገ6ሠ 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን እኔ ሃሳቤ በጣም ብትንትን ያለ ነው ላንድ ሰከንድ ማቆም አይችልም የተማርኩ እራሱ ሃሳቤ ሊላ ቦታ ነው እያወራውም እየተራመድኩም ባንድ ቀን ለብዞ ነገር አስባለው ምንም ለማይጠቅመኝ ነገር በጣም ስጨነቅ በተለይ ይሉንታ በጣም ያሰቃየኛ እስቲ ባስተማረከን መሰረት ለመተግበር ጥረት አረጋለው አመሰግናለው
@biniyamgizehahign3658
@biniyamgizehahign3658 3 жыл бұрын
ወንድሜ እ/ር አብዝቶ ይባርክህ እንደ እድሜህ እውቀትህ ይጨምር ትልቅ ብርሃን ነው ያበራህልኝ።
@hayilyesancho7134
@hayilyesancho7134 2 жыл бұрын
የኔአራቱሙ ናቸው አመሰግናለው::
@mohammedhussen2219
@mohammedhussen2219 3 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ኢንሻ አላህ ከዚህ በሕላ እደምቀየር
@ghadeer2286
@ghadeer2286 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ወላሒ ብዙ ትምህርት ወስጃለሑ እናመሰግናለን !!
@Tellmash
@Tellmash 3 жыл бұрын
አወ በጣምአሪፍ ነው
@fhhhf84
@fhhhf84 2 жыл бұрын
ምርጥ ሰው እድሜ ይርዘም ያተ ምክር ብዙ ለውጦኛል
@ramadantube
@ramadantube 3 жыл бұрын
ዛሬ ወግ ደረስኝ ማንም አልቀደመኝ እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን
@hlimaamanyoutube6641
@hlimaamanyoutube6641 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብአድርጌኝ
@MikalYihdego
@MikalYihdego Ай бұрын
Wawww just wawww Really good idea continue ❤❤❤❤
@salamawithundibeko6499
@salamawithundibeko6499 3 жыл бұрын
ምገሪም ነው የእኔ የተደባለቀ ሀሳብ ነው ምያሰቸግርኝ አሁንማ ገብቶኛል ድንቅ ትምህርት ነው ተባርክ ውንድሜ ተባርክ ቀጥልበት።🙏🙏🙏
@rufaelregea2259
@rufaelregea2259 3 жыл бұрын
ስከ አሁን ዉስጣዊ ወቀሳ ና ጭንቀት ነበረኝ;ነገርግን ያንተ ቭድዮ ማየት ከጀመርኩ ቦሃላ ደስተኛ ነኛ ። ተባረክ ,!
@አፍያዩቱብ
@አፍያዩቱብ 3 жыл бұрын
አረ ኡኡኡ ሁሉም የኔ ጉድነው ቀን በቀን
@bogalj225
@bogalj225 3 жыл бұрын
ሁሉም ጡሩ ነው መጨረሻው የእኔ ነው👍
@abduljebarshemsu9801
@abduljebarshemsu9801 3 жыл бұрын
@@bogalj225 l
@temesagenamalaka4511
@temesagenamalaka4511 3 жыл бұрын
የሁላችን ነዉ😢
@ydidyaydidya1253
@ydidyaydidya1253 2 жыл бұрын
All of us 😭
@hlimaamanyoutube6641
@hlimaamanyoutube6641 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብአድርጌኝ
@Melaku-zl9ph
@Melaku-zl9ph Жыл бұрын
ጭንቀት እና ባለፈው ነገር መንገብገ እባክህ እደዚህ አይነት ቪድዮ ደግመህ ሥራልን እመሠግናለን
@betsyshewa7264
@betsyshewa7264 3 жыл бұрын
10q very much it’s a wake up call for me! God bless u!
@MdEt-pg9rv
@MdEt-pg9rv 5 ай бұрын
እረ እኔ ሁሉም ነው በጣም እጨናነቃለሁ ብቻ ይሄን ስሰማ የሆነ ስሜት ተሰማኝ እናመሰግናለን
@zewdiw8406
@zewdiw8406 3 жыл бұрын
እውነት ነዉ የት ነበራችሁ የአገሬ ልጅች ❤
@ikramika859
@ikramika859 3 жыл бұрын
እኔ አለሁ አይደል የሰወ ወሬ ስምች ምርጥ ስራየን ትች ክልልን ቦታ እንድቀመጥ አርጋኘ ሁለት አመቴ እቃጠላለሁ አንደየ በእኔ አደየ ስራየ እንደበላሺ ምክኖያት በሆነችወ ደሞ መጥፈ ቦታ ካርገባች በሆላ እማወቃው ነገር የለኝም ስትባል ምን ይስማል ተመስገን ቡቺ 😭😭😭😭
@frezertezera1841
@frezertezera1841 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ቀሪ በዘመንህን ይባርክልህ
@mitepop
@mitepop 3 жыл бұрын
"Reputation is a Master of Skills" Totally Agreed
@mohammedmolla4440
@mohammedmolla4440 Жыл бұрын
አሉታዊ ሀሳቦቼን ሙሉ በሙሉ መቆጣጠር አለመቻሌ ነው። አስታውሰህኛል ደግሞ የተቸገርኩት ከእምነቴ ጋር እየተጋጨብኝ ነው
@tezerak7316
@tezerak7316 3 жыл бұрын
የመጨረሻዉ እራስን ስለመቆጣጠር የተናገርከዉ የኔ ችግር ነዉ አመሰግናለሁ ተባረክልኝ ወንድሜ
@amaamm5745
@amaamm5745 3 жыл бұрын
ደገግሜ ብሰማው አሰለችኝም ትምርትህ በጠም አስታማሪ ነው በርታ በጉጉት እጠብቅሀለን የኛ ጀግነ ማማህር እኔበጠምጠቅሞኛልትምህርትህ
@mesaykinfu86
@mesaykinfu86 3 жыл бұрын
አንተም ልክ እንደ እንቁላል,ሽሮ,በየአይነት እንዳቀረበችው ሴትየው ብለጠልጥህ ደስ ይለኛል እስከዛሬ የት ነበርክ ይሄ ሁሉ ሰው በጭንቀት ሲሰቃይ እኔንም ጨምሮ ጀግና ነህ በጣም ጀግና
@ገነትዝናቡቲዩብ
@ገነትዝናቡቲዩብ 3 жыл бұрын
🤩
@mobashrhabasha7606
@mobashrhabasha7606 3 жыл бұрын
የኔ ችግር ፍርሀት ነው ወለሂ በጠም እነመሰግነሀሌን በጠም ጎበዚ ሰው ነህ ምትነገራቸው ነገሮች ሁሉሚ እኔን የምለዊጡ ነቸው አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏
@yeshihereg5740
@yeshihereg5740 2 жыл бұрын
የኔ 4ነኝ ለራሴ እራሱ ግራ ይገባኛል ስለምን እደማስብ አቦ እድሜና ጤና ይስጥህ ገና ብዙ ችግሬን እቀርፋለሁ ተዚህ ቦሀላ
@samirajfkfvdl811
@samirajfkfvdl811 3 жыл бұрын
I'm from eritrea keep it up bro God bless you and your family 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤
@sunnaiabraha3554
@sunnaiabraha3554 3 жыл бұрын
እኔ አራተኛ ምድብ ላይ ነኝ።የተደበላለቀ ሀሳብ ምንም የማይጨበጥ ከዚች ስአት ደቂቃ አንድ ውሳኔ ወሰንኩ የአይምሮየን ቁልፍ መረከብ ስለ ወደፌት አላማ ማሰብ ።ወንድሜ እጅግ እናመሠግናለን ( እዉቀት ታላቋን ታከብራለች) መምህርና ጋዜጠኛ አብይ ይልማ
@dessalegnkassa2354
@dessalegnkassa2354 3 жыл бұрын
the lesson is so genuine keep it up bro!!!
