Esayas Tamrat - Eyadane Yamal - ኢሳያስ ታምራት - እያዳነ ያማል - New Ethiopian Music 2021 (Official Video)

  Рет қаралды 2,037,258

Nahom Records Inc

Nahom Records Inc

3 жыл бұрын

Esayas Tamrat - Eyadane Yamal - ኢሳያስ ታምራት - እያዳነ ያማል - New Ethiopian Music 2021 (Official Video)
New Ethiopian Music 2021: Esayas Tamrat New Music Video 2021: Eyadane Yamal! Esayas Tamrat New Singel Music Video: Eyadane Yamal Music Video 2021:
#Ethiopianmusic #Esayastamrat #Eyadaneyamal #Newamharicmusicvideo #Eyadaneyamalesayastamratmusicvideo #Newethiopiansong #Eyadaneyamalmusicvideo #Esayastamrat #Slowmusic
#እያዳነያማል #ኢሳያስ ታምራት #Nahomrecords #Eliasmelka #Teddyafro #Ethiopiansongs #Addisababa #Esayastamrat
Nahom Records Inc.is the ultimate next generation Ethiopian Music, CD, Producer and the Largest distributer, a global leader in the Ethiopian film and music industry.
Google+: plus.google.com/+Nahomrecordsinc
Facebook: / nahomrec
Make sure to subscribe to Nahom Records Inc and turn on notifications to stay updated with all new uploads! Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright©2021: Nahom Records Inc
If you want to listen to all Nahom Records albums (in other genres as well) feel free to check our site www.Nahomrecords.com

Пікірлер: 708
@tesfamichaeltameru7206
@tesfamichaeltameru7206 Жыл бұрын
ይሄን ዘፈን በኤርፎን ስሙት ዋው ሌላ አለም ውስጥ ነው የምትገቡት አንደኛ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@user-lv5yn4dj9d
@user-lv5yn4dj9d 3 жыл бұрын
ዘመን ያልደገፈው ድንቅ ዘፋኝ እኔ ግን ሁሌም እሰማሀለሁ/አደምጥሀለሁ🙏
@ef6079
@ef6079 3 жыл бұрын
ሁሉምህዝብ እድንቆታል እንከን የለውም
@selamlehulum7768
@selamlehulum7768 2 жыл бұрын
እኔምጋ የ ኢሳያስ ደጋፊ እጦት እንደ ሙዚቃ አድማጭ ያንገበግበኛል
@hiwitube8378
@hiwitube8378 3 жыл бұрын
ይሄን ለምታነቡ ሁሉ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ለሃገራችን ሰላም ለህዝባችን ፍቅር ፈጣሪ ይስጠን ሰላም ለሠው ልጆች ሁሉ ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤👈 ዘረኝነት ይጥፋ 🙏
@yd_2012
@yd_2012 3 жыл бұрын
አሜን 🙏💚💛❤️
@tarekegntadele9030
@tarekegntadele9030 3 жыл бұрын
Ameeen🙏🙏
@adonialyrics6683
@adonialyrics6683 2 жыл бұрын
Amen ehite
@davetom6502
@davetom6502 2 жыл бұрын
Amen
@user-fc4hk6nd8v
@user-fc4hk6nd8v 3 жыл бұрын
ይታደሏል እጂ አይታገሉትም ማለት አደዚህ ነው ድምፅ ታድለሀል ጆሮቻንን እደዚህ አድስልን መልካም እድል።
@habel1342
@habel1342 3 жыл бұрын
የሳምንታት እድሜ ያላቸው ዘፈኖች በሚወጡበት ዘመን ዘመን ተሻጋሪ ስራ መስራት ትልቅ ስኬት ነው ኢሱ 👏👏👏
@sebeleamente3853
@sebeleamente3853 3 жыл бұрын
ከቢራቢሮ እና ከዚ ዘፈን የቱ ይሻላል ይህን ዘፈን የምትሉ Like
@MhdMrh-df5bk
@MhdMrh-df5bk 3 жыл бұрын
ይሄ በጣም ደስ ይላል
@MhdMrh-df5bk
@MhdMrh-df5bk 3 жыл бұрын
ይሄ በጣም ደስ ይላል
@wintamaru9186
@wintamaru9186 3 жыл бұрын
ጉንፋን እና ቅዘን ምን አገናኜው አሉ ከቢራቢሮ ጋር ማሠብ እራሱ አያስፈልግም
@jskdkjxjxk7314
@jskdkjxjxk7314 3 жыл бұрын
ቢራቢሮ ዘፈን ነዉ እንዴ ክክክ
@mebayene2247
@mebayene2247 3 жыл бұрын
የማይወዳደር ስራ ማወዳደር አይከብድም...!!!
