No video

አዕምሮን መጠቀም! መርሳት ማቆም፣ ትኩረትን መሰብሰብ፣ ስንፍናን ማሸነፍ

  Рет қаралды 479,960

Inspire Ethiopia

Inspire Ethiopia

2 жыл бұрын

ስለ አዕምሮ ባወቅን ቁጥር ጠቃሚ ነገር መርሳት እናቆማለን፣ ያስጨነቀንን ጉዳይ እንፈታለን፣ ከስንፍና እንዴት እንደምንወጣ እንረዳለን፤ ከሁሉም በላይ የተሻለ ትኩረት ይኖረናል። አብዛኛዎቹ የምናውቃቸው ሀሳቦች ሲሆኑ፣ አንዳንዶቹ አስገራሚ ናቸው፤ ህይወታችን ላይ ግን ትልቅ ለውጥ ይፈጥራሉ።
አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_e... email: tsinework0@gmail.com daniwodajo1@gmail.com Tiktok acoount 1: / inspire_ethiopia Tiktok account 2: / inspire_ethiopia2 Facebook : @Inspire Ethiopia #ethiopia #habesha #inspireethiopia

Пікірлер: 922
@user-un3nl4zi9v
@user-un3nl4zi9v 2 жыл бұрын
የእዉነት ያአንተ ትምህሪት መሰማት ከጀመርኩት ቀን ጀምሮ የማላወቃዉ ነገር እየታየ ነዉ ተባረክ ጌታ በነገር ሁሉ ከፍ አድርጎ ይባረክህ ልዩ ነህ
@enquayehusewalem5655
@enquayehusewalem5655 2 жыл бұрын
እድሜህን ይርዝመው
@abdisamaseret2470
@abdisamaseret2470 Жыл бұрын
777
@WerkuhaGech
@WerkuhaGech Жыл бұрын
I love it thanks so much 🎉
@user-fs9nt7bx8g
@user-fs9nt7bx8g 4 ай бұрын
7
@AddisGizaw
@AddisGizaw 4 ай бұрын
😊​@@enquayehusewalem5655
@micahjohn9254
@micahjohn9254 2 жыл бұрын
ለዚች ሀገር እንደናንተ ዓይነት ሰው ነዉ የሚያስፈልገው ።ኑሩልን
@MesfinMesfin-vq3sk
@MesfinMesfin-vq3sk 5 ай бұрын
በትንሹ መቀየሬን ያሳያል አንተን መስማቴ በራሱ የጨምርልህ ፈጣሪ
@desalegnazmeraw2250
@desalegnazmeraw2250 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርህ!! ምረጡ ኢትዮጵያዊ በርታልን ከልብ እንወድሃለን!!
@FikruBay
@FikruBay 4 ай бұрын
ሁለቱን የአእምሮ ክፍሎችን Balance የምናደርግበትና meditation የሚለው ተመችቶኛል 🙏🙏🙏
@abebamahashe9
@abebamahashe9 2 жыл бұрын
You are amazing young man!! I learn lots from you. If 10 Ethiopian things like you, Ethiopia can be great country. May God bless you !!!.
@desalegnazmeraw2250
@desalegnazmeraw2250 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርህ!! ምርጡ ኢትዮጵያዊ በርታልን ከልብ እንወድሃለን!!
@eeeeeuy
@eeeeeuy 2 жыл бұрын
inspire Ethiopia ድንቅ ናችሁ። እስቲ ስለ ተመስጦ (trance) እና ማሰላሰል (meditation) በወጥ ርዕስ በስፋት አካፍሉን። 🙏🙏🙏 ተወዳጆች ናችሁ!
@nikati529
@nikati529 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ ስነዎርቅ እዉነትም ወርቅ ነህ በጣም ነዉ ምናመሰግነዉ ❤🇪🇹❤🇪🇹❤ እስት የዝህ ዎርቅ ልጅ አድናቅ የሆናችሁ እስት እንያችሁ አርህቡ
@tube7667
@tube7667 2 жыл бұрын
ስንየ እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልኝ ወንድማለም በእውነት እናተ ባትኖሩ በቁሜ ሙቸ ነበር በተስፋ መቁረጥ አሁን ግን የምትገርም ድንቅ ጀግና ጠንካ ሴት ሆኛለሁ 💟💟💟
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Жыл бұрын
በርቺ👌😘
@fresenaytrading8178
@fresenaytrading8178 Жыл бұрын
የፈለከውን መርጠህ ማሰብና በዛ ውስጥ መኖር እጅግ ድንቅ እና ልዩ ስጦታ ነው መቸስ አምላክ አያልቅበት ሁሉም ይቻላል አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
@tgyaeysuse1273
@tgyaeysuse1273 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ነው!! መርሳት እና በአንድ ጊዜ ብዙ ስራ መስራት የኔ ትልቁ ችግር ነው፣ እግዚአብሔር ይባርክህ !!