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
Thanks for your help bro
@abdullaabdulla6408
@abdullaabdulla6408 8 ай бұрын
ውድሜ በአላህ ሁሌም ሚክርህ ይቀጥል አለህ ይጠብቅህ
@agaabrsh2375
@agaabrsh2375 3 жыл бұрын
በጣም ነው ማመሰግነው
@nataliehourani358
@nataliehourani358 3 жыл бұрын
እወነት ዶክተር የኔ ሁሉምነዉ አራቱም ፈጣሪ እዳተ አይነቱን ያብዛልን
@kalkidan1213
@kalkidan1213 3 жыл бұрын
Wow this is my problem I Am Sure I Solved. Impliment your adivace And Now I am So Happey for your adivace tankyou very mach keept up
@biniyammolla1952
@biniyammolla1952 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ስላገኘሁት መልካም ትምህርት
@metafunevents
@metafunevents 3 жыл бұрын
የኔ ችግር ባለፈ ነገረ መቆጨት ነበር ተስፋ በሚባል ሀይል ተክቼዋለሁ ✊
@abc12452
@abc12452 3 жыл бұрын
እኔም ባለፈ ነገር መቆጨት ነዉ ስራዬ ምን እንደሚሻለኝ አላቅም አዕምሮዬ በቁጭት የተሞላ ነዉ ፈጣሪ ይርዳኝ እንጂ
@ሆደባሻዋነኝእህቴንናፋቂ
@ሆደባሻዋነኝእህቴንናፋቂ 2 жыл бұрын
@@abc12452 እኔም ብቻ ፈጣሪ ይርዳን
@abc12452
@abc12452 2 жыл бұрын
@@ሆደባሻዋነኝእህቴንናፋቂ አይዞሽ እማ ወደፈጣሪ ቅረቢ ፀልይ ማር እኔ አሁን እንደድሮ አይደሐሁም ሚክኒያቱም መንፈሳዊ ነገር ስከታተል አሁን ተሽሎኛል።እኔ ምልሽ የመምህር ተስፋዬን ቻናል ትከታተያለሽ?
@ሆደባሻዋነኝእህቴንናፋቂ
@ሆደባሻዋነኝእህቴንናፋቂ 2 жыл бұрын
@@abc12452 የኔ እህት እግዚአብሔር ይመስገን እከታተላለሁኝ ሁሉንም አባቶች ስደት ይባረክ ለኔ ባለዉለታየ ነዉ ግን አሁን በቅርብ የመጣብኝ ፀባይ 😭 መናደድ ላለፈዉ መቆጨት በሰወች መጓዳት ብቻ ----- መልካም ወለተ ስላሴ ብለሽ በፆለት አስቢኝ እህቴ
@abc12452
@abc12452 2 жыл бұрын
@@ሆደባሻዋነኝእህቴንናፋቂ እግዚአብሔር ያስብሽ አይዞሽ የመምህርን ገጠመኝ አዳምጪ ፀልይ ስገጂ ስደትማ የሕይወታችን ት/ት ቤት ነዉ ማር በእዉነት እኔ ስለ ሀይማኖቴ ምንም የማላዉቀዉን በስደቴ አወኩት!!ብቻ ፈጣሪ ያዉቃል!!ደሞ የሁሉንም አባት መከታተል ብቻ አይደለም ተግብሪ ወጀ ፈጣሪ ቅረቢ ሰላም ታገኛለሽ በፊት ላይ እንደኔ ላለፈ ነገር የሚጨነቅ የለም አሁን ግን ባለችኝ በረፍት ሰዓቴ ፈጣሪዬን እጠራለዉ በቃ ሰላሜን ነዉ የማገኘዉ!!እናት ልንገርሽ ቲክ ቶክ ሙዚቃ ምንም አይሰራም ዝም ብለሽ መንፈሳዊ ነገር አዳምጪ እንዴት እንደምትለወጪ ታያለሽ!ወደ ፈጣሪ ስትቀርቢ ሁሉን ትረሻለሽ የወደፊቱን እና የመጨረሻሽን እንድታስቢ ያደርግሻል በተረፈ በርቺ እጅ አትስጪ❤️❤️አይዞሽ
