ኢሪ ዲ ፡ ጥሩም ኖረ መጥፎ ኢትዮጵያን ወዳታለሁ | Iri Di

  Рет қаралды 17,777

Dejaf TV

Dejaf TV

Күн бұрын

This is the second and final episode of dawit's conversation with Iri Di. Here, they discuss about identity, going back to her roots, and confronting her past. In addition, Iri candidly talks about colorism in Ethiopian context.
#ቁጥር፳፬ #dejaf #podcast #iridi #dawittesfaye #music #habesha #ethiopia #identity #colors #colorism #healing #healingmusic #healingjourney

Пікірлер: 122
@addisualene556
@addisualene556 9 күн бұрын
"ኢትዮጵያዊ አትመስልም?/አይመስልም?" ብዙዎቻችን አንዳንዴ ኢትዮጵያዊ ያልሆነ የውጭ ሰው ስናይ የምንለው ነው። ሁልጊዜ ራሳችንን መጠየቅ ያለብን ጥያቄ "ኢትዮጵያዊ ማን ነው???" "ኢትዮጵያዊ ማንን ይመስላል???" ኢትዮጵያዊ በኢትዮጵያ ግዛት ውስጥ የሚኖር በትውልዱም ሆነ በዜግነቱም ኢትዮጵያዊ የሆነ ሰው ሁሉ ነው። ይህች ልጅ በማንነት ችግር የተነሳ ለሁለት አመት የሥነ ልቦና ህክምና (Psychotherapy) ላይ እንደ ነበረች በሌላ ቪዲዮ ስሰማ አልቅሻለሁ። እንዴት ነው እስካሁን ያልሰለጠንነው? I stand with Iri Di !!
@Afro-sport94
@Afro-sport94 9 күн бұрын
የዚህ መሰረታዊ ችግሩ ቤተሰብ፣ ትምህርት ቤት፣ መገናኛ ብዙሃን፣ የሃይማኖት ተቋማት ለዘመናት የቀረፁብን ምስሎች ድምር ውልደት ነው። ኢትዮጵያ የሁሉም ዓይነት ቀለማት ዜጎቿ ውልደት ናት። ጥቁረትን እንደ ነውር የማየት በሽታ ካልቆመ ሂደቱ ይቀጥላል። የቱሪዝም ምስሎቻችን እራሱ ተመሳሳይ የቆዳ ቀለሞች ላይ ያጋደሉ ናቸው።
@Bezak7
@Bezak7 9 күн бұрын
ኢሪና ኢሪን የመሰሉ ናቸው እኮ ኢትዮጵያውያን ሌሎች ከሌላ ፕላኔት ናቸው ፈጣሪም የምምረን ለእንደነ ኢሪ አይነቶች ሲል ነው።
@Alemye777
@Alemye777 9 күн бұрын
ባንድም ይሁን በሌላ መንገድ ሁላችንም ላይ የሚደርስ ችግር ነው::አንድ ሰው ኢትዮጵያዊ/ት ለመምሰል የግድ ያን ሰው መምሰል አለብኝ? በጣም የሚያስጠላ እና ያልሰለጠንን መሆናችንን ያሳያል😢ይህ ነገር መቀየር አለበት !!!
@ethiopiagebreselassie
@ethiopiagebreselassie 3 күн бұрын
Exactly, i have dark skin ena people always assume I am from some other parts of africa like Ghana or kenya. Its sad honestly
@yabetslemma5585
@yabetslemma5585 9 күн бұрын
በጣም ነው የወደድኩት ቃለመጠይቁን she is very sweet !!🙏🙏 ባሪ...... በሚለው context ያደረጋችሁት ውይይት በጣም ነው አመለካከቴን የቀየረው። እኔም አንተ ልታሳያት(ልታስረዳት) በፈለከው አመለካከት ውስጥ ያለው ሰው "ነበርኩ" ቃሉን ከመቀራረብ ፣ከፍቅር ፣ከቀልድ፣ቀለል ያላ ተግባቦት ከመፍጠሪያ.......ያለፈ በዚህ መልክ አስተዉዬዉ አላውቅም ። አሁን ግን የተረዳውት ቃሉን(መጠሪያውን) ባንጠቀመዉ የተሻለ እንደሆነ ነው። ይህን ቃል በመጠቀማችን የተለየ ደሰታ ምንፈጥርበት ሰው የለም። በሌላ በኩል ደግሞ ቃሉ ጥሩ ስሜት ማይፈጥርባቸዉ ሰዎች አሉ። ስለዚ ምንም የተለየ ጥቅም በሌለው ቃል("ልምምድ ") ሳናውቀው እየጎዳናቸው ያሉ ሰዎች አሉ ማለት ነው!።
@exodus134
@exodus134 8 күн бұрын
እሰይ! ደስ አለኝ አስተያየትህ ሳነብ። 🙏🏽🥰 በጣም ብዙ አሉ።
@SamSam-vi2ry
@SamSam-vi2ry 10 күн бұрын
Some stories are meant to be told. What a beautiful soul! Her story deserves to be shared with the world. I wish Netflix could bring it to life and inspire millions!