@ethiopialove2553
@ethiopialove2553 3 жыл бұрын
ለምንድነው ግን ይሄ ልጅ ብዙም ቪው የሌለው ኢሱዬ አንደኛዬ ነህ ለኔ
@alxemaru5576
@alxemaru5576 3 жыл бұрын
ለማይረባ ጬህት ለሆነ ዘፈን በሚሊዬን የሚቆጠር ሲታይ እህን ለሚመስል ድምፀና ቃና ዜማ ዘፈን በ3 ቀን 100.000 አለመታየቱ ያማል
@tsiyonesknder5689
@tsiyonesknder5689 3 жыл бұрын
ሙዚቃን የሚያውቅ 1ሰው በቂ ነው
@user-dj3mf1ix9q
@user-dj3mf1ix9q 3 жыл бұрын
በእነ ቢራቢሮ , በስኳሬ እና የመሳሰሉትን በበመስማት የደነቆረ ጆሮ እንደዚህ አይነት ሙዚቃ ማዳመጥ ይከብደዋል ።
@nattygizachew3789
@nattygizachew3789 3 жыл бұрын
bro atebasachi. yihe hizb kitel new
@RIMAS-cb9uw
@RIMAS-cb9uw 3 жыл бұрын
እዉነት እኔም በጣም ግርም ይለኛል ይሄን የመሠለ ድምጵ አለመስማታገቸዉ አይ ሰዉ
@kassemkhansa4699
@kassemkhansa4699 3 жыл бұрын
yeham sebezabet nw yabate dureya lejuhun yekade
@tetajor
@tetajor 3 жыл бұрын
ልጅ ሆነን ትምህርት ቤት ሰልፍ ላይ ስትዘፍንልን ነው ካንተ ብዙ እንደምናገኝ የተማመንብህ ተባረክ ምርጥ ሥራ ነው ኢሱ
@biruktawitdereje2891
@biruktawitdereje2891 3 жыл бұрын
ካባ ነህ የነፍሴ የልቤ አድባር ዋሻ ባንተ መንገድ ሄጄ የኔ አለም አጣሁ መመለሻ ገዳም ፍቅርህ ቤቴ መነንኩኝ መነንኩኝ እኔ አንተን ፍለጋ ስጠጋ እራሴን አወኩኝ 🎻🎻🎹 በምን ተረታሁ አልልም ቁም ነገርህ ይለያል እንዲም ያለ ፍቅር ለካ እንደዚህ ያማል 💗ያማል እያዳነ ያማል(2×) 💗 እንደ እናት አንጀት እንስፍስፍ የደግነት ሙዳይ ውለታን አይቆጥርን ያንተ መውደድ ጉዳይ ሳቅህ ቀኝም ግራም አያይ ከምድር ነህ ከሰማይ 🙏ልኑር ብቻ አቆይቶኝ እድሜ አይንሳኝ አንተን ሰጥቶኝ ልኑር ብቻ ያሰንብተኝ ያንተ ቅን ሚስት አድርጎኝ🙏 የእውነት አቤልዬ ውዱ ባሌ ዛሬ ሳሳሁ ለነፍሴ አስታርቀኽኝ ከራሴ
@jemalmuhammedamin5512
@jemalmuhammedamin5512 Жыл бұрын
ግጥሙን አስተካክይው ስሜን ከአቤል ወደ ጀማል ቀይሬዋለሁ
@ALIMohammed-fs7fc
@ALIMohammed-fs7fc Ай бұрын
Enem keyirewalehu ali negn
@abolduka6254
@abolduka6254 3 жыл бұрын
I am from america I love ethiopian music ብለህ ታሽቃብጣለህ ሳታስባንኑ like አርጉ እዚህ መርካቶ ባለሱቅ ነኝ
@simersendereje7966
@simersendereje7966 3 жыл бұрын
😂😃😂😂ተመችቶኛል👍
@banichamilakbanichamilak2205
@banichamilakbanichamilak2205 3 жыл бұрын
ክክክክክ
@user-gw4up6qw7n
@user-gw4up6qw7n 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@tewahidotube123
@tewahidotube123 3 жыл бұрын
ተመቸኝ ኧረ😂😂
@thepoetprince-6527
@thepoetprince-6527 3 жыл бұрын
Haha
@addis2653
@addis2653 3 жыл бұрын
አሁን ገና ጆሮዬን ቦታው ላይ አገኝውት ምርጥ ስራ ኢሱ 👏
@balulbalul8995
@balulbalul8995 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/pZKZqmSea9CSfsk
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 3 жыл бұрын
ምርጥ ድምጽ ነው ያለህ ያንተን ያህል ለጥላሁን ገስስ የሚቀርብ ድምጽ ስምቼ አላውቅም ትችላለህ 👍❤️
@kidistkitaw8419
@kidistkitaw8419 2 жыл бұрын
What are you joking
@lewamlelewamle4018
@lewamlelewamle4018 2 жыл бұрын
It's been a long time since I've heard Amharic music and I heard this song by accidentally በእየሱስ ስም ሰውነቴን ሁላ ነው የነዘረኝ በቃ ትችላለህ 🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽
@abebatesfaye6991
@abebatesfaye6991 2 жыл бұрын
Ewentishin new betam yemgerm zefen new🤗
@alemayehukunath7968
@alemayehukunath7968 Жыл бұрын
የሚገርም ዘፈን ነው የዘፍኙ ድምፁማ አይነገርም ዝም ማለት ነው ዋው
@biniamtesfaye977
@biniamtesfaye977 3 жыл бұрын
አሪፍ አይቸኩልም ይሉሀል ይሄውልህ ኢሱ አንበሳው አስደምመን እንደዚህ 👏👏👏👏👏👏11111ኛ
@balulbalul8995
@balulbalul8995 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/pZKZqmSea9CSfsk
@toplove9139
@toplove9139 3 жыл бұрын
እስካሁን ከሰራሀቸዉ ዘፈኖች በጣም የተመቸኝ ይሄ ዘፈን ነዉ።
@bzetube8013
@bzetube8013 3 жыл бұрын
ኢሳያስ ሁሌ ስመኝልህ የነበረው በራስህ ስራ እንድትመጣ ነበረ እ/ር ይመስገን ምርጥ ስራ ምርጥ ድምፅ አቤት ድምፅ ነብስ ነው
@yaredkebede8423
@yaredkebede8423 2 жыл бұрын
አረ ይሄ የራሱ ዘፈን አይደለም የጋሽ ምኒልክ ወሰናቸው ነው።😁
@semmatibebe1526
@semmatibebe1526 3 жыл бұрын
ብዙም የሙዚቃ አድናቂ አይደለሁም ነገር ግን ለ 90ዎቹ ሙዚቃ ክብርና ትዝታ ያለበት ገና አሁን ተዘፈነለት
@XIXMIKI
@XIXMIKI Жыл бұрын
the most under rated ethiopian singer
@mirdaw234
@mirdaw234 3 жыл бұрын
This tune should break records off all Ethiopian Music I ever have heard. I keep on listening again and again .....it is a pure nourishment to every aspect of life!!
@Amuofficial24
@Amuofficial24 3 жыл бұрын
Yeap, Need more advert
@michaelwudu4547
@michaelwudu4547 3 жыл бұрын
True
@zeed7938
@zeed7938 3 жыл бұрын
He cries too much. It’s so depressing
@keyboard_ab9457
@keyboard_ab9457 3 жыл бұрын
This gun never get successful because he hurt a woman badily
@dcbaria
@dcbaria 3 жыл бұрын
You must be joking... I guess you haven't heard other Ethiopian songs..
@assefatizazu5612
@assefatizazu5612 3 жыл бұрын
ውይ አንተ ልጅ በጣም የኢትዮጲያ ጀግና ሙዚቀኛ ነህ በቃ ያአንተን አልበም ማዬት ናፈኩኝ
@jebenaentertainment796
@jebenaentertainment796 3 жыл бұрын
የ 10 ምርጥ ድምጻውያኖችን ድምጽ ለብቻው የያዘ ኢሱ ምርጥ ስራ ነው keep going🔥🔥
@abebayehukassaye145
@abebayehukassaye145 3 жыл бұрын
ኢሳያስ አሁን ገና ለችሎታህ የሚመጥን ስራ ሰራህ!! እጅግ በጣም ውብ እና ድንቅ ስራ ነው!! በርታ ወንድሜ!!
@Negatmedia
@Negatmedia 3 жыл бұрын
ፍቅር የህሊና ውህደት እንጂ፣የሀብት ሙላት አይደለም:: የአካል ውህደት፣ የስሜት ሙላት ነው:: ሲመቸው ብቻ የሚኖር ድንጋይ ነው::ድንጋይ ደልዳላ መሬት ካገኘ አድቦ ይቀመጣል አይንከባለልም ከሌላ ድንጋይ ጋ አይጋጭም ስሜት ግን ሁሌም ምቾት አለው:: ቢቆረቁርክም ሁሌም ትራስክ ነው በጭንቀትክ ጊዜ አካልክ ሲደክም ምቾትክ ፍቅር ነው።የቦታ ምቾት ሰው አያዋድድም ሰው በአካሉ ባይመቸው ካፈቀረው ጋር ይኖራል የህሌና ምቾት የፍቅር ትራስ ነው::ልብ ላይ ተኝቶ የሚያርፍበት ሰው በህሊናው ከተለየ የፍቅር ጠንቅ ነው::እውነተኛ ፍቅር የሚገኘው ከአካል ምቾት ሳይሆን ከህሊና ውህደት ነው:: ፍቅርም ምንም የሀሳብ:የነፍስ እና የመንፈስ ዉህደት ቢሆንም ዙርያውን በእሾህ የተከበበ ፅጌረዳ መሆኑን መዘንጋት የለብንም:: ፅገሬዳዋን ለመንካት መቁሰል ትንሿ መስዋዕትነት ልትሆን ትችላለች ዋናው ሁሉንም ነገር በፀጋ የመቀበልን አቅም መገንባቱ ላይ ነው ፍቅር ያብዛልን!
