ኢቲቪ 57 … ታህሳስ 29/2017 ዓ.ም

  Рет қаралды 8,494

EBC

EBC

Күн бұрын

Пікірлер: 9
@zenagirma8230
@zenagirma8230 8 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ 💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@tediabegaz8031
@tediabegaz8031 15 сағат бұрын
የዓድዋ ጀግኖች አውሮፓውያን ወራሪዎችን ተዋግተው ባያሸንፉ ኖሮ ዛሬ ይኽ ዓለም የሚያደንቀው እና ቱሪስቶች የሚጎርፉበት የገና በዓል አከባበር የራስ ካላንደር ፊደልና ቅዳሴ ባልኖረ ነበር! ክብር ለዓድዋ ጀግኖች!
@TuluK-x3d
@TuluK-x3d Сағат бұрын
ደደብ ተሰለጥን ነበር ብንሸነፍ ነበር ሚኒሊክ ጃንሆይ እና መንግሰቱ አያቦከትም ነበር ባልታጠበ እጃቸዉ
@tediabegaz8031
@tediabegaz8031 Сағат бұрын
@ ጃፓን በነጭ ተገዝቶ ነው እንዴ የሰለጠነው? ደንቆሮ! ፈረንጅ ካልገዛኝ አልሰለጥንም ብለህ የምታስብ በራስህ ታሪክ የማትኮራ የፈረንጅ የዓዕምሮ ባሪያ ቆሻሻ!
@TomoHunga
@TomoHunga 16 сағат бұрын
ለሚቀጥለው ገና ህዝቡ ማየትም መስማትም የማይፈልገው አረመኔውን አብይ አህመድንና መንጋውን ኦሮሙማን ብቻም ሳይሆን እንጭጩንና ዱርየውን አብይ አህመድን ለዚህ ያበቁትን ሆዳሞቹንና እንግደ ልጆቹን አማራወች በተለይም የብአደን ከፍተኛ አመራሮችን ጭምር ነው፡፤ ከነዚሁ ሆዳም ብአደኖች ውስጥ ተመስገን ጥሩነህ፣ አገኘሁ ተሻገርና ደመቀ መኮንን የጥፋቱ ቀዳሚ "ተሰያፊወች" ልድገመው ቃሉን" ተሰያፊወች " ናቸው፡፤ አማራ ግፉ በዝቶ ስለፈሰሰ ከእንግዲህ በኋላ ምህረትን አያውቃትም!!!!
@TuluK-x3d
@TuluK-x3d Сағат бұрын
አንተ ደግሞ ዞሮብሀል አብቾ አዲሰን ነዉ የሚያሰተዳድረዉ አልደረሰብህም ትግሬን ኦሮሞን ሱማሊያን አያሰተዳድርም ሸመልሰ አልደረሰብህም ኦሮሚያን በሰንዴ ጎርፍ እያጥለቀለቃት ነዉ ግዜ የለዉም ጎንደርን ሊገዛ ጌቾ አልደረሰብህም ሙሰጠፌ አልደረሰብህም ማንም የማንንም ክልል መምራት መግዛት አይፈልግም ታድያ ቡዳ ጎንደሬ ሰለ ኦሮሙሙማ አገዛዝ ምን አሰጨነቀህ ወይሰ እንደድሮ ጠቅልለህ ልትገዛ አማረህ ወይሰ ወለጋ ላይ የባህል ብከላ ማረግ ትፈልጋለህ እርሰቴን አሰመልሻለሁኝ ብለሀል ወደ እርሰትህ ለምሳሌ ኦሮሞ ሱማሌ ቢሄድ ሱማሌኛ ለምዶ ፀባይ ይዦ ይኖራል እንጂ ሱማሌን ልግዛት ወይ አማርኛ ተናገሩ እኔ ሱማሌኛ አለምድም አይሉም ምንም ጨዋ አትመሰል 100,000 ትግሬዎችን ከጎንደር አፈናቅለሀል ከወለጋ ሰትፈናቀል ታለቅሳለህ። ወልቃይትን አንድ ሚሊዬን ሕዝብ ገደለህ ነዉ የወሰድከዉ። አሁንም አርፈህ አማራ ዞንህ ትቀመጥ ከሆነ ተቀመጥ ያለዝያ አብቹ ረሚም ያረግሀል
@AbiyDuryew
@AbiyDuryew 16 сағат бұрын
መጪውን የገና በአል አ.ረ..መ..ኔ...ው ን አብይ አህመድን የማናይበት ያድርግልን፡፡ ሚሊዮን ንጹሀንን በዘር እየለየ የጨፈጨፈው አብይ አህመድና መንጋው ኦሮሙማ ለፍርድ የሚቀርቡበት ዘመን ያድርግልን፡፡
@TomoHunga
@TomoHunga 16 сағат бұрын
ለሚቀጥለው ገና ህዝቡ ማየትም መስማትም የማይፈልገው አረመኔውን አብይ አህመድንና መንጋውን ኦሮሙማን ብቻም ሳይሆን እንጭጩንና ዱርየውን አብይ አህመድን ለዚህ ያበቁት ሆዳሞቹንና እንግደ ልጆቹን አማራወች በተለይም የብአደን ከፍተኛ አመራሮችን ጭምር ነው፡፤ ከነዚሁሆዳም ብአደኖች ውስጥ ተመስገን ጥርሩነህ፣ አገኘሁ ተሻገርና ደመቀ መኮንን የጥፋቱ ቀዳሚ ተሰያፊወች ልድገመው ቃሉን" ተሰያፊወች " ናቸው፡፤ አማራ ግፉ በዝቶ ስለፈሰሰ ከእንግዲህ በኋላ ምህረትን አያውቃትም!!!!
@TuluK-x3d
@TuluK-x3d Сағат бұрын
ሰለም ከፈለግህ እጅ ሰጥ ትጥቅ ፍታ ወልቃዬትን መልሰ
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
አንጋፋው ፖለቲከኛ አቶ ቡልቻ ደመቅሳ
58:34
Fana Television
Рет қаралды 49 М.
የፓርላማ ውሎ
4:27
Tigrai Tv
Рет қаралды 9 М.
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН