ኢትዮጵያን በግሩም …! Artist Girum Ermiyas Arts 168 @Arts Tv World

  Рет қаралды 23,285

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

Пікірлер: 137
@cherkos9990
@cherkos9990 4 жыл бұрын
አዋቂም ታዋቂም ምርጥ ኢትዮጵያዊ
@bereshitbaraelohim9471
@bereshitbaraelohim9471 Жыл бұрын
Just open your dictionary to the word Abyss...you will find that, it has nothing to do with Nimrod. Nimrod never had a son named Abyss. The Qur'an never mentioned Emmu Ayman....the woman did not exist in the Qur'an.....he told so many lies....He said Geez created sanscript which is a lie.... late Middle English (in the sense ‘infernal pit’): via late Latin from Greek abussos‘bottomless,’ from a- ‘without’ + bussos‘depth a·byss /əˈbis/ noun a deep or seemingly bottomless chasm. "a rope led down into the dark abyss" synonyms:chasm, gorge, ravine, canyon,fissure, rift, crevasse, hole,gulf, pit, cavity, void,bottomless pit "a recurring nightmare in which he falls into an abyss" a wide or profound difference between people; a gulf. "the abyss between the two nations" the regions of hell conceived of as a bottomless pit. "Satan's dark abyss"
@ፋፊነኝየልጄናፋቂ
@ፋፊነኝየልጄናፋቂ Жыл бұрын
ግሩሜ ወላሂ እንዴት ብዬ እንዴምገልፅህ አላዉቅም በዴንብ አድርገህ ታሪክን አንብበሀል ይሄን የምወዴዉን ኢስልምናን አላህ ይወፍቅህ
@lubabakemal8221
@lubabakemal8221 Жыл бұрын
እንደ ስምህ እርጋታህ አነጋገርህ ሁሉ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ምርጥ የኢት ልጅ አዋቂም በህዝቡም ዘንድ ታዋቂም ነህ
@woinshetaneley1350
@woinshetaneley1350 4 жыл бұрын
እንደ ስምህ ግሩም ነህ እግዚአብሔር ጥበብህን ያብዛልህ!!!!!
@bereshitbaraelohim9471
@bereshitbaraelohim9471 Жыл бұрын
He just told lies and you thank him? Jesus Christ woman be smart....open your dictionary to the word "Abyss" you will never find the son of Nimrod. The Bible doesn't tell us who the children of nimrod are either. we can safely say Abyssinia is a label given by foreigners to Ethiopians. They say "abyss because coming from the red Sea the first thing they see is the "rift valley" hence they labeled us the people of the abyss. Anyone knows that area is below Sea level an abyss. However, Abyssinia is not the original name of Ethiopia. Here is why Moses couldn't have used the word "Cush" for Ethiopia. The people who say Moses used "Cush" instead of "Ethiopia" are not using 81 Bible. They follow "Masoretic bible". Masoretic bible was a book written by the Pharisees to distort "Christianity". #1. The Septuagint #1. The Septuagint 1. A Greek translation of the Hebrew Bible made 200 B.C.-100 B.C. 2. It was one of the bibles of pre-Christian Judaism, and it was the Bible of early Christianity for hundreds of years. 3. There are lots of differences between the LXX and MT. Most are insignificant, but some are profound. 2# Masoretes & Masoretic Text #2. The Masoretes & Masoretic Text The Masoretes & Masoretic Text(= MT) 1. The Masoretes are Jewish scholars who preserved the Hebrew Bible from 500- 1000 A.D. remouned for changing verses or omitting words from the Bible. If you open your dictionary you will find the following definitions which explains why foreigners named Ethiopia Abyssinia due to the rift valley in eritrea from the red sea. Abyssinia Abyss + Suffix Inian = Abyssinian Abyss=chasm, gorge, ravine, canyon,fissure, rift, crevasse, hole,gulf, pit, cavity, void,bottomless pit abyss Amharic definition of abyss - ገደል chasm Amharic definition of chasm - ስንጥቅ የመለየት ከፍታ gorge Amharic definition of gorge - ጭልጢት ሸለቆ ravine Amharic definition of ravine - ገደል canyon Amharic definition of canyon - ጭልጤ ሸለቆ fissure Amharic definition of fissure - ንፍቅ rift Amharic definition of rift - ስንጥቅ crevasse Amharic definition of crevasse - ስንጥቅ በረዶ hole Amharic definition of hole - ጎሬ፣ ቀዳዳ፣ ክፍት፣ ቦረቦር፣ ጉድጓድ፣ ጉድለት gulf Amharic definition of gulf - ወሽመጥ pit Amharic definition of pit - ጠጣር ፍሬ፣ ጉድጓድ፣ አዘቅት
@ጠይባሰለምቴዋከመካነሰላም
@ጠይባሰለምቴዋከመካነሰላም Жыл бұрын
ወላሂ በአረበኛ የግብፅ እና የየመን የአረብ ታሪክ ተመራማሪዎች የገለፁትን እውነት ነው አምጥተህ ቁጭ ያደረከው ።በጣም አንባቢ ጎበዝ እንቁ የእውቀት ባለቤት ነው።ብዙ ታሪካችንን በአረበኛ ሰምቸዋለሁ በተለይም እኛ ሀበሾች ዘራችን ከየት ይነሳል የሚለውን።በተረፈ ጠንክርር
@ኢትዮጵያዬዞሮመግቢያዬ
@ኢትዮጵያዬዞሮመግቢያዬ 4 жыл бұрын
ግሩም ነው እንደስምህ ንግግርህም ሀገራችንን ከፍ ከፍፍፍ ስትልልን በጣም ነው ደስስስስ የሚለኝ
@tsedaym
@tsedaym 4 жыл бұрын
Thank you for sharing your wise understanding of ኢትዮጵያዊነት. Please tell your Instagram colleagues to read more books like you and have some self-respect. You have earned my respect. ቀጥልበት. You have the ears of young people so keep on teaching such positive empowering truth about Ethiopia.