@fasika9507
@fasika9507 9 күн бұрын
በጣም እየጣፈጠኝ እየመሰጠኝ ያዳመጥኩት ቃለ መጠይቅ ነው እናመሰግናለን ዳዊት የተለያየ ነገሮችን እየሰማን ያጨናነቅነውን አዕምሮአችንን እንደ እነዚህ አይነት ፕሮግራሞችን ስናዳምጥ ውስጣችንን ያጥብልናል ያድስልናል🙏🏾 ባርችን በተመለከተ ኢሪ ምንአልባት ኢትዮዺየውስጥ በ ኢትዮዺያዊ ቤተሰቦቿ እንዲሁም ደግሞ ከተማ ውስጥ በተለይ አዲስ አበባ ብታድግ በደንብ ትረዳው ነበር። የኖረችባቸው ቦታዎች ያንን አመለካከት ይዛ እንድታድግ ተፅዕኖ ፈጥሮባታል ይመስለኛል።
@ErmyasDejenea
@ErmyasDejenea 9 күн бұрын
የዋህነቷን፣ እሷን መሰል ሰዎች የሚያልፉባቸውን ፈተናና የውስጥ ውዝግብ፣ በግድየለሽነት እንደዋዛ የምንሰነዝራቸው ቃላት ሰዎችን ሊጎዱ ስለሚችሉበት ሁኔታ... ከግልፅና ንፁህነቷ ጋ ሰማሁ። ዳዊት እናመሰግናለን!
@RahelB.balcha
@RahelB.balcha 9 күн бұрын
እኔ ኢሪን አላውቃትም ምን ተሳትፎ እንደነበራት ዴቭ የሆነ ነገር አይቶል ማለት ብዬ የገባሁት የእውነት ትጣፍጣለች ብዙ ተፅዕኖ አሳልፋለች በዚህ ሁሉ ግን ለኢትዮጵያ ያደረገችው የተቀበለቸውም ብዙ ብዙ ነው እንዳለቸውም የታሪክ እጥረት አለብን እንደ ኢትዮጵያዊ በትምህርት ቤታችን ልናውቀውና ተገንዝበን ልናልፋቸው ነገሮችን በዘር በሃይማኖት ፓለቲከኞቻችን ከልለውን ስንቱን ኢትዮጵያዊ በራሱ እንዳይኮራ በራስ መተማመኑን አጥፍቶብናል ይህች ልጅ በሄደችባቸው ቦታዎች በራስዋ ስታፍር ኖራ ነው የወጣትነት ጊዜዋ ያለፈው የብዙዎቻችንን ሽክም ያወጣቸው ይመስለኛል ዴቭ ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን
@exodus134
@exodus134 8 күн бұрын
!
@Godloveus1
@Godloveus1 9 күн бұрын
ዝግጅቶችህ በጣም ጥሩ ናቸው! በተጨማሪ ታዳሚዎችህ የሚሰጡት አስተያየት ምን ያህል አስተዋይ ሰዎች እየተከታተሉህ እንደሆነ ያሳያል፣ስለዚህ በርታ🙏🏾
@exodus134
@exodus134 8 күн бұрын
It takes one to know one.🥰
@ዘአፍሪቃ
@ዘአፍሪቃ 3 күн бұрын
this comment must be pinned
@kalkidanzewdu7172
@kalkidanzewdu7172 9 күн бұрын
Dave thank you for this sweet heart warming conversation! Iri you are just a beautiful soul❤
@rutiruta5517
@rutiruta5517 10 күн бұрын
በስመአብ እንዴት ደስ የምትይ ሰው ነሽ የኔ ቆንጆ ❤ የሚመጣውን መጥፎ ንግግር አትመልከቺ ❤ ከውስጥም ከውጪም ውብ የሆንሽ ሰው ነሽ ❤ በርቺ ስላወኩሽ ደስ ብሎኛል ❤
@Visitomo
@Visitomo 10 күн бұрын
Betam gobezoch, both of you, iri thanks for sharing your beautiful story and Dave you were just right person, that was flawless, you know how to navigate
@azitube4198
@azitube4198 9 күн бұрын
አቤት ስታወራ ስትጣፍጥ ❤ pure spirit.