@NaziaAwel-dn2pr
@NaziaAwel-dn2pr 8 ай бұрын
ጧት ሲነሳ ገና ባለፈው ማንነቴ ራሴን መውቀስ እንዲ ቢሆንስ ባይሆን ኖሮ ራሴን መውቀስ እጀምራለው ረዝም ጊዜ አንድ ሐሳብ ሚለሰው ከመብዛቱ የተናሳ መጥላት ያሐሳብ ይመጣብኛል እያልኩ ራሴን መፍራት ሲቀጥልደሞ ራሴን አላመን ሁሉንም ሰው መጠራጠር ይጎዳኛል ብሎ ማሰብ ሰውን መፍራት
@ታምነህተሰማራ
@ታምነህተሰማራ 3 жыл бұрын
ይህ ቻናል ምን ያህል እንደለወጠኝ እኔ ነኝ የማውቀው በእውነት ሰላም ሆኜ ነው እየኖርኩ ያለሁት ትናንት ያስለቀሱኝ ያስጨነቁኝ ሁሉ ተወግዶልኛል በጣም እናመሰግናለን
@bint4181
@bint4181 3 жыл бұрын
ማሻአላህ
@رحمةرحمة-ف9د
@رحمةرحمة-ف9د 3 жыл бұрын
ታድለሺ
@DesalgnkifleDesalgnkifle
@DesalgnkifleDesalgnkifle 6 ай бұрын
Best
@DesalgnkifleDesalgnkifle
@DesalgnkifleDesalgnkifle 6 ай бұрын
ጥሩነውበርቺ የተግባርሠው መሆን ትልቅነትነው
@Makiya-balay
@Makiya-balay 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ትምርቱ በጣም ጠቃሚና አበረታች ነው ለኔ የኔ ክፍተት በነግራችሁ አያልቅ ባጭሩ ትምርቱ ጠቅሞኛል አመሰግናለሁ በድጋሜ
@MiEthioEntertainmentPLC
@MiEthioEntertainmentPLC 3 жыл бұрын
ደሞ አሁን ቪዲዮውን ሳያው ሙሉ የኔ ህይወት ነው ሚመስለው! እኔንጃ እና በፁሁን ሰዓት ትልቅ ግራ መጋባት ውስጥ ነኝ 😅😅 ኧረ ብሮ ምንድነው ግን.... 1️⃣❤️🇪🇹
@zenamarkosliyew-pg3dz
@zenamarkosliyew-pg3dz Жыл бұрын
የኔ ጌታ አንተስ ልዩ መምህሬ ነህ የኔችግር 4ኛው ነው
@yegeltube8294
@yegeltube8294 3 жыл бұрын
ከ አራቱ ችግር እኔ ባለፈ ነገ ቁጭት ነው እናቴ አባቴን ማጣቴ ነው እንደዚ ባደረኩኝ እያኩኝ እቆጫለው እናቴ ሞታ የሰልስቱ እለት ደረስኩኝ ምን አለ ያቺ 3 ቀን ብቀድም እቅፉ በገባው ናፍቆቴ እላለው አባቴን ሳስታምም አዳማ መዳኒት ልገዛ ሄድኩኝ ስመለስ አርፉል ምን አለበት ባልገዛ ምን ብሎ ይሆን መጨረሻ እላለሁኝ እና እንደ ሶስት ሚስት እንደፈታው በቃ አለፈ ሁሉም ለበጎ ነው የእነሱን ቦታ ያዝኩኝ ማህረበራዊ ሕይወታቸውን እህት ወንድሜን እረዳለው አስተምራለው ለ እነሱ እየኖርኩኝ ነው በመንፈስ ይረካሉ ቤተሰቦቼ እድራቸው ማህበራቸው ግብር ትምህርት ሁሉንም ከያዝኩኝ 8 አመቼ ወንድሜ ስነወርቅ ለ ስንተኛ ጊዜ ስሰማው አመሰግናለው እና ይህንን ቤተሰብ እያስተዳደርኩኝ ነው እንደኔ ያሳለፉ ካሉ ለማገዝ ዩቱብ ከፍቻለው አስተዋውቅልኝ ፕሊስ ቻናሌን ወንድሜ ልዩየሚያደርገው ምሰራው የግቢ አትክልቶች ግጥም ነው አመሰግናለው ከቁጭት ወጣው ምሰራውን ማመስገን !