@bereshitbaraelohim9471
@bereshitbaraelohim9471 Жыл бұрын
He just told lies and you thank him? Jesus Christ woman be smart.... .Nowhere in the Qur'an Amhara or habasha is mentioned..emmu.Ayman is not in the Qur'an yet he said she was Ethiopian blablabla. As you know in Islam, if it isn't in the Qur'an it's not important. Only the Qur'an is the book of Allah. If you know that, the rest is irrelevant open your dictionary to the word "Abyss" you will never find the son of Nimrod. The Bible doesn't tell us who the children of nimrod are either. we can safely say Abyssinia is a label given by foreigners to Ethiopians. They say "abyss because coming from the red Sea the first thing they see is the "rift valley" hence they labeled us the people of the abyss. Anyone knows that area is below Sea level an abyss. However, Abyssinia is not the original name of Ethiopia. Here is why Moses couldn't have used the word "Cush" for Ethiopia. The people who say Moses used "Cush" instead of "Ethiopia" are not using 81 Bible. They follow "Masoretic bible". Masoretic bible was a book written by the Pharisees to distort "Christianity". #1. The Septuagint #1. The Septuagint 1. A Greek translation of the Hebrew Bible made 200 B.C.-100 B.C. 2. It was one of the bibles of pre-Christian Judaism, and it was the Bible of early Christianity for hundreds of years. 3. There are lots of differences between the LXX and MT. Most are insignificant, but some are profound. 2# Masoretes & Masoretic Text #2. The Masoretes & Masoretic Text The Masoretes & Masoretic Text(= MT) 1. The Masoretes are Jewish scholars who preserved the Hebrew Bible from 500- 1000 A.D. remouned for changing verses or omitting words from the Bible. If you open your dictionary you will find the following definitions which explains why foreigners named Ethiopia Abyssinia due to the rift valley in eritrea from the red sea. Abyssinia Abyss + Suffix Inian = Abyssinian Abyss=chasm, gorge, ravine, canyon,fissure, rift, crevasse, hole,gulf, pit, cavity, void,bottomless pit abyss Amharic definition of abyss - ገደል chasm Amharic definition of chasm - ስንጥቅ የመለየት ከፍታ gorge Amharic definition of gorge - ጭልጢት ሸለቆ ravine Amharic definition of ravine - ገደል canyon Amharic definition of canyon - ጭልጤ ሸለቆ fissure Amharic definition of fissure - ንፍቅ rift Amharic definition of rift - ስንጥቅ crevasse Amharic definition of crevasse - ስንጥቅ በረዶ hole Amharic definition of hole - ጎሬ፣ ቀዳዳ፣ ክፍት፣ ቦረቦር፣ ጉድጓድ፣ ጉድለት gulf Amharic definition of gulf - ወሽመጥ pit Amharic definition of pit - ጠጣር ፍሬ፣ ጉድጓድ፣ አዘቅት
@Melikteentertainment
@Melikteentertainment 2 жыл бұрын
ግሩሜ ድንቅ የሆነ ኢትይጵያና ኢትዯጵያዊነት ላይ ዋቢ እያጣቀስክ ያገኘኸውን እውቀት አውቀህ ስላሳወከን እጅግ አድርገን እናመስግንሀለን:: አውቆ መታወቅ ከዚያም ለሌሎች ማሳወቅ ክብር ነውና ድንቅ ነው ግሩሜ ለትውልዱ በተለይ ጥሩ ትምህርት ነው🙏
@mesfinbelete6932
@mesfinbelete6932 4 жыл бұрын
Grum Ermias the most talented artist ever I respect you!!!