@fasika9507
@fasika9507 9 күн бұрын
@@azitube4198 በጣም እንጂ። ካልተበራረዘ ውበቷ ካላት በእራስ መተማመን ሥነስርዓቷስ ቢሆን ሁሉ ተደማምሮ ለመደመጥ መስእብ ሆኗታል። 👌
@almazfeleke5607
@almazfeleke5607 9 күн бұрын
በጣም ቆንጆ ቆይታ እናመሰግናለን ኢሪ እግዚአብሔር ያሰብሽውን ያሳካልሽ እንደ ታናሼ ወይንም እንደ ልጆቼ እወድሻለሁ ❤
@henocktaddese6892
@henocktaddese6892 7 күн бұрын
I loved this! Thank you Iri and thank you Dawit, you took us places over the two parts - some weighty issues and incredible stories shared in the enjoyable and settled interview this has been. Thank you both👌
@sintayehuhabte4762
@sintayehuhabte4762 9 күн бұрын
Iri Di "the missing puzzle of Ethiopian Music" can't stop repeating your interview love all your things!!!!!
@abmo321
@abmo321 9 күн бұрын
Beautiful in and out!!
@firhiwatassefa
@firhiwatassefa 6 күн бұрын
I’m so happy to see you on KZbin, Dave. I first heard your voice on the radio, and now you're sharing your wisdom and experience on this platform. Your words are always thoughtful and well-chosen, and your interviews are smart and respectful. You not only show respect for your listeners but also for your viewers. Even though you have expertise in studio interior design, I feel like you also make me feel respected as a fan. I never want to miss an episode of your interviews. You are truly one of a kind. Keep up the amazing work."
@hiwotkoka1799
@hiwotkoka1799 Күн бұрын
እኔም ጥቁር ነኝ እና የተናገረችውን ነገር እኔም ጋር ያለ ነገር ነው ኢትዮጵያዊ አትመስይምእማ በጣም ብዙ ጊዜ ተብያለሁ አብዛኛው ሰው ባርችዬ ,ባርዬ ይለኛል የተለመደ ነው ግን እኔ አይከፋኝም እንደውም እሷ አሁን ስትል ነው ለካ እንደዛም ትርጉም እንዳለው ያስታወስኩት ግን እኔ የማይሰማኝ እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ በቀኝ ግዛት ያልተገዛች ሃገር! እናም እኔ ባርነትን አላውቀውም ምክንያቱም እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ እናም ለኛ ለአበሾች ባርች መባል የቆዳ ቀለም ጉዳይ ብቻ ነው ባርያ ለሆን አልችልም እሷም ያንን ማስታወስ ከቻለች አይሰማትም ብዬ አስባለሁ። ግን ደስ የምትል ሴት ናት እህቴ ብተሆን ተመኘሁ❤
@addisubirhane68
@addisubirhane68 9 күн бұрын
ቆንጆ ሀሳብ በሚጣፍጥ ቋንቋ!!ዴቫ አንደኛ
@derejeshiferaw8334
@derejeshiferaw8334 10 күн бұрын
Iri የኔ ቆንጆ: Art ከነ ሙሉ ክብሯ ጥቅም እና ግዴታዎቿ የጠራችሽ አንቺን ነው:: I can’t wait to see you in one of the prestigious stages doing ተውኔት as you are naturally a gifted artist. ዴቩ ይህችን ጣፋጭ አቅርበህ ስለ ማሕበራዊ ተራክቧችን ደግመን እንድናስብ በማድረግሕ እግዚአብሔር ይስጥልን::
@exodus134
@exodus134 9 күн бұрын
Thank you! We need these kind of reflections. A lot of it!
@yemetebje6524
@yemetebje6524 8 күн бұрын
She is so beautiful
@YeTekleyelije
@YeTekleyelije 9 күн бұрын
Betam new Mitamrew Iri❤❤❤ keep going up
@DG-jc2ej
@DG-jc2ej 9 күн бұрын
ዴቫ የውነት የሚገርም ተሰጦ ነው ያለህ !!ደስ የምትል እንግዳ!!