@alextefera6777
@alextefera6777 3 жыл бұрын
respect
@nicetomeetyou556
@nicetomeetyou556 2 жыл бұрын
Ewnt new
@idrisssyoussouff7343
@idrisssyoussouff7343 Жыл бұрын
አተ ይሄን የምታነበ እመነኝ ተስፋ ታልቆረክ አላማክ ይሳካል
@abebatakele5468
@abebatakele5468 3 жыл бұрын
ምን አለ ከአንዴ በላይ ላይክ ማድረግ ቢቻል ኑሮ 100,000 ጊዜ like አደርገው ነበር!!!
@dersandersan2573
@dersandersan2573 3 жыл бұрын
ኢሳያስ ጀገና ድምፃዊ ነህ በርታ መገድህ የጠራሀት አመብርህን ከፊት ሁና ትምራህ በርታልኝ!!!!!!
@biz4481
@biz4481 3 жыл бұрын
የዚህ ልጅ ድምፅ ለኔ ብቻ ነው ከጥላሁን ጋር የሚመሳሰልብኝ
@user-dy2ib7qb8c
@user-dy2ib7qb8c 3 жыл бұрын
እንኳን መጣህልን ኢሱ ምርጥ ጀግና ክበርልን ተባረክ ደግሞ ሙሉ አልበም እንጠብቃለን 🙏🙏🙏🙏🙏
@shimeleszegeye6677
@shimeleszegeye6677 3 жыл бұрын
ምርጥ ስራ ኢሱ ቅኔዉ በጣም ነዉ የተመቸኝ ይሄ ዘፈን ነዉ👍👍👍
@alemhabetu4576
@alemhabetu4576 3 жыл бұрын
እረ ያልበምህ ያለህ አቤት ድምፅ አቤት ግጥም አቤት ክሌፕ ሀገራችን እኮ ውብ ነች
@anuradhaprasai5126
@anuradhaprasai5126 2 жыл бұрын
don't understand language but love this song .
@tilahunadane4447
@tilahunadane4447 3 жыл бұрын
ኢሳያስ እጅግ በጣም ድንቅ ስራ ነው!! ትችላለህ አህመድ ዜመኛ ነህ!! ግጥሙ በጣም ደስ ይላል!!
@Hanicho43
@Hanicho43 8 ай бұрын
Even i don't understand the song we miss or invitation, i always listen to it and it brings tears to my eyes😢
@kalkidanerkihun7203
@kalkidanerkihun7203 3 жыл бұрын
በጣም እኮ ነው የሚችለው 👏 👏 ትልቅ ቦታ መድረስ ያለበት ሰው ነው 👏 👏 👏 👏
@fevenzewdu7682
@fevenzewdu7682 3 жыл бұрын
እሄን ዘፈን ስሰማ ሰውነቴን ይነዝረኛል
@alemayehukunath7968
@alemayehukunath7968 2 жыл бұрын
ይገርማል ሌላ መጨመር ቃላት አልፈልግም ዋው
@user-sg9bu6re6n
@user-sg9bu6re6n 3 жыл бұрын
በጣም ጨካኝ ሰው በቃላት ማባበል የተሰበረውን የልጅህን አእምሮ አይጠግንም ምስኪን ይህ ልጅ የጎዳውን የአባቱን ድምጽ ላለመስማት ከሚዲያ እየሸሸ እየተሳቀቀ ሲኖር አያሳዝንም ያማል ስንት ልጆች በቤተሰሰብ እራስ ወዳድነት ተጎድተው ይሆን ለካ ዘፋኞች እንደ ዘፈናቸው አይደሉም የጥላሁን መንፈስ
@michaelwudu4547
@michaelwudu4547 3 жыл бұрын
I can’t stop listening to this!!
@user-gm3kz4ii8u
@user-gm3kz4ii8u 3 жыл бұрын
እፍ ደስ ሲል ፍቅረኛዬ ጋብዞኝ ደጋግሜ ነው የሰማሁት
@ef6079
@ef6079 3 жыл бұрын
የሚገርም የድምፅ ተሰጦ አለህ ኢሳያስ በርታ ሁሌም ነጠላዜማ ልቀቅልን
@bitsatseyoumseyoum8297
@bitsatseyoumseyoum8297 3 жыл бұрын
ናፍቆኝ በጉጉት የጠበኩት ዘፈን ኢሱ እንደምትችልማ ዛሬ አይደለም የማውቀው በርታልኝ የኔ ልጅ
@user-gu7cr8pl6l
@user-gu7cr8pl6l 3 жыл бұрын
ወዋ አጀማመሩ እራሱ ሲያስደምም 🥰
@timkehettefferamekonnen8405
@timkehettefferamekonnen8405 3 жыл бұрын
The new single of Elias Tamrat with a tranquilizing melody based on a walz ryhtm, is highly inspiring. The solo saxophone accompanying the vocal lines coupled by the beautiful scenery and the story line the video clip is narrating, makes this single unique. The beautiful lyric portrays a strong woman, who is everything to her man. What should one say to the naturally gifted vocals of this young man. Everyone has to listen and judge. Thank you Elias for this good track. Wish you all the best. ግሩም ነው
@AbebeBirhanu
@AbebeBirhanu 3 жыл бұрын
Very well put.
@davetom6502
@davetom6502 2 жыл бұрын
Esayas not Elias else your comment is excellent Timkehet.
@hsjsksshsjjs9680
@hsjsksshsjjs9680 3 жыл бұрын
አንጀት የሚያርስ ዘፈን ኢሡ በርታልኝ ለኔ አንደኛ ነሕ
@madumadi2277
@madumadi2277 3 жыл бұрын
ኢሱ በጣም ጀግና ነህ ሁሉ ይቆጨኝ ነበር በራስ ስራ ስለማላይ አሁን ግን ኮራሁ እንደራሴ ደምፀ መረዋ ኢሱ ላይክ ያሳል
@merryyosef9727
@merryyosef9727 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው በርታ ሁሌም በራስህ ስራ እንደምትመጣ ተስፋ አለኝ ለጆሮ ሲሰሙት ደስ የሚል በርታ
@simersendereje7966
@simersendereje7966 3 жыл бұрын
የሚገርም ድምፅ ግጥም ዜማ አንደኛ👏👏
@mfranklin1515
@mfranklin1515 3 жыл бұрын
This music and the Saxophone hits really good
@mulugetworke9096
@mulugetworke9096 3 жыл бұрын
ኢሶ በርታ ካንተ ብዙ ጠብቃለሁ ግጥሙ ይገርማል ዜማው ቀረፃው ድምፅህ በቃ ትችላለሁ ኡፋ😘😘😘😘😘😘
@Enkokelish
@Enkokelish 3 жыл бұрын
" ዛሬ ሳሳሁ ለነፍሴ አስታርቀሽኝ ከራሴ" ግጥሙ, ዜማው, ቅላፄው, የመድረክ አቀራረቡ, አካባቢ ምርጫውና መልዕክቱ ወቅታዊነቱን ጠብቆ ጀባ የተባለ በመሆኑ እንኳን በአዲስ መልክ ከተዋጣለት ድምፅና ሥራ ጋር መጣህ በማለት እኔም ኣድናቆቴን ጀባ ብየሃለሁ ! የተዋጣለት ሥራ ነው። አንዳንድ ግጥሞች በድምፅ ታቅቦና ቅላፄ የበላይነት የተነሣ ብዙም አይሰሙም - ቢሆንም እንደገና እሰየው - እንኳን መጣህ!
