ኢሳያስ ታምራት - "አልረሳም አለኝ" | Bireman

  Рет қаралды 1,341,896

Bireman Film Production

Bireman Film Production

3 жыл бұрын

ኢሳያስ ታምራት - አልረሳም አለኝ! - የክቡር ዶ/ር አርቲስት ጥላሁን ገሰሰን ተወዳጅ ስራ
#BiremanFilmProduction #EsayasTamrat

Пікірлер: 274
@yonael8490
@yonael8490 3 жыл бұрын
ኢሳይያስ; ድምፅህ ከመቃብር ውስጥ ህይወትን እየዘራህ ሙታንን ማስነሳት የሚችል አንዳች ሃይል ያለህ ይመስለኛል። አንተ መስታወት ነህ። ጥላሁንን ሞቱን አስረስተህን በድምፅህ ህይወትን ዘርተህበት እንድናየው የሚያደርግ ድንቅ ብቃት ያለህ የዘመኑ ድምፃዊ ነህ። አንተ የኛ፣ አንደኛ፤ ካንተ ወዲያ፣ ኤዲያ፤ ካንተ ዉጪ፣ ወደ ዉጪ፤
@derupyacob-kc4tf
@derupyacob-kc4tf 8 ай бұрын
Migerm agelelts nw
@bisrattube1420
@bisrattube1420 3 жыл бұрын
ኢሴ ባንተ ውስጥ ጋሽ ጥሌን በጣም እያየውት ነው ትዝታ ሆንክብኝ። እግዚአብሔር አምላክ እድሜን ሰላምን ፍቅርን እና ጤና ይስጥልኝ።
@natnaelandinet7926
@natnaelandinet7926 3 жыл бұрын
Amne
@user-lu5cw6wk3b
@user-lu5cw6wk3b 2 жыл бұрын
❤❤❤❤በሥማው ብሠመው የማይሠለች ዋው ድምፅ ሰቶሀል አይገልጸውም ❤❤❤🥰የውስጤን እረመጥ ነው የቆስቆስከው❤
@YM-yo7jf
@YM-yo7jf 3 жыл бұрын
ክቡር ዶ/ር ጥላሁን ገሠሠ ተዝቆ የማያልቅ የጥበብ ሥራዎቹን ትቶልን ነው ያለፈው። እንዲህ ልዩ ተሰጥዖ ያላቸው ወጣት አርቲስቶች ብቅ ሲሉ ሲቃ እስኪይዘን ያስደሙናል! በጣም ምርጥ አቀራረብ ነው። በርታልን!
@marietedla9997
@marietedla9997 2 жыл бұрын
ለሙዚቀኛውም : ለድማጭም : ግንዛቤ አስጨባጭ አስተያየት መሆኑ ሳያንሰው: የኦርጅናል ሙዚቃ ተጫዋቹ እውቅና ባያንሰውም እርስዎ ሁሉንም ያካተተ የአስተዋይ ሰው አስተያየት:: አመሰግናለሁ:
@Mradt2023
@Mradt2023 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ጎበዝ እና ልዬ ስጦታ እባክህ ድምፅህን ጠብቀዉ
@marietedla9997
@marietedla9997 Жыл бұрын
ትክክል : ክ. ዘም አብሮ መታወስ አለበት::
@3369yt
@3369yt Күн бұрын
ወደሇላ አልራመድ ነገር በጣም ናፍቀኸኛል😢😢😢
@minte1916
@minte1916 3 жыл бұрын
እኔ ብቻ ነኝ ግን በጣም ልቤን የሚነካው ❤❤❤
@jerrymk1641
@jerrymk1641 2 жыл бұрын
Fiker waste yaale sew the wholu
@gduufj4596
@gduufj4596 2 жыл бұрын
አረ እኔ አለሁ
@temesgenfetari1535
@temesgenfetari1535 2 жыл бұрын
Ay buzu sew new libu ytenekaw ehitie enie ende diro Ethiopia and endtihon mignotie new ahhhhhjjjj
@berekettemesgen5885
@berekettemesgen5885 2 жыл бұрын
Me too
@eskinderbeyene6806
@eskinderbeyene6806 2 жыл бұрын
You are not alone!!!!!!
@BirukAdugna-hx3sh
@BirukAdugna-hx3sh 6 күн бұрын
ተመስጬ ቀረሁ እኮ ወገን
@MrDDNAT
@MrDDNAT 3 жыл бұрын
One of the most underrated current Ethiopian singers! Esayas, you did an amazing job with covering one of the most iconic songs of the legend, Dr. Tilahun!!!
@Abesha-op7hw
@Abesha-op7hw 2 жыл бұрын
Underrated indeed!
@wehibebelachew3527
@wehibebelachew3527 2 жыл бұрын
Completely underrated stunning voice or vocalist, by all means this should have won the ballageru, against ...
@aminali2054
@aminali2054 Жыл бұрын
Late.neralew Lerda
@aminali2054
@aminali2054 Жыл бұрын
Lante lenur
@Ethiopia184
@Ethiopia184 2 жыл бұрын
ፍርደል ገምድል የሆነ ሀገርና ህዝብ ነው ያለን አንተ ከሁሉም በላይ ነህ ።አሉ አይደል እነ ያሬድ ነጉ እነሳንቾ አሁን እነሱ ካንተጋር ሊቆጠሩ ነው ? ዋዋዋዋዋዋ ትንፍሽ አጠረኝ አንተ ለዘፈንክ♥♥♥♥♥
@robelroba8221
@robelroba8221 Жыл бұрын
ሁሌም ነው ስሰማው ማለቅሰው
@alminakebede1495
@alminakebede1495 3 жыл бұрын
ውይ ድምጽህ በጣም ነው የሚያምራው ችሎታህ የሚደነቅ ነው ወደፊት ትልቅ ቦታ ለመድረስ መጣር አለብህ
@sura011
@sura011 3 жыл бұрын
Wow! What a mind blowing performance 🤯
@shwandeblack6168
@shwandeblack6168 2 жыл бұрын
ማርያምን ኢሴ ትራቀቅበታለ አንደኛ ጥልዬን አስታወሰከኝ ወዳጄ እግዚአብሔር ይርዳኝ ኢትዮጵያ ስመጣ በአካል እንገናኛለን
@netsanetkassa1450
@netsanetkassa1450 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ድምፅ ኢሱ እናመስግናለን
@thestar2137
@thestar2137 2 жыл бұрын
O.. my God unbelievable አቦ ተባረክ አንጀቴን ቅቤ አጠጦከው
@user-ys9yn1og6r
@user-ys9yn1og6r 3 жыл бұрын
ውይ ይሄን ዘፈን ስወደው ❤️🇪🇹👌
@Enkokelish
@Enkokelish 2 жыл бұрын
I understand the ups and dawn's of personal life when it comes to the dos and donts. Regardless, no one can deny this special gift of the special song to a special singer like him! Thanks again my brother!
@yonasdaniel1475
@yonasdaniel1475 3 жыл бұрын
the perfect voice of ethiopia at the time
@user-hk4op3rf8q
@user-hk4op3rf8q 2 жыл бұрын
ወላሂ ኩራት ይሰማኛል ፍሂን ሙዙቃ ስሰማ እፍፍፍፍ ሀገሬ መች ነው እምሰማው ሰላምሺን
@zerguat
@zerguat Жыл бұрын
በዚህ ድምፅ የአድማጭን ስሜት ጣሪያ ታሰነካለህ። በርታ በል ብልጥ ሁን አለን ከሚሉት ድምፃውያን የላቀ ድምፅ አለህ።
@beletube1231
@beletube1231 3 жыл бұрын
you are a unique singer and talented what i have seen ever
@danielhailu6818
@danielhailu6818 3 жыл бұрын
ኢሴ በአንተ ውስጥ ጥላሁን ይታየኛል በጣም የሚያምር ድምፅ አለህ የእውነት ስታዜም ልቤን ነው የምትነካው
@mhiret
@mhiret 3 жыл бұрын
ይችላል ከማለት በላይ የሚገልጸው ቃል አጣሁ👏👏👏
@ak4ever818
@ak4ever818 2 жыл бұрын
What a nice voice. Keep up the good work brother. I wish peace and love for Eritreans and Ethiopians!