@Abel-zk6vf
@Abel-zk6vf 9 күн бұрын
i love your interview ፎቶ እና ጨዋታ ላይ ከፍጹም አስፉው ጋር የነበረውን ❤❤❤❤
@selamawitgirma-m5z
@selamawitgirma-m5z 8 күн бұрын
በጣም ነው ደስ ምትይው አነጋገርሽ ለዛ ያለው አሁን ይበልጥ ወደድኩሽ ...ደጃፍ በምክንያት ነው ምሰማው ፖድካስት!!
@Yeሀገር
@Yeሀገር 9 күн бұрын
Iri, you're so beautiful & talented 😍 My Ethiopian princess. Wear your crown, you are so special. Am glad you understand the lack of exposure & education for people to say insensitive words. Like some mentioned, the intention behind it matters most as some people use it expressing affection. Still, I agree with you for raising awareness about it. I wish you more success ❤
@tenad7309
@tenad7309 10 күн бұрын
በጣም ደስ የምትይ ሴት ነሽ:: ቆይ እስኪ ቁጭ ብዬ ሙሉውን ፕሮግራም እከታተላለሁ:: ለግዜው ስራ ላይ ነኝ🙏🏾😃♥️🌺
@solomondinka1726
@solomondinka1726 7 күн бұрын
strong ERI Keep up up up u.......................................P. love you
@ruthymeglas
@ruthymeglas 10 күн бұрын
This is a kind of pod cast u should be inn, I love it and I love ur energy👌🤗💜
@solomondinka1726
@solomondinka1726 7 күн бұрын
You've come up with a new sound for Ethiopian music.'' The sky is the limit!''
@rodabaye3700
@rodabaye3700 4 күн бұрын
የሚገርም ቆይታ
@Blen_kuku
@Blen_kuku 6 күн бұрын
She is a ray of sunshine.
@tesfahunfeleke01
@tesfahunfeleke01 10 күн бұрын
ኢሪ በጣም ታለንትድ አርቲስት ነች። እኔ የበለጠ የወድኩላት ግን ለፔኩሌት አደራረጓንና የትረካ ችሎታዋን ነው። መፅሀፍ ብትፅፍ በጣም ይዋጣላታል።
@exodus134
@exodus134 8 күн бұрын
ብትተውንም!
@EnderasMerejatube
@EnderasMerejatube 10 күн бұрын
Thank you for both of you. An amazing lovely experience and life sharing interview. Deva season - 3 is on fire!
@fikrumenaga2438
@fikrumenaga2438 10 күн бұрын
Dave, thanks 4 having her. ❤❤
@Bezak7
@Bezak7 9 күн бұрын
ኢሪና ኢሪን የመሰሉ ናቸው እኮ ኢትዮጵያውያን ሌሎች ከሌላ ፕላኔት ናቸው። ፈጣሪም የምምረን ለእንደነ ኢሪ አይነቶች ሲል ነው።
@dawitkumsa170
@dawitkumsa170 9 күн бұрын
Daveya go forward it’s so nice podcast bless you
@MartaNegash-pc8jf
@MartaNegash-pc8jf 9 күн бұрын
Great episode! 😍
@emebetyerango7520
@emebetyerango7520 10 күн бұрын
ለቀጣዪ ክፍል ቀን እየቆጠርኩ ነበር አመሰግናለሁ
@bezawit6710
@bezawit6710 9 күн бұрын
As an intervier I would suggest you wish a good luck 🤞 for her future to make it full and iri we do love you and need love to get more things from you good luck for your future 💕
@MatiwosAfework-e8t
@MatiwosAfework-e8t 7 күн бұрын
አሪ ! ምረጥ ኢትዮጵያዊ ❤❤❤❤
@1850-d3q
@1850-d3q 10 күн бұрын
በጣም ተመስጨ ነበር የተከታተልኩት ዋዉዉ ❤