@geraworkmillion4946
@geraworkmillion4946 2 жыл бұрын
የምትፈልገውን ብቻ ማሰብ ። በጣም በጣም የሚገርም ነው የምንፈልገውን ብቻ የማሰብ ደረጃ ላይ ከደረስን መኖር የሚጀምረው ከዛ ነው ብዬ አምናለው ወድጄዋለው ልተገብረው እሻለው ። እናመሰግናለን ወንድማችን በርታልን 🙏
@mikre_aimro
@mikre_aimro 2 жыл бұрын
ጊዜው እንዲዘገይልህ በአዲስ ነገር እራስህን አድስ፣ ለአዕምሮህ አዲስ Challenge ስጠው። ግሩም እይታ! እናመሰግናለን! 🙏
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
👍👍
@meklitzewude8095
@meklitzewude8095 2 жыл бұрын
ምክረ አዕምሮ ምርጦቼ 💝
@yadutola9793
@yadutola9793 2 жыл бұрын
All than k y o u
@Hananhanan-wh6je
@Hananhanan-wh6je 2 жыл бұрын
@@rejebmedia7078 silk askmet len
@blenkassa6120
@blenkassa6120 2 жыл бұрын
@@Nejat197 👍👍👍👍
@helenshemelis7883
@helenshemelis7883 2 жыл бұрын
ባጠቃላይ አንተን መከታተል ከጀመርኩ ጀምሮ ብዙ ነገሮችን አዳብሬአለሁ አመሰግናለሁ ትምህርታችሁንም ለመከታተል እያሰብኩ ነው
@dagethio6979
@dagethio6979 2 жыл бұрын
Limbic system and prefrontal cortex በጣም ጠቃሚ ሀሳብ ያዘሉ በመሆናቸው ሁሌም ልናስታውሳቸውና ልንተግብራቸው ይገባል። ስሜታዊው ክፍል ሲሰለጥንብን ምክንያታዊው ተው አልበዛም ሊለው ይገባል፤ በተቃራኒው ምክንያታዊው ሲሰለጥንብን እንዲሁ አንዱ ሌላኛውን ተው ሊለው ይገባል። ሁለቱን የአእምሮ ክፍል በእንዲህ መልኩ ከገራናቸው ደስተኛ፣ ታታሪና ስኬታማ ሰራተኛ መሆን እንችላለን።
@abebechtiget5965
@abebechtiget5965 2 жыл бұрын
ግሩም ነው ።የሆነ የሞተ ሰው የማስነሳት አይነት ያክል ስሜት ይሰማኛል የምትለን ነገሮች ሁሉ ገንብተውኛል ክበርልኝ🌹🌹🌹😘😘😘💕💕💕
@BarkaktSun
@BarkaktSun 24 күн бұрын
Thanks so much gentle men
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 2 жыл бұрын
Egzibher yimsegn wodemachen amsgenalhu masetewalun yadeln yetgebar sew yadergen AMEN AMEN AMEN 💚💛❤🙏number 7👌
@MimiMimi-of8ql
@MimiMimi-of8ql 11 ай бұрын
ስነ ወርቅ የኛ ልዮ ተባረክልን የተዋህዶ ፍሬ አደበቱ የተቀመመነው. ግርማ ሞገሱ ደሞ እርጋታው እናትህ እህት ጥሩ ስም አውቃዋል ወርቅ ነክ ከዛም በላይ አልማዝ ነክ እኮ ስነ ዘርህ ይብዛ ወድማችን❤
@selomonderibe7708
@selomonderibe7708 2 жыл бұрын
እኔ ኳን ከሰማኋችው ሐሳቦች ለመለያየት ትንሽ ያሰችግርኛል ምክንያቱም እደዚ አይነቶች ሀሳቦችን በጣም ስለሚያስፈልግኛ ሁሉንም ወደጃቸዋለሁ አዲስ ደንበኛ ነኛ በርታ ቀጥልበት
@mitikewondimu4968
@mitikewondimu4968 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እኔ እነሱ በሰማዉት ቁጥር ሁሉ እየበረታዉ ነው የምሄደው ደስ ስሉ ስወዳቸዉ
@samiroom1657
@samiroom1657 Жыл бұрын
ሁለቱ ህጎች ተመችተውኛል 1፡ አይምሮአችንን program ማድረግ 2፡ ከ አእምሮ በላይ መሆን የሚሉት thanks
@user-qr4hi3zq5p
@user-qr4hi3zq5p 2 жыл бұрын
ግዜው እንዲዘገይልህ በአዲስ ነገር እራስህን አድስ የሚለው አባባልህን 100% ትክክል ነው በእራሴ አይቼዋለሁ Thank you
@hayatmohamed546
@hayatmohamed546 2 жыл бұрын
Wow, you're a good teacher Weldon 🙏🙏🙏...
