የፀሎት እና የጥበብ መፅሐፍት ሀይል በዛር መናፍስት ለሚመጡ ጥቃቶች

  Рет қаралды 4,247

Rafatoel Initiative

Rafatoel Initiative

Күн бұрын

Пікірлер: 14
@tena9047
@tena9047 2 жыл бұрын
መፍትሄስራይ ቤተክርስቲያን እኮ አትፈቅደውም ወንድም ሴይጣንን በሰይጣን አይወጣም ብለዋል ወይ ሊቃውንቱ ምን እንደሚሉ በደንብ ግልፅ ያርጉልን
@ChristianoRonaldo24
@ChristianoRonaldo24 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ብዙዎች የአባቶቻችንን የዕፅዋት ጥበብና የስነ ፈለክ የክዋክብት ምርምርን ጥንቆላ ኋላ ቀር ነው በማለት ዞረን እንዳናየው አድረገውናል እንዳንተ ዶ/ር ሮዳስ ላሉ ሌሎችም የአባቶቻችን ዕውቀት ለሚያሳውቁን ክብረት ይስጥልኝ እና ጥያቄ አለኝ ማለትም መፍትሔ ስራይ ከመዝሙረ ዳዊት ጋር የሚሸጠው ህትመቱ ይሆናል አጠቃቀሙስ እንዴት ነው
@kassahunayele1921
@kassahunayele1921 10 күн бұрын
እውነት ነው እኛ ስንጠቀምበት ጥንቆላ እኛ ስንናገር ተረት ነጮች ሲጠቀሙበት ትክክል ምን አይት ድንቁርና ነው ለማንኛውም ብዙ ሀገር በቀል እዉቀት ማወቅ የምንፈልግ ስላለን በርታልን አንድ መፅሀፍ ሳያነብ የሚተቸውን አትስማ
@SelamSeli-y3k
@SelamSeli-y3k 6 күн бұрын
Aye wandema ebakehe sawo atasasete yeha ya sayetan nawo
@fasilsamson2056
@fasilsamson2056 2 жыл бұрын
በጣም መልካም ምክር ነው እናመሰግናለን!!!
@derejebizualem2112
@derejebizualem2112 2 жыл бұрын
kzbin.infoplaylists ሰለ ዛር ባቀረብካቸው ፕሮግራሞቸ ላይ እጅጉ በሰፊው የሚያስተምር መምህር ነው ፡፡ ገጠመኝ በሚል አውድ ስርና የዲያቢሎስ ሴራ ላይ ቆንጆ አስተምሮ ይገኛል ፡፡ ዛር፣አይነጥላ፣ቡዳ፣ ጣቋር ፣ ራሄሎ፣ አቴቴ ፣ ሴት ዛር (ሻንቂት) ወንድ ዛር(ሻንቆ) ቡላድ ፣ ወሰን ጋላ ፣ ዉጨ ጨንገሬ፣ ... በተለይ ገጠመኝ ላይ በተጨባጭ ምስክርነት ቀርቧል ራ ፣ እንዲሁም የአባታቸን የመላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ መማለዳ መያዝ ቁጥር 1 እና 2 ፣ አባዶን እና የሰው ቃርሚያ የሚሉ አራት መጽሃፍት መርምሮ ማንበብ በቂ ነው ፡፡
@ሩሃማ
@ሩሃማ 7 күн бұрын
በትክክል❤
@mekonenadugna1807
@mekonenadugna1807 2 жыл бұрын
ትልቁ እና ዋናው ውዝግብ ያለው መለኮታዊ ስሞቹ ስመ አምላክ ብቻ አይድሉም የ እርኩሳን መናፍስት ስሞች ተቀላቅለውበት ስላሉ እንደውም እርኩስ መንፈስ እንዳይወጡ ያረጋል ይባላል
@tesfamichaelmengesha1150
@tesfamichaelmengesha1150 2 жыл бұрын
ይሄኔ የፈረንጅ ቢሆን ከአንድ አንድ ትቀበል ነበር
@AsterAtnkut
@AsterAtnkut 4 ай бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ይባርክህ
@adamu16
@adamu16 2 жыл бұрын
Menifesawi yehone beshita be medihanit aydinim:: atisasat betsomina betselot engi::
@ewketbirhanabbo1875
@ewketbirhanabbo1875 2 жыл бұрын
ስግብግብ አንድ ያንቀዉ አንድ ይወድቀዉ ይላሉ። የዚህ ሀገር ጠኔያሞች ደብቀዉት ከየት አምጥተን መጸሀፎቹን አንብበን እንጠቀምበት።
@adamu16
@adamu16 2 жыл бұрын
Besime aganinitin awutu.leminu ysetachihual teyku tagegnalachihu. Besime hulun madireg tichilalachihu yhon terara tenesiteh shish bitilut yhonilachihual…so yhem mefitihe siray nw
@zelekebekele4163
@zelekebekele4163 7 ай бұрын
ምንም የተጨበጠ አላወራህም ተረት ብቻ
SCHOOLBOY. Мама флексит 🫣👩🏻
00:41
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 7 МЛН
Running With Bigger And Bigger Lunchlys
00:18
MrBeast
Рет қаралды 31 МЛН
Men Vs Women Survive The Wilderness For $500,000
31:48
MrBeast
Рет қаралды 102 МЛН
የመዝሙረ ዳዊት ሚስጥራዊ ጥበባት | part two
27:51
Rafatoel Initiative
Рет қаралды 82 М.
ዓለምን መግዛት የሚያስችሉት ጥንታዊ ቅርሶች #01
10:16