@BalmyCorner
@BalmyCorner 8 күн бұрын
የወርቅ ፍልቃቂ የመሰልሽ ልጅ ! የእኛ ስለሆንሽ ታድለን❤
@AntenehTilahun-n4e
@AntenehTilahun-n4e 9 күн бұрын
9:53 Afuachech libel🤔 22:46 what a performance❤❤❤
@Selampeace111
@Selampeace111 9 күн бұрын
ችግራችንን በደንብ ነው የነገረችን ጐበዝ
@rom9083
@rom9083 9 күн бұрын
She is a shining star
@Yotor420
@Yotor420 10 күн бұрын
I wish her a successful career 😊
@Ethiopiafirst21
@Ethiopiafirst21 10 күн бұрын
Amazing sweet girl she is just ቅመም👌👌
@tesfayejote4776
@tesfayejote4776 10 күн бұрын
ዴቪ ለምን ባሪያ በሚለው ቃል ላይ መከራከር እንደፈለክ ግራ ገብቶኛል። ይሄ ቃል ብዙ ጊዜ ሰዎች የሚጠቀሙት አፍሪካውያን ለመግለጽ ነዉ ልክ አኛ ኢትዮጵያዊነ ከአፍሪካ ውጭ አነደሆንንና ጥቁር እንዳልሆነ የምንገልጽበት ቃል ነው ይህ ደግሞ ብዙ አፍሪካዊያንን የሚያናድድና አናንተ ራሳቸውን እንደ ጥቁር አፍሪካዊ አትቆጥሩም ይላሉ።
@hanazwedu5503
@hanazwedu5503 9 күн бұрын
I am in love with this beautiful queen, I really learn to much especially about ""let it go"" I have to reach in this level I want say everything let it go love u both so much ❤️
@ወዲተኪኤ
@ወዲተኪኤ 10 күн бұрын
እውነት.እውነት እላለሁ የሰው ልጅ ውበቱ ኮንፊደንሱ እና ራሱን መሆኑ እንደሆነ ተብራራልኝ። ይመቻት።
@menberekebede3342
@menberekebede3342 9 күн бұрын
Wow!!! Lemindinew yalekew? 😢so inspiring!!! Dejaf becomes my new addiction 😞
@destahbetmaryam8068
@destahbetmaryam8068 8 күн бұрын
የምትገርሚ እውነትም ጣፋጭ!!!
@Samuel-ue3wb
@Samuel-ue3wb 10 күн бұрын
አገላለፅሽ እንዴት እንደምያርብሽ !Dave thankyou for interview .
@StarLC7
@StarLC7 7 күн бұрын
Bravo ዴቭ 👏👏👏 ቀጣይ ደግሞ እባክህ መጋቤ ሀዲስ ዶ/ር ሮዳስን ታደሰን ጋብዝልን
@ErmiasTafere-d8p
@ErmiasTafere-d8p 10 күн бұрын
I like zs Girl.....I Wish All of Ethiopians understand Our Home Land as Zway she did.....
@destahbetmaryam8068
@destahbetmaryam8068 8 күн бұрын
ነገሮችን የምትገልጭበት መንገድ ይገርማል መፅሀፍ ቢሆን ብዬ ተመኘሁ
@zhope87
@zhope87 9 күн бұрын
የዴቭን አዝናኝ interview ፎቶ እና ጨዋታ ላይ ያላየ ሄዶ ፍቅሩን ግለጹለት ❤❤❤❤❤
@mahderseifu0819
@mahderseifu0819 10 сағат бұрын
ባርች ባሪዬ የምንለው በመጥፎ አስበነው አይደለም ግን እንደተቀባዩ ይወስናል አንዳንድ ሰዎችን የምርም ይጎዳችዋል በተለይ ከቤተሰብ ውስጥ ተለይተው መልካምቸው ጠቆር ያለ ልጆች ሲሆን
@hanazwedu5503
@hanazwedu5503 9 күн бұрын
Wish u all the best in France 🇫🇷 ❤
@yonasshimelis2321
@yonasshimelis2321 10 күн бұрын
Thanks Dave
@Abby-hi4sf
@Abby-hi4sf 9 күн бұрын
The main education includes life experiance, so economy plays biggest factor for our exposure. Each exposure is data. If our data is limited, our content is limited too. Dear Iri, keep doing what you love, do not worry about whether you can have an impact or not.