@alefumekele3184
@alefumekele3184 10 ай бұрын
እንዳንተ ያሉ ያብዛልን ተባረክ
@miserachewoledesnbet7504
@miserachewoledesnbet7504 2 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው የመጀመሪያ ጊዜ ነው የሜዳምጠው በጣም ጠቃሚ ነው ። ደስ ብሎኛል
@mulubekele7129
@mulubekele7129 2 жыл бұрын
Wow እንኳን በሰላም መጣችሁ እናንተን ስናዳምጥ ዉስጠ ይረጋጋል፣ እናንተ ኮ ዉድ መድሀኒት ናቹ እንዴ እናንተ አይነት ያብዛላቹ።
@ruhtyemane642
@ruhtyemane642 2 жыл бұрын
የቀንየልና ቡሩክ ዝሓውይ ነመስግነካ
@jerusalemwakshum8999
@jerusalemwakshum8999 2 жыл бұрын
I'm proud by inspire Ethiopia..... and you are a very talented and wonderful person.. thank you a lot 🙏🙏🙏💚💛❤
@ethio_engineers
@ethio_engineers 2 ай бұрын
I appreciate you bro. ሁሉም አስፈላጊ እና ወሳኝ ናቸው፣ በተለይ አእምሮህን ለመቆጣጠር ። don't judge only observe የሚለው የሆነ መጽሀፍ ላይ ካነበብኩ በሗላ ተግብሬው በጣም ያተረፍኩበት ነበር።
@AddisTimes1
@AddisTimes1 2 жыл бұрын
Its deep and vast concept, What you are informing us is absolute. I want to express my appreciation for what you are doing. My vision is to be real and special motivational coach here in Africa Ethiopia. so now you paved a good way for our vision to come true.
@lubabaebrahem4745
@lubabaebrahem4745 2 жыл бұрын
ሁሉም ጥሩነው ከልብ እና መሰግናለን ፈጣሪ እውቀትህን ይጨምርልህ ስነወርቅ ምርጥ ሰውነህ ሲቀጥል እኔ አልሀምዱሊላህ አሁን ላይአእምሮየን በደብ መዘዝ ጀምሬ አለሁ እኔ እደምፈልገው
@yohannesgebre4048
@yohannesgebre4048 4 ай бұрын
THANKYOU I LOVE ALL OF YOUR POINT
@hasnahasna7365
@hasnahasna7365 2 жыл бұрын
ወንድማችን ትምህርቶችህ ሁሉም ምርጥ ናቸው እናመሰግናለን 🙏
@mamotadesse832
@mamotadesse832 2 жыл бұрын
መልካም ስራ ነው በርቱ። ባስ ቀመጣችሁት የጊዜ ሰለዳ መሰረት ተገኙ። የምታቀርቦቸው ሀሳቧችን ከነ ማጣቀሻዎቹ መሆናቸው በጣም የሚበረታታ ነው።
@aynmedia
@aynmedia 2 жыл бұрын
የእውነት ስነወርቅ በየእለቱ የአንተ ተፅዕኖ እየተንፀባረቀብኝ ነው። የምር ልዩ ሰው ነህ። የተለዬ እይታ የተለዬ አቀራረብ ...