@እናቴውበቴኩራቴ
@እናቴውበቴኩራቴ 4 жыл бұрын
ምትገርም ምርጥና ብቁ ሰው ነህ👌👍
@dohaqatar7606
@dohaqatar7606 4 жыл бұрын
በትክል አናም ደስ የሚል አገላለጥ ነው
@alganeshe4053
@alganeshe4053 4 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ ዕድሜና ጤና ይሰጥህ ውይ ኢትዬጲያየ ሰወድሸ እኮ የኔ ማርርርርርርርርርር!!!!!!!
@mezmuremahlet
@mezmuremahlet 4 жыл бұрын
ሳንሞት በፊት ወደ ፈጣረ እንመለስ ንስሀ እንግባ አዳዲስ የንስሐ መዝሙር አለ subscribe አድርጉኝ ስል በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ፡፡💚💛❤
@sadienur852
@sadienur852 4 жыл бұрын
እዉነት ነው ኢትዩጲያ አለም ነች በአለም ውስጥ ኢትዩጲያዊ የሌለበት የለም
@ሁሌምየኔነሺ
@ሁሌምየኔነሺ Жыл бұрын
ልዩ ነህ ስልህ 👌
@keeper4686
@keeper4686 4 жыл бұрын
ግሩሜ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እስቲ አንድ ቀዋጭ የሆነ ፌልም ሐገራችንን ሚገልፅ ብትሰራልን wow
@zaz4868
@zaz4868 4 жыл бұрын
ምርጥ ነው ውሀና ወርቅ ላይ የማደንቅህ ታላቅ አርቲስት
@enathagertube4619
@enathagertube4619 4 жыл бұрын
ግሩምዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እንወድሀለን
@dubaishariah8914
@dubaishariah8914 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ
@ሞሚያረህማንባሪያ
@ሞሚያረህማንባሪያ Жыл бұрын
ሰለላህ ወአለሂ ወሰለም ❤አላህ ሂድያውን ይስጥህ ያረብ
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ 4 жыл бұрын
እናት ኢትዮጵያዬ ለዘላለም ኑሪ ፀሎቴ ነው የቅድስት ድንግል ማርያም የአቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ የአቡነ ተክለሃይማኖት የአቡነ ሀብተማርያም የአባፅጌ ድንግል የአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ የቅዱስ ጊዮርጊስ የአስራት ሀገር ቅዱሳን የሞሉብሽ ሰማእታት ደማቸውን ያፈሰሱብሽ ሐዋሪያትን በፍቅር ያስተናገድሽ አንቺ ልዩ ነሽ እማ ሀገሬ ከራሴም ከእናቴም አብልጬ እወድሻለሁ ከአንቺ መወለዴ ነው እንዳስተዉል ያደረገኝ እስካሁን በአህዛብ መንፈስ ተይዤ እጠፋ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን የመረጠኝ አምላክ ።እናት ቅድስት ቤተክርስቲያን ሆይ አመሰግንሻለሁ ።ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ።ማርያምን ተምረሃል በደንብ ወንድማችን ዋዉዉ
@abbabd7113
@abbabd7113 4 жыл бұрын
aye negeger ¡¡¡ tebarek God bless you , adera erasehen ke mahebere.........? tebek yegeluhal for this such beutiful speech
@abcd-y5w1q
@abcd-y5w1q Жыл бұрын
masha Allah
@rasmle
@rasmle Жыл бұрын
Ethiopia best man plus
@salamabebe1008
@salamabebe1008 Жыл бұрын
ግሩምዬ የኔ ቆንጆ አንደኛ ሰወድክ እኮ❤❤❤❤❤❤❤
@aynetoday
@aynetoday Жыл бұрын
Betam yemigerm. Saw woow girume biruh aymiro yalah saw
@maediagazi1703
@maediagazi1703 Жыл бұрын
በግሩም አረዳድ ጎጃም የኢትዮጵያም የአለምም መሰረት ናት እኔ እምለው አማራ እሚባለው የራሱ ታሪክ የለውም እድሜ ልኩን በተረት ተረት ነው የሚኖረው ኧረ ለትውልዳችሁ አስቡለት ያልሆነውን ነህ እያላችሁ እራሱን እንዳይፈልግ አደረጋችሁት
@thestar2137
@thestar2137 4 жыл бұрын
ጎበዝ ከአርቲስትነቱ ባሻገር የታሪክ ተመራማሪ እንደሆንክ እውቀትህን በደንብ ያሳያል በርታ።
@abeladamu5524
@abeladamu5524 4 жыл бұрын
መመረጥ ነው!!! ጥሩ አባባል!!