@azitube4198
@azitube4198 9 күн бұрын
Iri እኔ ግን "አብዛኛው ኢትዮጵያዊ መደብ ላይ ነው የሚተኛው " የሚለው ዘፈን back of my mind was non stop playing 😂😂😂😂
@DrDereWak
@DrDereWak 9 күн бұрын
She is sweet
@rahelhaile1958
@rahelhaile1958 9 күн бұрын
The Missing Puzzle of Ethiopian Music just wow
@yeshewasgatawbza
@yeshewasgatawbza 10 күн бұрын
i think its the effect of living abroad enj the tone is different here
@zelalemmulugeta212
@zelalemmulugeta212 8 күн бұрын
ባርይ የሚለው ቃል slave የሚለው ትርጉሙ "በቀድሞ ጊዜ በገንዘብ ከዳር አገር እየ ተገዛ ያገለግል የነበረ የሰው ልጅ " ይለዋል መዝገበ ቃላቱ ። ይህን ቃል ለጸያፍነት ለማሽሟጠጥ ስንጠቀምው መጥፎ እንደሆነ ማሳወቅ አለብን እንጂ ጥሩ ጎን አለው ብሎ ማሳመን መሞከር ተገቢ አይመስለኝ።
@mek2530
@mek2530 8 күн бұрын
አኡፍ ኢሪዬ ዘና ነው ያደረግሽኝ
@tesfahunfeleke01
@tesfahunfeleke01 10 күн бұрын
ባርቾ እና ባርዬ የፍቅር አጠራር ነው። at the same time የጥቁር ቆንጆ ነሸ ለማለት ነው። ባሪያ ብሎ የሚጣራ ሰው ግን ሰምቼ አላውቅም። ቃሉ ካልተቆላመጠ ግን ሰድብ ነው።
@Distantvoyager0011
@Distantvoyager0011 9 күн бұрын
የጥቁር ቆንጅ በራሱ እኮ የፍቅር መግለጫ ይመስላል እንጂ እውነታው ግን ሌላው ስድብ የሆነ ሀረግ ነው። ልብ ብለን ካየነው አንድን ሰው የጥቁር ቆንጆ ስንላት/ስንለው የሚያመለክተው ጥቁር ቆንጆ የመሆን ዕድሉ አነስተኛ ነው ነገር ግን አንቺ/አንተ ከጥቁር በማይጠበቅ መልኩ ቆንጆ ሆነሻል/ሆነሃል እያልናቸው ነው። በአንፃሩ ደሞ የቀይ ቆንጆ ከማለት ይልቅ 'ቅላት መልክ አይፈጅም' ብለን ደግሞ ቀይነት ውበት መሆኑን እናረጋግጣለን።
@tesfahunfeleke01
@tesfahunfeleke01 9 күн бұрын
@ አባባልህ ያሳምናል። ነገር ግን ሰው እንዲህ ተፈላስፎ አይደለም የፙናገረው። ደግሞ እውነታን መቀበል ነው ከሁለቱም ቆንጆም አሰቀያሜም አለ።እኔ ጥቁር ነኝ ልጅህ ከለር ምረጥ ብባል ግን ቀይ እላለሁ
@Distantvoyager0011
@Distantvoyager0011 9 күн бұрын
@@tesfahunfeleke01 እርግጥ ነው ሰው በዚህ ደረጃ ተፈላስፎ ላይናገረው ይችል ይሆናል። ግን የሰው ተፈላስፎ እና መርምሮ አለመናገር አባባሉን ትክክል ያደርገዋል ማለት አይደለም ። እንዲያው ለመሆኑ ግን 'አባባልህ ያሳምናል' በሚል በወንድ አንቀፅ የጠራኸኝ ወንድ መሆኔን በምን አውቀህ ይሆን? Just curious
@abebe7325
@abebe7325 9 күн бұрын
On point she or he
@hirutnuru8661
@hirutnuru8661 9 күн бұрын
Deve please change this history in to nice movie i loved her
@enkuhailemariam2483
@enkuhailemariam2483 7 күн бұрын
Interesting, ስለ ፍቅር / ትዳር ያላት ምልከታን ማንሳት ያልተፈለገበት ምክንያት ምን ይሆን? I think ያ ቢሆን ሌላም አሪፍ story ማግኘት እንችል ነበር::
@lighthouse9032
@lighthouse9032 10 күн бұрын
Loved how she said "አብዛኛው ኢትዮጵያዊ ..😂" Her sense of humor 😂
@danielkidanmariam5977
@danielkidanmariam5977 6 күн бұрын
በኔ አስተያየት አበሻ ዘረኛ ነው ራሳችን መመርመር አለብን ልጅቱ ምትናገረው ትክክል ነው ኢትዮጵያዊ ነኝ ስትል ኢትዮጵያ አይደለም የምንል ህዝቦች ነን ራሳችንን እናርም
@sebhatalem8830
@sebhatalem8830 3 күн бұрын
1. ዶክተር መስከረም ለቺሳ 2.ቃልኪዳን ኃይሉ 3.ማእበል ፈጠነ 4.መንሱር አብዱልቀኒ...