@sandaboelias6477
@sandaboelias6477 Жыл бұрын
አዲስ ነገር ስንለምድ ጊዜው አያጥርብንም የሚለው ። ጌታ ይባርክህ !
@addisababa7677
@addisababa7677 11 ай бұрын
Thank you so much I really appreciate your brother
@sensversion4547
@sensversion4547 2 жыл бұрын
Have no words to u u changed my life ❤❤❤❤
@dejenyigzaw6117
@dejenyigzaw6117 2 жыл бұрын
Give attention to what you want only!!! do not do different things at one time!!! I really appreciate also your confidence and motivation during teaching us, your way of expression also..... am on the right track because of you ma brother!!!! Thank you once again
@almazasefa2890
@almazasefa2890 2 жыл бұрын
8lllllplppppplllllplp
@bestieme8393
@bestieme8393 2 жыл бұрын
ya
@user-nt5nj6dm8h
@user-nt5nj6dm8h Жыл бұрын
Thank you so much my brother
@user-vd4kc9mr3x
@user-vd4kc9mr3x 2 ай бұрын
Thank you so much brother Keep it up
@Alaz1235
@Alaz1235 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ🙏🙏🙏
@memmeem7920
@memmeem7920 2 жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች ከመዳም ኩሽና ወጥተን የተስተካከለ ትዳረ ይዘን እንኖራለን ቡለን አይምሮአችን እናዝናናዉ እንጂ እናመሰግናለን ወድምአለም
@SuSu-dn6vx
@SuSu-dn6vx 2 жыл бұрын
@FugVjj
@FugVjj Жыл бұрын
ያረብ
@user-sq5ni5fv3v
@user-sq5ni5fv3v 4 ай бұрын
እሸ እግዚአብሔር ይርዳን የእዉነት 🤲💞
@pkkhan17
@pkkhan17 3 ай бұрын
ፈጣሪ ይረዳን በእዉነት 😢😢
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 2 жыл бұрын
ዋውውው 3ኛው በጣም ወሳኝ ነው ሁሉ በጣም ይጠቅሙናል ከልብ እናመሰግናለን❤👍🙏
@user-zg3mf9ed6h
@user-zg3mf9ed6h 11 ай бұрын
እንደው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ።በጣም ጠቃሚ ጉዳይ ላይ ብቻ ታተኩራለህ።በዚህ ወጣትነት ዕድሜህ በእውቀት ብቻ የተጠቀጠክ ጀግና ሰው ነህ።ተከታይህ ነኝ በርታ....!!!!
@yohannesdesta9654
@yohannesdesta9654 2 жыл бұрын
የመደጋገም ሀይል sport change mind Think only you want it
@learnandgrow479
@learnandgrow479 2 жыл бұрын
Tnxs a lot inspire Ethiopia teams especially Sinework & Daniel!!!! one day i will share you my story..... i'm recovered from bad mood by following your programs. Keep it up!
@assetteam5742
@assetteam5742 2 жыл бұрын
Selam des yelale agelaletse entewawk
@abukinuri4187
@abukinuri4187 2 жыл бұрын
ቆንቃቾንን ብታስተካክለው ጥሩነው።
@rahelgebreslasse7363
@rahelgebreslasse7363 2 жыл бұрын
ሁሉንም አመሠግናለሁ ተቀይሬበታለሁ እረጅም እድሜና ሠላም ፈጣሪ ይስጥህ ተባረክ
@kelotube2763
@kelotube2763 2 жыл бұрын
ሁሉም ደስ ይላሉ፡፡ ሁሌም ስለ እኔ የምትናገር ነዉ የሚመሰስለኝ ፡፡ እኔም ራሴን ለመቀየር እየሰራዉ ነዉ፡፡ ስለ ሁሉም እናመሰግናለን፡፡እግዚአብሔር ይባርክ!!
