"ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን" - እየወጡ ያሉ አወዛጋቢ መረጃዎች

  Рет қаралды 1,773

Rafatoel Initiative

Rafatoel Initiative

Күн бұрын

Пікірлер: 20
@Tewahedo29
@Tewahedo29 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን! ቅድስት ኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ ቤ/ክ በኢትዮጵያ የተተከለች የዓለም ብርሃን ነች!
@JohannesMaya
@JohannesMaya Жыл бұрын
ኢትዮጵያ የሥላሴ የክብራቸው መገለጫና መመስገኛ ምድር ኢትዮጵያ ርስተ ድንግል ማርያም ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዥ @ethiopiaYealemBirhan1
@brhan713
@brhan713 Жыл бұрын
በዚህ ጉዳይ ጠለቅ ያለ ለሁሉም ተደራሽ የሆነ መረጃ ብትሰራልን, ስለዚህ ጉዳይ ብዙ መረጃ እዳይወጣ ይዘውታል ምክንያቱም እውነት ስልሆነ
@መደምደሚያበቀለ
@መደምደሚያበቀለ Жыл бұрын
TEBAREK!!!
@уиєѕ
@уиєѕ Жыл бұрын
ይቅርታ @Rafatoel ጥያቄዬን አልመለስክልኝም የኢትዮጵያ አለም ብርሀን መልክት እንጂ ሀይማኖት አይደለም አንተ ግን ያወዛግባል ብለሀል ምኑ ነው ያወዛገበህ? የመልዕክቱንም ሆነ የእኛን እውነተኝነት ለማወቅ ፆም ፀሎት ይዛችሁ ጠይቁ ብለዋል ከዛ በተረፈ እኔ ከአምላኬ አረጋግጬ አምኜ ከአባላቶቹ አንዱ ነኝ ስለዚህ በተቻለኝ መጠን እንዳስረዳህ ለአንተ ስህተት ነሆነውን ብትነግረኝ ደስ ይለኛል ከትህትና ጋር።
@tesfamaryamgemasa-hw2dx
@tesfamaryamgemasa-hw2dx Жыл бұрын
ሰላም ግን አለም በብዙ ነገር ቀደመችን እንደዉ አሁን አሁን መሬት ላይ ምንም ማምጣት እያቃተን ነዉ ቀጣይ ግን የምናመጣዉ የቀረን ነገር አለን ምንለዉ ነገር ካለ ብታስቀምጥልኝ
@eyobterefe8104
@eyobterefe8104 Жыл бұрын
🙏🙏👍 yap his right.
@pomme-tptadesse4591
@pomme-tptadesse4591 Жыл бұрын
Tugaw .... bel Eski ahun tenfis ?? papas yadinh endehon enayalen kitregna hager afrash
@уиєѕ
@уиєѕ Жыл бұрын
እስኪ ማህበሩ ላይ ያለ አንዲት ስህተት ንገረኝ
@Tewahedo29
@Tewahedo29 Жыл бұрын
"ቅዳሴው አያርግም" የምትሉት ጉድ
@brhan713
@brhan713 Жыл бұрын
​@@Tewahedo29የአለቃ አያሌውን ትምህርት አውርደህ በደንብ ተከታተል
@уиєѕ
@уиєѕ Жыл бұрын
@@Tewahedo29 የቱጋር ነው ያልነው አንተ ነፈዝ
@уиєѕ
@уиєѕ Жыл бұрын
@@Tewahedo29 ስንተኛው መልእክት ላይ እስኪ ተንፍስ
@brhan713
@brhan713 Жыл бұрын
ስድብ ተው ወንድሜ
@Airma9205
@Airma9205 Жыл бұрын
የአለም ብርሃን ኢየሱስ እንጂ በአዳም እርግማን የወደቀችው አለም ብርሃን ልትሆን አትችልም ለሰው ሁሉ የሚያበራው የፆድቁ ብርሃን ኢየሱስ ነው
@መደምደሚያበቀለ
@መደምደሚያበቀለ Жыл бұрын
EYSUSE YE ALEM BIRHAN MEHONUNEM YASETMARECHIEW ETHIOPIYA NAT ATEBSACHI!
@hailemichael3
@hailemichael3 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን አይደለችም ልትሆንም አትችልም ። ለራሷም ብርሃን ያልሆነች አገር ነች ። ሰውን አታጃጅል በሌለ ነገር ላይ ባልተጨበጠ ነገር ላይ ዝም ብለህ ታሪክ አወኩ ብለህ ሰውን አታደንዝዝ እባክህ ሰው በ ሞት ፣ በርሃብ ፣ ቤት እጦት እየፈረሰባቸው ፣ የተማረው በ አገር መሥራት አቅቶት ከአገር ለቆ እየተሰደደ በ ብሔር እየታረደ እተጨፈጨፈ በጅምላ ታሪኳ እየጠፋ አብያተክርስቲያናት መስኪዶች እየተቃጠሉ ፣ ንብረቶቻቸው ሃብቶቻቸው እየተሰረቁ ለውጭ እየተሸጡ እረ ምኑን ልንገርህ ............አሁን ይሄ ተጠናክሮ ባለበት ሁኔታ የማይሆን ርዕስ መርጠህ ሰው ነቅቶ ራሱንና ወገኑን እንዳይጠብቅ አታጃጁለው ስለ ፈጠረህ አንተ ከፈለክ ብርሃን ሆነህ አሳይ የ ዩትዩብ መሸቀያ ፍራንክ ላይ አታተኩር እባክህ እውነቱ ተናገር ። ጨረስኩ ። እኔ እኔ ነኝ ።
ባለቤት አልባው መኖሪያ ቤት
5:48
Fana Television
Рет қаралды 244 М.
25 ሜትር ርዝመት ያለው አስክሬን በኢትዮጵያ -
7:54
Rafatoel Initiative
Рет қаралды 1,8 М.
ገምዛ- Gemza Full Amharic Movie 2023
1:38:28
Salkan Tube
Рет қаралды 2,4 МЛН
Yuval Noah Harari & Jon Kabat-Zinn: Mindfulness, AI, and Our Future
1:17:45
Wisdom 2.0 with Soren Gordhamer
Рет қаралды 20 М.