@meashoghebremiceal2114
@meashoghebremiceal2114 2 жыл бұрын
This is what music should be sound. Am really impressed, love from ur eritrean brother 💞
@waterfull2907
@waterfull2907 2 жыл бұрын
Rihaaq wedi gohaaf baria
@gebeyabirhanu3209
@gebeyabirhanu3209 2 жыл бұрын
ከአንድ ሺህ ጊዜ በላይ ያየሁት እኔ ነኝ።የአመቱ ምርጥ ሙዚቃ ቢባል ማጋነን አይሆንም።በርታ
@melakutemesgen4683
@melakutemesgen4683 3 жыл бұрын
የዘመናችን ባለተሰጥኦ ነህ ኢሱ
@SuperDeba007
@SuperDeba007 3 жыл бұрын
Ethiopian Music.. ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ it directly strikes to the soul . I can't understand the language even though don't know why it connects to the soul just ❤️❤️❤️❤️
@Black-lioness
@Black-lioness 3 жыл бұрын
Yes this particular genera is called nostalgia or known reminiscences of the past... “Tizita”
@g.g8919
@g.g8919 Жыл бұрын
ገራሚ! ዛሬ ሳሳሁ ለነፍሴ.....💓
@user-dz9pb7vs2d
@user-dz9pb7vs2d 3 жыл бұрын
በጣም ለስለስ ቀዝቀዝ ያለ የሚመስጥ ቆንጆ ስራ ነው ፈጣሪ ከዚህም በላይ ከፍ ያደረግህ 👌👌👌🙏
@amazingworld8175
@amazingworld8175 3 жыл бұрын
አንበሳ ነህ ደስ ብሎኝ የሰማሁት ሙዚቃ
@markonalyonas4979
@markonalyonas4979 3 жыл бұрын
በጣም የምትችል ድምፃዊ እኮ ነህ። ድሮ ነው የማደንቅህ
@hope998
@hope998 2 жыл бұрын
ስንት ጊዜ እንደሰማውት እኔም እንዲ ከእራስ የሚያስታርቅን ፍቅር ነው ምሻው አምላክ ይስጠን ለሁላችንም
@selinayemame1729
@selinayemame1729 Жыл бұрын
ሁሌ ብሰማው የማይሰለች❤
@habtamukassahun770
@habtamukassahun770 3 жыл бұрын
You are so amazing ... this song should placed on historic shelf
@meron5303
@meron5303 3 жыл бұрын
What a beautiful emotional song Isaias you've got an amazing voice may god bless Eritrea 🇪🇷 and Ethiopea 🇪🇹 well done mate 👌👏👍
@fayfay510
@fayfay510 3 жыл бұрын
I pray for peoples of Ethiopia and Eritrea brothers nation. God bless!
@mohammedkasahun4483
@mohammedkasahun4483 3 жыл бұрын
@@fayfay510 che unuu un oh g GTH gg
@mohammedkasahun4483
@mohammedkasahun4483 3 жыл бұрын
Kff di fun fu fbB
@luel8814
@luel8814 3 жыл бұрын
This music deserves millions views .a guy born to sing and astonish us with his talent
@yordanosasfaw4396
@yordanosasfaw4396 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ግጥሙ ዜማው ሁሉ ነገሩ I just love it soooo much!!!!!!!!! ኢስዬ እንወድሃለን አትጥፋብን😍😘
@mimibinyam1774
@mimibinyam1774 3 жыл бұрын
እናንተን የመሳሰሉ እያሉ ስንቱ አደነቆረን ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥህ በጣም የሚገርም ያዘፋፈን ስልት ባጠቃላይ መቶ ከመቶ ነው ስራህ በርታ
@sofinana425
@sofinana425 3 жыл бұрын
Alu enji ene birabiro🤩
@ferityabera2677
@ferityabera2677 3 жыл бұрын
ድምፅ ታደለካል ሰላምን ይሰጣል አልበም ሰርተህ አሰገርምን 👏👏👏👏👏👏
@addisumengistie8514
@addisumengistie8514 3 жыл бұрын
What an astonishing tune it come out from ur mouth...what a an amazing melody is it..., but still only 100k views it is nat fair it deserves a billion...big respect Esu
@elatube8393
@elatube8393 3 жыл бұрын
ድምፁ ዋዉ ነው አንደኛ ነክ
@scorescope
@scorescope 3 жыл бұрын
I was not even planning to listen to it till the end, but I end up listening to it a couple of times already😃.
@jember333
@jember333 3 жыл бұрын
ለድምፅህ የሚገባውን ሙዚቃ ዛሬ ሰራህለት
@luel8814
@luel8814 3 жыл бұрын
የዚህ ልጅ ድምጽ ይገርማል ደስ የሚል ጀሮ ላይ የሚቀር ሙዚቃ
@yagersew437
@yagersew437 Жыл бұрын
THE MOST UNDERRATED VOCALIST WHO SHOULD HAVE DWARFFED ALL OTHERS.
@bmbante6161
@bmbante6161 3 жыл бұрын
I will never lose hope!!.. ሀገሬ እንደነ ኢሳያስ አይነት ድንቅ ሙዚቀኞች አሉአት
@mulemarysson6936
@mulemarysson6936 Жыл бұрын
እንዴት ጣፋጭ ዘፈን ነው በጌታ ስም አቦ ፈጣሪ እድሜና ጤና ሰቶህ ብዙ ስራ ስራልን
@davidesubalew210
@davidesubalew210 2 жыл бұрын
The production behind the music the bass, the lead, the mixing and mastering, the arrangement with the voice is perfect. The amount of work put into the music can be understood just by listening to it. 👏👏
@ambayebelete4272
@ambayebelete4272 3 жыл бұрын
No doubt this man has an excellent voice. This song is amazing.