@Umufetitube
@Umufetitube 2 жыл бұрын
➡️ ሸህ አብዱረህማን አሰእድይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል። 【በዱንያ ላይ በኸይር ነገር የሚሽቀዳደም ሰው አኺራ ላይም በጀነት ቀዳሚ ነው።】 ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ የነብያቶችን ታሪክ ፈትዋ ያገኛሉ
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 😘
@user-xw2xc4cj8c
@user-xw2xc4cj8c 2 жыл бұрын
אתה מיוחד אלוף
@lolitfagi554
@lolitfagi554 2 жыл бұрын
እውነት አተን ማዳመጥ ከጀመርኩ ብዙ ተምሬለው ፈጣሪ ይጠብቅህ አደኛ ነህ ወድሜ እንወድሀለን።
@muleytube2707
@muleytube2707 2 жыл бұрын
ዝም ብላችሁ ታዘቡ አስታያየት አትስጡ የሚለው በጣም እውነት ገራሚ ነው በርታ ወንድሜ አዲስ ነኝ ለ ቤትህ መልካም ት/ቲ ይሁነልኝ🙏
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ😘
@desalegnazmeraw2250
@desalegnazmeraw2250 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርህ!! ምርጡ ኢትዩጵያዊ በርታልን ከልብ እንወድሃለን !!
@user-bo1zk4ee9e
@user-bo1zk4ee9e 2 жыл бұрын
ሰባተኛውን ሃሳብህ ለኔ ተስማምቶኛል አላህ እድሜ ይስጥህ
@MeseretDeme-kn1jm
@MeseretDeme-kn1jm Жыл бұрын
የሰባተኛውን ትምህርት በጣም ተመችቶኛል በእውነት በጣም ነው የምናመሰግነው ተባረክልን👏👏
@user-sq5ni5fv3v
@user-sq5ni5fv3v 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ በጣም ደሰ የምል ትምህርት ነው በርታ እኛም የቸግባር ሰዎች ይበለን አሜን 🤲💞
@Yesriba-hs3gp
@Yesriba-hs3gp 3 ай бұрын
Hulum tiru new than you Madagagam ❤❤
@teweldebrhanzeray2989
@teweldebrhanzeray2989 2 жыл бұрын
Thanks more good advice from Eritrea
@user-fu6vb5yd8o
@user-fu6vb5yd8o 2 жыл бұрын
betam dess yemeli meker now egzabhar yebrkh🙏🙏🙏
@syena-ph8fs
@syena-ph8fs Жыл бұрын
የመደጋገምን ሃይል ማሳደግን በጣም ወድጀዋለው ❤️🙏thank you🙏so much 🙏
@user-it8bd7ef3x
@user-it8bd7ef3x 3 ай бұрын
ኑርልን
@BRAb
@BRAb 2 жыл бұрын
ዋው እግዚአብሔር አብዝቶ ይጨምርልህ🙏! በርታ ወንድሜ 👏👏
@andualemkebede9994
@andualemkebede9994 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ! እጅግ ጠቃሚ ነገሮችን ነው ያስተላለፍከው። የስኬታችን ዋና ቁልፍ ስለሆነው አዕምሮን አጠቃቀም ማወቅ አለመቻላችን ለውጥ ለማምጣት የምንቸገርበት ዋናው ምከንያት መሆኑን የሚያመላክት ትምህርት ነው። ትልቁ ነገር በቁርጠኝነት ለመተግበር ከፍተኛ ጥረት ማድረግ ነው። ከ7ቱ "የምንፈልገውን ብቻ ማሰብ" ከባድ ቢሆንም በከፍተኛ ልምምድና ጥረት ስንተገብረው ግን ትልቅ ውጤት ያመጣል ። ሌሎቹን ግን ትኩረት መስጠትና በየዕለቱ በመተግበር በህይወታችን ላይ ትልቅ ለውጥን ማምጣት እንችላለን ብዬ አምናለሁ። በዋጋ ለማይተመኑ መልካም ትምህርቶቻችሁ በግሌ ከልብ አመሰግናለሁ! በርቱ!
@user-wr5xq4vw3b
@user-wr5xq4vw3b 2 жыл бұрын
በእውነት በጣም አመሰግናለሁ ተባረክ ወንድሜ ሁሉም በጣም አስፈላጊ ነው 7ተኛው ግን በዚ ሰዓት በጣም የተቸገርኩበት ነበር በጣም ነው ደስስስ ያለኝ በርታ
@Mimizer.
@Mimizer. 6 ай бұрын
ለድንቅ ትምርትህ እናመሰግናለን ወንድም🙏
@user-eu2vn1ns2w
@user-eu2vn1ns2w 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናል ስነ ወርቅ ሁሌም እከታተልሀለሁ አቤት ተስጥኦ ትለያለህ እኮ ዋው ያንተን ትምህርት ደጋግሜ ነው የማዳምጠው
@birhanhassen7443
@birhanhassen7443 2 жыл бұрын
ሁሉም ጠቃሚ መልእክት ነዉ። 7ተኛው ግን ለኔ በጣም ድንቅ ነበር። እናመሰግናለን!!!