@NahomBizunhe
@NahomBizunhe 9 күн бұрын
አብርሃም ወልዴ ይቅረብ ዴቭ እባክህ
@mamushhajibille9821
@mamushhajibille9821 10 күн бұрын
ምነው ደነዝክ: ልጅቷ ባሪያን በትክክል ተረድተዋለች: ገልፀዋለች:: በጣም ያስጠላል:: ትክክል ነች
@Ethiopiatikde
@Ethiopiatikde 8 күн бұрын
አማርኛ የት ለመድሽው አንቺ ባሪያ ከየት ነው የመጣሽው አበሻ ነኝ አልኩት እኔ አልዋሽም 😂😂😂 ራስጌ መብራት አልጋ ላይ ነው የምተኛው አንቺ ግን መደብ ላይ😂😂😂 ይመችሽ
@hibstbogale1012
@hibstbogale1012 4 күн бұрын
I can't find any Music of her in KZbin Anyone, please share a link
@fireweyniteshome8920
@fireweyniteshome8920 9 күн бұрын
❤ ❤❤
@helenkibrom9142
@helenkibrom9142 9 күн бұрын
እኔ ግን I agree wirh Dave.Baria’ has both negative and affectionate meanings. While it was historically used as an insult, some parents, friends, and even lovers use ‘Baricho’ in a loving way. So, the meaning depends on how and where it’s used.
@helenkibrom9142
@helenkibrom9142 10 күн бұрын
ገና መስማት ሳልጀምር likeአደረግሁ በደስታ እና በጉጉት ተቁነጥንጨ መስማት ልጀምር እስቲ
@magealemayo
@magealemayo 10 күн бұрын
❤❤❤
@GezahegnZewudu-d9v
@GezahegnZewudu-d9v 9 күн бұрын
wowwwwwwwww
@hailesha
@hailesha 9 күн бұрын
ባሪች and slave is too different, may be ur foreign experience influenced your though. but the conversation is nice um happy with it.
@mulualemmuler
@mulualemmuler 7 күн бұрын
አንድ ጎረቤቴ ልጁን ባርች ነዉ የሚለው።ሲጀመር እሷ ኢትዮጵያዊ ነች ባሪያ አይደለችም
@helenkibrom9142
@helenkibrom9142 10 күн бұрын
ወይ ጉድ እስከዛሬ ድረስ እንዴት ነው የማላውቅሽ
@motikishie
@motikishie 22 сағат бұрын
በራፋችን ላይ ቆመው “ኦሮምኛህን ቤትህ ገብተህ አውራ” የሚሉን ደፋሮች ዛሬም አሉ። አንድ ሰው ሊጠራበት የማይፈልገውን ስም “ብትጠራበት ምንድነው?” ብለው የሚከራከሩና ሳይቸግራቸው የሚቸገሩ ደረቆችን ዛሬም እያየን ነው። “ኢትዮጵያውያን ነን።” ይላሉ። “ጥርት ያልኩ አማራ ነኝ!!” ይሉ በነበረበት ዘመን በነሱ የሚገረም አልነበረም። ኦሮሞ ነን!” ስንል አብዮት ያውጃሉ። ኢትዮጵያ ማለት ለነሱ አማርኛ ብቻ የሚነገርባት፡ የቴዎድሮስና የምኒልክ ጀግንነት የሚሰበክባት፡ የ3000 ዘመናት አፈታሪክ የሚቀነቀንላት ጥንታዊት አገር!!! ለኛ ግን ኢትዮጵያ ማለት የዛሬ መቶ ከምናምን አመታት በጉልበት የተመሰረተችና ዛሬም ደም ደም የምትሸት፡ በደም በተቦካ አፈር ላይ የተተከለች፡ በጉልበት የታጨቁባት ህዝቦች ዛሬም ድረስ ዜጎቿ መሆን ያልቻሉባት፡ የአንዱ እናትና የሌላው የእንጀራ እናት ነች። በመቃብራችን ላይ የተገነባች!!! “የፓንዶራ ሳጥን!!! ተስፋዬ ገ/ዐብ ቁልፉን የነካካው የፓንዶራ ሳጥን!! Skapa Mento!