@addisestateagent1354
@addisestateagent1354 2 жыл бұрын
Thank you
@kievemehari1443
@kievemehari1443 3 жыл бұрын
ኢሱ በጣም ጎበዝ ነህ እግዚብሄር እድመ ና ጥና ይስጠህ
@minty1188
@minty1188 3 жыл бұрын
ወየው ምን ልበል በጣም ችሎታ አለው
@user-nl3pv4rn9r
@user-nl3pv4rn9r 3 жыл бұрын
አቤት ድምፅ 😔👌❤️❤️
@adugnaalem
@adugnaalem 3 жыл бұрын
እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ I just can’t believe this much very touch bring all memories wow 💕💕💕💕🙌
@abywasg6813
@abywasg6813 2 жыл бұрын
What a performance it is? it's breathtaking.Thank you, Esu
@Adis001
@Adis001 3 жыл бұрын
ወንድሜ በታም የተለየ ተሰተሆ አለ በርታ፣ ድምስ ልቤን ስብር አደረከው ምክንያቱም ትልሁን ገሰሰን ማንም የሚተካው ስለሌለ።
@hanayemamilij170
@hanayemamilij170 3 жыл бұрын
እነትናም ዘፉኝ አርቲስት ተባሉ ይኔን የመሰለ ድምፅ ሲሰሙ በራሳቸው ሊያፍሩ ይገባል እነ ቢራቢሮ 😎shem of u በሉልኝ አመዝፈናችሁ በፊት ሙዙቃ አድምጡ ምድረ ታናሞ ታሻሞ ኢሱ ቃል የለኝም ክበርልኝ
@musicadvfan2720
@musicadvfan2720 3 жыл бұрын
Mirt ababal nw
@gd8933
@gd8933 3 жыл бұрын
የባላገሩ አይዶል ዳኞች ቀይ ስህተት ቋሚ ማስረጃ ኢሱ..............አንተ ሁሌም አንደኛችን ነህ
@zolaab968
@zolaab968 Жыл бұрын
Atsasat dawit golto yetayebet gize nbr....siketl yih music soundu studio teserto eziga mtayew video nw
@abelamha803
@abelamha803 8 ай бұрын
Dawit tsigem andegna neber yezane esayasim endezaw gin balageru yerasu mesfert neber atashkabitu eyemetachu eski
@brookgiez5700
@brookgiez5700 7 ай бұрын
አንደኛ መውጣት በእራሱ ስኬት አይደለም ከውድድሩ በኋላ የት ነው ያለው ዳዊትስ የሚለው ነው ዋናው
@genetzegeye3497
@genetzegeye3497 2 жыл бұрын
What an amazing voice!!!! I love it!! You have a great future!!
@fasiltesfaye8111
@fasiltesfaye8111 2 жыл бұрын
ልዩ የፈጣሪ ስጦታ ነው ተባረክ።
@jegnaserawit4477
@jegnaserawit4477 3 жыл бұрын
ድዳግማዊ ጥላሁን ብለንካል ልዩ ድምጻዊ !!!!!!!!!!
@abebagebrehiwot2089
@abebagebrehiwot2089 Жыл бұрын
Powerful voice Esu. Greeting from Norway 🇳🇴
@abbeyabbey5256
@abbeyabbey5256 2 жыл бұрын
የእውነት የጋሽ ጥላሁን ድምፅ አለው thank you to share with us keep it up !!
@MrDDNAT
@MrDDNAT 3 жыл бұрын
Very powerful!! Star is already in the making!!
@Dani_Habesha
@Dani_Habesha 3 жыл бұрын
ምርጥ ነው በጣም።
@zortebo
@zortebo Жыл бұрын
ግሩም ድንቅ ነው!
@bete4276
@bete4276 Жыл бұрын
... Tilahun lives forever.Bravo...Esayas!!!
@ashenafilulseged4277
@ashenafilulseged4277 Жыл бұрын
የሚገርም ድምፅ ደሰ ይላል።
@abderhmannure914
@abderhmannure914 3 жыл бұрын
አይ ድምፅ በጣም ያምራል ሺ አመት ኑርልኝ
@alebachewlakew1602
@alebachewlakew1602 Ай бұрын
👏👏👏👏 ትችላለህ
@besonnegeri8685
@besonnegeri8685 Жыл бұрын
Oh my God !! I A born artist! U make my day !
@Sami-dp5ss
@Sami-dp5ss Жыл бұрын
Goodness gracious!!! His voice is OMG
@honeligndemie882
@honeligndemie882 3 жыл бұрын
wow ... I can't express my feeling... very amazing one
@alemhussenalemhussen7615
@alemhussenalemhussen7615 3 жыл бұрын
ዋውውው ያምራል በርታ ውንድሜ
@mahletasfaw1023
@mahletasfaw1023 3 жыл бұрын
Uuuufffaaaa gerami new beqa 1gna neh.. 👏👏🙏🙏
@hayatnnnn9445
@hayatnnnn9445 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምወድክ በርታልን
@haimanot5geatatun771
@haimanot5geatatun771 3 жыл бұрын
ዋዉዉዉ በርታ ቆንጆ ድምፅ አስሬ ነው የምስማህ
@hanawubayehu8079
@hanawubayehu8079 3 жыл бұрын
ውይ ኢሱ እንዴት እንደምወድህ
@chrhiw6757
@chrhiw6757 3 жыл бұрын
Hii 1 negnnn bertu des yemil midya new kepoletika neta new👌👌
@teshomeabate2350
@teshomeabate2350 2 жыл бұрын
Thank you so much. Great , well done.
@hiwotzerga2516
@hiwotzerga2516 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ኢሱዬ
@andi-tube956
@andi-tube956 3 жыл бұрын
i love your voice wow wow
@abdumohammed1627
@abdumohammed1627 2 ай бұрын
you are the Best Voice.
@ziyadkasim4999
@ziyadkasim4999 3 ай бұрын
Eisuya gen wuseteh letenagerawu yematefelgewu hazen yalebeh yemeselgnal wonedema 😢😢
@segelgazeta8445
@segelgazeta8445 2 жыл бұрын
Amazingly Superb!
@amenT756
@amenT756 2 жыл бұрын
Amazing u have a great voice 💯💯 please make ur albums ❤️❤️❤️❤️
@Maedtube7008
@Maedtube7008 3 жыл бұрын
yeleyal ko geta esun fetrotal bqa 1ኛ
@kukidamtew7572
@kukidamtew7572 3 жыл бұрын
ESU ESU, MY DEAR BROTHER. YOU CAN!!!!!!! SING. THUNDERSTORM VOCAL!!!!
@temesgenfetari1535
@temesgenfetari1535 2 жыл бұрын
Ewey yenie mar qimit tilahun Habibi I love you from kanada am Ethiopian tigray
@abebekitaw5911
@abebekitaw5911 Жыл бұрын
I really appreciate suchlike voice. Keep it up.
@daluzvaz3088
@daluzvaz3088 2 жыл бұрын
Meaning of real talent. Big hug from Portugal.
@herohero4001
@herohero4001 3 жыл бұрын
Kalat yalegnm silanta👌🙏
@rahelnesro792
@rahelnesro792 Жыл бұрын
u are amazing singer. I can't explain yr voice 👏
@endegenaaragaw
@endegenaaragaw 2 жыл бұрын
Tileyaleh
@abbelnichola3792
@abbelnichola3792 2 жыл бұрын
Esayass... the name to remember
@MimiMimi-nu5vc
@MimiMimi-nu5vc 2 жыл бұрын
Amazing voice!!!
@desalegnkassa5485
@desalegnkassa5485 Жыл бұрын
no word to express this amazing voice
@user-xh7us6sd8x
@user-xh7us6sd8x 3 жыл бұрын
እኔ በጣም ነው የምወድህ ብሮ
@mmekonnen1
@mmekonnen1 3 жыл бұрын
Wow...you are incredible....👏
@kedejaa
@kedejaa 2 жыл бұрын
አቤት ድምፅ ተመስጨ ሰማሁት ባሌን አስታወስከኝ
@avinu2119
@avinu2119 3 жыл бұрын
Woe 🥰🥰
@michaelamare1139
@michaelamare1139 11 ай бұрын
Esayas is the superman of Ethiopia music!
@mulugetabirhanu2733
@mulugetabirhanu2733 3 жыл бұрын
ዎው የሚገርም ነው
@immanuelberhanu2878
@immanuelberhanu2878 3 жыл бұрын
Uffffffffffffffffffffffffffffffff!!!!!!!!!!! Jegenawwwww!