@tigesttufa6322
@tigesttufa6322 2 жыл бұрын
እውነት ነው አእምሮዬን የማዘው ራሴው ነኝ ። በጣም ድንቅ ናቸው ስልጠናዎችህ ። በርታ ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ
@hiruthagos6546
@hiruthagos6546 3 ай бұрын
Oh my god. Strong Man . Respekt
@iranamebratu3945
@iranamebratu3945 2 жыл бұрын
Hulum tekam nachw betam enamesegenaln nurlin
@user-ez4jl2cl4o
@user-ez4jl2cl4o 4 ай бұрын
ሁሉም አሪፍ ነው መምህር 🎉 አላህ ተጠቃሚዎች ያድርገን እናመሰግናለን
@saraameha1238
@saraameha1238 2 жыл бұрын
Thank u Sine 💚💚! Egziabhern amesegnawlew 💚! Minm yemetal neger yelewm hulum denk nebera 💚💚!
@sentayuzenabe7437
@sentayuzenabe7437 2 жыл бұрын
ተባርክበርታ
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ድንቅ ሀሳብ ሁሉንም በጣም ነው የወደድኳቸዉ thank you😘👍ስነ&ዳኒ ክበሩልኝ ድንቅ ናችሁ 🥰😘
@mimihunda3912
@mimihunda3912 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን ወንድሜ ክበርልኝ
@fresenaytrading8178
@fresenaytrading8178 Жыл бұрын
እጅግ ድንቅ ትንታኔ ተአምራዊ እይታና ማስተዋል በርታ ትችላለህ ❤❤❤
@meaza8754
@meaza8754 2 жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣህ ወንድም ❣️🌹
@user-ox1hw3gk3w
@user-ox1hw3gk3w 7 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን 3በጣም አሪፍ እና ድንቅ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰
@hayatlopez3696
@hayatlopez3696 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ወድም ሙህር
@user-su9tx5gs8c
@user-su9tx5gs8c 4 ай бұрын
እንኳን ደና መጣህ እናመሰግናለን
@asterwarga14
@asterwarga14 2 жыл бұрын
እንዴት ነህ እንተ የኛ ምርጥ አስተማሪ ?? ሳላደንቅ ማለፍ ይከብደኝል የማያልቅብህ በየጊዜው የምታሳውቀን አዳዲስ ነገሮች ይገርመኛል ለኔ ኑርልን እግዚአብሔር ሞር ችሎታና ብቃት ይስጥህ ❤️🙏🏽❤️🤗😍 የማልፈልገውን ማሰብ የኔ ጥያቄ ነው
@jamilasalah5816
@jamilasalah5816 2 жыл бұрын
thank u
@henokendale9233
@henokendale9233 2 жыл бұрын
Betam arif never new!!