@user-yh9ly9bm7y
@user-yh9ly9bm7y 3 жыл бұрын
የልጆችህን እናት ረግጠህ በዝሙት ሀጥያት ውስጥ ተዘፍቀህ ጌታ ይፍረድብህ እንጂ ሌላ ምንም አልል አዎን ለነፍስህ ስሳ ዝሙት ሲኦል ይወረውርሀል የዳዊትንና የነብዩን ልብ ሰብረህ መቼም አይደላህ
@hulubegna7965
@hulubegna7965 3 жыл бұрын
በጣም አስጠለኝ ይሄ ጅል ፊት ደሞ ያቺን የመሰለች ጠንካራና ቆንጅየ ልጅ ረግጦ በመሄዱ ዘጋኝ ዘጋኝ
@aron5741
@aron5741 Жыл бұрын
አለምየ አዳምጭልኝ. በጣም ነው የምወድሽ
@Enkokelish
@Enkokelish 3 жыл бұрын
Have listened it multiple times and been impressed by how far & how long the lyrics & the voice could go so deep in time & place shadowing and reflecting what is happening today. Through this Journey, I can feel the positive influence of ur Mom and Spouse to have you grab the beauty of hard work & sacrifice in being consistent to achieve greatness. You have the unique voice & talent to be one of the best vocalists, once again, if you are consistent and determined to be what it takes to be. Congrats & Wishing you all the best!
@Enkokelish
@Enkokelish 3 жыл бұрын
@@mirafyeshaneh6470 Hello Miraf Yeshaneh ሚራፍ የሻነህ. Once in a while, there are things in life you have no control over. Yet, this one was just at the end of the ladder from being not being. ያሰፈርሽው ታሪክ ትክክል ከሆነ, ባለቤቱንና ልጆቹን ከመበደሉም በላይ የራሱን ትንሽነት ነው የሚያሳየው፥ ምንም እንኳ የሁለቱንም ታሪክ ከራሣቸው ሰምቶ ትችቱን በዛው መልክ ማስተናገድ የተሻለ ቢሆንም። Ur language skill was impressive. Thank you for taking time to let me know what I didn't. I don't know the artist in person. Nevertheless, he has the voice, the drill, the nerve and peculiar talent and gift unlike others particularly when he plays ጥላሁን ገሠሠ That is why I showed up. መልካም ጊዜ!
@Enkokelish
@Enkokelish 2 жыл бұрын
@@mirafyeshaneh6470 Hello Miraf; your points were well delivered and well taken መልካም ጊዜ
@Enkokelish
@Enkokelish 2 жыл бұрын
@@mirafyeshaneh6470 Miraf: Once again; your attitude & the skill of language used to convey ur opinion in a manner that is polite, fair and to the point; reflects who you are as a person. Ur points were well delivered and we'll taken. I appreciate it! Just as a reminder, I don't know the singer in person or otherwise. Just happen to admire his talent and gift, that is all! Have a great time!
@davetom6502
@davetom6502 2 жыл бұрын
@@mirafyeshaneh6470 I do not know if this story is true, but if yes so what? Every body made mistakes in his life and you are not authorised to judge him. Shut up please.
@netsanetteshome1005
@netsanetteshome1005 3 жыл бұрын
ኢሳያስ በናትህ በናትህ እንደዚህ የሚመጥንህ ስራ ስራ በእውነት እየደጋገምኩ ሰማውት አልጠገብኩትም ድንቅ ነው በጣም ❤️👏🏽👏🏽
@zemenubegosew1705
@zemenubegosew1705 3 жыл бұрын
አሪፍ ስራ ነው ደስ ይላል ።ልብ በሃሴት ውስጥ ሆኖ ብዙ እንዳስብ ያደርገኛል።
@ashurast8190
@ashurast8190 3 жыл бұрын
Fitsum Kassahun thanks for the world class directing experience... grate jobs .
@geremwgetachew3735
@geremwgetachew3735 3 жыл бұрын
Woow እሰዬ በጠም ግሩም ስራ ነው በርታልን ወንድማችን Pic ሰላም ለእናት ሀገር እትዮጵያችንን 🇪🇹✌️💪💪
@mekdestsegaye2612
@mekdestsegaye2612 3 жыл бұрын
what a nice song!!!,U deserve millions of views bro...
@yomedizofilmtube5087
@yomedizofilmtube5087 3 жыл бұрын
ምን ልበልህ ቃላት የለኝም በቃ አንተ ትለያለህ ከምድር ነህ ከሰማይ የኔ ጀግና
@HelaTube
@HelaTube 3 жыл бұрын
ግጥም 1ኛ ዜማ 1ኛ የ ቪዲዮ ስቶሪ 1ኛ ሁሉም ነገር 1ኛ ነው ።
@HelaTube
@HelaTube 3 жыл бұрын
🔴ይህን የምታነቡ ሁላችሁም የአምላክ ሰላም ከናንተ ጋር ይሁን ፣ ያሰባችሁት ሁሉ ይሳካ ፣ የነካችሁት ሁሉ ይበርክት ፣ ያልታሰበ እና ያልታየ በረከት ይስጣችሁ 🔴
@nimahabitamu9938
@nimahabitamu9938 3 жыл бұрын
አሜን ምርቃት በጣም ነው የምወደው አሜን
@hiyawf8413
@hiyawf8413 Жыл бұрын
Just wow! This is masterpiece 👏 & can't stop listening.
@user-xl8xc6mr7m
@user-xl8xc6mr7m 2 жыл бұрын
Outstanding music, angelic voice and beautiful clip. It's a masterpiece.💚💛❤
@Milliblackcreativities-pi1ms
@Milliblackcreativities-pi1ms 9 ай бұрын
ኢሳያስ ደህና ነህ...ኢሳያስ ለራሱ ሙዚቃ አይሆንም ብዬ ሳስብ ጓደኛዬ ነው ይሄን ዛሬ የጋበዘኝ...ድንቅ ነው በእውነት። እንኳን ወደ ራስህ መጣህ❤
@zanani177
@zanani177 3 жыл бұрын
ምን አይነት ጆሮገብ የሆነ ሙዚቃ ነው ወዳጆቼ
@lulsegedabencare6974
@lulsegedabencare6974 2 жыл бұрын
ታምራት የወለደው ተአምር !! በአለፉት 30 የኢትዮጵያ አመታት ከተዘፈኑት ማንኛውም ወይም የማንም ዘፈኖች በዕሩቅ አንደኝነት ተወዳዳሪ የሌለው ዘፈን እና ዘፋኝ ።
@shezunezu
@shezunezu 3 жыл бұрын
በዚህ ጊዜ ጫጫታ በበዛበት የሙዚቃ ኢንዱስትሪ ውስጥ እንደዚ ያለን ለስለስ ያለ ሙዚቃን እንደመስማት የሚያስደስት ነገር የለም እንደዚህ አይነት ዘፋኝ ይኑሩልን።
@NahomYerasNegash
@NahomYerasNegash 4 сағат бұрын
🥰❤️ telyaleh esu besmeab
@erohamatube6750
@erohamatube6750 3 жыл бұрын
አልበምህን በሚያምር ትዝታና አባሰል ስራና ናልን የጥበብ ሰው
@dakehami
@dakehami 2 жыл бұрын
This song deserved a lot more views.
@fantishtefera5484
@fantishtefera5484 3 жыл бұрын
ትለያለህ እጅግ ድንቅ ነህ ብዙ የስራ ጊዜ ተመኘሁ💯✅ 💚💛❤ 💚💛❤ 💚💛❤ 💚💛❤
@getentertainment11
@getentertainment11 3 жыл бұрын
እንዲህ የሚደመጥ ሙዚቃ ነው ስራልን ያልንህ 😍
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 30 МЛН
Son ❤️ #shorts by Leisi Show
00:41
Leisi Show
Рет қаралды 8 МЛН
ኢሳያስ ታምራት | Kifu Aynkash (ክፉ አይንካሽ) | Bireman
7:13
Bireman Film Production
Рет қаралды 2,5 МЛН
ኢሳያስ ታምራት - "አልረሳም አለኝ"  | Bireman
7:11
Bireman Film Production
Рет қаралды 1,3 МЛН
Aq Koilek
2:51
Algyt - Topic
Рет қаралды 201 М.
BYTANAT | Қызғалдағым | Премьера 2024
2:24
TURAN MEDIA
Рет қаралды 56 М.
Alisher Konysbaev - Suie ala ma? | Official Music Video
2:24
Alisher Konysbaev
Рет қаралды 1,4 МЛН
Jaloliddin Ahmadaliyev - Erta indin (Official Music Video)
4:32
NevoMusic
Рет қаралды 3 МЛН
Әбдіжаппар Әлқожа - Ұмыт деме
3:58
Әбдіжаппар Әлқожа
Рет қаралды 1,3 МЛН
Munisa Rizayeva - Aka makasi (Official Music Video)
6:18
Munisa Rizayeva
Рет қаралды 16 МЛН
Serik Ibragimov ft IL'HAN - Жарығым (official video) 2024
3:08
Serik Ibragimov
Рет қаралды 329 М.