@voiceofbetel4082
@voiceofbetel4082 Жыл бұрын
ኢሱ የተቀበረው መክሊት።።እኛ ኢትዮጵያን እምናጨበጭብለትን አናውቅምኮ።።ስሰማህ በጣም እናደዳለሁ ቦታ ያልተሰጠህ ድንቅ ሰው ነህ ።
@eskinderbeyene6806
@eskinderbeyene6806 3 жыл бұрын
Tilahun would have been proud! Go man!
@sisaymered3547
@sisaymered3547 3 жыл бұрын
ኢሱ ትችላለህ❤❤❤
@girmaa5480
@girmaa5480 3 жыл бұрын
ስራህ ግሩም ነው... በርታልን
@dawit7956
@dawit7956 2 жыл бұрын
Wow It breaks heart ♥️
@yegionminch
@yegionminch Жыл бұрын
ይህ ድምጽ በዓለም አቀፍ ደረጃ የለም ወደፊትም አይኖርም በሃይ ሬንጅ ጀምር በሃይ ሬንጅ መጨረስ የቻለ ድምጻዊ እስከዛሬ አልታየም:: አስደናቂ ነገር!
@getnetdemil
@getnetdemil 3 жыл бұрын
outstanding performance
@yaredtesfaye1772
@yaredtesfaye1772 3 жыл бұрын
ድንቅ ብቃት በርታ ክቡር ዶክተር ጥላሁን ገሰሰን ነው ያስታወስከኝ
@amanmeloh7429
@amanmeloh7429 2 жыл бұрын
ዋው ኢሴ
@azeb6136
@azeb6136 3 жыл бұрын
woooooooow
@user-fw8me5kv6p
@user-fw8me5kv6p 6 ай бұрын
You are the best
@meskeremfouger2422
@meskeremfouger2422 2 жыл бұрын
Merci quel voix bravo a Toi merci
@wehibebelachew3527
@wehibebelachew3527 2 жыл бұрын
Very stunning voice 👌
@immanuelberhanu2878
@immanuelberhanu2878 3 жыл бұрын
Yemayiselach hula bisema bisema bisema yigermal!!
@hiwihailu1473
@hiwihailu1473 3 жыл бұрын
Yene andega
@etmezmur2
@etmezmur2 3 жыл бұрын
best
@eskedarmelisewatnafu4528
@eskedarmelisewatnafu4528 3 жыл бұрын
Just the best 👌
@abenezerhailu161
@abenezerhailu161 3 жыл бұрын
25 amete new in my life endezi aynet chilota yalew zefagh ayche alakem
@abeldegnet9546
@abeldegnet9546 3 жыл бұрын
Ene ke Tilahun gessese ante eyebeletkibign new sle ewnet musica ante gar nefs alat👌👌💖💖
@abiimulugeta5340
@abiimulugeta5340 3 жыл бұрын
Ayy eziga wet ergetek brother😏
@jemalyasin
@jemalyasin 2 жыл бұрын
Amazing performance
@biniamtesfaye977
@biniamtesfaye977 3 жыл бұрын
ኢሱ 1111111ኛ 👏👏👏👏
@gethab2306
@gethab2306 2 жыл бұрын
What a deal and gift!
ኢሳያስ ታምራት | Kifu Aynkash (ክፉ አይንካሽ) | Bireman
7:13
Bireman Film Production
Рет қаралды 2,5 МЛН
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 4,4 МЛН
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 56 МЛН
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 8 МЛН
ኢሳያስ ታምራት - 'ከመሞት አልድንም' | Bireman
4:12
Bireman Film Production
Рет қаралды 333 М.
እስከዳር | Hagera Nafkshegn (ሀገሬ ናፈቅሽኝ) | Bireman
6:49
Bireman Film Production
Рет қаралды 1,8 МЛН
ኢሳያስ ታምራት | "ደስ ይላል" (Dese Yilal)  | Bireman
4:22
Bireman Film Production
Рет қаралды 229 М.
እስከዳር - "ማመኔን ልሸኘው" | Bireman
7:50
Bireman Film Production
Рет қаралды 2,5 МЛН
YouTube запретили
0:38
Макс Рэйн
Рет қаралды 951 М.
#cat #shorts Rescue Adorable Kittens
0:50
Shohel Is Back
Рет қаралды 29 МЛН