@user-fg5ii3jp8s
@user-fg5ii3jp8s 3 ай бұрын
አሰልጣኝ ስነወርቅ እግዚአብሔር ፀጋህን ያብዛልህ፡፡ ኑርልን እንደአንተ አይነት እንደአሰልጣኝ ፍፁም አሰልጣኝ ማንያዘዋል ኮመዲያን እሸቱ ሌሎችም አሉ ፈጣሪ ለኢትዮጵያ ወጣቶች የፈጠራች ናችሁ ፡፡ በርቱ በርታ
@ethiopiahagere7625
@ethiopiahagere7625 2 жыл бұрын
መደጋገም ለኔ በጣም ነው የሚጠቅመኝ ስራ ስቀጠር የመጀመሪያዎቹ ሳምንታት ብዙ ጉልበት አወጣለሁ አስባለሁ ብዙ ሰአት አባክናለሁ ያደክመኛል እየተደጋገመ ወራቶች ሳስቆጥር ግን በትንሽ ሰአትና ብዙ ሳይደክመኝ ስራዬን እጨርሳለሁ ።
@haykeli-ub5xe
@haykeli-ub5xe Ай бұрын
ሁሌችም ምርጥ ምክርናቸው ማሻአላህ እናመሠግናለን
@emuethiopia2327
@emuethiopia2327 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማች ሁሉም ተመችቶኛል ዋውውው
@selfoselfo1747
@selfoselfo1747 2 жыл бұрын
በእውነት እናመሰግናለን ሁሉ ጠቃሚ ናቸው ከተገበርናቸው
@AsAs-zf1yr
@AsAs-zf1yr 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን በርታ በውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ
@ayenewmasresha3710
@ayenewmasresha3710 2 жыл бұрын
አዳዲስ ነገር መስራት እና ማወቅ ጊዜን ያሳጥራል፤ ተደገጋገጋመሚ ነገር መስራት ግን አሰልችና ደባሪ ስለሆነ ጊውም ቀኑም የረዝምብኛል፡፡ ካልህው ጋር ተቀርኖብኝ ነው፡፡ ሌላው ትምህርትህ ግን ግሩም ነው፡፡ አመሰግናለሁ
@andebetshumet1993
@andebetshumet1993 2 жыл бұрын
Sne tleyaleh bertalgn enamesegnalen
@rahelgetachew8684
@rahelgetachew8684 Жыл бұрын
እንታይ ልጅ እግዚአብሔር አምላክ እውቀትን ይጨምርልክ ።ተባረክ።
@gezahagngermo7054
@gezahagngermo7054 2 жыл бұрын
ምርጥ ምዕራፍ አገኘውት ተባረክ! Simply Observe ያልገው ነገር ደስ ብሎኛል ።
@user-ko2yt5ts2d
@user-ko2yt5ts2d 8 ай бұрын
አንተን መከታተል ከጀመርኩ በዋላ በጣም ተቀይሬአለው 🙏🙏🙏
@user-fg5ii3jp8s
@user-fg5ii3jp8s 3 ай бұрын
የወጌሻ 2ኛ ዙር ተማሪ ተመራቂ ነኝ የ4ኛ ዙር ንቁ ህይወት ተመራቂነኝ ለዛውም በአንተእጅ ተመርቄያለሁ የአርብ የአርብ የፍፄን ክላስ እከታተላለሁ የቤ/ን አስተዳዳሪነኝ የአረጋውያን የህፃናት የነደያን የእመጫቶች ማህበር መስራች እ ና ስራ አሰኪያጅ እና የአንተንም ኢንስፓዬር ኢትዮጵያ ተከታታይ ነኝ ካህን ነኝ፡፡ ካስታወስከኝ ተስፉ ሲኒማ ሚያዚያ 8/2016ዓ'ም የተገናኘነው አባት ነኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@YisahakYisuye
@YisahakYisuye 3 ай бұрын
Exellent!! THANK YOU
@hayatseid6279
@hayatseid6279 Жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን ወንድሜ ጠንክር❤❤
@user-hb8zz2zm4j
@user-hb8zz2zm4j 2 жыл бұрын
ስንዬ በጣም አድናቂህ ነኝ በአንተ ምክር እና ትምህርት ህይወቴ በለውጥ መንገድ ላይ ነው የበለጥ እንድጠነክር አድርጐኛል tankiu 😍
@jenniferdhuka1702
@jenniferdhuka1702 2 жыл бұрын
ለእኔ አንቴ ከፈጠር በታች መስተከከያሄ ነህ በጠም ነህ ምወድክ
@ZeunebDarmolo
@ZeunebDarmolo 15 күн бұрын
አናምሰግናለን ለኔ ሁሉምነው አላህ ይጠብቅህ ወድሜ
አሁን ጀምር! ስንፍናን ማሸነፍ
15:07
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 318 М.
Logo Matching Challenge with Alfredo Larin Family! 👍
00:36
BigSchool
Рет қаралды 8 МЛН
Challenge matching picture with Alfredo Larin family! 😁
00:21
BigSchool
Рет қаралды 24 МЛН
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 12 МЛН
ሕይወት ስትከብዳችሁ ይህንን አድምጡ...  | Zmta
13:43
ራስን መሆን | ከአስቸጋሪ ሰዎች ጋር መኖር
15:42
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 267 М.
አይምሮን እንደ አዲስ መቀየር
20:25
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 477 М.
Logo Matching Challenge with Alfredo Larin Family! 👍
00:36
BigSchool
Рет қаралды 8 МЛН