@Hawa-h5p
@Hawa-h5p Ай бұрын
አድስ ነኝ ምክር ደስ ያላል
@alemtamene3411
@alemtamene3411 3 жыл бұрын
የኔ ችግር ስጋት ነዉ የወደፊቱን ፍራቻ ዛሬየን በማስተካከለል ነገየን አሳምረዋለሁ
@awetsolomon2672
@awetsolomon2672 3 жыл бұрын
Thank you God እኔ ሁሌ እጨናነቅ ነበር ኣሁን ይመስገን እድሜ ጤና ይስጥልን ወንድሞቼ
@mohammedusman633
@mohammedusman633 3 жыл бұрын
my problem is depression and the solution is pray
@ghazalaghazala4101
@ghazalaghazala4101 3 жыл бұрын
😍😍😍😍
@senaytitbarek3707
@senaytitbarek3707 3 жыл бұрын
For sure
@kirubelsolomon-gs6jp
@kirubelsolomon-gs6jp 7 ай бұрын
first of all i wanna thank sinework for this video . የኔ ድክመት የነበረው መጥፎ ነገሮችን ማሰብ:ስላለፈው መጨነቅ or ድብልቅልቅ ሀሳብ ነበር አሁን ግን he made me perfectly,እሱ እንዳለው ስለ ወደፊቴ መሰብ ስጀምር the whole thing is changed like he said. now i am smiling at every moment ,he doesn't inspired me he rebuilt my whole things❤❤thank u for listening ,i think it's good comment .🙏
@Omeshlala
@Omeshlala 3 жыл бұрын
koy gen emasebewn endet letawke chalk 😒👌👌👌👌👌👌 abo yemechachu ene ye 12 kefel temari negn enam fetena dersobegnal hasabachu mengeden eyastekakelw yemeselegnal amesegnalw 👏👏👏👏👏👏👏
@ethiowildlifesa2343
@ethiowildlifesa2343 3 жыл бұрын
Wow betam arif meker nwe yne debleklek new yagegnehut mebtehe mekotater new
@theking-bu1iw
@theking-bu1iw 3 жыл бұрын
l love this guys 😍😍😍
@samaysam6680
@samaysam6680 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እኔ ባለፈ ነገር መጸጸት አበዛለው
@natnaelmulat5755
@natnaelmulat5755 3 жыл бұрын
Bruce Lee "I fear not the man who has practiced 10,000 kicks once, but I fear the man who has practiced one kick 10,000 times." Repetition is useful it makes u master
@MaryMary-xp2lb
@MaryMary-xp2lb 2 жыл бұрын
ጥሩ አባባል
@ሰላምማንደፍሮ
@ሰላምማንደፍሮ 3 ай бұрын
ትክክል ነህ ጀግናው
@hannanabdul7143
@hannanabdul7143 3 жыл бұрын
የኔ ችግር ፍራቻ ነበር አሁን ተጋፈጥኩት
@SuSu-dn6vx
@SuSu-dn6vx 2 жыл бұрын
በጣም ነዉ የምናመሠግነዉ ዉድ ኢትዩጲያዊ ወድማችን
@monuamohammed120
@monuamohammed120 3 жыл бұрын
አረ አንተ ልጅ ቃላት አጣሁልህ ምን አለ ሁሉም እንዳንተ ሚዲያው ቢጠቀምበት
@tirsittrimborn7389
@tirsittrimborn7389 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግንሀለሁ ምክርህ ብዙ ማበረታታትን ሰጥቶኛል። እግዚአብሔር ይባርክህ ሰላምህ ይብዛ።
@fateyfatey3801
@fateyfatey3801 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወድማችን ስላለፈው ትተን በሚመጣው ማሰብ እዳለብን ስላስታወስከን በጣም እናመስግናለን ጀዛክ አላህ ኸይራ