@tureyegashaw6285
@tureyegashaw6285 Күн бұрын
ብዙዎች እትዮጵያን ጥቁር የሆኑ ሰዎች እትዮጵያዊ የሆኑ አይመሰለንም።ለምን እንደሆነ አላቅም ።ለምሳሌ ጋንቤላ ሰዎች እንደ እትዮጵያዊ አንቆጥራቸውም።
@destahbetmaryam8068
@destahbetmaryam8068 8 күн бұрын
እኔም ልጅ ሆኜ ባርያ ሲሉኝ እናደድ ነበር
@helenkibrom9142
@helenkibrom9142 10 күн бұрын
Oh i call my son baricho...i will be more conscious
@arebowoyessa2352
@arebowoyessa2352 10 күн бұрын
Most of poeple who lives in the cities the dont know Ethiopia has 84 languages and cultures . It is cultural ignorance came from feudalism because the feudal they used to made them slave the darker colour tribal native Ethiopians Derg stopped by declaration but still we Ethiopians ignorant thus why Ethiopian Polictics vicious circle
@FasilGenanew
@FasilGenanew 9 күн бұрын
ከፎቶ እና ጨዋታ ወደ ደጃፍ
@ethiopian7722
@ethiopian7722 10 күн бұрын
Hello, from Canada, Calgary
@ephremtamirat6280
@ephremtamirat6280 7 күн бұрын
ሰመረ ባሪያዉ
@Tabor5354
@Tabor5354 6 күн бұрын
Dawit ,you had better not defend our low attitudes related with color .It would nice if you were sharing her pain and give some lesson for yr audience .we are not even consider ourselves as African eko ,just referring to our bright color .I gree with Ari "this is lack of education " .You know our view ,perspective of the world is too shallow .we know nothing about the reset of Etiopian ,leave alone "Burubdi" :) sinasafir !
@phoenix0000
@phoenix0000 9 күн бұрын
In America the native Americans don't like to be called Red Indians. Whether you meant it as offense or not you don't say it. We should stop saying ባሪያ in that respect given its association with slavery and hierarchy in social class of Ethiopia.
@Baham20
@Baham20 10 күн бұрын
ኢሪ ቀዮ ቢሉሽ አፌንድ ትሆኛለሽ ?? እኔ ጥቁር ነኝ ግን ቀዮ ብለዉ ይጠሩኛል በተለይ የታክሲ ሬዳቶች
@BalmyCorner
@BalmyCorner 8 күн бұрын
ለአሽሟጣጭ ቦታ ስለማትሰጥ ነው😂
@rom9083
@rom9083 9 күн бұрын
I am sorry to say this but I feel we habesha people are racist and bully. I now come to understanding that we we think of Ethiopia we often think and talk about Amhara, Oromo/Oromia and Tigrie/Tigray as if they are the only ethnic groups make Ethiopia. Although, If the Somalians, Afar, or Benishagul or the rest of the ethnic groups whom considered as minority wouldn't love and protect their country despite the racism, negligence and disrespect against them Ethiopia wouldn't be Ethiopia. Our differences in culture, food and clothing are our beauty like a garden flowers but we often use that difference to discriminate and disrespect them as if they are from another county. I 100% feel Iri's pain and experience as I was one of the bullies as a young person. In primary school we used to make fun of students from Gambela region. However I swear to God they had so much love and respect for us. As I got older and came to realisation I feel bad about it. THIS IS ALL BECAUSE OF LIKE OF EDUCATION AND CULTURE EXCHANGE LIKE SHE MENTIONED. She is very beautiful, bright and so talented soul. Bless her
@bilensherif8124
@bilensherif8124 15 сағат бұрын
That poor guy ምታሸንፊው ስታገኚ ንዴትሽን ተወጣሽበት
@Abby-hi4sf
@Abby-hi4sf 9 күн бұрын
About identity? If someone says my name is Abebe, and that is his name, to say "NO WAY" you are not Abebe you might be Yonas or Johny, sounds crazy weired. Identity is deeper than name. Our identity was born before us. None of us choose to be born Ethiopian. Ethiopia existed before us and we are born to her in differenti vilages and cities of mama Ethiopia. For our life, most of us never left our little city or village. So we are very limited about what it means to be Ethiopiawi. Ethiopian tourism was established 1961. But the investment by private citzens (building hotels, and recreational area) was interapted in 1974 because of lousy comunism. Though EPDRF opened for private ownership, the tribal killil system also affected us badly. Ethiopians can not have confidence to invest outside Addis or there killil area. I do not know how we can fix that. I am Abesha, is a most loving language. I do not need my limited tribe. My tribe is bigger. It is called Abesha.
@sasi849
@sasi849 9 күн бұрын
Habeshans, we are not sensitive enough of name tagging. We the kechos feel so offended as the rest of our dark skinned people, but also I understand the heaviness of the word "Bariya"...it's annoying. Sorry my dear....
ኢሪ ዲ ፡ ሙዚቃ ለኔ መድሃኒት ነው | Iri Di
1:23:30
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
GERE EMUN PART 217 | ገሬ እሙን ክፋል 217
39:00
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 94 М.
🔴 የሰውን ድካም አንተ ታውቃለህ || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2024
2:03:57