@ewnetuyineger491
@ewnetuyineger491 4 жыл бұрын
Girume - yesefere lij - Betam ameseginalehu
@እፁብድንቅየማርያምልጅ
@እፁብድንቅየማርያምልጅ 4 жыл бұрын
የኔመልካም ግሩሜ🇪🇹🇪🇹❤❤
@tarekegndima83
@tarekegndima83 Жыл бұрын
እኔ ከተናጋሪው ቁጭ ብሎ የሚያዳምጠውን ነው የምታዝበው 😢 ቢያንስ እኮ ለመጠየቅ ትንሽ አንብቦ መምጣት ይገባል።
@alemmoges1552
@alemmoges1552 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@ምንምአይደለም
@ምንምአይደለም 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ 4 жыл бұрын
ኧረ ታሪክ ተምረሃል ደስ ሲል ዋዉዉ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ Жыл бұрын
ግሩም ስለ ራስህ እምነት የማታውቅ ስለ መሀመድ መስካሪ ማን አደረገህ ሀሀሀሀሀሀሀሀ እስኪ ስለምታመልከው አምላክ መስክር ኢትዮጵያ አላህ የመረጣት ሳትሆን እግዚአብሔር የመረጣት የመቤታችን የአስራት ሀገር ናት
@ameriyamoh6112
@ameriyamoh6112 Жыл бұрын
Hijza mehayim nesh anchi selalsh nwq
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ Жыл бұрын
@@ameriyamoh6112 አዎ መሀይም ነሺ እኮ
@አረህማንከአርሽበላይከፍአ
@አረህማንከአርሽበላይከፍአ Жыл бұрын
መርየም ኢትዮጵያነው የተወለደች ማለት ነው በናንተ አባባል ወይ ጉድ ገና ጉድ እንሰማለን አላህ ያንችም የምታመልኪውም ፈጣሪ ነው ጥራት ይገባው ከሁሉነገር የፀዳ ነው ሀያል የሆነ አልሀምዱሊላ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ Жыл бұрын
@@አረህማንከአርሽበላይከፍአ እኔ እኮ አይደለሁም ግሩም ነው የመሀመድ እናት ኢትዮጵያ ዊ ናት ያለሁ መጀመሪያ አድምጪ ሲቀጥል እግዚአብሔር ይመስገን ክርስቲያን ያደረገኝ አላህ ያቺቺ እጂ የኛ የክርስቲያኖች አይደለም ።
@eilham2682
@eilham2682 Жыл бұрын
ክክክክክክክክ የመቤቴ አይ
@genetbekele515
@genetbekele515 4 жыл бұрын
ምነው ምነው ያለው አፈታሪክም በዝቶብናል ደግሞ ሌላ ኧረ ታሪክን ለታሪከኞች እንተው ሁሉም በየሙያው ይሁን አዪዪዪዪዪዪ
@ethiopiahagereenate5469
@ethiopiahagereenate5469 Жыл бұрын
ያለ እውቀት በድፍረት ማውራት ህ ማንነትህን ያሣያል እጅግ በጣም ደፋር ነክ የሚገርመኝ አዋቂ ጥበበኛ ምናምን እያሉ የሚፅፏል ህ ደሞ ካንተ የባሱ መሆናቸውን ነው ከማውራት በፊት ሥለ ሞታወራው ነገር በደንብ ማወቅ ይቀድማል:: የተረተረት ውጤት ነህ ምን ታረገዋለህ መታወቅ እውቀት አይሆንም ዝም ብለህ ተረት ተረት ህን ተር ትር...
@ethd8561
@ethd8561 4 жыл бұрын
ግሩም ምርጥ ማብራሪያ ነው
@doveandlove9119
@doveandlove9119 4 жыл бұрын
Great 👍🏽 grumae
@hirutmodenese9606
@hirutmodenese9606 4 жыл бұрын
ሠላም ሠላም ግሩም ኤርምያስም በጣም ነው የገረመኝ ምክንያቱም የሁልጊዜ ጥያቂዬ ስለሆነ ትክክል ነህ እኛ ቤት አራት ነን ማለትም 3 ሴት 1 ወንድ የመጀመሪያዋ እህቶቻችን መልኳ የኢሮፓዊያኖችን ይመስላል የሷ ታናሽ የህንድ ዜጋ ነው የምትመስለው 3 ኛው ወንድማችን የየመን ወይም የአረብ መልክ ነው ያለው እኔ ደግሞ ደምበኛ ባርያ ወይም ጥቁር በጣም ይገርማል መልካም ቀን
@washeratube4701
@washeratube4701 Жыл бұрын
Guide us a straight path Allah!!
@alazarm6633
@alazarm6633 4 жыл бұрын
ግሩሜሜ እኔማ እንዳንተ ኢትዮጵያን አሎድም😂😂 እረረ information
@new-tt6ww
@new-tt6ww Жыл бұрын
እንኩዋን ኦርቶዶክስ አልሆንኩ ብሆን ኖሮ ይሄን ተረት ተረት አምን ነበር ቄሱ ቅዳሴ ጨምርበት😂😂😂😅😅😅
@captainayub6482
@captainayub6482 4 жыл бұрын
Brother what do you believe history’s or philosophy or religion or God don’t mix it Talus separately I have a respect God bless you think again and again 🕊⚖️🙏
@mariyamhusain6273
@mariyamhusain6273 Жыл бұрын
እደስምህግሩምነህእዉነትሰዉነህ
@naodeyob8314
@naodeyob8314 Жыл бұрын
Subtitle ቢኖረው ይበልጥ አሪፍ ይሆናል ብዬ አስባለው....
@roneltube2404
@roneltube2404 4 жыл бұрын
geruma 1st
@adisutube2827
@adisutube2827 4 жыл бұрын
እውነትም ጉርም Part 2
@IntisaarAhmed-r8n
@IntisaarAhmed-r8n 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍
@AAA-vb1rt
@AAA-vb1rt Жыл бұрын
ጥቂት የማይባሉ ክርስቲያን ወገኖች ሙስሊሞች (ኢትዮጲያን) ሀገራችሁን አትወዱም የሉናል እውን ሙስሊሞች ሀገራቸውን አይወዱምን ? ሲጀመር የኢትዮጲያ ሙስሊሞች መቼ ነው ኢትዮጲያዊ ሙስሊም ተብለውኳን የተጠሩት ? የኛ አያቶችኮ ኢትዮጲያ ውስጥ የሚኖሩ ሙስሊሞች ነበር የሚባሉት አይደልዴ ? ያሞራ ሀገሩ ዋርካ የሙስሊም ሀገሩ መካ እየተባሉ አይደል እንዴ የኖሩት ? በየትኛውስ መብታቸው ነበር ስለ ሀገር መውደድ የሚያሶሯቸው ? የሙስሊሞችኮ የመማር ማስተማር መብታቸው የተከበረው በአስራ ዎቹ አመታት ውስጥ ነው አይደል እንዴ የሁለቱን ኢዶች ማለትም ኢድ እል -ፈጥር ና ኢደል አደሃን እኳንኮ በጀማኣ መስገድ አይችሉም ነበር ። ቅርብ ጊዜኮነው የተፈቀደላቸው ይህ ማለት ተሰባስበው በጀማኣኳን መስገድ አይችሉም ነበር ማለት ነው ? አንዲት ሙስሊም ሴት ሂጃብ ለብሳ መማር የጀመረችው መቼ ነው ? ሙስሊሞች እኳን ስለሀገራቸው ስለራሳቸው እዲያወሩኮ አሁን ነው የተፈቀደላቸው ። ስለዚህ እኛ ሙስሊሞች ሀገራችንን ሳኖድ ቀርተን እዳይመስልህ! ።የጭቆናው ብዛት ሀገራችንን እድናውቅ እኳን አልተፈቀደልንም ። ያሁኑ ትውልድ ግን ሀገሬን ልወቅ ማለ ሲጀመር ታሪክ የለህም የተባለው ትውልድ ታሪኬን ልወቅ ማለት ሲጀምር ነገራቶች ልክ እደምናያቸው መለዋውጥ ጀመሩ ምን ተለወጠ የሚልኮ አይጠፋም ¿¿¿ ለዛም መሰለኝ ይሄ እቅልፍ የነሳቸው ግለሰቦች የድሮው እስላም ያሁኑ እስላም የሚሉት እደድሮው ሙስሊም ማለት አደ ቀደምት አባቶችህ እኛ የምንልህን አየሰማክ ብቻ ነር አተ ምንም አትበል ይመስላል ¿¿¿¿ ወይ ፍክች ‼️ እደዚህም ሆነን ሀገራችንን ሊወር የመጣን ሀይል አብረን ከመጋፈጥ ውጪ አሳልፈን አልሰጠንም!!!! ።
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ 4 жыл бұрын
ሙስሊሞች በናታችሁ ኮሜንት ካነበባችሁ ጥያቄ አለኝ በኮሜንት መልሱልኝ
@madinaomar3096
@madinaomar3096 4 жыл бұрын
ምንድነው ከቻልኩ እመልሳለሁ
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ 4 жыл бұрын
@@madinaomar3096 አመሰግናለሁ ።ብዙ ሙስሊም እህቶች ኢትዮጵያን ለምን ይጠላሉ ወንድሞችም እንዲሁ የነቭዩ ሙሀመድ እናትያ ኢትዮጵያዊ ከሆነች ደግሞ አዛን ያለው ኢትዮጵያዊ ቢላል ከሆነ ለምን ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ሀገራችንን ይጠላሉ እህቴ ?
@brach6431
@brach6431 4 жыл бұрын
@@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ ይህ አመለካከትሸ ችግር አለበት ። ምክንያቱም ይህን ልትይበት የቻልሺው ምክንያት ከየት መጣ። ዝምብሎ በደፈናው እንዲህ ማለት አይከብድም
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ 4 жыл бұрын
@@brach6431 በዳፈናዉ አይደለም ያየሁትን ነው እህቴ ብዙዎች ኢትዮጵያን የሚጠሉ ናቸው ለማንኛውም አመሰግናለሁ ግን ኢትዮጵያን እናንተ ኢትዮጵያውያን ቀርቶ የአለም ሙስሊሞች ኢትዮጵያን መዉደድ ማክበር አለባቸው ትክክለኛ ቁራአንን ማክበር ከቻልኩ ለነገሩ ለአምላኩ ታማኝ ሰው የለም ስለዚህ መጠየቅም አልነበረብኝም
@brach6431
@brach6431 4 жыл бұрын
@@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ ምንድን ነው ያየሸው። ምክንያት አልባ እሳቤ እና አመለካከት ችግሩ ይሄ ነው። ሲጀምር አንች ሰለ ቁርአን ምን ታውቂያለሸ ከፍተሸ አይተሸ ምታውቂ ትመሰያለሸ ቁርአን ይላል ሰትይ ። ቁርአን እንደዛ አይልም
@እናቴውበቴኩራቴ
@እናቴውበቴኩራቴ 4 жыл бұрын
ግሩሜ አንተ ትልቅ ማሳያ ነህ በጣም አንባቢ ተመራማሪ መሆንህን አሳይተኸናል ማንበብ ሙሉ ሰው ያረጋልን በተግባር ያሳየህ ጀግና
@omkhuludvh5080
@omkhuludvh5080 4 жыл бұрын
እረ በደብብብብብብ አንብብብ አንተ ምርጥ ስው
@gurmufunane4588
@gurmufunane4588 3 жыл бұрын
ኦሮሞ ነኝ፣ ትክክል የዛኑ ያህል የኦሮሞንና የትግራይን መሰረት ያጠፋች ናት , ኢትዮ የሰው ልጅ መሰረት የሆነችው ላጎበደዱላት ህሊናቸውን ለሸጡላት የኦሮሞ አድሀሪዎች ወይም ኢትዮ ነቀርሳዎች, ድንቅነሽን (ሉሲ) የምትል ከሆነ የኢትዮጵያ ሳትሆን የአፋር ናት የሰው ወርቅ አያደምቅ የሌሎችን ብሔሮች መልካም ነገር የራስ አድርጎ ማቅረብ የኢትዮ አማራ ስነልቦና ነው .ትላንት ሻንቅላ ምጥማጥ ባርያ ጥንብ እየተባለ ሲሰደብ የነበረበት ሀገር አሁን ድንቅነሽ ኩራት እንዴትስ ሆነች? አቻም ጎፍቴ
@bklgg1738
@bklgg1738 4 жыл бұрын
ምን ይጠበስ? የሰው መሰረትነት ዳቦ አቀረበ ወይ? iPhone የፈጠርነው እኛ አይደለን?
@solomonshewa9245
@solomonshewa9245 Жыл бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ ጣና ሀይቅ መጣ የተባለው totally wrong ታሪክ ነው። መፅሀፍ ቅዱስ ላይ የተፃፈው ድንግል ማሪያም ኢየሱስን ይዛ ወደ ግብፅ እንደሄደች እንጂ ወደ ኢትዩጽያ እንደመጣች አይናገርም። የኦርቶዶክስ አባቶች እንኩዋን ይህንን ትምርት እየተቃወሙት ባሉበት ሰአት እንዲ ማለቱ ልክ ነው ብዬ አላምንም።
@samizion470
@samizion470 Жыл бұрын
ምርጥ ዶንቆሮ መላ ምታም ጭራሽ የሚያምነው አለ። ወይ ኔ ኢትዮጵያ አንደ ህዝብ የደፈረሰ የሚያደፈርስ አፈታሪክ ንግርት ተሰብከሽ እንደ ህዝብ ከሸፍሽ
@salimharun2943
@salimharun2943 Жыл бұрын
ye ewunet grum mrt sew neh allah yetebkh
@afszidan2046
@afszidan2046 Жыл бұрын
ጉሩም እንወድሀለን እንደንተ የለውን የብዘልን ግን ነቢዩ መሀመድ የአኡሙ አይመንእ ጡት አልጠቡም
@hafiza936
@hafiza936 Жыл бұрын
Nabiyu mahamad solalahu alehibwesalm ye umu ayemann tuti altabam yetabaw halimatu sadiyaan new umu ayeman wayim barka asdagachaw nat wayim mogezet nebarechi ewunat new basachaw zadi tilki bota alati
@andyb2720
@andyb2720 4 жыл бұрын
I thought Grume was an artist, what is he historian!!
@tarekegndima83
@tarekegndima83 Жыл бұрын
እግዚኦ 😂 ቅድመ ልደተ ክርስቶስ 282 ሰባኣው ሊቃናት ብሉይ ኪዳንን ከሐዲስ ለመለየት ተሰብስበው ብለህ ትደበላልቀው ? ለማንኛውም ድህረ ልደተ ክርስቶስ 325 የኒቂያ ጉባኤ ላይ ነዉ የተሰበሰቡት።
@balageruwa1857
@balageruwa1857 4 жыл бұрын
እንዴ መዘባረቅ እ
@zeharaewunetu2096
@zeharaewunetu2096 Жыл бұрын
ምን ሆነ?
@hamdihungobezie4855
@hamdihungobezie4855 Жыл бұрын
Achidebeb eshe yige wde nby mchiem altwrdem frashe edi ewton slwra achim abebi enton lmwrat Twtam
@rwithk4735
@rwithk4735 4 жыл бұрын
Girumiye siwedih
@amarechkebede6745
@amarechkebede6745 4 жыл бұрын
fc
@astertekle8537
@astertekle8537 4 жыл бұрын
Dedeb ataferm demo bea 2008 51yetewetatu kealem science alea bleh setl endat tdaferaleh defar beal endtaq alemnm yhun semayn yefeterew Egzabhar amlak new science aydelem maneh antea erashn kef adrgeh lalawn zeq ltaderg lenegeru mannethn new yemtgeltsew Ethiopia betmkhtna bgura bewera kea alem 1 nech tekkl
@abcd-y5w1q
@abcd-y5w1q Жыл бұрын
S A W
@ashenafinegash7267
@ashenafinegash7267 4 жыл бұрын
95% false truth.
@eskinderdesta3888
@eskinderdesta3888 10 ай бұрын
Dedeb.
@zelalemtemesgen6994
@zelalemtemesgen6994 Жыл бұрын
ምርጥ ውሸት
@nicoleoliver2499
@nicoleoliver2499 4 жыл бұрын
Menw tafhe. Yen gata
@husenibrahim9023
@husenibrahim9023 Жыл бұрын
anten alemadnek aychalim mirt sw nah
@mekdiasefa1584
@mekdiasefa1584 Жыл бұрын
ስለእስልምና ያወራሀው ታሪክ በዚህ ዘመን የፃፉት ከጋዜጣ ላይ ለቃቅመህ ነው መሠል ትክክለኛውን ቁረአን ብታነበው መሀመድ የተዋረደ መሆኑን ታውቅ ነበር 🤣🤣 ታሪክ አትደበላልቅ
@hadiass2781
@hadiass2781 Жыл бұрын
ድፍን ጭቅላት መጀመሪያ ለራሥሽ አብቢ
@hadiass2781
@hadiass2781 Жыл бұрын
ድፍን ጭቅላት መጀመሪያ ለራሥሽ አብቢ
@mekdiasefa1584
@mekdiasefa1584 Жыл бұрын
@@hadiass2781 አይደል እንደ መሀመድ ማንበብ መፃፍ የማልችል መሰለሽ እንዴ መሀመድ ማንበብ መፃፍ ሳይችል እንዴት ነብይ ሆነ ??መሀመድ ነው ማንበብ መፃፍ የማይችለው ለሱ ንገሪው ኢቅራ በይው 🤣🤣
@zeharaewunetu2096
@zeharaewunetu2096 Жыл бұрын
@@mekdiasefa1584 ተአምር ነውኮ ማንበብ መቻል ሳይችል መፅሀፍ የተሰጠው ከጌታው ለመላኩ ለህዝቦች ተአምር ማስተማሪያ የው መፃፍ ማንበብ ከቻሉማ በራስህ ፈልስፈህ ነው ይላል የሰው ልጅ ልቡ ሲደፈን እሱ ግን ጌታው እራሱ መፅሀፉን አስረከበው አለማመን መብትሽ ሆኖ ግን ስርአት ያዢ ምክኒያቱም መስመር እያለፍሽ ነው ወደ አንች ሀይማኖት ከገባን ብዙ ጉድ ስላለ ዝም ብትይ ይሻላል አሳ ጎርጓሪ ዘንዶ ያወጣል እንዳይሆንብሽ
@ameriyamoh6112
@ameriyamoh6112 Жыл бұрын
Anchi denez chenklat endegna meftr albesh sew lemhon kitl teyalsh enj Islam ewunt nw selrasesh emnt enkuan mnm atakim enkuan sele nebyachin letaweri atchiym mehayim
@ኢስላምነውሂወቴ-ኈ8ኘ
@ኢስላምነውሂወቴ-ኈ8ኘ 4 жыл бұрын
Ende semeh gerum neh
@AsmaA-uf9kn
@AsmaA-uf9kn Жыл бұрын
Endesmk grum nek yemwedk bemknyat new
@eskinderdesta3888
@eskinderdesta3888 10 ай бұрын
You killed oromos
@danmax8805
@danmax8805 Жыл бұрын
አንተ ቀዳዳ ነህ መጀመሪያ አንብብብብ ካላወቅህ ደሞ ዝምታ ማንን ገደለ ። በአጋጣሚ ያገኘኸውን እውቅና በአጋጣሚ ታሪክ ማውራት አይቻልም ታሪክ መረጃና ማስረጃ ይፈልጋል እስካሁን ካወራኸው ነገር ሁሉ አንዱም ማስረጃ የለውም የሰፈር ወሬ ይዘኽ ትዘላብዳለህ አሁንም ጊዜ አለህ አንብብብብብብ
@hiruyaraya4163
@hiruyaraya4163 4 жыл бұрын
በጭስ ተደብቀህ ነው ከች ያልከው አባቱ ድብልቅልቅ አደረከው ታሪክ , ሃይማኖት , ሳይንስ, ህልም :: ፀበል የሚወስድህ ዘመድ ይጥፋ ወይ ወንድሜን
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ 4 жыл бұрын
ምኑ ነው ስህተት ?
@enathagertube4619
@enathagertube4619 4 жыл бұрын
እናንተ የኢትዮጵያ ጠላቶች ስለኢትዮዽያ ጥሩ ነገር መስማት አትችሉም አይደል
@jesusisgod4638
@jesusisgod4638 4 жыл бұрын
የኔ መሰረት ኢየሱስ ክርስቶስ እንጂ ኢትዮጲያ አይደለችም አለም ለኔ መሰረቴ አይደለችም አለም ቆሻሻ ነች ጌታ ኢየሱስ ህዝቡን ከጨለማ አዉጥተህ ታደግ ሀገር አለም ደሞ እንዴት ሆኖ ነዉ የሰዉ ልጅ መሰረት ሚሆነዉ?
@zaz4868
@zaz4868 4 жыл бұрын
Jesus is God ክርስቶስ ሰውን እና ኢትዮዽያን ፈልጎ ነው ወደምድር የመጣው:: ወንድም እና እህትህን ሳትወድ ክርስቶስን እወዳለሁ ብለህ አትዋሽ ይላል ቃል::
@janetkassay2555
@janetkassay2555 4 жыл бұрын
መቼም ኢትዮጵያ ሲባል ለምን ትበሳጫላችሁ???
@jesusisgod4638
@jesusisgod4638 4 жыл бұрын
Janet Kassay ኢየሱስ ክርስቶስ ሲባል ለምን ትበሳጪያለሽ??
@Meqelle
@Meqelle Жыл бұрын
Mehaym men tzebarkalh durya menm tmhrt yelaleh delb mehaym
@rstega4474
@rstega4474 Жыл бұрын
Kal yelegnm btkkl geletskew
兔子姐姐最终逃走了吗?#小丑#兔子警官#家庭
00:58
小蚂蚁和小宇宙
Рет қаралды 13 МЛН
Это было очень близко...
00:10
Аришнев
Рет қаралды 6 МЛН
CAN YOU DO THIS ?
00:23
STORROR
Рет қаралды 41 МЛН
Yay, My Dad Is a Vending Machine! 🛍️😆 #funny #prank #comedy
00:17
ኡስታዝ አቡበከር  አህመድ በ#Etv
42:50
OHM Channel
Рет қаралды 893
ዘ-ኤርትራ ብ ኣወል ስዒድ / THE- ERITREA BY AWEL SAID
1:25:50
兔子姐姐最终逃走了吗?#小丑#兔子警官#家庭
00:58
小蚂蚁和小宇宙
Рет қаралды 13 МЛН