@marritohusain7682
@marritohusain7682 3 жыл бұрын
Tkkle hulum liay nge gen khonbhila etwilhe thanks God bless you
@anu-oe3qc
@anu-oe3qc 3 жыл бұрын
Mehon yalebet honoal 😊 Zare adis qen nw 🤗
@ghaliahali2620
@ghaliahali2620 Жыл бұрын
ይሄ ቨድዎ ለኔ ነው የተሰራው ኡፍፍፍ ሁሉም እኔጋ አለ ያርብ ለመታው እሞክራለሁ የኔ ባለፈው መናዴዴ ና ለወዴፊት ስጋት በተለይ በገንዘብ ጉዳይ ኡፍፍፍ ግን ትምህርትህ በጣም አሪፍ ነው ሞት ሞት እየሸተተኝ ነበር አሁን ላይ ነፍስ ዘራሁ አልሀምዱሊላህ
@hanabelay7574
@hanabelay7574 3 жыл бұрын
እውነት ለመናገር የኔ ችግር 4ቱም ነው ከዚህ vedio ቡሀላ ግን ቁልፉን እቀበለዋለሁ በጣም አስተማሪ ሀሳብ ነው አመሰግናለሁ ።
@KedusassefakebedeAssefakebede
@KedusassefakebedeAssefakebede Жыл бұрын
የኔ ችግር ሁሉምነበር አመሰግናለሁ አሁን ሁሉምትቶኛል እድሜላንተ❤🎉
@bttube5966
@bttube5966 3 жыл бұрын
በራሴ እምነት የማጣት ችግር ነበረብኝ ሁሉን ማድረግ የሚችል የአምላክ ድንቅ እጆች ድንቅ ፍጥረት ነኝ እችላለሁ!!!እሱም ጭንቅላቴን ስጠቀምበት ይደሰታል።አንዳንተ አይንት ድንቅ ሰዎችን ስላገኘን እድለኞች ነን👏💛
@abebawdessie5013
@abebawdessie5013 3 жыл бұрын
በጣም ነው የምትችለው እውነትም Motivational speaker ❤❤❤❤
@zaynabzawdu2403
@zaynabzawdu2403 3 жыл бұрын
በጣም አናመሰግናል የኔችግር የተደበላለቀ ሀሣብ ነው ከአሁን በሇላ አላደርገው ኤቆጣጠረዋለሁ ኢንሻ አሏህ
@shitayesibani2901
@shitayesibani2901 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን.ወንድማችን
@DawitGirma-c6l
@DawitGirma-c6l 23 күн бұрын
tebarkilh Betam Tur Tmrt Tamirhelw
@tigstdawit650
@tigstdawit650 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏ዋዉ የምትገርም ስው ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ
@blenkiflom1373
@blenkiflom1373 Жыл бұрын
የኔ ችግር የነገን ማሰብ ነበር አሁን አንተ ገልፅህልኛል ተባረክ
@sofiyahassan8337
@sofiyahassan8337 3 жыл бұрын
በጣም ብዙነገር ተምሪያለሁ አመሠግናለሁ ወድሜ
ራስን መሆን! ከሰዎች ጫና መውጣት
17:23
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 521 М.
አብዝቶ ማሰብና ጭንቀትን ማቆም
18:34
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 528 М.
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
በራስ መተማመን ለማሳደግ 7 መንገዶች
16:16
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 221 М.
አሁን ጀምር! ስንፍናን ማሸነፍ
15:07
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 333 М.
ዝም በሉ፣ ድብቅ ሁኑ @Ahadumedia
23:34
Kirubel Ahadu
Рет қаралды 41 М.
በየቀኑ ማሳደግ ያሉብን 8 ነገሮች
14:23
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 299 М.
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН